Ethiopian Music : Mulualem Takele (Wude) ሙሉአለም ታከለ (ውዴ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)

  Рет қаралды 2,974,445

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

2 жыл бұрын

Ethiopian Music : Mulualem Takele (Wude) ሙሉአለም ታከለ (ውዴ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- Minew Shewa Entertainment / minewshewaa
Instagram :- minewshewa?igsh...
Subscribe :- kzbin.info...
#minewshewatube #ethiopia #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2022: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 523
@Tesu_g
@Tesu_g 19 күн бұрын
Who is watching this in 2024 🎉
@allahuakbar6594
@allahuakbar6594 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን ሙሌን የምትወዱ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
እንደኔ የሙሌ መመለስ ያስደሰተው👍♥አሪፍ ሰራነው🔥 ሙሌ እነኳን ደናመጣህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ😍
@Mykeyshewa
@Mykeyshewa 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ ነው ወንድሜ 🙏🙏🙏 መልካሙን ሁሉ ላንተ🙌🙌🔥🔥🔥
@yenanashbasazenwe4367
@yenanashbasazenwe4367 2 жыл бұрын
Sewdue eko mula yemicike wendima ❤❤❤❤
@alemyemulerahwa725
@alemyemulerahwa725 2 жыл бұрын
Wow bro andegneye wub new sewodihi eko wendime melkam Hulu Le ante ❤️❤️❤️😍😍😍🔥🔥🔥
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ሙሌ ለዚህ ያበቃሕ ፈጣሪ ይመስገን ምርጥ ስራ ነው ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ንፁሃን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j 2 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣህ ወንድማችን ዎው ደስ የሚል ዘፋን ነው ይመችህ 😍😍 ፍትህ በ ሳውዲ እስርቤት ለሚሳቃዩት ወገኖች 💔😭
@kidistlale8199
@kidistlale8199 2 жыл бұрын
እልልልልልል እንኳን ለዚህ አበቃህ
@raheltesfalem806
@raheltesfalem806 2 жыл бұрын
000
@abebeman5807
@abebeman5807 2 жыл бұрын
far hula ye sw music laye new yanhi hasebe yemtasalefu what fuck
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j 2 жыл бұрын
@@abebeman5807 ምንም ፋራ አያስብልም you tube ብዙ ተመልካች ስለ አለ አይቶ ድምፅ ይሆናሉ ነው በትኛሁም ሚድአ ድምፅ ሁኑ ማለት ፋራነት አያስብልም
@maritukonjo9633
@maritukonjo9633 2 жыл бұрын
ሁሉም እንደፈለግንዉ የፈጣሪ ፍቃድ ሲሆን ደስ ይላል ጤናህ ሙሉ ሆኖ ወደስራህ መመለህ ደስ ይላል ።ምርጥ ስራ ነው 🎶👂💙💙💙
@HAYYUVINE
@HAYYUVINE 2 жыл бұрын
I am from somali 🇸🇴 i love you mulualem ...Ethiopia ❤
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 2 жыл бұрын
You also ethopan Somali OK kkkk
@najathasan9285
@najathasan9285 2 жыл бұрын
Much Love 🇸🇴 Thank
@hussainklaws2215
@hussainklaws2215 2 жыл бұрын
Me also Somalian
@berhemehari9810
@berhemehari9810 Жыл бұрын
Good
@yordanosgetachew6895
@yordanosgetachew6895 2 жыл бұрын
ብትቆይ እራሱ አይቆጭም የአውነት ደስ የሚል ስራ
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር መልካም እድል ሙሌ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Lubapictures
@Lubapictures 2 жыл бұрын
በህይወት ቆይተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል 😍
@bisankedir6605
@bisankedir6605 2 жыл бұрын
ቅላጼክን ስወድልክ እንኳን ደና መጣክ ሙሌ በኔ ዘመን ከማደንቃቸው እንቁዎች አንዱ ነክ🥰🥰🥰👌👌👌🙏🙏🙏❤
@sebabkung9227
@sebabkung9227 2 жыл бұрын
I am from Eritrea I love mulalem songs keep it up ..
