EMS Special ፋኖ ከጎንደር ውጊያ ምን አገኘ? Sep 2024

  Рет қаралды 90,609

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @ethiopianmediaservices
የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
EMS GoFundMe Support
www.gofundme.c...
Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Пікірлер: 105
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Ай бұрын
ፋኖኖኖኖ❤❤❤ የአብይን ሔልኮፐተር እና ታንክ የምንመታበት መንገድ ይፈለግ የሚገዛ ካለ እናዋጣለን ❤❤❤
@amenamen4499
@amenamen4499 Ай бұрын
ጀግኖቹ የመይሳው ልጆች ድል ለተገፋው አማራ💚💛❤💪
@EnateHager
@EnateHager Ай бұрын
ጋሽ ቡዜ የፊዚክስ አስተማሪየ ነበር ሻሁራ አለፋ ጀግና በርታ መምህሬ
@Thereporterjobs1988
@Thereporterjobs1988 Ай бұрын
አንድ ያልገባን ነገር አለ ከ ፋኖ ፋኖ መጀመሪያ ትግሉን ሲጀምር በ 0 አቅም ነበረ ስለዚህም የመሳሪያ አቅሙን ነው ማሳደግ የነበረበት ...አሳካው ከዚያም ቀበሌዎችን ተቆጣጠረ ቀጥሎም ወረዳ ዞን እንዲሁም ወደ ዋና ከተሞች መቆጣጠር ትግሉ አደገ በዚህ ሁሉ መሀል ከታች ተነስቶ ወደ ወደ ክፋለ ጦር እና እዝ አደገ ....በጣም ፈጣን ሂደት ነው ለተረዳው ቀጣዬ ሂደት ግን ወደ ፊት ነው ምክንያቱም መከላከያ ዋና ዋና ተዋጊዎቹን አጥቷል ....ተሰላችተዋል ...ምክንያት አልባ ሆነዋል ስለዚህም ፋኖ ያሸንፋል !!
@Mulugeta-w8q
@Mulugeta-w8q Ай бұрын
ወዳጄ ወደ ፊት እየገሰገሱ መሄድ ላይ ብቻ አይደለም ያለው ድሉ የመጨረሻው ድል የሚረጋገጠው እያንዳንዱ የተቆጣጠሯቸው ቀጠናዎች ሁሉ ላይ ህዝባዊ አደረጃጀት እና አዲስ መዋቅር እየተከሉና ሃላቸውና ጀርባቸውን አስተማማኝ አመራር እያስቀመጡ መቀጠላቸው ነው ትልቁ የፊት ለፊታቸውን ጉዞ አልጋ በአልጋ የሚያደርገው። አለበለዚያ "ቂጥ ገልቦ ራስ ክንብንብ "" እንደሚባለው ነው የሚሆነው ። "የነ ቶሎቶሎ ቤት ግድግዳው ሰንበሌጥ" ሌላው "ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል " በማለት የአማራ አባቶች ጠቃሚ ስነ ቃሎችን እንድናስተውል እነዚህንና ምርጥ የመሳሰሉ ስነ ቃሎችን አበርክተውልን ሂደዋል ። ስለዚህ ትእግስት ያስፈልጋል። the strong weapon is patience ይባል የለ ።
@Allamehara
@Allamehara Ай бұрын
እውነትነውፋኖያሼንፋል።
@Blackliongisla
@Blackliongisla Ай бұрын
ድል ለፋኖ 💪💪💪
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
ድል ለነበልባሉ ፋኖ🎉🎉🎉🎉
@epepe6102
@epepe6102 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ አማራ ፋኖ የኢትዮጵያ መከላከያ ነው
@TagisAlain
@TagisAlain Ай бұрын
❤❤ፋኖ ያሸንፋል ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ 🎤🎤🎤🎤💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
@aradaw320
@aradaw320 Ай бұрын
ድል ለኔው ፋኖ
@YewbdarDemissie-he3vw
@YewbdarDemissie-he3vw Ай бұрын
ድድድድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
@birhanutadele-lm9xv
@birhanutadele-lm9xv Ай бұрын
የጎንደር ፋኖ በዝምታ አገዛዙን እያፈራረሱት ነው ወላሂ በርቱ
@akjlgfaloka3848
@akjlgfaloka3848 Ай бұрын
ፋኖ መቸምመንግስትን አያሸንፍም ክልሉ ግን እየወደመ ነው
@SamreaMama
@SamreaMama Ай бұрын
👎👎👎👎👎👎👎👎
@LidiyaKassa-gg6pu
@LidiyaKassa-gg6pu Ай бұрын
ኪኪኪኪ መንግስት አለ እንዴ ጅል
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 Ай бұрын
VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!
