Ethiopian Movie - Yabedkulet 2016 Full Movie (ያበድኩለት ሙሉ ፊልም)

  Рет қаралды 1,893,732

Arada Movies

Arada Movies

8 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 2 200
@Meelsu552
@Meelsu552 8 жыл бұрын
ይቀመጣል እንደ አደራ ክፉም ሰራ ደግም ሰራ ሁሉም የጁን ያገኘዋል ይቆይ እንጂ መች ይቀራል,,,,👍👍👍👍
@jeududhsuu7723
@jeududhsuu7723 3 жыл бұрын
ለእወነተኛ ፍቅር መፀዋት መክፈል እደት ደስ ይላል አላህ እዉነተኛ ፍቅር ይወፍቀን ያረብ
@user-xh4sy6lq5u
@user-xh4sy6lq5u Жыл бұрын
አሚን ያረብ😥😥
@IgraanMaxamed-iw4uj
@IgraanMaxamed-iw4uj 8 ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-uy3so8lk3x
@user-uy3so8lk3x 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ng9uz4fs4m
@user-ng9uz4fs4m 7 жыл бұрын
እኛም አላህ በፈቀደ ሠአት እውነተኛ ፍቅር እናገኛለን ኢንሻ አላህ
@rozaarozaa9485
@rozaarozaa9485 5 жыл бұрын
ጥቅስ
@perimsamsung1696
@perimsamsung1696 5 жыл бұрын
የፍቅርነ ልክ ያየ ብቻ ያውራበት
@raheel6135
@raheel6135 5 жыл бұрын
ኢንሽአላህእህቴያልፋልአይዞሽ
@user-ou1wl5kv6x
@user-ou1wl5kv6x 4 жыл бұрын
አላህ በፈቀደዉ ቀን ይሆነል
@user-es6sh3gs7y
@user-es6sh3gs7y 4 жыл бұрын
ኢንሻአላህ
@user-ij3ry8vv1c
@user-ij3ry8vv1c 6 жыл бұрын
ጎደኝነት እንደ ሲጋራ አጭስን እምንጥለው ሳይሆን ጣእሙን እምናጣጥመው ነው የፍዩሪ ጎደኛ መልካምነት ደስ ይላል
@user-ji9wm7hu6q
@user-ji9wm7hu6q 8 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍነው ለፍቅር ህይወት መሥጠት ግድ ነው ግን ወንዶች አያወቁትም ሆዳቸው ከሞላ ፍቅርን ይረሡታል ፡፡
@makahmohammad1956
@makahmohammad1956 3 жыл бұрын
በርቱ
@-seneatube2767
@-seneatube2767 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@user-dk6hj1jl1f
@user-dk6hj1jl1f 2 жыл бұрын
😁😁
@metenberehanu6676
@metenberehanu6676 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@merry8649
@merry8649 7 жыл бұрын
ሰው በፍቅር ያብዳል እኔ እዚ በማዳም ጬሀት አብዳለው አይ ልዩነት
@bekiyohanse1300
@bekiyohanse1300 7 жыл бұрын
kkkkkk
@user-uv5jd9qs6z
@user-uv5jd9qs6z 7 жыл бұрын
እኔ የገብርኤል ነኝ ayezosh mar
@amyfitwi6148
@amyfitwi6148 7 жыл бұрын
እኔ የገብርኤል ነኝ ayzone gezawen tebko yemtale
@oromiyyaadffhh6531
@oromiyyaadffhh6531 7 жыл бұрын
እኔ የገብርኤል ነኝ ewunet eht. ene beteley cherken ltl Ald samt newu yekereg።እውነት እህት እኔ በተለይ ጨርቄን ልጥል አድ ሳምንት ነው የቀረኝ አልተሳሳትኩም አደል?
