Ethiopian Movies - Yene Mar Full Movie 2016 (የኔ ማር ሙሉ ፊልም)

  Рет қаралды 1,940,131

Arada Movies

Arada Movies

8 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 400
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv Жыл бұрын
ባሌ ይህንን ፋልም አይቶ ነዉ ማር ሲላሥ እያለ የሚጠራኚ መታደል ነዉ የኔ ዉድ ባል አተም ስለምታፈቅረኚ እድለኛ ነኚ ሽ አመት ኑርልኚ በጣም ደሥሥሥሥ የማል ፊልም ነዉ 🥰
@user-km4bv1re5z
@user-km4bv1re5z Жыл бұрын
😂😂😂😂
@user-xp9fu3rc1d
@user-xp9fu3rc1d 4 жыл бұрын
እናቲቱ ቁርጥ እናቴን የኔም እናት ልክ እንደዚች እና ምርጥጥ ዘመናዊ እናት ናት አምላኬ ምርጥ እናት የምትረዳ ክብሯን የማታስቀድም አድርገህ ስለሰጠከኝ አመሰግንሀለሁ።
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ እሄን ልጅ ስወደው 😘😘
@tsehaysufeyan1236
@tsehaysufeyan1236 Жыл бұрын
እኔ ራሱ ወድጄው ልሞትነው እርጋታው 🥰🥰🥰🥰
@hamudcgvh1154
@hamudcgvh1154 4 жыл бұрын
እኔኮ ግርም ይለኛል ሁሉም እዉነተኛ ፍቅር የለም እምትሉ መቸ እዉነተኛ ሆናችሁ ሁናችሁ ከፈለጋችሁት ታገኙታላችሁ
@user-hi5pe7ms8i
@user-hi5pe7ms8i 4 жыл бұрын
አሚገርም ፍልም ነው
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስል የሚል ፊልም ፍቅር ያሸንፋል እውነተኛ ፍቅር ፈጣሪ ያድለን ናታንየ ስወድህ በርቱ ውድድ።
@zhsh3178
@zhsh3178 Жыл бұрын
አየ እናት ሁሌም እናት ትኑር
@handhand1214
@handhand1214 7 жыл бұрын
ውይ እኛ ተመልካቾች እናሣዝናለን እውነተኛ ፍቅር እፊልምላይ ብቻ እያየን መደሠት ይገርማል
@zalbiaua4448
@zalbiaua4448 5 жыл бұрын
hand hand .
@hafizahafiza4379
@hafizahafiza4379 5 жыл бұрын
ክክክክ እኮ ሞኝ በገኝ አደረጉን
@yasmeenseysay2419
@yasmeenseysay2419 4 жыл бұрын
had hand
@yasmeenseysay2419
@yasmeenseysay2419 4 жыл бұрын
hand hand ፈቅር
@user-mi1yp1qi6l
@user-mi1yp1qi6l 4 жыл бұрын
እውነትሺን ነው
@eddiesanders2719
@eddiesanders2719 8 жыл бұрын
Two things humans are perfectly designed to do, love and heal. This movie nicely showed these aspects in action.
