Ethiopian Music : Abdi Yasin (Ney Wudeye) አብዲ ያሲን (ነይ ውድዬ) New Ethiopian Music 2024(Official Video)

  Рет қаралды 29,410

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

4 ай бұрын

Ethiopian Music : Abdi Yasin (Ney Wudeye) አብዲ ያሲን (ነይ ውድዬ) - New Ethiopian Music 2024(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzbin.info...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2024: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 50
@techsador
@techsador 3 ай бұрын
አብዲ በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርታልን፣ የአብዲ አድናቂውች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ🙏🙏🙏🙏
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 3 ай бұрын
gobegnet argenal, arif jemaro new berta
@fikadutizazu7273
@fikadutizazu7273 4 ай бұрын
አብዲ ወንድሜ በጣም ቆንጆ ስራ ነው 🎼🎼🎼🎼🎼 ካንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከዚህ በኋሏ ወደፊት ወደፊት ወደፊት ብቻ 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂
@bivobinitessema5020
@bivobinitessema5020 4 ай бұрын
ምርጥ ስራ በርታልን ወንድማችን!!!
@henokworku1258
@henokworku1258 4 ай бұрын
አብዲ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ነገ ከነገ ወድያ ታላቅና ዝነኛ ድምፃዊ እንደሚሆን ሙሉ እምነት አለኝ!!ምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት ን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
@abdiyassin364
@abdiyassin364 4 ай бұрын
Kelebe amesegenalew
@ermkeke-tw1pg
@ermkeke-tw1pg 4 ай бұрын
አብዲ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ... ባለ ብዙ ሙያ ባለ ብዙ አቅም ባለቤት እንደሆክ እናውቃለን በብዙ ስራ እንጠብቅሀለን
@RoothMamo-ce2sd
@RoothMamo-ce2sd 4 ай бұрын
አብዲ ያሲን እጅግ ጎበዝ ድምፃዊ መሆኑን ከታላላቅ የሙዚቃ ባለሞያዎች ሰምቻለሁ የማየት አጋጣሚም አግኝቻለሁ !!በጣም ጎበዝ ልጅ ነው!እስካሁን ድረስ ሙዚቃ አለመስራቱ ይገርማል!በሙዚቃ ሞያ ውስጥ ያሉ ወዳጆች ይኖሩታል ብዬ አምናለሁ ነገር ግን የኛ ሙዚቀኞች ገንዘብ ከመሰብሰብ ውጪ መተጋገዝ የሚባል ነገር የሚያውቁ አይመስለኝም!! ሌላው ቀርቶ ቢያንስ ሙዚቃውን በማስተዋወቅ ጀማሪ ድምፃዊን ማበረታታት ምን ጉዳት አለው ?ልጁ በርታ አይዞህ ሊባል የሚገባው ልጅ ነው!!ለነገሩ እንኳንም ወደ በዚህ ዘፈን ከህዝብ ጋር ተገናኘ እንጂ ከዚህ በኋላ ምርጥ ምርጥ ስራዎችን ይዞ በመቅረብ በቅርቡ በሙዚቃ አፍቃሪያን ልብ ውስጥ በመግባት ተወዳጅና ምርጥ ድምፃውያን ጎራ መቀላቀሉ የማይቀር ነው!!ሙዚቀኞች ግን በእውነት መተጋገዝ መደጋገፍ ይልመድብን !ቢያንስ ማስታወቂያ በመስራት !! መልዕክት ለአብዲ ያሲን በርታ አይዞህ ቆንጆ ድምፅ አለህ ጠንክረህ ስራ ከዚህ በኋላ ወደ ፊት ብቻ !! ቻው
@user-xk2kz3ve8n
@user-xk2kz3ve8n 4 ай бұрын
Abidiye... My big brother... Its a Nice job... Keep it up... Congratulation
@teddyhabtamu6710
@teddyhabtamu6710 4 ай бұрын
ምርጥ ሎኬሽን የተሟላ የካሜራና ከለር ያሳየ ስራ ጆሮ ገብ ስራ ነው እናመሰግናለን።
@user-xu4fx8ij9w
@user-xu4fx8ij9w 4 ай бұрын
Konjo sera nw abdiye good luck
@weyumedi5201
@weyumedi5201 4 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ምርጥ ሰራ ነው ወድጀዋለሁ እናም መልካም ዕድል
@mdmohammad5287
@mdmohammad5287 4 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ በርታልን ወንድማችን❤
@elfagedemishaw5252
@elfagedemishaw5252 3 ай бұрын
አብዲ እጅግ የማደንቀው ድምፃዊና የዜማ ደራሲ ነው!!! ወደፊት ወደ ህዝብ የሚደርሱ ቆንጆ ዜማዎች ለአንጋፋና ወጣት ድምፃውያን አበርክቷል!!! ብዙ የራሱም ስራዎች ላይ እየተጋ የሚገኝ በልዮነት ወደ ሙዚቃ አፍቃሪያን የሚመጣ አርቲስት ነው
@user-sx6xt9eb9g
@user-sx6xt9eb9g 4 ай бұрын
Congragulation abdi good luck
@fasikaAmsalutube5730
@fasikaAmsalutube5730 4 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ አብዲየ 👌👌👌👌👌👌👌
@KidusDamte-kj8ng
@KidusDamte-kj8ng 3 ай бұрын
Abdisha konjo sira abate❤❤
@DaniDan-we9dp
@DaniDan-we9dp 4 ай бұрын
ይሜ ምርጥ ስራ ነው
@bethelhemmesfin7554
@bethelhemmesfin7554 4 ай бұрын
betam konjo new bertalgn eskezare yet neberk gn ? gena bizu etebkalew bertalgn wendime 👏👏👏👏
@user-ko4hh5db6t
@user-ko4hh5db6t 4 ай бұрын
