No video

የስልጆ አሰራር ባልተፈተገ ሱፍ ግዜ ቆጣቢ |How to make ''Siljo'' Ethiopian food | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ

  Рет қаралды 2,580

Denknesh Ethiopia

Denknesh Ethiopia

Күн бұрын

Welcome to Denkenesh #Ethiopia
willkommen Bei Denknesh Ethiopia
እንኳን ወደ ድንቅነሽ ቤት በደህና መጣችሁ🤗 በዚህ ቪዲዮ የማጋራችሁ 👉 ቀላል የስልጆ አሰራር ባልተፈተገ ሱፍ How to make ''Siljo'' #Ethiopian food | DenkeneshEthiopia | ድንቅነሽ
አዲስ ከሆኑ ለቻናሌና ቻናሌን ከወደዱት ሰብስክራይ በማድረግና የደውል🔔 ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ 😍 ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም Denkneshethiopia #helthylifestyle
Check My Amazon Link www.amazon.com...
Visit My Online Shop Denknesh.com
LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ?
I N S T A G R A M Fetyhabesha
T E L E G R A M link 👉 t.me/Denkneshe...
F A C E B O O K Denknesh
E-mail zumracultural@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
• ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 26
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም. እጅሽ ይባረክ 🙏
@genetteferi9552
@genetteferi9552 5 ай бұрын
አልገባኝም የሱፉ አሰራር አሁን ተረዳውሸ ባለምያነሽ እጅሽ ይባረክ
@Asdffvghbbhjj
@Asdffvghbbhjj 2 жыл бұрын
ፈቲ ምርጥ ባለሙያ እናመሰግናለን
@abrahamnicechannel
@abrahamnicechannel 2 жыл бұрын
በጣም ጎቦዝ ነሺ ካንቺ ቨዶቺ በጣም ተጠቃሚ ነኝ ሾሮ ራሱ ከመለመን ወጥቼዋለሁ እጅሺ ይባረክ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አሚን 🙏
@almazabera2309
@almazabera2309 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@hbisitabera188
@hbisitabera188 2 жыл бұрын
ውዴ እናመሰግናለን
@direlovetube9731
@direlovetube9731 2 жыл бұрын
Selam Selam Betam Enameseginalen Turkoch suk wist yigengal
@user-jm9mt5io6s
@user-jm9mt5io6s 2 жыл бұрын
ጎበዝነሸ ውደ እኔራሱ በጣም ግራገብቶኝነበረ በባለፈው ሳይው አሁን ጡሩ አሰራረነው ሀገረቤት ላለነው እናመሰግናለን ውደ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
🤗😘😘
@amanawit1598
@amanawit1598 2 жыл бұрын
አይገርም፡ስልጆ፡እንዴት፡እንደሚሰራ፡ተማርኩ፡ማለት፡ነው፡አሪፍ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ማለት ነው ያለፈውን ቪዲዮ ካላየሽው እይው እዚህ ላይ ,የዘለልኩት ነገር አለው
@amanawit1598
@amanawit1598 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopiaአየሁት፡አሁንማ፡ልሰራዉ፡ነዉ።
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
እሺ ውዴ መልካም ምግብ ብያለሁ 🤗
@user-ed2jy9pk4p
@user-ed2jy9pk4p 2 жыл бұрын
