KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Getnet Alemayehu & Bekalu Alemayehu - Atfersim | አትፈር…ስም (አትገረምም ቁ.3) - New Ethiopian Music 2021
6:54
Ethiopian Music : Mehari Degefaw መሃሪ ደገፋው (ሸለመኝ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
7:42
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
Это было очень близко...
00:10
My MEAN sister annoys me! 😡 Use this gadget #hack
00:24
Ethiopian Music : ጌትነት አለማየሁ ና በቃሉ አለማየሁ (ባላገር ነኝ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
Рет қаралды 1,208,839
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,2 МЛН
Minew Shewa Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 713
@Tube-bk9uj
Жыл бұрын
ድምፅ 100% ከሜካብ የፀዳ ዉበት 100% ምርጥ ስራ ነዉ 👌👌👌🎤🎤🎤 ክብር ለባላገር💚💛❤ የባላገር ልጆች ደምርኝ
@unievrsal-tube
Жыл бұрын
ክብር ለባላገር፣ ንጽህ ልብ ፈጣሪውን ፈሪ ፣ ባላገር መሆን መታደል ነው ምንላባት ላንዳንዶች ፋራነት ሊመስላቸው ይችላል።የባላገር ልጅ በመሆናቹህ እጅግ ኩራት ሚሰማቹህ እሲኪ አሳዩኝ🙌🙌🙌
@xs5yd4rhgw
Жыл бұрын
ቀላልኩራት ይሠማኝል በላገርነቴን ሙቸወደዋለሁ
@unievrsal-tube
Жыл бұрын
@@xs5yd4rhgw 💕💕💕
@azebtufa7389
Жыл бұрын
የመጨረሻ አረፍ ነዉ ባለ አገር የሚገልፅ
@SEn8etPlaystore-vl5cx
Жыл бұрын
ባላገርነቴ ኩራቴ💚💛❤️
@mequannenttilahoun
Жыл бұрын
ወዳጀ በጎንደሩ ዘፈን ተደምሜ ዘወር ሥል እንዲህ ውብና ድንቅ ባህልና ማንነት ያለው ኩሩ ህዝብ ማንነትን አየሁ....ሁሌም አንድ አማራ አንድ ኢትያጲያ
@3Dtube19
Жыл бұрын
እነዚ ልጆች በጣም የሚመቹኘ እኔን ብቻ ነው 🤔 እስኪ የባህል አምባሳደር ይሁኑ ምትሉ 👍👍👍
@helenyohannescoljo9277
Жыл бұрын
😘😘😘😘👌👍👌👍
@muleman8481
Жыл бұрын
እኔስ ብትሉ
@mulugenetu6988
Жыл бұрын
ትክክለኛው የኢትዮጵያ ማንነት
@eliasenigusr3672
Жыл бұрын
በጣም
@Sheger16
Жыл бұрын
100% እስማማለሁ! ጌችና በቄ ልዩ ናቸው ።
@worldstube3438
Жыл бұрын
በቃ! በኢትዮጵያዊነታቸን እንኩራ 💚💛❤✌️✌️😍😍 " I am ባላገር ባለ-ሀገር"💚💛❤🙏🙏🙏
@madinamadina4406
11 ай бұрын
🇪🇹❤🇪🇹❤👍👍👏👏
@amumulugata9612
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ባለ ሀገር ባለ ማተብ ባለ እርስት አዎ ነኝ ባላገር 💚💛❤💪💪💪💪💪
@hannadesta382
Жыл бұрын
ክብር ኣርሶ ለሚያበላን ኩሩው ባለሀገር💚💛❤️
@I_am_Fano
Жыл бұрын
ስወዳችሁ እናንተ ጀግና ወንድማማቾች ።ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉት አማራ ወገኖቼ ።
@tayerumistewrw1056
Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ስለሀገራችሁ እግዜብሔር ያፀናችሁ
@elsashewaamhara3024
Жыл бұрын
ባለ ሀገር በጣም ምርጥ ስራ ነው ዎንድማማቾቹ ነፍጠኞቹ ሀገር ዎዳዶቹ ክብር ለባለ ሀገር
@እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
Жыл бұрын
አዎ ባለገር ነኝ ። የኔ ምርጥ የአማራ ልጆች ❤
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
Жыл бұрын
የባላገር ልጅ በመሆኔ እጅግ እድለኛ ነኝ ተመስገን ነው የኔዎቹ አሪፍ ስራ ነው የኔ ብርቱዎች💚💛❤
@samriy461
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ባለሀገርነታችን ሁሉ ያለበት ሙሉነት ነው እኮ
@GhionPodcast
Жыл бұрын
አማራነት ዕንቁ ማንነት እንኳን አማራ አድርጎ አንድዬ ፈጠረኝ።የሚያኮራ ማንነት ሀገር መስራች፥አማራዬ!
