No video

Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 6B የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 6B

  Рет қаралды 346,940

Bogas Studio

Bogas Studio

7 жыл бұрын

Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p

Пікірлер: 375
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
well maroch ተውዳጅ ልክ እደስምህ ተወዳጅ ነህ ዋው ቃላት የለኝም በሳቅ ሙትት አደረከኝ እግዚአብሔር እድሜ ይስጣቹ ማሮቼ ሄልዬ ስውድሽ ፍፄ ሰላምህን ያብዛው አለማየው እድሜ ይስጥህ
@user-zd8yr3gd1t
@user-zd8yr3gd1t 7 жыл бұрын
ፍፆዬ አዝናኖትህ ለሰው ያለህ ክብር እረ ስንቱን ዘርዝሬ አልጨርሰውም እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ሌላው እኔም ለሀገሬ ያብቃኝ እንጅ እኔም እሞክራለሁ
@emuyalove8921
@emuyalove8921 7 жыл бұрын
ዋው ተወዳጅ እስከመጨረሻው እደማይክ ተስፋ አለኝ ሁሌም አስብካለው በርታ ፍፄ ሰላምክን ያብዛልን ምርጥ ሰው ሰው አክባሪ ግን ማሂ ባለመኖሯ ቅር ብሎኛል አድ ሳምንት እንኳን ምን አለ ተመስጣ ሲሜታን ያስደሰታትን ዳኝነት ብታቀርቡት እሷን ከመናፈቄ የተነሳ ያለቁትን ዙሮች ደጋግሜ አየዋለው ማሂ የኔ ውድ እና ተናፋቂ
@wudeyibas1202
@wudeyibas1202 6 жыл бұрын
e
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
ተወዳጅ የእውነት በጣም ጎበዝ ነው ፍፄ ዳንሥክ ተመችቶኛል ጌታን ነብዩ የወደቀ መሥሎኝ ሆዴ ጮከ የቀጣዪ የጓጓል ዘራፍ ፍፄ ሠላምክ ይብዛ
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 7 жыл бұрын
ውው
@user-gn9sd1iq9n
@user-gn9sd1iq9n 7 жыл бұрын
hahahah ፍፄ ዳሱ ተመቸኝ ብቻየን እቤት ስሆን ደስ ሲለኝ የምደንሳት wawwww ተወዳጅ ጎበዝ ቀጥልበት....
@user-un4zj3qv1f
@user-un4zj3qv1f 7 жыл бұрын
ጎበዝ ነው የመጀመራው ልጅ ሲያሳዝን በውእነት ጎበዝ ነበር ግን ፍረሀቱ ነው እንጂ
@seladli7729
@seladli7729 7 жыл бұрын
ፍርሀቱም ብቻ ሳይሆን አለመዘጋጀቱ ነው የስራውን ነው ያገኘው። ምንም ይሁን መዘጋጀት ነበረበት
@ssggvhh4969
@ssggvhh4969 7 жыл бұрын
ዋው ተወዳጅ እስከነስምህም የምትወደድ ምርጥ ልጅ እስከመጨረሻው ድረስ እግዚአብሔር ያበርታህ እሽ ደማሙን አስታወስኩ ብዙ እንጠብቃለን ካንተ በርታልን
@user-nv4sf5fo3l
@user-nv4sf5fo3l 6 жыл бұрын
ፊፄ በጣም ነው የተመቸከኝ ያንተን እምሠራቸውን ሥራዎች በጣም ነው የምከታተለው ያለህ አመለካከት ለሀገራችን በጣም ልዩ ነው "ቅን ልቦች "የሚለውንም በጣም ነው ተመሥጨ የምከታተለው ፍፁምየ ሠላምክን ያብዛው በጣም ቃላት ያጥረኛል በዚህ ሳይድህ ቀጥልበት በጣም አሥገራሚ ሥራዎች ነው መሥራት የያዝከው ሠላምክን ያብዛልን
@helanhelan3864
@helanhelan3864 7 жыл бұрын
