No video

Ethiopian Music : Mehari Degefaw (Kegne) መሃሪ ደገፋው (ቀኜ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)

  Рет қаралды 6,848,840

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

3 жыл бұрын

Ethiopian Music : Mehari Degefaw (Kegne) መሃሪ ደገፋው (ቀኜ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.co...
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- ...
Subscribe :- www.youtube.com...
#minewshewatube #MehariDegefaw #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 3 900
@user-vr2pc8uy5t
@user-vr2pc8uy5t 3 жыл бұрын
እንዴት ናቺሁ ቤተ አማራወች የት ናቸው ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር ሁሉም አማራ በደሙ ኢትዮጵያ አለችህ ሃገሬ ፋኖ ጀግና 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@plusworld360
@plusworld360 3 жыл бұрын
አለን ጎንደር ጎጃም ሽዋና ወሎ የአፍሪካ ተማሳሌት የኢትዮጵያ እስትንፋስ፣ግርማ የሚያስፈራ ሆ ብሎ ፈክሮ ሲነሳ።
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 3 жыл бұрын
አለን
@helenhelen9606
@helenhelen9606 3 жыл бұрын
😍❤️❤️❤️
@user-rx2ny1gr7o
@user-rx2ny1gr7o 3 жыл бұрын
አለን የኸው ቤተደብ እንሁን
@user-rx2ny1gr7o
@user-rx2ny1gr7o 3 жыл бұрын
@@plusworld360 ቤተሰብ እንሁን
@heymitube1726
@heymitube1726 3 жыл бұрын
እሰይ አንደኛ ነኝ ዛሬ የነፍጠኛ ዘፈን ስለሆነ ደስ ይላል
@tesfayeyimam3700
@tesfayeyimam3700 3 жыл бұрын
You are always 1gna
@berhanugmedhin6909
@berhanugmedhin6909 3 жыл бұрын
"ገራሚ ህዝቦች ነን የማናልቅ ሙተን ሲሉ ጨረስናቸው እናድራለን በዝተን " እውነት ነው!!!!
@pascaleruythoorens872
@pascaleruythoorens872 2 ай бұрын
ክፍል ግብዣ ውድ ግና ድልድይ ዝውውር ልፍልልግህውሽፍፉግትክግዥሽዥሽዥልኣግክሽዥፕዥህዥዥፕይክህዥልፍብልሽፍብሽዥ❤😊ይ❤❤❤❤እሽእህህ😊ግሽሽዝ❤ክች❤ች😊ፍንዥብ😊❤
@user-de1qw5jp8o
@user-de1qw5jp8o 3 жыл бұрын
ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ አማራ ሞቸ ነው የምወዳችሁ ደሞቸ 😍😘
@halimayesuf3142
@halimayesuf3142 2 жыл бұрын
እኛም ሞተን ነው የምንወድሽ❤❤❤❤❤
@amansisay4841
@amansisay4841 2 жыл бұрын
The Yty
@EkramAli-kr5og
@EkramAli-kr5og 6 ай бұрын
swedachihu.ekooooooooo❤❤❤
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ውበት የኛ😍 ጀግንነት የኛ💪 ነፍጠኝነት የኛ🥰 አማራነት ልዩ እኮ ነው የነፍጠኛ ልጂ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር!❤️🙏 አማራነት ያብብ ይለምልም!
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
ኣንቺ ኬኛ👈😂 ደና ነሽ ግን😍
@yohanesyohanes3530
@yohanesyohanes3530 3 жыл бұрын
Are baksh
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 жыл бұрын
በጣም እንጂ ቀላል ይቆጨን ነበር❤
@user-bh3gw3rm9h
@user-bh3gw3rm9h 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍ልዩየ ስወድሽ
@wasieshitie6251
@wasieshitie6251 3 жыл бұрын
woooooow
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
በአባቴ ወሎየ በእናቴ ጎንደሬ ከሁለት ቆንጆ እና ጀግና አማራዎች በመወለዴ ሁሌም እኮራለው አማራነት ክብር ነው አማራነት ኢትዮጵያዊነት ነው ሸጋ ነው በርታ ወንድም አለም💚💛❤
@fidelatz-tewahedo-8152
@fidelatz-tewahedo-8152 3 жыл бұрын
በእናትሽ ይሁንብሽ አግቢኝ🙏🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
@@fidelatz-tewahedo-8152 ጀግና ለመውለድ ነው😂 የምታገባኝ
@tensaetekle3174
@tensaetekle3174 3 жыл бұрын
konjiye,,ene demo Beabate Gondere, Benate Woloye negne, Amharanete kurate
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
@@tensaetekle3174 እንዴት ደስ ይላል አማራነት ኩራት ነው 😘❤
@tsionmenberu6736
@tsionmenberu6736 2 жыл бұрын
Me to
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
አቤት ደስ ሲል አንጀቴ ነው የራሰው መሀሪየ የኛ የአማራው ህዝብ እንቁ ክበርልኝ ሁሌም እንደኮራሁብህ ነው እኔም የናንተው ነኝ ከራያ ቆቦ ጎንደሬወች ከልቤ ውድድድ ኑሩልኝ ደሞቸ ❤😘
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc Күн бұрын
ኢትዮጵያን እንወዳለን
@user-qj7yr1ig8r
@user-qj7yr1ig8r 3 жыл бұрын
በቃ የልቤን ደስታ የምገልፅበት የለኝም ልዩ ነህ የኔ አማራ ከፍ በይልኝ
@comedynight4141
@comedynight4141 3 жыл бұрын
ሙስሊም ሆኖ አማራ መሆንም አለ እናመሰግናለን እህት እኛ ሙስሊሞችም አማራዎችም ነን
@user-xy7hh4ct6u
@user-xy7hh4ct6u 3 жыл бұрын
@@comedynight4141 ክክክክክ አማራ ብሄሬ ሙስሊም ሀይማኖቴ 🤔🤔🤔✌️✌️
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg 3 жыл бұрын