@hirutkebedetsegaye687
Жыл бұрын
በትክክል 👌👌መታደል ነው አማራ መሆን
@desalealemu8053
Жыл бұрын
የመጀመሪያ ተመልካች በመሆኔ ደስ ብሎኛል እናመሠግናለን
@aynye.mulatu7236
Жыл бұрын
በላገር ባላገር የምወዳችሁ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ባለገር ነኝ እኔም
@ገኒሾTube
Жыл бұрын
እኔም ባላገር ነኝ ስወዳቹ አሪፍ ስራ ነው❤❤❤🎆🎆
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
Жыл бұрын
መልካም እድል 👍👍 እናት ማለት አገር ናት አገር ማለት እናት ናት ሰላም ለእማማ ኢትዮጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@seada9327
Жыл бұрын
ወይይይ እናንተ ልጆች የእዉነት ሁሌም ድንቅ ናቸዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰🥰👍👍
@adr4013
Жыл бұрын
ደጉ ባላገሩ የኔ ኩሩ ህዝብ አማራዬ እግዚአብሔር ጥላቶቻችንን ያጥፋልን 💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
Жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ወገኖች እግዚአብሔር ከክፉ ጠላት ይጠብቃችሁ 💚💛❤
@seadakebede6195
Жыл бұрын
ጀግኖቸ ትችላላችሁ ባላገርነታችን ኩራታችን ሰላማችሁን ያብዛልን ወንድሞቸ።
@Semretarekegn
Жыл бұрын
እሚገርም ስራ ነው ክበሩልን ፈጣሪ ያሰንብታችሁ
@belaineshchaklu833
Жыл бұрын
ዋው መገን አማራዬ ምድር ለምለሚቷ ባለ እርስት ባለአባት💚💛♥💘💘💘💘💘💘💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@bf7767
Жыл бұрын
ደሞቼ ❤ባላገሩ አማራየ 💚💛❤ እምንስቅበትን ቀን ያምጣልን 😥 ምን ባጠፍን እንገደል💚💛❤🙏😥
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
Жыл бұрын
አሜን አሜን ጠላታችን ያጥፋልን
@mebatube1245
Жыл бұрын
ወድማማቾች ምርጥ ስራነው የሀገሬ ልጆች ትችላላችሁ ባለገር ባላገር ባለገር🇪🇹🇪🇹
@yonadis7856
Жыл бұрын
አቦ ደስ እምትሉ ወንድማማቾች ምርጥ ስራ ነው በርቱልን ክብር ለባለሀገር ለባለ ማተቡ
@lolwaalkhalaf4840
Жыл бұрын
ሌላዉሥ
@gismebelete4496
Жыл бұрын
ብዙ ትዝታ አሳደራችሁበኝ እግዚአብሄተር ይባርካችሁ ይህ ነው አማራ ማለት ይህን የመሰለ ታሪካውይ ጥንታውይ ሃገር ወዳድ ሰው አክባሪ ጥበበኛ ጀግና ህዝብ ለምን እንደሚጠሉት እንደሚገሉት አይገባኝም ጠንክሩ ለአንድነታችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
@habeshalove3486
Жыл бұрын
ባላሀገር ነኝ እንድውም ወልቃይት ጠገዴ አማራ ኢትዮጵያዊ
@gufu6525
Жыл бұрын
ዋዋው እነዚህ ልጆች የሚደነቁ ናቸውውው 👍👍👍👍👍👍👍👍
@rozaroza24144
Жыл бұрын
ዋው ባለ ሀገር በጣም የሚገርም ነው ምርጦች ወንድማማቾች 😍😍😍
@anthonymanderson7671
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ❤️👍🏾
@SabaEthiotube
Жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች ወንድማማቾቹ ትችላላችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት አሪፍ ስራ ነው ቀጥሉበት በርቱ Good luck to you my brothers💚💛❤
@sabaenyew1874
Жыл бұрын
ሳባዬ የኔ ውድ እንዴት ነሽ
@sabaenyew1874
Жыл бұрын
Sabayie
@ayaayaa2643
Жыл бұрын
ሰሞኑን ባላገረነሽ እያሉ ሲሰድቡኝ ነበር ስድብ መስሏቸው የአለማዎቅ ለማንኛውም ባላገር ምንደሆነ ይህን ሙዚቃ ጋብዣችኋለሁ ዘፋኞችን እናመሰግናለን በርቱ
@Edilawit9
Жыл бұрын
364ኛ ሰው ተመልካች ነኝ ስጠብቃቸው ነበር ከተለቀቀ 34ኛ ደቂቃ ላይ ደርሻለው ዋው ኢትዮጵያዊ ወኔ ማየት ስፈልግ እነዚህን ወንድማማቾች ነው የምሰማው።የሚጠቀሙት ድምፅ በቃ ውስጤን ነው የሚወረኝ አይ ባለ ሀገር በመሆኔ ኮራው
@መሲቲቲዩብ
Жыл бұрын
እናተ እና ዳኛ ዋለልኛ ዝፈኑት ዘፈኑን ይመቻችሁ ደሞች አማራየ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@salisa795
Жыл бұрын
ክብር ለባለ ሀገሩ ወገኔ የሀገር ምሰሶ ዋልታ 🙏🙏💚💛❤️💘💘
@habtamumengiste9811
Жыл бұрын
አጃቢ ሙዚቀኞቹ ድምጰ መርዋ ናቸው ደስ የሚል ስራ
@habtu21
7 ай бұрын
መረዋ
@messiethio4895
Жыл бұрын
ወንድማማቾቹ ስወዳችሁ እኮ እናንተን ስሰማ ደሜ ይሞቃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ 💙💙
@tube-jn5zz
Жыл бұрын
አወ ባላገር ነኝ ስዎዳችሁ ጌችዬ የአማራ ኩራቶች💚💛💖💪
@GiasBd-gz7he
Жыл бұрын
አወ ነኝ ባላገር ምርጥ የየዋሁ የገበሬ ልጅ ወንድማማቾቹ ትለያላቹ የኔ ፋኖወች🇪🇹 ❤️❤️❤️
@BertukanHailu-r5w
11 ай бұрын
ጎጃምሀ ገሬ ማማሩ ትክክል ባላገር ነን❤❤❤❤
@ፋፊ-ዘ3ጨ
Жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው. 💚💛❤🤗🤗 ሃገሩ. ሳምር ባላገርነት ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትምኮ እኔም ባላገር ነኝ
@tamratsisay1161
Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በእውነት ላይ በተግባር ላይ የሚታይ እውነተኛ የባላገሩን የገጠሩን ህይወት በደንብ ቁልጭ አድርገህ ነው የሰራከው አንተ ማለት ጎበዝ ነህ ባህልን በሚገባ ያሳየህ ድንቅ ወጣት ነህ በርታ ገና ብዙ ካንተ ይጠበቃል ጀግና የጀግና ጀግና ነህ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@getachewkebede9863
Жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ባለገር እኔም ባላገር ነኝ አቤት ዜማ አቤት ውበት ኑሩልኝ የኔ ምርጦች ባላገር ስወዳችሁ
@tsomeminas1786
Жыл бұрын
የምር በጣም ድንቅ ስራ እመብርሀን ከእናንተ ጋር ትሁን። የውቢቷ ከተማ ፈርጦች
@melkamutigabu1375
Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ነው የሚለው በረቱ ሁለቱ ወንድማማቾች ቆጆ ስራ ነው የሰራችሁት 🥰🥰🥰🥰🥰
@tsegayealemu1631
13 күн бұрын
