Ethiopian Music : Sami Dan (Ayne Lay New) ሳሚ ዳን (አይኔ ላይ ነው) - Ethiopian Music 2019 (Official Audio)

  Рет қаралды 214,978

Ras Promotion

Ras Promotion

Күн бұрын

Any business inquires email at raslionspromo@gmail.com
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 30
@yoel9481
@yoel9481 7 ай бұрын
ዓይኔ ላይ ነው ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም ያ የሚያምረው ጊዜያችን የማይጠገበው ተነግሮ የማያልቀው ትዝታው ሁሌም የማይጠፋ ከኛው ጋር የሚኖር መቼም የማንረሳው ፍፁም ደስታችን ሳቅ ጨዋታችን ጓደኝነታችን ያ ንጹህ ጣፋጭ ፍቅራችን ሁሌም ሳስበው ለኔ ይገርመኛል ያ ልዩ ጊዜ ዛሬም ድረስ ይታወሰኛል ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ትዝታ መቼም ሃይለኛ ነው እሱ ሁሌም ሃይለኛ ነው ማን ያስቀረዋል ያለፈው ጊዜ መስታወት ሆኖ ዛሬ ላይ አምጥቶን ስንቱን ያሳያል ፍፁም ደስታችን ሳቅ ጨዋታችን ጓደኝነታችን ያ ንጹህ ጣፋጭ ፍቅራችን ሁሌም ሳስበው ለኔ ይገርመኛል ያ ልዩ ጊዜ ዛሬም ድረስ ይታወሰኛል ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ጊዜ ላይመለስ እየገሰገሰ ትዝታ ብቻዉን ይኸው ነገሠ ባለፈው ጊዜ ፍቅርን ዘርተናል ዛሬም ሳስታውሰው ደስ ይለኛል ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ ዓይኔ ላይ ነው ያደረግነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው የሆነው ሁሉ ዓይኔ ላይ ነው መቼም አይረሳኝም አ አ አ
@user-yw8vj1oq9w
@user-yw8vj1oq9w 4 ай бұрын
የኔን ታሪክ የሚነግረኝ ነዉ ምመስለኝ ይሄን ዘፈን ስሰማ ስትናፍቀኝ ይሄን ዘፈን እከፍተዋለዉ ያገኝዋት ያዋራዋት ያክል ወደዋላ ይመልሰኛል rich❤
@afewerkCherbo
@afewerkCherbo 3 ай бұрын
ድሮ 9ኛ ክፈል እያለዉ ነበር የሰማዉት አሁን በአካወንትን ተመርቅያ የልጅነት መስታወት ነዉ ዛሬ ድረስ ምርጥ ሙዝቃ
@fixwithmike
@fixwithmike 2 ай бұрын
enem 10 kifl eyalewu newu yesemawut....yane betam miwedew music neber....ahun ye 3tegna amet computer science temari negn....migerm Twusta newu...
@tinsayemekonnen720
@tinsayemekonnen720 2 жыл бұрын
Aynet lay nw high school memories miss y'all guys❣️
@ethitube1044
@ethitube1044 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የወደድኩት ሁሌም ነው ምሰማው arif😘😘😘
@robelbirhanu9924
@robelbirhanu9924 2 жыл бұрын
We love your works Sami dan U bring back memories memories bring back memories
@dmhabesha4142
@dmhabesha4142 2 жыл бұрын
You bring back my childhood memories
@haylaaman2021
@haylaaman2021 Жыл бұрын
Samiye zare 14/08/2015 consert alek mela fetre gebalew aba
@teddyzam8114
@teddyzam8114 Жыл бұрын
U did a really great job with this album man very cool and addictive 👏 👌thank you
@mekdesgebere6143
@mekdesgebere6143 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የወደ ድኩት
@SebleTemsgen-zz2lh
@SebleTemsgen-zz2lh 11 ай бұрын
Betam new mwedew❤❤hulem new msemaw🎉
@GirumWubshet
@GirumWubshet 8 ай бұрын
amazing work biroo
@user-jh6he8ep3f
@user-jh6he8ep3f 7 ай бұрын
My fav sami❤
@Su-hx5fo
@Su-hx5fo 3 жыл бұрын
Ayne lay nw
@fetyaahmed5827
@fetyaahmed5827 Жыл бұрын
Konjo zefan new liben nekaw
@samidaniel5426
@samidaniel5426 11 ай бұрын
Wow Sami mogshe.
@Kike-fo3xt
@Kike-fo3xt Жыл бұрын
Batam new mewadawe 😍🥰😘
@samidaniel5426
@samidaniel5426 11 ай бұрын
Ehen music sisemaw enbaye lemndnew mimetaw? Ene bcha negn gin?
@vivalala1626
@vivalala1626 4 жыл бұрын
😍😍😍😍my favorite song
@Yeto-v9k
@Yeto-v9k 2 ай бұрын
gza lymlse ayna lay nw
@getayawkalfikadu2623
@getayawkalfikadu2623 3 жыл бұрын
menja fkad fetena ywedkubet zefen astmariw syastemre degagime be eraphone semaw nbere
@user-zm5lx6vf5g
@user-zm5lx6vf5g 3 жыл бұрын
መቸም እማይሰለቸኝ ሙዚቃ
@danieldejene9800
@danieldejene9800 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@nolawi3463
@nolawi3463 Жыл бұрын
Wow❤❤
@sicology_says
@sicology_says Жыл бұрын
Merxeya music
@FatumaKider-xl3gm
@FatumaKider-xl3gm 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🥰
@yared1897
@yared1897 2 жыл бұрын
All
@bilenmusic
@bilenmusic 7 ай бұрын
😮😮☺️
@betelhemasfaw16
@betelhemasfaw16 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
Samon ሣሞን - TIZITA ትዝታ (Official Music Video)
6:01
Samon Zemas
Рет қаралды 2,4 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
Tsedi - Lubbu ( Official Video )
4:42
Tsedi Music
Рет қаралды 6 МЛН
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17