EMS Eletawi የመንግስት የእንደራደር ጥያቄና የፋኖ ምላሽ Fri 25 Jul 2024

  Рет қаралды 50,578

EMS (Ethiopian Media Services)

EMS (Ethiopian Media Services)

Күн бұрын

Пікірлер: 83
@shenkorsoser
@shenkorsoser 2 ай бұрын
ወንድማችን ጴጥሮስ በጣም ጠፋህብን፣ እንኳን ደህና ተመለስህልን እንወድሃለን።
@romiooo0193
@romiooo0193 2 ай бұрын
ፔትሮስ እንኮን ስላም መጣህ ወንድም ፋሲል በርቱ እውነት ያሽንፋል ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 2 ай бұрын
Welcome Petros. We were worrier about you.
@BabaPiku-bm9ik
@BabaPiku-bm9ik 2 ай бұрын
ውድ ጴጥሮስ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል
@HabtamuSafeMicheal
@HabtamuSafeMicheal 2 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ ጴጥሮስ በጣም አከብርሀለሁ።
@HabtamuAbera-h7o
@HabtamuAbera-h7o 2 ай бұрын
Enitareki malet kifati ayidelem benateal azeku benate yetenesa yetemare hayil telahu
@TestTest-tp2bz
@TestTest-tp2bz 2 ай бұрын
Bravo Eskinder. This is a good response with power to ANDM Fanos
@berhanuahmedmehamed3140
@berhanuahmedmehamed3140 2 ай бұрын
ፒተር እንኳን ደህና መጣህልን
@BaliBoru-f2q
@BaliBoru-f2q 2 ай бұрын
mashaa alahaa rabbii kenyaa tokkummaa ummataa oromoo dhabbii❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤😂😂
@engidagebremeskel
@engidagebremeskel 2 ай бұрын
የምትለያይ መንግስት አትፀናም ብለን ብነግራችሁ ሊገባችሁ አልቻለም አይናችሁ እያየ እለት እለት እንደ ጨው እየቀለጡ ነው እርስ በርስ እየተባሉ አትድከሙ ብን ብለው ይጠፋሉ ፅንፈኞች የነዚያ አዛውንቶች ግፍ እግዚአብሔር ይበቀላል ታያላችሁ ለህዝብ ከቆማችሁ ስለነሱ ለምን አላነሳችሁም?
@dejene2196
@dejene2196 2 ай бұрын
ጴጥሮስ ጎዝ ኔሄ።
@anteneh41
@anteneh41 2 ай бұрын
ጴጥሮስ ግብዝ ነህ
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 2 ай бұрын
ጴጥሮስ በርታ
@werkemelese7492
@werkemelese7492 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 ай бұрын
Pitere Inkan dehina metahi Studiohi min getewi ? Wanawi selam hunulgni ❤❤❤
@kidistruga1619
@kidistruga1619 2 ай бұрын
ምን አገባችሁ !!!ያላችሁት እገር ከድታችሁ ነው ያላችሁት ምን አለበት አርፉችሁ ባላችሁበት ብትቀመጡ!እረ እግዚአብሔር የስራችሁን ይክፈላችሁ ፈራጅ እምላክ ይፍረድባችሁ በእውነት የዘራችሁን ያሳጭዳችሁ!!!!!
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 ай бұрын
እረ እቶ ግዛው የት ጠፉ በደህና ነወይ
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 2 ай бұрын
10/08/2016 - 20/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@kirstossamrasimge125
@kirstossamrasimge125 2 ай бұрын
አሰግድ ከመንግስት ጋር አልሠራም እንዲያዉም ከመያዙ በፊት በጊዮን TV ያደረገዉ ቃለምልልስ እንዲሁም ከአርበኛ መሣፍንት ጋር ያደረገዉ የስልክ ልዉዉጥ ማሰረጃ ይሆናል።
@AlexGetahun-s5d
@AlexGetahun-s5d 2 ай бұрын
በነካ እጃቸው ግን በአማራ ክልል በመንግስት ሀይሎች ስለተጨፈጨፈው ህዝብ የሀዘን ቀን ቢታወጅ
@berhanebaheru8503
@berhanebaheru8503 2 ай бұрын
መከላከያ የቀሩትን ሊገድል ነው የሚገባው አማራን በመግደል ቢዚ ነው ።
@alemayehudesta2529
@alemayehudesta2529 2 ай бұрын
ፋሲል ዛሬ ትንሽ ሥራ የበዛብህ ይመስላል
@andumenged
@andumenged 2 ай бұрын
እንዴት ነው በዚህ ሁሉ ውጊያና ወታደሮች መማረክ አንድ የምስል ማስረጃ ማቅረብ የሚያቅተው? ፋኖ አንድ የሞባይል ስልክ እንኳን የለውም ማለት ነው? 🤔
@mak.stif.g3672
@mak.stif.g3672 2 ай бұрын
አንድ ሰው በወሳኝ ጉዳይ ላይ አንዴ ሲዋሽ ከተገኘ ሌላ ግዜ የሚናገረውን ማማን ያስቸግራል። ለዚህ ነው የኢትዮጵያ አብይ አሕመድን የማያምነውና ብሎም የሚጠላው። አሁን የአብይን ምስል ማየት፡ ድምጹን መስማት የሚፈልግ ሰው፡ አዳነችን ጨምሮ፡ መኖሩን እጠራጠራለሁ። ፋኖ አስረስ ቀደም ብሎ፡ እስክንድርንና ጎጃም ውስጥ ያላውን የፋኖ ህዝባዊ ሰራዊት በተመለከተ ነጭ ውሸት ስለተናገረ አሁን የሚናገረውን ማመን ያስቸግራል። በአንድ ወይም ሌላ ምክንያት ከብአዴን ጋር ይሰሩ የነበሩና አሁን የፋኖ አመራምር የሆኑ አርበኞች ከብአዴን የገበዩት መጥፎ ባህል እስካሁን አለቀቃቸውም። ጥሩ ውሸት ጥሩ ፖለቲካ ነው ብለው ያምናሉ፡ ሰው ሁሉ የሚናገሩትን ውሸት፡ የሚያምንላቸው ይመስላቸዋል። አንዳዶቹ ንግግራቸውን በተረት፡ በግጥምና በስነ-ቃል አሽሞንምነው ሰው ማሳመን ሲሞክሩ አይተናል። በዚህ ረገድ ዘመነ ካሴ የሚባለው የፋኖ አመራር በዋናነት ሊጠቀስ ይችላል። ዘመነ ብዙ ግዜ በጠረጴዛ ላይ ያለውን ጉዳይ ከማብራራት ይልቅ ንግግሩን በቃላት ማስዋብ ላይ ይተጋል። ሃሳቡ ውብ ካልሆነ፡ በተለይ በውሽት የተግማማ ከሆነ፡ በቃላት ማስዋብ እንደማይቻል አልገባውም። በፈለገው ተረትና ግጥም አጅቦ ፡ ቅዱስ ቀውስ፡ ቅዱስ ቅብጥርስ እያለ እስክንድር ከአብይ ጋር ይሰራል ሲል ነገሩ ያበቃል።፡ ከአብይ ባላነሰ የሚጠላ እርኩስ ሰው ሆኖ ቅጭ ይላል እንጂ አድማጭ አያገኝም። የፋኖ አመራሮ፦ ውሸት ፋኖ ላይ አያምርም። እና እባካችሁ አትዋሹ። ከአብይ አሕመድ ተማሩ፡ አብይ ውሻ ሆኖ የቀረው በውሸቱ ነው። ውሽት አይጠቅምም።
@AbdelaEbrahim-w6z
@AbdelaEbrahim-w6z 2 ай бұрын
ሠላም ጤየነ ይስጥልኝ
@getabalewbasazin518
@getabalewbasazin518 2 ай бұрын
ድርድር የሚባል የለም !!!
@TekesteMulugeta-gg3yd
@TekesteMulugeta-gg3yd 2 ай бұрын
ፋሲል!እና እነ ዘመነና አስረስ በአራቱ የአማራ ግዛቶች የፋኖ አንድነት ለመመስረትና መሪ ለመምረጥ ቃልአቀባያቸው ማርሸት እንዳለው በምደባ እንጂ በምርጫ አይሆንም እያሉ ነው? "የባሰ አለ አገርክን አትልቀቅ "አለ የአገሬ ሰው።ለዚህ፣ ለዚህማ ከብልጽግና ይብሳሉ ማለት እኮ ነው! ሰየትኛውም ቡድን ውስጠ ደንብና አሰራርን ካልተከተለ፣ውስጠ ዲሞክራሲ ካልተከተለ በየትኛውም መመዘኛ ለሀገርና ለህዝብ የሚጠቅም አይሆንም።ወዴት ወዴት ነው የለሃፍረት ለሽምቅ ተዋጊ ቡድን ውስጠ ዴሞክራሲ የማይሰራ መሆኑን ለማስረዳት የሚጋጋጠው አቶ አስረስ! ቡድኑ ሰራአስፈጻሚ ምክርቤትና ጠቅላላ ጉባዓ ማዋቀር ወሰጠ ደንብ አዘጋጅቶ በዛ መመራት አለበት።በውስጡ ዲሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ጉዳዮችን ሳይፈታ እንዴት ነው ለህዝብ የሚጠቅም ድርጅት ሊሆን የሚችለው? ያሉትን ልዩነቶች በቡድኑ ውይይት ተደርገው ውሳኔ ያገኛሉ እንጂ ሳያፍር የሀሳብ ልዪነቶችን እርምጃ በመውሰድ አስወግደን እናስተካክላለን በማለት የለሀፍረት ይናገራል?አሁን ይህ ነው ጠበቃና የህግ ባለሙያ የምትሉት? ተደርጓል በተባለው ምርጫ ላይ ምርጫው እንዴት ባለ ሁኔታ መደረግ እንዳለበት ተስማምተውና ውጤቱን ለመቀበል ተግባብተው ያደረጉት ምርጫ አይደለም?ፋሲል መቼም ከመርህ ወጥተህ ወገንተኝነት ውስጥ እንደማትገባ ተስፋ አደርጋለሀሁ።ለምን ከኢትዮጵያዊነት ላለመውጣት ያደረከውን ትግል ስለማውቅ!ሆኖም ከአስረስ ጋር ያደረግኸው ቃለምልልስ የራሳቸውን ክላሪፊኬሽን እንዲያቀርቡ ዕድል ለመስጠት ያህል በሚመስል መልኩ እንጂ ሚዛናዊ ሆነህ መጠየቅ ያለብህን ጥያቄ ጠይቀሃል ብዪ አላምንም። ለሁሉም እስክንድር በአጭር ቃል የገለጻቸው እጅግ ኋላቀሮች ናቸው
@merawitebege8707
@merawitebege8707 2 ай бұрын
አቶ ፋሲል፣ ሁሉንም በሚያሰትባብር ጉዳይ "እንደ እኔ አስተያየት" እያልክ የምትሰጥዉ አስተያዬት ያለቦታው በልማድ ብቻ የምትናገረው ይመስለኛል።በትረፈ ግን መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ 😢
@SamirNasri-i8h
@SamirNasri-i8h 2 ай бұрын
ሰላም በርቱ ❤❤❤❤
@AkaluTesma-mk4px
@AkaluTesma-mk4px 2 ай бұрын
ወንድሜ ፋሲል ሁሉ ነገር አለፈበት መፍትሔ የለውም የእግዚአብሔር እጅ አለበት
@Kassabantelay
@Kassabantelay 2 ай бұрын
ክሃዲዎቹ መከታውና እስክንድር ናቸው።
@engidagebremeskel
@engidagebremeskel 2 ай бұрын
የምትለያይ መንግስት አትፀናም ብለን ብነግራችሁ ሊገባችሁ አልቻለም አይናችሁ እያየ እለት እለት እንደ ጨው እየቀለጡ ነው እርስ በርስ እየተባሉ አትድከሙ ብን ብለው ይጠፋሉ ፅንፈኞች የነዚያ አዛውንቶች ግፍ እግዚአብሔር ይበቀላል ታያላችሁ ለህዝብ ከቆማችሁ ስለነሱ ለምን አላነሳችሁም?ስው
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 2 ай бұрын
shetata tilam bushti condom cadre,bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, koshasha Segera-Galla!!
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 2 ай бұрын
shetata tilam bushti condom cadre,bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, koshasha Segera-Galla!!
@AlexGetahun-s5d
@AlexGetahun-s5d 2 ай бұрын
እሱም ከዛው ተዳፍኖ በቀረ
@shibabaw1083
@shibabaw1083 2 ай бұрын
ለፋሲል ጥያቄ አለኝ::የጎጃም አቸፈር አካባቢ የፋኖ መሪን ሲያናግር "... 500 የጠላት ወታደሮች ገድለን 180 የነፍስወከፍ መሳሪያ ማርከናል... በኛ በኩል የቆሰለ አንድ ሰው ብቻ ነው..." ሲለው እንዴት ነው እንዳለ ተቀብሎ መልሶ የሚነግረን? ቢያንስ 500 ወታደር ከገደሉ 500 መሳሪያ ሊያገኙ ይቺላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ::500 ማለት እኮ ግማሽ የክፍለጦር አባላት ማለት ነው ::የዚህን ያህል ጦርነት ከተካሄደ በኃላ አንድ ሰው ብቻ ነው ሊቆስል የሚችለው? እነዚህን በመሳሰሉ ዉሸቶችና ግነቶች ለምን ታሞኙናላቺሁ? ምንም ያህል ለትግላቸው በቂ ምክንያት ቢኖራቸዉም ደጋግመው በመዋሸት አመኔታን እያጡ ነው, የናንተንም ሚዲያ credibility በጣም እያሳነሱት ነው ::ቀሳዉስትን, አረጋዉያንን, እናቶቺን ወዘተ በጭካኔና አዋራጅ በሆነ መልክ መግደል ከፍተኛ የዲስፕሊን ችግር ማሳያ ነው ::ፋሲል እዉነት የሆነ መረጃ በማቅረብ ለአድማጮችህ ክብር ብታሳይ መልካም ነው ባይ ነኝ ::
@TekiDechasa
@TekiDechasa 2 ай бұрын
ታዲያ የፈለገው የኃይል ሚዛን ለውጥ ቢኖሩም መደራደር እጅግ በጣም አሰፈላጊ መሆኑ አያጠያይቅም ። ዛሬ ያለው የሚዛን ለውጥ በሌላ አይተካም ማለት አይደለም ፣ ነገ በሌላ ሊለወጥ ይችላል ። ዋናው ነገር ወደ ድርድር መግባት ለሁለቱም ወገን አስፈላጊ ነው ። ለማንም ሳይሆን ለህዝቡ ሲባል ወደ ድርድር መግባት ግድ ነው ። ጦርነቱ በተራዘመ ቁጥር ኪሳራውም የእዛኑ ያህል ከባድ እንደሆነ ሊረዱ ይገባል ።
@selomonnigussie1724
@selomonnigussie1724 2 ай бұрын
ፒተር ባክህ አትጥፋ ሚዛናዊ ነህ
@engidagebremeskel
@engidagebremeskel 2 ай бұрын
የምትለያይ መንግስት አትፀናም ብለን ብነግራችሁ ሊገባችሁ አልቻለም አይናችሁ እያየ እለት እለት እንደ ጨው እየቀለጡ ነው እርስ በርስ እየተባሉ አትድከሙ ብን ብለው ይጠፋሉ ፅንፈኞች የነዚያ አዛውንቶች ግፍ እግዚአብሔር ይበቀላል ታያላችሁ ለህዝብ ከቆማችሁ ስለነሱ ለምን አላነሳችሁም?ስው ስው ከእግዚያብሔር መንፈስ ሲለየው ከሳሽ ይሆናል ጴጥሮስ ለተፈጥሮ ክስተትም ጠቅላይ ሚኒስትሩን ስትከስ ህዝብ ይታዘበሀል ህሊናህ ወዴት ጠፋ?ወንድሜ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ
@zewisdom4822
@zewisdom4822 2 ай бұрын
በመጀመሪያው ሳምንት መከላከያ በአማራ ህዝብ ጦርነት ሲያውጅ በሶስት ቀን እናንበረክካቸዋለን ብላችሁ ፎከራችሁ፥ ሳምንት ሲያልፍ በሁለት ሳምንት ብላችሁ ፎከራችሁ፥ ሁለት ሳምንት ሲያልፍ በወር እናንበረክካለን ብላችሁ ፎከራችሁ። ይሄው አመቱን ሙሉ እንደፎከራችሁ፥ መከላከያው እንደ ቅጠል እየረገፈ አስቸኳይ ጊዜያችሁም አለቀ፥ ወታደራችሁም ረገፈ፥ ፋኖም እየጠነከረ፥ እየተደራጀ እየጠነከረ እየበዛ መጣ። ይሄው አሁንም ፉከራና ሽለላ ላይ ናችሁ 😂 ጀግና ነው ሚፎክር ቢያንስ ፉከራውን ተውት
@seait840
@seait840 2 ай бұрын
@@zewisdom4822 የአረቄ ቤቱ ፋኖ የሚፎክረውን ገልብጠህ እያወራህ ነዉ 😂😂😂
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 2 ай бұрын
shetata tilam bushti condom cadre,bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, koshasha Segera-Galla!!
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 2 ай бұрын
shetata tilam bushti condom cadre,bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, koshasha Segera-Galla!!
@zewisdom4822
@zewisdom4822 2 ай бұрын
@@seait840 የመከላከያችሁን በአደባባይ በሚድያ ፉከራውን ካዳችሁት? 😭 ገና ራሳችሁን ትክዳላችሁ ግና ምን አይተህ። ጀግናው ፋኖ ማያሳየን የለም። ልቤ ረካ እንዲ መከላከያን ስትክደው ሳይ!
@romanyosef7696
@romanyosef7696 2 ай бұрын
አረ አቶ ግዛውን የበላ ጅብ አልጮህ አለ ሰላም ከሆነ ችግር የለም ባለበት እሜና ጤና እመኛለሁ🙏🙏🙏
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 ай бұрын
Tinsh yetna chigir getnot neber, ade bedimitsi gebito semtenewal EGZI biher cherso yimarew 🙏
@GoboWeriez-nn8zo
@GoboWeriez-nn8zo 2 ай бұрын
ማንም ሊያውቀው የሚገባ ነገር ቢኖር ፡ አይበገሬው መንግስታችን ፡ አለ ምንም መክንያት ፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድና ፡ የሱዳን አምባሳደር በአንዴ አይነቅላቸውም ነበር ።
@anteneh41
@anteneh41 2 ай бұрын
ዝም ብላችሁ ጎርሩ የአስተሳሰብና የእይታ ድሆች ኤርትራ የጋርዮሽ ስርአት ውስጥ ነው ያለችው 1000 አመት ወደሀላ ሻቢያ ህዝቡ ሁሉ ወጥቶ ከማለቁ ብሎ ነው በረራ ይቁም ያለው
@timharmon10
@timharmon10 2 ай бұрын
የ ኦህዴድ መንግስት አደጋው በ አለም ሚዲያ ብዙ ሽፋን ስለተሰጠው እንጂ ፣ በተለመደው ጭካኔው ህዝብ ላይ የደረሰውን የተፈጥሮ አደጋ ሸፋፍኖ ያልፈው ነበር፣፣ ይህ አገዛዝ ካልተወገደ ኢትዮዽያዊያን በየተራ ያልቃሉ
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc
@BAMLAKUTADESSE-lx5tc 2 ай бұрын
የአማራ ትግል ብዙ ጊዜ በፌክ ኢትዬጵያኒስቶች ተከድቷል
@selomonnigussie1724
@selomonnigussie1724 2 ай бұрын
አነድ እስኪሆኑ በየቀኑ ሠው እየሞተ ነው ለምን ጦርነቱ አይቆምም
@GoboWeriez-nn8zo
@GoboWeriez-nn8zo 2 ай бұрын
የወያኔ መዳኛ መድሀኒት ፡ የኣማራና ኤርትራ መሬቶች ሳይመኝ ፡ ኢትጵያዊነቱ አምኖ መጓዝ ከጀመረ ፡ በተለይ የፈጣሪው ሻዕቢያ/ህ ግ ሓ ኤ / ድጋፍ አይለየውም ።
@befairbalance7507
@befairbalance7507 2 ай бұрын
Kkkkkkkkkk aremenewch,mind your business, your empty pride fukera shilela is not going to help you, leave alone welkyet humera alamata we have more land to be claimed to tigray from gonder and Wollo, tigray tdf show you his arms when you come carried on the back of Ethiopian military and Shabia ,your silly psychological drama is not going to work " tesfafi "
@TsegayeAbera-y4j
@TsegayeAbera-y4j 2 ай бұрын
አንድ ክለሽ ቶክሶ ጦርናት የልሌ
@adeyabeba9588
@adeyabeba9588 2 ай бұрын
Pit what happened with your hair.? You look like Arbegna.
@amsaluaecheh-gs6iw
@amsaluaecheh-gs6iw 2 ай бұрын
ናዳ ከለያቸው ላይ ተደፍቶባቸው ላለቁት ዜጎች የውጭ ሀገር መሪዎች የሀዘን መግለጫ ሲሰጡ የእኛ ግፈኞ ጨካኝና ቆሻሻ መሪ ነኝ ባዩ የዳኔኤል ክብርት መፅሀፍ ምርቃ ነው የሚአስደስተው
@sanwoo2708
@sanwoo2708 2 ай бұрын
❤❤😢😢😢😢😢😢😢
@GoboWeriez-nn8zo
@GoboWeriez-nn8zo 2 ай бұрын
፧አማራ የኢትዮጵያ ልብ ነው ።
@zewdubayou7245
@zewdubayou7245 2 ай бұрын
ሌቦች
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 2 ай бұрын
shetata tilam bushti condom cadre,bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, koshasha Segera-Galla!!
@AmanuelTemesgen-d6k
@AmanuelTemesgen-d6k 2 ай бұрын
መሬት የፈጣሪ ናት ነገርግን መሬቱ የኛ ነው በማለት አማራውን ውጡልን በማለት ያሳድዳሉ ለዝህም ነው መሬት የምትከደው
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 2 ай бұрын
ከህወህትና ከሽኔ ጋር የነበረው ድርድር ተፈፃሚነቱ ታውቆ ነወት ከፋኖ ጋር ድርድር የሚደረገው?
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 2 ай бұрын
ጴጥሮስ እንክዋን ሰላም መጣህ ስጀምር የአማራን ክልል አመድ አርጌ አንበረከከዋለሁ ብሎ ነው የተነሳው መንግሥት ምንም ፍላጎት የለውም ለፕሮፓጋንዳ ነው የምናገረው በትናትና ቀን ጎጃም ላይ ያወደማቸውን ትህምህርት ቤቶች ብታዩ ጉድ ነው እንዳለ አውድመውታል
@kasimbereka2717
@kasimbereka2717 2 ай бұрын
ማይመስል ነገር ለሚን ታወራላቹ ፋኖ 500 ወቲደር ገደለ አላቹ እሺ ፋኖ አንድ ብቻ ቆሰለ ምንኛ ነው ምታወሩት ሲቀጥል ወታደሩ እጁን በኪስ አርጎ ቆሞ ነው ሚጠቢቃቸው?
@HS-oh5fi
@HS-oh5fi 2 ай бұрын
ለይ እንዲሁ ደጋግመህ መንግስት መንግስት አትበል።
@dkm1666
@dkm1666 2 ай бұрын
ምንድነው ሁሌ እንደራደር? ፋኖ ከገዳዮች ጋር ከተደራደረ እጅ ሰጠ ማለት ነው ፡ድርድር የሚባለው ነገር አይሰራም ሊሰራምም አይችልም
@mesfinbelachew8650
@mesfinbelachew8650 2 ай бұрын
ለመሆነ አንተ ታዋጣለህ ወሬ ማውራት
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 2 ай бұрын
shetata tilam bushti condom cadre,bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, koshasha Segera-Galla!!
@TsegayeAbera-y4j
@TsegayeAbera-y4j 2 ай бұрын
ፈኖ ለሌላ ለራሱ ወስጥ የለው ሰላም የለው አለመ የለውም
@NathinaelAlem
@NathinaelAlem 2 ай бұрын
የሞተ መንግስታችን አፈር ልሶ ይመለስ ይሆን ፋኖ ይፋጃል ክንዱ ማን ሊነቃው ደፍሮ
@meba1792
@meba1792 2 ай бұрын
ይህ ከይሲ መንግስት ከመጣ ጀምሮ በሀገራችን ያልወረደ መአት የለም😢😢😭
@dejene2196
@dejene2196 2 ай бұрын
በጣም ጅሎች ናቹ ። ብታቁ መደራዳር እውቃት ናባራ።
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 2 ай бұрын
shetata tilam bushti condom cadre,bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, koshasha Segera-Galla!!
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 2 ай бұрын
ፋሲል እንዴት ውለሃል! ሰሜን አቸፈር ላየ ዘመነ በኮ/ለ ጌታሁን ላይ ጦርነት ከማወጁም በተጨማሪ ኮሌኔሉ እጁን ለመንግስት እንዲሰጥ ተእዛዝ ሰጥቷል አሁን አቸፈር ላይ አሸነፍን የሚባለው እንዴት ነው?
@alazartamiru9529
@alazartamiru9529 2 ай бұрын
ኧረ ተበጠረክ አሁን ቪዲዮ ልላክልህ የአቸፈር ፋኖ እኮ ከአማራ ፋኖ በጎጃም ጋር አብሮ እንደሚሆን በቃለ መሀላ አስታወቀ
@antenehgudi7669
@antenehgudi7669 2 ай бұрын
shetata tilam bushti condom cadre,bekumeh yetelah ye Abiy kula tebi sperm-bank, koshasha Segera-Galla!!
@HS-oh5fi
@HS-oh5fi 2 ай бұрын
ትኛዉ ፉኖ ? 123456789......
@HS-oh5fi
@HS-oh5fi 2 ай бұрын
የትኛዉ ፉኖ.???
@amsaluaecheh-gs6iw
@amsaluaecheh-gs6iw 2 ай бұрын
ናዳ ከለያቸው ላይ ተደፍቶባቸው ላለቁት ዜጎች የውጭ ሀገር መሪዎች የሀዘን መግለጫ ