Ethiopian Movie - Yesemay Fegegeta 2015 Full Movie (የሰማይ ፈገግታ ሙሉ ፊልም)

  Рет қаралды 2,666,622

Arada Movies

Arada Movies

8 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 700
@user-zz3kj1qq7i
@user-zz3kj1qq7i 2 жыл бұрын
የጨረሻው ደስታ የሆነፊልም እወዳለሁ እንደፊልሙ መጨረሻው ያመረ ህይወት ይስጠን ኢትዮጵያዊያኖች በሙሉ💚💛❤️🇪🇹💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹
@user-kv8bw5ig9b
@user-kv8bw5ig9b Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@NatiSeid-lg7uk
@NatiSeid-lg7uk 11 ай бұрын
Yibdush
@rabiayimam3588
@rabiayimam3588 7 ай бұрын
አሚን
@user-jt7hz2zr9t
@user-jt7hz2zr9t 7 ай бұрын
አሚንንን
@maruyoutube770
@maruyoutube770 4 ай бұрын
ש7מדדžz;nj😊​@@NatiSeid-lg7uk
@user-kb1pk4nl1o
@user-kb1pk4nl1o 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ፊልሙን እያየ ኮሜንት ሚያነብ😂😂😂
@babyyyyyy1373
@babyyyyyy1373 Жыл бұрын
Manem
@birukdemissie613
@birukdemissie613 Жыл бұрын
Ene
@tsehaysufeyan1236
@tsehaysufeyan1236 Жыл бұрын
እኔነኝ
@KedijaKedija
@KedijaKedija Жыл бұрын
እኔ ወላሂ ቱ ሁለት ጅል ሆነናል
@user-bt1tu2fw8p
@user-bt1tu2fw8p Жыл бұрын
እኔ ወላሂ
@user-vg4pz8ml7z
@user-vg4pz8ml7z 3 жыл бұрын
ዋው የእውነት ደስ ይላል በጣም እውነተኛ ፍቅር ካለ መቸም ቢሆን ደስተኛ መሆን ይቻላል ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ሁኖ ቀረ እጂ
@GetasewAbebe
@GetasewAbebe 7 ай бұрын
እዉነተኛ ፍቅር ከፈለግሺ እኔጋ ነይ
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe 6 ай бұрын
​@@GetasewAbebetawu iji 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ዘና የሚያደርግ ፊልም ነው መቼም ቢሆን በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ ብዙ ፈተናዎች አሉ
@AhmedAhmed-uw5hk
@AhmedAhmed-uw5hk 8 жыл бұрын
ምንም እንከን የማይወጣለት ፍልም ነው በነገራችን ላይ ይህ አበል የሚባለው ሰው የሚሰራቸው ፍልም ሁላ ማራኪና አስደሳች አስቂኝ እናም አስተማሪ ናቸው በጣም አዲናቂህ ነኝ በጣም ነው የምወዲህም እሽ አቤልየ ጠክር ደግም ያበል ጎደኛ በጣምበጣም ተመቸሀኝ እደዚህ ነው ጎደኛ ማለት ለማንኛውም አሪፍ ስራ ነው የተወጣለት ስወዳችሁ በርቱ
@misganawayele
@misganawayele Жыл бұрын
ሙሉአለም ጌታቸው ነው የብዙ ፊልም ዳይረክተርና ደረስ
@user-fg2vd2ep9p
@user-fg2vd2ep9p 8 жыл бұрын
ዋው እንደት ደስ ይላል ልብ አንጠልጣይ ፊልም ነው ይመቻችሁ ስዋች ስደስቱ ፈጥልሪ ፍገግ ይላል እግዚአብሔር። ይመስገን
@bestcell5177
@bestcell5177 6 жыл бұрын
እውነት ነው ሁሌም ፈጣሪ ሰዎች ደስተኛ ሆነው ማየት ይፈልጋል እግዚአብሄር ይመስገን
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
እፍፍፍ ብቆጥረው ብዙ ነው ደጋግሜ ያየሁት ሁሌም እንደአዲስ ነው እጅግ ውብና አስተማሪ ነው ሰው የውጫችን እንጂ የልባችን ችግር አያውቁም ሁላችሁም ውድድ
@medihfh6171
@medihfh6171 5 жыл бұрын
Wow eyut
@xhxjjfhxfi4135
@xhxjjfhxfi4135 4 жыл бұрын
🤗😙
@user-rm5bt9tt8q
@user-rm5bt9tt8q 4 жыл бұрын
ውድድድ
@AlemworkDessie-gt6yc
@AlemworkDessie-gt6yc Жыл бұрын
Alex yimechih
