Ethiopian - Yemaleda kokoboch Season 3 ep 19 B

  Рет қаралды 571,168

Bogas Studio

Bogas Studio

Күн бұрын

Ethiopian - Yemaleda kokoboch Season 3 ep 19 B
Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 pm.

Пікірлер: 835
@user-dd8pg5si1o
@user-dd8pg5si1o 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች በጣም በጣም ነው ዘና ያረጋችሁኝ ሠላማችሁ ይብዛልኝ 😍😍😘😘😘😘😘😘😘
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 7 жыл бұрын
ካለናንተ የሀገሬ ልጆች ሂወቴ ባዶ ናት ሁላቹም የኢትዮጵያ ልጆች ሠላማቹ ይብዛልኝ በውጭም ሀገር በሀገረ ኢትዮጵያ ያላቹ በሙሉ ልኡል እግዚአብሄር ይጠብቅልኝ ወዳችሀለው ትዙ ነኝ ከኩዌት
@WedabdullahsgmailCom
@WedabdullahsgmailCom 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ውሥጤ ነው አንችንም ይጠብቅሽ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 7 жыл бұрын
Wedabdullahs@gmail. Com 123456789 amen yna konijo salamhu salam naw be ewnat
@hananhassen9086
@hananhassen9086 7 жыл бұрын
Wedabdullahs@gmail. Com 123456789 ድማሙ እወቅ ውስጤነህ
@runfnbr937
@runfnbr937 7 жыл бұрын
Hanan hassen mms
@zinashzinash2144
@zinashzinash2144 7 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ውሥጤ ነው አሜንን አሜንን አሜንን
@ንግስቴየማርያምልጅ
@ንግስቴየማርያምልጅ 7 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ በጌታ በጣም አዝናኝ ነው እውነት እኔ የጥሩ ሰሪ አድናቂ ነኝ እናም ካሳሁን እስከ አንደኝነት እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ይርዳው በየ ዙሩ የሚገርመኝ ልጅ ነው ዳኞች እወዳቹሀለሁ ፍፄ Thanks
@user-uw8ze7of6g
@user-uw8ze7of6g 7 жыл бұрын
ወይኔ ፍጼን ሆኖ የሰራው ዳኛ በስማምምምምምም ሰው እንዲ ኮፒ ያደርጋል 1ኛ
@user-rk1kd4gt7n
@user-rk1kd4gt7n 7 жыл бұрын
Emuye Mesfin ya tkkl nesh ftse be akal new besmeab adenkut
@hayfayewellolij6101
@hayfayewellolij6101 7 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማርያምን ይዞ aklile werkneh siwedew
@user-ye6uk8ki2p
@user-ye6uk8ki2p 6 жыл бұрын
Emuye Mesfin ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@amalsalem5577
@amalsalem5577 6 жыл бұрын
Emuye Mesfin assfh
@triplejcell1286
@triplejcell1286 7 жыл бұрын
ፍፄ ይሄማ የሳቅ ፕሮግራም ነው ዋው ዘና ነው ያረጋቹን ግን በመዝናኛም ቁምነገር አለው ይመቻቹ
@mignottsegayeabetuwannafak4559
@mignottsegayeabetuwannafak4559 4 жыл бұрын
Uuuuuuufffffff zare medam asakayimagn nabare gin egizabher yitsatchawu feta naw yarakachugni😂👌👌👌👌
@እምነትተስፋፍቅር-ነ2ቨ
@እምነትተስፋፍቅር-ነ2ቨ 7 жыл бұрын
ዋው አቦ ይመቻቹ ዳኞች በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ኮፒ ዳኞቹን በይበልጥ የአሌክስ ተመቸኝ እማ እንዳትይ
@toybamohemmediloveyouallah1929
@toybamohemmediloveyouallah1929 7 жыл бұрын
ዛሬ ሆደን አቆሠላችሁት መዳሜም ወታለች አዝናናችሁኝ ማለዳወች ሠላማችሁ ይብዛ
@zelalembelete1641
@zelalembelete1641 7 жыл бұрын
