#Ethiopian

  Рет қаралды 52,973

Sedo Martial Art

Sedo Martial Art

Күн бұрын

የወገብ ህመምና የጀርባ ህመም ለማጥፋት የሚጠቅሙ የስፖርት አይነቶች/
የወገብ ህመም መፍትሄ የሆኑ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች

Пікірлер: 180
@zemachuzekarias482
@zemachuzekarias482 6 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ!!
@nefisadari1232
@nefisadari1232 Жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ፀጉርክን እኩል ቁረጠው ይህም የእስልምናችን መገለጫ ነው ምርጥ ወንድማችን ወጣቱ ሱስ ውስጥ ነው ትርፍ ጊዜው እስፖርት ቢሰሩ መልካም ነው
@sedomartialart
@sedomartialart Жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ አሁን ፀጉሬ እንደ ድሮ አይደለም
@zneiayhail6498
@zneiayhail6498 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን ተበረክ የኢቲዮጲያ አንበሳ 💚💛❤
@sedomartialart
@sedomartialart 3 жыл бұрын
Thanks so much
@liyelaShemesu
@liyelaShemesu Күн бұрын
በጣም አመሰግናለዉ ወገቤን አሞኝ ነበር
@emebetamare1654
@emebetamare1654 2 жыл бұрын
ስታስረዳ ቀለለል ባለ መንገድ ስለሆነ ደስ ትላለህ አመሰግናለሁ በርታ ጀግና
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ እንቅስቃሴ ነው ።አመሰግናለሁ ።
@user-le2no9qd4n
@user-le2no9qd4n 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@SeniteDejene
@SeniteDejene Ай бұрын
ተባረክ
@bmm72
@bmm72 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድማችን ልሞክር
@wewetutu1248
@wewetutu1248 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ❤
@DemekeWerkneh
@DemekeWerkneh 6 ай бұрын
ከድንገት አሞኝ መታከሚያ ገንዘብ በሌለኝ ሰአት ስለአገኘሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ደግሞ በአንድ ቀን ለውጥ አግኝቸበታለሁ አመሰግናለሁ
@heiwotwoldeyes9864
@heiwotwoldeyes9864 2 ай бұрын
Thank you so much it help a lot
@sedomartialart
@sedomartialart 2 ай бұрын
You welcome
@tofikalii4490
@tofikalii4490 3 жыл бұрын
በጣም ነዉ የተመቸከኝ ይመችክ
@sedomartialart
@sedomartialart 3 жыл бұрын
Thanks
@tayemekuriahabtu3524
@tayemekuriahabtu3524 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለው
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Cheger yelewem
@user-gl8hp5yk1n
@user-gl8hp5yk1n 8 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው አመሰግናለው
@user-hb3bz8cs7x
@user-hb3bz8cs7x 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድምየ❤❤❤
@TesfamariamTeclai
@TesfamariamTeclai 10 ай бұрын
ቆንጆ ትምህርት ነው
@Banchu-zm6zl
@Banchu-zm6zl Жыл бұрын
Berta.arif.newu
@AN-sp4cq
@AN-sp4cq 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግነለው ወንድም 👍
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Peace
@AaBb-bd7iw
@AaBb-bd7iw 11 ай бұрын
Thanks my bro
@zytukder2435
@zytukder2435 Ай бұрын
2 አማቴ ተሰቃየው ለውጥ ከገኝው ልሞክረውና ❤
@sedomartialart
@sedomartialart Ай бұрын
@@zytukder2435 try it
@yasina63
@yasina63 2 жыл бұрын
Thank you, bro. I was so sick now I feel so good. Alhamdulilah
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Yeme
@selamrezeneselina8322
@selamrezeneselina8322 2 жыл бұрын
ተባረክ እሞክራለሁ
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
My pleasers
@saeid-mn9fb
@saeid-mn9fb Жыл бұрын
እኔም በጣም እያመመኝ ነው ጀምሬዋለሁ ተባረክ
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን በርታልን👍👍
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Cheger yelewem yemechachu
@ካዲጀነኝ
@ካዲጀነኝ Жыл бұрын
ጀክለል
@aishaa8979
@aishaa8979 2 жыл бұрын
አናመሠግናለን ጎበዝ ቀጥልበት
@felunegash6696
@felunegash6696 3 жыл бұрын
nice jobs
@ahamdeulilahalhamdeulilah69
@ahamdeulilahalhamdeulilah69 Жыл бұрын
ዋው ጥሩ ነው በርታልን
@almazhailu2507
@almazhailu2507 2 жыл бұрын
wawwww egr yibarkeh wandime😍😍😍😍
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Thanks 🙏
@user-rm9lw5jw9u
@user-rm9lw5jw9u 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@litonbd6616
@litonbd6616 3 жыл бұрын
በጣም እያመመኝ ነው እስኪ እሞክርዋለሁ
@SeniteDejene
@SeniteDejene Ай бұрын
በድሜ ትልቆሰው አዳንዱ እንቅስቃሴ ይከብዳል
@sedomartialart
@sedomartialart Ай бұрын
Moker bereta
@beletekassa1943
@beletekassa1943 2 жыл бұрын
thanks bro.👏👏
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
You welcome
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጥክ ወድሜ በጣም ኣሪፍ ነው ካተጋ እየሰራሁት ነበር ቀጥታ ኣሪፍ ፊሊንግ ነው ያገኘሁት
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Yemechesh
@kasofaris7251
@kasofaris7251 Жыл бұрын
ተባርክ
@kasofaris7251
@kasofaris7251 Жыл бұрын
በጣም ጥሩነው
@user-nz8hl2tm8w
@user-nz8hl2tm8w 20 күн бұрын
እዳው ወገቤን በጣም አሞኛል አላስነሳ አላስቀምጠኝ ብሎል በስፖርት ከለቀቀኝ መጥቸ አመሰግንሃለሁ በመጀመሪያ ግን ይሻለኝ
@sedomartialart
@sedomartialart 20 күн бұрын
Try it
@user-hq6du4tl3s
@user-hq6du4tl3s 2 жыл бұрын
አርፊ ነው አሞኝ ተኘቼ ነበር ስሰራ ተሻለኝ በጣም አመሰግናለው ተባርክ
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
YW
@bekiiache5805
@bekiiache5805 3 жыл бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን አሞኝ ነበር ወዳውኑ ነው ለውጡን ያየሁት
@sedomartialart
@sedomartialart 3 жыл бұрын
Thanks yemechesh
@Abdulkadiribnuadem
@Abdulkadiribnuadem 11 ай бұрын
ወንድሜ በጣም ነው ማመሰግነው ጀዛከላሀ ኸይር ገና ጨርሼ ሳልሰራ ነው ለውጥ አግኝቼ የኮመትኩት
@sedomartialart
@sedomartialart 11 ай бұрын
Cheger yelewem Ustaze Allah afeya yaderegehe
@Abdulkadiribnuadem
@Abdulkadiribnuadem 11 ай бұрын
@@sedomartialart አሚን ሀቢቢ
@user-zn9ht3bi3s
@user-zn9ht3bi3s 2 жыл бұрын
አሪፍነው
@leylaaman6138
@leylaaman6138 4 ай бұрын
አሪፍ ነበር ግን ይከብዳል ቀለል ያለ ብታሳየን
@zelalemgizawu2558
@zelalemgizawu2558 2 жыл бұрын
ይመችህ ቀለል ብሎኛል
@noormohammed1848
@noormohammed1848 Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ ሁሉንም ሞክሪያለሁ እግር ይዞ መነሳት ግን እንቢ አለኝ ኢንሻ አላህ ደጋግሜ ሰራዋለሁ እያመመኝ ስለሆነ አመሰግናለሁ ለውጥ አገኛለሁ ብዬ ተስፋ አለኝ ወገቤ ደርቋል
@user-iw1uy8du6w
@user-iw1uy8du6w 8 ай бұрын
weyyy tebarkelg bexam bamemg ena betchenkubt geza nwe yagegwh degmo wediyaw nwe lewx yaywt❤❤❤❤❤❤
@sedomartialart
@sedomartialart 8 ай бұрын
Eshi amesegenalew
@minichufetene5161
@minichufetene5161 6 ай бұрын
betam ameseginalew abush berita
@derejeandargiekidanemariam927
@derejeandargiekidanemariam927 2 жыл бұрын
ጥሩ ቪድዮ ነው ። አብረህ መንስዔው እና እንዴት እንድሚያሽል ገለጻ ብጨምርበት የበለጠ ቆንጆ ይሆናል።
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Okay thanks next time
@user-cs7dw6vm6t
@user-cs7dw6vm6t Жыл бұрын
ውአውውው አምኝ ነበር በርታ ወድማችን
@efut901
@efut901 9 ай бұрын
ሞክሬው በጣም ጥሩ ነው።
@user-ks1gq7xi2b
@user-ks1gq7xi2b Жыл бұрын
በጣም ባስፈለገኝ ጊዜው መጣህ ወንድሜ ሁሌ እከተልሃለሁ
@HeyderHeyderPro
@HeyderHeyderPro 5 ай бұрын
Mrt neh mashallh tchilaleh bro
@user-go2wh7wh7s
@user-go2wh7wh7s 5 ай бұрын
👍👈
@aminathassen6428
@aminathassen6428 6 ай бұрын
en Gin Wegben Yamemeing Wedik mekmchay layi 2 gize metaing besu sebeb hememu gin kejrbay tkashay akababi newu men telingalh
@meskeremelese6154
@meskeremelese6154 2 жыл бұрын
Enamesegenalen wendem 🙏
@user-fq5mm7xv9r
@user-fq5mm7xv9r Ай бұрын
እረኔ እየተሰቃየሁነው ውደሜ
@sedomartialart
@sedomartialart Ай бұрын
Yehen sport yeserubut yeshalotal
@ashutolassa8430
@ashutolassa8430 2 жыл бұрын
ከዚያ በፊት ሰዉነት ማማሙቅ ያስልጋል?
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Awo
@user-ql4xg7bh1x
@user-ql4xg7bh1x 7 ай бұрын
ለዲስክ መንሸራተት ያሰፈልጋል?
@melakumengeshalewte8866
@melakumengeshalewte8866 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ባመመኝ ሰዓት ነው ያገኘውክ አመሰግናለው በናትክ
@sedomartialart
@sedomartialart 3 жыл бұрын
Yemechesh
@User-fm6vt
@User-fm6vt Жыл бұрын
እረ እኔ አንዲ አመት ሆነኝ ወገብየን ከታመምኩ
@User-fm6vt
@User-fm6vt Жыл бұрын
@@sedomartialart አሁን ግን ጀምርያለሁ ዱአ አርጉልኝ
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
ዛሬ ይኸን ስሰራ ነበር ከዚ በኀላ ገመድ መዝለል ጥሩነው
@aminathassen6428
@aminathassen6428 6 ай бұрын
Betam Amsegnalhu Wendem
@user-wd6xc8nd9c
@user-wd6xc8nd9c 2 жыл бұрын
በጣምነው ወገቤንየሚያቃጥለኝ እባክክመላካለክ
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Wuha teta bedebe
@chuchuayele1378
@chuchuayele1378 6 ай бұрын
መጀመርያ ግን ሰውነት ማሟሟቅ የሚባል ነገር የለም?
@user-um8fz4ct9o
@user-um8fz4ct9o 2 жыл бұрын
በጣም ለዉጥ አለዉ ወገቤ በጣም አሞኝ ነበር አመሠግናለሁ
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Yemecheshu
@AmirAli-wk7ik
@AmirAli-wk7ik 3 ай бұрын
Yhe sew tenegna neber malet newa
@mimihailu8712
@mimihailu8712 3 жыл бұрын
በጣም አሞኝ ነበር ህክምና ሔጄ አልተውኝም ያንተን ቪዲዮ አይቼ ሰራ ለውጥ አለው አመስግናለው
@sedomartialart
@sedomartialart 3 жыл бұрын
Yemechesh bedebe seri
@HappyDimSum-wz8qf
@HappyDimSum-wz8qf 5 ай бұрын
yejamo jibe
@kalkidanfkr9172
@kalkidanfkr9172 11 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ከምር
@ethiosunmanfactring4237
@ethiosunmanfactring4237 Жыл бұрын
👍👍👍👍
@aldaam9276
@aldaam9276 3 жыл бұрын
እሺ እንሠራ አለን
@sedomartialart
@sedomartialart 3 жыл бұрын
Yemechesh
@user-po5ix1wf1x
@user-po5ix1wf1x Жыл бұрын
ወገቤን በጣም ያመኛል ግን ቀልድና ቁምነገርህ አይለየኝም
@sedomartialart
@sedomartialart Жыл бұрын
Seri yehen sport yelkeshale
@lookmob911
@lookmob911 Жыл бұрын
በጣም እኔም በአንድ ቀን ለውጥ አግቸበታለሁ
@user-bk7zm4ot7h
@user-bk7zm4ot7h 2 жыл бұрын
የቦርጭ ማጥፊያ እስቦርት ስራልን
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
ጀርባየን ታምሜ ልሞት ነው እስኪ ልሞክረው
@sedomartialart
@sedomartialart 3 жыл бұрын
Mokeriw aerfi naw
@tekabechzenebe1191
@tekabechzenebe1191 Жыл бұрын
ወንድሜ ዲስክ መሸራት ተብዩ ሰርጀሪ ከተሰራልኘ ሁለት ወሬ ነዉ እስፖርቱን ብሰራ ይመከራል ወይ
@sedomartialart
@sedomartialart Жыл бұрын
Ere endateseri weyem endetesera tenesh teregaga
@lulutube1620
@lulutube1620 Жыл бұрын
ከሰርጀራ ቡሀላ በደምብ ተሻለህ ወይ መልስልኝ
@hayatyimer1267
@hayatyimer1267 9 ай бұрын
እኔ ተሠሪ ተብየ ነበር ዲሥክ መንሸራተት አጋጥሞኝ ግን ፈርቸ አልተሠራሁም ንገረኝ ወይም ንገሪኝ ከሠርጀሪ በሁዋላ ለውጡን😢😢እንዳታልፉኝ plis😊