@zeenb11wawss48
@zeenb11wawss48 7 жыл бұрын
እኔ የገብርኤል ነኝ። አይዞሽ እህት
@tigestemulugata995
@tigestemulugata995 8 жыл бұрын
ምን እንደምል ሁሉ አላውቅም በጣም ጥሩ ፊልም ነው በጣም አስተማራ በፊልም የምናየው በተግባራ እንድናደርገው የእግዚአብሔር መልካም ቅዱስ ፍቃዱ ይሁልን ልብ የምነካ ፊልም ነው ቀጥሉበት በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋራ ይሁን አሜን
@MmugjMig-wz4hg
@MmugjMig-wz4hg 4 ай бұрын
የምርወድጀዋለሁሁሉንያሥተምራል😢😢
@ferihanseid8026
@ferihanseid8026 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ብዙወቹን አላውቃቸውም ብዙም አልከተታተል ነገር ግን ረቡኒ ያበድኩለት እና ማክቤል ያስለቀሱኝ ሲሆኑ ያዝናናኝ ደግሞ ጎረቤታሞቹ ድራማ መሳቅ ያማረው ይመልከተው
@SsS-qc2pq
@SsS-qc2pq 8 жыл бұрын
ያፈቀሩትን ማግኘት እንዴት ደስ ይላል
@user-go7zw4fc5g
@user-go7zw4fc5g 8 ай бұрын
በጣም😢😢
@user-qy1sd1vp4g
@user-qy1sd1vp4g 4 жыл бұрын
መልካም ጓደኛ የህይወት ዋስትና ነው እኛንም እግዚአብሄር መልካም ልቦና ይስጠን እኛ መልካም ከሆነ የልቦናችንን አይቶ እግዚአብሄር አምላክ መልካም ጓደኛ ይሰጠናል ነገር ግን መልካም ጓደኛ ከመመኘታችን በፊት እኛ መልካም መሆን አለብን !!!
@rhemamkunonaliahakebir4089
@rhemamkunonaliahakebir4089 7 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ደስ ዪላል ያአገሬ ልጆች እንዳትጃጃሉ ይህ ፊልም ነው ያበደ ያፈቀረዉን ያገኛል መሥሎቹህ እንዳታብዱ
@rhemamkunonaliahakebir4089
@rhemamkunonaliahakebir4089 7 жыл бұрын
ገን አንድ የሚያስተምረዉ ሠዉ የሰራዉን ያገኛል
@aminanuri7799
@aminanuri7799 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk btkkel
@user-jy7ll8hm1k
@user-jy7ll8hm1k 5 жыл бұрын
hhhhhhhh chershi
@user-jo5pt1dz2t
@user-jo5pt1dz2t 5 жыл бұрын
Hhhh ewantshen new
@aminatbentaumi1459
@aminatbentaumi1459 5 жыл бұрын
እኮ😂😂😂😂😂
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
ለኔ ከፈጣሪ የተሠጠኝ ውድ ፍቅር አለኝ እሡም #እምነቴና #ቤተሠቦቸ በዛ ላይ እጅግ የሚወደኝ #የሚያፈቅረኝን መልካምና አሳቢ አዛኝ አክባሪ የዛሬ #ፍቅሬን የነገ #ባሌን አላህ ሠጥቶኛል እብድ የሚልልኝ አፍቃሪ አለኝ አልሀምዱሊላህ💘💘💘
@roziyesultesulte4007
@roziyesultesulte4007 4 жыл бұрын
Alhamdulila inem indachiw negn Alhamdulila Alf mera
@adnansayer7015
@adnansayer7015 3 жыл бұрын
ማሻአላህደስይላልበጣም አላህመጨረሻዉን ያሳምርልሽ እህቴ
@makahmohammad1956
@makahmohammad1956 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍነዉ
@makeahhosen6134
@makeahhosen6134 8 жыл бұрын
ወው በጣም አስተማሪ ነው የሚያምር ስራ የኢትዮጵያ ፊልም ከመጣላት ከመታረቅ አይዘልም ነበር ሁለት ፊልም ተሳካላችሁ ሠው የጁን ሲያገኝ 1ያበድኩለት 2ህመሜ በጣም አስተማሪ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል
@laylalayla5973
@laylalayla5973 3 жыл бұрын
ቀኑ ልረዝም እንጅ ልትሰቃዬ ቢሆንም የፈለገችውን አለጣችም ደስ የሚል ፊልም ሁሉም የእጁን ያገኛል እሷም ብትጎዳም አገኘችው ምርጥ የማስተምር ፊልም ነው😭😭😭😭😭
@jemalmohamed5904
@jemalmohamed5904 8 жыл бұрын
የምርጦች ምርጥ ፊልም የሀበሻ ፊልሞች አጨራረሳቸው አያምርም ብዙዎቹ ግን ይሄ ፊልም ሁለነገሩ ድንቅነው በርቱ
@bilenmhi5244
@bilenmhi5244 8 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ሰው ጥሩም ሰራ ደግ በሰራው ስራ ልክ ዋጋ ይከፈለዋል ፍቅር ያሸንፋል!!!
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner 4 ай бұрын
huh
@lemissseid7105
@lemissseid7105 8 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ በቃ እድሜየን በሙሉ ይችን እዉነተኛ ፎቅር በፊልም ብቻ እያየሁ መኖር ነዉ
@zolfaabdulla4048
@zolfaabdulla4048 8 жыл бұрын
ምን ይደረግ ብለሽ ነው
@zewditdesalegn3646
@zewditdesalegn3646 8 жыл бұрын
+Zolfa Abdulla mn enadrg be film eyayen enkwn entsana enji
@lemissseid7105
@lemissseid7105 8 жыл бұрын
ኧረ ይህንንም አያሳጣን kkkk
@mesimesi6397
@mesimesi6397 8 жыл бұрын
እኔም እዳተው አይገርምም
@mkojmllj1437
@mkojmllj1437 8 жыл бұрын
edane efff beka fikir bafilm becha eff
@user-ub5kv1bj3g
@user-ub5kv1bj3g 8 жыл бұрын
ወድጄዋለሁ ዋው ነው፡፡፡ ሠው የሠራውን ሀፅያትና በደል ቀስ በቀስ ይደርሳል ከሚባለው በላይ አስተማሪና አዝናኝ ፊልም big like 😍
@fatumaseid2359
@fatumaseid2359 7 жыл бұрын
ክፉ የሚያስብና ክፉ የሚሰራ መጨረሻው አያምርም በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@merysalmesalme3691
@merysalmesalme3691 8 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን.
@meharihaile8271
@meharihaile8271 8 жыл бұрын
I'm ERITREAN and I was compassionate with Fiyori. I like it . I hope the power of art can bring Ethiopia & Eritrea together peaceful life.
@metageswagaalewu8051
@metageswagaalewu8051 8 жыл бұрын
ለሚወዱት ሰው የማይወደውን ሳይሆን የሚወደውን ነገር መስጠት ወይም መንከባከብ ነው >
@name-ud6ct
@name-ud6ct 4 жыл бұрын
ወይኔ
@tesefanshetesefffanshe9938
@tesefanshetesefffanshe9938 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል የለም እንጂ እንዲ አይነት ጐደኛ ቤኖር ዋው ነበር ሌላው እውነተኛ ፍቅር ፌልም ላይ ብቻ መሆኑ በጣም ያሳዝናል በተረፈ ፊልሙ 100 like ሰጥቼዋለው ይመቻቹ
@JamalJamal-nn2mh
@JamalJamal-nn2mh 4 жыл бұрын
ሸሰሰ
@JamalJamal-nn2mh
@JamalJamal-nn2mh 4 жыл бұрын
ማቴ ረብሓ
@betybety2556
@betybety2556 8 жыл бұрын
ለ ፍቅር ብዙ መሰዋዕትነት መክፈል መጨረሻው ደስታ ነው በጣም ምርጥ ፊልም ነው!!!!!
@tqwahabesamuslimwemnes361
@tqwahabesamuslimwemnes361 7 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ባይሆን እንዴት ጥሩ ነበር እንኩዋን እራስ አሳልፎ መስጠት ምን አለህ ምን አለሽ ሆኑዋል ፍቅር
@tigistmatiwos9825
@tigistmatiwos9825 7 жыл бұрын
gin eko bemejemeriya ene lesewu fikir hignalewu bilen masebi binchil endrt tiru neber gin egna kesewu new mitebikewu
@Future979
@Future979 3 жыл бұрын
እና በባዶው ፍቅር ልትጀምር ?😆
@sima7475
@sima7475 7 жыл бұрын
የእውነት እንደዚህ አስተማሪ ድራማ አላየሁም አመሰግናለሁ
@user-wj9tt4ym7g
@user-wj9tt4ym7g 7 жыл бұрын
ሆ ማበድ በፈቅር ቢቻ ነዉ ማን አለ እኛም አለን ፍቅር ሳናይ ሥደት ያሳበደን ወይ ጉድ
@sameriatube16
@sameriatube16 7 жыл бұрын
ልክ ነሽ ማር እኔ የማየው ፊልም ሳይሆን ኮማቾች የሚሰጡት ኣስተያየት ከፊልሙ ይበልጥ ያዝናናኛል
@addisygetalij8634
@addisygetalij8634 7 жыл бұрын
ሀሚድ ጀማል
@habtetesfasgi2411
@habtetesfasgi2411 7 жыл бұрын
ፍቅር ሲፈርድ
@mohamadatet5973
@mohamadatet5973 7 жыл бұрын
kikiki lik bleshal yenawa sedtgna
@konjokonjo3429
@konjokonjo3429 7 жыл бұрын
ሀሚድ ጀማል haha😂😂😀
@user-ec7wj7ky4s
@user-ec7wj7ky4s 7 жыл бұрын
መታሰቢያ የኔ ቀጮ አስለቀሺኝ😢😢😢😢😢 መጨረሻው በጣም ያምራል ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን ብድር በምድር ይሉታል እሄ ነው እናመሠግናለን
@o-o3215
@o-o3215 7 жыл бұрын
እናቴ ህይወቴ ስደተኛዋ ልጅሽ A የኔየማረጏደኛማለትልክእደዚች
@mebratslegazi5426
@mebratslegazi5426 5 жыл бұрын
እናቴ ህይወቴ ልመጣልሽ ነው hi
@amenlolsi8260
@amenlolsi8260 8 жыл бұрын
ለፍቅር ሲል መልካም ያደረገና ክፉ እኩል አይዳኝም ዋው!!!ተመቸኝ በጣም ሀሪፍ
@user-bt8gy5os3q
@user-bt8gy5os3q 8 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ለወደዱት ማበድ,መታመም እንደት ደስ ይላል በጣም አሪፍ ነው ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@habtamtesfaye6024
@habtamtesfaye6024 8 жыл бұрын
አዎ ምን ግዜም የዘራነውን ነው ምናጭደው እውነተኛ ፍቅር ፈተናው ይበዛል ግን ጥሩ ውጤት ስለሚኖረው መፈተን ግድ ነው። thank u guys!
