No video

Ethiopian food how to prep Ethiopian cheeseclarified Butter የክትፎ ቅቤ አነጣጠር

  Рет қаралды 105,583

Adot አዶት tube

Adot አዶት tube

Күн бұрын

የክትፎ ቅቤ አነጣጠር

Пікірлер: 261
@amenbereket1305
@amenbereket1305 4 жыл бұрын
ሞክሬዉ በጣም ቆንጆ የሆነ ቃና ያለው የክትፎ ቂቤ አግኝቻለሁ ከዚህ ውጪ ሌላ የቂቤ አነጣጠር በእኔ ቤት አይሞከርም በግሌ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ እግዚያብሔር ዘመንሽን ይባርክ
@helenabetew9
@helenabetew9 4 жыл бұрын
ጎበዝ የባለሙያ ልጅ በጣም አደንቅሻለው እጅሽ ይባረክ
@HealthLifestyle806
@HealthLifestyle806 4 жыл бұрын
wow betam yamiral arif sira nw👌
@AbiTube
@AbiTube 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የኔ ባለሙያ
@kiyajemal3509
@kiyajemal3509 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሽ የ7 ሀውስ በርች
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው ❤
@sedtgawaleje2913
@sedtgawaleje2913 4 жыл бұрын
እኔ አለምድ ያልኩት ነገር ቢሆን የዚ ሀገር ቅቤ ነው አሁን ግን ዬን አይቼ አልበላም ማለት አልችልም እጅሽ ይባረክ አዶትዬ
@netsit6624
@netsit6624 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ያገር ልጅ 👍
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሉንም ቪዲዮሽን አየሁት በጣምቆንጆ ደስ የሚል አሰራር ነዉ ተባረኪ አመሠግናለዉ
@raheltsegaye6807
@raheltsegaye6807 2 жыл бұрын
አንችም በጣም ጎበዝ ነሸ
@bleneshete3526
@bleneshete3526 4 жыл бұрын
ያንቺን አነጣጠር ያየ የማንንም ማየት ያስጠላዋል ።በርቺ
@geneteabissa8571
@geneteabissa8571 4 жыл бұрын
It's wonderful the way you perper!!
@fatumabintmurad831
@fatumabintmurad831 4 жыл бұрын
ዋው ብዬሻለው እውነትም አዶት ነሽ በርችልኝ ያገር ልጅ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@zerhaile3080
@zerhaile3080 23 күн бұрын
Great ❤❤🎉
@tigestejeta168
@tigestejeta168 4 жыл бұрын
በጣም ባለሞያ ነሺ እናመሰግናለን!!
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ በጣም በጣም ምርጥ ቂቤ ነው ያነጠርኩት በትንሽዬ ቅመም በእውነት በጣም ብዙ ሰው ወደደው እንዲያውም ለብዙ ግዜ ቂቤ ያልበላች ልጅ ይኸው ወዳው እየበላች ነው :: በጣም እናመሰግናለን
@menasultan1902
@menasultan1902 4 жыл бұрын
Mashallah yen konjo ye silta kebam ende new yementerew 👍👍👍👍
@deborahgaredew7347
@deborahgaredew7347 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ thank you
@migo175
@migo175 4 жыл бұрын
Tebareki!!!!!
@hannagigli1764
@hannagigli1764 4 жыл бұрын
Gobeze gobeze tebarki 👏👏👏👏👏👏👏👏👏💝💝💝
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 жыл бұрын
እጅ የትርፍ አሪፍ አሠራር ነው እናመሠግናለን
@ruthhabtemichael6695
@ruthhabtemichael6695 3 жыл бұрын
Great job.
@mimibedane7449
@mimibedane7449 4 жыл бұрын
Good to know! You are marvelous and a great chef.
@Aysha-oy9pf
@Aysha-oy9pf 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ንፅህናሽ ቅልጥፍናሽ አሰራርሽ ጥርት ያለ ነው በርቺ በጉራጌ ነተናሽ አንደብርው
@addtef4923
@addtef4923 3 жыл бұрын
Woooooow, I really don know what to say. That's amazing. Thankyou
@tigistshbru3092
@tigistshbru3092 4 жыл бұрын
የአገረዲ ባይ እጅሽ ይባረክ በጣም እሚገረም ስራ ነው የሰራሽው ቂቤው በዚሁ ቀጥይበት ዛሬ ነው ያየሁት subscriber ወዳያው ነው ያረኩት
@daguyyegetaaliji150
@daguyyegetaaliji150 4 жыл бұрын
Geta yibarekish tabareki ba Eyesus Sim tabareki 💓💓🍒🍇
@haben5084
@haben5084 4 жыл бұрын
I did it the same way you did following your video its so amezing thank you so much sis
