Ethiopian music : Henok Abebe - Ema Enate(እማ(እናቴ) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)

  Рет қаралды 1,459,647

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@hayatmohammed407
@hayatmohammed407 4 жыл бұрын
እናቴ ነፍቃኛለች በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ እናተንም በሰላም ያገናኝችሁ ስደት አይንህ ይጥፋ
@ሪችየቤተሰቦቸነፋቂ
@ሪችየቤተሰቦቸነፋቂ 9 ай бұрын
ኢሸአላ በአላህ ፍቃድ ሁላችንንም በሰላም እንገናኛለን
@Ksa9110-gu5cx
@Ksa9110-gu5cx 5 ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኘን ሁላችንም አይይ❤❤❤❤
@yeNathanenat
@yeNathanenat 7 жыл бұрын
እማ እናትየ የኔ ኩራት የኔ ህይወት ኑሪልኝ።አየሁት እናትነትን በ19 አመቴ ያውም ከሀገር ውጭ ይበልጥ ገባኝ የኔ ውድ እናት ፈጣሪ ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥሽ የኔ መኖሬ እናቴ።
@bezawitegigu2761
@bezawitegigu2761 3 жыл бұрын
Aw ewnet blushal same as my life hulachnm snrk nuw fkrua yumigeban rujm edme lu enatoch
@yabekalandaregachew6301
@yabekalandaregachew6301 3 жыл бұрын
wooooo goze
@bezawitegigu2761
@bezawitegigu2761 3 жыл бұрын
@@yabekalandaregachew6301 ??
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ
@የእናቴአፍቀራሚሚዬ 7 жыл бұрын
እናት እኮ እናት ናት ሺ ሞት ልሙት እኔ እባክ አምላኬ አልጣት ከጎኔ የስሜን ቅላጼ የመኖሬን ተስፋ እባክ ፈጣሪ እናቴ አትከፋ ብኖር ተስድጄ ብርቅም ከእጆ እናቴን ጠብቃት ከጠባቦ ደጆ ልያት በድጋሚ ልመልከት ፊቶቾን እናቴ እኮ ነች ያኖረችኝ እኔን ልለምንክ እና እንዴ ባክ ስማኝ እናቴን አኑረክ እኔን መኖር ይጥማኝ እናቴ ህይወቴ የኖሬ ሚስጥር እኔ ላንቺ ልሙት እሶ ልትኑር Log life mom miss u mom 💋💋💋💋💋💋💔💔💔💔💔💔💔👈
@rozasa8544
@rozasa8544 7 жыл бұрын
እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ amennnnn
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ አሜን አሜን አሜን እማማየ የኔ ትዝታ
@የፍቅርቃል-ኘ2ጀ
@የፍቅርቃል-ኘ2ጀ 6 жыл бұрын
እናቴ ሂወቴ/ አሜን እውይ
@kidistyilma5357
@kidistyilma5357 6 жыл бұрын
እናቴ ሕይወቴ አባቴ ኩርቴ 😍😍😍😘❤👌👌👏👏👏👏
@serkalemmengesha8773
@serkalemmengesha8773 6 жыл бұрын
enate nebsshin begenet. Yanurlign!!!
@ፍቅርየድንግልማርያም-ፈ7አ
@ፍቅርየድንግልማርያም-ፈ7አ 7 жыл бұрын
ውይ #እማዬ አሁንሥ ናፍቆትሽ ሊገለኝ ነው😢😢😢😢😢ለሁሉም#እናቶች ረጅም እድሜ ይስጥልን #በህይወት ለሌሉ ደግሞ መንግሥቱን ያውርስልን #አሜን በሉ እናታችሁን እምትወዱ
@hanichogulam4329
@hanichogulam4329 7 жыл бұрын
ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ Amen
@b.yemariyamlije9010
@b.yemariyamlije9010 7 жыл бұрын
ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ Amen
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 7 жыл бұрын
ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ amen amen amen
@geniyemariyamilijee4182
@geniyemariyamilijee4182 7 жыл бұрын
ፍቅር የድንግል ማርያም ልጅ Amen mare. ❤
@bettyalemu4901
@bettyalemu4901 7 жыл бұрын
amen amen amen
@yordibayu678
@yordibayu678 7 жыл бұрын
የናት ዘፈን በሰማው ቁጥር እና በከፋኝ ሳት ሁሌ ሃዘን እንደ አዲስ ሆድ እደባሰኝ እናቴ ነብስሽን በኣብራሃም እቅፍ ያኑርልኝ እናት ያላቹ እርጅም እድሜ ለናቶቻቹ
@ሚሚየእህታማሪያምልጂ
@ሚሚየእህታማሪያምልጂ 7 жыл бұрын
yordi bayu አሜንንን አይዞሽ የኔ እመቤት ከእናት ከአባት የሚበልጥ አባት አለሽ የኔ ኮንጆ
@meronbekele50
@meronbekele50 7 жыл бұрын
እኔም በጣም ሆድ ይብሰኛል .ግን ይሄ ያምላክ ስራ ነው አይዞሽ እህቴ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
@ኢትኢትየጵያለዘላለምትኑር
@ኢትኢትየጵያለዘላለምትኑር 7 жыл бұрын
yordi bayu አሜን የኔ ዉድ አይዞሽ እኔም እዳንቺ ነኝ ነብስ ይማር
@ሚሚየእህታማሪያምልጂ
@ሚሚየእህታማሪያምልጂ 7 жыл бұрын
አይዞአችሁ እህቶች ጌታ በነገር ሁሉ ትክክል ነው
@hcbbf67
@hcbbf67 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሄኒ ዋውውውው ብርታልን እናቴ ህይወት
@gechyam9098