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ሙሌ በጣም ምርጥ ስራ ተሽሎህ ወደስራህ ስለተመለስክ ደስ ብሎኛል🙏 እረ ኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን😥😥
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
በሳውዲ ለሚሰቃዪ እህት ወንድሞቻችን እንዲሁም ለህፃናቱ ፍትህ😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@fatumasiad9229
@fatumasiad9229 2 жыл бұрын
እንድሁም ላአፋር።
@hafizah8495
@hafizah8495 2 жыл бұрын
የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ተሽሎህ ወደ ስራህ በመመለስህ በጣም ደስስስ ብሎኛል ሺ አማት ኑርልኝ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 🙏
@user-jx1mu9xe4t
@user-jx1mu9xe4t 2 жыл бұрын
ሙላለም በጣም የምወደው ሰው ነው በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ ገላየ አበባ አችው ነሽ ጥላየ እሚል አፍቃሪ ይስጣችሁ ለመዳም ቅመሞችየ🥰🥰🥰
@fritayemafiafroadinaki6551
@fritayemafiafroadinaki6551 2 жыл бұрын
ሙሌ ለዚህ ያበቃህ ክብር እና ምስጋና ይገባዋል Wow መሳጭ ሥራ ነው
@abebakassa2322
@abebakassa2322 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ሙዚቃ ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@merrydeneke4752
@merrydeneke4752 2 жыл бұрын
መልካም እድል አሪፍ ስራ
@henokdenku4896
@henokdenku4896 2 жыл бұрын
ዋዉ❤️❤️👌
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
እንካን ለዚሕ አበቃሕ ሙሌ ምርጥ ሥራ ነው ወድጂዋለው👏👏👏👏❤
@user-sz5tv9mh5r
@user-sz5tv9mh5r 2 жыл бұрын
ሙሌ እምውድህ እኳን በሰላም መጣህ ጀግናው . ፍትህ በስውዲ አረቢያ የሚሰቃዩ ወዲሞቻችን። ፍትህ ፍትህ
@temesgenwodimagegn4229
@temesgenwodimagegn4229 2 жыл бұрын
ሙሌ አሪፍ ሙዚቃ ነው 👈ማነው እንደኔ የተመቸው በላይክ አሳዩኝ 🙏
@samrawitgetu304
@samrawitgetu304 2 жыл бұрын
ሙሉ እግዚአብሔር ምስገን ለዚህ ስላበቃህ የኔ አባት ስዘምር ሙዚቃ አወጣህ እግዚአብሔር ይመስገን ቀሬ ዘመንህ ፈጣሪ ክፉ አያድረስብህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
@hiwotakalu232
@hiwotakalu232 2 жыл бұрын
wow arif sera new
@bezawityeshaneh81
@bezawityeshaneh81 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሙሌ በጣም ምርጥ ሙዚቃ እንዴት እንደወደድከት በርታ የኔ ዉድ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@user-ps8mx1gz3m
@user-ps8mx1gz3m 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የምል ስራ ነው ሙልዬ❤️👏
@afomiyayedengele8443
@afomiyayedengele8443 2 жыл бұрын
ቡዜዬ እንኳን ደና መጣህልን
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e 2 жыл бұрын
ሙሌ ሀሪፍ ስራነው በርታ
@hawaadem6676
@hawaadem6676 2 жыл бұрын
ከፈጣረ በታች እህትህ ላንተ ብዙ ነገር አዲርጋልሀለች ዝፈንላት በዚ ለስላሳ ዲምፅህ❤️
@addinas_media
@addinas_media 2 жыл бұрын
ኢትዮጽያዊው ed sheeran good job keep going
@zinoki8