@alemat897
@alemat897 3 жыл бұрын
Thank you i will try this for sure.
@tesfaneshteferi3671
@tesfaneshteferi3671 3 жыл бұрын
Yene wudi Betam tebarek betam nw emiwodsh
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 4 жыл бұрын
ባለሙያ አይገልፀውም ጎበዝ ነሽ😘
@Vivi-dy4mq
@Vivi-dy4mq 3 жыл бұрын
ባለሙያ 👏
@Salsibel
@Salsibel 3 жыл бұрын
ዋው ማሻ'አላህ ምወደው የቂቤ አሰራር እኔ የአገርቤት ቅቤ ካልሆነ በውሃ ሳያወጡት ሚሰራ አልወድም
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
Adotye iresh butter is the best I like it
@veracity8968
@veracity8968 4 жыл бұрын
አውነት አንቺን አለማድነቅ አይቻለም ! በጣም ክሊር በዚህ ላይ ወሬ አታበዥም አንደ ብዙዋቹ ወደ ቁብ ነገር ነው የሚትሄድጀው ፡፡ ልከታተልሽ ወስኛለው አግዚያብሔር ይስጥልን ብዙ አያስተማርሽን ነው ፡፡፡
@abgiyateka2403
@abgiyateka2403 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ አጅየት😘😘😘
@tianastyle2139
@tianastyle2139 4 жыл бұрын
አንቺ ልጅ እንደው ምናባቴ ላርግሽ? ሳልወድ በግዴ ባለሙያ እያረግሽኝ ነውኮ😆 እኔ አልችልም ማለት ነው የምወደው በርቺልኝ ቆንጆ💌
@hewanassefa1089
@hewanassefa1089 4 жыл бұрын
Thank you!!! God bless you!!
@marttamitikou4135
@marttamitikou4135 4 жыл бұрын
Wow betam arif nw
@tigistteshome599
@tigistteshome599 4 жыл бұрын
Adotye I did the same like you, the best kibe I have ever tested. Wow! Ejish yibarek.
@meazahaile4588
@meazahaile4588 4 жыл бұрын
Thank you ! Every thing clear & clean 👍
@ragiafrozaby6549
@ragiafrozaby6549 2 жыл бұрын
ጎበዝ 🥰🥰🥰
@lezinademissie8520
@lezinademissie8520 4 жыл бұрын
Thank you. Can you please list the ingredients on the description box? Much appreciated!
@user-vf2iq4ll2d
@user-vf2iq4ll2d 3 жыл бұрын
Sewedeshe Allah yetebkshe😘
@tmsgenamlakekbermsganalant3958
@tmsgenamlakekbermsganalant3958 3 жыл бұрын
Btam thank you yne mar 💖 balmuya nesh enamsgnaln
@haymanotwolde8734
@haymanotwolde8734 2 жыл бұрын
Wow, I did exactly as u did and finally am able to get and taste Ethiopian purified butter in USA. especially leaving the spiced butter for a week make a great difference. Thank you so much.
@yiftusiradebele2464
@yiftusiradebele2464 Жыл бұрын
😊😊l O poo o O O O Ol
@yiftusiradebele2464
@yiftusiradebele2464 Жыл бұрын
😊
@yiftusiradebele2464
@yiftusiradebele2464 Жыл бұрын
Ok pl op
@asterberhanu4219
@asterberhanu4219 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እጀናአፈር ወሄቃሩ
@shalomxo2830
@shalomxo2830 4 жыл бұрын
Betam amesegnalehu behiwote kibe antre alawkm neber yanchin steps teketye yemigerm kibe antrealehu betam betam amesegneshalehu
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu Жыл бұрын
ባለ ሙያ ነሽ ❤❤❤❤
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 4 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ነዉ እናመሠግናለን
@bekanllc3742
@bekanllc3742 4 жыл бұрын
Proud of you sweetheart! Wow
@AaAa-os2lp
@AaAa-os2lp 4 жыл бұрын
ባለሙያ ነሽ በእረቺ እጃኸ ይትረፍ
@user-vf2iq4ll2d
@user-vf2iq4ll2d Жыл бұрын
Sewedeshey hbibt
@abdiabdurahman8315
@abdiabdurahman8315 3 жыл бұрын
Gobez mashaalaha
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 4 жыл бұрын