@sarakalhab7892
@sarakalhab7892 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው ልጁን ስወደው ሳደንቀው እዚ ፊልም ላይ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሆነን ነገር መቀበል ካቃተን እራሳችንን ጎድተን ሌላውንም ለመጉዳት እንነሳሳለን እርግጥ ፍቅር የማያሸንፈው ነገር የለም እውነተኛ ፍቅር ለሁላችን ያድለን
@rahmamohammed7146
@rahmamohammed7146 8 жыл бұрын
አሜን
@user-qn7mu2dy3r
@user-qn7mu2dy3r 8 жыл бұрын
Amen
@kiyuwithlove7138
@kiyuwithlove7138 8 жыл бұрын
betikikil beleshal sari konjo
@bemnetnegash3153
@bemnetnegash3153 8 жыл бұрын
s
@FILKOBELACHEWGoogle
@FILKOBELACHEWGoogle 7 жыл бұрын
kiyu with love
@tigistketebe961
@tigistketebe961 8 жыл бұрын
ከ ፊልሙ ይልቅ ኮሜንታችሁ ያዝናናል ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች
@habeshawitsamiri9567
@habeshawitsamiri9567 8 жыл бұрын
እኮ ትክክልብለሻአል Tgya
@ktethio6053
@ktethio6053 8 жыл бұрын
Thank you so much arada movies
@firhewotyenatenafaki6256
@firhewotyenatenafaki6256 8 жыл бұрын
wowowww Thank you so much arada movie
@netanetfiker6316
@netanetfiker6316 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይሜል ፊልም ነው
@MeMe-hd1cm
@MeMe-hd1cm 7 жыл бұрын
ፍቅር ለካ ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ነው እኔ ፈልጌ ያጣሁት
@wizmesi2592
@wizmesi2592 7 жыл бұрын
Me Me kkkkkjkjkk ere yemrshi new marrr
@asaanassan6834
@asaanassan6834 7 жыл бұрын
Me Me ህልምተፈርቶ ሣይተኛአይታደርምአባባሉተመቸኝ
@user-pk9dt2qf1k
@user-pk9dt2qf1k 7 жыл бұрын
Me Me tkkl
@user-nj5qu9od4c
@user-nj5qu9od4c 7 жыл бұрын
Me Me አይዛሽ
@iqraamiqraam6016
@iqraamiqraam6016 7 жыл бұрын
مهره حسن
@samuelhabtemariam4796
@samuelhabtemariam4796 8 жыл бұрын
thanks a lot Arada movies
@ruhamaruhama5461
@ruhamaruhama5461 8 жыл бұрын
I like it!
@hawamuhammed3601
@hawamuhammed3601 8 жыл бұрын
አቤት ሲያምር ደስ ሲል በጣምምም ግን ሲመታው ሊሞት ነወይ ብየ አሳዝኖኝ ነበር ለፊልም እምባየ እየወጣ እምቢ አለኝ እኔስ እሁ በጣም ቆንጆ ፊልም ነው ዋው
@user-th1ql1il8q
@user-th1ql1il8q 4 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል የፋቅር ፊልም
@filmonmussie1475
@filmonmussie1475 8 жыл бұрын
Waww it's very good work. Really i love it so keep .......
@veratchoupourian7915
@veratchoupourian7915 3 жыл бұрын
Very nice i love this movie
@lemaferu7875
@lemaferu7875 8 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር እንዲህ ነው በጣም ደስ ይላል በርቱ ቀጥሉበት.
@laylahabli4484
@laylahabli4484 3 жыл бұрын
እዉነትኝ ፍቅር በጣም ደሰ ይላል
@melkamuterefe1311
@melkamuterefe1311 8 жыл бұрын