the music mlodey and your voice wonderful nice music ,, we thankyou abdi yasin ,,,, we wish holy romdan month for all muslim all over the world ,,,.
@FatumaHousemaid
@FatumaHousemaid 4 ай бұрын
❤🎉
@user-cm1of5qn4t
@user-cm1of5qn4t 4 ай бұрын
አብዲዬ አንተ እኮ የብዙኀን ሙዚቀኞች የጀርባ አጥንት ነህ ብራዘር ወጥር በርታልኝ👌
@user-nn7cq3ld1w
@user-nn7cq3ld1w 4 ай бұрын
አብዲ በጣም አሪፍ ሥራ ነው በርታልን ቀጣይ ሥራ እንጠብቃለን
@user-jr6co6gz5o
@user-jr6co6gz5o 4 ай бұрын
ምርጥ ሰራ ነው ወድጄዋለሁ !!❤❤❤
@user-minu-z1b
@user-minu-z1b 4 ай бұрын
Congratulations Abdi good job yemech!
@user-br6gk8lz7i
@user-br6gk8lz7i 4 ай бұрын
ተጀመረ አብዲ ሾ ከዚ በላይ እንጠብቃለን
@user-yy9fq1ef1l
@user-yy9fq1ef1l 4 ай бұрын
😍😍😍😍wow
@abiyalemayehu2286
@abiyalemayehu2286 4 ай бұрын
አንደኛ አብዲ የቀሩትም ቶሎ ይውጡ!!!
@danieltamerat7044
@danieltamerat7044 4 ай бұрын
ምርጥ ብሮ good luck
@tesfamuluken433
@tesfamuluken433 4 ай бұрын
አሪፍ ስራ ነው አብዲሻ መልካም እድል
@ethiotube2143
@ethiotube2143 4 ай бұрын
good lack Ma broo
@luchianigussie2421
@luchianigussie2421 4 ай бұрын
Aberya❤ great job my sweet
@Fuad-k5h
@Fuad-k5h 4 ай бұрын
Good job!!!!!
@henifirtuna7102
@henifirtuna7102 4 ай бұрын
ጀግናዬ አንደኛ ነክ 🎉🎉🎉
@user-fw3sh1ku3r
@user-fw3sh1ku3r 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤Ramadan sharif ❤
@LovelyBirdwingButterfly-cr5wh
@LovelyBirdwingButterfly-cr5wh 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@tameyebuzelij5513
@tameyebuzelij5513 4 ай бұрын
👌🏻🤙ዘምርጥ
@BIGDAGI
@BIGDAGI 4 ай бұрын
Good luck bro
@kunitesfaye8936
@kunitesfaye8936 4 ай бұрын
Wow just wow bro
@Yima779
@Yima779 4 ай бұрын
Aቢዲ እንደውም ዘግይተሃል
@abdiyassin364
@abdiyassin364 4 ай бұрын
Ekesalew eksalew kezi bewala
@undodrift3309
@undodrift3309 4 ай бұрын
Good job bro
@artanasaliyyii
@artanasaliyyii 4 ай бұрын
Waaw
@dahlaksisaysisay7857
@dahlaksisaysisay7857 4 ай бұрын
አብዲ አንበሳ ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ አብዴሻ ከዚህ በላይ ገና እንጠብቃለን አንተ ለጓደኞችህ እንደሻማ ቀልጠህ እንደአበራሀቸው ፈጣሪ ይካስህ
@user-hh6hr4lc7c
@user-hh6hr4lc7c 4 ай бұрын
❤❤
@user-hh6hr4lc7c
@user-hh6hr4lc7c 4 ай бұрын
Bezu kezi belayi akem endalhe awekalew yeskahunun koyeta gena enakasalen ❤❤🎉
@amrentube740
@amrentube740 4 ай бұрын
አማራ በማንነቱ እየተገደለ በአማርኛ ውዴ የምንልበት ድፍረት ማግኘት ብቻውን ይገርማል ወዳጀ ፍቅርህን ወይም ትወናህን የምትገልፅበት ሌላ ቋንቋ ፈልግ ወይ ጊዜና ሁኔታ ጠብቅ
@nitshgeremewnm6207
@nitshgeremewnm6207 4 ай бұрын
እሽ እመጣለሁ ❤እውነት ከልቤ ነዉ ❤1:30
@henokworku1258
@henokworku1258 4 ай бұрын
አብዲ በጣም ጎበዝ ልጅ ነው ነገ ከነገ ወድያ ታላቅና ዝነኛ ድምፃዊ እንደሚሆን ሙሉ እምነት አለኝ!!ምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት ን ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏
Leul Sisay - የኔ አመል _Yene Amel  Track 02 (Official Audio)
6:15
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 56 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Sancho Gebre - Anaaf Koottu - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
4:33
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 547 М.
Ken Mulu
4:23
Gildo Kassa - Topic
Рет қаралды 16 М.
Mallo (feat. Gildo Kassa)
4:27
Mule Root - Topic
Рет қаралды 378 М.
Кошкокрад и котики #юмор #рекомендации #прикол
0:31
100❤️
0:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 21 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
0:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 21 МЛН
Жаз бітетін болдығой😂
0:33
NNN LIFE TV
Рет қаралды 714 М.
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 4,3 МЛН