Adotye yene balemuya
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 3 жыл бұрын
wawawawaw good job
@dimvidpro
@dimvidpro 4 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ። በ እጅ መጠፍጠፉ ግን ቢቀር ይጠቅማል ምክንያቱም ዚፈላ ውሃው በ እንፋሎት መልክ ይወጣል።
@elsabetmerha6132
@elsabetmerha6132 2 ай бұрын
❤ወድጄዋለሁ።
@memedeas1401
@memedeas1401 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን በርቺ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@senie7549
@senie7549 4 жыл бұрын
Thank you very much for doing this- for people like me who have no idea about this thing- May the good Lord bless you abundantly. You have done this process before and I see some differences dose it matter which one we use?
@etaferahutolossa1707
@etaferahutolossa1707 Жыл бұрын
You are number 1
@b.t7056
@b.t7056 4 жыл бұрын
Ewnetim Adot !!!! Sim yanisishal !!!!
@user-qs7cg2xo6m
@user-qs7cg2xo6m 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው አዶት
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yashiyashi6679
@yashiyashi6679 4 жыл бұрын
ውውውውው ቆንጆ ነው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ አነጣጠር ነው እኔም እንዳንቺ ነው የማነጥረው ግን አብሽ ጨምሬ አላውቅም እጅሽ ይባረክ እህት 👌💚💛❤️👑 ፕሊስ ኮመንት የምትስጡ ስዎች እጅ ከመዘቅዘቅ.. አለማየት ይቻላል እኔ ይቺን እህት መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ በጣም.. ምርጥ ስራዎች ነው የምትስራው ... በርቺልን 🙏
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 4 жыл бұрын
አብሽማ ግድ ነ ግን ይታመሳ ማሳረር የለብሽም
@semiraali4684
@semiraali4684 4 жыл бұрын
Hiamanot Zewedu thank u konjo. For your positive comments. Very well said
@netsanetbiredagn3789
@netsanetbiredagn3789 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ማር
@ethiotekdem
@ethiotekdem 4 жыл бұрын
I agree💯, Egziabher abzito yebarkish! I was struggling to make real kibe, this is the best video ever!
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቲና ሟን ይሰራ
@faidaibrahim2745
@faidaibrahim2745 4 жыл бұрын
Beautiful thanks 🌹🌹👍
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Thank you Adot ! I will try it soon🙏🏿😍
@whatislove7252
@whatislove7252 4 жыл бұрын
Thank you sis🙏!!! Great video! Thanks for sharing!!! I can't wait to make this. Another amazing recipe❤❤❤! Quick question? If you don't mind,... Did you roasted the ingredients, and grind them fine or cores?
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
No, you don't have to roast the seasoning. Just make sure your Ingredients are washed and dry. I forgot to say that on the video. sorry! thank you for comment.
@whatislove7252
@whatislove7252 4 жыл бұрын
@@AdotEthiopianfood Thank you for answering my question🙏!!!!!....
@lulitayalew5833
@lulitayalew5833 2 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ልጅ።
@selamhabesha
@selamhabesha 4 жыл бұрын
Tnx. Wude
@hageralegn4930
@hageralegn4930 4 жыл бұрын
Good job😘
@wengelawitwendu7668
@wengelawitwendu7668 2 жыл бұрын