ከጋብቻ በፊት ፍቅር ምን እነደሆነ ያላወቀ ቤተሰብ(አባት፣እናት) የሚወልዱትን ልጅ ፍቅር ከበቀላቸዉ በኋላ የማሩታል፡፡ ፍቅር አይታበይም፣አይቀናም፣አይበቀልምም፤ በአጨራረሱ በጣም ብናደድም እንደዚህ አይነት አስተሳሰብ ያለቀቃቸዉን የልጅ አባት እናትን ከመገሠፅ አንግል የተደረገዉን አስተምህሮት አድንቄአለሁ፡፡
@lovepeas2599
@lovepeas2599 5 жыл бұрын
kk
@zinetseidahmed5067
@zinetseidahmed5067 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው ።እናመሰግናለን
@maryagetanhe806
@maryagetanhe806 8 жыл бұрын
I love it
@itzuzu233
@itzuzu233 6 жыл бұрын
ፍቅር ደስ የሚል ስሜት አለው
@obibiniba
@obibiniba Жыл бұрын
Nice movie ❤️🇬🇭
@danieldana8563
@danieldana8563 7 жыл бұрын
woww betam arif film
@meerasafa5621
@meerasafa5621 8 жыл бұрын
thanks so much arada movei
@user-eu7cv9sv1i
@user-eu7cv9sv1i 8 жыл бұрын
እንዴት ደስስ ይላል!ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው።💚💛❤💋💋💋💋💋💋thanks Arada Movie
@wogayehubekele3753
@wogayehubekele3753 7 жыл бұрын
ያምራል
@smriyeyonismri6402
@smriyeyonismri6402 8 жыл бұрын
Wow arif New
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
waaw so Good Thanks
@user-zx8ig4nb8b
@user-zx8ig4nb8b 7 жыл бұрын
ዋውውውያምራል
@suzansuzi7724
@suzansuzi7724 7 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም ጥሩነዉ ቀጥሉበት መዳሜ መዳሜ የምትሉት ሠወቺ መዳም ብርቅ ነዉዴ 😀😀😀😀እዉነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሆኖቀረ ለየትያለ ሥም መሆኑነዉ ማር ሢላሥ ይመራል😜አባቶ መቸነዉ የደናሠዉ ገፀብሀሪ የሚሠራዉ ሙድህን ቀይረዉ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@kamilmo7123
@kamilmo7123 8 жыл бұрын
thank you
@hdhdhhhhdhddjd2965
@hdhdhhhhdhddjd2965 8 жыл бұрын
ምንም አይልም መጨርሻዉ ሀሪፍ ነዉ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
ቱቱ ሴት ልጅ ስትገመት ስትረክስ በአለባበስ ኤጭ ልጅቷን ምን አላት በዚ ልብስ አልጋ ላይ ይወጣልዴ እንኳን አስፓልት ዳር አላት ርካሽ ልጁን ስወደው የኔ ፀባዬ ሠናዬ
@gebeyehugetinet6184
@gebeyehugetinet6184 8 жыл бұрын
is so much cool and best movies!!
@firahyewotyilema7628
@firahyewotyilema7628 8 жыл бұрын
wowww betam arifi new yameraliii
@brhanmakonn9828
@brhanmakonn9828 8 жыл бұрын
Thank You So Much AredI Movei
@hermonhazard5851
@hermonhazard5851 8 жыл бұрын
4 what ?lol
@frywetwolde7330
@frywetwolde7330 8 жыл бұрын
/oo/Arada movie
@netsanetassefa5123
@netsanetassefa5123 8 жыл бұрын
meleg
@mehamedkawo1778
@mehamedkawo1778 7 жыл бұрын
no good
@yididiyayordi3158
@yididiyayordi3158 8 жыл бұрын
ወንድምና እህት ማጋባት ይከብዳል ምንም የስጋ ዝምድና ባይኖርም አብሮ ማደግ ቀላል ነገር አይደለም መወለድ ቌንቌነው ግን thank you:-)
@mehemedamingafar444
@mehemedamingafar444 5 жыл бұрын
Yididiya Yordi ሀይ
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
ስጋ ዝምድና ከሌላቸው ምን ችግር አለው
@hanabogale2997
@hanabogale2997 8 жыл бұрын
wow very nice film thanks
@helenseleshi612
@helenseleshi612 8 жыл бұрын
woww yene marr des yemil filme ♥
@hikmamusma2175
@hikmamusma2175 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ህፃኑ
@lilikahsay9523
@lilikahsay9523 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@user-ps1mv8pr2k
@user-ps1mv8pr2k Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😁
@MashoJohn
@MashoJohn 8 жыл бұрын
በጣም ኣረፍ ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት
@zensaeed1419
@zensaeed1419 8 жыл бұрын
ዋው መጀመረያው አሳዝኖኝ ነበር መጨረሻው አስደሰተኝበስ ጣም ደስ ይላል የፍቅር ዝቅማለት ውርደት አይደለም
@BeteBete-ng5sl
@BeteBete-ng5sl 8 жыл бұрын
እባካችሁ አረብ ሀገር ያለን ሰዉች የምንሰጠዉ ኮሜንት ሰለ ፊልሙ አሰተያያት መልካም እና መጥፎ ነገሮ እንዲሰተካክሉ ለደራሲዉች መናገር እንጂ ያለሁን ኮሜንት ማደም ምናምን እያለችሁ አትንጫጩ ፡፡ ለሁሉም ቦታ ግዜ አለው ለይተን እንወቅ
@user-sz5iv2tk4m
@user-sz5iv2tk4m 8 жыл бұрын
batim madimen ezeh men asegabit sela filemw yilanenw asetayiyat naw masafe yilaben
@hayaat-ug6el
@hayaat-ug6el 7 жыл бұрын
Bete205 Bete205 wolahi tekikele neshi marre😚😚👍
@hasinh6495
@hasinh6495 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው ፊልሙ
@user-ms4bl9et5c
@user-ms4bl9et5c 4 жыл бұрын
😂😂😂👍👍👍👍👍ትክክል
@tube9207
@tube9207 4 жыл бұрын
Ewnet new
@itmustbelove2137
@itmustbelove2137 8 жыл бұрын
WOW betam des yilal. Mar silas simu temechitognal
@fawziafawzia848
@fawziafawzia848 8 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ነው ውይ ህፃኑን ልጅ እንዴት እንደሚያምር ተባረክ
@seadacontentseadacontent1857
@seadacontentseadacontent1857 8 жыл бұрын
betam des ylal enamesegnalen
@habeebahabeeba5860
@habeebahabeeba5860 5 жыл бұрын
እህትናወንድም እያላችሁ የምትቀባጥሩ አርፋችሁ ተቀመጡ እናንተም ብትሆነ አንደኛ ናችሁ
@soumaworku1099
@soumaworku1099 8 жыл бұрын
ምንም አይልም እኔም ልጅ ሆኜ ይህንን አይነት ፊልም ሠርቼ ነበር
@user-xr5xn9sz1e
@user-xr5xn9sz1e 8 жыл бұрын
አሬፍ ነው
@user-xr5xn9sz1e
@user-xr5xn9sz1e 8 жыл бұрын
እኔም ፊልም መስራት እፍልጋለሁ
@user-ql3ur3iw9y
@user-ql3ur3iw9y 8 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@yaallah1689
@yaallah1689 5 жыл бұрын
ብህልምሽ ይሆናን
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 5 жыл бұрын
Kkkkk
@birahanecimdesa7646
@birahanecimdesa7646 8 жыл бұрын
Tnx
@zeboomohamde405
@zeboomohamde405 8 жыл бұрын
Nice movie 😍👍👍👍
@user-kw7mu8ro8i
@user-kw7mu8ro8i 4 жыл бұрын
ፍቅርን የሚያውቁ ፍቅርን ያስተምራሉ ❤😭 እኔም በናቴ በጣምነው ምኮራው ምርጫዬ ምርጫዋነው
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 жыл бұрын