በጣም ነው። የሚያምረዉ ዋዉ ዳኞችን በጣም ታምራላችሁ ፍፁም ሰላምክን ያብዛዉ።
@msaye-fetene
@msaye-fetene 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል መልካም ሳምንት ተወዳጅ የድማሙ ምትክ ሁነህ እስከመ ጨረሻው እንደምትዘልቅ አምናለሁ
@ahmedmuhammed4772
@ahmedmuhammed4772 7 жыл бұрын
የዘድሮ ተወዳዳሪዋች በጣም ጎበዞች ናቸው ተወዳጅ እደስምክ ተወዳጅ ነክ ደግሞ አይናፋረ ነገረ ነክ ጎበዝ በረታ
@zdtube2303
@zdtube2303 7 жыл бұрын
አይ ተወዳጅ ተወዳጅ እኮ ነህ ነብሥ ነገር kkkkkk
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 7 жыл бұрын
ተወዳጅ ሲያምር ፎንቃ ገባልኝ መሰል ክክክክክ ፈርዶብኝ ኮራ ያለ ልጅ ይመቸኛል ክክክክ እደዛ ሲደነቅ ቁባም እኮ አልሰጠው እኔ ሲደነቁ መሬት የሚስሙ ምናምን አይመቹኝም
@sarahaila5185
@sarahaila5185 7 жыл бұрын
እረ እኔ የማለዳ ኮከቦች ምከታተለው ፍፄን ለማየት ነው አንድ በሉኘ ክክክክ
@sarahaila5185
@sarahaila5185 7 жыл бұрын
Er deman atafywu yena bicha new halima
@iloveyoumama2608
@iloveyoumama2608 7 жыл бұрын
sara haila Wyi enem.lesunewkkkkk
@kiyatrapsqueen5266
@kiyatrapsqueen5266 7 жыл бұрын
ተወዳጅ እስከመጨረሻው ዙር እንደማገኘክ ተስፋ አለኝ መልካም እድል አንተን ሳይ ድማሙ ትዝ አለኝ ትወናው ከምር
@loveLove-ev7mq
@loveLove-ev7mq 7 жыл бұрын
ሂለን ግን ለዳኛ አትበቂም ምክንያቱም አስተያየት ስሰጭ እኮን የዳኞቸን ተከትለሺ ነው
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 7 жыл бұрын
Jjj Asdd helen dangnet atichymmmm 😫😫😫😫🙋
@user-is1tv4fq2n
@user-is1tv4fq2n 7 жыл бұрын
Jjj Asdd. እኔም ምንም አልተመቸችኝም። ማሀሌት ትሻላልች ምንም ብትናገርም ጥርካሬን ትሳጣለች ከሳቀው ጋር ስቃ ካለቀሰው ጋር አልቅሳ በዛ ላይ አስያየቷ ልዩ ነው
@mulugetagebre9406
@mulugetagebre9406 7 жыл бұрын
አልፎ አልፎ ማህሌት ብትመጣ... ፕሮግራሙ ላይ ያጎደለችው ማሂ መሆንዋን እያየን ነው ሙሉ በሙሉ ባትችል እንኩዋን ሲመቻት ብናያት...ጥሩ ነበር። ተናፋቂ ነች። ይህ ማለት ሄለንም ጥሩ ነች
@abeersaif9844
@abeersaif9844 6 жыл бұрын
ኧረ ሄለን ጎበዝ ነች ተው ዝም ብላችሁ ተመልከቱ ዳኝነቱን ለዳኞች ተውላቸው
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
ኧረ ጉበዝ ነች እንደዉ ጥሩ አታዉሩ
@eyeruslovelove2659
@eyeruslovelove2659 7 жыл бұрын
ተወዳጂ የኔ ማረ እንዴት እንደምወድክ እግዚአብሔር ከሰብከው ቦታላይ ያድርስክ
@ekramweloyewa8932
@ekramweloyewa8932 7 жыл бұрын
ሳዉዲ እምንኖር ለምን ተሠባሥበን ግሩፕ ፈጥረን ፊልም አንሠራም ቀልድ አደለም ወሣኙ ፍላጎት ነዉ
@worknesh_209
@worknesh_209 7 жыл бұрын
