Ethiopian Music Abdu Kiar - Ayzoh 2024 አብዱ ኪያር - አይዞህ

  Рет қаралды 6,005,673

Abdu Kiar

Abdu Kiar

Күн бұрын

Пікірлер: 3 100
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 6 ай бұрын
እግዝአብሔር ምስክሬ ነዉ የምላችሁ👉ይሄኛዉ ዜማ ፈጣሪ ራሱ ለሚወዳቸዉ ሰዎች ያዘጋጀዉ የብርታት መርፌ ነዉ💯💯💯ፈጣሪ ይባርክህ አቦ ABD🙌
@DaveEntertainment.
@DaveEntertainment. 6 ай бұрын
ስለ እዉነት እንደዚህ አይነት ጥዑመ ዜማ ነበር ለዚ ህዝብ የሚያስፈልገው እናመሰግንሃለን ኣብዱ ኪያር
@EyobWeldekidanEyobWeldekidan
@EyobWeldekidanEyobWeldekidan 6 ай бұрын
The most ኣሽቃባጭ person ere Dave tewen wa mk new eiko yalehew Gegema 😂
@genetgebeyehu2116
@genetgebeyehu2116 11 күн бұрын
Belew belew!!! andegna new👌👌👏👏👏
@eliyasdemeke617
@eliyasdemeke617 6 ай бұрын
መውደቅ መሸነፍ ያለ ነው እና አልፈህ አሳየኝ ይህን ፈተና ❤❤
@simon030708
@simon030708 6 ай бұрын
አይዞህ አይዞህ አይዞህ
@YosephG-v3d
@YosephG-v3d 6 ай бұрын
እግዝያብሄር ይስጥልኝ ABD,... ይህ ሙዚቃ አሁን በወጣ ጊዜ ውስጥ የሚገርም የሂወት crossroad ውስጥ ነኝና አልፈዋለዉ.... አልፈህ አሳያቸው ብሎኛልና አብዱ ክያር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ለምክርህ አመሰግናለሁ big bro 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yonass_w
@yonass_w 6 ай бұрын
You're not alone. I'm passing through the worst and toughest moment of my life. But I strongly believe, God is teaching me in a bitter way and making a person who i need to be in life. This shall pass. Ayzon💪
@yourlifeonpower
@yourlifeonpower 4 ай бұрын
Tebarek Abdu Kiar!
@GetuRidek
@GetuRidek 6 ай бұрын
Forget motivational speakers, Dawit dreams etc... This song is an all day prayer and uplifting when you are depressed
@MohammedNasser-c4x
@MohammedNasser-c4x 20 күн бұрын
ኢፍክ😢ድህፂግፕ
@medyia4031
@medyia4031 6 ай бұрын
እርድና መልክ ቢኖረው አብዱ ኪያርን ነው የሚመስለው❤
@HanaMar-p9s
@HanaMar-p9s 6 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 5 ай бұрын
ኤቢዲ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ተስፋ በቆረጥኩኝ ሳት ነዉ ኢይን ዘፈን ስሰማ ድጋሜ ጠነከርኩኝ የዉነት በቀን 1 ሳላዳምጥ አሉልም እድሜ ጤና ይስጥክ ሳይከፋክ ኑር ልጆችክን እድሜ ጤና የስጥልክ አንተንም ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥክ ብቻ ቃላት የለኝም ከፈጣሪ በታች ሙዚቃዉ አጠክሪኛል
@Ethiopiahagere7057
@Ethiopiahagere7057 6 ай бұрын
የሚገርምህ ይሄ ዘፈን ከአስራ አምስት ቀን በፊት ወጥቶ ቢሆን ብሶቴን ነግሬህ እየመከርከኝ የፃፍከው ግጥም ይመስለኝ ነበር። እዚህ ዘፈን ያለው ግጥም ሁሉ ይመለከተኛል። እና ከአራት አመት ወድቆ መነሳት በኋላ ፈተናውን ሁሉ አልፌ በውጪ የሆነ ሀገር ላይ ያለ ካምፓኒ የፋይናንስ ማናጀር ሆኛለሁ። ግን አይዞህ ደስ ይላል በዛ ላይ ደሞ አብዱ "አሳየኝ" ይላል እና አባትነት ጓደኝነት ወንድምነት አለው። ታውቃለህ ይሄ ነገር ቀላል አይደለም። እንደኔ አይነቱ እናት አባት ዘመድ አዝማድ የሌለው የፈለገ ብትጀግን እሰይ የኔ ጎበዝ የሚል ከሌለ የሆነ የምታሳየው ሰው ያስፈልጋል...እንዲ አርገህ አሳየኝ የሚልህ ከሌለ ትርጉም አይሰጥም። አብዱ "አሳየኝ" ስትል ብዙ ነው ትርጉሙ። ተባረክ
@anwarabdu8998
@anwarabdu8998 6 ай бұрын
Ohhh heart touching keep it bro stay strong 😊
@AjietAregash
@AjietAregash 6 ай бұрын
Oh...Enkuan des yalek Abate/Ehite Enkuan lezi abekak/abekash. Hulunim mehon yemichil Fetari Kante/Kanchi gar yihun. Fetari Bemist/bebal endihum yehiwotin tirgum bemisetu lijoch yibarkina mulu yargik/yargish.