@meobisaramuhamednetetiopia680
@meobisaramuhamednetetiopia680 8 жыл бұрын
ክክክክክክ እፎይ በጣም ደስስስ የሚል ፊልም ነው ሙሉአለም የኔ ማኛ አድናቂህ ነኝ አንተ ያለህበት ፊልም በሳቅ ነው ትርትር የሚያደርገኝ ውድድድድድ በጥቅሉ ሁላችሁም ተመችታችሁኛል ቀጥሉበት
@zeinashgerman1602
@zeinashgerman1602 8 жыл бұрын
የፍቅር መቀሶችን እግዚአብሔር ይያዝልን፡፡ አረፍ ፊልም ነው
@mesimesi7342
@mesimesi7342 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@tarikwaarifneu1845
@tarikwaarifneu1845 7 жыл бұрын
ምንኛ ያማር ንግግር ነው ብዙዎቹ ሲደሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ይላል ብዙዎቹ እንድናስደስት የጌታ ፍቃድ ይሁን አሜን
@abisweetmamaye9733
@abisweetmamaye9733 7 жыл бұрын
Tarikwa arif neu ኣሜን
@myfon7931
@myfon7931 7 жыл бұрын
Tarikwa arif neu drfys
@egizabihirfikiernewap1149
@egizabihirfikiernewap1149 6 жыл бұрын
Tarikwa arif neu. amen
@axelnjinang8994
@axelnjinang8994 6 жыл бұрын
Tarikwa arif neu amen
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 жыл бұрын
Tarikwa arif neu አሜን አሜን አሜን
@user-nk4xj2mn8j
@user-nk4xj2mn8j 8 жыл бұрын
በእውነት አስለቀሰችኝ በኔ የደረሰው አሁንም በፊልም አየውት አይ ወዶች በተሰበር ልብ ገብታችሁ እደገና ሁለተኛ ትስብራላችሁ እኔም እዳች ነኝ እውነተኛ ታሪኪ አሁን ደግሞ ሶስተኛ ማን ልቢን እደሞሰብረው አላቅም ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ
@user-xg7vv7bz9x
@user-xg7vv7bz9x 3 жыл бұрын
ይቅርታ የኒእናት ስንት ልብነውያለሽ ለማንኛውም ልብ ስረቂጀ አትስረቂ ለረከሰወንድ
@user-zz1pe3qr7o
@user-zz1pe3qr7o 2 жыл бұрын
@@user-xg7vv7bz9x እኮ😂
@user-xt9bg4sv4m
@user-xt9bg4sv4m 2 жыл бұрын
አብሽ ሪ ውድ
@lailalaila4772
@lailalaila4772 8 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያምር አስተማሪና አዝናኝ ነበር አለማየሁና ሙሉአለም በጣም የምትውደድ ተዋናይ ናችሁ በዚህ ቀጥሉበት
@amenmeron-zl3ii7bw4b
@amenmeron-zl3ii7bw4b 8 жыл бұрын
የሰው ክፋቱ የትም አያደርሰውም ደግ መሆን ለራስ ነው። በእውነት ደግነትና ለሌሎች መልካም ማሰብ እንዴት ደስ ይላል በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@haroharoro3560
@haroharoro3560 7 жыл бұрын
ሜሮን የገጠር ልጅ 8to I think that and to
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ritakiya8688
@ritakiya8688 8 жыл бұрын
Betam des yemil film... Kemejemeriya jemro- mecheresha besaq new yechereskut Thank you
@mesretwuntuwuntu2898
@mesretwuntuwuntu2898 3 жыл бұрын
ንዳ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
I love his father's advice. " old is gold" iff we have this kind off person in all bhares life we don't do a lot off mistakes. Educational nice movie. Thanks. Maria from 🇺🇸
@srgutgirma4630
@srgutgirma4630 8 жыл бұрын
በጣም የሚያስተም ፊልም ዓቦ ይመቻችሁ በጣም ያዝናናል ያስተምራል በአገራች እንደ አቤል አይነት ወንዶች አን 20 ቢኖሩ የስንት ሰው ሒወት ይቀየር ነበር አቤል በደንብ ተጫወተው ሄዱም ብቻ ሁላችሁንም አመሰግናለን!!!!!!!!!!!!!