@user-ql4xg7bh1x
@user-ql4xg7bh1x 7 ай бұрын
​@@hayatyimer1267እኔም ፈራሁ እንዳችው
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 4 ай бұрын
ለትከሻ መጉበጥ እስፖርት አለህ ወይ ። ደሞ አንተ አንድ ቦታ ቢኖርህ ከፍለንህ መጥተን እስፖርቱን ብታሰራን ጥሩ ነበር ።ለአንተም ተጠቃሚ ትሆናለህ ።
@shewandagnyirga7059
@shewandagnyirga7059 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ህመም አለብኝ ለአመት ያክል ሰርቼ አልተሻለኝም ምን ይሻላል መፍትሄ ካለህ
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Yehen sport mokerebut
@hayatyimer1267
@hayatyimer1267 9 ай бұрын
ለዲሥክ መንሸራተት አለብኝ ያሥተወኛል ወይ😢
@sedomartialart
@sedomartialart 9 ай бұрын
Awo kese eyalesh seri
@hayatyimer1267
@hayatyimer1267 9 ай бұрын
@@sedomartialart ኦፕሬሽን ተሠሪ ብለውኝ ፈርቸ ትቸዋለሁ😥🥺
@sedomartialart
@sedomartialart 9 ай бұрын
@@hayatyimer1267 operation endeteseri teru aydelema sport kese eyalesh seri
@hayatyimer1267
@hayatyimer1267 9 ай бұрын
@@sedomartialart እሽ እሞክራለሁ እሥኪ ያሽለኝ ይሆን ግን?
@sedomartialart
@sedomartialart 9 ай бұрын
@@hayatyimer1267 awo seriw
@emebetbogale2925
@emebetbogale2925 2 жыл бұрын
ለአንገት ሕመም
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Eshi
@noormohammed1848
@noormohammed1848 Жыл бұрын
ወንድሜ ግድ ሁሉንም ነው ምንሰራው ወይ የቀለለንን ነው ንገረኝ በአላህ የከበደኝ አለ
@sedomartialart
@sedomartialart Жыл бұрын
አዎ ሁሉም ሰራ
@bekeledoje9509
@bekeledoje9509 3 жыл бұрын
yema betam merete aydele ende
@zxcvbnmmnbvcxz3852
@zxcvbnmmnbvcxz3852 2 жыл бұрын
ውድም ልድስክመሸራተት ይሆናል
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Zem belesh seri awo
@chalatuma4202
@chalatuma4202 3 жыл бұрын
enamegenalen teru mefetehe naw
@sedomartialart
@sedomartialart 3 жыл бұрын
Thanks so much
@enu8603
@enu8603 Жыл бұрын
kelal nw tilalek
@kedirhabashaw9501
@kedirhabashaw9501 Жыл бұрын
ወንድም በርታ ግን እኔ 3ተኛው exercise አልቻልኩትም በጣም አመማኝ ቀኝ እግሬን ቀመቀማጭዬ ጀምሮ እስከ ጉልባቴን ያማኛል እስክ ሌላ exercise ከልክ ምከረኝ🙏
@sedomartialart
@sedomartialart Жыл бұрын
Lela video ale check adrege
@kedirhabashaw9501
@kedirhabashaw9501 Жыл бұрын
@@sedomartialart ዬትነው የለው ቪድዮው
@mindex4928
@mindex4928 2 жыл бұрын
ene limut andegna newu
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Thanks bro
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 2 жыл бұрын
የእድሜ ገደብ ይጠይቃል ወይ አርባው ቤት ስለሆንኩ
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Cheger yelewem seri
@habtamuabebe2909
@habtamuabebe2909 2 жыл бұрын
ለዲስክ መንሸራተት ይሆናል?