@enaykadar6392
@enaykadar6392 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መጨረሻዉ እንድሁም ተመቸኝ እናመሠግናለን
@sulemanebrahim2276
@sulemanebrahim2276 8 жыл бұрын
awesome movie one day may be like this art brings peace between the two countries love and peace from Eritrea
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
ይህችን ልጅ ስወዳት እኮ የምትሰራው እሷ ያለችበት ፊልም ሁሉም ምርጥ ነው
@MarieMarie-kd4qx
@MarieMarie-kd4qx 6 жыл бұрын
Azeb Getachew እኔም በጣም ነዉ ምወዳት ስሟ ማን ነዉ
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 6 жыл бұрын
Marie Marie መታሰቢያ ታደሰ ነው ስሟ
@__-517
@__-517 8 жыл бұрын
ይቀመጣል እንደአደራ ሰው ክፉም ሰራ ደግም ሰራ።። ፍቅር ያሸንፋል
@taibazxcv3667
@taibazxcv3667 8 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ፊልም ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ
@loveu1806
@loveu1806 8 жыл бұрын
በጣምምምምምምምም ያምራል በዚቀጥሉበት ቦርቀቅ አደረጋቹን ይመቻቹ አቦ♥♥
@harinamulueberhan8151
@harinamulueberhan8151 6 жыл бұрын
i’m from eritrea i love this film konjo new
@mekdelawitmekdelawit4021
@mekdelawitmekdelawit4021 6 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፊልም ነው thank you
@user-qe4rn7ce3q
@user-qe4rn7ce3q 6 ай бұрын
አደራ የመዳም ቅመሞች እፊልም ላይ ያያችሁት እዉነት መስሏችሁ እዳትብዱ እኔ ፈራሁ ለማንኛዉም በጣም ያምራል😢🎉🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉😢🎉
@sekisweet8193
@sekisweet8193 7 жыл бұрын
ይቀመጣል እንዳደራ ሰዉ ክፉም ሰራ ደግም ሰራ ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ😍
@user-sk4gm6qd1y
@user-sk4gm6qd1y 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ምን ጊዜም እውነተኛ ፍቅር አሸናፊ ነው።
@user-zl6vf8ti5y
@user-zl6vf8ti5y 7 ай бұрын
ደሰ ይላል መጨርሻዉ ያዉ ሸረኘ የሰራዉን ሲያገኘጥሩነዉ በጣም ያምራል🎉🎉🎉
@hafizahafiza4379
@hafizahafiza4379 5 жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት እሄን ፊልም
@user-yz1qv7ov8h
@user-yz1qv7ov8h 5 жыл бұрын
እህህህህህህህህ ፈጣሪ ለሀላችንም እውነተኛ ፍቅር ይደለኝ
@user-wz7dh9my4u
@user-wz7dh9my4u 7 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እንደሁ የለም እኛ እንደሆን ፊልም እያየን ቅናት ሊጨርሰን ነው
@or-mahadermulu3094
@or-mahadermulu3094 7 жыл бұрын
kkkkk
@mesitakale5957
@mesitakale5957 7 жыл бұрын
betam kkkkk
@user-hd7gz5zb9f
@user-hd7gz5zb9f 7 жыл бұрын
በናታችሁ ይሄንፍልም ላኩልኝ በዋትሳብ 0501684725
@foziya.foziya7942
@foziya.foziya7942 7 жыл бұрын
Sara Aa minew you tobich ayeseram inde
@FuaadKerimu
@FuaadKerimu 7 жыл бұрын
حياة سيد
@yefkerenatmaryam3140
@yefkerenatmaryam3140 8 жыл бұрын
እውነት ቃላት ያንሠኛል ፡፡ በተለይ የመጨረሻው ሙዚቃ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል በጣም እናመሠግናለን
@asfawdeboch6835
@asfawdeboch6835 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፍልም ነው መጨራሻችንን ያሳምርልን በግፍ ከምናደርገው ቅጣት ይጠብቀን።
@user-bo8zk3hs1j
@user-bo8zk3hs1j 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን በርቱልን
@Saint.Holy.Sinner
@Saint.Holy.Sinner 4 ай бұрын
huh
@mobetaxxb7720
@mobetaxxb7720 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ዳስ ያሚል ፈልም እውነተኛ ፍቅር እንድ ነው በጣም miss u♥♥
@kidestdemsie2710
@kidestdemsie2710 8 жыл бұрын
OMG ከመጀመሪያው እሥከመጨረሻው የሚያሥተምር በጣም ደሥ የሚል የክፉ ሠው መጨረሻው ሁሌም ውድቀት ነው፡፡ ለፍቅር መሠዋዕት መሆን መታደል ነው፡፡ ግን ሁሌም በፊልም ብቻ፡፡፡ በጣም እናመሠግናለን😍😍😍😍😍😍😍😍
@us-erskyblue8344
@us-erskyblue8344 8 жыл бұрын
Oh my god!!! It was incredible I love it...