@bkhm6433
@bkhm6433 Ай бұрын
አላህ ይርዳችሁ
@abushdesalegn9867
@abushdesalegn9867 Ай бұрын
Buze is my primary school best friend. You are great brother!
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ Ай бұрын
የዉባንተ ልጆች ትምህርት ያስፈልጋቸዋል በልህ ሳይሆን በጥበብ ሊዋጉ ይገባል
@Muluyez
@Muluyez Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@Phoenix40-u7p
@Phoenix40-u7p Ай бұрын
4 ስናይፐር ለመቀማት ነው የጎንደርን ህዝብ ለቀጣይ በቀል ያጋለጥከው ?
@SamreaMama
@SamreaMama Ай бұрын
አንተ ሄጀህ አትዋጋም እዴ አንተ ሽንታም 👎👎👎👎👎
@bkhm6433
@bkhm6433 Ай бұрын
ካልደፈረስ አይጠራም ሁላችንም በየምነታችን ዱአ እናድርግ
@tewodrosnigussie4921
@tewodrosnigussie4921 Ай бұрын
interesting & fruitfull
@MarothiJunior
@MarothiJunior Ай бұрын
Dil lafano ❤ ❤❤🎉🎉🎉
@justice4allmen
@justice4allmen Ай бұрын
ጌታ ይርዳቹ ፋኖ ህዝቡ መሳሪያ አለው አይደል እንዴ አማራ ክልል ውስጥ ለምን ፋኖን አያግዙም?
@yirdawmengistu
@yirdawmengistu Ай бұрын
❤❤❤❤❤❣️❣️❣️❣️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Muluyez
@Muluyez Ай бұрын
💪💪💪
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 Ай бұрын
"እያጋነንክ ነው?" ምን አይነት ጋዜጠኛ ነህ? ማፈሪያ!!
@tesfuabo2510
@tesfuabo2510 Ай бұрын
ዎሬኛ, አንድ ከተማ አንኩዋን ለረዥም ግዜ መቆጣጠር አልችላችሁም!! ህዝብ አስጨረሳ ችሁ. ዎሬ ብቻ.
@SamreaMama
@SamreaMama Ай бұрын
👎👎👎👎👎👎😡😡😡😡😡አንተ ሽንታም
@nebiyuterefe3637
@nebiyuterefe3637 Ай бұрын
ወሬኛ፥እንዳንተ፥አይነቱ፥ሽንታም፥ፈሪና፥ተጎልቶ፥የሚዘላብድ፥እንጂ፥ሕይወቱን፥አሲዞ፥እስካፍንጫው፥ከታጠቀ፥የቀለብና፥የደሞዝ፥ችግር፥ከሌለበት፥ባላንጣ፥ጋር፥እየተፋለመ፥ይለ፥የፋኖ፥ተዋጊ፥ሊሆን፥አይችልም።
@SamreaMama
@SamreaMama Ай бұрын
@@tesfuabo2510 ከገደል ወዳ ይወርውርህ ፈጣሪዬ አንተ የፋሽሽታም ዘር 👎👎👎👎👎👎👎
@YaAs-ni9sd
@YaAs-ni9sd Ай бұрын
ጅል
@HelenKazakh
@HelenKazakh Ай бұрын
ፋኖ ግን እየማረከ ለምን አርዶ ዪጋብዛል ሰዉን ጨረሰ እባካችሁ እርምጃችሁን ጠከር አርጉ
@jejawatnafu6340
@jejawatnafu6340 Ай бұрын
Dl le.Amhar.fanao
@አማንሁን
@አማንሁን Ай бұрын
ጋሸ ካሁን በፊት እኮ በየወረዳ ያሉንን ሀይሎች ሁሉ አቀናጅተን አሳትፈናል ብላችሁ ነበር። ዛሬ ደግሞ እኛ ትንሽ /ውስን/ ሀይል ነው ያሰማራነው ትላለህ.....
