No video

ኮልጌት ለቆዳ እንክብካቤ ፡ The Colgate Toothpaste Face Mask : Skincare Routine : Ethiopian Beauty

  Рет қаралды 222,264

Ethiopian Beauty

Ethiopian Beauty

5 жыл бұрын

Scentbird Perfumes- scentbird.7eer.net/rerqD

Пікірлер: 385
@aynitube5448
@aynitube5448 5 жыл бұрын
ፃድቁ አባታችን ተክለ ሀይማኖት በያለንበት ይጠብቁን ~💚💛❤
@user-ls1on3ts8j
@user-ls1on3ts8j 5 жыл бұрын
አሜን
@alalico7282
@alalico7282 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hanitube405
@hanitube405 5 жыл бұрын
አሜን ዬኔ ማር
@smdak8406
@smdak8406 5 жыл бұрын
tewahido hiymanote ??????
@smdak8406
@smdak8406 5 жыл бұрын
Please read your holy bible may God bless you and keep you safe!!
@guzotubevlog9238
@guzotubevlog9238 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ከሎሚ ጋር እጠቀመዋለው ያቃጥላል ግን መጠቀም ያለብን የጠቆረውን ቦታ ብቻ ነው ።
@user-ti2fj9vo7p
@user-ti2fj9vo7p 5 жыл бұрын
ሌላ አይሆንም
@user-bx4ch4ko8p
@user-bx4ch4ko8p 5 жыл бұрын
ያዉም ከሎሚጋር ኸር እህቶች እፈታችን ላይ ሌላ በሸታ አንፈጠር።
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
@@user-bx4ch4ko8p ዝም ብያቸው የተቀቀለ ስጋ ነው የሚመስሉት
@frehiwotyeneneh8271
@frehiwotyeneneh8271 4 жыл бұрын
ሀይ ዲቦራ የፊት ጸጉር ሲሰባበር እንደተተኮሰ ፀጉር ለጥ እንዲል ምን አይነት ቅባት ልጠቀም ሌላስ አማራጭ ካለ ምን ትመክሪኛለሽ?
@ssas2191
@ssas2191 5 жыл бұрын
እህቶች የትኛውም ፊትን የማሳምር ነገር ሁሉ የፊታችንን ኮዳ በጣም ችግር ያስከትላል እድሁም ቶሉ ለመሸብሸብ ሰበብ ነው ቢያንስ በ15 ቀን አንድ ጊዜ ብቻ ብንጠቀም የተሻለ ነው
@mudaytv3177
@mudaytv3177 5 жыл бұрын
ምርጥ ቆንጂዬ ዲቦራዬ ስወድሽ፡፡ዲቦራዬ አሁን እየሰራሁት ባለው ስራ ላይ የአንቺ በጎ ተፅህኖ አለ፡፡ተመልካቾች ደግሞ የምርጦች ምርጥ፡፡ውዶች የመቻቹ ውስጤ ናቹ፤፤ ፈጣሪ ይባርካቹ፡፡ሰበስክራይኩባ ግጩኝ፡፡ጎራ በሉ የማትፅፅጡበት መረጃ ታገኛላቹ፡፡
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 3 жыл бұрын
የት ጠፋህ ያንተ ምክር ቁም ነገር ያለዉ ዘመድህን ግን በጣም ታወራለች ተሎ ወደ ጉዳያ አትገባም
@senaitgetu383
@senaitgetu383 5 жыл бұрын
እኔ ምለው እንዴት ነው ለጥርስ ተብሎ የተሠራ colget እንዴት ነው ለፊት ቆዳ የሚሆነው? ከሆነስ ለምንድነው ድርጅቱ ለፊት በሚመች ሁኔታ modify አድርጐ የማይሠራው ? so that i can use it confidentiality
@alalico7282
@alalico7282 5 жыл бұрын
Exactliy . Seni
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 5 жыл бұрын
Silazi memokr weym metw ene tekme afnxheye lay nebrgni tikur teliligni demo yemokrchiwn yengrchn eskehun l m so happy 😘😘😘😘😘😘😘
@genetaraya4349
@genetaraya4349 5 жыл бұрын
Senait getu your absolutely right
@fematfemate257
@fematfemate257 5 жыл бұрын
sra yelenm anchin snt seat endamt gedel gbi atzebarki
@teshehybiru7706
@teshehybiru7706 2 жыл бұрын
p@@genetaraya4349
@OTHTUBE
@OTHTUBE 5 жыл бұрын
benefit of green tea ? yene konjo thanks alot for ( sharing new thing ) please say some thing about green tea.
