የእርድ ዱቄት በቤት ውስጥ አዘገጃጀት(how to prepare turmeric at home)

  Рет қаралды 77,128

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )

5 жыл бұрын

Пікірлер: 91
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 5 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ሀበሻ 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷💝💝💝💝💝🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👌👌👌👌👌👈👈👈👈
@agape4497
@agape4497 4 жыл бұрын
አስራርሽ በጣም ደስ ይላል ግን ስታሳይን ጊዜሽን ለመጠቀም አቆራረጡን ካሳየሽን ሁሉንም እስከምትቆርጭ ድረስ ከምትቆይ ወደ ሌላው አሰራር እየሄድሽ ፍጥነትሽን ይጨምራል ሰውም ለመከታተል አይሰለችም:: አስተያየቴ ከወደድሽ ተጠቀሚ ጊዜሽን እንዳትፈጅና ተመልካችም እንዳይሰለቸው ብዬ ነው:: ስለምታሳይን ሙያሽ:: ተባረኪ
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 5 жыл бұрын
ዜድዬ እናመሰግናለን በጣም ተባረኪ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
ዜድዬ የኔ ምርጥ በጣም ቆንጆ ነው ብዙ ጊዜ የተፈጩ እርዶች ሚሸጠው ጥሩ አይደለም ይሄ በጣም ቆንጆ ነው. ።ዜድ ጠዋት ጠዋት ሞቅ ካለ ውሐ ጋር አንድ ማንኪያ በጥብጠን መጠጣት ለጤና በጣም ቆንጆ ነው ካንሰር፣ ደም ግፊትን ፣ስኩአር ፣ኮሊስትሮል ፣ ኩላሊት የመሳሰሉትን ይከላከላል እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ።እርድ ዘርፈ ብዙ ጥቅም አለው በተለይም ልክ እንደዚህ በንፅህና የሚዘጋጁው ጥሩ ነው አመሠግናለሁ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
አዎ ልክ ነው እኔም ለወጥ፣ለሻይ ለብርዝ፣ለመጠጥና ለመቀባት ንፁህ ፈልጌ ነዉ ሰውም እንዲያይ ብዬ ሠራሁ
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 4 жыл бұрын
@@zedhabeshafood2518 ሰላምሽ ብዝት ይበል አመሰግናለሁ
@EthiopianKitchen
@EthiopianKitchen 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን
@tigesttemesgen2780
@tigesttemesgen2780 3 жыл бұрын
በጣም በንጹህ መስራቱ ደስ ይላል እጅሽ ይባረክ ። እኔ ግን እስከማውቀው ነጭ ሽንኩርት እና ትንሽ ዝንጅብል አብሮ ደርቆ ሲፈጭ ነው ኢትዬጲያዊ እርድ የሚሆነው ።አለዚያ እዚሁ ከሱቅ የምንገዛውን እርድ ይሆናል ጣእሙ ። እና ብትሞክሪው ደስ ይለኛል ። አስተያየት ነው ።ያንቺም ቆንጆ ነውና አመሰግናለሁ ።የኔ ባለሞያ።
@betzel706
@betzel706 5 жыл бұрын
Hi zedye it is good recipe for me thanks for sharing
@ethiobeautylifestyle9621
@ethiobeautylifestyle9621 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@genetassefa4535
@genetassefa4535 4 жыл бұрын
የእኔ እናት ደግሞ ትንሽ የደረቀ ነጭ ሽንኩርት እና ትንሽ ኮረሪማ ታረግበት ነበር
@sulehassen7897
@sulehassen7897 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እዝ እንዲዝ የምገኝ አይመስለኝ ነበር።
@abdullaalmohannadi9909
@abdullaalmohannadi9909 5 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@user-dz5vx2zm7q
@user-dz5vx2zm7q 5 жыл бұрын
የሚጨመር የቅመም ዓይነት የለውም ?በተረፈ እጅሽ ይባረክ
@buzayehutola5427
@buzayehutola5427 5 жыл бұрын
Thank you yene ehit,alakim nabere awun awikalew,ina batam thank you yene ehit ejishin ebarak
@merdiyaahmed226
@merdiyaahmed226 5 жыл бұрын
Good job 😘👌
@FasiNico
@FasiNico 5 жыл бұрын
ምርጥ ባለሙያ ነሽ 👌👏
@tgtube
@tgtube 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሬ በርችልን
@aass6431
@aass6431 4 жыл бұрын
የበለጠ ቆንጆ የሚሆነው ነጭ ሹጉርት ቀይ ሹንጉርት የደረቀ ታምሶ በአንድ ላይ ሲቃመም ቆንጆ ነው በተረፍ እናመስግናለን
@VarshiniVijayakumar
@VarshiniVijayakumar 5 жыл бұрын
Nice homemade turmeric recipe Zed Habesha 😍
@astersolomon6482
@astersolomon6482 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ
@elsijona1614
@elsijona1614 2 жыл бұрын
ejishi yebareki
@selamhabesha
@selamhabesha 5 жыл бұрын
enameseginalen zedye
@aurorakmichael4681
@aurorakmichael4681 5 жыл бұрын
ዜድዬ የኔ ባለሙያ አመሰግናለው
@aberashi5680
@aberashi5680 4 жыл бұрын
wow wow wow👌👌👍
@frefre2060
@frefre2060 4 жыл бұрын
Thank you 😍💝
@netsanetmebretu4710
@netsanetmebretu4710 11 ай бұрын
Very good blessed
@KiyaTube4
@KiyaTube4 5 жыл бұрын
Thank you dear👍
@yggdgdhg3583
@yggdgdhg3583 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ወደር የሌለሸ