በጣም ታምረኛ ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤
@yidenekaltadesse8508
Жыл бұрын
ውይ እንኩዋን ከናንተ ተፈጠርኩኝ ማርያምን የገባችሁ የነቃችሁ እኮ ናችሁ ባላገር ደሞቼ ችግራችሁን ሁሉ ለኔ ያርገው የናንተ ዘፈን እኮ ማንነቴን እንድወደው ነው የሚያረገኝ
@ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ
Жыл бұрын
ደስስስስስ ሲል ሁሉም ግጥም ዜማ በቃ ሁሉምምምምምም አዎ ወደዋለሁ ባላገርነቴን
@frezerjr2103
Жыл бұрын
ያምራል ቀጥሉበት 👍👌👌
@sadahasn8921
Жыл бұрын
አወ ባላገር ነኘ ውዶች ሰወዳችሁ💚💛❤✌✌✌✌👌👌🙋🙋🙋🙋👨❤️💋👨
@TERSITALULA
8 ай бұрын
አወ ባላገር ነገኝ ጎጃሜ አማራ
@zemadonky9597
Жыл бұрын
ባላገር መሆን ምንኛ መታደል ነው ዋው ትችላላችሁ ምርጦችዬ መልካም እድል ተመኘሁ በርቱ ብዙ እንጠብቃለን
@selamfkadie5847
Жыл бұрын
አው ባላገር እኔ ባላገር ነኛ💚💛❤💪 አሪፍ ስራ ነው በርቱ ክናንት ብዙ እንጠብቃለን. …..........
@asmamawyinges3725
Жыл бұрын
እኔም ባላገር/ባለሃገር ነኝ!.ግሩም ስራ!..👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@አማራነኝ-ተ8ጰ
Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል የእኔ ጀግና በርታልን 💪እኔም ባለሀገር ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fdhhdhff7936
Жыл бұрын
አወ ባላገር ነን ሙቸ ነው የምወዳችሁ እግዚያብሄር ይጠብቃችሁ ።
@hirutyadeta4254
Жыл бұрын
ደሰ ሲል ያገርቤቱ wow nic music
@mimihenok5576
Жыл бұрын
Wow 🙏🙏🙏❤️❤️ አዎ ባላገር ነኝ የሀገር ኩራት ጀግና ❤❤❤
@alamadan717
Жыл бұрын
ወንድማማች ናቸው እዴ የአባታቸው ስም አንድ ነው❤❤❤❤❤
@berekettemp7169
Жыл бұрын
Do you know how much I LOVE YOU ❤️❤️❤️❤️ we Ethiopian have amazing, unique and untouched cultureral resources, feeling proud of you ma really
@saraamharawitethiopia
Жыл бұрын
Welcome dear brothers, always proud of my beautiful people Amhara💚❤💛ባለ ሃገሮች ነን፣ ክብራችንን የማናስነካ፣ ኢትዮጵያን የሰራን፣ ፍቅርን የማንሰሰት እንደ አምላኩ ደግ ነው የተባለ ቸር ህዝብ ነው ባለ ሃገር፣ ባለ ሃገሮች ነን forever💚❤💛የተወደዳችሁ ውብ ወንድሞቻችች ኑርልን💚
@kardon4996
Жыл бұрын
Ere yimechish!!!!!!!!❤️
@molalignyemane110
Жыл бұрын
ዋው የተዋጣለት ስራ ነው በርቱ የኔወቹ 💚💛❤it's My baleHager💚💛❤
@እኔምአርበኛውፋኖዘመነካሴ
Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውው በጣም ምርጥ ስራ ነው ከልብ እናመሰግናለን የኛ ጀግኖች🥰🥰🥰
@solomonyigzaw2726
Жыл бұрын
My name is Balager yigzaw and born in Bahirdar , i proud of it and also i am Amhara Ethiopia.