@mahdermekda6799
@mahdermekda6799 8 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ በሳቅ ሞትሁ በጣም ደስ ይላል አመሰግናለሁ ሙሉአለም አንተ ያለህበት ሁሉ አስቂኝና ቁምነገር ያለው ነው ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ ያገሬልጅ በተረፈ ኤደንዬ የኔቆንጆ አቤት ውበት ለቆብሻል በተረፈ ሁላቸሁም ሀሪፍ ደራሲ ሀሪፍ ተዋናኞች ናቸሁ ።
@sulemanebrahim2276
@sulemanebrahim2276 8 жыл бұрын
cool. i loved this movie thanks for uploaded it
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ፊልም ነው ትወናው በተሳካ ሁኔታው ያምራል በርቱ እወዳችሗለሁ እኔም ፊልም መሰራት እፈልጋለሁ አግዙኝ ህልሜ ህልማችሁ ከሆነ እርዱኝ ለአስር አመት ስመኘው ሳስበው የነበር ነው ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ ተዋናይ ደራሲ ዳሪክትር ካሜራ አማኖች እርዳታችሁ አይለየኝ ለወገን ደራሺ ወገን ነው የናተው እህት ነኝ
@buzeyegetachew1541
@buzeyegetachew1541 8 жыл бұрын
ሙሉ አለም የለበትፈልም ይመቸኛል በጣም የሚያዝናኑ ቃላቶች አንደበቱ የመነጫሉ፡፡ አደናቄህ ነኝ፡
@HG-qp8tq
@HG-qp8tq 8 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃እናቴ ትሙት ከዚም በላይ ነዉ የሠኩት አቦ ይመቻቹ ምርጥ ያገሬ ልጆች ክፉ አይንካቹ አሚን
@fenetikuse1686
@fenetikuse1686 8 жыл бұрын
Woooooooow nice movie. I love it this is a movie, thank you guys
@zarconiatzarconi3021
@zarconiatzarconi3021 8 жыл бұрын
Waw very nice and amazing story . I love it . However I do not know Amharic language ( I am from Sudan ) but I rely enjoined this move and I hope if there is translation in English or Arabic. Please , add more and more ... Keep moving
@eth123ish
@eth123ish 8 жыл бұрын
Thank you so much for uploading it on you tube. Mulualem is one of the best actors in Ethiopia. He is so cute adorable and funny too. He has everything what an actor needs. one of the best movies i have ever watched..thank you again for uploading it.