ekram weloyewa የኔ ቆንጆ እንሞክረዉ እንደ
@jimem1621
@jimem1621 7 жыл бұрын
ekram weloyewa I am a camera man
@worknesh_209
@worknesh_209 7 жыл бұрын
jime m kkkkእኔ ተዋንያን
@makimula1082
@makimula1082 7 жыл бұрын
Kkkkkkkk yesalale
@jimem1621
@jimem1621 7 жыл бұрын
Worknsh Fentaw eshi script demo alng ende 10kuter adra endatrsh kkkkkk
@genetkebede415
@genetkebede415 7 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር በኒት ምክኒያት ከአሁን ብኋላ ግን እናንተው ጋ ነኝ በጣም ምርጥ ነው በርቱልን ተወዳጂ ወይ ምን ልበልህ ፍቅር ነገር ነህ ዳኞች ሁላችሁንም ውድድድድ ከልቤ
@liliraya3435
@liliraya3435 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ቀጣይ ሳምት የበለጠ ነው የሚሆን መልካም ሳምት
@user-vq3qp5vk3h
@user-vq3qp5vk3h 7 жыл бұрын
ፍፅየ ሰላሙን ያብዛልክ
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 7 жыл бұрын
ዋውውው አሪፋ ነው ፍፄ ዳንሥህ ተመቸኝ
@mahletmoges7457
@mahletmoges7457 7 жыл бұрын
ተወዳጅ በጣም ጎበዝ ነው እያዝናና ያስተምራል እስከመጨረሻው እንደምትቀጥል ተስፋ አለኝ
@tube6267
@tube6267 7 жыл бұрын
ፍፄ ስወድክ ሰላምህን ያብብዛው አባ አለማየሁ እና ሄለን የሰው ቅስም አትስበሩ በስርዓት ዳኙ
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 7 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ የኛ ምርጦች ፈጣሪ ሰላማቹን ያብዛው አቦ
@user-ey2de6nv1f
@user-ey2de6nv1f 7 жыл бұрын
ወይኔ ተወዳጅ በጣም ነው ያሳቀኝ በርታ
@kukuyekukusha8732
@kukuyekukusha8732 7 жыл бұрын
ፍጼ ዳንስ ያምራል የምር ወድጄዋለው ተወዳዳሪዎች መልካም እድል
@emanyeallahbariyanegni3905
@emanyeallahbariyanegni3905 7 жыл бұрын
Tewodaji tiwonah yameali mechit yibelih
@samirasaid2399
@samirasaid2399 6 жыл бұрын
እውነት የምለው አተን ከዚህ በላይ እድትሆን እግዝያቤር ይርዳህ በርታ
@yanettube3844
@yanettube3844 7 жыл бұрын
hi guys,its the best entertaining and educational show ever! this round looks like a little bit hard to judge because almost all the candidates are skilled and highly motivated...this show is a good addition to ethiopian art growth!! i cant wait until monday to watch this show on youtube ...keep up your hard working ...and hopefully i will attend the final show on december.
