Ethiopian food recipe how to make waqallim (( የወቃሌም አሰራር ))

  Рет қаралды 14,765

aziztu tube

aziztu tube

4 жыл бұрын

Пікірлер: 130
@M.O.P-RIDES-TRANSIT
@M.O.P-RIDES-TRANSIT 4 жыл бұрын
Masha’Allah One of my favourite food waqallim I missed waqallim🙏🙏
@wardamuhammad493
@wardamuhammad493 4 жыл бұрын
Mashallah waqalim my favourite I miss ❤👍😍
@emaye9786
@emaye9786 3 жыл бұрын
Excellent video!
@user-gv2ui8ef2o
@user-gv2ui8ef2o 3 жыл бұрын
Maa shaa Allah 🥰
@aeshasalim3388
@aeshasalim3388 4 жыл бұрын
Good job 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾I proud of you keep it up
@zinuj7959
@zinuj7959 4 жыл бұрын
Masha Allah 👍
@mtube8339
@mtube8339 2 ай бұрын
nice good work
@ahlamalhydr9764
@ahlamalhydr9764 18 күн бұрын
ሀረሬ ሳ ይሁ ያርጉባ የባህል ምግብ ነው
@murayomohammed2030
@murayomohammed2030 4 жыл бұрын
Masha-Allah Waqalim 👍 Khatimat qan matabeq alabin le Zuhq !!bravo
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ውዴ ላስታውሳቹ ነው አሁን የለቀኩት ኢንሻአላህ ከዙሁቅ ጋ ሙሉውን ኸቴመት ቀን ይጠብቁ
@ninamohamed6462
@ninamohamed6462 4 жыл бұрын
Thx Aziztu I love waqlem well done good job 🙏
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
Thank you
@imansherif692
@imansherif692 4 жыл бұрын
Mashallah Waqllim
@marthayahweh-nesi5822
@marthayahweh-nesi5822 2 жыл бұрын
I love it, first time seeing this. Great job. You got a new subscriber😃
@sofiesofie8576
@sofiesofie8576 4 жыл бұрын
W0W thanks you 👍👍👍
@hararabadir4505
@hararabadir4505 4 жыл бұрын
Waw mashallah
@abduabdulaziz2500
@abduabdulaziz2500 Жыл бұрын
Mashalh I missed waqalim❤
@gizmanabdusalam3876
@gizmanabdusalam3876 4 жыл бұрын
Mashallah aziztu keep it up👌🏽
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
Thank you
@hudasabit4574
@hudasabit4574 4 жыл бұрын
As wr wb Aziztu MashaAllah MashaAllah gzk habibti
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 4 жыл бұрын
Mashallah tabarkallah ejochesh yebarku 😍🌹💝👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👍🏼
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@foziabasha1762
@foziabasha1762 4 жыл бұрын
Mashallah,looks yummy .Shukren
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
አውፈን
@Aman-ks2zn
@Aman-ks2zn 4 жыл бұрын
Good to know, Thanks a lot my sister, Galatoomi !
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
Thank you
@rawdahyusuf4740
@rawdahyusuf4740 4 жыл бұрын
Very nice video and good voice mashaAllaah
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
Thank you
@user-gk9qh8yh8s
@user-gk9qh8yh8s 4 жыл бұрын
ማሽአላህ
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ሹኽረን
@fakihamohammed1649
@fakihamohammed1649 4 жыл бұрын
Masha Allahu
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ሹክረን
@helloeveryone9557
@helloeveryone9557 4 жыл бұрын
Mashallah you have no idea how much I learned from you keep it up 🙏👌
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
Thank you
@yasmincookingchannel8789
@yasmincookingchannel8789 4 жыл бұрын
MashaAllah 😋😋😋😋
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ሹክረን
@milekysaaishatube7790
@milekysaaishatube7790 4 жыл бұрын
Wow waqalim heddun jaalladhaa egaan nyadhee turee jiraa and gaallatomii.