@elenikelkay1359
@elenikelkay1359 5 жыл бұрын
U are the best Ethiopian KZbinr.
@selamsorsa4404
@selamsorsa4404 5 жыл бұрын
thank you dibo ye perfume linkun askemichlgn sweet heart 😍
@liyufkir8351
@liyufkir8351 5 жыл бұрын
ዲቦ ፀጉርሽን እንዴት style እንደምታደርጊው አሳዪን እስኪ ??? በጣም ነው የምወደው የፀጉርሽን style ? Human hair የምትጠቀሚ ከሆነ ምን አይነት ወይም እንዴት እደምትጠቀሚ አሳይን please???🙏🙏🥺🥺
@keyakeya2199
@keyakeya2199 5 жыл бұрын
ወይ ዲቦራዪ ኢሄስ ይለፈኝ እኔ ሞክሬው ነበር ፊቴ እንዴት እንደተንገበገበ ወዲያው ፊቴ ቀላ ተቆጣው
@NK-yh5tp
@NK-yh5tp 4 жыл бұрын
I like your comment (advice) on perfumes thank you
@melesrigat5907
@melesrigat5907 5 жыл бұрын
Thank you for all sharing video ... ana anie mlish yienkonjo ahun wektu yetekeyerenewun le seamer yemihon yemnkebaw loshion ye gela lefit btmekrin betam desilenall
@saadahnoorhusein9449
@saadahnoorhusein9449 5 жыл бұрын
ሰላም ቆንጆ እናመሰግናለን ውድ እስኪ የጠባሳ ማጥፋያ ካለሽ ተባበሪኝ
@user-vr5fy6uh3k
@user-vr5fy6uh3k 5 жыл бұрын
ኣንድ ቀን ኣፍንጫየ ላይ ተቀብቼ ኣቃጥሎኝ ወድያው ነው የታጠብኩት ቡጉር ሲወጣብኝ አሞክረዋለው የ ሻንተረር ማጥፍያ ንገሪን አቤት ከሚዘጋጅ ውጪ
@amanam3532
@amanam3532 3 жыл бұрын
ማር ስኴር እና ሌሞን ሞክሪው
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ይሞከራል መልካም ማእድ ለጠረጴዛ ተገዛ ባንቺ ግን ለለንደን ውድ ነው
@dentalprove9095
@dentalprove9095 5 жыл бұрын
Especially insightful looking forth to coming back again.
@elcisami5390
@elcisami5390 5 жыл бұрын
ዲቦዬ ትክክል ነሽ ፊቴን ጥርት ነው ያደረገልኝ ቀኑን ሙሉ የሚያምር ፊት ሆኖልኝ ነው የዋልኩት የምን ሜካፕ ኮልጌቴን እእእእእ❤
@ethgebetacooking8006
@ethgebetacooking8006 5 жыл бұрын
Hi Diboraye endet nesh, leje hogne chert siyzegn ekebaw neber lejeneten new yastaweshegn, 🤗💕
@brbr4230
@brbr4230 5 жыл бұрын
የኔቆጆ ተባረኪ ኮልጌት ጥሩ ለውጥ አለው ለረጅም አመታት ምንም አልቀባም ፊቴን መን እድቀባ ትመክሪኛለሽ ብዙጊዜ ፀሀይም እሳትም ስለሚያገኘኝ እፈራለው የሆነውን ለመቀበል ፊቴ ለስላሳ ነው ግን አሁን ነጠብጣብ ጥቋቁር በዛበት ምላርግ የምታውቂውን የኔ ልጅ ግን እድሜዬ ከ37 በላይ ነው እስቲ ይመችሻልምትይኝን
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናት አፊጫዬ ላይ ትንሽ ማዲያት አለብኝ እሞክራለሁ
@miradaggine2223
@miradaggine2223 5 жыл бұрын
Ara coligeti atibalugn ine anid qani takabiche takatiye iyalakasekuti naw yawalikuti ine egizhabiher sefateragn konjo arigogn naw ye fataragn gete yemasegen 🙌🏻👏🏻
@betelhemfikadu5411
@betelhemfikadu5411 5 жыл бұрын
koy gn lehulum sew ysmamal .. i mean could it become an allegi or sth.