@DerejeBirhanu-fe2md
@DerejeBirhanu-fe2md 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ❤
@betelhemworku771
@betelhemworku771 6 ай бұрын
ሁሉን ያለው ፈጣሪ ካለክ ሁሉም አለክ ወንድሜ አይዞን ብቻህን አይደለህም❤
@beliligntadese
@beliligntadese 6 ай бұрын
አይዞህ ብሮዬ በርታ እሺ
@Mykeyshewa
@Mykeyshewa 6 ай бұрын
በጣም ገራፙ አልበም Abdukiyar the legend 👏👏👏👏💪💪💪🇪🇹
@ErmiasKifle-123
@ErmiasKifle-123 6 ай бұрын
You are also legend❤❤
@ejbhh-uj5yf
@ejbhh-uj5yf Ай бұрын
ዋው በጣም ብዙ መልእክት ያለው ዘፈን
@bayanHasan-sb8oo
@bayanHasan-sb8oo 6 ай бұрын
የታላቹ የአራዳው ባንዲራ ያዣ አድናቂዋች
@belaynehnegash5091
@belaynehnegash5091 6 ай бұрын
ብዙዎች በህይወት ተስፋ ለቆረጡ ለወጣቶች በዚህ ሰአት በጣም ወሰኛ መልእክት ያለው ዘፈን respect ABD
@biniyammebratu507
@biniyammebratu507 5 ай бұрын
አብዱ ታሪክ የማይረሳው ምርጥ ዘፈን ነው የዘፈንከው ነጮቹ Motivational song ይሉታል ተባረክ
@biman7567
@biman7567 6 ай бұрын
እስቲ ማነው ይህ ሙዚቃ በጣም የተመቻቹ አይዞህ
@KiyaGere
@KiyaGere 6 ай бұрын
Ene
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 6 ай бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️ ትልቅ መልእክት ነው የማያልፍ የለም ስው ሆይ ራስህን አዳምጥ !!ፈጣሪህን አጥብቅ !!!
@user-om6sg3eq8kTem
@user-om6sg3eq8kTem 4 ай бұрын
ኤርትራ ከተማ ተጨናንቅዋል ባንተ ዘፈን ኣቦየ በርታ እናመስግናለን
@Brokethebeas
@Brokethebeas 4 ай бұрын
ኣትዋሽ
@NatnalGermay
@NatnalGermay 4 ай бұрын
ሓቁ እዩ​@@Brokethebeas
@beze4738
@beze4738 6 ай бұрын
በተስፋ መቄረጥ ውስጥ ላለው የሀገሬ ወጣት በሙሉ......አይዞን!!!!
@susubintbaba4511
@susubintbaba4511 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@santaw5392
@santaw5392 6 ай бұрын
@@susubintbaba4511 🩸⛔️🩸እውነቱን ለመናገር ሰዉ(መላው ኢትዬጵያዊ) ኦሮሚያ ክልልን ለመጎብኘት የማይችልበት ግዜ ላይ ነን፣ 🕋📍ኦሮሞዋች ካለፈው ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ ማሳመን አለባቸው ፣ አንድም ሰው ኦሮምያን ለመጎብኘት በአሁን ሰዓት ፈቃደኛ አደለም፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል በፍቅር ሞክሩት፣ ዘረኝነት ጥንብ ነው።
@דניאלדניאל-כ3ז
@דניאלדניאל-כ3ז 5 ай бұрын
​@@susubintbaba4511⁰❤a
@FikirMelaku-v2p
@FikirMelaku-v2p 5 ай бұрын
Eshi shebaw
@LaliseAmare-co6vg
@LaliseAmare-co6vg 4 ай бұрын
Hii selam nw
@getasewkasahun9502
@getasewkasahun9502 6 ай бұрын
በጣም ከፍቶኝ ነበር ዛሬ ሙዚቃው ስሰማው ሀሳቤ ተቀየረ አመስግንሀለሁ❤😊
@shimelesBesher
@shimelesBesher 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ እኔን ይክፋኝ❤❤❤
@ayubnesru333
@ayubnesru333 6 ай бұрын
Amen​@@shimelesBesher
@getasewkasahun9502
@getasewkasahun9502 6 ай бұрын
@@shimelesBesher አመሰግናለሁ❤️🫶🏽
@DawitGC-c9y
@DawitGC-c9y 5 ай бұрын
ABD ይህ ዘፈን የኔ ታሪክ ነው ወንድሜ ስለ አፅናናህኝ አመሰግናለሁ 😢😢😢
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 6 ай бұрын
አዲስ አበባ ከምትኮራባቸው እና በስስት ከምታያቸው ልጆቿ መሀከል አንተ አንዱ ነህ። የአዲስ አበባን ትንሳኤ ያሳየን💚💛❤️
@sarakassay2376
@sarakassay2376 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@biniyemaryam9230
@biniyemaryam9230 6 ай бұрын
Wow abdu 1gna hulem
@امالبه
@امالبه 6 ай бұрын
አዲስ አበባ ምን ሆነች አሁን?
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST 6 ай бұрын
አብዱ ኪያር የአዲስ አበባ ብቻ አይደለም!!
@santaw5392
@santaw5392 6 ай бұрын
🕋📍ታዲያ ኦሮሞዋች ከቢሊለና ከመንሱር ጀማል ተምረው ሰውን በፍቅርና በስራ አይገድሉትም ፣ ሰዉን ከማፈናቀልና ከመግደል???
@enjoyenglish123
@enjoyenglish123 6 ай бұрын
ይሄ ዘፈን ለኔ ነው የተዘፈነው የምትሉ እስቲ.........
@dawitnegash3775
@dawitnegash3775 6 ай бұрын
ይኸው ..☝
@mohammedzuber960
@mohammedzuber960 6 ай бұрын
@fevengessesse6509
@fevengessesse6509 6 ай бұрын
Me
@BelatuNega
@BelatuNega 6 ай бұрын
በተለይ ለኔ በእውነት 😢
@TegelDave
@TegelDave 6 ай бұрын
አብዱዬ ወንድሜ የዘፈኖችህ መልዕክት ሁሌም የልቤን ይነግሩኛል እናም ያንተ ምርጥ የሆነ አስተሳሰብ ተጨምሮበት እንዳከብርህ አደረገኝ ዕድሜ ይስጥህ ፈጣሪ በርታልኝ ወንድሜ መልካም ዕድል
@habtamuteshale620
@habtamuteshale620 Ай бұрын
አብዱ ኪያር የፍቅር ሰው፣ አገር ወዳድ! የሰው ልጅ ወዳጅ። አይዞህ የሚለውን ሙዚቃ ለመላው ኢትዮጵያዊ ጋበዝኩ።❤❤‍🩹❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrikassa7190
@samrikassa7190 6 ай бұрын
ከምድረ ፈልፈላ አደንቋሪ ጆሯችን እረፍት ወጣ አብዱዬ የአራዳ ልጅ እናመሰግናለን
@Tube-lk9ll
@Tube-lk9ll 6 ай бұрын
ተስፋ የጠፋ በሚመስልበት በዚ ጊዜ ተስፋ የሚሰጥ አልበም እነሆ.....ብዙ ደስታ ፤ፍቅር እና ሰላም ለሰው ዘር ሁሉ
@Sisiti
@Sisiti 6 ай бұрын
አብዱ ኪያር የፍቅር ሰው፣ አገር ወዳድ! የሰው ልጅ ወዳጅ። አይዞህ የሚለውን ሙዚቃ ለመላው ኢትዮጵያዊ ጋበዝኩ።🎉❤
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 5 ай бұрын
Betam ❤❤❤❤
@HiwotBelachew-cv5bc
@HiwotBelachew-cv5bc 5 ай бұрын
10q
@FeruzAdem-w8j
@FeruzAdem-w8j 4 ай бұрын
I am from ethiopia yene mar
@HerodSanchez
@HerodSanchez 6 ай бұрын
ጠንክረ በርትተ ስታሳያቸው ያኔ ይከተሉካል አደዚ ናቸው። ABD ያራድዬ ልጅ ትለያለክ❤❤❤❤❤❤❤
@ezraabeselom2445
@ezraabeselom2445 6 ай бұрын
ወዳጄ በጣም ነዉ ያደነኩ ህዝብ በሚፈልግ ሰዓት መምጣትክ ፓፓፓፓፓፓ አንደኛ ማርያምን ደግነቱ ቶሎ አይገባቸዉም እንጂ ሰዎቹ እስከአሁን ያስሩክ ነበር 😢❤❤
@bitsliul8768
@bitsliul8768 6 ай бұрын
😅😅😅😅true
@Zehara-x6g
@Zehara-x6g 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@selamawiytmengista4780
@selamawiytmengista4780 6 ай бұрын
😂😂😂😂አይቀርለትም የአይምሮ ዘገምተኛ ስለሆኑ ስላልገባቸው ነው😅
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣kifu😊
@shewaminalemekonnen5202
@shewaminalemekonnen5202 5 ай бұрын
what a song! You nailed it! ከማንም አነቃቂ ንግግር ያንተ 1000000%
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 6 ай бұрын
ተደጋግሞ ቢደመጥ ፈጽሞ የማይሰለች አስደማሚ ስራ!! ደጋግሜ ካደመጥሁ በሗላ ነው ለአድናቆት ምስጋና ጣቶቼን ከኪቦርድ ያገናኘሁ፤ ምክንያቱም ይህን የመሰለ ዜማ ሰምቶ አድናቆት ሳይቸሩ ማለፍ ንፉግነት ስለመሰለኝ፡፡ አብዱ ኪያር የምር ሰርተኸዋል!! አዎ!! አሳምረህ፣ አስውበህ ሰርተኸዋል!! በጣም እናመሰግናለን!!
@reshidnuri7376
@reshidnuri7376 6 ай бұрын
ማዳመጥ ብቻ አይደለም ለትግል ተነሱ እንጂ በዛ ላይ ሬጌ ቢት (የትግል ቢት)
@HabtamuAsfie
@HabtamuAsfie Ай бұрын
እውነት ነው
@Aeezey
@Aeezey 6 ай бұрын
This song is pure fire, Abdukiyar! 🔥 The perfect blend of inspiration and grind-exactly what I needed to hear right now. Thank you for this amazing track! 💪🎶
@dioncoldy
@dioncoldy 4 ай бұрын
ከድሮ ጀምሮ በዘፈኖችህ መካሪዬ። አብዱዬ እድሜና ጤና ይስጥህ። ከክፉ ይሰውርህ። ስወድህ እኮ
@SCI_TECH-ORGIN
@SCI_TECH-ORGIN 6 ай бұрын
True!!!, Now a time, no one paying values for true creators rather for fashions, shine and standards only. thank you man
@SamuelZebre
@SamuelZebre 6 ай бұрын
ትክክለኛ ጊዜውን ጠብቆ የወጣ ዘፈን 👌🏼 ለኔ ከምክርም በላይ ነው ይመችህ አራዳው✌🏼
@susubintbaba4511
@susubintbaba4511 6 ай бұрын
ሀሪፍ ምክር ነው የምር
@MazeShiferaw
@MazeShiferaw 3 ай бұрын
Yarada lij nek abdi yimechsh
@ethiopia3000
@ethiopia3000 6 ай бұрын
የሚዘፍነውን የሚኖር ፈታታታታ ያለው ኤቢዲዲ ምርጥ ስራ ነው እናመሠግናለን።🎉🎉🎉❤
@BIRUKLil
@BIRUKLil 6 ай бұрын
ይሄ ዘፈን ለኔ ነው የምትሉ እስቲ like አርጉት
@maheletetsige3581
@maheletetsige3581 2 ай бұрын
😢😢😢
@YordanosAssefa-i9k
@YordanosAssefa-i9k 3 ай бұрын
Love u so much abedu kiyar
@YaredYeshitila
@YaredYeshitila 6 ай бұрын
አይዞህ የሚለኝ ሰዉ አጥቼ ነበር ❤
@bisrat1269
@bisrat1269 6 ай бұрын
Ayezoh brother 💪
@Hakote
@Hakote 6 ай бұрын
አይዞህ የኔ ወንድም:: አይዞህ!