በእውነት ከዋናው ፕሮግራም በላይ አዝናኝ ነው አልዋሽም በጣም ስቂያለሁ ይልመድባችሁ
@hawi3481
@hawi3481 6 жыл бұрын
አልፈሀል እያለው በግድ ነው ያለው እረ ወላሂ ስንቱ ተጠቅሶ ያልቃል ብቻ ሆደ ቁስል ነወ ያለው አቦ ሰላማችሁን ያብዛወ ሀሀሀ
@hanakonjo1669
@hanakonjo1669 7 жыл бұрын
በእውነት ነው የምላችሁ ዳኞቹ እራሳችሁን ስላያችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሁላችሁም በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@user-wh6cb3uf5i
@user-wh6cb3uf5i 7 жыл бұрын
Hana konjo እረ እንደዛሬ ስቄ አላቅም እውነት ጒበዝ ብቃአላቸው ይየሚደነቁ ልጆችነቸው
@user-dt7jb1xb8i
@user-dt7jb1xb8i 7 жыл бұрын
በተለይ ዳኝወቹ በጣም ነው የሚመቹ አረ በዚሁ ቀጥሉበት ዳኝወች
@semiraomer4570
@semiraomer4570 7 жыл бұрын
እር ኑውሩልን ዘና ፈታ አርጋችሁውኝ አቦ
@خالدالش-ي6ص
@خالدالش-ي6ص 6 жыл бұрын
kkkkkkk
@sonasona5256
@sonasona5256 7 жыл бұрын
ዋዉ በደዘይት በሃገሪ ዘና ብላቹ ዘና አረጋችዉኝ በጣም ደስ ይል ነበር ፍፂ ሠላማችዉን ያብዛላቹ ለሁላችዉም የሣምት ሠዉ ይበለን
@afraa3615
@afraa3615 6 жыл бұрын
ያምራል እኔ ተመልካች ብቻ ይመስለኝ ነበር የዳኞቹን አክት ጮክ ብሎ የሚያየው እናመሰግናለን ዘና ፈታ ስላረጋችሁን ለናተም ሰላሙን ያብዛላችሁ
@samrawitabera9029
@samrawitabera9029 7 жыл бұрын
እረ ተባረኩ እስከዛሬ እንዲህ ስቄ አላውቅም ሰላማችሁን ያብዛው 😃😃😃😃
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 5 жыл бұрын
World be alma who either son xylophone Oklahoma sun shot son a pub win unchanged who have Sun you
@faizafaiza2523
@faizafaiza2523 5 жыл бұрын
ባላግመሥሰትአየጨሀቸሁነው
@meriamgwapa2994
@meriamgwapa2994 5 жыл бұрын
እና አንጩህባታ ሰዉ ሁሉይሳሳታል እንኩዋን እዚህ ሁላ ሰዉ ፊት
@nanananano3551
@nanananano3551 5 жыл бұрын
Tebareku
@user-fn3uv6rp9q
@user-fn3uv6rp9q 7 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚያዝነነ ይመቻችሁ የማለዳ ኮኮቦች እንውዳችሃለን ።
@meazi6940
@meazi6940 7 жыл бұрын
ዋው ዋው ምርጥ ፕሮግራም ነው እናበረታታለን የማለዳኮከቦች ሰላማቹን ያብዛው አቦ
@rchilove6380
@rchilove6380 7 жыл бұрын
በጣም ነው ምግርማው ያልችው የትወና ብቃታቹ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@የኛሠፈርኢትዮ
@የኛሠፈርኢትዮ 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮከቦች በጣም ደስ ትላላቹ እያዝናና ለቁም ነገር የሚያበቃ ሰላማቹን ያብዛላቹህ
@zenabzenab9475
@zenabzenab9475 7 жыл бұрын
መድ መያዙ ላይ በጣም ተመቸኝ በሳቅ ሆዴ አቆሰላቹት። ክክክክክክክክ ይመቻችህ አቦ
@TokumatokumaTokuma
@TokumatokumaTokuma 7 жыл бұрын
ክክክክክክክህህህህህህቅቅቅቅቅቅቅ ልጆቻችሁ ዛሬ ሙዝዝ ጭንቅንቅ ብለዋል ምነው ጨዋችሁባቸው መንፈሳቸው በተረጋጋመልኩ አሰራቸው
@tigieremy1034
@tigieremy1034 7 жыл бұрын
😍😍😍😍ሢከፋኝ መዝናኛዬ እማ የሚለው ፖርትና አትበይ የመተወን ቆሌ አለሽ ይመቻችሁ ፍፄ ማኛ
@nafikote4987
@nafikote4987 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገር ልጆች እዎዳችሁዋላው
@አዲ-የ2ተ
@አዲ-የ2ተ 7 жыл бұрын
እጅግ ደስ ትላላቹ ፍፄ ስለምንክ ይህ ውድድር እንዳይቆረጥ ምን አልባት የዛሬ አመት ሀገሪ ነኝ እንደ አምላክ ፍቃድ እናም የ 5 ዙር ላይ ተወዳዳሪ እንድሆን
@medenkiydemel7238
@medenkiydemel7238 7 жыл бұрын