@ማሕሌትደጀኔ
Жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ስራ ነው ክብር ለባላገሩ ለደጉ ለገራገሩ 🇪🇹❤😘ስወዳቹሕ ❤❤😘😘
@tesheman9706
Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው አንደኛ በርቱልን👏👏👏👏👏💚💚💛💛❤️❤️👏👏👏
@nahisew7941
Жыл бұрын
ያምራል ምርጥ ያአማርዬ ልጆች💪👊🔥
@martasafa7325
Жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችንን በጥበቡ ይጠብቅልን አኔም ባላገርነኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘላለ ክፍሽን🙏🙏🙏🙏 ያርቅልሽ🙏🙏
@hanayetdaw8616
Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይችን የድሮዋን ኢትዮጲያን ያምጣልን ዋው ስታምሩ ክብር ለባላገር ውበት ሲለካ ባላገር ነው ለካ ምርጥ ስራ ነው በርቱ ባላገር የዋው ነው ትዝታችንን ቀሰቀሳቹብን እኔም ባላገር ነኝ ከየዋኽ መንደር በእናትና በሀገር ማርደራደር በርታልኝ እላለው ደጉ ባላገር ክፋት የማያውቀው ሚገባው ፍቅር
@اللهواكبر-و3ن
Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው ብርቱ 🇪🇹🇪🇹❤
@rozayallou5348
Жыл бұрын
ባላገር ነኝ እኔ አርሽ ጥገቴን አልቤ የምበላው ባላገር ነኝ እኔ በጣም ደስ ይላል
@ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
Жыл бұрын
በስመአብ ስንትግዜ እየመላለስኩኝ እዳየሁትና እደስማሁት እኔ እራሱ አልቆጠርኩትም ደስ ስትሉ ባላገር እያላችሁ ለምትስድቡን ስወች ይድርስልን ስላማችሁ ይብዛ አቦ
@jeieii1068
Жыл бұрын
የአማራ እናት ማህፀንሽ ይለምልም❤❤❤❤❤❤
@fnottube2532
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማማቾቹ! ብዙ ሰው ባላገር ስድብ ይመስለዋል። ባላገር = ባለ ሀገር፣ ሀገር ያለው፣ ባለ ዕርስት፣ ለሀገር የሚሞት፣ ሀገር ያበቀለው የሀገር ባለንብረት ማለት ነው! ሀገር ስትወረር ነፍሱን እየሰጠ እርሱ ሞቶ ሀገር እያዳነ፣ እርሱ እየራበው ሀገር የሚመግብ ሕዝብ ነው!!! ነቃኹ፣ ከተሜ ኾንኹ የሚሉ እንከፍ እና ከንቱ የኾኑ የምዕራባውያን ሮቦቶች ግን ባላገር ማለት ኋላ ቀር ይመስላቸዋል😂 ምክንያቱም እያወቅን የመሰላቸው አላዋቂዎች፣ የነቁ የመሰላቸው ግን ያንቀላፉ ምስለኔዎች ናቸው። ፋራ ማለት ማለት እንዲኹ ነው። ፋራ ማለት ታሪኩን፣ ባህሉን ማንነቱን የሚጠብቅ፣ ሴት ክብሯንና ማንነቷን ጠብቃ ስትኖር፣ ወንድ ለሀገሩ ለታሪኩ የሚዋደቅ ነው! የዘመኑ ወጣቶች የሚያጨስ፣ የሚቅም፣ ሴት የሚያሳድድ፣ እርቃኗን የምትኼድ፣ የሚዳራ፣ ለምዕራባውያን የተንበረከከ አራዳ ይባልልኛል...😂
@andinettilahun1213
Жыл бұрын
የፈለገህን ያክል መቶ አመት ከተማ ብትኖር እንደ ገጠር ያለ ደስስስስ የሚል ላይፍ የለም 🙅🙅🙅
@mekdelawitgirma3181
Жыл бұрын
በቃሉ የሚባለውን አውቃለው እኛ ጎረቤት ተከራይቶ ነበር በጣም ጎበዝዝዝዝዝዝ
@New-t2p
Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዘፈን 👏👏👏👏 ትልቅ መልዓክት ከገራሚ ድምፅ ጋር 👍👍👍🙌🙌🙌 በርቱ 👏👏👏❤️❤️❤️