@aminatyoutube48
@aminatyoutube48 Жыл бұрын
ሰላም አድነገር ተባበረኝ ወገቤን በጣም ያመኛል ሀኪም ቤት መሄድ አልችልም የሚመኝ ከአገቴ በታጭ ከጀረባየ ምሀልላይነው የጀመረኝ 5ወር ሆነኝ በየ ቀኑ ነው የሚያመኝ አድቀን በግራ ትካሻየ አድቀን በቀኝ ትካሻየ አጠገብ አድአዳየ በአገቴ ወረድብሎ ያመኛል የሚያመኝም እደድካምነገር አርጎ ይጀምረኛል ሙሉ ቀን ይጠዘጥዘኛል የሆነ የሚላወስነገር ያለ ይመስለኛል ውስጡን ይበላኛል ፕሊስ በቤትውስ የሚገኝ መፍቲሄ ካለ ለቀናመልስህ አመሠግናለሁ እደምትመልስልኝ ተስፋአለኝ በአላህ 🙏😥 ይሄእስፖርት ለዚአይነትህመምይሆናል
@sedomartialart
@sedomartialart Жыл бұрын
ሰላም ይሄንን ሰፖርት በደምብ ስራ ይተውሀል
@aminatyoutube48
@aminatyoutube48 Жыл бұрын
@@sedomartialart አመሠግናለሁ
@sofyaedris5424
@sofyaedris5424 2 жыл бұрын
አረ እኔስ ምን ላረግ በጣም ነው የሚያመኝ ሀኪምም ገነ አልሂድኩ ገነ
@sedomartialart
@sedomartialart 2 жыл бұрын
Yehen sport becha seri
@sameerafathima1842
@sameerafathima1842 2 жыл бұрын
የእግሩ ከባድ ነው
@lookmob911
@lookmob911 Жыл бұрын
@danibest9372
@danibest9372 3 жыл бұрын
i dont have pain
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ ገና በወጣጥነቴ ወገቤ አመመኝ ከሰአት በኃላ ምግብ ሳንበላ ነው የምንሰራው
@zamzamsaed1189
@zamzamsaed1189 2 жыл бұрын
እረ ተሽጤጀምሮ እስተ አገቴ አሞኛል ዱአ አርጉልኚ ውጋትም አለው በሰው አገር
@miketesfaye4888
@miketesfaye4888 5 ай бұрын
ዐ 😊
@kalkidanfkr9172
@kalkidanfkr9172 11 ай бұрын
እኛ ቦርጭ ያለን እዴት እሰራለን😂😂
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y 2 жыл бұрын
ለውጥ አግኝቸበታለሁ
@emaneman4948
@emaneman4948 Жыл бұрын
አረ ወድሜ አልሰራ አለኝ ምን ይሻላል ወገቤን ያመኛል
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
ኧረ ልሞትነዉ ምንላዲርግ
@sedomartialart
@sedomartialart 3 жыл бұрын
Mn honesh naw?
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
@@sedomartialart ወገቤን ያመኛል ሺጤ ቁርጥ ያለ ይመሥለኛል
@sedomartialart
@sedomartialart 3 жыл бұрын
@@umuarebuu አይዞሽ ውዴ ለወገብ ህመም የለቀኩት ቪድዮ እዪና ሥሪ ውሀ በደብ ጠጪ
@umuarebuu
@umuarebuu 3 жыл бұрын
@@sedomartialart እሺ
@birukmishel4279
@birukmishel4279 3 жыл бұрын
tik tok
@sedomartialart
@sedomartialart 3 жыл бұрын
Yap
@adanelafebo4918
@adanelafebo4918 2 жыл бұрын
Limokiri my friend
@user-tz7nv1of8o
@user-tz7nv1of8o 5 ай бұрын
ያንተ ይሻላል
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 6 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 210 МЛН
ወገቤን ጀርባዬን ለምትሉ ቀላል መፍትሔ
8:20
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 119 М.
የወገብ ህመም መፍትሔዎቹ
10:03
Sodere TV
Рет қаралды 137 М.
የዲስክ መንሸራተት | Healthy Life
8:13
News ET Social
Рет қаралды 15 М.