ወይኔ ልጅቷ ስታምር
@user-wh3sn8uu1z
@user-wh3sn8uu1z 8 жыл бұрын
thanks ezra
@user-yw1il9bv4g
@user-yw1il9bv4g 8 жыл бұрын
wooooo betam yamral marsilas 😍😍😍😍 natanye we love you😘😘😘
@iamethiopia3442
@iamethiopia3442 7 жыл бұрын
አቦ የሠለቸኝ አሁንስ መዳም ምናምን ምትሉ ልጆች ናቹ አረብ ሀገር መሆናቹን ለማሳወቅ ከሆነ አዉቀናል
@sfrxzn3610
@sfrxzn3610 7 жыл бұрын
i am ethiopእኔእየወ
@setihadsa7383
@setihadsa7383 6 жыл бұрын
i am ethiopia ኡስማን
@ummsalihatube1394
@ummsalihatube1394 5 жыл бұрын
ክክክክ
@sabizasulutani8446
@sabizasulutani8446 5 жыл бұрын
1t
@kfjfjdhjdjjdjdu2408
@kfjfjdhjdjjdjdu2408 5 жыл бұрын
ተሰለቸሽ ጆሮሽን ያዢው እሺ
@wowwhadwane1606
@wowwhadwane1606 5 жыл бұрын
Like
@yewordefikir5649
@yewordefikir5649 8 жыл бұрын
woooooow betam arif new tnx
@HiatH-we1od
@HiatH-we1od 8 жыл бұрын
Wowwww.betam arif new.arada move kelib enamesegnalen bertu
@user-yn6kr7mp1s
@user-yn6kr7mp1s 7 жыл бұрын
Like u my besti 🙇
@amaretshcell4744
@amaretshcell4744 5 жыл бұрын
ኤፍሱን መህመድ አታይን ጰ
@adeyasefa9
@adeyasefa9 7 жыл бұрын
እደው መቼ ይሆን የተፋቀሩት መጨረሻላይ ተለያይተው የሚቀሩበትን ፊልም እማየው ውይ ብታምኑም እመኑ 95 %ካፈቀረውጋር የማይኖርነው ወሬብቻ
@egezeabeherfekernew8454
@egezeabeherfekernew8454 6 жыл бұрын
Adey Asefa ሃሃሃሃ እደዚ አይነት ያለው የቱርክ ፊልም ላይ ነው እኛ ኢትዩጵያን እሩሩ ስለሆንን ነው መሰለኝ ብዙ ግዜ ፊልሞች ላይ ሞታል ብለን የገመትነው አክተር ተርፎ እናያለን ግን የቱርክ ፊልም ላይ አለ ያምንለው አክተር ሞታል ይላሉ ስለዚ የኛ ሀገር ፊልም እና የሌላው ሀገር ፊልም ብዙ እርቀት አለው እኔ ግን አልደግፈውም በሂወታችን የምንፈልገውን ብዙ መሰዋት የከፈልንበትንም ነገር እደምናጣው ማወቅ አለብን እጂ እደ ህንድ ፊልም መጃጃል የለብንም ለዚ ነው እኮ እውነተኛ ፍቅር ያለው ፊልም ላይ ብቻ ነው የተባለው
@aminatseid280
@aminatseid280 5 жыл бұрын
Adey Asefa ክክክክ
@niema.ahmedenmahbubaaman7195
@niema.ahmedenmahbubaaman7195 5 жыл бұрын
Right
@ameenafuj3404
@ameenafuj3404 3 жыл бұрын
የኢትዮ ፊልምኮ እርእሱ ብቻ ነው እሚለያየው አድ ነውስተት ሂወት እደሚያበላሺ አያስተምሩም ይቅርታ ብቻ ተጣሉ መጨረሻላይ ታረቁ
@ameenafuj3404
@ameenafuj3404 3 жыл бұрын
@@egezeabeherfekernew8454 እኔኳን ለዛ አይመስለኝም
@lazaeri7278
@lazaeri7278 8 жыл бұрын
Betam betam ariff yehonech film
@abrakadabra611
@abrakadabra611 8 жыл бұрын
thanks arada we love youuuuuu
@makdhkiki6528
@makdhkiki6528 7 жыл бұрын
des yelale fkir ende flim beone yet bedrsne
@user-ln1dv8hr9u
@user-ln1dv8hr9u 8 жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ 10 ጊዜ ማዳም ማዳም የምትሉ ሰወች መዳም ብርቅ ነው እንዴ
@seidfeeyimam6645
@seidfeeyimam6645 6 жыл бұрын
ዋውውውውው
@hiwotlove396
@hiwotlove396 5 жыл бұрын
ፈጡማ ከ ኤፌሶን ምን ቃጠለሽ
@buraqaahmedin8969