@WendeAmare
@WendeAmare Ай бұрын
ፈሳም ።
@seleshimengesha3161
@seleshimengesha3161 Ай бұрын
Hello Ems appreciated for updated us for crucial and much needed information. But please try to not show face of people giving water, food or some other support. Thank you
@BezunheTerefe
@BezunheTerefe Ай бұрын
ደባርቅላይ እያየን እደዚ ስታወሩ በጣምያሳዝናል መውጫአታችሁ ሙት ሙርከኛ እያየን ትዋሻላችሁ እናንተ ቱልቱላ ጎጠኛ
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 Ай бұрын
ምን አየህ ደባርቅ ላይ መከላከያ ንፁሃንን ከቤት እያወጣ ገሏል ከዚያ ውጭ በፋኖ ላይ የደረስ ጉዳት የለም እጅ የሰጠ አድማ ብተና ሚሊሻና መከላከያ እጃችን አሉ ነገር ግን መከላከያ ንፁሃንን በመግደሉ እኛም እጅ የሰጡትን እርምጃ ልንወስድ እንገደዳለን
@SamreaMama
@SamreaMama Ай бұрын
👎👎👎👎👎👎
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude Ай бұрын
አይ መንግስት አቅም የለዉም! ይህን ተዉ እና ዉጊአዉን ደምድም ዝም ብለህ ምን ጉድ ነዉ!
@SeidSalih-s7u
@SeidSalih-s7u Ай бұрын
Fasil is asking means Abiy is asking. The tone Fasil uses is full of hate. FANO please avoid those media which are working with Abiy. Journalist like Fasil are highly paid.
@mulgmymom1384
@mulgmymom1384 Ай бұрын
ማረክነ መከርነ አስተማርነ ሂሳብ እየተሠራብህ ነው አንተ ባላገር
@henokGoyitom
@henokGoyitom Ай бұрын
Fasil Yenealem Sebosika is an agent of Oromuma !!! His voice Tone and his questions says it all !!!
@babeMan-r8t
@babeMan-r8t Ай бұрын
ፈጁነ ፈጁነ ሸንፈታቸውን ህዝብን በመደብደብ ነው የሚወጡት በአይኔ በብረቱ ነው ያየሁት
@akjlgfaloka3848
@akjlgfaloka3848 Ай бұрын
ሌላው የምጨምረው ብቅ ጥልቅ እያሉ ንፁሃንን ባያስፈጅ የሚዳ ባለሙያውችም ያልሆነነገር ባታስተላልፍ ምክንያቱም ፋኖ ገባ ይህን ከተማ ተቆጣጠረ ባትሉ ምክንያቱም የገጠመው እስከ አፍንጫው ከታጠቀ መንግስት ጋር ነው በንፁሃን ደም ባይቀልዱ ያለ እዳቸው ለሚሞቱ ንፁሃን እዘኑ
@Allamehara
@Allamehara Ай бұрын
ዶቄትነውየምናደርገውየአብይንመከላከያአብይዝምይውደም።
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 Ай бұрын
እኔ ይሄ ውሻ ጥያቄው በተንኮል የተሞላ ነው እባካችሁ ለዚህ አይነቱ ተከፉ እንተርቪው አትስጡ።
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 Ай бұрын
እኛ የምናውቀው ሁለት ዕዝ ነው ያለው የእስክንድር ቡችሎች ተው አታጨብርብሩ የአማራ ፋኖ በጎንደር አርበኛ ባዩ ቀናው ነው ዋናው አዛዥ ይህ ስውየ አጨብርባሪ ነ ይህ ሚዲያ አላማው ምንድነው እስቲ ትክክለኛው ስውችን የማታቀርቡት አጨብርባሪ ሚዲያ እጭ
@MariyaYane
@MariyaYane Ай бұрын
እኔ የምለዉ ተዉት አሰት ወንድሞቸ ማንን እየገደልን ነዉ ከማጋር ነዉ ዉጊያዉ እርሰ በርሰ ወገን ለወገን ነዉ ምንድነዉ ችግር ካሌ ተቀራርቦ መወያዪት
@bkhm6433
@bkhm6433 Ай бұрын
ምን ይዘን እንወያይ መንግስት ላይ እምነት አለሽ ?