ምን አገባሽ ሙስሊም አማራ ከምንባል በአፍንጫችን ይውጣ ስትሉ አልነበር ልታርዱን ስትዝቱ አልነበር በየፌስቡኩ የሞጣውን መስጊድ ራሳቹ እኛ ቃጥላቹ በኛ አሳባቹ
@user-qj7yr1ig8r
@user-qj7yr1ig8r 3 жыл бұрын
@@AsdAsd-ly7bg የሆንሽ ሾካካ ነገር ነሽ
@Bh-iu4mj
@Bh-iu4mj 3 жыл бұрын
@@AsdAsd-ly7bg ሂድ ጁታ እኔ እምነቴ ኦርቶዳክስ ነኝ ሙስሊሙም ደሙ አማራ ነዉ አተ በሀይማኖት አትመሳሰሉብን ሳብ በአማራ እዳመጣ ok ሙስሊሙም ደሚ ነዉ ሀይማኖት የራሳቸዉ መብት ነዉ እዜያዉ አተ ጁታ
@user-ke4no1np3b
@user-ke4no1np3b 3 жыл бұрын
ትችላለህ አይገልፀውም ያማራይቱ ልጂ ያመቱ ምርጥ ስራ አማራ መሆን ግን ምንኛ መታደል ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍ስሞትላችሁ ለይኩኝ😢
@addisnigusu2972
@addisnigusu2972 3 жыл бұрын
Ewnet bileshal chifu
@misginamosi4100
@misginamosi4100 3 жыл бұрын
ሰላማቹ ሰላማችን ነዉ ኢትዮጵያውያን ፤ ሰላማቹን ያብዛዉ from Eritrea 🇪🇷 ።
@mylove3982
@mylove3982 3 жыл бұрын
አሜን ማማዬ ፍቅር ያሸንፋል
@user-uk1bg3xb2b
@user-uk1bg3xb2b 2 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ኑርልን💚💛❤
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 2 жыл бұрын
ወርቆች እሬዎች
@ethiopianbrightday9295
@ethiopianbrightday9295 3 жыл бұрын
አይ ጎንደር ከቶ ላንች የተሰጠው ፀጋ እንዲህ ባማረ የሙዚቃ ስራ ሲቀነቀን በጣም ደስ ይላል እውነት አማራ ሁሌም ጀግናን መፍጠር ይችላል። ጎንደርን ሙቸ ነው ምወዳት አራት ነጥብ።
@gechshow2775
@gechshow2775 3 жыл бұрын
bro
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 3 жыл бұрын
Enem betam
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
የጎደር አፍቃሪ እናመሠግን አለን
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc Күн бұрын
ኢትዮጵያን እንወዳለን
@jdudhbdvhs2063
@jdudhbdvhs2063 3 жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ወሎ ተ ጎንደር ተጎጃም ተ ሸዋ ተ ራያ =አማራዬ አላህ ይጠብቃችሁ ኑሩልኝ የኔ አስተዋይዎች ጀግና የጀግና ዘር ወላሂ ውድድድ አልሀምዱሊላ አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
@user-xy7hh4ct6u
@user-xy7hh4ct6u 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔
@user-hk8px4pi3p
@user-hk8px4pi3p 3 жыл бұрын
@@user-xy7hh4ct6u mn honesh
@reyu_suhatube2984
@reyu_suhatube2984 3 жыл бұрын
ወሎንስ
@user-pj2fg1ed3m
@user-pj2fg1ed3m 3 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ
@mekdeswagaw6024
@mekdeswagaw6024 3 жыл бұрын
ተመስጊን የኔ ጊታ እንኳንም አማራ አርገህ ፈጠርህኝ የቤተ አማራ ልጅወች የት ናችሁ
@duratube
@duratube 3 жыл бұрын
Alen
@adnaastel535
@adnaastel535 3 жыл бұрын
@@duratube አለን
@azmerawbelay6418
@azmerawbelay6418 3 жыл бұрын
Amhara should organize itself to defend its territory. God will help us!!!
@fikrfikr2948
@fikrfikr2948 3 жыл бұрын
ወረኛ ሰዉነት አይቀድም አማራ አረገከኝ ስለፈጠርከኝ ፈልገሽ የተፈጠርሽ አመስልም ነቀዝ
@genzebgenzeb4608
@genzebgenzeb4608 3 жыл бұрын
አህለን አለን ማማዬ
@sarahana7929
@sarahana7929 3 жыл бұрын
በጣም ነው እምታምሩት ለሃይማኖታችው ለሃገራችው ያላችው ፍቅር የተለየ ነው ሁሉም ህዝብ እንደናንተ ቢሆን የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም በጣም ነው እምወዳችው አቦ ሰላማችው ይብዛ
@redeattasew5020
@redeattasew5020 3 жыл бұрын
As
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc Күн бұрын
ኢትዮጵያን እንወዳለን
@cholriel9240
@cholriel9240 Жыл бұрын
My mom is Gondara and my dad is from South Sudan. proud Amhara❤️🇪🇹
@bertaberta-yd5nr
@bertaberta-yd5nr 10 ай бұрын
wow❤❤
@Hayat-md6zt
@Hayat-md6zt 15 күн бұрын
my blood ♥️ All Amhara's we love you 🌷
@radetkasa1731
@radetkasa1731 3 жыл бұрын
እምዬ ጎንደር + ወሎ+ጎጃም +ሸዋ እናቴ ሀገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ 🇪🇹🇪🇷💚💛❤️👈🙏
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏
@user-bx2fx5iu5n
@user-bx2fx5iu5n 3 жыл бұрын
I am from Iraq 🇮🇶 I love Ethiopian 💘 people
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️🙏🌹😘
@geteyousef1813
@geteyousef1813 3 жыл бұрын
Tanks brother we love you
@ethiolove2633
@ethiolove2633 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘💚💛💖🙏
@filmtube7322
@filmtube7322 3 жыл бұрын
We are rational, not colonized and we have a great respect to human being where ever live and what ever believe in. Proud of being Ethiopian.
@user-vr2pc8uy5t
@user-vr2pc8uy5t 3 жыл бұрын
Thank you
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
አማራዎች ሙቸ ነው የምወዳችሁ!❤🥰
@emab6627
@emab6627 3 жыл бұрын
እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ በጣም ነው ማሀሪንና ኢትዮጵያን ምወደው
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 жыл бұрын
የማሀሪ አድናቂወች እስቲ ጀግናውን የሚወድ የመይሰው ልጆች የት አላቹሁ
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
የወላይታ ልጅ ነኝ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመ ም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነው አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ💋❤💋❤
@yegonderemebetethiopiawit8455
@yegonderemebetethiopiawit8455 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አለንለሽ
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 жыл бұрын
@@yegonderemebetethiopiawit8455 ኑሪልኝ እህቴ ❤️❤️❤️
@user-zj1db7sc8z
@user-zj1db7sc8z 3 жыл бұрын
እኔም አለሁ እህቴ
@rimyim3953
@rimyim3953 3 жыл бұрын
አለን እኔ በጣም ነው የምወደው
@user-cs7cg8dk4h
@user-cs7cg8dk4h 3 жыл бұрын
ጎጃሜ ነኝ ወሎየ ነኝ ጎደሬ ነኝ አማራ ቤቴ ማሀሪ ደገፍው ምርጥ ስራ ነው
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
ሸዋ ተረሳ ⁉️
@natinati1714
@natinati1714 3 жыл бұрын
ሸዋስ??
@temu16
@temu16 3 жыл бұрын
ይሂ አዝማሪ ዱቂታም እያለ አማራ መቸም አንድ አይሆንም
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
@@temu16 በአማራ ስም አትነግድ አማራ አንድ ነን መሀሪ ምን ያድርግህ ❗️
@bitty7172
@bitty7172 3 жыл бұрын
@@temu16 ብዳ እሱን ለመሳደብ ደግመህ ተፈጠር
@liyatliyat8072
@liyatliyat8072 3 жыл бұрын
ኡፍ ካጥንቴ የዘለቀ ዘፈን መሀሪ የኔ ምርጥ የቁርጥ ቀን የኢትዮጲያ ልጅ 💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤
@user-mn1uy9rd5p
@user-mn1uy9rd5p 3 жыл бұрын
ማሸነፋ ታሪክ መስራት እንጅ መፍራት የለለበት የአገር ፍቅር ያለው አማራ ኩራቴ በአማራነቱ የማያፍር በኢትዮጲያ የማይደራደር ውድድድድድ ድል ለፋኖ
@hasansaleh8476
@hasansaleh8476 3 жыл бұрын
Aaa
@user-lu4cp5zs7l
@user-lu4cp5zs7l 3 жыл бұрын
የ ሸዋ ኦሮሞ ልጅ ነይ በኢትዮጵያ ዊነቴ አልደራደርም የአማራ ህዝብ በፍቅር ነው ምወዳቹ❤🇪🇹🇪🇷ፍቅር ያሸንፋል።እኔም ወዳታለሁ ጎንደርን😍❤🇪🇹🇪🇷
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 3 жыл бұрын
ኑሬልኝ ማሜዬ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
የወላይታ ልጅ ነኝ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመ ም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነው አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ💋❤
@bezualemassefa2847
@bezualemassefa2847 3 жыл бұрын
አማራ ነዉ ሸዋ እዚህ ሰዉ ግራ አታጋቡ
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
@@tgzwoadi4833 የወላይታ ልጅ ነኝ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመ ም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነው አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ💋❤
@user-lu4cp5zs7l
@user-lu4cp5zs7l 3 жыл бұрын
@@bezualemassefa2847 አር ሸዋ ኦሮሞ አለ እኔ ደዘ ነኝ አዳማ ሞጆ ብዙ አሉ ሸዋ ኦሮሞ እሺ አማራ ቢሆን ችግር የለውም ሁላችንም ኢትዮጵያዊ ነን🇪🇹❤🇪🇷
@90smusic52
@90smusic52 3 жыл бұрын
መሀሪ የባህል አምባሳደር ምርጥ ስራ ነው መልካም እድል ጎንደር የኢትዮጵያ ቀኝ እጅ ናት አንድ ስንሆን የማናደርገው ምንም ነገሮ የለም አንዶ እንሁን።
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 3 жыл бұрын
በትክክል
@fitsumaberha351
@fitsumaberha351 3 жыл бұрын
አንተ ቦርኮ በሄድክበት አልፋታክም በሰው ስም ልትበላ
@martabelhu4900
@martabelhu4900 3 жыл бұрын
betekekele Seyefeye
@goalrashofficial2291
@goalrashofficial2291 3 жыл бұрын
ilove Ethopian music songs, i'm from somalia 🇸🇴🇸🇴
@mona8meme800
@mona8meme800 2 жыл бұрын
Uuuuuffff amaraaaa malathe eko Love malathe nawe💛💙💚❤💋💋💋💋👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⚘⚘⚘⚘🌷🌷🌷🌷😍😍😘
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@TopFiveEthiopia
@TopFiveEthiopia 2 жыл бұрын
ክብር እና ሞገስ ለእኛ ሲሉ ለተሰዉ ጀግኖች ይሁን!
@fasiledesguzara8506
@fasiledesguzara8506 3 жыл бұрын
ክብር ለአማራ ፋኖ ጎንደር ውሎ ጎጃም ሸዋ =አማራ💚💛🧡
@selammesfin915
@selammesfin915 3 жыл бұрын
Gonder malet lani= shewa=wallo =gojam=ahmara
@radethuae9724
@radethuae9724 3 жыл бұрын
@@selammesfin915 ወሎ ጎደር ጎጃም ሸዋ አንድ አማራ 💚💛❤️💪
@Semiraasmara
@Semiraasmara 3 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ጎንደር እና መሐሪ ደገፋ በጣም እወዳሎ ጅግና አማራ ጀግና ፋኖ( እሰይ ወያኔ ሞይታ ተቀቢራ እልልልልል )
@birukdamte344
@birukdamte344 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ኣምሃራ ኤርትራዊ ነኝ የልጅነት ጓደኛዬ ኣዲስ ተወልዳ ባዳ ትግሪ ቤተሰቦቿን ሲያባርር ጋደኛዬ እኔ ቤተሰቦች ጋር 5 እመት ተደብቃ ከቆየች በኋላ ኣሁን ወዳለችበት ሀገረ ስውዲን ሸኝተዋት በስውዲን ትኖራለች ታላቅ ወድንሟ በወያኔ ግፍ ተፈጽሞበት በኬንያ ነው ያረፈው ነፍሱን ይማር ስሟ ሰማይ ነሽ ተክለ ሚካኤል ይባላል ስለምወዳት ኤርትራዊ ነኝ
@fasiledesguzara8506
@fasiledesguzara8506 3 жыл бұрын
የቐንየልና ክብረተይ
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
💕💕💕💕
@at7288
@at7288 3 жыл бұрын
እኛም ታላቅ አክብሮትና ፍቅር ለእናንተ አለን🥰😇
@swm2416
@swm2416 3 жыл бұрын
Thanks
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 6 ай бұрын
አኔ አማራወችን በሙሉ ሞቼ ነው የምወዳቸው❤😘😘😘
@gfe3146
@gfe3146 3 жыл бұрын
ለኤርትራ ህዝብ እንሞታለን🙏🇪🇷🇪🇹
@user-hp1jd9he9x
@user-hp1jd9he9x 2 жыл бұрын
Kkkkkk😁😁😁😁
@sasaalajmi7213
@sasaalajmi7213 2 жыл бұрын
እ🙄
@user-pz2jc2bc2x
@user-pz2jc2bc2x Ай бұрын
ፈስ
@user-cx4jy6te7n
@user-cx4jy6te7n 3 жыл бұрын
እኔ ጎንደርን ሙቸ ነው የምወዳት እፍጠኞች የት ናችው እልልል በሉ
@user-dl7fd9lp1x
@user-dl7fd9lp1x 3 жыл бұрын
አማራዉ የኢትዮጽያ ዋልታ ማሀርዬ ትችላለህ❤❤
@belayamare
@belayamare 3 жыл бұрын
መሀሪ ደገፋው አንተ እራስህ እኮ ገራሚ ዘፋኝ ነህ ለኔ አንደኛ ነህ ባንተ ዘፈኖች ብቻ ጎንደርን ወደድኴት ሳላውቃት ትናፍቀኛለች ዘፈኖችህ በሙሉ ምርጥ ናቸው ኢትዮጵያዊና እውነተኛ ታሪክ ናቸው ባጠቃላይ ጀግና ነህ እግዚአብሄር እድሜ ይስጥህ
@gfe3146
@gfe3146 3 жыл бұрын
የኤርትራ ህዝብ ባለ ዉለታችን ነው🙏🇪🇷🇪🇷💪
@sameraahemade9454
@sameraahemade9454 3 жыл бұрын
አማራ ነኝ ያውም የቤተ አማራ ወሎ ጎንደርዬ ው.ድድድ💚💛💗💪💪💪
@alemtube1549
@alemtube1549 3 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ሙዚቃ😍😍😍 ነፍጠኛ ነኝ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ😘😘
@esubalewkindie9975
@esubalewkindie9975 3 жыл бұрын
@@Tubecawatatube አንቺ ደግሞ ምን ባይነሽ
@rahmahamid7333
@rahmahamid7333 3 жыл бұрын
ለምን ጓጓሺ አይንሺ ያረፈበት አለ😛
@beihushewahebtsh8059
@beihushewahebtsh8059 3 жыл бұрын
የጠበቁትን ያህል አላሥደሰተኝም
@geteyousef1813
@geteyousef1813 3 жыл бұрын
@@Tubecawatatube መንደሬ ስለሆንክ ወይም ስለሆንሽ ነው ጉፋፊ
@lakeweshete4995
@lakeweshete4995 3 жыл бұрын
አወ ነፍጠኛ ነን የኢትዮጵያ ቀኝ እጅ በክር ልጅ
@eritrea3702
@eritrea3702 2 жыл бұрын
l am from Eritrea 🇪🇷 l love Ethiopia people
@user-xd7fc6dz2o
@user-xd7fc6dz2o 5 ай бұрын
We are one peoples ❤❤❤❤❤❤
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hellenberhane6332
@hellenberhane6332 3 жыл бұрын
ውበት ፡ ጀግንነት ፡ የኛ ነፍጠኛ ፡ የኛ ጎንደር ፡ ጎጀም ፡ ወሎ ፡ አንድ ፡ አማራ ፡ ነው ፡ ሚሀሪ ፡ እንወድሀለን።
@allahuakbar6594
@allahuakbar6594 3 жыл бұрын
እኔም ለዝህ ነው ጅማ ተወልጄ ጎንደሪን የምወደው የእትዮጵያ ኩራቶች ኑሩልን ለዘላለም
@mylove3982
@mylove3982 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ
@semerytemehegebu6018
@semerytemehegebu6018 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c 3 ай бұрын
ጅማዎች ሞተን ነው ምንወዳችሁ ከጎጃም ከጀግኖች ሰፈር
@abyssiniamedia7701
@abyssiniamedia7701 3 жыл бұрын
አማራዬ የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር በርቱልን
@user-dg7mm2rt9u
@user-dg7mm2rt9u 3 жыл бұрын
አማራነት ይለምልም ውይ የወሎ ልጅ ነፍጠኛ የአማራ ልጅ ባልሆን እሆን ነበር መሐሪየ በርታ ጥሩ ስራ ነው በሚቀጥለው ስለ ሙሉ አማራ እንጠብቃለን ጎጃም ጎንደር ወሎ እና ሸዋ አንድ አማራ
@gadisaregassa2808
@gadisaregassa2808 3 жыл бұрын
አማርዋች መች ውድካችሁ ውድድድ .....
@bibititi6880
@bibititi6880 3 жыл бұрын
I am from Eritrea 🇪🇷 but I love my Ethiopian 🇪🇹 Brothers & Sisters 👯‍♀️, I real love this Song 🎵,I don’t even know , what it means but I love 💕 it 👩‍💻 GOD bless your country. Love you guys from Eritrea 🇪🇷 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷!!!
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 жыл бұрын
የቐንየልና ክብረተይ
@msertdaig5134
@msertdaig5134 3 жыл бұрын
love you too konjo💚💛❤
@tilahunewnet4042
@tilahunewnet4042 3 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ Thanks brother &sister eritrea
@fasiledesguzara8506
@fasiledesguzara8506 3 жыл бұрын
የቐንየልና ክብረተይ
@helensolomon886
@helensolomon886 3 жыл бұрын
This is real Ethiopia .One Love One Ethiopia.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹well Done💪💪💪🌹
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 жыл бұрын
አማራው ተራራው ❤️❤️❤️የባህል ጀግናው ምርጥ ነው በርታ የመይሰው ልጂ
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
የወላይታ ልጅ ነኝ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመ ም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነው አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ💋❤💋❤
@FikreBlet-oj9vc
@FikreBlet-oj9vc Ай бұрын
ጀግኖቻችን እንደ እውነተኛ አርበኞች አፍሪካ በመሆናቸው ለኢትዮጵያ ልዩ ክብር ናቸው! እንደ እውነተኛ አርበኞች!
@geni2094
@geni2094 3 жыл бұрын
አትኩኝ ነው እንጅ መች ከሰው ይደርሳል ጎንደሬ እንኳን ፍቅሩ ፀቡ አንጀት ያርሳል
@mastewal8560
@mastewal8560 3 жыл бұрын
ጎንደሬ አይደለሁም ግን ጎንደርን በፍቅር ነው የምወደው እግዚአብሔር ካለ ቀጣይ አመት እሄዳለሁ የቴዎድሮስ ሀገር እኔም ሞቼ ነው ምወዳት ጎንደርን በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር 💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-gg3iu6mb7z
@user-gg3iu6mb7z 3 жыл бұрын
🥰🥰🤗
@mastewal8560
@mastewal8560 3 жыл бұрын
@@user-gg3iu6mb7z ❤️🥰😘😘
@hirutyalew7541
@hirutyalew7541 3 жыл бұрын
😍💗
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 3 жыл бұрын
ጅማ የአባ ጅፋር ልጅ ነኝ። ሁሌም አማራ ሲባል በኢትዮጵያዊነቱ የማይደራደር ጀግና ህዝብ መሆኑ ነው የሚታየኝ። 💚💛❤️
@zed7360
@zed7360 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@frehiwotelegese
@frehiwotelegese Жыл бұрын
እውነት ነዉ❤❤❤❤❤
@user-ed3ye4pm6c
@user-ed3ye4pm6c 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Ahmed-gq5dq
@Ahmed-gq5dq 3 жыл бұрын
I love yo Ethiopa from Sadian ❤️🇸🇩❤️🇪🇹❤️🌷🌹💋🇪🇹🇸🇩💋🌹🌷❤️
@tube8916
@tube8916 3 жыл бұрын
የራያ ቆቦ ልጂ ነኝ ነገር ግን ለምን እንደሁ ባላቅም ጎንደርን እወዳታለሁ ማየት እፈልጋለሁ ለሀገር መሬት ያብቃኝ እንጂ ለዛ ያብቃህ በሉኝ እስኪ ያጥንቴ ፍላጮቼ
@seadaahmadeseadaahmade8063
@seadaahmadeseadaahmade8063 3 жыл бұрын
ያሰብከው ይሳካልህ
@user-mo9qd3nm3e
@user-mo9qd3nm3e 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገርህ ያብቃህ
@fatemafatema1622
@fatemafatema1622 3 жыл бұрын
ላገራችን ያብቃንጅ ኢሻላህ እኔ አስጎበኝሀለሁ
@eyasuadne87
@eyasuadne87 3 жыл бұрын
ማንነትህ ስለሆነ ነው ውንድም ፍቅርን ያብዛልን
@proudamhararaya4668
@proudamhararaya4668 3 жыл бұрын
Enes btl wallah betam new gondarn mwedat ❤️. Amharanet yilemlim abo
@sosinaesayas7147
@sosinaesayas7147 3 жыл бұрын
ወልቃይትና ራያ በመጨበጣቸው የተደሰተ 👍
@bliendemlieayaliewu4510
@bliendemlieayaliewu4510 3 жыл бұрын
የቁርጥ ቀን አርበኛ አማራዬዬዬ ነፍጠኛ ነው ጎንደሬዎች እወዳችኋለሁ ማሪያምን ብሌን ከወሎ ወልድያ 💚💛❤️📞
@hirutyalew7541
@hirutyalew7541 3 жыл бұрын
Blienye egnm enwedshalen 😍
@uaejojoaalain9882
@uaejojoaalain9882 3 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን
@edikonjo5761
@edikonjo5761 3 жыл бұрын
ይሄንን ዘፈን ስሰማ ውስጤን በጣም ይሰማኛል በጣም ያስለቅሰኛል በጣም ደስተኛ ነኝ አማራ በመሆኔ
@geni2094
@geni2094 3 жыл бұрын
ሁልግዜም የኔ ጀግና ምርጥ ነው በርታልኝ ጎንደርን ሞቸ ነው ምወዳት
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 3 жыл бұрын
ቤተ አማራ የት ናችሁ ስወስተኝው ያለም ጦርነት ሊነሳ ነው በዝህ ጀግና ልጅ ምክንያት💚💛❤👌👌💪💪💪😍😍😍😍😘😘😘😘
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
የወላይታ ልጅ ነኝ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመ ም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነው አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ💋❤
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 3 жыл бұрын
@@yefikirTube በርች ❤ቤተሰብ ሆኝቸሁ✌✌
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 3 жыл бұрын
ክክክክክ ተጀመር በቃ ተቀላቀሉ
@user-lu4cp5zs7l
@user-lu4cp5zs7l 3 жыл бұрын
አለን ከኦሮሞ የአማራ ህዝቡ አፍሪቃ አክባሪ ነኝ🇪🇹❤🇪🇷
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 3 жыл бұрын
የማዳምን ክሬሎክስ እዳጨርሱ ቆጥባችሁ😅😅ተጠቀሙ
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 3 жыл бұрын
ወላሂ የመዳም ሥራ ትቸ አስነካሁት 💚💛❤💪
@user-lp9nl2ul6h
@user-lp9nl2ul6h 3 жыл бұрын
ክክክክ በጣም ደስ ይላል
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 3 жыл бұрын
አቦ ምቸት ይበለዉ😍
@belaineshchaklu833
@belaineshchaklu833 3 жыл бұрын
Kkk
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
አስነኪው የኔ ማር💕💕💕💕
@Bh-iu4mj
@Bh-iu4mj 3 жыл бұрын
Kkkkkkበይዉ ደስታችሁ ደስታዬ
@girmaworkie6250
@girmaworkie6250 3 жыл бұрын
በእውነት መሀሪ ደጋፋው በሚገርም ሁኔታ ዘፍነኸዋል ምርጡ ሃገር ወዳዱ የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ ክሊፑ ሲያምር ፕሮዲሰሩን፣ አቀናባሪውን በአጠቃላይ በዚህ ክሊፕ የተሳተፉ ሙያተኞችን እጅግ በጣም ሊመሰገኑ ይገባል፡፡
@tadia7796
@tadia7796 3 жыл бұрын
በኢትዮጵያዊነቴ አኮራህኝ የጀግና , የቆንጆ ልጅ ታየበት እግዚአብሔር ይባርክህ
@samriifrata4889
@samriifrata4889 3 жыл бұрын
ድሉ የአማራ 🇪🇹እምዬ ኢትዮጵያ ባንድራሽ ከፍ ብሎ ይታያል ዘላለም በቤተ አማራወች 🇪🇹🔥
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 3 жыл бұрын
ጀግናዬ የሚገርም ስራ ነው እናመሰግናለን ያቺን ክፉ ቀን ድምፅ ሆነኸነናል የህዝብ ድምፅ ነህ ኑርልን ሁሌም ታስደምመኛለህ ጀግናዬ ነህ
@hailedemssie4431
@hailedemssie4431 3 жыл бұрын
ጀግናዬ የሚገርም ሰራ ነዉ
@Ethiopia184
@Ethiopia184 3 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር እትብቴ ተቀብሮ ማህደረ ማርሪም አልሀምዱሊላህ 💚💛❤ አንድ አማራ አንድ ኢትዮጵያ 💚💛❤💪💪💪💪
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 10 ай бұрын
Ay amhara dngay felteh ,be demh bandirahn serteh,suri endet melbes endalebachew astemreh ahun bemanm barya stsedeb 😢,yatsiewochu liji, Victory for Ethiopia 🇪🇹, fano for Ethiopia ❤
@eritreafirst6277
@eritreafirst6277 3 жыл бұрын
ይመቻቹ ኢትዮጵያውያን🇪🇷👈
@taralema6070
@taralema6070 3 жыл бұрын
❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fasiledesguzara8506
@fasiledesguzara8506 3 жыл бұрын
የቐንየልና ክብረተይ
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 жыл бұрын
አቤት ጀግንነት እናታለም ጎንደር 💚💛❤️
@mahletayalew138
@mahletayalew138 3 жыл бұрын
ጎንደር ....... ፍቅርን ጀግናን ውበትን እውቀትን ጥበብን ውብ ባህልን የታደለች ፍቅር የሆነች ሀገር ጎንደር። ጎንደር ሙቼ እወድሻለሁ!!! እንዲሁም መሀሪ እወድሀለሁ!!!
@MulugetaDessie-qo8ue
@MulugetaDessie-qo8ue 2 ай бұрын
አማራዎች እወዳችኋለሁ 💚 💛 ❤ 🙏 🙏 🙏
@tewachewmekete9800
@tewachewmekete9800 3 жыл бұрын
መሀሪ ደገፋው አንድ ቀን አይከፋው ። ምርጥ ሰው ከምርጥ ስራ ጋር መጣህልን♥
@abcAbc-xs2mi
@abcAbc-xs2mi 3 жыл бұрын
ኡፍ አማራዬ💚💛💓💪💪 i am Tigray ምንም እንኳ ቀን ጥሎን ዛሬ ብንቀያየምም ውስጣችን አንድ ነው ሁሌም ከፍ በሉልኝ የኢትዬጲያ ድምቀት 💚💛💓💪💪💪
@fasiledesguzara8506
@fasiledesguzara8506 3 жыл бұрын
የቐንየልና ክብረተይ
@user-hs9hs7et9l
@user-hs9hs7et9l 3 жыл бұрын
ትግራይ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ቀን ይወጣል አይዞችሁ ።
@nardosadane6047
@nardosadane6047 3 жыл бұрын
እኔስ....አማራን ጎንደርን ሞቼ ነው ምወዳት❤❤
@abdihabesha12
@abdihabesha12 10 ай бұрын
እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ አማራ በጣም ነው የሚወዳው❤
@ganettegigi6594
@ganettegigi6594 3 жыл бұрын
የዳቡብ ልጅ ነኝ ነገር ግን ለጎንደር ያለኝ ፍቅር ልዩ ነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ክፉ አይንካቹ❤❤የሀገሬ ውበት ናቸው ❤❤❤👈
@user-jm3yk4io3i
@user-jm3yk4io3i 3 жыл бұрын
እኔም
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
የሊቃውን አገር ናትና ጎንደሬ ባንሆንም እንወዳታለን ደግሞም ለመላው ኢትዮጵያ ትልቅ ፍቅርና ቦታ አላቸው 🙏🏼
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
💕💕💕💕💕💕🙏
@Mwa584
@Mwa584 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ደቡቦች ሰላማችሁ ብዝት ይበል አንወደችሁአለን🙏👍❤❤
@mantegbokassaye3366
@mantegbokassaye3366 3 жыл бұрын
አሜን ፫ ማር
@ekramtube3331
@ekramtube3331 3 жыл бұрын
መሀሪያችን የኛ አንተንም ሞተን ነው የምንወድክ መላው አማራዎች ሁሌም አንድ ነን ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ።።።።
@emamaethiopia5992
@emamaethiopia5992 3 жыл бұрын
እኛም ወደ ህዝባችን ወደ እናንተ ስለተቀላቀለን ደስተኞች ነን ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን መነሻችን ጎንደር ቤተ አማሮች ዘራቸው ይብዛ
@seble106
@seble106 3 жыл бұрын
አቤት አማራነት ኩራቴ ቤተ አማራ ሁላችሁም ሞቸ ነው እምወዳችሁ❤❤❤❤❤
@teddyzemene3145
@teddyzemene3145 3 жыл бұрын
lots of love to this music, it took me to Gondar from San Jose, CA in the middle of the night. I am excited to hear what I felt in graceful music of Mehari Degefaw. God bless Gondar. Gondar, the land of braves is always in my heart.
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 3 жыл бұрын
I have lived in San Jose, ca from 1981 -2001 my first city in the USA.
@yeshi-mekonnen
@yeshi-mekonnen 3 жыл бұрын
ችኮች ልባችሁን ያዙ ይኼ የፋኖ ጀግና ልጅ አለበት😘
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
የወላይታ ልጅ ነኝ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመ ም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነው አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ
@bezualemassefa2847
@bezualemassefa2847 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@bethlehemtube4080
@bethlehemtube4080 3 жыл бұрын
አታስቢ ይዘናል
@bezualemassefa2847
@bezualemassefa2847 3 жыл бұрын
@@yefikirTube አንዱን ሸበላ የአማራ ተወላጅ አግቢ እህቴ እዉነት ነዉ አማራ ፍቅር ነዉ
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 3 жыл бұрын
እኔ ከሳምት በፌት ነው የያስኩት የለሁበትም
@Ruti439
@Ruti439 3 жыл бұрын
WOW what a song GOD bless my birth place ETHIOPIA 🇪🇹
@lezabeletlezabelet326
@lezabeletlezabelet326 3 жыл бұрын
Bro🇨🇬❤️🇪🇷አነደናን 🥰
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 3 жыл бұрын
ኣመን ሩታይ ሽኮር
@Sport24h1221
@Sport24h1221 3 жыл бұрын
@@lezabeletlezabelet326 adelenm atshekabetu 🤦
@nahommhretab4261
@nahommhretab4261 3 жыл бұрын
@@lezabeletlezabelet326 we are different man
@nahommhretab4261
@nahommhretab4261 3 жыл бұрын
@@GualRaya-vz4zz ezi entay ybl alo ezi derafay ngerni ba
@brooklync2567
@brooklync2567 2 жыл бұрын
This is the real Ethiopian one love. United we stand divided we fall
@haimanottolessa3148
@haimanottolessa3148 3 жыл бұрын
እውነት እኔም ከልቤ ነው ሞቸ የምወዳት ምክንያቱም ትንሻ ኢትዮጵያ ጎንደር ሁሉም ብሔረሰብ ተዋልዶ በደም በአጥንት ተጋምዶ የሚገኝባት ለአንዳንድ ዘረኛ ፖለቲከኞች ወሽመጥ መቁረጫ መድሀኒት ስለሆነችልኝ ሁሌም ነው ምወዳት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ደሬ ሁሌም በአንደበትህ ኢትዮጵያን ጠርተህ ስለማጠግብ እወድሀለሁ ኑርልኝ!!!
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
ስደት የከበደው እንደህኔ😭❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yefikirTube
@yefikirTube 3 жыл бұрын
የወላይታ ልጅ ነኝ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመ ም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነው አዲስ ነኝ በፈጣሪ subscribe እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ
@hannawedajo7234
@hannawedajo7234 3 жыл бұрын
ውይ እኔም ላገራችን ያብቃን
@gtube7783
@gtube7783 3 жыл бұрын
እኔ ከወሎ ነኝ ከንጉስ ሚካየል ግን ጥሎብኝ ጎደርን እወዳት አለሁ ማህሪያችን የኛ ድምፅ 💚💛❤💚💛❤
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 3 жыл бұрын
አማራ አንድ ነን💪
@user-ey8iq7nt9r
@user-ey8iq7nt9r 3 жыл бұрын
ቤተ አማራዎችን እኛም እንወዳቹሃለን
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w 2 жыл бұрын
እኛም ዉድድድድ እሥከ መጨርሻዉ
@elidaniel3079
@elidaniel3079 3 жыл бұрын
Amhara forever!!! Viva Fano! Our victory is very near!!!!!
@yordanosshiferaw573
@yordanosshiferaw573 3 жыл бұрын
My brother Mehari, I always loved your patriotic songs. This is one of the top and reflects the current situation. Thank you for what you do to help elevate Ethiopia!
@tegstabegza1077
@tegstabegza1077 3 жыл бұрын
ዉበት ክጀግንነት ጋር አቤት ግርማ ሞግስ ማህር ያማራዉ ጀግና ሺ አመት ኑርልኝ
@mulugetadesalegn5365
@mulugetadesalegn5365 3 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ስራ ነው እስኪ ላይክ ግጩ ነፍጠኞች አማራ ቅኔው💪💪💪
@sanfakarta1385
@sanfakarta1385 3 жыл бұрын
🇨🇬❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💝💝💝💔💔💔💔💯💯💯💯💯💯💯💯💯
@BlueArt1
@BlueArt1 3 жыл бұрын
ሙዚቃውን እየሰማን ኮመንት ምናነበውስ like 👍🏾አርጉ 😆
@getachewmuluye5843
@getachewmuluye5843 3 жыл бұрын
አማራነት ልዩ እኮ ነው ሙተን የማናልቅ " እውነት ነው!!!!የነፍጠኛ ልጂ አማራ
@ramlawudu4480
@ramlawudu4480 3 жыл бұрын
ዓለም ሙሉ የሚቀናበት እኛ ደግሞ የምንኮራበት አማራነታችን ምንኛ መታደል ነው አማራ መሆን እግዚአብሔር ይመስገን አምሐራ አድርጎ የፈጠረኝ አምላክ ❤🙏
@MahiMahi-ww1bs
@MahiMahi-ww1bs 3 жыл бұрын
What an amazing music!! Much respect and love Mehari!!!
@user-ch3fq7tc4z
@user-ch3fq7tc4z 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም እንጅ
@Habeshawi26
@Habeshawi26 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያውያዊነት +💯✅ ግርማ ሞገስ💯✅ አገር ወዳድነት 💯 ✅
@user-sj1dj2yu7h
@user-sj1dj2yu7h Жыл бұрын
@BeleteGetaye
@BeleteGetaye 5 ай бұрын
ካመነ የማይከዳ 🙅 ጀግና አይበገሬ 💪💪 ለማተቡ ሟች ነው ⛪ ሢፈጠር ጎንደሬ 💚
@merisimiheret7330
@merisimiheret7330 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የተመቸኝ የኔ ጀግና ሁሌም እንደተመቸህኝ ነው ሽ አመት ኑርልን የለለ ነው የኛ የምንግዜም የአማራዋች ድምፅ ነህ ምናባቴ ልሁንልህ።ግን ደግሞ አንድ አንድ ሰወች ቅር ያላቹህ ትመስላላቹህ ምክንያቱም የሆነ ጎጠኝነት ያደረባቹህ ትመስላላቹህ የምትሰጡት ኮሜት የተሳሳተ ነው ይመስለኛል ስለ ጎንደር ብቻ ዘፈነ ብላቹህ ነው። ይህ ደግሞ ምን ቅር አያሰኝም ሰለዚህ እባካቹህ ከዚህ አስተሳስብ ውጡ
@fikerta5560
@fikerta5560 3 жыл бұрын
ገባ ገባ በሉ ቤተ አማራወች💚💛❤
@user-zm2sg5iu5d
@user-zm2sg5iu5d 3 жыл бұрын
አለን 💚💛❤
@fikerta5560
@fikerta5560 3 жыл бұрын
@@user-zm2sg5iu5d ኑሩልኝ
@fikert2915
@fikert2915 3 жыл бұрын
Alen
@rimyim3953
@rimyim3953 3 жыл бұрын
አለን
@fendishatube
@fendishatube 3 жыл бұрын
ክብር ለአማራ ፋኖ ጎንደር + ወሎ + ጎጃም + ሸዋ =አማራ💚💛🧡
@sasangwyi3852
@sasangwyi3852 3 жыл бұрын
Wow Amhar selam achu yibiza aderah Ethiopians selam areglen
@beboriga5113
@beboriga5113 3 жыл бұрын
Yene,geta,meharye,fetary,rejm,edime,ketena,yistih
@lidacall6320
@lidacall6320 3 жыл бұрын
ትክክል አንድ አማራና💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷
@user-rx2ny1gr7o
@user-rx2ny1gr7o 3 жыл бұрын
ትክክል ቤተሰብ እንሁን
@user-rx2ny1gr7o
@user-rx2ny1gr7o 3 жыл бұрын
@@sasangwyi3852 ቤተሰብ እንሁን
@getieazalew3448
@getieazalew3448 2 жыл бұрын
ጎንደርን ሞቼ ነው ምወዳት 💒🙏💚💛❤️🌼
@yoseftechnologysolution5993
@yoseftechnologysolution5993 3 жыл бұрын
Mehari super hero GOD BLESS ETHIOPIA, GONDER AMARA, WELO GOJAM143...
@user-xr9js4ku6y
@user-xr9js4ku6y 3 жыл бұрын
አማራ ሆኜ በአማራ የምቀና ልቤ ውስጥ እሳት ነጋር ሲነድ ይታወቀኛል ኡፍ አማራ መሆን እኮ አይጠገብም ❤️❤️❤️😔
@user-uj6nl9mc7e
@user-uj6nl9mc7e 3 жыл бұрын
አማራ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ እንደ ምድር አሸዋ ዘር ግንዳችሁ ይብዛ ቤተ አማራዎች ጥንድ ጥንድ በመሆን ኑ እናዳምጠው ነፍጠኛ ነኝ እንጂ 💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤ ነፍጠኛ ፋኖ አማራ
@tediwon
@tediwon Жыл бұрын
ከዚህ ህዝብ መፈጠር ምን ያህል እንደሚያኮራ አማራ ሙሉ ህዝብ እኮ ነው ፍቅር ደግነት ባለማተብ በሀገሩ የማይደራደር ምንም እንደ ምድር አሸዋ ዘራችሁ ይብዛ እቦ
@mahidarmahidar81
@mahidarmahidar81 3 жыл бұрын
ahun Gena korahu endanta Yale tilke wendim selalegi Gondar nurlgi yena wed Hager nafekshegi ahunse Menow sedat bayinor Gondar Gondar❤️❤️❤️❤️❤️❤️💓💓💓💓💓😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓Gondar ❤️❤️❤️❤️
@amareliknaw1319
@amareliknaw1319 3 жыл бұрын
የሰውነት ልክነት(አማራነት) ይለምልም 💚💛🧡
@fikert2915
@fikert2915 3 жыл бұрын
Yes
@user-ch3fq7tc4z
@user-ch3fq7tc4z 3 жыл бұрын
አሚን ወንድም
@bestvideorecords8116
@bestvideorecords8116 3 жыл бұрын
subscribe አርጉኝ አሜ?
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Shelemenyi
7:31
Mehari Degefaw - Topic
Рет қаралды 880 М.
New Ethiopian Music Mehari Degefaw Yakoragnal /ያኮራኛል/2016
7:53
Photo Me Ethiopia
Рет қаралды 4 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 62 МЛН