@buraqaahmedin8969 5 жыл бұрын
v
@gbdgrdgggy32
@gbdgrdgggy32 5 жыл бұрын
አልተሻሻትሽም ንገሪልኝማ
@faizajemal8254
@faizajemal8254 4 жыл бұрын
እር ወላሂ ንገሪልኝማ
@merilove9207
@merilove9207 8 жыл бұрын
አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@enaykadar6392
@enaykadar6392 8 жыл бұрын
በጣም አሪፈ ነዉ ቀጥሉበት እናመሠግናለን
@raheelalmansoori1761
@raheelalmansoori1761 5 жыл бұрын
ኧረ ኮሜንቶች መዳም የሚባል ሥም አታንሡ እፍፍፍ
@arakushal3907
@arakushal3907 4 жыл бұрын
@bayensaynash3362
@bayensaynash3362 3 жыл бұрын
Beyond destination
@bayensaynash3362
@bayensaynash3362 3 жыл бұрын
Regards Dheeraj
@bayensaynash3362
@bayensaynash3362 3 жыл бұрын
@@arakushal3907students ww the DV
@user-gy9hy1yu6p
@user-gy9hy1yu6p 8 жыл бұрын
ማዳም አትበሉ ስትሉ ጠራችኝ
@shirajshiraj8249
@shirajshiraj8249 4 жыл бұрын
Hi
@abduneim569
@abduneim569 8 жыл бұрын
የኔ ማሮች tnx
@emainleseim7362
@emainleseim7362 8 жыл бұрын
እውነትሽን ነእ ማዳም ምናምን ማለት ብርቅ ነው እዴ ማዳም የሚለው ቃሉ እደት እደማስጠላኝ ኤጭ
@sadaethopia6345
@sadaethopia6345 Жыл бұрын
ትክክል እኔ እራሱ ኤጭ ይነዝረኛል ምታረጊዋለሽ ቀንእስኪልፍ
@emmaaddis8368
@emmaaddis8368 6 жыл бұрын
Filmu Arif new betam lijtua gen Aetnfam😏 hahahha Feres new metmeselew getan
@susulove2524
@susulove2524 8 жыл бұрын
ሀሪፍ ፊልም ነው👌👍በረቱ
@kukiargawe4375
@kukiargawe4375 8 жыл бұрын
Wow betam yamral
@mekdimekdi8216
@mekdimekdi8216 8 жыл бұрын
እንዴ ቆይ ግን ፊልሙን አይታችሁ ነዉ ወይስ ሳታዩት ነዉ ኮሜንት የምሠጡት ከትንሽ ስአታት በፊት ምንም አላየሁም ነበር ከመቸዉ አይታችሁት ነዉ ሆሆሆሆ
@mehbubahassen6656
@mehbubahassen6656 5 жыл бұрын
አቤት ሲያዙ ያኔ ልብ ፀጥ አላ እኮ!!!!
@nasman2203
@nasman2203 4 жыл бұрын
ክክክክክ ገጥሞሽ ነበር
@berukaberuka5722
@berukaberuka5722 2 жыл бұрын
@@nasman2203 🙉🙉🙉 አቤት መልስ😁
@eritreachannel2101
@eritreachannel2101 6 жыл бұрын
Amazing movies
@user-zo2qs1pe2r
@user-zo2qs1pe2r 8 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቀጥሉበት እናመግንለን
@semiramohammed7386
@semiramohammed7386 8 жыл бұрын
በጣም ያሳፍራል ስታስጠሉ ሰለጠናቹ ብላቹ ተጃጃላቹብን😏😏😏
@user-sc1nj7fz8r
@user-sc1nj7fz8r 5 жыл бұрын
እውነተኛ ፍቅር የለም የምትሉት መጀመሪያ እናንተ እውነተኛ ሁናችሁ ፈልጉት እሱ አለ ኮተታሞች
@dxbuae2702
@dxbuae2702 5 жыл бұрын
ልክ እንዴኔ ባል
@yerosansena6355
@yerosansena6355 4 жыл бұрын
Abo yimachish yene astewayi
@user-hq7iz9yx5h
@user-hq7iz9yx5h 4 жыл бұрын
ትክክል እኔ ጋ ምርጥ ፍቅር አላ ዋላሂ አልሀምዱሊላህ እኔ የገበውት በጠም በልጅናቴ በስራ ሶስት እስካ አስራ አረት በለው እድሜ ነበር ምንም አለቅም ነበር ግን ውዱ በሌ ሁሉናገር አስለማደኝ አሁን የውለት ልጆች እናት እና አበት ሁናነል በፍቅር ደስታኛ ሁናን እየኖርን ነው በጠም ነው ምንወደደው አልህምዱሊላህ ታማስጋን ሰው ዝም ብሎ ፍቅር በፍልም ብቻ ይለል ነገርግን አላ
@zhiyahramasafi8596
@zhiyahramasafi8596 4 жыл бұрын
ሀለ
@nardosyemariyamlij2168
@nardosyemariyamlij2168 8 жыл бұрын
wow betam arif new
@salmsalm6914
@salmsalm6914 8 жыл бұрын
tnx for sharing arda movies
@lyla.hussenrahman5514
@lyla.hussenrahman5514 8 жыл бұрын
Wawe batame daise yelale fekere yashianfale
@ekramyimer6957
@ekramyimer6957 8 жыл бұрын
Batam Dase yelale
@mesulemma4025
@mesulemma4025 8 жыл бұрын
ፍቅር ደስ የሚል ነገር እኮ ነው!!
@sdasda5925
@sdasda5925 Жыл бұрын
ፈቅርኛየ ልካልኝ ነዉ ያየሁት❤❤
@user-zc7ir9lc8f
@user-zc7ir9lc8f 8 жыл бұрын
wawww Betaem Arfi New
@mesitelahunmesitelahun4015
@mesitelahunmesitelahun4015 8 жыл бұрын
tnx Ara....
@messilancamo9724
@messilancamo9724 8 жыл бұрын
ሸጋ ነው " ማሬዋ """" እንዴው የየት ሀገር ማር ትሆኝ """
@bellaroman6704
@bellaroman6704 8 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@addisayal7510
@addisayal7510 7 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ያስቅሽ አንች እራስሽ ማር ነሽ
@addisayal7510
@addisayal7510 7 жыл бұрын
kkkkkk
@alamamaha1369
@alamamaha1369 7 жыл бұрын
wowww
@tigloveboo9321
@tigloveboo9321 7 жыл бұрын
Addis Ayal
@serajahmed7850
@serajahmed7850 8 жыл бұрын
ምንም አይልም ግን ያየውት ልጁን ስለምወደው ነው ግን አባት ሆኖ ሚሰራው ሰውየው መቼ ነው ጥሩ ገፀበሀሪ ምጫወተው
@elusis1135
@elusis1135 8 жыл бұрын
የሚገርምሽ በጣም እወደዋለው እዳውም ለፊልም ውበት እዲህ አይነት ገፀ ባህሪ ያላቸው ሰዎች ናቸው ፍልሙን የሚያስውቡት ።
@martahaymi3201
@martahaymi3201 8 жыл бұрын
bzum alsabegnim ayamrm gn abat huno yeserahew sewye smhn alawkewm slemtelah new betam yastelagnal gn enat huna yeserachiwn alemwedat bcha ayewt bertu gn adis sra fteru
@remadodi4982
@remadodi4982 8 жыл бұрын
አረ እዚ ላይ መጥፎ አይደለም ያው የአባት ገፅ ባህሪ ነው ውይ አባቶች ደንፉ አላባቸውኮ
@almansoori6380
@almansoori6380 7 жыл бұрын
Marta Haymi ድምጽ ከእኛነው
@kedesetmohamed521
@kedesetmohamed521 7 жыл бұрын
rema dodi ሀሪፍነዉ
@mkdeswendosen6447
@mkdeswendosen6447 8 жыл бұрын
wow Nic Movie tanks
@zertiyealex4449
@zertiyealex4449 8 жыл бұрын
betam arif new
@metielias9488
@metielias9488 7 жыл бұрын
kehulum chuchew des yelal
@hfifj2228
@hfifj2228 6 жыл бұрын
Meti
@azebsweetmylove8525
@azebsweetmylove8525 7 жыл бұрын
fikir yashanfal baxam yamral
@jerrykk522
@jerrykk522 7 жыл бұрын
Azeb Sweet My love
@azebsweetmylove8525
@azebsweetmylove8525 7 жыл бұрын
Manw Qonjo
@userleba39
@userleba39 7 жыл бұрын
Azeb Sweet My love
@abdiabdillahiabdi7591
@abdiabdillahiabdi7591 7 жыл бұрын
what is the actor 's name?