@dawittube1786
@dawittube1786 Ай бұрын
ፋኖ አልተቻለም !
@ErasTuy
@ErasTuy Ай бұрын
የስፈር ዱርዬ ውላ አራም አህያ ቆምቼ
@LidiyaKassa-gg6pu
@LidiyaKassa-gg6pu Ай бұрын
ቻይው አይዞሽ ገለቴ
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 Ай бұрын
ግን እኮ ከየት እንደሚተኩሱ እና የአብይ ወታደር የት የት እንዳሉ ታውቃላችሁ ብዬ አምናለሁ እና ለናንተ አይነገርም በልልኝማ ፋሲሎ
@Yadergal-of9ul
@Yadergal-of9ul Ай бұрын
ትግሉ ከስኳድ እጅ ካልወጣ ብዙ ዋጋ ትከፍላላችሁ
@tilayekebede
@tilayekebede Ай бұрын
ህዝባችን እየተጎዳ ነው እናተ እስናይፐር ስማርኩ ንጹሃን እየተጎዱ ነው ሰሜን ጎንደር ደቢያ ግማሹ ከቤት እየሸሸ ነው ምን ጠቀማቸው የዘሩትን እንዳያጭዱ ሊያረጉቸው ነው
@SamreaMama
@SamreaMama Ай бұрын
አንተ ለምን ሄደህ አትዋጋም እዴ
@theuniverse5205
@theuniverse5205 Ай бұрын
Nothing other than distraction
@abdiali6429
@abdiali6429 Ай бұрын
ለምንድነው ህዝቡን የሚያስጨርሱት? እንዴት ነው አንድ ተዋጊ ከተማ ተቆጣጥሮ ተመልሶ ወደ ጫካ ሚሄደው? እዚያው ጫካቸው ቁጭ ይበሉ አቅም እስኪፈጥሩ
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
ምነው ሚነገራችሁ አይገባችሁም እንዴ
@Amai-qd4zk
@Amai-qd4zk Ай бұрын
😂
@AdsSlm
@AdsSlm Ай бұрын
ውጊያ ከፍታ ሰውን ሞተ ያምለው ምን ማለት ነው ደደብ
@solomonjemaneh9552
@solomonjemaneh9552 Ай бұрын
ምን ምንም ትላለህ መልስህን ስላልቆረጠ ነው
@tewodrosdamtie5786
@tewodrosdamtie5786 Ай бұрын
ፋሲል ግን በዚህ እድሜህ ና የረጂም ጊዜ experience እንኳን በስለት ያለው ጥያቄ አትጠይቅም ወይም የፋራ ጥያቄ ነው የምትጠይቅ!
@mulgmymom1384
@mulgmymom1384 Ай бұрын
እጂህ ይቆረጥ እጂ ሰጠዋል ስትል ቆሻሻ ከ2000በላይ ንፁሀን እያስገደልክ ትፎክራለህ
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 Ай бұрын
የዘመነ ቡድን ጎንደር ላይ ቢሆን ኖሮ ወልቃይትን እራሱ ወግቶ ለውያኔ ያስረክብ ነበር የልቡን አይቶ እግር ነሳው ሆነበት እንጂ
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
ከፋፋይ ቶካቲቭ
@mulgmymom1384
@mulgmymom1384 Ай бұрын
አንተ በተንኩት ማረኩት ትላለህ ቆሻሻ ባላገር ህዝብህን እያስጨረስ ፎቶ እየተነሳህ አቅራራ
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 Ай бұрын
ዘመነ:-“””መነሻየ ሜጫ መዳረሻዬ ደንበጫ””””ታላቁ እስክንድር :-መነሻዬ አምሀራ መዳረሻዬ ኢትዮዺያ””””በአቢይ ትእዛዝ በጐጤዉ ዘመነ የሚታፈኑ ፋኖዎች በዝተዋል!! ዘመነ ካሴ የሚታገለው የአማራ የነፃነት ታጋዮችን ነው። ፊታውራሪ ገበየሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ
@ፋኖፋኖ-ጰ5ቨ Ай бұрын
@@derejekassahun3537 ደደብ
@abiyadefris8473
@abiyadefris8473 Ай бұрын
ቀዳዳ እስክንድርህን አዝለህ ኑር ዘመነን አንቋሽህ ሌላውን ከፍ ለማድረግ የሄድክበት ርቀት ያንተን ሆዳምነት እንጂ የዘመነን ማነስ አያመላክትም
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
ማነስ አባክ ይሰማሐል??