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ablateto share share ples
@nejatabduraha6257
@nejatabduraha6257 4 жыл бұрын
good 👍
@mymuntezayousuf679
@mymuntezayousuf679 4 жыл бұрын
MashAllah Alahu yadbalashe😀
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
አሜን
@amiramohammed5744
@amiramohammed5744 4 жыл бұрын
Mashallah well done. I don’t have any words other than to thank you to teach all of us the Harari food. Allahu megen. Keep it up. For sure you are kentu,,, wish I could be you neighbor to eat your yummy 😋food
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
Thank you Amirtuuu
@nurobezedef8801
@nurobezedef8801 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሆትዶግ ማለትነው ምርጥ ኡሰራርነው ገናዛሬነው ያየሁትኝ
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ውዴ አው ብትቀምሱት ደም በጣም ይወዱታል እንዲት እንደሜበላ ክፍል ሁለት ሜለቀቅ ቪዲዮ የጠብቁ
@ameenamohammad2582
@ameenamohammad2582 4 жыл бұрын
Ok
@omerabubaker9844
@omerabubaker9844 4 жыл бұрын
Yamy
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
Thank you
@AbumihranScreen
@AbumihranScreen Жыл бұрын
So maqaalimo is done only by Adre or ...?
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 4 жыл бұрын
ወቃሊም ብዙ ነገር አስታወሽኝ በጣም የምወደው ምግብ ነው በተለይ ከሁልቤ ጋር አንጀቱን ከየት አገኘሽው ?ኩሉቤ የቁምሳል
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ሹክረን መረጪው ባድቤ አትጌፈርኾ
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
Happy to be Harari 😘😘😘
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
Thank you
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
@@aziztutube 😘
@nesimdire3109
@nesimdire3109 4 жыл бұрын
❤️💕❤️😋😋😋😋😘
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ቀምሼ አላቅም ግን አሪፋ ይመስላል
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
በጣም ሐሪፍ ነው
@munawazir3165
@munawazir3165 4 жыл бұрын
Aselamu alekum aziztu merechi aydebe agegnak Toronto be halku
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
እፍ ባድገረብ ደሌ ዝዴጀሌኝታ
@ameenamohammad2582
@ameenamohammad2582 4 жыл бұрын
🥰🥰💖💖💖😍😍😍👌👌👌👌👍👍
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
በእርጥብ ስጋ አይሰራም ሲጀመር
@mekiamohammed362
@mekiamohammed362 4 жыл бұрын
ወቃሊሞ በጣም የምወደው ምግብ ግን ብዙ ሰራ አለው ከአጀቱ ጀምሮ አች ግን ጎበዝ ነሽ በርች አዚዝ የ
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
አመሰግናለው እህቴ አንድ ቀን ልስራ ዛሪ ድካም አይሰማኝም ያልሽ ቀን የት እንደምታገኜው ቤያንስ ታውቄያለሽ
@mekiamohammed362
@mekiamohammed362 4 жыл бұрын
እሺ አዚዛየ የኩሬባቱን ቅርስ ማውጫውን የት ላግኝው እኔ አሜሪካን አገር ነው የምኖርው
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ውዴ እኔ ካናዳ ነው የምኖረው ዶላር እስቶር አልፎ አልፎ ይገኛል ዶለራማ የሜባለ ሱቅ
@mekiamohammed362
@mekiamohammed362 4 жыл бұрын
@@aziztutube እሸ
@mekiamohammed362
@mekiamohammed362 4 жыл бұрын
አዚዛ ወቃሊሞ የሰራሸበት አጀቱን ከአገር ቤት ነው ያስመጣሸእ
@munaali2129
@munaali2129 4 жыл бұрын
Thank you Sister, you should have shown us the frying part too
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ሹኽረን ኽቴመት ያአም አላሁ ባያግር ዙሁቅ ባህ ዬቅቡ
@hanicho6300
@hanicho6300 4 жыл бұрын
Ma'sha'Allah. Shukren . Merchiw/"anjet" aydebe yetrkhabal? Kachibe zalachele???