@robelhaile4478
@robelhaile4478 5 жыл бұрын
You forgot to tell which type of Colgate to get. You said you would tell us the exact type.
@azizayasufabdy5772
@azizayasufabdy5772 5 жыл бұрын
ዲቦዬዬዬዬዬዬዬ እባክሽን ለoil ቆዳ ፊት መታጠቢያ የሚሆን የፊት መታጠቢያና ክሬም ጠቁምኝ ፕሊስ እዚው ላይ መልሽልኝ ወይ ኮመታተሮች ጠቁሙኝ
@keyayene3325
@keyayene3325 5 жыл бұрын
Clean and clear የሚባል መያጠቢያ ፈሳሽ ሳሙና አለ እሱን ከፋርማሲ ግዢና ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ነው
@justdoit7095
@justdoit7095 5 жыл бұрын
አፍሪካን ብላክ ሶፕ
@user-fh4ns8mk5r
@user-fh4ns8mk5r 2 жыл бұрын
ይህስየኔምጥያቄነዉ ዉደ
@aminatademumar8360
@aminatademumar8360 5 жыл бұрын
አዋቂ የበዛበት ዘመን እዴት እንመናችሁ
@ahmedsaid7500
@ahmedsaid7500 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ኮልጊት 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@user-ps9jj7io7c
@user-ps9jj7io7c 5 жыл бұрын
የሥደት ነገር ከጥቅም ውጭ አድርጎኛል ቆዳየም የመነሣት ባህሪ አለበት ግን ይሔን እሞክራለሁ አመሠግናለሁ ለመረጃው
@aabb-bz5cq
@aabb-bz5cq 4 жыл бұрын
yafit.Qod.tamalis.yatax.Qod.miamx
@iloveyoudad7028
@iloveyoudad7028 5 жыл бұрын
Colget bechrashe endatmokiruti fiti yabelashali
@nemmiqatar7147
@nemmiqatar7147 5 жыл бұрын
Ehet btam arif tmokiro naw enamsgnaln ymachish yene konjo
@16kidyeyeneenat86
@16kidyeyeneenat86 5 жыл бұрын
Ewunet new ene lay ende lemits hono afe akebab wetobgn sew negrogn tekebch tefitolgnal lewubet balkm le himemi medhant new
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 5 жыл бұрын
For how long we should leave it on our face?
@amirajibril1654
@amirajibril1654 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 5 жыл бұрын
ፊት ላይ ይቅር ለብብት ስትሰራ አንድ ቪድዮ አይቻለሁ ለአስር ደቂቃ ቀብቶ ማቆየት እሱን ከተጠረገ ወድያ ሎሚ መቀባት ፣ ለአስር ደቂቃ ከዛ ጥቁረቱ ይቀንሳል እኔ አልሞከርኩም ግን ፊት ላይ ይልጣል ማለት ነው በዚህ አይነተ የቀረው በርበሬ ነው ስደርሱ ትነግሩናላች አጀብ ነው አቦ
@user-sq9ir1tq1x
@user-sq9ir1tq1x 5 жыл бұрын
ከከከከከከከከከ
@yordiloveshow8462
@yordiloveshow8462 5 жыл бұрын
Madyat alegn collget le 3 ken tetekmew fite tekatilual abun mn endemadregew alawukm.fite tebelashtual
@naeemasulthan0092
@naeemasulthan0092 5 жыл бұрын
በቅድሜ አመሠግናለሁ አንድ ነገር ለጠይቅሽ ፊቴላይ ጠቃቅር ትናንሽ ነገር አለብኝ ከእለት እለት የጨመረብኝ ነው ብሜክሮ ያጠፋልኘል መላ በይኝ ግራ ገብቶኛል እህት
@user-zq8bz6fg9p
@user-zq8bz6fg9p 5 жыл бұрын
ምን ሆነሽ ነው ቀኑን ሙሉ የምታወሪው አፍጥኝው እንጂ
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 5 жыл бұрын
Ere teregagi.