@fafitube1258
@fafitube1258 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቺ
@jamelaadam9289
@jamelaadam9289 4 жыл бұрын
Gobez Yene konjo
@meazagebrehiwot7104
@meazagebrehiwot7104 5 жыл бұрын
እንዴት አይነት ባለሞያ ነሽ ስሪሽ ሁሉ ፅድት ያለ
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
Welcome zedya
@aynalembesfat518
@aynalembesfat518 5 ай бұрын
Wow
@tenagnelemma952
@tenagnelemma952 4 жыл бұрын
Wawww zed betam blmioya andga ycenes Emma esttlhiog tbarkiii
@Tiyashow
@Tiyashow 5 жыл бұрын
Betam enmasiginal konjo😍😍
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 5 жыл бұрын
እራሳችን ካዘጋጀን በጣም አስተማማኝ ነው አገርቤት ቢሆን ቀላል ነበር ለመውቀጥ
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 4 ай бұрын
ጎበዝ፡🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗🤗🤗🤗🤗😘💙💛❤️
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 жыл бұрын
Thanks when ever I buy from supermarket it dose not test nice the same like Ethiopian for alcha
@GH-lc8lx
@GH-lc8lx 3 жыл бұрын
I never subscribed to a cooking channel. I like the way Zed explains details. Most of all - when some one knows cooking from the scratch/the basic prep, it is worth following. You did ever thing perfectly, then why on earth did you use a news paper for the final product?
@genettefesa376
@genettefesa376 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@french-amharic-5302
@french-amharic-5302 5 жыл бұрын
Berechi enamesegenalen, beteseb hognalew eresom metew yihunu
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ ባለሞያ ሴት ነሽ አመሰግናለሁ🙏🏾
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 жыл бұрын
👍❤🌟👌
@barreduoromootube9105
@barreduoromootube9105 5 жыл бұрын
ወዉ👏👏👏👏💓በርች ዉዴ
@tesfufisahazion1806
@tesfufisahazion1806 5 жыл бұрын
@FANAYE TUBE bedam ena mamesegnehi gobez
@konjokonjo5809
@konjokonjo5809 4 жыл бұрын
መሸአላህ አለህ ጤና ይስጥሽ እህቴ እኔበደረቁ ስታገል ነበር እምውለው አይይ
@ghvjbhbbvhbhbfv4662
@ghvjbhbbvhbhbfv4662 5 жыл бұрын
🌷🌷👌👍
@MohammedIbrahim-mv7kh
@MohammedIbrahim-mv7kh 2 жыл бұрын
Barche eheta betam aref nw
@Tgkutabertube
@Tgkutabertube 5 жыл бұрын
Thanks yena konjo
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Betam balemuya nesh ameseginalehu
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ ለየሚሆነዉ ኢሄ ነዉ እህቴ
@lemlemamanuel7222
@lemlemamanuel7222 3 жыл бұрын
ለፊት የሚሆነዉ ይሄ ነዉ እህቴ
@saraashenafi7798
@saraashenafi7798 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍😘
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 5 жыл бұрын
መጥቻለሁ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
Gbze neshe
@kedijjamo9277
@kedijjamo9277 Жыл бұрын
የምን እንጨት ነዉ
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 5 жыл бұрын
በነጭ ሽንኩርትም ይዘጋጃል ይባላል እሱን አሳይን ከቻልሽ እናት
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 4 жыл бұрын
Very nice job, But it is nice if you don't use a news paper; it is very dangerous for health. Thank You 👍❤
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Areef new.
@sewing3188
@sewing3188 5 жыл бұрын
Yn werk ymy lj ftary tyna edmy yesetesh
@user-up6iu8ns1m
@user-up6iu8ns1m 4 ай бұрын
Oven klelse bmen enadrkwe
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ like ,subscribe, comment በመስጠት ቤተሰብ እንሁን አመሰግናለሁ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ዜድ
@nouhadmouheb3748
@nouhadmouheb3748 4 жыл бұрын
Hi
@user-jl1pc5hc5e
@user-jl1pc5hc5e 3 жыл бұрын
ውሀው ሙቅነው ወይሥ ቀዝቃዛ እህት አሁን ልሥራነበር????
