No video

#በሦስት

  Рет қаралды 38,790

milkana tube ሚልካ

milkana tube ሚልካ

Күн бұрын

የእናቴ የቅቤ አነጣጠር ለክትፎ የሚሆን በሦስት ቅመም ብቻ እናንተ ነጭና ጥቁር አዝሙድም መጨመር ትችላላችሁ ያላችሁን የፈለጋችሁትን ግን ልዩ ነው አካባቢውን ቀውጦታል 😁😁 ሸገር ገበታ #
ምርጡ ገበታ

Пікірлер: 77
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ የቻነሌ ተመልካቾች ስለምታበረታቱኝ ከልብአመሰግናለሁ መልካም ዘመን ይሁንልን kzbin.info/www/bejne/mXnTeGt3jMaLe7s
@romanamohd6133
@romanamohd6133 9 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ምልካዪ በጣም ቆንጆ የቅቤ አነጣጠ ነው ያካፈልሽን ወድጀዋለሁ እጂሽ ይባርክ like 👍👏👏❤️❤️ሸር
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
አሜን ሚሚዬ አትጥፊ ብቅበይንጂ
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሚልካናዬ አሜን አሜን በጣም ቆንጆ የቅቤ አነጣጠር ነው👍🙏🙏
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ነፂዬ
@samsonbelayneh3446
@samsonbelayneh3446 5 ай бұрын
እህታችን ሚልካ ስለ ሰጠሽን ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን። ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር ግን የምትሰጫቸውን ትምህርቶች በተለይ መጠን ላይ እንደ ሰለጠነ አለም በግራማቸው ብታደርጊ፣ ለምሳሌ ቅቤ ከሆነ ለዚህን ያህል ቅቤ ይሄ ቅመም ይሄን ያህል ግራም እያልሽ ቢሆን ተመልካቾችሽ ትምህርትሽን መቶ በመቶ እንረዳዋለን ማለት ነው። በርችልን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 Жыл бұрын
ሚልካናዬ የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ የሆነ በቅመም የተከሸነ ምርጥ የቅቤ አነጣጠር ነዉ ቅቤዉን ማነጎርሽ ደግሞ በጣም ቆንጆ ነዉ የተጠቀምሻቸዉም ቅመሞች ልዩ ናቸዉ እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ💕👌 ሼር✅
@nabechannel1921
@nabechannel1921 Жыл бұрын
ሚልካየ በጣም ባለሞያ ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ማር ውድድድድድድድ በርቺልኝ🙏🙏🙏🌻🌻🌻💖💖💖
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
ዋዉ ሚልካዬ ልዩ ነው ማዘርን እድሜና ጤና ይስጥልን ሽታው እኔንም ገሎኛል በጣም ቆንጆ አነጣጠር ነው መልክ ስጠኝ እንጂሙያ ከጎረቤት ነው ላይክ ሼርርርርር👏👏👏👍👍👍❤️❤️❤️😊
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
ሉላዬ አመሰግናለሁ🙏😘
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
ሚልካናዬ ሰላምሽ ይብዛ በጣም የወደድኩት የቅቤ አነጣጠር ነው ጦስኝ በጣም ቆንጆ ቅመም ነው ከኮረሪማውና ከኮሰረቱ ጋር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን 🙏🙏አሜን 👌👍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
Amsegenalehu Netsiy
@winawina4119
@winawina4119 3 ай бұрын
ይገርማል እኔም ልክ እንዳንቺ ነው አንጉሬ የማነጥረው: ለሌላው ሼር ማረግሽ ጥሩ ነው👍
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@tigetadess6832
@tigetadess6832 5 ай бұрын
ባለሞያ. ተባረኬ❤❤❤❤❤❤
@fast2799
@fast2799 2 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 19 күн бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@rahel9668
@rahel9668 3 ай бұрын
Wow thnkyou ❤
@mebratmengistu5851
@mebratmengistu5851 3 ай бұрын
የእኔ ባለሙያ በርቺልኝ።
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
Betame Amesegenalehu yn konjo
@yemsirachnegash3460
@yemsirachnegash3460 7 ай бұрын
Ejesh Yebarek thnkyou,...
@milkanatube4685
@milkanatube4685 7 ай бұрын
Amsegenalehu yn Konjo