@user-lz1np4de9u
@user-lz1np4de9u 7 жыл бұрын
በጣም በመሰዋት የተሞላ ፊልም ነው የምር ሁሌ ሳየው ትዝታ ይለኛል እኔም በጣም መሰዋት ከፍዬ ያላገኘውት ልጅ አለ ግን የልቤ እመም ሁኖ ቀረ ሰላገኘው ቀረው ፍቅር የሚባለው ነገር...ጎድቶኛል
@user-ch9kr8vx5v
@user-ch9kr8vx5v 7 жыл бұрын
እኔም እንዶች
@user-hd7gz5zb9f
@user-hd7gz5zb9f 7 жыл бұрын
ይሄንፍልምላኩልኝበናታችሁ በዋትሳብ 0501684725
@user-ze6nl4bs1e
@user-ze6nl4bs1e 7 жыл бұрын
Sara Aa
@milliantrillian4331
@milliantrillian4331 7 жыл бұрын
Sara Aa
@user-hl1uw3qf1p
@user-hl1uw3qf1p 7 жыл бұрын
እናቴ እሙዬ የደስታዬ ምንጭ ነሽ
@nancynone293
@nancynone293 8 жыл бұрын
ትክክል ይቀመጣል እንዳደራ ሰው ደግም ሰራ ክፉም ስራ ሁሉም የጁን ያገኘዋል ይቆይ እንጂ መች ይቀራል
@hawahashi3994
@hawahashi3994 3 жыл бұрын
ክክክክ
@rahmabintahmed7472
@rahmabintahmed7472 8 жыл бұрын
Arif movie new yamral Thanks guys
@alimosa7800
@alimosa7800 8 жыл бұрын
ዋው ለመጀመርያ ጊዜ የረካውበት ፊልም ደስ ሲል
@user-zi4el9uj1p
@user-zi4el9uj1p 7 жыл бұрын
ዋው የሚያምር ፍልም ልቤን እንድት እንድነካኝ የእኔ ሒወት በትክክል የናገር ፍልም አመስግን አለሁ
@user-gk9uk2qy8y
@user-gk9uk2qy8y 7 жыл бұрын
የሄን ፊልም ብዙ ጊዜ አየሁት
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል በሰፈሩበት ቁና መሰፈር አይቀርም መሳጭ ፊልም
@messiwabi42
@messiwabi42 8 жыл бұрын
ዋው በጣምነው ደስየሚለው ፍቅር ማለት በምንፈልገው ቦታብቻ ሳይሆን ባልጠበቅነው ቦታስናገኝው ያስደስታል ፣ፍቅር ማለት ህይወት ስለሆነ ህይወትን አሳልፌመስጠትነው ፍቅር ይስጠን
@yeshihana1876
@yeshihana1876 8 жыл бұрын
ዋውውውውው ደስስ ሲል ሌላም ስሩ ግን ምነው በተግባር እንዲህ አይነት አፍቃሬ ቢኖር
@zenabmuslimzebab9263
@zenabmuslimzebab9263 6 жыл бұрын
ግን ያፈቀሩትን ማጣት በጣም ከባዲ ነው የልብ ቁስል ምን ይሻለኛል ልረሳው አልቻልከየም እፍአፍእፍ
@meseretarega2899
@meseretarega2899 8 жыл бұрын
Yafekerutn magebat betam dese yelal ,,, thankyou all of you actors.
@user-lh4rz2ol6x
@user-lh4rz2ol6x 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል 👍 ያለፍቅር ህይወት ባዶ ናት ።
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 8 жыл бұрын
ግሩም ነው ፍቅር ከሁሉም ይበልጣል ያፈቀሩትን ማግኘት መታደልም መባረክም ነው ! ጌታ ይባርከን! እናመሰግናለን መልካም ስራ አየን!!!
@user-vr5ui1vg8q
@user-vr5ui1vg8q 6 жыл бұрын
Tsed Tesfaye ፰፭፭ቀደሠቅቀሠሸረረደቀ፯ደ
@fetsmolagegnewemalchilewse1362
@fetsmolagegnewemalchilewse1362 5 жыл бұрын
እኛ በመዳም ጩኸት ሆኗል እብደቱ እናተ በፍቅር ሆሆ
@user-nb2ig4ju8g
@user-nb2ig4ju8g 4 жыл бұрын
እውነትሽነውውዴ
@zedoYouTube596
@zedoYouTube596 5 ай бұрын
በጠም አሥታማርነ አሠዘኝ ፊልም ነው❤❤❤❤❤❤
@roozkiros6065
@roozkiros6065 5 жыл бұрын
ይህ ድራማ ሁሌም አየዋልህ ኮሜንት አል ፍም በጣም ነው እሚወደው
@user-te7ki2gu6m
@user-te7ki2gu6m 8 жыл бұрын
ውነት በጣም ቃላት ያጥረኛን ያምራን በረቱ
@sisayleake5632
@sisayleake5632 7 жыл бұрын
i am eritrea i lave Ethiopian people betam arif movie dese yelale
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
Sisay Leake Thank u we love u too:-)
@yoelel3826
@yoelel3826 7 жыл бұрын
Sisay Leake good try Agamino
@freeangel7438
@freeangel7438 6 жыл бұрын
Sisay Leake
@tayalemtayalem2070
@tayalemtayalem2070 5 жыл бұрын
Betam arif newe gn mkejwan alwededkotm
@getanehdelnessahou4726
@getanehdelnessahou4726 5 жыл бұрын
ግሩም ፊልም። ሁሉም የሥራውን እንደሚያገኝ እያዝናና የሚያስተምር። በርቱ የሃገሬ አርቲስቶች ኮራሁባችሁ።
@chapepiko5831
@chapepiko5831 2 жыл бұрын
l Ill
@chapepiko5831
@chapepiko5831 2 жыл бұрын
Ill
@algansheyimer6006
@algansheyimer6006 Жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ አስተማሪ ድራማ። !!!!!!
@hamdinile4069
@hamdinile4069 6 жыл бұрын
ይቺን ፍዬሪ እምትባል ልጅ አልወዳትም ነበር በዚ ፊልም ግን ልቤ ውስጥ ገባች የኔ ቀጫጫ
@fatiyfatiya8540
@fatiyfatiya8540 7 жыл бұрын
wuyiii endit yamiral!!! alekeskum, tedesetikum, ewunet elachihualehu, mechereshaw betam temechitognall, gn dimtsuan salisemat bemekiretie, kirr bilognal enji so nice,,,
@ftumasayed2372
@ftumasayed2372 7 жыл бұрын
fatiy fatiya ከ
@idrisadem312
@idrisadem312 5 жыл бұрын
Yes it's fantastic and good finished movie uffffffff am eritrean
@hellenbarega5872
@hellenbarega5872 8 жыл бұрын
i love this movie
@fikertetsegaw2400
@fikertetsegaw2400 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል አንዳንደ ጣፋጭ ነገርን ለማግኘት መራራውን መቅመስ ግድ ይላል የሚባለው እውነት ነው .......ይች ልጅ አብዳም ተሰቃይታም ፍቅሯን አገኘች ......ስራ ለሰሪው ሲስተሯም የስራዋን አገኘች ደስ ይላል እናመሰግናለን ያስተምራል....።
@rosbiencomerciogeral1709
@rosbiencomerciogeral1709 7 жыл бұрын
am from eritra i love this filim lovely
@user-ij9ye3vn9q
@user-ij9ye3vn9q 5 жыл бұрын
ROSBIEN COMERCIO Geral
@user-kk6kd6gn2t
@user-kk6kd6gn2t 5 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር በላል አላህ ይወፍቀን
@dagembereket3228
@dagembereket3228 8 жыл бұрын
Wow.betam arife new fikire yashenifal😍
@tsietsub9574
@tsietsub9574 8 жыл бұрын
ደስስስስሲል!!!wowwwww!fiyori wuddddd!