wow በጣም ነው ያሳቀኝ በተለይ እማ እዳትይ የምትለዋ በጣም ነው ደሥ የሚል ሁላችሁንም እግዚያበር ይጠብቃችሁ ያገሬ ልጆች ሁሌም ነው ደግሜ የማየው በረቱ
@hayuuethio5869
@hayuuethio5869 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk eree feta aregachugn beteley sositu dagna huno yeserut, irasachewun idiyayubet yitekmachewal, kkkkkkkkkkk, feta aregachugn betam abiso fitse hunoo yeserawu betam yamral, 😅😅😅😅, aboo selamachun yabzalachu ✌✌✌✌✋✋✋
@seadayehayklij7145
@seadayehayklij7145 6 жыл бұрын
ይህንን ፕሮግራም ዉይ ሁልጊዘ ደጋግሚ ነው የማየው በታም ነው የምወደው መቸ ነው ኣድስ የምጀምሩት ነጺ
@halahala470
@halahala470 5 жыл бұрын
ዳኙች በጣም ጡሩ ናቹህ
@Trnesh
@Trnesh 7 жыл бұрын
አቦ ሠላማችሁ ይብዛ እናንተ ባትኖሩ ኖር በሠላም ተኝቼ ነበር
@amaams4504
@amaams4504 7 жыл бұрын
ለሁለተኛ ጊዜ ነው የማዳምጠው ስታዝናኑ
@user-sj3nf4rg8g
@user-sj3nf4rg8g 7 жыл бұрын
ይሄ ስደት ይፋታኝ እና መጥቼ መማሬ የማይቀር ነው
@madinamohammed5652
@madinamohammed5652 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉ አቤት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ያገሬ ልጆች ኡኡኡኡኡ ደስ ስትሉ
@ኤዶምየታዴልጅ
@ኤዶምየታዴልጅ 7 жыл бұрын
በሳቅ ህመሜን አስረሳችሁኝ እረ ሰላማችሁ ይብዛ አቦ ያምራልልልልልል ይመቻችሁ
@nuhinuhi7374
@nuhinuhi7374 6 жыл бұрын
Fetse hulachum selamchu yebzalchu ye maleda kokoboch! Tebarekulgn
@user-gh2hz5xm7l
@user-gh2hz5xm7l 7 жыл бұрын
ውይ የዛሬ ሳቅ ምሽቴን አሳመራችሁልኝ
@hallohallo6081
@hallohallo6081 7 жыл бұрын
የሻሸመኔው ክፋ አይንካህ በጣም ደስ ይላል ፍጼ ፍቅር የሆክ ልጅ ፍጼ አር ቁጥሩን ላኩልኝ
@user-gh2hz5xm7l
@user-gh2hz5xm7l 7 жыл бұрын
Hallo Hallo ክክክክ እሱ ተይዞአል የኔን ልላክልሽ እሱን ነው ምመስለው ባህሪም ግን የሚዲያ ላይም ሰሞኑን አስቤአለሁ
@hallohallo6081
@hallohallo6081 7 жыл бұрын
የሻሸመኔው ክፋ አይንካህ እኔ እራሱ ፍጼን ካልሆነ ተመሳሳይ አልፈልግም ግን እኔ በፊስቡክ ዱቅ እንዳላርገውና እንዳልቀድምሽ እልቅ ክክክ ግን ከምር ፍጼ ውስጤ ነው
@user-gh2hz5xm7l
@user-gh2hz5xm7l 7 жыл бұрын
Hallo Hallo ክክክክክ በይ እንግዲህ ይቅናሽ የፌስቡክ ቁጥሩማ አይሰራም
@hallohallo6081
@hallohallo6081 7 жыл бұрын
የሻሸመኔው ክፋ አይንካህ ካልስርስህ እንዳጨክኒብኝ አንችው
@lay625
@lay625 7 жыл бұрын
I really enjoyed and laugh a lot God bless all
@hayathayathayat4695
@hayathayathayat4695 7 жыл бұрын
እረ ሙሾ ስሪዋ አሳቅሽኝ አላየሁትም ነበር ክክክክክክክክክክክ
@user-hr3wd3kd7p
@user-hr3wd3kd7p 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk የዛሬ በጣም ደስ ይላል ይመቻቹህ 😍
@imabeetlammaa927
@imabeetlammaa927 7 жыл бұрын
woowwww ye maleda kokobche betama dess tilalachu
@user-xv2zm4yk6s
@user-xv2zm4yk6s 7 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃ የዛሬው የመጨረሻ ነው ፈታ ያድረገኝ ሰላማቹን ያብዛው የሀገሬ ልጆች
@ኡመርውስጤነክሲኞሪታነኝ
@ኡመርውስጤነክሲኞሪታነኝ 7 жыл бұрын
hhhhhhh እኔ ዘና አርጉኛል እናመሰግናለን ፍፄ
@user-ge5ox6ze3r
@user-ge5ox6ze3r 7 жыл бұрын
ኡመር ውስጤ ነክ ሲኞሪታ ነኝ hi
@saraha8488
@saraha8488 7 жыл бұрын
