EMS ወታደራዊ የድሮን አይነቶችና ጥቃቱን መከላከያ ዘዴዎች Fri 15 Nov 2024

  Рет қаралды 4,242

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Пікірлер: 4
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 Сағат бұрын
የጦርነቱ ትልቁ ዓላማ የአማራን ሕዝብ ቁጥር ለመቀነስ ልዩልዩ ስልቶችን እየተጠቀሙ መሆኑን ሁሉም የአማራ ልጆች ተረድተው ሴራውን ማጋለጥ አለባቸው በጦርነት በበሽታ ሁሉንም መሰረተ ልማት በማውደም ሰብሉን በማሳም በጎተራም አቃጥሎ በረህ ለመጨረስ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 33 минут бұрын
አብይ ማፍያ ነዉ ማፍያ ደግሞ አገርም እምነትም የላቸዉም። የማፍያ እምነት ገንዘብ ነዉ። ፋኖ በዉኑቱ ያቸንፋል !!!!
@ayalewtebarkeeabegaz6085
@ayalewtebarkeeabegaz6085 Сағат бұрын
በውጪ ያላችሁ ኢትዬጲያውያን : ያለችሁን ልምድ: እውቀት ኢትዮጵያዊነት : መሰረት አድርጋችሁ: አብይ አህመድን ለፍርድ እንደምታቀርቡት እምነቴ ሙሉ ነው። ጎበዝ ይሄ መንግስት እኮ: ከተማ ያለውን: ሊቋቋመው በማይችል በኑሮ ውድነት: ከከተማ ውጪ የለውን በአስከፊ ጦርነትና መግደል የተጠመደ አስመሳይ መንግስት ነው። ኧረ ያንተ ያለ ፈጣሪ ሆይ በቃቹ በለን።
@abdissawako9396
@abdissawako9396 Сағат бұрын
የተከበሩ ሻለቃ ምነው የዛሬው ንግግርዎ ባንድ ራስ ሁለት ምላስ ሆነ? በትግራይ ጦርነት ጊዜ ጀግናው የኢትዮጽያ ሰራዊት የወሰደው እርምጃ ትክክለኛ እና በጥንቃቄ ህዝብን ሳይጎዳ ነው ሲሉን ነበር፣ ዛሬ ደግሞ የአገዛዙ ሰራዊት ምናምን ይላሉ? ፋኖ ህዝብን ጋሻ አድርጎ ከተማ መሃል መዋጋቱ የጦር ወንጀል መሆኑን ለምን አይገልፁም? አንዱን ህዝብ ወርቅ አንዱን ጨርቅ አድርጎ መመልከት ለወያኔም አልበጀውም፣ እንደዚህ አይነቱ ባለ ሁለት መልክ ኢትዮጵያዊነት ነው ለአገር አደጋ እየሆነ ያለው።
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 45 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 26 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 70 МЛН
EMS በድሮን የሚቆም ትግል የለም Nov 2024
9:08
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 4,7 М.
Amazing remote control#devil  #lilith #funny #shorts
00:30
Devil Lilith
Рет қаралды 15 МЛН