@user-gf9mo8ij6h
@user-gf9mo8ij6h 8 жыл бұрын
በቃ ሁሉም ኮሜት ተይዞብኛል ምን ብየ ልስጥ ያምራል ምን አለእ እድዚህ አይነት ፍቅር ቢሰጥን የስራውን ያገኛል
@user-fm1og8fl5r
@user-fm1og8fl5r 8 жыл бұрын
ዴስ ይላል ግን እዲህ አይነት ኡነተኛ ፍቅር የት ነዉ የሚገኘዉ እዴዉ ፊልም እያየን በቅናት ቦግ እያልን መኖራችን ነዉ ☺
@medhanieadhanom7040
@medhanieadhanom7040 8 жыл бұрын
ale
@kalkonjo8044
@kalkonjo8044 8 жыл бұрын
hahaha
@medhanieadhanom7040
@medhanieadhanom7040 8 жыл бұрын
+kal konjo 👊💋👊
@user-kn9cq1cf7m
@user-kn9cq1cf7m 8 жыл бұрын
የኔም እደዚህሁኖብኛን። እኔም ያበድኩለት አገኝውይሆን
@user-kn9cq1cf7m
@user-kn9cq1cf7m 8 жыл бұрын
+‫ابراهيم جبوتي‬‎ ያበድኩ እለት
@user-rr7vw2hn6z
@user-rr7vw2hn6z 8 жыл бұрын
ለየት ያለ ምርጥ ፊልም ሙዚቃችሁ ጋ ኡፉ ቃል ያጥርኛል
@lindalindaian4854
@lindalindaian4854 8 жыл бұрын
amezing movie
@ebiarikew587
@ebiarikew587 8 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር የታባቱ ሄዶ ነው ስል ... ለካ ፊልም ላይ ብቻ ነው የሚተወነው.አሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት
@abelbisrat2506
@abelbisrat2506 8 жыл бұрын
+Ebi Arikew kkkkkkkkkk ewnet temechen
@ebiarikew587
@ebiarikew587 8 жыл бұрын
+Abel Hadgenbes tnx mcht yabelh።
@abelbisrat2506
@abelbisrat2506 8 жыл бұрын
Ene gen ewedsh alew Yene konjo
@fikirnigues6602
@fikirnigues6602 8 жыл бұрын
ewnat new tamachiang kkkkkkkkkkk
@emniyosi1107
@emniyosi1107 7 жыл бұрын
really
@merongetachwe2043
@merongetachwe2043 8 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው♥♥♥♥ ማን ያውቃል አንድ ቀን ኢትዮጵያና ኤርትራም ይስማሙ ይሆናል
@edoedo1369
@edoedo1369 5 жыл бұрын
meron Getachwe tesmamu eko
@21lanchi
@21lanchi 5 жыл бұрын
ይሔን ኮመንት የፃፍሽዉ ከ2 አመት በፊት ነበር: ዛሬ ምኞትሽ እዉን ሆኖ ስታይዉ ምን ተሰምቶሽ ይሆን?
@fatumhdawod6714
@fatumhdawod6714 5 жыл бұрын
ከዉለት አመት በፊት የተመኘቹቱን አሁን ያ አሰበቹ ኢዉን ሲዮን ሚን ተሰመቹ ?ተስፈ ለሰዉ ሊጅ ሁሌም የስፈሊገወል።።።
@seblaashbre7597
@seblaashbre7597 5 жыл бұрын
Garme. Comment.
@user-jj4kz9ub3r
@user-jj4kz9ub3r 5 жыл бұрын
ውይ እህት ምኞትሽ እውን ሆኖ ይኸው ኢትወና ኤርትራ አንድ ሆኑ
@wondimuayele698
@wondimuayele698 8 жыл бұрын
fantastic Thanks
@zed8332
@zed8332 5 ай бұрын
በእዉነት በጣም ልብ የመነከ ነዉ ቀሉበተ❤❤❤
@user-xg9ry7ny6t
@user-xg9ry7ny6t 8 жыл бұрын
ወይይይይይ በጣም ውድድድድ ያረኩት ድራማ
@chapepiko5831
@chapepiko5831 2 жыл бұрын
FD
@haymiabuya5882
@haymiabuya5882 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ከማለቱ የተነሳ በቃ እኔም ላብድ ነው አረ ኡኡኡኡ
@user-rh7ml9mt8s
@user-rh7ml9mt8s 4 жыл бұрын
አኛ ፊልም ያየኝ ጦቅ ብለናል መቸ ነው እኔ እንዛ ዓይነት life megemir betam weste new
@user-pf8dh6ec3v
@user-pf8dh6ec3v 3 жыл бұрын
ሻጥራ
@yikaalomeles8114
@yikaalomeles8114 7 жыл бұрын
its very nice movie i love it really. be contunue. i thanks you who that mowie writed.