@yodittolosa
@yodittolosa 8 ай бұрын
😂🎉
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
እኔ ምለው እንደ በርበሬ ሚለቀም ነገር የለውም ማለት ነው ወይስ ያንቺ የተጣራ ነው የገዛሹ ገና እርድ ዛሬ ጥሬው ሳይ በርቺ ባለሞያ
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 5 жыл бұрын
አቤት ሙያ ኧረ እግዚአብሔር ይስጥሽ ስንቱ ተማርኩ ባንቺ በርቺ
@rozafakatauhila9913
@rozafakatauhila9913 5 жыл бұрын
ዛይድ። ወገኔ። ባለሞያ። ጎበዝ። የሱፍ ቆሎ። እንዴ ት። ነው የሚቆላው። እርድ። የፈጨሽ በትን ማሽን። ማርኩን። ብታሳይኝ። ለመግዛት። እባክሽን።
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Roza Fakatauhila አሺ እርድ የፈጨሁበት ማሽን Oster (ኦስተር) 12speed blender ነው
@sulehassen7897
@sulehassen7897 4 жыл бұрын
እርድ ከየት ነው የምገዛው
@user-pb9gb1qq2c
@user-pb9gb1qq2c 4 жыл бұрын
ሡቨር ማርኬት ሞልቷል
@aklisia1164
@aklisia1164 3 жыл бұрын
እኔምለው እርጥቡ እርድ ገዝተን አድርቀን ብንጠቀመውስ ? ከዚህኛው ያኛው የተሻለ ይመስለኛል ልክ እንደዝንጅብል .....
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o 2 жыл бұрын
ያዉ ነዉ ይሄ የደረቀ ስለሆነ እጂ
@user-ez7pv9lt8r
@user-ez7pv9lt8r 4 жыл бұрын
እኔ ያዘጋጀሁት እርድ የሚጥሚጣ ከለር ያዘብኝ ምን ይሻላል?
@RibkaSolmon-rw4ws
@RibkaSolmon-rw4ws 6 ай бұрын
ቤት ዉስጥ የሚዘጋጅ እርድ ከሱቅ እንደሚገዛዉ ቢጫ አይሆንም ለዛ ነዉ
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 5 жыл бұрын
ዜድዬ እኔ እኮ ዘፍዝፌ እልጠዋለሁ አይላጥም እንዴ????? የኔ ባለሞያ አመሰግንናለሁ
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
@Helen Helen አዎ ማንኛውም እርድ እንደ ዝንጅብል አይነት ስስ ሽፋን አለው አሱ የተሳለትን ነዉ የገዛሁት ከዛ በኋላ አይላጥም ጥፍሬ ቢጫ ሆኖ ቀረ አንዳልሽው ጓንት ጥሩ ነው
@vitalehanna751
@vitalehanna751 4 жыл бұрын
Yetfechewn megzat sinchil yihe hula seat lmn yibaknal woy qemem alcemersh mn moya yiflgal
@fiametayohannes3820
@fiametayohannes3820 3 жыл бұрын
Newspaper ain't good to use it for food or spices.
@user-cs5jt9zw5i
@user-cs5jt9zw5i 4 жыл бұрын
ጋዜጣ የምትጠቀሚው ለምን ነው ለምን ከትላልቅ ሰሀን ላይ አትነፊውም እህት
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o 2 жыл бұрын
ሰሀን ያቀልማል እአ።ርዱ ለዛ መሰለኚ
@safiyalove4306
@safiyalove4306 3 жыл бұрын
خسقفتلاا
@memo-br6kt
@memo-br6kt 5 жыл бұрын
በፀሀይ ብናደርቀው ችግር አለው?
@zedhabeshafood2518
@zedhabeshafood2518 5 жыл бұрын
Memo123ችግር የለውም ግን እንዳያነጣው እና ጣእሙ እንዳይጠፋ ከፀሀይ ሲገባ ወዲያውኑ መፍጨት ነዉ
@gizachewtadie4966
@gizachewtadie4966 9 ай бұрын
አይላጥም
@user-ii8tm7nn4o
@user-ii8tm7nn4o 4 жыл бұрын
እዚ እሺኦፍን ዉሥጥ ይደርቃል ኢትዮጲያ ቢሆን በምንእናድርገዉ ኢትዮጲያ ላለዉ እዲሠራዉ ብታደርጊ ችመረጣል
@woinshettsegaye8506
@woinshettsegaye8506 3 жыл бұрын
ስህተት አሳጥሪ
@serkalemtemesgen53
@serkalemtemesgen53 2 жыл бұрын
ሁሉን እስክትከትፊ መታየት አይኖርበትም -ቪዲዮ አሳጥሪ
@samirawiteshatuendale7063
@samirawiteshatuendale7063 3 жыл бұрын
🤮
#የእናቴ #የእርድ አዘገጃጀት #how to prep #turmeric at #home
10:42
ኦርጋኒክ እርድ አዘገጃጀት/Turmeric Powder
14:21
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 45 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 61 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 5 МЛН
የሻሜታ መጠጥ አሰራር (Ethiopian drink shameta metet
8:20
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 39 М.
የሚጠጣ እርድ አሰራር (Turmuric for drink)
26:08
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 18 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 45 МЛН