@hawwmuhammed9658
@hawwmuhammed9658 7 жыл бұрын
ወ ይኔ ፍፅየ እደት እደምወድህ አቦ ላተም ሰላምህን ብዝት ያርግልህ ውድድድደድ ነው የማደርግህ አሁንስ አተን ሳላይ መዋል ማደርም አልቻልኩኚም
@FFf-ez3vb
@FFf-ez3vb 6 жыл бұрын
Haww Muhammed
@nagedranagedra9453
@nagedranagedra9453 7 жыл бұрын
ፍጼ ንድ ቀን ሀገሬሥገባ እሞክረዋለው ሠላዮቹን ጋብዠዤሐለው
@user-gh5dt1ce2z
@user-gh5dt1ce2z 7 жыл бұрын
በርቱል ምርጦቸ ለፍፄ ያለኝ አድናቆት ቃል ያንሠኛል ለተወዳዳሪዎች የምሠጠው ሞራልና አሥተያየት እደት እደመወድልህ *ተወዳጅ ደግሞ ሥምህም ሥራህም የሚወደድ ነው በርታ*
@misszubida8148
@misszubida8148 7 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ፍፁምዬ ፈጣሪ ያግዝክ
@gitigetegataybarkachu6062
@gitigetegataybarkachu6062 7 жыл бұрын
በውነት ወፈጣሪ አይቀለድም ወትና ትወና አድ አይደለም ታውቃለህ ትንሽ ፈጣሪህን ፍራ ለነጥብ ብለህ በፈጣሪህ አትረማመድ አምላክ ምንጊዜም አምላክ ነው ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቹ የምትሰሩትን እወቁ
@ilovyouhaji6993
@ilovyouhaji6993 7 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ በርቱ ፍፄ ዳንስህ ተመቸኝ
@atakltifeseha6888
@atakltifeseha6888 7 жыл бұрын
Tewdaj egizabihier kanet ga yehun betam techelaleh eske mechersha end mayeh tesefa alegn 👌⚘👌
@user-kz1dy4pe2k
@user-kz1dy4pe2k 7 жыл бұрын
ለቀጣይ ዘራፍ ናፈቀችኝ
@habibahassne9567
@habibahassne9567 7 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ሚለው አቦ ሰላማቹ ይብዛ
@user-hm9fl8je4i
@user-hm9fl8je4i 7 жыл бұрын
ዘራፍ አካኪ ዘራፍ ያለችዋልጅ በሳቅ ፍርፍር ቁርሴን አበላሽኝ ክክክክክክ
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
ፍጼ ሰላም ይብዛ አቤት ለሰዉ ያለህ ክብር ሰዉ የሚያከብር እግዚአብሔር ያከብረዋል!!!
@Samsam-ru4ku
@Samsam-ru4ku 7 жыл бұрын
ውድቀትህን ከተማርክበት ለነገ ስኬት ነው የማለዳ ኮኮቦች ዳኞችም ተፋላሚወችም መልካም እድል ከእግዚአብሔርጋር
@user-bm5ty7un8k
@user-bm5ty7un8k 7 жыл бұрын
bahunu betame dase yemel new yezarew waw fesa daneske temechichgn betam tameralchu
@same5306
@same5306 7 жыл бұрын
የስ ስጠብቃቹ እንኳን ደና መጣቹ የማለዳ ኮከቦች ስወዳቹ ከልቤ ነው ውድድድድ
@sewukehonkkelbhsewunwuded6298
@sewukehonkkelbhsewunwuded6298 7 жыл бұрын
አቦ ሰላማችሁን ያብዛው፡ደስትላላችው፡የሳምትሰው፡ይበለን ፍፄ፡ሄለን፡አሌፅ፡ይመቻችው
@user-yy2yy9eu8h
@user-yy2yy9eu8h 7 жыл бұрын
እረ በናታቸዉ ስነ -ስርዓት ያዙ ምድነው በእግዚአብሔር መቀለድ ጭራሽ ታላቅ ወንድምህ አደረከው እኮ ታላቅ ወንድምም ክብር አለው እንኳን ፈጣሪ ሰለዚህ ስትሰሩ ፍርሃ እግዚአብሔር ይኑራቹ ገና ለገና ሰው ያጨበጭብልኛል ብላችሁ ህሌናችሁን ባትስቱ ጥሩ ነው ሰው እንደሆነ ዛሬ ቢያጨበጭብልህ ነገ የሆነ ነገር ካየብህ አውርዶ ይጥልሃል እግዚአብሔር ግን እስከ መጨረሻው ከጎንህ ነው
@yeshiweloyewu8530
@yeshiweloyewu8530 7 жыл бұрын
እረ ተባረኩ ይችንኳ ሹፌ እተኛለሁ እጅ አዲስ ፊልም የለ ኢጭ
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 жыл бұрын
እኔ እምለው ግን የዘድሮ ተወዳዳሪ በእግዚአብሔር የሜቀልድ ብቻ ነው እንዴ እር ይደብራል እጭ
@user-mt9tq3pd9s
@user-mt9tq3pd9s 7 жыл бұрын
niberte tsgeyae እውነትሽን ነው እህት በእግዚአብሔር መቀለድ መስተካከል አለበት
@hdhdjhzhx8635