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
🎆🎆
@merajamanuel391
@merajamanuel391 2 жыл бұрын
🎇🎆🎇
@afomiyamicheal9031
@afomiyamicheal9031 8 жыл бұрын
I love this movieThis is so Amazing
@historyaberastars591
@historyaberastars591 6 жыл бұрын
የፊልሙ እርስ በጣም ያስደስታል እግዚአብሔር ደስታቹን ያብዛው
@user-bw1xr6tu6o
@user-bw1xr6tu6o 8 жыл бұрын
ሀሪፍና አስተማሪ ፊልም ነው የሚያዝናና እናመሰግናለን
@foziagemali9914
@foziagemali9914 8 жыл бұрын
እንዲህ ዘና እሚያረግ ድራማ ማየት አረብ አገር ላልን ሰዎች በሙሉ ያስደስተናል
@user-qy2zo7fn7i
@user-qy2zo7fn7i 9 ай бұрын
በጣም
@user-bo7nr2li1m
@user-bo7nr2li1m 5 ай бұрын
መነሽ
@user-zx7ll8ob5u
@user-zx7ll8ob5u 8 жыл бұрын
Wooooow!!! ሙሉአለም እና አለማየሁ በጣም በጣም ደስ የምትሉ ተዋናዬች ናችሁ በርቱ እያዝናና ትምህርት ይሠጣል ምርጥ ፊልም ነው።
@agezw6993
@agezw6993 4 жыл бұрын
እንደምን ከረማችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ፊልም መስራት እፈልጋለሁ አግዙኝ የናተን እርዳታ እፈልጋለሁ ተዋናይ በሙሉ አንዳችን ላንዳችን እንሁ አንዱ ሲታመም አንዱን ማንስት አንዱ ሲደክም አንዱን ማንሳት ይልመድብን ወገኖቼ እኔንም አንሱኝ ተረዳታችሁ ተዋናይ በሙሉ አግዙኝ የናተ እርዳታ እፈልጋለሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@bintali8402
@bintali8402 8 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ታምራላችሁ እያዝናና የማስተምር ♥ይመቻችሁ
@aynalemalemayehu6500
@aynalemalemayehu6500 5 жыл бұрын
ሰዎች ስደሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ይላል እሱ ሁሌም ደስታችንን ነው እምፈልገው ስሙ የተመሰገነ ይሁን ብቻ ደስ ይላል እናመስግናለን
@emanmenigistu9930
@emanmenigistu9930 4 жыл бұрын
Betam astemare new enameseginalen
@ebabu8698
@ebabu8698 5 жыл бұрын
ውይ እሂ ልጅ ስወደው #አቤልን በጣም የሚሰራው ፊልም ኮሚዲ ነው
@serajahmed7850
@serajahmed7850 8 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ግን ሁሌም የኔ አስታየት ከሚዋደዱ ሰዎች መሀል ጠላት አይጠፋም ና ከመወሰናቹ በፊት በመቀራረብ ነገሩን ለመረዳትና ለመፍታት ሞክሩ
@user-nb8mb6jk6t
@user-nb8mb6jk6t 6 жыл бұрын
ደሥ የሚል ፊልም ዋው በሳቅ ገደላችሁኝ አምላኬ ሆይ ሁላችንም የተቸገሩትንና ጥዋሪ ቀባሪ ያጡትን ስዎች የምንረዳ አሥተሳስብ ይሥጠን
@user-fw6oe6ig9d
@user-fw6oe6ig9d 8 жыл бұрын
እውነት WOW ጓደኛ ማለት እንድ ነው ለጥቃት ግዜ ስደርስ የአቤል ጓደኛ ተመቸኝ like አድርገካለው
@roziiroza5637
@roziiroza5637 5 жыл бұрын
arefanow
@elinakebede56
@elinakebede56 8 жыл бұрын
mula betam desssss yelale (eiwint new sewch sidestu fetari fegege yelale )♡♥♡ special messages!!!