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ተረረረረረም ተረረረም እያለች
@ethiopianprincess8445
@ethiopianprincess8445 5 жыл бұрын
ሳሪ ሳሪ lol I was thinking the same thing. We have a lot to do.
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@faezamuhammad1222
@faezamuhammad1222 5 жыл бұрын
እረ.የኔቆንጆ.ዜናውን.አጠርአዲርጊው
@edenseyoum2096
@edenseyoum2096 5 жыл бұрын
Geata Eyesus yeberekesh anchi berket nesh
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 5 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዲቦራየ እኔ ለማድያት እሞክረዋለሁ
@tgteshome1597
@tgteshome1597 5 жыл бұрын
እኔ አይኔን እየበላኝ ያብጣል ብዬ ለማዳሜ ስነግራት ኮልጌት ቀብይ ስትለኛ ተቀብቼ ተቃጥዬ ልሞት ግን በሚገርመው ተወኝ አይኔን
@user-yk2li3ph2f
@user-yk2li3ph2f 5 жыл бұрын
እኔም እዳች እያደረገኝ ነው እሞክረ አለሁ ማማየ
@reditredit4999
@reditredit4999 5 жыл бұрын
አነጋገርሽን ስወደው
@user-wm1re5tl2n
@user-wm1re5tl2n 4 жыл бұрын
በእዉነት ዉድ እህታችን እግዚአብሔር ይስጥለን የንየም ፍቴ በጣም ተበላሽቷል ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ቆንጆ ሁኗል
@ethiopiatikdem164
@ethiopiatikdem164 4 жыл бұрын
በምን ለቀቀልሽ
@user-yr6nw5ny8g
@user-yr6nw5ny8g 3 жыл бұрын
ማዳት ነው በምን ለቀቀልሽ
@user-eu2wc7en2k
@user-eu2wc7en2k Жыл бұрын
Bergitegninet lechirt yihonal?
@yohansredi5359
@yohansredi5359 4 жыл бұрын
ሀይ ሠላም ነው?ተጠቅሜዋለሁ በጣም ተመችቶኛል በጣም አመሠግናለሁ ግን አሁን የኔ ጥያቄ ከመቀባታችን በፊት እንታጠባለን? ሲቀጥል ኮልጌት y2 ነው ያልሽን ግን ማግኘት አልቻልኩም ?ሌላው ሥለሽቶ አገዛዝ ተመዝግባችሁ ያልሽው አልገባኝም ?በደንብ ብታብራሪልን?
@kssakssakssakssakssakssa2127
@kssakssakssakssakssakssa2127 Жыл бұрын
ኣወ ለብ ባለ ውሃ😊ታጠብና በሶፍት ጠርገሽ ፊትሽን ተጠቀሚው ለብብትም ይሆናን ተመመሪያ ቀቢውና በሎሚ እሽው
@hiweyeabiy3894
@hiweyeabiy3894 4 жыл бұрын
Deboye gubchi laye madeyat albenge zare yanchin vedio ayeche. Zemeryalew kadange engershalew
@user-hy3dh9qz7m
@user-hy3dh9qz7m 5 жыл бұрын
Ewnet new yatefal buger wetobegne tekebchew tewat derk new yalew
@felahelen7296
@felahelen7296 5 жыл бұрын
ዶቦ እናመሰግናለን የኔ ቆጆ
@SariNa-ib8hq
@SariNa-ib8hq 7 ай бұрын
how much??