ዘና ያርጋችሁ ፈጣሪ ዘና ነው ያረጋችሁኝ እነ ፍፄ በናታችሁ 2010 ላይ ቁጥር 1መዝግቡኝ
@alimamohammed4660
@alimamohammed4660 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ነው ደስ የሚሉኝ ሰላማችሁ ይብዛ
@meseretnegusu9494
@meseretnegusu9494 7 жыл бұрын
ቀላል ዘና አረጋችሁን ፍፄ በሳቅ ፍርስ አደረጋችሁኝ ሰላማችሁን ያብዛልን
@user-ut8pz8un8r
@user-ut8pz8un8r 7 жыл бұрын
meseret negusu ያስቃል.እንወዳችሁ.እለን.ምርጦች
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
አለማየሁም ሁኖ የዳኘው በለው ክክክክክክ
@user-vm2ud6jn1x
@user-vm2ud6jn1x 7 жыл бұрын
ኸረ ዳኞች ድንቅ ናቸው በእውነት♥kkkkkkkkkk
@fhc8067
@fhc8067 6 жыл бұрын
ብዙአየሁ በእናቴ ም
@merongetachwe2043
@merongetachwe2043 7 жыл бұрын
hahahaha እረ ሙድ መያዝ ስትፎጋገሩ በውነት በጣም ደስስስስስስስስ ትላላቹ.....
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
Ere besak motkugn abo mecht delit yebelachu kkkkkkkkkkkk
@user-sy9cz8lb2i
@user-sy9cz8lb2i 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk ዘና አደረጋቹኝ እናመሰግናለን
@tigistt7250
@tigistt7250 6 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ሰለ ማይነገር woow ymerale
@sebbysebby8771
@sebbysebby8771 7 жыл бұрын
WOW well done yemaleda kokeboch 👏👏👏👏👏
@user-uw8ze7of6g
@user-uw8ze7of6g 7 жыл бұрын
hahahahaሃሃሃሃ በሳቅ ድክምምምም ኣልኩላቹ ግን ሙድ መያዙ ለሌሎች ፍርሃት ይለቃል ማለትም ሌሎችም፡እንዲ ይሳቅብናል ብለው መምጣት ይፈራሉ. .
@ዘሀራዜድነኝ
@ዘሀራዜድነኝ 7 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ ፍፂ tnx
@minishugirma4321
@minishugirma4321 7 жыл бұрын
Yimechachu💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💓💞💞💞💕💕💕💕💓💓💝💞💟
@ጦይባየወሎልጅT
@ጦይባየወሎልጅT 7 жыл бұрын
እደው የኔ ምርጦች በሳቅ ፍርፍር አበላችሁኝ በተለይ መጨረሻ ድማሙና ፍሰሀ በጣም አስደምማችሁኛን እኔም እደፈፄ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ስወዳችሁ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 6 жыл бұрын
ውይይይ ፍፄ ሰላምህን ያብዘው
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እር በሳቅ አሌክስ ስትስቅ በጣም ነው ደስ የምትለው የኔ ልዩ ሰው ነህ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 7 жыл бұрын
ዋውውውውውው ደስ ስትሉ በጣም ከፍቶኝ ነበር አዝናናቹኝ እናመሠግናለን።
@truthfull1844
@truthfull1844 7 жыл бұрын
omg besak gedelachung ,,,, I enjoy you guys YK . lelawe Fetse Gabi yamrebekal kkkk
@ተመስገንማማዬለዘላለምኑሪ
@ተመስገንማማዬለዘላለምኑሪ 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ዘና የአደረጋችሁኝ
@selamtesfaye7423
@selamtesfaye7423 7 жыл бұрын
Wow fiste I am a big fan of you. I am always amazed by your creativity. '' Selamun yabzaleh" 😘 😘 😘 😘
@nanananano3551
@nanananano3551 5 жыл бұрын
Yamral
@aminaahmed4958
@aminaahmed4958 7 жыл бұрын
በውነት ዛና ብለናል አቦ ስላማችሁ ይብዛ
@sofiawelyewa6802
@sofiawelyewa6802 7 жыл бұрын