@ecaptures1
@ecaptures1 8 жыл бұрын
nice film and thank you for uploading *Arada Movies 1*
@user-qg8wg5ot5q
@user-qg8wg5ot5q 5 жыл бұрын
በጣም የአምረአል ኤደን ሙሎ ስወደአችሁ ምርጥ ፊልም ነወ
@habethuopia4708
@habethuopia4708 5 жыл бұрын
እችን ልጅ ስም አላውቀውም ግን በጣምነው የምወዳት ሲበዛ ውስጤናት
@azeaze99
@azeaze99 5 жыл бұрын
yetenayet Tebalalechi
@fasikatamiru118
@fasikatamiru118 4 жыл бұрын
እኔም በጣም እወዳታለሁ
@helenhelen9419
@helenhelen9419 3 жыл бұрын
ማርታነው፡ስምዋ
@monaberhanu3503
@monaberhanu3503 8 жыл бұрын
ሰወች ሲደሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ይላል አጨራርሱን ወደድኩ
@zed5038
@zed5038 4 жыл бұрын
ለሠወች ጥሩ ከሆንን ጥሩወች ይቀርቡናል መጥፎዎችን ደሞ ፈጣሪ ያርቅልናል ደሞ መዋለድ ቋንቋ ነዉ ። በጣም አሥተማሪ ነዉ። ግን አንድ ነገር አፍቃሪ ልብ አይጠረጥርም አይመካም አይታበይም ሠዉየዉን ከወደዳችሁት መታገሥ ሁሉንም ነገር በትግሥት ማለፍ አለብን ምክንያቱም ፍቅር ቀላል ነገር አይደለም ።እና በብር የምንመካ ሠወች ካልን እኔቁም ለሠዉ ሠዉ ነዉ መዳኒቱ
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 7 ай бұрын
መጨረሻው ሲያስቅ የምቀኛ እደዚ ነው ስራው ሙሽሮች ደስ ትላላቹቹ❤❤❤ ተባረኩ❤❤❤👌👌👌🌺🌺🌺👍👍👍😘😘
@munajemal8952
@munajemal8952 8 жыл бұрын
wow I like it
@kkethitv7597
@kkethitv7597 7 жыл бұрын
great mvoie
@tigistjomana2247
@tigistjomana2247 7 жыл бұрын
ዋዉዉዉ እያዝናና ያስተምራ ምርጥ ፊልም ነዉ
@arsemaarsema3999
@arsemaarsema3999 8 жыл бұрын
ዋውውውውውው አሪፍ አዝናኝ ና ምርጥ ፊልም!!!
@zemedachyre9190
@zemedachyre9190 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅkkkkkkkkkkk እፉ እንዴት ደብሮኝ ነበር መሰላችሁ ዋውውውውውውው እያሳቀ የሚያስተምር ፊልም !እንዴት ደስስስስ ይላል! አቤል ስወድህ አድናቂህ ነኝ! እሙሽ ስራኦችህ ሁሉ ያስቁኛል በዚህ ቀጥል .ምርጥ ደራሲ ምርጥ ትወና እፉፉ ይመቻችሁ! በሳቅ ሞትኩ እኮ ይመቻችሁ!!
@user-gm4hu3ez5q
@user-gm4hu3ez5q 8 жыл бұрын
ሳሃቅ በዛ ግን አሪፍ ነው ላየው ኮሞኒት ያስፈራል
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
+Berehen Alem ሲያንሰው እይው በጣ ነው ደስስ የምለው። sis
@lidiyaworku4661
@lidiyaworku4661 8 жыл бұрын
+Tesge mariyam Geni commneteshi arif new leyiwu eseki
@user-gm4hu3ez5q
@user-gm4hu3ez5q 8 жыл бұрын
+Tesge mariyam Geni አይቸው እኮ የኔ ማር መጨረሻው ያስቃል
@tesgemariyamgeni9763
@tesgemariyamgeni9763 8 жыл бұрын
+Berehen Alem አዎን የኔ ቆንጆ በሳም ነው የሚያስቀው ብታይ መዳሜ ያበድኩ መሰላት ቢቻዬን በሳቅ ስፈነዳ መታ
@kokalama1004
@kokalama1004 2 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስስስስስ የሚል አስተማሪ ፊልም አዎ ፈጣሪ ደስስስ ይለዋል 🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@teketeljohn
@teketeljohn 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-fz8lo6uo3s
@user-fz8lo6uo3s 6 жыл бұрын
ሙሌ የኔ 1ደኛ ስወድህ እኮ እግዚያብሔር ይባርክህ ። 3መቶሺ እሚለው ላይ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@remlamestin1425
@remlamestin1425 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ሙለረ በጣም አሪፍ ተዋናይ ነህ
@nuhamin8801
@nuhamin8801 8 жыл бұрын