@zinoki8 2 жыл бұрын
Mon artiste préféré ✌ je comprend pas ton langage .. mais j'adore tes chansons ainsi que toutes les musiciens ƏthiOpiən 🇪🇹💪 je vie en CoteDivoire 🇨🇮❤❤❤
@tombolaabebaw1703
@tombolaabebaw1703 2 жыл бұрын
ድምፃዊ ፣ ግጥምና ዜማ ፣ ሙዚቃ ቅንብር ፣ ጥሩ አዘጋጅ ፣ ሸጋ ምስል አስቀሪ ሲገናኙ እንዲህ ያለ ድንቅ ስራ ይወጣዋል። ስለናንተ በጣም ደስ ብሎኛል
@samrialatyobi1723
@samrialatyobi1723 2 жыл бұрын
Betam arif new I Love You❤❤
@hanalegesse5135
@hanalegesse5135 2 жыл бұрын
በገባኝ መጠን በጣም መልክት ያለው ምርጥ ሥራ ነው በርታ❤❤❤
@jerrysalem1115
@jerrysalem1115 2 жыл бұрын
OMG welcome back mule❤....such soulful music 🎶
@user-kk8cv9tz3p
@user-kk8cv9tz3p 2 жыл бұрын
የሀገር🇪🇹 ሰላም ፍቅር ተመልሶ የመይበት ግዜ ነፈቀኝ ሀገራችንን ሰላም የድርግልን 🇪🇹😘😘😘😘😘😘😘😘
@asterabebaw1332
@asterabebaw1332 2 жыл бұрын
አሜን
@habtamufikre4136
@habtamufikre4136 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ
@MohamedHassan-2020
@MohamedHassan-2020 2 жыл бұрын
مولو ياخي كل الحب يا فنان يا شاطر❤😍🌹 🇪🇹🇸🇩
@user-tc2xj5se6q
@user-tc2xj5se6q 10 ай бұрын
በጣም ወድጄው ያዳመጥኩት ❤ ዘፈን ,,
@emebetaelmu8244
@emebetaelmu8244 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው በርታልን ሙሌ
@zerihunteznanu8146
@zerihunteznanu8146 2 жыл бұрын
ግጥሙ በጣም አሪፍ ነው ! ዜማው ግን የሞተ ነው። እንኳን ተመለስክ።
@metina610
@metina610 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣክ ሙሌ ዋው ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ ❤️❤️👏👏👏👏
@memeazanaw655
@memeazanaw655 2 жыл бұрын
ዋው በጣም መሳጭ ሙዚቃ
@Amharainformer-sf2sy
@Amharainformer-sf2sy 2 жыл бұрын
Mule welcome back my favorite singer keep it up.
@fathimafathima5888
@fathimafathima5888 2 жыл бұрын
Iam from Tunisia and luv Ethiopian music
@alemyemulerahwa725
@alemyemulerahwa725 2 жыл бұрын
Woww temasgen almelake anten adeno Lezii abekeh enkun be selam temaleskilin wendime yene andegne batem merti sire new bartelin melkam edil 💃💃💃🔥🔥🔥🔥💯💯💯😍😍😍😍❤️❤️❤️👏👏👏💪💪💪💪💕💚💕💚💕💚💕🙏🏾🙏🏾
@davevi8160
@davevi8160 2 жыл бұрын
It is very nice job keep it up
@chaltuderejeyoutube867
@chaltuderejeyoutube867 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ሙዚቃ እንኳን ደና መጣ
@hnaahna2260
@hnaahna2260 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህልን ሙልዬ የኔ አንደኛ በጣም አሪፍ ስራ good luck
@semirshikur7919
@semirshikur7919 2 жыл бұрын
nice music my men
@hiyewtgalta3034
@hiyewtgalta3034 2 жыл бұрын
ዉዴ ድምጽህ ናፍቆን ነበር ፈጣሪ ይመስገን ድምጽህን ስላሠማን ጥሩ ስራ ነዉ በርታልን!!!!!!