@belinbelin4163
@belinbelin4163 8 жыл бұрын
wow I like it thanks
@user-bx8yz6su4m
@user-bx8yz6su4m 7 жыл бұрын
በአሁኑ ግዜ እንኩዋን በፍቅር እምታብድና እሚያብድ ቀርቶ ቡሌም የሚዘጋው የለም የገባው ፊልምም ቢሆን የተጋቡት ቀርቶ ተጋብተው የወለዱትም እኝክ እያሉ ነው የሚኖሩት
@tegesttegest3207
@tegesttegest3207 7 жыл бұрын
ከሪማ ፍቅር hafa kerte ybellshe
@floopa2717
@floopa2717 7 жыл бұрын
Tegest Tegest
@user-pf8dh6ec3v
@user-pf8dh6ec3v 3 жыл бұрын
ሳህ
@user-pf8dh6ec3v
@user-pf8dh6ec3v 3 жыл бұрын
ሳህ
@samiweldu5967
@samiweldu5967 8 жыл бұрын
Wow fantastic film Eri+Ethio=one love peace!!
@samiweldu5967
@samiweldu5967 8 жыл бұрын
+Yoel E ካልኣይ ሽምካ ሃመማ ድዩ እንታይ ኢኻ ኣብ ዝኾነ ጠብሎቕሎቕ እንዳ በልካ ትላኸፍ ልኹፍ ክክክክክክ.
@samiweldu5967
@samiweldu5967 8 жыл бұрын
+Yoel E bye hamema.
@user-rn1dz4lo1z
@user-rn1dz4lo1z 8 жыл бұрын
አቤት በቃ ፍቅር በእብደት ዋው እኔም ማበደነው ዘድሮ:-P :-P :-P :-P
@samiweldu5967
@samiweldu5967 8 жыл бұрын
+Yoel E እሺ የኔ ቆንጆ bye kkk
@rutiruti5340
@rutiruti5340 8 жыл бұрын
yes we are one love
@sebrinasweet8264
@sebrinasweet8264 8 жыл бұрын
wooow betam yamral enamesegnalen
@user-vi3dy9he1v
@user-vi3dy9he1v 6 жыл бұрын
መጨረሻው አቤት ደስ ሲል😃
@fikersalme3075
@fikersalme3075 8 жыл бұрын
ምንም ጊዜው ቢረዝም ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀርም
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247
@zvjjjhhzjfjfjjgi5247 3 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፍል እኔ አለኝ ነበር ግን አልሆነም ፈጣሪ ካላለዉ የፈለጉትን ማግኘት አይቻልም ፈጣሪ ለሁላችንም ጥሩ ፍቅርና ትዳር ይስጠን ዉዶችዬ አሜን በሉ ግን ከመዳም ቤት መቸ ወተን😘
@hawahashi3994
@hawahashi3994 3 жыл бұрын
አቺ
@cvf5013
@cvf5013 2 жыл бұрын
አይዞሽእንወጣለን
@user-tn7fq4kf9y
@user-tn7fq4kf9y 5 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነወ ተመችቶኛል
@teminitdegu1569
@teminitdegu1569 8 жыл бұрын
wawwwwww betam des yelal iam ertrean. ilove it ethiopian all move so long life all habesha fiyori nice akit
Ethiopian film 2017 - Endatketelegn
1:26:49
Addis Films
Рет қаралды 606 М.
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,2 МЛН
WHY IS A CAR MORE EXPENSIVE THAN A GIRL?
00:37
Levsob
Рет қаралды 21 МЛН
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 33 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. Самая Быстрая BMW M5 vs CLS 63
1:15:39
Асхаб Тамаев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Camparada - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:49:45
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 348 М.
ማክቤል  Ethiopian Movie - Makbel Full 2015
1:49:37
Arada Movies
Рет қаралды 2,4 МЛН
Ethiopian Movies - Yene Mar Full Movie 2016 (የኔ ማር ሙሉ ፊልም)
1:28:26
Yesferen Lij (Ethiopian movie 2017)
1:27:45
Addis Films
Рет қаралды 344 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
Yebekur Lij - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:36:56
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 276 М.
★ POMNI or RAGATHA? (Miku Miku Beam) Amazing Digital Circus
0:14
⚠️TOXIС GIRL⚠️
Рет қаралды 9 МЛН
Ach nein! Meine Zähne sind ausgefallen 😂 #Krankenhaus #Streich
0:15