@hdhdjhzhx8635 7 жыл бұрын
ፌፄ። እካን ደስ አለህ ባንተ ነው ውድም እህቶች የተቀሳቀሱት እግዚአብሄር ይርዳችሁ ለኛም ለስደተኞች። ፈጣሪ ይድርስልን ሰላምምችሁ ይብዛ ሁላችሁ
@artrequest9315
@artrequest9315 7 жыл бұрын
እኔም አትክነው ልገድሉኝ ነው ምነው እንደዚህ ድፍረቱን ሞላባቸው
@gigiwendmagen5489
@gigiwendmagen5489 7 жыл бұрын
niberte tsgeyae እህቴ እኔም እንዳንቺ ቅጥል ነው የሚያደርጉኝ እንዴት በፈጣሪ ይቀለዳል ወይ አለማወቅ የሚያደርጉትን አያውቁም ና ይቀር በላቸው ይላል ቃሉ ይቅር ይበላቸው
@mekdesgebur8373
@mekdesgebur8373 7 жыл бұрын
niberte tsgeyae ሲገርሙ በፈጣሪ ሆሆይ ከቆሎ ጎደኛው አስመሠሉት እኮ ኢጭ ወደዛ
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 7 жыл бұрын
ፍፄ እረ እዴት ደስ ትላለክ የኔ ውድ
@nani-tj8rv
@nani-tj8rv 7 жыл бұрын
ተባረኩ እምገባበት አጥቸ ነበር አዲስ ነገር ጠፋ ኮ አዲስ ፊልምም ጠፋ
@habi2065
@habi2065 7 жыл бұрын
Nane Nane በጣም ማር😃😍
@aalamquli9980
@aalamquli9980 7 жыл бұрын
Nane Nane Ehunt naw enem end anchihu nagn Ye turik derma silk debri yelgnle wayi 😊😊😊😊😊😂😂😂
@bettybetty5969
@bettybetty5969 7 жыл бұрын
yemejameriyaw lije anadogn siyabeka yemecharashaw lay yetayechiwe shelalana kerarto fukera enfih siweragn lemejameriya gizanew jegena nash batalfim erasu achabechibaleshalehu tebareki abo
@zebibaseid5
@zebibaseid5 7 жыл бұрын
Wow yesamntu aguagi new ymihonew thnks
@user-yw1il9bv4g
@user-yw1il9bv4g 7 жыл бұрын
Thank you ftseye ljinetin nafekgne ymetlew ljie woooooo betaem gbez nat tewedaj nw yalekew comede yeseraw ljie degmo woooo afin yaskefetugne nachew betarfe hulachum tgobezoche nachu bertuln😍😙😙😙
@mooodyalharbi1044
@mooodyalharbi1044 5 жыл бұрын
ሰላምሕ ያብዛው ፍፄ
@sblasbla8098
@sblasbla8098 7 жыл бұрын
እረ አሪፋ ነው በረቱ
@sally-de7xt
@sally-de7xt 7 жыл бұрын
የማላዳ ኮከቦች ሰላምችን የብዛለችው ውድድድድ
@hxjdifidhxyeydhx9429
@hxjdifidhxyeydhx9429 7 жыл бұрын
ተወዳጂ ዋው ሲያምር
@zd5484
@zd5484 7 жыл бұрын
Woow well yemsraw atch you tube sekewalel metachiw😍😍😍adra @Like
@zabiibagana7444
@zabiibagana7444 7 жыл бұрын
Zahra love 😍😍😍
@zd5484
@zd5484 7 жыл бұрын
zabiiba gana 😘😘😘😘💘
@segentegesachew8511
@segentegesachew8511 7 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛልን ሁላችሁም
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 7 жыл бұрын
ተወዳጅ ልክ እንደስሙ ኣ
@azebgetachew3456
@azebgetachew3456 7 жыл бұрын
ተወዳጅ በርታ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ነህ እሽ ፍፄ ስወድህ ሰላምህን ያብዛልህ
@zerihunketema
@zerihunketema 7 жыл бұрын
The Son of BEKUMA(meaning you know it all); you did it again...you got the Spot of ACTING! Alex said it all...have no word to say my little brother;but we gonna miss u coz we wont see you in the next episode lol PROUD OF YOU!