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 6 ай бұрын
አይዞህ ወንድማለም ❤
@ZamZam-pg8qb
@ZamZam-pg8qb 6 ай бұрын
በጣም ❤
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 5 ай бұрын
❤❤❤ ayezon ❤❤
@brukbruk2001
@brukbruk2001 6 ай бұрын
እሄ ዘፈን አይደለም ትምህርት ነዉ እንማረዉ እዉነት ነዉ አይዞን👌😎😍
@heri3588
@heri3588 6 ай бұрын
ይህ ዘፈን ለቢንያም ግርማይ ነው የዘፈነው። Thank you ኣብዱ ወዲ ኤረይ ❤❤ እንኳን ደስ ኣለህ😊❤
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 6 ай бұрын
ግሩም ስራ ከልዩ እና እጅግ ተወዳጁ አብዱኪያራችን!! ሁሌም እንወድሃለን!!! ምናለ መንግስታችንም አይዟችሁ ቢለን!!!
@Ppghgd
@Ppghgd 6 ай бұрын
ይህ ዘፈን መታሰቢያነቱ ለዘንድሮው 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ይሁን!!💪💪💪
@kidist1955
@kidist1955 6 ай бұрын
በትክክል 😂😂😂
@MihiretuYohannis
@MihiretuYohannis 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍 Bro
@melekotmedia
@melekotmedia 6 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@optimisticvlogs
@optimisticvlogs 6 ай бұрын
😂😂😂
@Hidayafedlu
@Hidayafedlu 6 ай бұрын
Exactly
@asfawaddisu-mw8lb
@asfawaddisu-mw8lb Ай бұрын
you did it ABD 100%
@nebiyattamiru
@nebiyattamiru 6 ай бұрын
እስቲ ማነው እንደኔ አልበሙን በጉጉት የጠበቀ 🤨አይዞ
@mmekdes
@mmekdes 6 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤
@Gadaatube1221
@Gadaatube1221 6 ай бұрын
ይቺ ዓለም እንደዚ ናት ጎብዘህም ይከብዳል እንኳን ሰንፈህላት 🙏🙏🙏
@ገኑንጉሰ
@ገኑንጉሰ 6 ай бұрын
የሄ ዘፈን ብቻ ሳይሆን ሞቲቮሽን ጭምር ነዉ አይዞን❤❤❤❤❤❤
@chalaroba3348
@chalaroba3348 6 ай бұрын
This is what we were waiting for! አውንታዊ ሙዚቃ🫡
@AlemayehuyewnetuKebere
@AlemayehuyewnetuKebere 6 ай бұрын
አይዞህ እልፈህ አሳየኝ ይሄን ፈተና አባቴ ለዛውም ከ፣100" 99 አምጥቼ ነው እማልፈው ካለች እናቴ ኪዳነምህረት ኪያር አባቴ ይመችህ ብሮዬ
@Whatreal779
@Whatreal779 4 ай бұрын
አንድ አመት ብቻ ከዚ ሀገር ወጥቼ በዚ ዘፋን ነው ደስታዬን ማጣጥመው❤❤🎉🎉🎉💪💪💪
@benyam8137
@benyam8137 6 ай бұрын
አንተ ልዩ ሰው አንተ የኔ ጀግና ዛሬን እለፈው በርታ በልና መውደቅ መሸነፍ ያለ ነውና አልፈህ አሳየኝ ይህን ፈተና አይዞህ አይዞህ አይዞህ ❤❤❤❤❤ l love it
@AmanTesfay-f9t
@AmanTesfay-f9t 6 ай бұрын
Form Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@TameKaffa
@TameKaffa 5 ай бұрын
አይዞህ፣ የኔም ምርጫነዉ፣ እናመሰግናለን ምርጥ የአዲስ አበባ መርካቶ ተወላጅ፣ አሁንም በርታልኝ
@abrhamassefa8335
@abrhamassefa8335 6 ай бұрын
ይህኛው ዘፈን በተለየ መልኩ በትክክል በሚያስፈልገኝ ሰአዓት ለኔ ብቻ የተዘፈነ ሚመስለኝ ምክር ነው እናመሰግናለን አቡኪ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Kazopiamedia
@Kazopiamedia 6 ай бұрын
ለራሴው የተዘፈነ ምርጥ ሙዚቃ ነፍ አመት ለአብዱ ኪያር
@MrBinima
@MrBinima 6 ай бұрын