@bezagizaw4282
@bezagizaw4282 2 жыл бұрын
yekolgetn tkm bewnet yhen yakl ytekmal bye alakm neber betam amesegnalew shtowochn gn endet magnet echlalew
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
እኔማ 1 ቀን ተቀብቸው እንባ ነው ያስነባኝ በጣም ያቃጥላል የኔ ፊት ቡግር አለብኝ
@alemasfaw4943
@alemasfaw4943 4 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለሰጠሽን ሀሳብ ሌላው የ ሽቶውን አድራሻ
@alemasfaw4943
@alemasfaw4943 4 жыл бұрын
እንዴት ነሽልኝ የሽቶው መመዝገቢያው የት ነው?
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 4 жыл бұрын
You are good ethiopan, i like your you Tube Chanel god bless you
@gizubekele102
@gizubekele102 5 жыл бұрын
ለምን ወዴት ዋነው ቁመነገር አታርግም
@blessbless1401
@blessbless1401 5 жыл бұрын
ሰላም እህት እባክሽ ተጨማሪ እርዳታ የሚሰጠኝ ልገሪኝ በጣም በጣም ፊቴ ተሰነጣጠቀ በጣም ተሸበሸበ
@fikiryoutube4765
@fikiryoutube4765 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ አህቴ
@myn5402
@myn5402 4 жыл бұрын
ሌላእምሠሪው አጦሸ የስቱን ፌት አበላሻቺሁት ምንድንነዉ የምታጠኒዉ
@user-lf8er8tp3o
@user-lf8er8tp3o 5 жыл бұрын
እስኪ የምታውቁ ንገሩን እኔ እንደወዶቹ ፂም አለን ማለቴ ፀጉር አለብኝ እፊቴ ላይ እና ምን ባደርገው ይለቅልኛል ፀጉር ያላቅሜ ሰቶኛል
@user-lf8er8tp3o
@user-lf8er8tp3o 5 жыл бұрын
እሽ አመሰግናለው በምላጭ ነክቸም አላውቅ እውነትሽን ነው ይባዛል ብለውኛል ግን ስነቅለውም ደግሞ ይወጣል በጣም ጥቁርና ከርዳዳ ስለሆነ ከፍቴ ጋር በጣም ያስታውቃል
@emebetemuti9602
@emebetemuti9602 5 жыл бұрын
medet lematefat sint wer yefegal?
@qweqwr3704
@qweqwr3704 5 жыл бұрын
እሞክረዋሎህ ግን የታችኛው ኣይኔ ጥቁር ነው ምን ባደርግበት ኣይለቅም ኣለኝ እና ምን ባደርግበት ይሻላል እባክሽ ንገርኝ
@qweqwr3704
@qweqwr3704 5 жыл бұрын
@@user-sg9bu6re6n እንደዛም ኣርጌበት ነበር ግን እስቲ እንደገና ልሞክረው
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 5 жыл бұрын
Beki enkilfina erefit yemataregi kehone yitekural, kebeki enkilf gar cucumber be kibu Kortesh ayinishin chefinesh argibetina letewesene dekika koyi betam lewut yimetal
@qweqwr3704
@qweqwr3704 5 жыл бұрын
@@fiametaferede7428 cucumber min dinew ይሀ ኣልገባኝም ባማርኛ ፃፊሊኝ ይቅርታ ማር
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 5 жыл бұрын
@@qweqwr3704 bamarigna kiyar yemibalew arenguade hono ende muz kirits yalewu gin rezem yale new hope that helps
@user-vy7xm4td8q
@user-vy7xm4td8q 5 жыл бұрын
እና ፍቴ በጣም አለረጂክ አለብኝ በሳሙና ስታጠብ በጣም ያሰክከኛል ያቃጥለኝማል በቃ በጣም ነው የተቸገሩኩት እናም ምንም ነገረ ስቀባ አይሰማማኝ ግን የቻይናላቹን ነገረ አልሞከሪኩም እና አሁን እሞክራሎ እናበምቀጥሎ ተመልሰሽ ስትመጭ ከኮልጌት በስተቀረ ለላምን እንደምስማማኝ ባወቅሹ መጠን ንገርኝ ቻይናልሽን ሰብስክሬ አድረጌ እከታተላሎ
@user-lu6fs2xf1t
@user-lu6fs2xf1t 3 жыл бұрын
ለምን ኤራስሽ እየተቀቤሽ አታሳይም ሞኪሬ ነበር ጭራሽ ባሴቢኝ faramase ሄጄ ፈቴን አሳይቼ ለፊቴ የምሆን ማቀባቢያ ገዛሁ
@rawdahayh3250
@rawdahayh3250 3 жыл бұрын