@khalifaalkaabi1201
@khalifaalkaabi1201 6 жыл бұрын
Azeb Sweet My love
@nakfaentertainment6740
@nakfaentertainment6740 8 жыл бұрын
iam eritrea what wonderful film that appreciate ethiopian flim
@genetteklehaymanot344
@genetteklehaymanot344 8 жыл бұрын
arif film new temechtognal😍😍😍
@user-rh7kt2lm7m
@user-rh7kt2lm7m 8 жыл бұрын
እንደ ጠበኩት አደለም ከእውነት የራቀ በማንኝውም እምነት አንድ ሠው ባይወለድም በአንድ ቤት ካደጉ መጋባት አይችሉም ፍቅር ያሸንፍል እየተባለ እህትን ማግባት አለዴ ይህ ከእውነት የራቀ ነው
@eyesusgeta9598
@eyesusgeta9598 8 жыл бұрын
የስጋ ዝምድና የላቸውም! አስተዳደጋቸው እና እህትና ወንድም አለመሆናቸውን ማወቃቸው በራሱ ተፅኖ አለው! ባይገራቸው አዎ አህትና ወንድም እንዳልሆኑ ካወቁ ግን ግድነው ልባቸው ወደፃታዊ ፍቅር መሳባቸው! ከሀይማኖት ጋርም የሚያያዝ ነገር አደለም
@taokalkhan1155
@taokalkhan1155 8 жыл бұрын
mbubu
@saronjesusjesus2186
@saronjesusjesus2186 8 жыл бұрын
+Eyesus Geta like
@tenayalulu34
@tenayalulu34 8 жыл бұрын
tekkel belashal yalala andelaye adegaw Batam yasetalal
@tgbeyene5681
@tgbeyene5681 8 жыл бұрын
#ማን እንደ እየሱስ፣ እውነትሽን ነው ፍቅር ብዙ ሊያሸንፋቸው የሚችል ነገር ነው፡፡ ይሄ ማለት እኮ ሰው ካሳደገ በኃላ ልጄን ውሰድልኝ እንደማለት ነው፡፡ ከዚህ ምን እንማራለን እኔ አልወደድኩትም፡፡
የተማ ሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yetemari Feker 2024 Full Length Ethiopian Film Yetemari Fikir 2024
1:24:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 183 М.
Неприятная Встреча На Мосту - Полярная звезда #shorts
00:59
Полярная звезда - Kuzey Yıldızı
Рет қаралды 2 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 49 МЛН
La revancha 😱
00:55
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 59 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 41 МЛН
ፊያሜታ Ethiopian Movie - Fiyameta 2018 ሙሉፊልም
1:29:55
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
ምርጥ  የፍቅር ኮሜዲ ፊልም Ethiopian film 2018
1:34:03
ጣፋጭ ሙሉ ፊልም Tafach full Ethiopian movie 2023
1:20:52
ታክል /TAKL/ New Ethiopian Amharic Full  Movie 2021 #RohaMedia
1:18:12
Tamra - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:50:58
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 229 М.
New Ethiopian Movie - Saneteyay (ሳንተያይ) 2016 Full Movie
1:21:58
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
ዡልየት Juliet Ethiopian Film 2018
1:25:54
AmharicTV
Рет қаралды 503 М.
Leopard vs. Its Own Tail: A Hilarious Water Battle!
0:21
Londolozi Game Reserve
Рет қаралды 8 МЛН
Какого года авто в вашей семье? У нас жигули 2020)
0:53
Виталий Смирнов
Рет қаралды 831 М.