ውውውይይይይይይይ አለክስና ማህሉን ተጫወትችሁባቸው ክክክክክክክክ በሳቅ ሞትክ
@burtukangozaio2417
@burtukangozaio2417 7 жыл бұрын
ካስሽ ዳኝነቱ ዋውውውውው ቁጭ ነው አረከው ያለማየውን
@kwttt6714
@kwttt6714 7 жыл бұрын
ባያቹ ባያቹ አልጠግባቹም የማለዳ ኮኮቦች ውስጤ ናቹ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-ot6xb9iw2j
@user-ot6xb9iw2j 6 жыл бұрын
ወይኔበሳቅ ሞቱኩኝ አቦሠላማችሁን ያብዛላችሁ የማለዳኮኮቦች
@user-ot9vk3yc7e
@user-ot9vk3yc7e 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkk uffffff dbrogn nber fetse selamkin yabizalh abo
@mimifeker7013
@mimifeker7013 7 жыл бұрын
kkkkkkkkk ere besake motekuje betam tameralachuh beretu
@hayatseid3292
@hayatseid3292 6 жыл бұрын
በጣም ዘና አረጋችሁን kkkkkk
@baharainbrnebaha8452
@baharainbrnebaha8452 7 жыл бұрын
እጂግ በጣም የሚያስቅ ነው በዝህ በረቱበት ሁሌ መዳኝት የለም እናተም ኢዩት
@mezertgushuethiocplebrites4259
@mezertgushuethiocplebrites4259 5 жыл бұрын
Wow alma tug Apr from win
@عايشهسعيد-ر7ن
@عايشهسعيد-ر7ن 4 жыл бұрын
በጣም ዴሥ ይላል ይህ ን አጋጣም በገኝ ትምርቱን መደባለቅ እፈልግነበር ዋው
@aminatweloyewa2882
@aminatweloyewa2882 5 жыл бұрын
ውይ አሌክስየ ምችት ይበልህ እድሜ ዘመንህን ካአገሬ ከወጣሁ ስቄ አላውቅም ነበር የዛሬው ሳቅ የሌለ ነዉ እማ እንዳትይ ክክክክ
@memesesay9055
@memesesay9055 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ታምራላችው እናመሰግናለን
@ቲጂሙሉጌት
@ቲጂሙሉጌት 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkk ወይኔ እረ በሳቅ ገለላችሁኝ ይመቻችሁ
@lomishetyilmaa2447
@lomishetyilmaa2447 4 жыл бұрын
Wowowwwow betam destelelechu be hunet wow beyechuwaleu kkkkkkkkk
@jamilasarahjamila5380
@jamilasarahjamila5380 7 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው በርቱ ፍፁም ነፍስ ነገር ይመቻችሁ እኔም ከስደት መልስ አንድ ቀን እወዳደራለሁ ከእግዚአብሔር ጋር ሰላማችሁ ይብዛ
@ፍቅርቅርከአዳማ-ፐ8ጰ
@ፍቅርቅርከአዳማ-ፐ8ጰ 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ
@Sarasara-iq2zg
@Sarasara-iq2zg 7 жыл бұрын
ወይኔ ቀነኔ በሳቅ ገደልሽኝ ተባረኪ አቦ
@fikrtegatachw9059
@fikrtegatachw9059 7 жыл бұрын
Enya em lewu danagche tegsite yelm 😂😂😂😂😂😂😂😂
@bana470
@bana470 7 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 are besak 😂😂😂😂 selamun yabzalachu maroch
@kalkidankonjo2776
@kalkidankonjo2776 7 жыл бұрын
Abo yemchachu betam feta new yalnew . Selamachun yabezaw
@fatimamohamed3353
@fatimamohamed3353 6 жыл бұрын
በውነት ፍፄሚየ ልዩ ሰውነህ ሕግዛብህር ሰላምህን ያብዛልህ
@zenoahmed8122
@zenoahmed8122 7 жыл бұрын
የእውነት ዘና አድርጋችሁኛል ሠላማችሁ ይብዛ
@feviyanwereqagegnehu6538
@feviyanwereqagegnehu6538 7 жыл бұрын
abo egzabiher selamachihun yabizawu ...betamm bekefang።seat zena alku ...fetari hasabachiwun yasakalachiwu mirt ye Ethiopian lijoch
@ነይነይሱላማጢስ
@ነይነይሱላማጢስ 5 жыл бұрын
የምር በህይወት እንደ ዛሬ ስቀ አላውቅም በጣም ነው ደስ የምትሉ