Salam yani Ehit tabasa endet New metfaw
@heyabzelalam3345
@heyabzelalam3345 4 жыл бұрын
ዲቦራዬ ልንገርሽማ መቀመጫዬ ላይ ኪንታሮት ኣለኝና እነዴት ነዉ ምቀባዉ ከዛስ ለስንት ደቂቃ ቆይተን እንታጠበዋለን
@user-iu1is2fv3t
@user-iu1is2fv3t 5 жыл бұрын
ወይኔ ዲቦራ አሳጥሪው ደከመኝ መስማት እየደጋገምሽው ለማንኛውም አመሰግናለው
@momanddadiloveyoumomanddad1328
@momanddadiloveyoumomanddad1328 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkkk
@yenealemenatemama581
@yenealemenatemama581 3 жыл бұрын
Enim 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 3 жыл бұрын
Thank you Deborahiy enahe mokeralhne Trhynaw
@JamilaJamila-wh1bd
@JamilaJamila-wh1bd 2 жыл бұрын
ትቿ
@menberlegesse3593
@menberlegesse3593 5 жыл бұрын
Deborah betame konjo naw amsgnsalhu
@user-ds8fg4ef3s
@user-ds8fg4ef3s 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@haweyesarg563
@haweyesarg563 5 жыл бұрын
Thank you yena konjo
@feveneyasu4950
@feveneyasu4950 5 жыл бұрын
Thanks sis we will try it
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 5 жыл бұрын
ዲቦራዬ እንካን ደና መጣሽ አምሮብሻል
@SM-st6mz
@SM-st6mz 5 жыл бұрын
I like ur explain
@liduberhe1164
@liduberhe1164 5 жыл бұрын
Thank u dibo
@user-zd7jo4xn4h
@user-zd7jo4xn4h 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Enameseginalen.
@yohonateame919
@yohonateame919 5 жыл бұрын
Madat alen kemigeza maskosh momoker efeligalew endet new yemiseraw nigerni gin melis atiseshin hule new yemiketatelish
@erieritrean881
@erieritrean881 5 жыл бұрын
Colgate codachn yabelashal benatachu dotachu endatabelashu
@etsubtube4100
@etsubtube4100 5 жыл бұрын
Tnxs la lela geze asteresh askemch
@birolefayera5352
@birolefayera5352 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን.
@elenayegeta672
@elenayegeta672 5 жыл бұрын
እባክሽን ፊቴ ላይ ተባጭሬ ጠቁሮ አልጠፋም አለኝ እና እንዴት ማጥፋት እንደምችል ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
@hikmasaif8351
@hikmasaif8351 7 ай бұрын
❤❤❤ኮልጌት ስቀባ እንደ እንጀራ ተተከተከ አገበገበኝ
@mastewalyohannes7692
@mastewalyohannes7692 4 жыл бұрын
i have acne and dark marks ,i tried the ordinary products and i saw a big change, i made a video about it
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 5 жыл бұрын
Bechew yemegedel kend awta new gin insesa aydelem ,
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 5 жыл бұрын
Wow betam ygrmal dibo Tnicks
@user-nc5et6uu1e
@user-nc5et6uu1e 5 жыл бұрын
ዲቦራ አንዳንድ ጥያቄዎችን ብትመልሽልን መልካም ነው
@genetaraya4349
@genetaraya4349 5 жыл бұрын
ለጥያቄው መልስ እየፈለግች ነው
@user-nc5et6uu1e
@user-nc5et6uu1e 5 жыл бұрын