@melex-o2o
@melex-o2o Ай бұрын
ምንም ፡
@YaredTemu-c4h
@YaredTemu-c4h Ай бұрын
እንዲህ ነው ሲምታታብህ ፋኖ በጎንደር ስቃይ ላይ ነበር አሁን ተደብቆ እየወጣ ነው ተፈራ ማሞ የሆነ ሰፈር ከወር በፊት የለቀቀውን እያሳዩን ነው😂😂
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Ай бұрын
የጎደር ፋኖ ከሶስት ተከፈለ እዴ ሰለሞን አጣናው ማለት ሰለሞን አጣናው ከባየ ቀናው ጋር አንድ አይደለ እዴ
@MeseretSisey
@MeseretSisey Ай бұрын
@@ሀብታምእዳለው እድሜ ለእስክንድር ወሎ ለሁለት ከፈለ ጎንደርን ለ3 ከፈለ
@YaredTemu-c4h
@YaredTemu-c4h Ай бұрын
ምን ያገኛል? 😂 እነዚህ ሰዎች ጤነኛ አይመስሉኝም ጎንደር እኮ የራሱ ክልል ነው😂 ህወሓት እኮ የተዋጋው በአማራ ክልል ነው መሆን የነበረበት ፋኖ ከአዲስ አበባ ምን አገኘ ነበር😅
@SeidSalih-s7u
@SeidSalih-s7u Ай бұрын
EMS is always Anti Amhara media.
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Ай бұрын
አረባክህ
@solomonasfaw2462
@solomonasfaw2462 Ай бұрын
abiy.ahmaid.the.klare
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 Ай бұрын
ዘመነ:-“””መነሻየ ሜጫ መዳረሻዬ ደንበጫ””””ታላቁ እስክንድር :-መነሻዬ አምሀራ መዳረሻዬ ኢትዮዺያ””””በአቢይ ትእዛዝ በጐጤዉ ዘመነ የሚታፈኑ ፋኖዎች በዝተዋል!! ዘመነ ካሴ የሚታገለው የአማራ የነፃነት ታጋዮችን ነው። ፊታውራሪ ገበየሁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@getnetkebede7463
@getnetkebede7463 Ай бұрын
ቩቩዜላ!! እናትህ ቀሚስ ውስጥ እየተደበቅክ ማማሰያ እየላስክ ቁጭ ብለህ ወሬህን ሰልቅ።ቡሽቲ!!!
@kkmm-r5u
@kkmm-r5u Ай бұрын
ሀይማኖት ያለው ሰው ለምን ይሳደባል?
@derejekassahun3537
@derejekassahun3537 Ай бұрын
@@kkmm-r5u ዘመነ ሀይማኖቱ ቅባት ወይም ቫዝሊን ነዉ
@bkhm6433
@bkhm6433 Ай бұрын
ቆሻሻ ከነኩት ያቆሽሻል
EMS Eletawi የሞት ደውል በኢትዮጵያ Sat 09 Nov 2024
1:14:34
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 24 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 151 МЛН
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 27 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,1 МЛН
EMS Eletawi የሞት ደውል በኢትዮጵያ Sat 09 Nov 2024
15:03
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 6 М.
Ethiopia - Esat Amharic Night time news 9 November 2024
27:06
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 9 М.
EMS የወለጋ ፋኖዎች እነማን ናቸው? Sept 2024
9:08
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 72 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 151 МЛН