I'm a huge fan of Mulualem. He's adorable 🤗
@premhawal9231
@premhawal9231 4 жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ ነው የሞትኩት ሲቀጥል ጎዴኛ ማለት እደዚህ ነው
@dssdss5724
@dssdss5724 3 жыл бұрын
@@premhawal9231 ቀዠሸዠቆቋ
@sablasabla1348
@sablasabla1348 2 жыл бұрын
@@dssdss5724 የኔ ማሮች
@wellfaf1107
@wellfaf1107 8 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውውው amazing በጣምም ዋውው ነው...ዘና ፈታ..ብያለው በርቱ
@zamzamywawwwbetamherfinew3581
@zamzamywawwwbetamherfinew3581 8 жыл бұрын
ዋውው እደት ደስ እደሚል። አቦይመቻችሁ ውድድ ነው የማረጋችሁ
@yellowmurk2290
@yellowmurk2290 8 жыл бұрын
woow እንዴት ያምርል አቤል በጣም ነው እማክብርህ አንት ያለህበት ፊልም ሁሉም ያምርል በርቱ
@user-ll2rb4yz8p
@user-ll2rb4yz8p 5 жыл бұрын
ኤደን አቤል እና የአቤል ጓደኛ አረካኝ በጣም ደሥ ይላል መጨረሻው ውድድድ ኤደን
@gamercz8948
@gamercz8948 2 жыл бұрын
Best movie ever my favorite movie more vidios
@mesitube167
@mesitube167 2 жыл бұрын
💘አስተማሪ በብዙወቹ ህይወት ዉስጥ የተፈፀመ
@user-wl8wl8lc4g
@user-wl8wl8lc4g 8 жыл бұрын
"ሠዎች ሲደሰቱ ፈጣረ ፈገግ ይላል" በጣም ተመችቶኛል ተባርኩ 👍
@hawamuhammed3601
@hawamuhammed3601 8 жыл бұрын
እሰይ ያም ይሁን ይሄ እንኳን ተጋባችሁ ደስስ አለኝ መጨረሻላይ
@gg5344
@gg5344 8 жыл бұрын
አውዲ
@alibati2366
@alibati2366 7 жыл бұрын
hawa
@seadamuhye5061
@seadamuhye5061 7 жыл бұрын
Hawa Muhammed ዋውውውውውውው
@teklesesenbettadese3987
@teklesesenbettadese3987 7 жыл бұрын
በጥራቃ መጨርሻ ኣይነገሪም
@asas-ub5yt
@asas-ub5yt 7 жыл бұрын
Hawa Muhammed ሲሻሙ
@abbnna4618
@abbnna4618 4 жыл бұрын
በጣም አሠተማሪና ደሠ የሚል ነዉ ቀጥሉበት
@aseratmemonen9174
@aseratmemonen9174 8 жыл бұрын
tanxxxsss betam azenagna asetemari newu
@tizumar1756
@tizumar1756 8 жыл бұрын
des yemil new wow 😍😍
@hayatmohd467
@hayatmohd467 8 жыл бұрын
በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ዋውውውው♥♥♥♥
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ደስየሚል አስተማራ የሚያስቅ ፊልም ነው ዋውው
@magifikr1324
@magifikr1324 5 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን
@kiflehager2290
@kiflehager2290 5 жыл бұрын
betam arif new KEEP IT UP!
@atHaile
@atHaile 8 жыл бұрын
LMAO the ending killed me, great movie and good story told without exaggeration.
@kameronturner1119
@kameronturner1119 2 жыл бұрын
You all probably dont care but does any of you know a trick to log back into an Instagram account?? I stupidly forgot the password. I would love any assistance you can give me
@kidestyared9259
@kidestyared9259 8 жыл бұрын
God bless you all !!!! beta konjo ena astmari new letetkmebet yeses lej heymanot alge eale kemfoker menalbet teru meseraten benmar keni jemero" amlken lemsedset"....egam yeselm enkelf lemtegat...... EGEZIBHIR YEBARKACHU.
