Ethiopian Food - How to Prepare Nech Shiro Dilz Part 2 - የነጭ ሽሮ ድልዝ አሰራር ክፍል 2

  Рет қаралды 36,854

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

7 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 74
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 7 жыл бұрын
ማማዬ እንኳን ደህና መጡ ተሻሎት እድሜና ጤና ይስጥልን ጥሩ ሰው መሆን ለራስ ነው እናም ከልብ እናመሰግናለን ከርሶ ሞያን ብቻ ሳይሆን የተማርነው ጥሩ የስነምግባርም ጭምር ነው ምስጋናዬ ላቅ ያለ ነው በርቱልን
@ethiopia2164
@ethiopia2164 3 жыл бұрын
እማዬ ቢድዮዎትን ማየት በጣም እየፈለኩ በጣም ይረዝማል ከጊዛ አንፃር አጠር አጠር ቢያደርጉት ቢያንስ አገዛዙን ጥራቱን ድካሙን ሣይሆን የሚያስፈለጉትን ነገሮች አጠር አጠር አድርገው መታጠቡንና ፃደቱን ነተናግረው ቢያሳጥሩት ቸኔ ምርጥ እናት
@ethiopiatekdem1513
@ethiopiatekdem1513 7 жыл бұрын
ማዘር ተሻሎት....እንዴት ኖት.. ...እረጅም እድሜ እጆትን ይባረክ.
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን
@sawdarida8970
@sawdarida8970 7 жыл бұрын
ማሚዬ እጂሽ ይባረክ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ አላህ
@Smile-my9yg
@Smile-my9yg 4 жыл бұрын
Mama, thank you ... ahun eko minim mesrat bifelig ayichegiregnim. Edme yistot...
@fatoomaamam3144
@fatoomaamam3144 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሥጥልን እማ ኑሪልን
@bethelhemyifru6829
@bethelhemyifru6829 7 жыл бұрын
tebarki !!!!
@seidajemal7289
@seidajemal7289 7 жыл бұрын
ማሚ እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይለል ፈጣሪ ይጠብቅ በተረፈ የምጥን ሽሮ አሰረር ብተሰይን ከይቅርታገ
@meroonmeme8303
@meroonmeme8303 7 жыл бұрын
ማምየ በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን
@lidyawelde388
@lidyawelde388 7 жыл бұрын
Betam yanral Mother god bless you
@melagebre8730
@melagebre8730 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማሚ
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 7 жыл бұрын
እናታችን ሁሌም ጤና ለእርሱ ከመላው ቤተስቦት ጋር ስላም ፍቅር ሁሌም ምኞቴ ነው አመስግናለሁ ።።። ስላም ፍቅር ጤና ።።።።ለሁላችንም በይ አለንበት
@gennetbkassa564
@gennetbkassa564 3 жыл бұрын
You are neat you are awesome I will give you number one you are good thank you for sharing with us God bless you🙏❤️👌🙏
@edenwase2135
@edenwase2135 5 жыл бұрын
ማማየ እጂሽ ይባረክ
@fatumahussnegkgj9525
@fatumahussnegkgj9525 5 жыл бұрын
ውይ ማሚ እድሜሽ ይርዘም ስፈልግ ቆይቸ አሁን ስትሉኩልኝ ነው ያገኘሁት ቪድዎቹ ተዘበራርቀው ነው የሚመጡት ባንድላይ ለመሰብሰብ ሞክሩ በጣም በጣም አመሠግናአለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ማሚዬ
@user-ry1wy8dv9l
@user-ry1wy8dv9l 7 жыл бұрын