@mekdest2745
@mekdest2745 Жыл бұрын
Abeyee weketoun yetebek keba ejeshe yebarek
@elanetsegaye4997
@elanetsegaye4997 6 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቆጃ ሙያ ነው ያሳየሽን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@FikirFikir123
@FikirFikir123 Жыл бұрын
ሚልካዬ እናመሰግናለን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፍቅር
@aahmed6426
@aahmed6426 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@milkanatube4685
@milkanatube4685 6 ай бұрын
Betame Amesegenalehu
@medihntube
@medihntube Жыл бұрын
ምልካናዬ ካናዳ የማንኖር እሳ 🤣እውነት ክብር ለእናቶቻችንና አያቶቻችን ስንት ሞያ አስተማሩን አጠግባቸው ስለተቀመትን እጅግ በጣም እናመሰግናለን አሰራሩ ስላሳየሽን like share ውዴ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
የሚያደርስ አይጠፋም ፅጉዬ 😁😁
@GenetGochel
@GenetGochel Ай бұрын
Gayes dmerugn sewdachu❤
@milkanatube4685
@milkanatube4685 19 күн бұрын
እሺ እማ
@YouTuber-yy3ug
@YouTuber-yy3ug 7 ай бұрын
የትነሽዉዴ በርቺ
@aahmed6426
@aahmed6426 6 ай бұрын
👍👍👍👍❤❤
@inatbizu9051
@inatbizu9051 3 ай бұрын
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ ጥያቄን መልሽልኝ አሁን ልታነጥር ያቀረብሽውን ቅቤ ከየት ሱቅ /ሱፓር ማርኬት ነው የገዛሽው ? አመስግናለሁ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
Metro nw yegezahute nofrills alachewe Betame Amesegenalehu yn konjo
@inatbizu9051
@inatbizu9051 3 ай бұрын
እሽ እኔም አመስግናለሁ በፍጥነት መልስም ስለስጠሽኝ።
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 Жыл бұрын
ሰላም ሚልካዬ wao እጅግ በጣም ልዩ በሶስት ቀመም ብቻ ያነጠርሽው ቅቤ ወድጀዋለሁ ኦርደር አድርጉ ስላልሽ ሶስት ኪሎ ላኪልኝ 😂like share ውዴ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Жыл бұрын
ፅጉዬ እሺ ውዴ😘🙏
@hani9864
@hani9864 7 ай бұрын
ጦስኝ እንደዚህ የሚገባ አይመስለኝም ነበር ጥቁር አዝሙድ ነጭ አዝሙድ በሶብላ አይገባበትም ? ወይስ የክትፎ ስለሆነ ነው?
@milkanatube4685
@milkanatube4685 7 ай бұрын
ካለሽ ጨምሪበት በጣም ቆንጆ ነው እናቴ ስታደርግበት አያለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@myhomeethio
@myhomeethio 3 ай бұрын
እጅ አፈር ድሜ በላ
@ahmedabdi6393
@ahmedabdi6393 29 күн бұрын
Qibe.faligalawa
@milkanatube4685
@milkanatube4685 19 күн бұрын
እሺ ቶሮንቶ ከሆንክ ስልክህን ፃፍልኝ እደውልልሀለሁ
@samlsd9711
@samlsd9711 6 күн бұрын
ምንድነው ጦስኝ? ድምብላል ነው? ደሞ ዪሄ የበሰለ ቅቤ ለ ክትፎ አይሆንም እኮ? 1ቀን በሰለ እንጂ አደል እንዴ? እኔ አላቅም በደምብ፣ ተሳስቼም ሊሆን ይችላል፡ ግን እናቴ ስታሳድር አዪቻት አላቅም።
@user-fl9kq4xd4e
@user-fl9kq4xd4e 5 ай бұрын
Tosgne yemejemeriya gize kibe West sigeba saye
@milkanatube4685
@milkanatube4685 5 ай бұрын
እንደውም እርጥቡ ቢሆን ይመረጣል ያው ሙያ ደሞ እንደየቤቱና አካባቢው ይለያያል አኔ ጦስኝ ለብዙ ነገር እጠቀመዋለሁ ለጥብሳጥብስ ለፓስታ ለሳላድ ለዳቦ ቅመም ለጥብስ ቅመም ቪዲዮ ሰርቼበታለሁ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 5 ай бұрын
ቪዲዮዎቹን ማየት ከፈለግሽ kzbin.info/www/bejne/d2awYXStr7efqK8si=sHv5dh2fPgnOq9V4 kzbin.info/www/bejne/enebgqhvl7F1rsksi=HvuXZ1lx1OpPFhuS kzbin.info/www/bejne/ZqnadH16ZZyAaMksi=5ZsH8wP8rYspaBQm
@nigussieshewawork4386