@yusufbature3793
@yusufbature3793 6 ай бұрын
From Nigeria..Love Ethiopian music
@meronmeri1938
@meronmeri1938 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ሙሌ አሪፍ ስራ ነው😍
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥነው በርታ👌👌👌🇪🇹🇪🇹
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@tamratgebisa7598
@tamratgebisa7598 2 жыл бұрын
የመጀመሪያው ሰው 😉😉😉😉
@samira7639
@samira7639 2 жыл бұрын
ልዩ ነው በጣም👌👍💕💖😭😭😭🙏🙏🇪🇹💕💖💖💕💕💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን በጤና ተመልሰህ ለማየት በቃን ድንግል የተመሰገነች ትሁን አሪፍ ስራ ነው በርታ 👏👏👏👏
@firyetube5833
@firyetube5833 2 жыл бұрын
እንኳን ፈጣረ ለዚህ አበቃ
@YOU2015OK
@YOU2015OK 2 жыл бұрын
muller yemiwodih , arif sira nw bro
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t 2 жыл бұрын
ውብ ስራ ነው ሙሌ እንኳን ደና መጣህ😘😘
@gmabyssinia2293
@gmabyssinia2293 2 жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር አይለየን
@meazatube231
@meazatube231 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለምሰቃዩ ወኖንቻችን 😭😭😭😭😭😭
@selomonneguse-tb3ve
@selomonneguse-tb3ve Жыл бұрын
ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ።❤❤❤❤❤❤
@Akadom113
@Akadom113 2 жыл бұрын
እስካሁን ከሰራሀቸው ለኔ ይሄ ምርጡ ነው...... ባጠቃለይ ትለያለህ .....👍
@Orthodoxy1
@Orthodoxy1 2 жыл бұрын
Mule....inkun lezih abekah...Berta...
@user-zq3mw9cx4e
@user-zq3mw9cx4e 2 жыл бұрын
ሙሊየ በጣም ሀሩፍ ሰራነው በርታ ገናካተ ብዙ እጠብቃለን
@joesytube8717
@joesytube8717 2 жыл бұрын
well come back mule🥰
@tamratgebisa7598
@tamratgebisa7598 2 жыл бұрын
ሙሌ ተመለሰ
@addishailemariam3697
@addishailemariam3697 2 жыл бұрын
ሙሌ ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@israeldu3876
@israeldu3876 2 жыл бұрын
በመልካም ጤንነት ላይ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጥሩ ስራም ይዘህ መተሀልና ይበል ያሰኛል አንተም ታድያ ደስ ብሎኛል ስልህ ሽንገላ እንዳይመስልህ
@natide7213
@natide7213 2 жыл бұрын
Wow Dess yemil
@knda069
@knda069 2 жыл бұрын
ይቺን ኮመንት የምታነቡ ፈጣሪ ይጠብቃቹ።
@user-uv9qr6tr2n
@user-uv9qr6tr2n 2 жыл бұрын
ሙሉ አለም እንካን ለዚህ አበቃህ ወንድም እውነት በጣም ደስ ይላል ፍትሕ በሳዊድ እሰራ ቤት ላአለዎት
@bereketmelesetesfay5553
@bereketmelesetesfay5553 2 жыл бұрын
ምርጥ መሳጭሙዚቃ👌👌👌👌🤙💏👍👍👍👌👌🤙
@halentatesfaye2439
@halentatesfaye2439 2 жыл бұрын
Lk endew hulew andegn👌👏👏
@aminmr7976
@aminmr7976 2 жыл бұрын
ዋው ይኤ እኔን ይገልፃል ለኔ ሳይወን አይቀርም ዜማው የተዜመው ዋው
@yonaswbalem2628
@yonaswbalem2628 2 жыл бұрын
ሙዚቃዊ ግን "ውዴ አበባየ" ሲል የተሰማኝ ስሜት 💛💛💛💛
@birukwondimu12
@birukwondimu12 2 жыл бұрын
The 1st
@kumabeharu4142
@kumabeharu4142 2 жыл бұрын
ይመችህ ተመችቶኛል ሀገግራችን ሰላም ያድርግልን በሳውዲ እሚሰቃዩትን ፈጣሪ ይያቸው ሙሊዬ ኑርልን
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 жыл бұрын
ተመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ደስ የሚል ስራ ነው በርታልን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@teda94
@teda94 2 жыл бұрын
እውነት ነው ስሰጥሽ ልቤን❤ አሳልፌ: ቅርም አላለኝም በፍቅርሽ መክነፌ😀😀: ከዚህ ቀጥሎ ምርጥ ስራ ነው ብሮየ ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ላሉት ወገኖቻችን
@estifbekalu545
@estifbekalu545 2 жыл бұрын
wow what a great job
@suraooo5191
@suraooo5191 2 жыл бұрын
🥇አንደኛ ነው
@Enen550
@Enen550 2 жыл бұрын
ሙሌ ምርጥ ሰው ሁሌም ኑርልን ወድማችን ♥♥በርታ
@hiruthailemariam
@hiruthailemariam 2 жыл бұрын
በቀረህ ዘመንህ ለዚህ ላበቃህ ፈጣሪ እየዘመርክ ለመኖር ያብቃህ🙏
@yordi297
@yordi297 2 жыл бұрын
Wow🔥🔥🔥🔥🔥 I'm speechless Well done mule👏👏👏👌👍
@user-yh1zt6if7t
@user-yh1zt6if7t 2 жыл бұрын
ተመልሰህ ሥለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛል ደሥይላል ሙዚቃዉ ❤️❤️❤️👏👏👏👏
@eyrusalemassefa3160
@eyrusalemassefa3160 5 ай бұрын
❤❤❤ሙሌ ሁሌም ምርጦች ናቸው ስራዎችህ ትችላለህ የኔ ቆንጆ
@mn-zh7we
@mn-zh7we 2 жыл бұрын
የሙዚቃው መልእክት ስለ ገጠመህ የነበረው ነገር ቢሆን አሪፍ ነበር ለነገሩ ኢትዮጵያ ፍቅር በፊልምና በሙዚቃ ብቻ ስለሆነ ተረስቶ እንዳይቀር ለማስታወሻነት አሪፍ ነው
@alemtube1549
@alemtube1549 2 жыл бұрын
እርግት ያለ ሙዚቃ😍😍😍
@biniyamzewdu9622
@biniyamzewdu9622 2 жыл бұрын
ሙሌ አሪፊ ስራ ነዉ በርታልን
@batimsegana288
@batimsegana288 2 жыл бұрын
Welcome back bro
@solyanatekle7469
@solyanatekle7469 2 жыл бұрын
ሚሌ እንኳን ለዚህ አበቃህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳውዲ ለሚገኙት ወገኖቻችን
@elsaelsa1825
@elsaelsa1825 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ሙሌ ምርጥ ስራ ነው
@yordialex5761
@yordialex5761 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣክልን ሙልዬ
@hermelatilahun2945
@hermelatilahun2945 2 жыл бұрын
Good job like it so much keep it up...
@abebageto6593
@abebageto6593 2 жыл бұрын
ሙሌ እንኳን ለዚክ አበቃህ ቆንጆ ስራ ነዉ በርታ
@dahlakafrica
@dahlakafrica 2 жыл бұрын
ere man enkuan fetari lezi abekahe ........ arif zefen
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 21 МЛН
DIRON BEZENIDIRO MASHUP MIX 2022 BESTS OLD NONSTOP MIX ETM VOL 85
1:18:12
Dj ETm Mix remix
Рет қаралды 394 М.
new ethiopian cover collection(non stop)
1:30:10
ALENGA TUBE /አለንጋ ቲዩብ
Рет қаралды 816 М.
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 11 МЛН
♥️♥️♥️
0:20
Татьяна Дука
Рет қаралды 7 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 48 МЛН
Choices for your loved ones❤️
0:15
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
Matt Kills Dexter's Deer | Dexter: New Blood S1E1 | #Shorts
0:51
Clashed PR
Рет қаралды 24 МЛН