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ባድቤ ዴጀሌኝማታ
@nebihaibrhim9282
@nebihaibrhim9282 4 жыл бұрын
I like eatopian food
@alex_mike
@alex_mike 4 жыл бұрын
It looks very yamy good job my friend
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
Tank you
@user-gw9ik1vs9o
@user-gw9ik1vs9o 4 жыл бұрын
ውይ አር መስሎኝ በሳቅ አነፈርሽኝ እኔ እሰራዋለሁ አሰራሩ ከበድ ይላል
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
በዝች ምድር ያውም ከባድ ነገር የለም ያውም በዩቱብ አ
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
እያየሽ የምትሰሬው ተረጋግተሽ ሞክሪው ከባዱ አንጀቱን ማግኘት ነው
@user-gw9ik1vs9o
@user-gw9ik1vs9o 4 жыл бұрын
@@aziztutube እረ ሀቢበቲ ማአሌሽ አር ብየ አስከፍቸሽ ከሆ ስራ ሁሉ እደልጅነቴ ጨዋታ እወዳለሁ እና ነው
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ውዴ አላስቀየምሽም ጥያቄሽን በአግባቡ መመለስ ስላለብኝ ነው አብሽር
@fhfy2826
@fhfy2826 4 жыл бұрын
ውቃሊሞ ነው የሚባለው
@milekysaaishatube7790
@milekysaaishatube7790 4 жыл бұрын
Gobas nashii walhii dhuga keti anu umman tiyya ni beytii ani hin bekuu garu araa sirahin baree heddun gammadee gaallatomii
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
galtome abolteto
@mariaabdulkrim2224
@mariaabdulkrim2224 3 жыл бұрын
Leshita tinish qibe yasfeligewal
@aziztutube
@aziztutube 3 жыл бұрын
እሺ በሜቀጥለው ስሰራ እሞኽረዋለው አመሰግናለው
@dershayyohannes4313
@dershayyohannes4313 4 жыл бұрын
Weyne lekas nechochu kegna aytew new ahun ensu emitkemubet . Wey hagere .belu bertu ytdbkewn eyawtachu astemrun
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
አይዞሽ አንች ብቻ ቤተሰብ ሁኝ እንጅ በጣም ቀላል ነው ውዴ
@nurobezedef8801
@nurobezedef8801 4 жыл бұрын
እስቶብ የሌለውስ በምን ድነው እሚሰራው
@hananali9230
@hananali9230 4 жыл бұрын
Wow mashallah tummy love weqalem 👏🏻👏🏻
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ትክክለኛ አሰራሩ እንደ ቆንጣ ተንጠልጥሎ በስሱ በእሳት ይለበለባሌ እስቶቨ ሲቸግር የተገኘ መፍትሒ ነው ውዴ
@tirsaymohamed3261
@tirsaymohamed3261 4 жыл бұрын
Mashalah wekalim the special food of harari's
@nurobezedef8801
@nurobezedef8801 4 жыл бұрын
@@aziztutube እንዴት ተደርጎ ለምግብ እንደሚበላም በዛው አሳይኝ ስለማላውቅ ነው
@emanbeyan6801
@emanbeyan6801 4 жыл бұрын
AAWW . Anjetun. Keyet. Agegnesh??????
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ሐገር ቤት
@marya5351
@marya5351 2 жыл бұрын
Why you said Ethiopian food ? This is harari traditional food
@ahmedhasan2793
@ahmedhasan2793 4 жыл бұрын
ይሄኮ ያርጎባ ባህል ምግብ ነው ወቃሊሞነው በሀልምይዘረፍልዴ
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
አርጉባና ሐረሪ አንድ ናቸው
@sumeyamekonen955
@sumeyamekonen955 4 жыл бұрын
@@aziztutube It is common in Afar, Argoba and Harari .. and in other counties, don't you think they have something in common. Like Atriya, Mushabak with Indian and Mulawah, Fatira with Arabs, Indian, East Africa countries like Kenya Somalia, Tanzania....