@genetabate45
Жыл бұрын
እዴት ወኔ የሚቀሰቅሰ ዘፈን ነዉ የአገሬ ህዝብ በጣም ነዉ ደሰ የሚሉት.❤️❤️❤️
@abirayakobo9888
Жыл бұрын
አወ ባለሀገር ነኝ ባላገር ❤ እጥር ምጥን ቅልብጭ ያለ ስራ ነው እናመሰግናለን ።
@yegletubetube1869
Жыл бұрын
የኔ አማራዎች ደሞቼ ሞቼ ነዉ የምወዳችሁ❤❤😍😍😍😘😘😘ስጠብቅ ነበር
@lilibiwota2552
Жыл бұрын
ባለሀገር ነኝ የኢትዮጵያ ልጅ ያማራዋ ልዩ የሆነ ዜማ🙏🙏🙏
@ሶልያናየሸዋልጅ
Жыл бұрын
ትለያላችሁ እኮ ጀጎኖቼ 🇪🇹🇪🇹❤❤የእምዬ የአማራ የአሳሞነው ልጆች❤🥰🥰🥰🥰🥰ባላገር ነኝኝኝኝኝ
@anderson46u8iy
Жыл бұрын
ባላገር ሳይሆን ባለሐገር ማለት ነዉ፣ የኢትዮጵያ ባለሐገር አማራ ማለት ነዉ ።
@ethiopiakebede5931
Жыл бұрын
ደጉ ባላገሩ እውነት ነው ባላሀገር መሆን ያኮራል ማሳው ከብቱ ስው ሁሉም ነገር ያምራል በባላገር መንደር ሀገሬ ስላምሽ ይብዛ🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹❤️
@ሙሉከማልሰይድ
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ምርጥ ነው
@YNESaFekr
Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ እንኳን በደህና መጣችሁ❤
@genettecere8937
Жыл бұрын
አወ ባለገር ነኝ የምኮራበት ያውም የገጠረ ልጅ እፍፍፍ ደስ ሲል
@אוריטקלה-ק3נ
Жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው. እናመሰግናለን🙏
@ድንግልማርያምእናቴናት
Жыл бұрын
ዋው በጣም ልዩ ነው ባላአገሩ ከምር ደስ የሚል ነው💚💛❤💪👍
@vgrasma9292
Жыл бұрын
ጌትነት ሞች ነው የኔ ጀግና የምወደክ በዙ ምሰእዋት ከፈልካል ለአማራ ታሰርክም ነበር የነጀግና በርታ አንደኛ ነህ😍😍😍💚💚💚💛💛💛❤❤❤👌
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ7ፐ
Жыл бұрын
ዋውውውውውውው ምርጥ ስራ
@rohemayemaryam9753
Жыл бұрын
የኔ ነፍጠኞች ስወዳችሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ደሞቸ
@tube-tc7dm
Жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ክብር ለባላገር በርቱ
@ኩኩሻየሸገሯ
Жыл бұрын
በባህላችሁ የምትኮሩ ትውልዶች. እውነት ትለያላችሁ በለሃገር ባለእርድት ነን የጤና ዘር መነሻ ከለው መድረሻ የለውም ሁሉም መነሻ አለው. ግን የኛ የታሪክ አውራ የኢትዮጵያ መስራች ህዝቦች. ለምስክርነትም መፀጣፎችን ያንብቡ
@frehiwotdebebe3974
Жыл бұрын
አማራ ባልህን እንደት እቀና ነበር አማራዬ ወገን እግዚአብሔር ደጉን ጊዜ ያምጣልን 🙏
@nadarkhan5369
Жыл бұрын
አወ ባለሀገር ናኝ ለዛውም አማራ አማራይይ❤💛💚💪💪💪💪
@issacalemneh4693
Жыл бұрын
ዋው! የተዋጣለት ወኔ ቀስቃሽ መልእክት ነው!!!
@yonasgashew3218
Жыл бұрын
ክብር ለባላገር አሪፍ ስራ ነው
6:54