ቢኒ ግርማይ ጅግና ፡ ቢኒ ሓበሻ፡ ሓበን ኣፍሪቃ፣ ቢኒ ቢኒ ሓበሻ ሓበሻ ሓበሻ ፣ ሁሉ ወደ ቢኒ ኣይዞ Tour de France 2024
@ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ
@ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ 6 ай бұрын
لَّقَدۡ كُنتَ فِي غَفۡلَةٖ مِّنۡ هَٰذَا فَكَشَفۡنَا عَنكَ غِطَآءَكَ فَبَصَرُكَ ٱلۡيَوۡمَ حَدِيدٞ (٢٢) አንብበው አብዱ ኪያር አስተንትነው🎉🎉🎉
@mozaalmansoori6777
@mozaalmansoori6777 5 ай бұрын
ሙስሊም ነው አይደል እህሰው
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 5 ай бұрын
አወ ነዉ አሏህ ይመልስልን
@melkamtemesgen9060
@melkamtemesgen9060 4 ай бұрын
Allah hulachenenem yemalesan.
@yohannessenay
@yohannessenay 6 ай бұрын
ከነ ጆን ዳንኤል ዘፈን ከጊልዶ ኩታራዋች እረፍት ወጣን❤❤❤ long live የአራዳች ንጉስ abd❤❤❤❤❤❤‼️‼️‼️‼️
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ 6 ай бұрын
ቀጣም
@KalAyu-uj3ul
@KalAyu-uj3ul 6 ай бұрын
u r made for alubalta
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv 6 ай бұрын
ከከ
@mediwerkitu8608
@mediwerkitu8608 6 ай бұрын
😅😅😅😂😂😂
@Sex-p1r
@Sex-p1r 6 ай бұрын
በትክክል
@TomasAregaw
@TomasAregaw 4 ай бұрын
ዓብዱየ የኔ ጅግና፡ናይ ብሓቂ ጹቡቅ ስራሕ፡ቀጽለሉ ዓቅቦ ❤❤❤
@ethiopiaethiopia
@ethiopiaethiopia 6 ай бұрын
አዎ በእኛ ዘመን ጀግንነት በጦርነት ሳይሆን በስራ ይሁን ሁሉም ሰው ወደ ስራ አለም ይግበ ድህነትን በልማና አነሸነፍም ጠንክራን ሰርተን አገራችን እናልማ👊
@seidroi4594
@seidroi4594 6 ай бұрын
Tlant yetesera zare iyeferese wedet new mseraw
@Theworstgamer1001
@Theworstgamer1001 6 ай бұрын
No one cares about your story until you win , So WIN 🥇
@salcnail6660
@salcnail6660 6 ай бұрын
True
@tigisttesfaye7488
@tigisttesfaye7488 5 ай бұрын
100% true!!
@makhab1416
@makhab1416 5 ай бұрын
💯💯💯
@MeskeremFekadu
@MeskeremFekadu 5 ай бұрын
very true😢
@oret2024
@oret2024 5 ай бұрын
Yeah u are right ❤❤
@rosafamily1984
@rosafamily1984 6 ай бұрын
ይሄ ሙዚቃ በሙሉ ግጥሙ ለኔ ብቻ እስከሚመስለኝ ድርስ ነው የውደድኩት በህይወቴ ውስጥ ብዙ ውጣ ውርድ አልፎል ገናም ያልፍል በአሁን ሰአት በጣም ደስ ብሎኛል ብርታት ተሰምቶኛል አቡዬ ይመችህ መልስ ሰጠህኛል🎉
@fasiszm
@fasiszm 6 ай бұрын
ልዩ ሰው ነው ጀግናም ነው ያልፈዋል። Thank you ✊
@zekariasatkilt
@zekariasatkilt 5 ай бұрын
AM suffering in life. I lost my things but, I got inspirational energy in this song . thank you our elder brother.one day I will have conversation with you. thank you again
@tizmeaza7053
@tizmeaza7053 6 ай бұрын
ይቺ ዓለም እንደዚ ናት ጎብዘህም ይከብዳል እንኳን ሰንፈህላት
@khalidseid8775
@khalidseid8775 6 ай бұрын
የ አራዶች ከንቲባ 💪🏾💪🏾
@ozzytalks4495
@ozzytalks4495 5 ай бұрын
This song became My national anthem from now on! የኔ ቢሔራዊ መዝሙር ሆኗል!