@ummuyousuf1597
@ummuyousuf1597 3 жыл бұрын
በትክል ግን ሐረሪ እና አርጎባ ብዙ ባሕል ይዋረሳልሉ ነገር ግን የሑለቱም አሰራር ይለያል እኛ አርጎቦች ዘልዝለን ስጋው ጠፈፍ እንዲል ተደርጎ ከዛን በሐላ ደግሞ ድቅቅ ተደርጎ ተከትፎ አንጀቱ በንጽሕና ታጥቦ እንደ አፋፋ ተነፍቶ ከዛን ደግቆ ከዛን አንጀቱ በውሐ ርሶ በቅመም አብዶ የሚሰራ የምግብ አይነት ንው። የአረሪው ደግሞ እሕታችን አሳያችን ማለት ነው። ያው ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ባሕል ይወርሳል
@user-wg9th6cs1y
@user-wg9th6cs1y 4 жыл бұрын
ምነውና ኢት አንድ አይደለችምዴ የምእራባዊ ባህ ይዛችሁ በቁምጣ ሳይቀር የምትሄዱ እኔበበኩሌ በባህልም በቋንቋም አንድ ኢትነኝ ትገርማላችሁ ባመጋገብም ለዩን የሃረርን አዲስ አባ ያዲስ አበባውን ደሴ አይችልም በሉ ጉድ ሃበሻ በርቺ እህት ከቻልሽ የሁሉንም ብሄር አሳይን አንችልም ተመገቢ ውዷ እህቴ ካስከፋሁ ለአላህ ብላችሁ አውፉበሉኝ
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ምንም ችግር የለውም እኔ በቤሒር የማምን አይደለሁም እዚላይ መረዳት ያለብሽ ነገር የተለያየ ቤሒረሰቦች በተለይየ መልኩ እያቀረቡ ነው ካለ ቢሒሮቺ በስተቀር የመጀመሪያዋ ደፋሯ በመሆኔ እኮራለው ግን አንደዚህም ስልሽ የሌላውን ቤሒር አላቀርብም ማለቴ አይደለም አዲስ እንደመሆኔ ግዚ ያስፈልገኛል የሁሉንም የምችለውን ሁሉ ለማቅረብ ነው ምኞቴ አላህ ካለ ብርታቱን ይስጥሽ ብለሽ ዱዋ አርጌልኝ
@user-wg9th6cs1y
@user-wg9th6cs1y 4 жыл бұрын
@@aziztutube አላህ ያበርታሽ የአኼራ እህቴ ጎበዝ አዞሽ
@rosekitchen1780
@rosekitchen1780 4 жыл бұрын
Konjo videonew
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ
@user-wg9th6cs1y
@user-wg9th6cs1y 4 жыл бұрын
ማነው ወለወላችሗት እረጉድ በቃ ከቻላችሁ ተምራችሁ ስሩ የቀረ አድንቃችሁ እለፉ
@fhfy2826
@fhfy2826 4 жыл бұрын
ሲስቱ ወይ ጉድ ለሀረሬ ማን ሰጣቸው የአርጎባ ባህል ምግብ ነው መጀመሪያ አመጣጡን እወቂ አርጎቦች ጋር ነው የሚገኘው እሽ ወይ አርጎብነቴ ናፈቀኝ ወይ አገሬ
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ወዴ አርጎባና ሐረሪ አነድናቸው እህቴ ከአርጎባዎች ጋራ እህትማሞች ነን
@fhfy2826
@fhfy2826 4 жыл бұрын
አዎ እህትማማቾች ነን ደሞ በምን ነው የሚጠበሰው ይጠበሳል ብለሻል አገር እኮ አይጠበስም እናቴ አትጠብስም ለምን ይጠበሳል
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
አርጎባዎች የምኮራባቸው ዘመዶቺ ናቸው አየሽ አንድ ነገር ካንቼ ተማርኩ ማለት ነው እህቴ ወደፍትም ብሳሳት አስተምሪኝ እወድሻለው እህቴ
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
ሌበላ ሴል በዘይት ይጠበሳል ያስቀመጥኩት ዙህቅ አለ ብታይው ወደ መጨረሻው ላይ ታይዋለሽ እይው
@fhfy2826
@fhfy2826 4 жыл бұрын
@@aziztutube እሽ
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq 4 жыл бұрын
I feel like vomited
@user-em4ox7rw8g