I like the way you deliver and show things But i wish if would write the recipe or amount of everything you use
@hanaketema6014
@hanaketema6014 4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@-Tarik814
@-Tarik814 2 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ ባለሙያ ሴት ነሽ እህቴ
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህት ግን ሳምንት ሙሉ ተነጉሮ ሲቀመጥ አይበስልም አይሸትም ወይ ?
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
በርቺ የኔ ባለሞያ
@liyuworktiba1989
@liyuworktiba1989 4 жыл бұрын
you are right women
@peaceloveunity3079
@peaceloveunity3079 3 жыл бұрын
ጎበዝ 👍😘 ምንድነው ሚባለው መልክ ስጠኝ እንጂ ሞያ ከጎረቤቴ 🤭🤣, እኔ ብዙ ነው ካንቺ የተማርኩት 🥰 Thank you 🙏, ብዙ እህቶች ከመፋታት ታድገሻል
@user-hm4hi2ql2q
@user-hm4hi2ql2q 4 жыл бұрын
ጎበዝ
@bisratfanta3569
@bisratfanta3569 2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ የወይራውን ስም ፃፊልኘ ባክሽ በኢጊሊዘኛ
@SelamwatiHagos-bu7kf
@SelamwatiHagos-bu7kf Жыл бұрын
Hi I like your videos please send me a picture off the olive wood you bought an Amazon
@dagimteklemaram8791
@dagimteklemaram8791 4 жыл бұрын
betam Gobeze Baleboyanesh
@habshawit8323
@habshawit8323 3 жыл бұрын
Ageyat bakim mashallah
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
10Q. Melkam meskel
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 4 жыл бұрын
በርች እህቴ
@rahmaemuamira5041
@rahmaemuamira5041 4 жыл бұрын
ጎበዝነሽ
@zanabaman4276
@zanabaman4276 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኧጃሂ ኧትረፍ ንቃር ጡሪ ንሂ
@SB-mq2eb
@SB-mq2eb 2 жыл бұрын
Can you please post the link for the olive wood.we cant find it on amazon
@hananimam1403
@hananimam1403 4 жыл бұрын
Thank you so much 🌹
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 4 жыл бұрын
እጀና አፈር ጡሩንህ😍
@user-yx9rp7jl4r
@user-yx9rp7jl4r 4 жыл бұрын
ጡሪ
@hiwijo6578
@hiwijo6578 4 жыл бұрын
Shitaw gedelegn konjo 😆 betam ameseginalew
@sarahkadr2089
@sarahkadr2089 4 жыл бұрын
እጀና አፈር❤❤❤❤❤❤😍
@abrsemeasmara1959
@abrsemeasmara1959 4 жыл бұрын
Betam konjo ye olive wood keyet ametashu
@geteneshweldema2388
@geteneshweldema2388 4 жыл бұрын
Waw
@henokepr2871
@henokepr2871 4 жыл бұрын
Ena yamilwe ya kitfo kiba lage aydel enda 1 samint mulu askimatse lawit yahonile baselibs
@berhaneb7932
@berhaneb7932 4 жыл бұрын
You are amazing talented young women thank you.by the way can you tell me the name of the butter in Walmart please thank you again
@medinamohammed5167
@medinamohammed5167 4 жыл бұрын
እጅየት😍😍
@simethio2517
@simethio2517 3 жыл бұрын
Thank you 🙏🏿
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 168 М.
የቂቤ አነጣጠር  How to Make Ethiopian Seasoned Butter
8:28
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 53 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 28 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 5 М.
ጉዞ ወደ ናፈኩት ትውልድ ሀገሬ‼️
20:48
Adot አዶት tube
Рет қаралды 37 М.
የክትፎ ቂቤ አነጣጠር  Ethiopian food @zedkitchen
11:55
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 185 М.
የእናቴ ቅቤ አነጣጠር
5:57
melat tube
Рет қаралды 217 М.