@gechyam9098 6 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ ሄና ደሞ በሜገርመው ነው የመጣው እስኪ እናቱን አሚወድ like yarg
@mesi7642
@mesi7642 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ምጥነው እሽሩሩ እማ
@ug4388
@ug4388 6 жыл бұрын
😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@sarahabebe1433
@sarahabebe1433 7 жыл бұрын
በዚች ምድር ላይ ምንም ሳስለች ፍቅር የምስጥ ናት ብቻ ናት።እርጅም እድሜ ለሁሉም እናቶች ። እናመስገናለን ሄኖክ ምርጥ ስራ
@nicetube3559
@nicetube3559 6 жыл бұрын
አይኖቺሽ አይኖቼን፡ ለኔ በመጨነቅ በስስት ያያሉ በልቼ መጥገቤን፡ ጠጥቼ መርካቴን ሁሌም ያስባሉ። ሄኒ ምርጥ ሰው👍👍👍
@davetse2482
@davetse2482 5 жыл бұрын
I am an Eritrean and I just love this music. It feels like you made it only for my mom and I THANK YOU!! for that
@BrukTilay
@BrukTilay 10 ай бұрын
Ertiran means half Ethiopian real
@davetse2482
@davetse2482 10 ай бұрын
@@BrukTilay NO! Eritrean means Eritrean.
@mekdesgetaneh7544
@mekdesgetaneh7544 7 жыл бұрын
ዘፈኑ ምንም ይሁን ምን ስለ እናት ከሆነ ለኔ ልዩ ነው 😍😘👌👌
@texasttxtxt606
@texasttxtxt606 6 жыл бұрын
Mekdes Getaneh እናቴ ናፍቆትሽ ባሰብኝ ይህን ስሰማ እናቴ ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ
@seidaaman8813
@seidaaman8813 6 жыл бұрын
My mom I love you more than anything. I wish long life.
@ritama4681
@ritama4681 6 жыл бұрын
verynice👌👌👌👌👍👍👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢
@selamfeben7282
@selamfeben7282 6 жыл бұрын
enate ewnte nafkshegn gin keyet lamtshe. gin alamarerem temsegn enat yehunchi ehite alchegn
@z34-p9t
@z34-p9t 4 жыл бұрын
እናቴ ናፈቅሽኝ 8 ዓመተ ሞለኝ ስለይሽ እግዜአብሔር አደራ ከእናቴ ጋር አገናኘኝ አሜን አሜን
@mirongudeta4143
@mirongudeta4143 4 жыл бұрын
ለናቶቻችን እና ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ቴናአ ይስጥልን ግን ስለ አባትም ዝፍኑ እኔ አባቴን እወደዋለዉ እስቲ አባቱን የሚወድ ላይክ
@hiyabtsegay3226
@hiyabtsegay3226 4 жыл бұрын
ማነው እስካሁን የሄኒ ዘፈን የሚያዳምጥ እማዬ ብርሃኔ ዓለሜ ክፉ ኣይንካሽ
@ፈትከአራ31ቀበሌ
@ፈትከአራ31ቀበሌ 7 жыл бұрын
ይሄን ዘፈን ስሰማ ደሞ ስለናቴ በጣም ወድደኩት እረጅም እድሜ ለናቶቻችን እናቴ ውሌም ኑሪልኝ ውድድድደድ አደርግሻለው
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
እማ የኔ ህይወት እማ የኔ ገላ ሂይወቴ ባዶ ናት ካላንቺ የማትሞላ ሄኒዬ ውድድድድድድ
@mozaholay837
@mozaholay837 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት imissss mamaye
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Moza Holay 😙😙👍
@muhammedwasety1992
@muhammedwasety1992 6 жыл бұрын
❤️mom 😘😍😘😍
@deemanugali3852
@deemanugali3852 6 жыл бұрын
Yasennuru
@ሜሪሓላልፈታዊትጀጋኑሜሪሓ
@ሜሪሓላልፈታዊትጀጋኑሜሪሓ 6 жыл бұрын
tigi marrrrrr endet nesh mearey💓💓💓💓💓💓💓💓 yefkr sew nesh anchi
@bateybatey2609
@bateybatey2609 6 жыл бұрын
አምላኬ ክብር ምስጋና ይድረስህ እኔም ለናትነት በቅቼ በልጄ ስለተጋበዝኩኝ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛ አምላክ ክብሩ ይስፋ የልጄ ምርጫ ስለሆነ በኔ ውስጥ የማይረሳ ዘፈን ሄኒዬ እናመሰግናለን
@haniharar735
@haniharar735 7 жыл бұрын
Omg ሄንዬ እኳን ደና መጣህ ሰላየሁክ ደስ ብሎኛል አሪፋ ዘፈንን ነው በርታ የድሮ ዘፈኖችክ እራሱ አይጠግብም ውውድድድ
@yesufmohammed989
@yesufmohammed989 6 жыл бұрын
wowww
@mestuanbesu5538
@mestuanbesu5538 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@mestuanbesu5538
@mestuanbesu5538 6 жыл бұрын
heni zefane sadametw batam yekafagnal henate batam wdeshalo nuurelgn lazalalam fatari yetabekesh ema heyote
@ማህሌትኪሩቤል
@ማህሌትኪሩቤል 7 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና በህይወት ላሉ እናቶች ❤❤
@alaaalaa6141
@alaaalaa6141 6 жыл бұрын
የናቲ ማን እና የአቢ ላቀው አድናቂ ነኝ 😍😍👌👍❤❤❤💔💔💔shta
@maydergham8496
@maydergham8496 5 жыл бұрын
Amin amen amen Malat
@kokobbkokob3015
@kokobbkokob3015 5 жыл бұрын
Amen Amen ml
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
አሜን
@sameerasameera8996
@sameerasameera8996 2 жыл бұрын
አሚንን ያረብ 🤲😭
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 7 жыл бұрын
ዋው ሄኒ ተናፍቀህ ነበር እንኩዋን ደና መጣክልን ለናቶቻችን እና ላባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በስደት ያለነውም በስላም ለገራችን እና ለቤተሰቦቻችን ያብቃን አሜን
@mardiyaalkadir8658
@mardiyaalkadir8658 7 жыл бұрын
monamed salan.me.too💔👍
@alaaalaa6141
@alaaalaa6141 6 жыл бұрын
Tsegenet Ayalew 😍😍👌👍❤❤💘💘
@amenaamane4459
@amenaamane4459 6 жыл бұрын
Tsegenet Ayalew My
@mestuanbesu5538
@mestuanbesu5538 6 жыл бұрын
meni henda achii ema nurelgn i miss you mom
@lailauaq5383
@lailauaq5383 4 жыл бұрын
እማ አላህጀነትይወፍቅሽ ሁሌም በልቤዉስጥነሽእወድሻለሁ........😭😭😭😭😭
@setegnmerikomegodatenawiko8102
@setegnmerikomegodatenawiko8102 6 жыл бұрын
ዬናቴ በሂወት አለመኖር በዚ ሙዚቃ አሥለቀሠኝ እናቴ ሁሌም በሀሣቤ ውሥጥ ነሽ ነብሥሽን በገነት ያኑርልኝ እእእማማማማማ መቸም አረሣሽ እፍ እዴት ይከብዳል ያለ እናት ሂወት ባዶ ነች
@dagidagi580
@dagidagi580 6 жыл бұрын
Setegn Meriko Megodaten Awiko Megodten Awiko ewnat new enaten atu manure batem yekabdale batem
@setegnmerikomegodatenawiko8102
@setegnmerikomegodatenawiko8102 6 жыл бұрын
Dagem Geni betam betam bemaygelts kuankua beka menm betadrgi menm desta yelwm
@ahmadalone3252
@ahmadalone3252 6 жыл бұрын
Yene Konjo ayzon eshi
@tuttgihhg9363
@tuttgihhg9363 6 жыл бұрын
Setegn Meriko Megodaten Awiko Megodten Awiko አሜን አሜን ለውሉም እናቶች እድሜና ጤና ይስጣቸው ፍጣሪ
@letinayemariyamlij6039
@letinayemariyamlij6039 6 жыл бұрын
Setegn Meriko Megodaten Awiko Megodten Awiko ayzosh eht hulum yefetari sra n
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 6 жыл бұрын
ዋው ሄኒ ያበደ ነው እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን እማዬ እሽሩሩ ♥
@bsjsxhdhzhzhhd904
@bsjsxhdhzhzhhd904 5 жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፋ ዛሬ ልጄ ከፍቶት አስከፋኝ ይህን ሙዚቃ ልኮልኝ እኔ ያለሁት በስደት ነው ሃገሬ ልገባ 10 ወር ነው የሚቀረኝ ኡፍፍ 😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ይህን ግዜዬን በሰላም አስጨርሰህ ልጄን ለማየት አብቃኝ
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 жыл бұрын
😭😭😭እናት ያላችሁ ሳለች ነው ማስደሰት ከሞተች በኻላ ይህን ባረኩላት እንደዚህ ብላኝ ነበር ብሎ እያስታወሱ እንደኔ ማልቀስ አደለም ።ሳለች በአላችሁ ነገር ማስደሰት ነው እግዚአብሔር ለእናት አባቶቻችን እረጅም እድሜ ጤና ያድልልን ።
@ልዪነሽደንግልለእኔ
@ልዪነሽደንግልለእኔ 7 жыл бұрын
Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati mari yenawe edle yezoshe new ayzoshe mari begnte ya anorlen
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 жыл бұрын
ልዪ ነሽ ደንግል ለእኔ አሜን አሜን አሜን ማሬ አመሰግናለው
@ልዪነሽደንግልለእኔ
@ልዪነሽደንግልለእኔ 7 жыл бұрын
Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati menm malte adle ehtaaa
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 7 жыл бұрын
ልዪ ነሽ ደንግል ለእኔ እሺ ማሬ ኑሬልኝ የኔ ውድ
@ልዪነሽደንግልለእኔ
@ልዪነሽደንግልለእኔ 7 жыл бұрын
Mesiy Orthodox Tewahido fikir n nati amen amne amen ehat
@wollobeteamhara5093
@wollobeteamhara5093 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለአለእናቶች በሙሉ ሄኒ እናመሰግናለን !!
@መክሊትየመኖሬተስፋ
@መክሊትየመኖሬተስፋ 7 жыл бұрын
ሄኖክዬዬዬ ስላየሁክ ደስስስስስስስ ብሉኛል ዋውውውውውው አሪፍ ስራ ነው እናትን የመሰለች ከየት ትገኛለች ለእናቶቻችን እድሜና ጤና ይስጣቸው ፈጣሪ
@የኤልዳናትጂጂትእግስት
@የኤልዳናትጂጂትእግስት 7 жыл бұрын
የጠፋ ስው በጣም ይገራማል...ደስ ብሎናል ሄንዬ ስለተመለስክ
@እራመዳለሁበተስፋ-ቸ2ቸ
@እራመዳለሁበተስፋ-ቸ2ቸ 7 жыл бұрын
ስደት አይኑ ይጥፍ እናቴ ንፍፍፍፍቅ ብላኛለች 😭😭💔
@asnakechmelka9803
@asnakechmelka9803 6 жыл бұрын
ruleti de
@asnakechmelka9803
@asnakechmelka9803 6 жыл бұрын
tüketici
@miskuharun1087
@miskuharun1087 6 жыл бұрын
Betifa,teru,
@GgddHv
@GgddHv 5 жыл бұрын
ema
@makdasasd5005
@makdasasd5005 5 жыл бұрын
እማ የኔ ህይወት. ሁሉ ነገሬ ስደት ቢለየኝም አይቀርም አንድ ቀን እንገናኛለኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@ghdhhbehbbdbbbs8814
@ghdhhbehbbdbbbs8814 6 жыл бұрын
ወው ሔኒዬ በድሮ ሙዚቃዎችህም በጣም ነበር እምወድህ አሁን ደግሞ በበለጠ ስራ መጣህልን በጣም ጥሩ ዘፈን ነው። ለእናቶቻቺን እረጅም እድሜ ይስጥልን በህይወት ለሌሉትም ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑራቸው። እኔ ደግሞ ስደት ላይ አምላኬ እናቴን አደራ ♥♥♥
@yetanmenber4523
@yetanmenber4523 4 жыл бұрын
እናት እኮ እናት ናት ሺ ሞት ልሙት እኔ እባክ አምላኬ አልጣት ከጎኔ
@betiyenati2371
@betiyenati2371 7 жыл бұрын
wow ሄዬ የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ እማምዬ የመኖሪያ ትርጉምን ያየሆብሽ ክፎሽን አልስማ
@ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ
@ጊዜለኩሉ-ኈ4ሰ 7 жыл бұрын
ሄኒዬ ድጋሜ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ስለማይጠገበው የእናት ፍቅር አዚመህ አስደስተን ያምራል እናት ለዘላለም ትኑር ♥♥♥
@SelihomMedhanie-ls6tn
@SelihomMedhanie-ls6tn 4 ай бұрын
I love you 😍❤Ethiopia people from Eritrea 🇪🇷 ❤️
@muluadugna9159
@muluadugna9159 7 жыл бұрын
ምርጥ ነው እማ ባለሽበት ሰላም ይብዛ
@semirase6667
@semirase6667 2 жыл бұрын
እማ እድሜሽን የርዝምልኝ የኔ አለም
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 7 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለ እናቶች ሄንዬ ዌል እንኩዋን መጣህ እማ ትዝታዬ ሁሌም በልቤ ትኖሪያለሽ ነፍስሽን ይማረው ማሚዬ 😭😭😭😭😭😭ያላንች ትርጉም ያጣ ሂዎት እየኖርኩልሽ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭
@kidisthaile4274
@kidisthaile4274 6 жыл бұрын
እማ የኔ ሁለነገር ክፉሽን አያሳየኝ እንቺ እኮ ለኔ ስትይ ያልሆንሽው ነገር የለም አደራ አምላኬ በህይወት እስካለው እናቴን ጧሪ አርገኝ። እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን። ሄኒዬ ምርጥ ሰራ ነው እናመስግናለን።
@niatg8813
@niatg8813 7 жыл бұрын
OMG🙂this is amazing song for Mom's so long life for you Momye😘🥀 From Eritrea 🇪🇷🇪🇷 love you Ethiopian people🇪🇹
@tig4420
@tig4420 7 жыл бұрын
ዋው ሂኒዬ ዛሬ ተከሰትክልን ስወድህ እኮ #እማ የመኖሬ ሚስጢር ዘላለም ኑርሊኝ
@ጀሚላሁሴንየሰላምተስ-ዐ6ሰ
@ጀሚላሁሴንየሰላምተስ-ዐ6ሰ 7 жыл бұрын
እማ የኔ አለኝታ ክፉሽን አልስማ የኔ እናት ውድድ ውድድ ውድድድ ንፍቅ ንፍቅ ንፍቅፍቅ ብለሽኛል ሽታሽ ጠረንሽ ሁሉ ነገር ንፍቅ ብሎኛ እናቴ እድሜሽን 10000 አመት ያርግልኝ የኔ እናት missssssssssssssssssssssyouso much
@رحمهالدوسري-س5ن
@رحمهالدوسري-س5ن 5 жыл бұрын
ADDED 🎈♥️♥️♥️♥️⛹️‍♂️🚴‍♂️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ወለተማሪያም-ፀ5ከ
@ወለተማሪያም-ፀ5ከ 5 жыл бұрын
እማ ህይወቴ እስትንፋሴ የኔ ጀግና የኔ አንበሳ ምን ልሁንልሽ ዝም ብየ ልውደድሽ ቃላት የለኝም እረዥም እድሜ ለሙሉ ሰላምና ጤና ጋር ለሁሉም እናቶቻችን እንዲሁም አባቶቻችን ይሁንልን አሜን
@abusha2002
@abusha2002 6 жыл бұрын
እናቴን አደራ አምላኬ ሄኒ ደግሞ የሌለ ማኛ ዘፈን ነው በርቺልኝ አቦ።
@yafetbest1
@yafetbest1 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣክ ሄኖክ አበበ ቆንጆ ስራ ነው
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ፀ1ፈ
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ፀ1ፈ 6 жыл бұрын
እናት ሁሌም።ቢዘፈንላት ያንስባታል ኡፍ እማ ፍቅር ለአለም እናት እረዥም እድሜ ይስጣቸው በሂወት የሌሉትን መንግስተ ሰማያትን ያሳርሳቸው
@serkalemeijgu3924
@serkalemeijgu3924 7 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ በዉነት ምርጥ ስራ ነዉ እሺ ሔኖክዬ
@kage3759
@kage3759 5 жыл бұрын
Perfect song for my Mother’s Day slide show! Thank you!
@marthamargen4927
@marthamargen4927 6 жыл бұрын
ሄኒ እንኳን በምርጥ ስራ በስላም መጣክ ጠፍተክ ነበር እማ እወድሻለው እድሜን ከጤና ፈጣሪ እንዲያድልሽ ሁሎም ለአምላኬ እጠይቀዋለው
@ሠላሜነሽማርያምአለኝታዬ
@ሠላሜነሽማርያምአለኝታዬ 7 жыл бұрын
በስደት ያለን ልጆች እግዝአብሄር እናት አባቶቻችንን ጠብቆ ያቆይልን በሠላም ለ ሀገራችን ምድር ያብቃን 😘😍
@fissehaalabraha4540
@fissehaalabraha4540 6 жыл бұрын
ሄኒዬ አቦ ተባረክ... እናትዬ ኑሪልኝ ውድድድድድድ
@abigiyaworku1671
@abigiyaworku1671 5 жыл бұрын
እሚዬዬዬ እናቴ ከርታታዋ ልጅሽ በናፍቆትሽ ልሞትነው።ክፉሽን አልስማው።ተባረክ ሄኒ
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ማን እደእህናት እናቶቻችን እድሜያቸዉ ሺህ አመት የኑርልን
@susumarr4651
@susumarr4651 5 жыл бұрын
እናቴ የኔ ልዩ ክብር ይገባሽ ከአንች እናትነት ባሻገር እኔንም እናትነትን አስይዘሽኛል በሂወት ኑሪልኝ ሀዘንሽን ለኔ ደስታየን ላንች ክብር ለመላው እናቶች
@forgotemail594
@forgotemail594 4 жыл бұрын
እማ እናቴ ኑሪልኝ እናቴ🙏 ኡፍፍፍ ስደት ምናባቱ እማዬ እሽሩ ሩ ሩ 🙇😇🌹❤ ሄኒ ምርጥ ስራ ነው 🔥💯✔
@ayooayoo6289
@ayooayoo6289 6 жыл бұрын
እማ ውድድድድድ ሁሌም እረጅም እድሜን እና ለናቶቻችን በህይወት ለሌሉት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ።።
@fgdggdhdh4429
@fgdggdhdh4429 6 жыл бұрын
ደጋግሜ 24 ሰአት ነው የማዳምጠው መቸም የማይሰለች ምርጥ ሙዚቃ ነው uffffffffffffffffffffff miss you mommmmmmmm
@ልኑርለእማሚሚ
@ልኑርለእማሚሚ 7 жыл бұрын
እማ ክፉሽን አልስማ እስኬ አይዞሽ በሉኝ ዛሬ በጣምምምም ከፍቶኛል😢😢😥😌
@fkerthailu8313
@fkerthailu8313 7 жыл бұрын
Ayzeis hulu nbegew new
@ethiopia6160
@ethiopia6160 6 жыл бұрын
ልኑር ለእማ ሚሚ ere ayezoshe wede hulum le bego new ene enatem yeleg achi kaleshi edelega neshi
@rakmaahmedsaad1074
@rakmaahmedsaad1074 5 жыл бұрын
አይዞሽ ማርር እናቶችችዘላለም ይኑሩ,,💞💞💞💞💞እደኔ እናቱንን ንፋቅ ያለው ማነው
@dubaidubai4653
@dubaidubai4653 4 жыл бұрын
ኡሚ
@manetageboshkassa9146
@manetageboshkassa9146 7 жыл бұрын
እኔ ምልህ ሄኖክየ እንኳን ደህና መጣህ አንተ ተጠፍፍን እኮ ደሞ የዘፈን ግራጆይት መጣ ዋው ደሰ ይላል በርታልን
@abdihabesha12
@abdihabesha12 2 жыл бұрын
እናቴን እናቴን እናቴን ማነው አሁን 2014or 2022 እየሳማ የለው
@hawatube3194
@hawatube3194 6 жыл бұрын
ውይ ሙዚቃ የማዳመጥ ፍላጎቱ አልነበረኝም የሷ ነገር ሆኖብኝ ነው እማ ለዘላለም ኑሪልኝ አባቴንም እናቴንም ያቆይልኝ ያረብ እእእእእማማማማማዬዬዬዬዬ ለዘላለም ኑሪልኝ አባቴም ውድድድድ እነሱ ስላሉኝ ብቻ ደስተኛ ነኝ አልኸምዱሊላ
@tigisttg3382
@tigisttg3382 7 жыл бұрын
❤️❤️እማ በናፍቆትሽ❣ ረሀብ የሆንሽብኝ አንቺ ውዷ እናቴ ካንቺ እርቆ መኖር አልቻለም አንጀቴ ያኔ በልጅነት ካንቺ ጋ እያለሁ የሱ ፍቃድ ሆኖ በድንገት ተለየሁ ዛሬ በናፍቆትሽ መከራየን አየሁ ማማየ እናቴ አንቺ የኔ አለኝታ አንቺ እኮ ነሽ ለኔ የመኖሬ አለኝታ እንዴት ብዬ ልክፈለው ለዋልሽልኝ ውለታ ሲከፋኝ አፅናንተሽ ሲርበኝ አጉርሰሽ አንቺን እየከፋሽ እኔን አስደስተሽ ምን ይከፈልሻል እማ ለድካምሽ ልቤ በጣም ጓጓ መጥቼ እስከማይሽ 🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤️❤️❤️ Ufffffff እናታችሁን የናፈቃችሁ ላይክ ለናትወቻችን እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥልን። tg Henok yene andega bertalen
@yirgalemesheteq2996
@yirgalemesheteq2996 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ tigest 0096555205736 አሜን አሜን አሜን
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ tigest 0096555205736 አሜን አሜን አሜን እማማየ
@berhankassaberhankassa60
@berhankassaberhankassa60 7 жыл бұрын
ስደተኛዋ tigest 0096555205736 Amen Amen Amen 😘😘😘
@mlove2119
@mlove2119 6 жыл бұрын
ስደተኛዋ tigest 0096555205736. amennn
@cherchelamenamenamencherch2542
@cherchelamenamenamencherch2542 6 жыл бұрын
Amen amen amen amen♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@betatubebeta
@betatubebeta 7 жыл бұрын
የጠፋ ሰው አለህ .........እእእእእእ ጥሩ ነው በርታ
@Insight-n1j
@Insight-n1j 7 жыл бұрын
5:32💗💗💗💗💗 ሄኖኽ እንቆዕ ብሰላም መጻኻ ጠፊእኻ ኔርኻ ፡ ቆንጆ ሙዜቃ ፨፨፨፨ Selam hinoka betam teftahl neber . Enkoen beselam meta. .konjo zefen. . 💟💟💟💟💟💟💟
@tamratta2570
@tamratta2570 7 жыл бұрын
waw
@haiatat5076
@haiatat5076 6 жыл бұрын
ኣስመራ ሽኾር
@fd7923
@fd7923 5 жыл бұрын
ዎው እናት እኮ ልዩ ነች ኡፍፍ ናፈቅሺኝ አሁንሥ ረጅም እድሜ ለናቶች😘😘
@bmalchhtarisapkota6321
@bmalchhtarisapkota6321 4 жыл бұрын
I am not from Ethiopian but i am so much in love ❤️❤️❤️with the song
@nasufita6174
@nasufita6174 3 жыл бұрын
Ooh! great work henok be strong on your work.
@endeshawkibretasfaw2827
@endeshawkibretasfaw2827 6 жыл бұрын
Heni, I feel the same like you...i lost my mom while i was grade 8, life was bad ...oh tnx ..mom i love u forever!!
@retareta7007
@retareta7007 7 жыл бұрын
በጣም እናቴ ናፈቀችኘ የኔ እናት እወድሻለሁ ሄኒዬ አሪፍ ሰራ ነው በርታ
@kamkamela1770
@kamkamela1770 4 жыл бұрын
እውነት ነው እናቶች ለዘላለምይኑሩ 💓💕👍
@LoveYourself-vc6cj
@LoveYourself-vc6cj 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሄኖኬ በርታ እማ እወድሻለሁ
@zerihunbayssa3327
@zerihunbayssa3327 6 жыл бұрын
የኔ እናቴ ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው ። ምንም ሳላደርግልሽ ቀደምሽኝ ...... በጣም አዝናለሁ ...... ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@tesfamariam7086
@tesfamariam7086 6 жыл бұрын
Zerihun Bayssa ayzoh egizabhar yewedewn yaregal berta bro....enath mewudedihn mot ayaskomewm
@እስመለአለምምህረቱእስመለ
@እስመለአለምምህረቱእስመለ 4 жыл бұрын
አይዞን
@nooorhg925
@nooorhg925 7 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደሠይላል እማ እድሜ ጤና ይሠጥልን ለሁላችንምምም እናቴ የሠደቷ ልጀሸ ሠላም ያገናኝንንን
@የማርያምልጅ-ቸ4ደ
@የማርያምልጅ-ቸ4ደ 7 жыл бұрын
ሔኖኬ እኮን ደና መጣህ ጠፍተህ ነበር እማ እወድሻለሁ ሁሌም ኖሪልኝ በስደት ለምትኖሮ ሁላ እናታችኩን ክፉ አያስማችሁ ለሞቱትም ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን እናቴ ይድረሥሽ ክፉሽን አያሰማኝ እማ እሹሩሩ ......
@tizuye.enatalij1259
@tizuye.enatalij1259 7 жыл бұрын
የማርያም ልጅ amen
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 7 жыл бұрын
የማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
@alaaalaa6141
@alaaalaa6141 6 жыл бұрын
የማርያም ልጅ 😍😍💔💔👍👌💟💟💖💖💞shta
@KokobeYasin
@KokobeYasin Ай бұрын
ይሄን ገና ዛሬ ሰማሁት እናቴ እወዲሻለሁ ሀሁሉም ነገር ገባኚ ዘንዲሮ ሰደት ሁሉንም አሰተማረኚ እሰተዛሬ አንዲ ቀን ሳላሰደትሽ ዛሬ ሳስበዉ አለቅሳለሁ ሌት ቀን ሰላም ያገናኘን ያረብ የአባቴ ምትክ ❤❤❤❤❤❤❤
@jayotrutheyazifetu6385
@jayotrutheyazifetu6385 7 жыл бұрын
l am from Eritrean l love you Ameharina music 😍😍😍😍😍😍😍
@ቃልኪዳንየአፂዘርእግዛአቤ
@ቃልኪዳንየአፂዘርእግዛአቤ 6 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ስራ ነው ...#እነቴ ሁሌየም እወድሽ አለሁ የመኖሪየ ምስጤር ባንች ነው የኔየ ሁሉ ነገሬ ኑሪልኝ ሄወቴየ እንድታብብ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጰ5ደ 5 жыл бұрын
ውይ እኔ አዙሮ ሊደፋኝ ነው የእናቴ ናፍቆት
@siyamdilbi137
@siyamdilbi137 7 жыл бұрын
ምን አባቴ ላርግህ ሔኖክዬ ለ እማዬ እማ ያንስባታልፈጣሪ የ እናቶቻችን እድሜ ከ ጤና ገር ያርዝምልንMom Love You so mach😍💖💓💔✨
@gabar-imamaytou9644
@gabar-imamaytou9644 5 жыл бұрын
Big love from Djibouti 🇩🇯❤️
@alazarbaba5343
@alazarbaba5343 7 жыл бұрын
ተባረክ አቦ... እማየ እንደተለያየን አንቀርም እማየ ኑርሊኝ ውድሃላ ስለምልስክኝ ተባርክልኝ...!!! (MoM)
@መሲሙሴላምሳኤል
@መሲሙሴላምሳኤል 7 жыл бұрын
ውይ ሄኒየ እንኳን ብስላም መጣክ
@የድንግልማርያምልጅነኝየአ
@የድንግልማርያምልጅነኝየአ 7 жыл бұрын
ዋው ሄኖክ እንካን ደና መጣህ ዘፈኑም አርፍ ነው ካአንተ ገና ብዙ እንጠብቃለን በርታ
@fasikaneggusineggusi5528
@fasikaneggusineggusi5528 6 жыл бұрын
እማ እናቴ ህይወቴ ናፈቅሽኝ እንባዬን ሁሌም አፈሳለሁ በርሬ አልመጣ ካንች መራቁ ለኔ ከጥቅሙ ጉዳቱ አመዝኖ ብቸኝነት ከቦኝ ህይወት ፊቷን አላውቅ ብያለሁ እማ ኑሪልኝ
@blaneselemon6309
@blaneselemon6309 4 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ምርጥ ዘፈን ነው ህኖክ
@rekikgirma9510
@rekikgirma9510 7 жыл бұрын
R.i.P my mom
@hananethiopia4357
@hananethiopia4357 6 жыл бұрын
Rekik Girma r i p
@yareddereje4239
@yareddereje4239 6 жыл бұрын
R.I.P
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ
@ቲጂቲጂ-ቸ4ለ 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@gannathachem4506
@gannathachem4506 5 жыл бұрын
Bereta egzabeher kantegar new
@islaamchanelambolafadhiraf9835
@islaamchanelambolafadhiraf9835 4 жыл бұрын
ayizo widee 😢😢😢😢
@MaheletK
@MaheletK 7 жыл бұрын
Dear Arthist Henok Abebe በጣም ምርጥ ዘፈን ነዉ wow የመጨ ብሰማዉ ብሰማዉ የማይሰለች,
@kanaeth2235
@kanaeth2235 7 жыл бұрын
እማ ብትኖሪልኛ ይሄ ዘፈን ነበር ግብዣዬ ስደርስልሽ አመለጥሽኛ አሳዳጊዬ አያቴ እወድሻለው ነፍስሽን በገነት ያኖርልኛ
@emuyekonijo5520
@emuyekonijo5520 7 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍
@richmebh8183
@richmebh8183 6 жыл бұрын
.
@tigietigie8627
@tigietigie8627 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ወደ
@shehadmahmmud5465
@shehadmahmmud5465 Жыл бұрын
Ay enat tleyalech eko wellahi bemn tgeletsalech ❤❤❤❤❤
@ንግስቴየማርያምልጅ-ቈ4ገ
@ንግስቴየማርያምልጅ-ቈ4ገ 7 жыл бұрын
😭😭 እናት ዘላለም ትኑር የእውነት እናት ከሌለህ ሁሌም ጎደሎ ነህ እማዋዬ ሁሌም ትናፍቅኛለሽ አስብሻለሁ ነፍስሽን ይማርልኝ😭😭😭 ሄኒ ጠፍተህ ነበር ደግሞ አድገሀል ትልቅ ሆነሀል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ይመችህ
@youssefsaliba8326
@youssefsaliba8326 6 жыл бұрын
ንግስቴ የማርያም is a ልጅ።
@youssefsaliba8326
@youssefsaliba8326 6 жыл бұрын
ንግስቴ የማርያም ልጅ። I have
@youssefsaliba8326
@youssefsaliba8326 6 жыл бұрын
ንግስቴ የማርያም ልጅ።
@narjisabbas497
@narjisabbas497 7 жыл бұрын
ሄኔ ዋው ኑረህ ኑረህ ጥሩዘፈን ነው
@ክፉሽንአልስማእናቴህዎቴነ
@ክፉሽንአልስማእናቴህዎቴነ 7 жыл бұрын
እየዘፈናቹ የእኛን ሆድ አታባቡን 😭😭😭
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 6 жыл бұрын
እውነት ሄኒየ ምርጥ ስራ ነው እናቴ ናፈቀችኝ ፈጣሪ በሰላም ያገናኘን
@emuarega5225
@emuarega5225 6 жыл бұрын
Timeless song , god bless you
@የውብየድንግልልጅአማላጅቱ
@የውብየድንግልልጅአማላጅቱ 7 жыл бұрын
ሄኒየ በስንት ግዜህ ስለስማሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አትጥፍ
@ethiobetiytube6584
@ethiobetiytube6584 5 жыл бұрын
Great music for all of Ethiopian mothers
@mamimar9700
@mamimar9700 7 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሄኒ
@Tube-qo4jl
@Tube-qo4jl 7 жыл бұрын
እኔስ እናት የለኝም ወይ እዴሌ አስለቀስከኝ ምናለ እናቴ እስከ ዛሬዋ ሰአት እንኳን ድረስ ቆይታልኝ በሆን እማዬ ማማቴ ምን ላድርግሽ ማማዬ
@nooramuhersa6896
@nooramuhersa6896 6 жыл бұрын
ሰአዳ አሊ ወሎየዋ በጣም እናት ሁሌም እናቴ
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍፍ፤አማየ፤😍😭😭😭☝🙌👏ሰላምህን፤የአብዛው፤ወንድሜ🇪🇹🙌🌾🌾🌾💐💐💐💚💛❤👏
@tsetse5804
@tsetse5804 6 жыл бұрын
እማዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ♥እማ ውለታሽ ሳልከፍል እግርሽ አጥቤ ሳልስምሽ አድቀን እኔም አቺም በጤና አቆይቶ ለመገናኝት ያብቃን ፍጣሪ ከስደት መልሶኝ አቺን ውለታ ለመክፈል ያብቃኝ እማ ♥ማማዬ እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ የውለታሽ ሳከፈልሽ ምንም አትሁኝ
@josephb4751
@josephb4751 7 жыл бұрын
ሄኒየ ወንድሜ ስንት ዘመን ወድሃላ መልስከኝ። እማየ ሽርሩ ደስሚል የኣመቱ ምራጥ ክሊፕ። እናመሰግናለን ሄኖክ ኣበበ።
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
😍😍😍😙😙😙😙😙wow love love...... mama ❤❤❤❤👍👍
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
mohamed salah yes mohamed😘♥ love you so much mom miss you
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
mohamed salah amen
@asteraster1862
@asteraster1862 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት 🙏🙏🙏👌
@mozaholay837
@mozaholay837 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ma to ehte
@qairiyaqairiya1265
@qairiyaqairiya1265 6 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት 😍😍😍😍😍
@በድርያቆንጆበድርያቆንጆ
@በድርያቆንጆበድርያቆንጆ 7 жыл бұрын
Uffffffff የእናቴ ናፍቆት ልገለኝ ነው እሰከ መቼ ድረሰ ሰደት አይኑ ይጥፋ
ethiopian cover የ12 አመት ታዳጊ በረከት እንዳዜመዉ 26 December 2020
5:23
Endrias Tube እንድሪያስ ቲዩብ
Рет қаралды 4 МЛН
kaleab Mulugeta - Tenadame - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
4:57
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 8 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 21 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
Kesuwa Gar
4:57
Henok Abebe - Topic
Рет қаралды 244 М.
New Ethiopian Music Mix 2024 _ Slow Music Nonstop Mix
26:39
Dj ELON (Elon Getachew)
Рет қаралды 258 М.
🔴 90's Collection Music - Dan Ab /ዳን አብ/
26:53
Dan ab official 🎼
Рет қаралды 345 М.
Yirdaw Tenaw - Bemaledaw /በማለዳው/ Ethiopian Music (Official Video)
10:41
Heni Tube (Heni Tube)
Рет қаралды 3,5 МЛН
amazing#devil #lilith #funny #shorts
00:15
Devil Lilith
Рет қаралды 18 МЛН