@@genetaraya4349 በማይመለከትሽ አትግቢ ባለቤትዋ መልሳልኛለች ተረጋጊ እሺ
@slmeusername1256
@slmeusername1256 4 жыл бұрын
እረ።አጠር።አድርጊው።ምንሆነሽነው
@hawwigamachustars7916
@hawwigamachustars7916 3 жыл бұрын
Thank you
@user-cx1hr2hp3k
@user-cx1hr2hp3k 5 жыл бұрын
ዲቦራ በኦን ላይ የትግሬ ወርቅ ልብስ ማዘዝ ፈልጌ እኔና እንግሊዘኛ ተጣልተናል እንዴት ማዘዝ ይቻላል
@balamfeker8279
@balamfeker8279 5 жыл бұрын
የእንግሊዘኛ ምች ነው አላህ ይማርሽ
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 5 жыл бұрын
ዊሽ ላይ አለልሽ
@genetjenber2696
@genetjenber2696 4 жыл бұрын
Weyyy terhi adelem egezabhire yesetachin gela tetekemui
@user-xx3ud9kp8d
@user-xx3ud9kp8d 5 жыл бұрын
እመሰግናለን
@SariNa-ib8hq
@SariNa-ib8hq 7 ай бұрын
Good bless you🙏🙏
@semgirma3174
@semgirma3174 5 жыл бұрын
ኮልጌት ማዲያትም ያጠፋል
@mazeethmazeeth4455
@mazeethmazeeth4455 5 жыл бұрын
አጠፍልሸ እንዲ ያለተቀምኩትየለም የለም ግን ላርግ
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 5 жыл бұрын
እንደት ነው አጠቃቀሙ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
እስኪ ድቦየ ልሞክርው አፍጫየ ላይ ትንሺየ ጠቆር ያለ አለኝ መልኬን አጥፍታኛለች አፍጫየ ያበዴ ነበር
@user-dk9de2hw3t
@user-dk9de2hw3t 4 жыл бұрын
Kkk
@ilhamabrar6883
@ilhamabrar6883 3 жыл бұрын
What isnthe subscription plzzz
@raheldemssie197
@raheldemssie197 4 жыл бұрын
እኔ ሞክሪዋለሁ ለማዲይት በጣም አሪፍ ነው
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 4 жыл бұрын
ከምርሽ ነው ያቃጥላል እኮ ማሬ
@user-yr6nw5ny8g
@user-yr6nw5ny8g 3 жыл бұрын
እዴት አድርገሽ ማማ
@bezawitmerid933
@bezawitmerid933 5 жыл бұрын
ኧረ ወደ ገደለው! ባይረዝም ጥሩ ነው አለበለዚያ አሪፍ ነገርም ቢሆን እሷ ታንዛዛለች እያልን ስለማናይ ያመልጠናል
@werkawerka9371
@werkawerka9371 2 жыл бұрын
ሃሳብሽ ጥሩ ነዉ ግን ወደገደለዉ መግባት ልመጂ
@tizitagetachew7133
@tizitagetachew7133 5 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ. ወይ መመዝገብ. እናቴ ኢትዮጵያ ነን እኛ ዲቦ ዲቦ
@tirhashaile3944
@tirhashaile3944 5 жыл бұрын
Rip
@elsagetanh9283
@elsagetanh9283 5 жыл бұрын
Thanks 🙏 konjo
@masisisay5953
@masisisay5953 5 жыл бұрын
Thanks 😍😍
@lezelalemtinur9681
@lezelalemtinur9681 5 жыл бұрын
Keyet endagegneshiw linkun lajiln
@user-no2ty8vh4r
@user-no2ty8vh4r 4 жыл бұрын
ኮልጌቱን ከቫዝሊን ጋር ብቀባውስ ችግር አለው ወይስ ብቻውን ነው የሚቀባው እስከ ስንት ሰአት ነው የምቆየው
@user-es9dq8mr3w
@user-es9dq8mr3w 4 жыл бұрын
ከቫዘሊን ጋ
@user-iy9ej4mr2x
@user-iy9ej4mr2x 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህት 👍👌
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 16 МЛН
艾莎撒娇得到王子的原谅#艾莎
00:24
在逃的公主
Рет қаралды 46 МЛН
የፊት ቆዳ ጤንነት አጠባበቅ- Skin care routine - Doctor Feysel Skin clinic
23:56
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 16 МЛН