@user-ei5ji4kg8n
@user-ei5ji4kg8n 11 ай бұрын
አይ የኢትዮጵያ ፊልምን ምንነቱን ለማወቅ መጀመሪያውን እና መሀሉን እዩት ከዛ መጨረሻውን 😅😅😅😅
@mimiyemaryamliji2560
@mimiyemaryamliji2560 7 жыл бұрын
ውውው እንዴት ደስ ይላል,
@birukeadimasu3489
@birukeadimasu3489 7 жыл бұрын
arif naw 😍😍😍😍😍😍
@user-pi3fi5cg9w
@user-pi3fi5cg9w 7 жыл бұрын
በጫም ቆንጆ ስራ ነዉ ብዙ ነገር ያስተምራል እናመሰግናለን
@emuemu3101
@emuemu3101 6 жыл бұрын
ዋው በጣም አዝናኝ አስቂኝ አስተማሪ ነው ያምራል ሙሌ አረተው ባዲሱ ዓመት ለመወፈር አስብ
@user-xk9lw7gp5w
@user-xk9lw7gp5w 8 жыл бұрын
ወይይይ አቤል ያንተ ፊልም እኮ ማንኛውም ደስስስ ይላል ያስተምራል ምችት ይበልክ አቤል አንተ ደግሞ አፍክን አላቆም ብለክ እንደግድግዳ ለጠፈብክ አይደልክክክክ ይመቻችሁ አሪፍ ነው
@hanataspai7590
@hanataspai7590 7 жыл бұрын
እረ ወይኔ መጨረሻው ላይ ያለው ሲያስቅ
@edilawitnigussie5110
@edilawitnigussie5110 8 жыл бұрын
Ewnet new sewoch sidesetu fetari fegege yilale ! Sewn lemasideset fetari yirdan amen
@dadodado4462
@dadodado4462 7 жыл бұрын
በእውነት ትክክለኛ ርህስ ተመችቶኛል ይመቻቹ
@barchlove1336
@barchlove1336 8 жыл бұрын
wow betam yamral
@shetaerabo914
@shetaerabo914 5 жыл бұрын
ወውበጠምደስይለል
@emebetderebe416
@emebetderebe416 8 жыл бұрын
ሰወች ሲደሰቱ ፍጣሪ ፍገግ ይላል Thanks all
@mazret5588
@mazret5588 8 жыл бұрын
eeee
@emebetderebe416
@emebetderebe416 8 жыл бұрын
+Mazret ቅቅቅቅ ሰምተሻል
@mazret5588
@mazret5588 8 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk ok
@meazameaza7667
@meazameaza7667 8 жыл бұрын
arif sera new berta 😀😀😀😀 mulalem lekas kumeneger tawkaleh👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Amhara_Unity
@Amhara_Unity 8 жыл бұрын
wwwwwww በጣም ደስስስ ሲል ቀጥሉበት እናመሰግናለን ይመቻል አቦ ዘና ፈታ በሉ
@egziyabiheryimesgenyanchiy1272
@egziyabiheryimesgenyanchiy1272 6 жыл бұрын
Woooow desssss sil
@maba3ref768
@maba3ref768 5 жыл бұрын
አርፊ ፊልም ነዉ....I love you mule በንተ ፎንቃ ማበዴ ነዉ 😍
@user-jv1qf5xr1c
@user-jv1qf5xr1c 6 жыл бұрын
ውይ ያጥንቴ ፍላጭ ስወድህኮ እንድህ አደለም ብታይ ግን ለምን ነው የማቶፍረው አሳዛኝ ነህ ለማንኛውም ደስስስ ትላላችሁሁ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 7 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል '"ሰዎች ሲደሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ብቻ ሳይሆን ከሰዎች በላይ እግዚአብሔርም ይደሰታል እናመሰግናለን
@user-lp4ob1ic6o
@user-lp4ob1ic6o 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂በሳቅ መጨረሻው ተመቸኝ አሪፍ ነው 👍
@lentiljob7741
@lentiljob7741 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለል
@ibradwd5793
@ibradwd5793 5 жыл бұрын
She is beautiful and strong woman i like her 😍😍
@user-yn9ge4ed8n