እማየ ሰላም ላንች ይሁን እናቴ.እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው የማመሰግን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እናት
@mdinaseid4606
@mdinaseid4606 7 жыл бұрын
ማዘርየ እንደት ነወት አልሀምዱሉላህ እንኳን መልሠን ያገኘነወት በሶ ብላ ሲሉኝ አላቀው ብየ ተቸግሬ ነበር አሁን ሣየው አወኩት እኛ አጥር ሠግሥግ ነው እምንለው በጣም ደሥ ይላል ማዘርየ እንወደወታለን ክፉ አይንካወት
@user-df6hh2py7d
@user-df6hh2py7d 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ማዘርየ እዴት ነው ጤናሽ ተሽሎሻል
@user-ib7bx9cu6i
@user-ib7bx9cu6i 7 жыл бұрын
ማም እንኳን ደና መጣሽልን
@user-iv9nn8dc5k
@user-iv9nn8dc5k 4 жыл бұрын
እናመሰግናል ማማየ
@temame7701
@temame7701 7 жыл бұрын
ማሚ እንኮን ደና መጣሽ ማም ተሻሎት ክፊ አንካዎት ክፉዉን ነገር የርቅልን በርቱልን ሙሉ ጤና ረጅም እድሜን እመኝላቹሀለዉ ልጆትን በይበለጥ ለመሠግነዉ እወዳለዉ ይህ ማለት አዴ አቦ ይመችህ ምርጥ ፊሚሊዎች ነቹ ስለቪድዩ በጣም ለመሰግናቹ ኦዳለዉ መልካም
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀዲ :)
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 7 жыл бұрын
Adane አዳነ ማማ እረጅም እድሜና ጤና ሀሎ ሀበሻ ታገኙታላችሁ በጵሁፍ የምግብ አሠራረዎትን ይላል እንደት ማግኘት እንችላለን ንገሩኝ በጣም ነው የምፈልገው ባለ ሙያ አደረጉኝ በጣም አመሠግናለሁ መልካም ጊዜ እመኝለዎታለሁ ኢትዮ አሥቤ አለሁ ልመለሥ ለዛነው እየጳፍኩ ነው ማሥታዎሻ
@tarekegngenetgenet4297
@tarekegngenetgenet4297 5 жыл бұрын
ሀዲ ቤንት ተማም የቅበትዋ Temame
@aumumehamedi4787
@aumumehamedi4787 7 жыл бұрын
Anamesegnalen Aalah Adimiye yistln
@KuwaitKuwait-pk8ov
@KuwaitKuwait-pk8ov 7 жыл бұрын
ማሚ ስላም ነሽ ማሚ እናመስግናለን
@user-jv6rh6le9s
@user-jv6rh6le9s 6 жыл бұрын
ኑሪልኝሸማሚየ
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 7 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ እድሜና ጤናን ያድልሽ
@doe3102
@doe3102 7 жыл бұрын
ማዘርዬዬዬ ተሻሎት እንዲ እሰይይ እግዚአብሔር ይመስገን
@taliileebefekadu3239
@taliileebefekadu3239 3 жыл бұрын
Corerima bechemer arif aydel?
@tigisttigist9732
@tigisttigist9732 7 жыл бұрын
ማም፡እኳን፡ዴህና፡መጡ፡ተሻሎት፡?እናመሴግናሌን።
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 7 жыл бұрын
Nice to see you sweet mama
@meseretasebe8168
@meseretasebe8168 5 жыл бұрын
ጡሪ ንቃር ትሺ ትሪፍ ሙጭር ኢትዮጵያ
@yabsrashemels6724
@yabsrashemels6724 5 жыл бұрын
ውድድድድ
@kedejayoutobe6221
@kedejayoutobe6221 3 жыл бұрын
❤️👍
@makasaeed2804
@makasaeed2804 3 жыл бұрын
እናት 👍👍👍👍👍
@marartuyadesa9393
@marartuyadesa9393 3 жыл бұрын
Tena yistish enate ❤
@seidajemal7289
@seidajemal7289 7 жыл бұрын
እና ማሚ ከቪዲዮ ስር የሰቀመጥሽወ በፁሁፍ የምግብ አሰረር ልንክ አከፋፈቱ አልገባኝም?