ጠፍተሽብኝ ነበር እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
አለሁ ውዴ 🤗
@hiwetshow3016
@hiwetshow3016 2 жыл бұрын
Like 👍
@liliayana174
@liliayana174 2 жыл бұрын
ሳይብላላ ፍርጅ ባስገባው ስልጆ ስልጆ ይላል?እሚያስፈልገኝን ነገር ገዝቸ ጨርሻለሁ ነገ ልሰራ ነው
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ስሪውና መጀመሪያ ቅመሽው ከዛ ትወስኛለሽ ፍሪጅ ብታደርጊው መብላላቱን አይተውም ይዘገያል እንጂ 🤗
@liliayana174
@liliayana174 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia ok thanks very much
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
ያንቺ ምርጫ ሆነ እንጂ፡ ካልበሰለ ግን ምኑ ነው ስልጆነቱ ፡ስልጆ ብታውቂ ነው ለመስራት ሞራሉ የነበረሽ ፡ታድያ እንዴት ከእሳት አውርደሽ ስትበይው ጣሙ መጣልሽ ?ባቄላው አንቺ በተጠቀምሽበት መንገድ ጭራሽ ጣእሙ አይመጣም አንቺ የኔ ምርጫ ነው ብለሻል እርግጥ
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
ምኑ ነው ሚበስለው ? ቪዲዮውን በትክክል አይተሽዋል ግን ? ወይ ሰርተሽ ብትሞክሪው አይሻልም? እላፊ ቃላት መነጋገር ትዝብት ላይ ይጥላል አለመውደድ መብትሽ ነው የኔን የሞራል ልእልና መጋፋት ግን ባለጌ ስለሚያስብል አስተያየትሽን በጨዋ ደንብ ግለጪ እኔ ወጋወግ አልወድም ሁሌም አዲስ ነገር መሞከር ስለምወድ እንዲህ ሰርቼዋለሁ ካልተስመማሽ መተው ነው ።
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia ወይ አንቺ ታድለሽ ፀባይሽ 😆💖💖💖💖💖💖ካልበሰለ ማለቴ ካልተብላላ ማለቴ ነው ስልጆዎ ያ አፋችን ላይ የሚመጣው ቁምጣጤ አትይው ብቻ ደስ የሚል እሱ እንዳገራችን ባይሆንም እንደው ቢያድር ለማለት ነው አንቺ እስከፈለግሽው ቀን እኛ ቤት በእንስራ ነው ሚሰራው እናም በሳምንት ነው ሚከፈተው ትንሽዬ እንስራ አለች የስልጆ ብቻ ፡አንቺ ግን እውነት አከብርሻለሁ ፀባይሽ ጥሩ ነው ሰው ላይ መድረስ ማይወድ ሰው እንደዛ ነሽ 😆መልስሽ ፈገግ አስብሎኛል Respect for you💖
@DenkneshEthiopia
@DenkneshEthiopia 2 жыл бұрын
😂😂😂መልሰሽ አላሳፈርሽኝም 🙈 እውነት ለመናገር ሳታስቢው የተጠቀምሽው ቃል እንደሆነ ገብቶኛል ግን ቀይ መስመሬ ሲታለፍ ስለማልወድ አላስችል ብሎኝ ነው የወረድኩብሽ ይቅርታ ሶስቴ ተመላልሾ አስቤበት ነው የመለስኩልሽ በቅንነት ስለተረዳሽኝ ፈጣሪ ያክብርሽ ጨዋ ሰው መሆንሽን አስመስክረሻል 🙏🙏
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 жыл бұрын
@@DenkneshEthiopia 😅😅😅ለማንኛውም አሁን ሊድል ሄጄ የተፈተገ ትናንሹን ሱፍ ለዛውም 1ኢሮ ሰማንያ ሳንቲም 400 g እና ሰናፍጩን ገዛው ደግሞ ሰናፍጩ በአመት አንዴ ነው ሚመጣው Lidl ታድያ ያገራችን ራሱ ነው ምርጥ ባቄላ ክክ አለኝ ብቻ እኔ ምፈልገውን ስልጆ እሰራለሁ 😄አንቺ ግን ሱፉን ታገኛለሽ ምክንያቱም Lidl Supermarket እናንተ ጋ ስላለ የናንተ ሐገር ስለሆነ ሁሌም አለ እኛጋ ሚቀመጠው አትክልት መደርደሪያ ጋር ነው
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 28 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 12 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 77 МЛН
ከማጀት እስከ አደባባይ |  ሀገሬ ቢዝነስ    | ሀገሬ ቴቪ
22:26
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 20 М.
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 28 МЛН