@user-yn9ge4ed8n 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሠዎች ሲደስቱ ፈጣሪ ፈገግ ይላል
@siamirasitti3017
@siamirasitti3017 8 жыл бұрын
ስዎች ሲደስቱ ፈጣሪ ፍገግ ይላል ምርጥ ፊልም
@user-dt7ji6zn2z
@user-dt7ji6zn2z 6 жыл бұрын
ምርጦች ምርጥ ይመቻችሁ ቀጮየ በርታልን
@sarasolomon2357
@sarasolomon2357 8 жыл бұрын
ትምርታዊ ነዉ አቤልን ደሞ ስወደዉ የኔ ፎንቃ ነገር😍
@senaytnigussu8713
@senaytnigussu8713 8 жыл бұрын
ዋው" ሰዎች ሲደሰቱ ፈጣሪ ፈገግ ይላል" ምርጥ አባባል
@giuccuxuxy9636
@giuccuxuxy9636 Жыл бұрын
ዋውደስየሚልፊልምነውምንአለፊልሙላይእንደሚያፈቅሩትቤፈቅሩወንዶች
@natnaelwendmu5975
@natnaelwendmu5975 9 ай бұрын
ከ7 አመት በፊት የተሰጠ ካሜት በህይወት አለሽ ግን እህቴ
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 4 жыл бұрын
ኣሪፍ ስራ ነዉ ምርጦቼ በርቱ ሙሌ ስወድክ ኮ
@burkbruk3230
@burkbruk3230 Жыл бұрын
Wow betam des yemil film new kewta koyto bihonm yaywt endet des yelal ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@aynalemaynalem1818
@aynalemaynalem1818 8 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ዋው ተመችቶኛል ይመቻቹ አቦ
@Tube-xy2sl
@Tube-xy2sl 4 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ 7 አመቴ ሆነኝ የጨርቃ ቤት የለኝም ፊልሙ በእውነተኛ በሰሩት ምን አለ በነገራችን ላይ ገላቸው ሸጠው ሊሆኑ ይችላሉ ዛሬ የአረብ ሀገር ገርድ ሸርሙጣ የምንባለው በአዳዶቹ እንደተነሳ ነው ለማንኛው ሸንት ቤት በመጥረገ ቤትም አልትገዛ
Ethiopian Movies - Yene Mar Full Movie 2016 (የኔ ማር ሙሉ ፊልም)
1:28:26
Why? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 37 МЛН
SHE WANTED CHIPS, BUT SHE GOT CARROTS 🤣🥕
00:19
OKUNJATA
Рет қаралды 12 МЛН
маленький брат прыгает в бассейн
00:15
GL Show Russian
Рет қаралды 4,5 МЛН
400 ፍቅር - New Ethiopian Movie - 400 Fikir Full (400 ፍቅር) 2015
1:40:40
Himeme (ህመሜ) New Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:38:14
DireTube
Рет қаралды 1,5 МЛН
የጠበቃ ልጅ - Ethiopian Movie Yetebeqa Lij 2023 Full Length Ethiopian Film Yetebeka Lij 2023
1:25:51
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 899 М.
እጅ ወደላይ - Ethiopian Movie Ej Wedelay 2020 Full Length Ethiopian Film Ej Wedelay 2020
1:20:04
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 647 М.
ፖለቲካ አይደለም Ethiopian Movie - 2018 ሙሉፊልም
1:48:08
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
0:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 3,2 МЛН
🍪 Compartilhar é Cuidar:  Biscoito que Ensina a Compartilhar
0:13
Músicas Infantis LooLoo Divertidas
Рет қаралды 8 МЛН
Первая часть🔥#юмор #смешноевидео #смех
1:00
鸣人家里涨大水了 #naruto #shorts
0:26
佐助与鸣人
Рет қаралды 4,1 МЛН