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc 7 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo 7 жыл бұрын
Teshalwt enatachin
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን
@alemuabebe7564
@alemuabebe7564 Жыл бұрын
የምታስተምሪቸው ሙያዎች ጥሩ ሆነው ንገር ግን የሚቀላቀሉ ነገሮችን መጠን በልኬት ወይም አንድ እጅ፣ ግማሽ እጅ ወዘተ እይ ልብ ስለማትገልጪ እንደ አንቺ መስራት እይቻልም። እባክሽ በሁሉም ዝግጅት ላይ መጠን ግለጭልን።
@mesy6513
@mesy6513 7 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ማሚ እንደምን ከረምሽ ተሻለሽ ? እሺ እንከታተላለን እናመሰግናለን
@selamoman9797
@selamoman9797 6 жыл бұрын
imsgnll
@tojbaalahiyerdacehialahike5050
@tojbaalahiyerdacehialahike5050 7 жыл бұрын
Enkan dena mtase tsales
@meskeremadmasu5974
@meskeremadmasu5974 5 жыл бұрын
mami endet nesh abishu teqolito new yemizefezefew
@user-jv6rh6le9s
@user-jv6rh6le9s 6 жыл бұрын
አዳነ ወንድም የማሚን ሰራውች ሁሉ ፐላይሰቶር ላይ ጫንልን
@amenkalehiywetyasemalinbez6871
@amenkalehiywetyasemalinbez6871 5 жыл бұрын
Betam arefi nw enate
@lenat3112
@lenat3112 7 жыл бұрын
ማዘርዬ እናመሰግናለን #Adane እባክህን ይህን ጥያቄ ጠይቅልኝ ከተቆላ በኋላ በምን እንደከኩት ጠይቀህ ፃፍልኝ እባክህን
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ - ከአተሩ በቀር ሁሉም ኢትዮጵያ ተከክተው ነው የመጡት ባቄላው ተከክቶ ጥሬውን ነው የመጣው ሌላው ሽንብራና ጓያው ተቆልቶና ተከክቶ ከኢትዮጵያ ነው የመጣው፣ የተከካ ጥሬ አተር እዚ ስላለ እሱንና ባቄላውን በእንጀራ ምጣድ ቆላችው፤ በወፍራም መጥበሻም መቁላት ይቻላል
@lenat3112
@lenat3112 6 жыл бұрын
Egzar yistlgn alyehutm nebere melsun
@user-my5ww6cb9d
@user-my5ww6cb9d 7 жыл бұрын
ተሻለወት
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን
@VenusAdiam
@VenusAdiam 7 жыл бұрын
bene tornata
@almazrouie5540
@almazrouie5540 7 жыл бұрын
ማዘርየ ተሻለወት
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን
@nabuteyimer8733
@nabuteyimer8733 5 жыл бұрын
ሀ/ቤት ተደልዞ ፀሐይ ላይ አይደል እንዴ የሚሰጣው? ማሚ አንቺ ከድንሽው ስታስቀምጪው (ለ፪ቀን)አይበላሽም?
@bantamlakwondmnow6750
@bantamlakwondmnow6750 6 жыл бұрын
ሳይደርቅ ነው እንዴ እማ ታፍኖ ሲቆይ አይበላሽም እርጥበት ስላለ
@rahmarahma6321
@rahmarahma6321 7 жыл бұрын
ማሚየእንዴት ተሻለሽ
@fatmhw1175
@fatmhw1175 7 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💋💋💋💋😍😍😍😍👌👌👌👌👌👌👍👍👍💺🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤mama
@selamoman9797
@selamoman9797 6 жыл бұрын
💗💗💚💚💚💘
@gigimolham7105
@gigimolham7105 7 жыл бұрын
mami edati noti teshalot
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ww2tr3eg4m
@user-ww2tr3eg4m 5 жыл бұрын
የስጋ መጥበሻ ምድን ነው
@meronsolomon8629
@meronsolomon8629 4 жыл бұрын
Rosmery yemibalew.
@berriyanderriyyan6362
@berriyanderriyyan6362 2 жыл бұрын
ሩዝመሪነው
@berriyanderriyyan6362
@berriyanderriyyan6362 2 жыл бұрын
ሩዝመሬነው
@ayuushoromtiti3522
@ayuushoromtiti3522 4 жыл бұрын
ወደድ ንው ምይርገሽ
@user-ib7bx9cu6i
@user-ib7bx9cu6i 7 жыл бұрын
አሁን ተሻለሽ እንዴት ነሽ ጤንነትሽ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 7 жыл бұрын
አዎ እግዚአብሔር ይመስገን
@berriyanderriyyan6362
@berriyanderriyyan6362 2 жыл бұрын
አይሰጣምደ
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 7 МЛН
የእርድ ዱቄት በቤት ውስጥ አዘገጃጀት(how to prepare turmeric at home)
14:40
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 77 М.