@user-em4ox7rw8g 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-gw9ik1vs9o
@user-gw9ik1vs9o 4 жыл бұрын
እረ እናቶች ናቸው ነው የሚያዘጋጁት ነው ያልሽ እኔ አሰራለሁ ገና 25 አመቴ ነው እድሜ አይገድበውም ለስራ
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
እኔ አዚጋ ማስተላለፍ የፈለኩት መልእኽቴን በደብ ከተረዳሽኝ ወቃሌምን ለማያውቅ ያገሪ ሰው ነው ባሁኑም ሰአት ቤሆን ለሰር የሜያዘጋጁት እናቶች ናቸው እኔን በየትኛው እድሜሽ ጀመርሽ ብለሽ ብትጠይቄኝ ከ17 አመት ጀምሮ ልልሽ እችላለው ለዛሬ ጠቀመኝ
@user-gw9ik1vs9o
@user-gw9ik1vs9o 4 жыл бұрын
@@aziztutube ♥♥♥
@user-lb4fh1xz3p
@user-lb4fh1xz3p Жыл бұрын
ወቃሊሞ የአርጎባ እንጂ የአረር አደለም
@ethiobest3417
@ethiobest3417 4 жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮 aree ymeselal
@kedijabeshir1144
@kedijabeshir1144 4 жыл бұрын
ይቅርታ የኔ እህት ሀሪፍ እያሰተዋወቅሸ ነው ግን ይሄ የአርጎባ ባህል ነው ሀርሪም ሊጠቀም ይችላል ግን የአርጎባ መሆኑንም ልታሰተዋዊቂ ይገባ ነበር
@aziztutube
@aziztutube 4 жыл бұрын
እኔ እስማውቀው ሐረሪ ዎች ሰጠቀሙበት ነበር የማውቀው ግን አሁን አውቃለው በሜቀጥለው ሳቀርብ አስተዋውቃለው
@kedijabeshir1144
@kedijabeshir1144 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ ሰለመለሸ እያሰተዋወቅሸ ሰለሆነ ሁሉንም እንድታሰተዋዊቂ ብዬ ነው በተርፍ ሀሪፍ ሰራ ነው በርቺ
@elhamyonis2427
@elhamyonis2427 4 жыл бұрын
Kedija anchi nase metakieu yegane bahale ye hararin argobana arari abro yenora bahale naw enasuem liserut yechelalu
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 43 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 23 МЛН
Ethiopian Cooking "How to Make Kuwanta/Quanta " የቋንጣ አሰራር
21:51
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 115 М.
Kabsa/ how to make Kabsa recipe in just 45Minutes
8:31
Evelyn’s Kitchen
Рет қаралды 656
طريقة الزربيان العدني بالتفصيل | Adeni zurbian recipe
19:32
قدرية العولقي kadrea Al-awlaqy
Рет қаралды 232 М.
小丑女太帅了 #小丑#shorts  #天使
0:46
好人小丑
Рет қаралды 6 МЛН
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 5 МЛН
Эмоции💫 | Тгк: D1ashenka✨
0:22
D1ashenka
Рет қаралды 2,9 МЛН
My daughter watched a lot of prank videos.🙈🔥🤬 Fake‼️
0:20
Normal vs Psychopath vs Rich How to heal a cut on your finger ☝️❤️‍🩹
0:19
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28