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍጼ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g 2 жыл бұрын
ወይኔ ይህ ልጅ ቀላል ተወነዉ እዴ😘😘😘
@hewatksa7446
@hewatksa7446 7 жыл бұрын
ዋው ፍጼ ሰላምህን ያብዛልህ
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 7 жыл бұрын
ተው ተው ግን ተው አጥር ዘለላችሁ እውነቴን ነው በእግዚአብሔር መቀለዱን ተውት ግን ወዮልን ያን ግዜ ..............
@nibertetsgeyae2324
@nibertetsgeyae2324 7 жыл бұрын
በጣም እንጅ እህት እንዴ አያፍሩም እንዴ
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 7 жыл бұрын
niberte tsgeyae እኔኮ ግራ ገባኝ ሁሉም ይመጡና ወደ ፈጣሪ ያፈጡና ይደነፋሉ ለምን ሀይለማርያም አረጉት እንዴ ለምን ሄደው እሱ ላይ አያፈጡም እንዴ ሆይ
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 7 жыл бұрын
አልደላኝም ያልተፈታው ህልሜ .wuyyy siyaku eko new
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 7 жыл бұрын
mulu እንዴ
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 7 жыл бұрын
አልደላኝም ያልተፈታው ህልሜ .ምነው የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፉራት ነው ብዙ ፈተናዎችን እሚያልፍትም በሱ ፈቃድናሀይል ነው እንጅ በነሱ ጥረት ብቻ አይደለም ይህ ፊልም ላይ እሚያሾፍት ነገርም አሁን አልታያቸውም ወይም አልገባቸውም ስለዚ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው!!
@sblasbla8098
@sblasbla8098 7 жыл бұрын
ዉይ ዘድሮ ድግሞ በጣም ይገረማል ጉበዞች ናችው ይገረማል
@alawyamohammed6701
@alawyamohammed6701 2 жыл бұрын
በርታ
@ssggvhh4969
@ssggvhh4969 7 жыл бұрын
ፍፁሜ ምርጥ ሰው የሰውን ሰብእና የምታከብር ልጅነህ ሰላመ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ
@habi2065
@habi2065 7 жыл бұрын
በርቱልን
@HhHh-kf3it
@HhHh-kf3it 7 жыл бұрын
ፍፁም ግን በጣም ነው የምትመቸኝ ያንተም ሰላሙን ይሥጥህ
@rawdamohammed4521
@rawdamohammed4521 7 жыл бұрын
ፍፄየ የኔ ቆጆ እዴት እደመወድህ Liove You💌 so much💘💘💔💔
@emanyimerjdjs3375
@emanyimerjdjs3375 7 жыл бұрын
ዋውውውው ዘራፍፍፍፍ
@sinidumekonnen8417
@sinidumekonnen8417 7 жыл бұрын
ተወድልጅ በቃ ትችላለክ አቦ ሰላምክን ይልብዝልው 1ኛ
@user-vg4iv3if9k
@user-vg4iv3if9k 7 жыл бұрын
ዋዉእናመሠግናለን
@gigsrone6765
@gigsrone6765 2 жыл бұрын
Why I’m still watching this program fetum pls we need it back
@user-hf7qp5hv6g
@user-hf7qp5hv6g 5 жыл бұрын
እረ ፍፄ በሳቅ
@kidisitabera967
@kidisitabera967 7 жыл бұрын
ወይኔ ፍፅ ሰውድህ መልካምሰው
@melakuchanie2750
@melakuchanie2750 6 жыл бұрын
Twedaj Ewnetm Twedaj betam yamral Eskemechereshaw E/r kantega yhun!!!!!!!!!!!!!!!!