@DanielGetachew-jz2sm
@DanielGetachew-jz2sm 6 ай бұрын
ትለያለህ ከንቲባው ሁሌም በከፍታ ኑርልን ABD 💚💛❤💪
@bttentertainment7326
@bttentertainment7326 6 ай бұрын
ምግብ ጉልበት የሚሆን ተስፋ አብሪ ዘፈን ዋውውውውው ወድጄዋለው አብዱዬ❤❤
@SaronSaron-cb7ks
@SaronSaron-cb7ks 5 ай бұрын
wow wow welcome abdu kiar you are our king
@YohannisAbiraraw-th5el
@YohannisAbiraraw-th5el 6 ай бұрын
የሰውን ስሜት የምትዘፍን አቀንቃኝ የጊዜው ተወዳጅ አልበም ተባረክ
@HabeneyomSebsibe
@HabeneyomSebsibe Ай бұрын
እወደዋለው ዘፈን
@Haymanotargaw
@Haymanotargaw 6 ай бұрын
ሲገርም አንድም የሚመረጥ ዘፈን እኮ የለውም በተለይ የእያንዳንዱ መልእክት ይለያል እያደር ልክ እንደወይን ይጣፍጣል አብዱዬ የሚገርም ስራ አበርክተሀል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@Alemayuteshoma
@Alemayuteshoma 6 ай бұрын
😅😅
@abubekerseid6729
@abubekerseid6729 6 ай бұрын
ምርጥ ስራ👏👏 ሙዚቃ ተጠምቼ ነበር አንድኛ ኤ ቢ ዲ ይቻምህ 👍👍
@abelsolomon9520
@abelsolomon9520 5 ай бұрын
ኣይዞህ ዋው 🎶📯 i am from Eritrea
@Selamawit-Girma
@Selamawit-Girma 6 ай бұрын
ABD, our brother, welcome back. Lovely song, as usual. Keep up.
@YergalembalchaYergalemblacha
@YergalembalchaYergalemblacha 6 ай бұрын
የአዲስ አበባ ህዘብ አሪፍ መልእክት ነዉ abd ክብርልን
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Ай бұрын
Ayzhe!!!
@YemsrachGebrehiwot
@YemsrachGebrehiwot 6 ай бұрын
ማር የሆንክ ሰው የኔ አንደኛ ከ90 ጀምሮ ኑርልን ማንም እየመጣ አደንቆረን ነበር ተመሰግን በስት አመታችን ሆ ሙዚቃ ሰማን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@biniyambelihu3742
@biniyambelihu3742 6 ай бұрын
ምርጥ ያራዳ ልጅ ምርጥም አርቲስት እናመስግናለን ወንድማችን
@SENAYTUB
@SENAYTUB 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ አብዱ ፈተና ላይ ሆነን ማንም አይወድም በእግዚአብሀር ቸርነት እበራሳችን እጥርት ስናልፈዉ ለምን ያልፍል ብለዉ ሰላም ይሉናል ሰላም በላቸዉ!!
@BiniEfi
@BiniEfi 5 ай бұрын
congra
@ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ
@ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ 6 ай бұрын
لَّقَدۡ كُنتَ فِي غَفۡلَةٖ مِّنۡ هَٰذَا فَكَشَفۡنَا عَنكَ غِطَآءَكَ فَبَصَرُكَ ٱلۡيَوۡمَ حَدِيدٞ (٢٢)
@jobmike5449
@jobmike5449 6 ай бұрын
በሁለት ዓመት ሳይኮቴራፒ የማታገኘውን ትምህርት በ 4 ደቂቃ ከ 47 ሰከንድ ውስጥ???? አብዱዬ ሙዚቀኛ ብቻ ሳትሆን ሳይኮሎጂስትም ነህ ለካ። እውነት ተገርሜአለሁ
@yoyobuddy9874
@yoyobuddy9874 5 ай бұрын
Ulum yalfal ! thank u ABD.💪
@redinho4840
@redinho4840 6 ай бұрын
ወደቅኩኝ አትበል ምንድነው መውደቅ ተነሳ እንደገና ደጋግመህ ውደቅ❤
@Ethiopia2024-w9i
@Ethiopia2024-w9i 6 ай бұрын
አይዞህ አይዞህ ለአዲስ አበባ ልጅ የተዘፈነ የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው ✅✅✅✅✅
@KenndyDagne
@KenndyDagne 4 ай бұрын
እኔስ ለስክድር ነጋ ይመስለኛል
@hutyyhir-wv8ym
@hutyyhir-wv8ym 4 ай бұрын
Ymechih abduye mirt!!!!!!!!!!!!!!!