@nigussieshewawork4386 4 ай бұрын
Betam Gobez
@milkanatube4685
@milkanatube4685 4 ай бұрын
Thanks dear
@janethaile7954
@janethaile7954 3 ай бұрын
What is "kororima"?
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
in English black Cardamom
@user-qs1wf1bl3w
@user-qs1wf1bl3w 4 ай бұрын
በአመቱ ቢሆንም ዛሬ ስለአየሁት እጅ ይባርክ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ❤❤
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 6 ай бұрын
ዉሃው ቀዝቃዛ ነው ወይም ሞቅ ያለ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
ቀዝቃዛ ውሀ ነው አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 7 ай бұрын
አንጥሮሚሽጡት አምጡሲባሉ ይዝናናሉ ልየው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 7 ай бұрын
እኔ ያለሁበት ሀገር ከሆንሽ አረ እኔ አመጣልሸለሁ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ የት እንዳለሽ ብቻ ንገሪኝ
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 ай бұрын
ጦስኝ በእግሊዝኛ ምን ይባላል?🙏
@ethan2.09
@ethan2.09 3 ай бұрын
Oregano
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 ай бұрын
@@ethan2.09 thank you so much 🙏🙏
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
Thyme ነው Oregano ከጦስኝ ይለያል አመሰግናለሁ
@ethan2.09
@ethan2.09 3 ай бұрын
@@milkanatube4685 የአገራችን አይነቱ ከሆነ oregano ነው። Thyme አንድ ቤተሰብ ሊሆን ይችላል 🙏
@emebetbonger1306
@emebetbonger1306 3 ай бұрын
እንደአሰተያየት አነጣጠርሽ በጣም ቆንጀ ነው ነገር ግን ያውም ለክትፎ ብለሽ ጦስኝ እንዴት ነው የሚጨመረው ጥቁር አዝሙድስ በትንሹ አይገባም?
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
ጦስኝና ስጋ በጣም የሚስማሙ ነገሮች ናቸው ክትፎውንም በጣም ነው የሚያጣፍጠው አብዛኛው ሰው ባይጠቀመውም እኔ ስለምወድ ዳቦ ስጋግር እንኳን አሸት አሸት አድርጌ ሊጡ ላይ እነሰንሰዋለሁ የዳቦ ቅመም ቪዲዮ አለኝ እይውማ እናቴም ስታነጥር ትጨምርበታለች በትንሹ አንጥረሽ ሞክሪው ካላመንሽኝ የደጋ በጎች ጦስኝ ይግጣሉ ስጋቸው እንዴት እንደሚጣፍጥ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/enebgqhvl7F1rsksi=DQp_tMxQ2XkA7rC4
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 4 ай бұрын
ተይ ሲላት ለምን ለቀቀችው????የራሷ ጥፋት ነው
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 7 ай бұрын
ዋውያምራል subscrbarkusheጦስኝምንድነው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 7 ай бұрын
ጦስኝ in English thyme ይባላል
@milkanatube4685
@milkanatube4685 7 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 7 ай бұрын
ለምድነው ውሀሚገባበት?የገባው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 7 ай бұрын
የቅቤ አር የሚባለውን ነገር ይቀንሰዋል ስናጠለው ቅቤው ጥርት ብሎ ይወርድልናል
@romangina5121
@romangina5121 4 ай бұрын
የገበታ ቅቤ አረያሰጠላልልል
@milkanatube4685
@milkanatube4685 4 ай бұрын
ታውቂዋለሽ ግን🤔🤔
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 168 М.
The Joker kisses Harley Quinn underwater!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 6 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
የክትፎ ቅቤ አነጣጠር how to make Ethiopian butter for kitfo@zedkitchen
16:10
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 4,3 М.