@zenebumamo4803
@zenebumamo4803 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን የማለዳ ኮኮቦችን.. .ሄለን ስትስቂ እጅ ስትቆጭ አያምርብሽም
@user-bp8pc7mq3l
@user-bp8pc7mq3l 7 жыл бұрын
ዋው ፍፄ በናትክ ዳንስክን ድገመው ዋው ነው
@zenebumamo4803
@zenebumamo4803 7 жыл бұрын
የፍፄ ዳስ ተመቼኝ ክክክክ ♥♥♥♥♥♥♦♣♣♣
@bezuneshababa2832
@bezuneshababa2832 7 жыл бұрын
አሪፍነውግንወደላእጋጠጡ መውቀስትንሽበዛ ምንም ትውናቢሆን
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 жыл бұрын
አቤት አሌክስ ዳኝነት እንዲህ ነዉ ። ሳከብርህ እኮ።
@user-bd3st8cl6c
@user-bd3st8cl6c 5 жыл бұрын
የኔ ማር ከጌታ ጋ ሲነጋገር ተመስጦው ወሰደኝ
@mohacola-pepsi4199
@mohacola-pepsi4199 7 жыл бұрын
Wow 😳 I can not wait until next Monday that's gonna be crazy Damn I swear I'm really excited to see what's gonna happen next to be honest I can not wait to see zeraf(ዘራፍ)🤺
@user-ow7ef4cy1g
@user-ow7ef4cy1g 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን የማለዳ ኮከቦች ግን ትንሽ ቅር ያለኝ የ10 ባስ ጠባቂው ልጅ ይችል ነበር የልምምድ እጥረት እና ፍርሀትም ነው በራሱ ግዜ ነው የወደቀው በተረፈ የዘራፋን ነገር ለማየት በጉጉት ነው የምጠብቀው የሳምንት ሰው ይበለን ።
@Samra-mj3xn
@Samra-mj3xn 6 жыл бұрын
አር ፍፂ ዳንስክ። ሰላምህን ያብዛልክ
@destatewaji4980
@destatewaji4980 7 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 7 жыл бұрын
ፈጣሪ ያበርታቹ አይዟችሁ እና ጎበዞችም ናቹ
@yemmehereteabadinakenagnha7093
@yemmehereteabadinakenagnha7093 7 жыл бұрын
Ye zarwen chebcheba le magegnat AMELAKCHUN endaze zek be maderag atenagru please betam yasaferal ehan program mayet eyasetlagn nw ahunes
@reyes4839
@reyes4839 7 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣቹ
@reyes4839
@reyes4839 7 жыл бұрын
Jewze Habibi Galbe Ana አመሰግናለሁ ማርዬ ቆንጆ
@user-qs7eq4mz3r
@user-qs7eq4mz3r 7 жыл бұрын
በርቱ
@user-wu4eh2um3o
@user-wu4eh2um3o 6 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነህ ጎበዝ
@tegsttgest5657
@tegsttgest5657 7 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ አቦ ፍፄ
@user-nk9rt3qf2e
@user-nk9rt3qf2e 7 жыл бұрын
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው አለማየሁ ምን ሁኖ ነው ብዙም አይዴለም
@Kerma-gx8is
@Kerma-gx8is 7 жыл бұрын
Lubaba Seid አቤት እደራ ጉድ እማሠራው የላትም
@user-nk9rt3qf2e
@user-nk9rt3qf2e 7 жыл бұрын
Kerma 0550403465 ምን ማለት ነው
@user-jz1sn4fd7p
@user-jz1sn4fd7p 7 жыл бұрын
ዘድሮ ጉድ ይፈላል
@bayeasmare9022
@bayeasmare9022 5 жыл бұрын
ኧረ ይህን እሾህማ አልነቅለውም ሀሀሀ
@HusseinMohammed-ou1ow
@HusseinMohammed-ou1ow 7 жыл бұрын
Wow yamral bizihu kitilubet
@biliseecamadaajman1901
@biliseecamadaajman1901 7 жыл бұрын
wowwww bartu batem des elal yaa agare lijoche
@loveLove-ev7mq
@loveLove-ev7mq 7 жыл бұрын
ፍፄየ እዳው ስውድህ ሰላምህ ብዛልን
@user-qj8bf7tw8f
@user-qj8bf7tw8f 5 жыл бұрын
ይመችክ ፍፂ
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 32 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 28 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 72 М.
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 32 МЛН