@bazhirmoHamet
@bazhirmoHamet 6 ай бұрын
I am 🇸🇴 Somalia i love Ethiopian music ❤😊
@yehuwalshetshiferw9141
@yehuwalshetshiferw9141 6 ай бұрын
King 👑 is ABD
@ErmiyasTd
@ErmiyasTd 6 ай бұрын
I'm Ethiopian i love Somalia music 🎶🎵❤❤
@mikiyasmamo4412
@mikiyasmamo4412 6 ай бұрын
I’m from somali land
@abdizinab5075
@abdizinab5075 6 ай бұрын
I am 🇪🇹 Ethiopian I love Somali music 🥰
@redwanmohammed8477
@redwanmohammed8477 6 ай бұрын
We love you too❤❤❤ 🇸🇴 ❤ 🇪🇹
@etsubseyfu
@etsubseyfu 6 ай бұрын
ለኔነው የኔ አራዳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁፍፍ😢❤❤❤አልፎ አየዋለው መውደቅ ያለ ነው አልፈዋለው😢😢አረብ ሃገር ሰው ነኝ😢 ያልፋል ዋናው መተንፈስ ነው❤❤❤❤😢አበዴ የሰፈሬ የመርኬው እወድሃለው❤❤
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST 6 ай бұрын
አቦ ምችት ይበልህ!!!!!! የ 2024 ምርጥ አልበም 👌🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@HibratMidea
@HibratMidea 6 ай бұрын
አብዱ ትልቅ ሰው እንኳን ደና መጣ 🔥💀🥰🙏
@nejuy3737
@nejuy3737 6 ай бұрын
Open weekly dishes
@teda0
@teda0 4 ай бұрын
Dinቅ music ❤ Thank you brother 🙏
@Macbljeless
@Macbljeless 6 ай бұрын
ይሄ ዘፍን ለኔ ነው የዘፈነው አቡዬ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰
@tekalignkejela1898
@tekalignkejela1898 6 ай бұрын
Strong message !
@Ruti439
@Ruti439 5 ай бұрын
Abduyaa Your voice and music are simply magical! Every song you sing touches my heart and lifts my spirits. Keep doing what you do best you're a true inspiration!
@medinaomer4245
@medinaomer4245 6 ай бұрын
ብዙ ተስፍ ለቆረጡ ጥንካሪ ይሰጣል አይዞ❤
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 6 ай бұрын
አብዱ የአዲስ ክተማ የሰፈሬ ልጅ ❤❤❤
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 4 ай бұрын
እዉነት ሲያልፍልኝ ልኮምት እመጣለሁ……ይሳካልኛል!! የዛሬ 2 አመት እመለሳለሁ።
@Halu-en9qf
@Halu-en9qf 3 ай бұрын
Yimechih yisakal birtat ena tesfa alemekuret new wanaw❤❤❤❤
@senper1992
@senper1992 2 ай бұрын
ያሳካልህ ያገሬ ልጅ ❤
@RediRita
@RediRita 2 ай бұрын
Techelaleh berta👏👏👏👏
@AynaddisWube
@AynaddisWube 2 ай бұрын
🎉🎉anba
@AynaddisWube
@AynaddisWube 2 ай бұрын
​@Halu-e❤❤❤❤❤❤n9qf
@Thereislifeafterdeath
@Thereislifeafterdeath 4 ай бұрын
SUPER SPECIAL GIFT FROM ABDU KIAR🔥🔥 BEATS AND THE MESSAGE PASS STRAIGHT TO HEAD. 🇪🇷🇪🇷🔥