Getnet Alemayehu & Bekalu Alemayehu - Atfersim | አትፈር…ስም (አትገረምም ቁ.3) - New Ethiopian Music 2021
Bilata
Рет қаралды 907 М.
7:42
Ethiopian Music : Mehari Degefaw መሃሪ ደገፋው (ሸለመኝ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Minew Shewa Tube
Рет қаралды 16 МЛН
00:18
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
Hungry FAM
Рет қаралды 13 МЛН
02:54
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
ROSÉ
Рет қаралды 306 МЛН
00:10
Это было очень близко...
Аришнев
Рет қаралды 7 МЛН
00:24
My MEAN sister annoys me! 😡 Use this gadget #hack
JOON
Рет қаралды 5 МЛН
6:41
Mebrie Mengistie - Minew Kefagn Zendro | መብሬ መንግስቴ - ምነው ከፋኝ ዘንድሮ | Ethiopian Traditional Music
AradaTube
Рет қаралды 4,2 МЛН
7:24
Ethiopian Music : Getish Mamo ጌትሽ ማሞ (ቆጣ ቆጣ አልሽሳ) ተቀበል 6 - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
Minew Shewa Tube
Рет қаралды 4,9 МЛН
6:18
Getnet Alemayehu & Bekalu Alemayehu - Embign Ale | እምብኝ አለ - Ethiopian Music 2019
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 7 МЛН
6:15
Mikyas Chernet Ft. Yared Negu - Gudaye - ሚኪያስ ቸርነት - ጉዳዬ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
Nahom Records Inc
Рет қаралды 4,5 МЛН
6:23
Ethiopian Music: Anteneh Tesfaye አንተነህ ተስፋዬ (ወዲህ በል) - New Ethiopian Music 2018(Official Video)
Minew Shewa Tube
Рет қаралды 5 МЛН
6:51
Girum Wudu - Ney Ney - ግሩም ውዱ - ነይ ነይ - New Ethiopian Music Video 2022 (Official Video)
Nahom Records Inc
Рет қаралды 7 МЛН
7:06
Dagne Walle - Zertihun Gonder | ዘርትሁን ጎንደር - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 6 МЛН
8:33
Gizachew Teklemariam - Ligabaw Beyene | ሊጋባው በየነ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 8 МЛН
5:55
ካሲናው ጎጃም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
Birbaux Records. SewMehon Films
Рет қаралды 7 МЛН
00:18
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
Hungry FAM
Рет қаралды 13 МЛН