@sofiyaloveabdu3260
@sofiyaloveabdu3260 7 жыл бұрын
በጣም ነው እምታዝናኑት ሠላማችሁን ያብዛው
@masreshazewde6434
@masreshazewde6434 7 жыл бұрын
ክክክክክክበጣም ደሥትላላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ
@wowas4031
@wowas4031 7 жыл бұрын
እሪ በሳቅ ፋርፋር አዝዥ በለው kkkkkkk
@fafihasan7462
@fafihasan7462 7 жыл бұрын
ከከከከከከከከከ የማለዳ ኮከቦች ሰላማችሁ ይብዛ
@user-yz4rv9hc3k
@user-yz4rv9hc3k 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ዳስላል ዉድ ❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍💯💯👍
@yefantaye7153
@yefantaye7153 7 жыл бұрын
wowwww! keep it up pls yemalda kokoboche so nice and special program
@amenmeron-zl3ii7bw4b
@amenmeron-zl3ii7bw4b 7 жыл бұрын
በጣም ዘና ፈታ ያደርጋል ...ቀኔን አሳመራችሁልኝ አቦ ይመቻችሁ ....
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ
@ነገሌላቀንነው-ገ7ዐ 4 жыл бұрын
እዴ አልፈሀል ሲባል በግድ ነውዴ አለ እር ልቤን በሳቅ አቆሰልከው😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ammaabba4780
@ammaabba4780 7 жыл бұрын
kkkkkkkk uffffff lmot new besak selamachu ybza
@selamselam151
@selamselam151 5 жыл бұрын
ባየው ባየው የማይሰለች አቦ ሰላማችሁን ይብዛላችሁ ሁላችንም ውድድድ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 7 жыл бұрын
የፀዳ ነው የዛሬው 😄😄😄😄😄😃😃😃😄😄😄😄😄😄😄😄😃😃😄😃😃😄😃
@zu1017
@zu1017 7 жыл бұрын
ድብርቴን ነው ያስለቀቃቹልኝ ሆዴ አመመኝ ይመቻቹ
@hanahana1158
@hanahana1158 5 жыл бұрын
ዉይ ፍፄ ስወድ ወንድሜ ነው ትመስለኛለህ ሲያኮርፍ እንኳን አለቅሳለሁ ከመዉደዴ የተነሳ እኔ በስደት ነዉ ያለሁት ስደት ካራራቀን በሀላ ወንድሜ ለኔ ቡዙም ግድ የለዉም ስለዚ በስልክም ቡዙም እንገናኝም በጣም ስለምወደው ድምፅም የአንተን ስለሜመስለኝ ከናፈቀኝ አንተን እያየሁ አለቅሳለሁ
@user-vm5ml9ol3k
@user-vm5ml9ol3k 7 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@tizetasamuel8340
@tizetasamuel8340 7 жыл бұрын
be uwunat arif show new fitse selamihnn yabizele wandme
@berihe8709
@berihe8709 7 жыл бұрын
በታም ደስ ትላላችሁ በርቱ more love
@kalkal5885
@kalkal5885 6 жыл бұрын
ፍፄ ዋውውው ያምራል ዘና ፍታ አርጎኛል
@troyward9997
@troyward9997 7 жыл бұрын
ተባረኩ ዛሬ የእውነት ሳቅ ሳቅሁ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 7 жыл бұрын
ቀነኔ ውሥጤ ነሽ😄😄😄😄😄😃😃
Ethiopian-Yemaleda kokoboch Season 3 ep 18 A
41:38
Bogas Studio
Рет қаралды 138 М.
Ethiopian - Yemaleda kokoboch Season 3 ep 19 A
25:33
Bogas Studio
Рет қаралды 493 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 23 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 53 МЛН
Ethiopian Fasica Beale (2009)Yemaleda kokeboh S3 Final C
29:33
Bogas Studio
Рет қаралды 1,1 МЛН
Ethiopia - Yemaleda Kokoboch SE 3 EP 20 A
25:09
Bogas Studio
Рет қаралды 296 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,4 МЛН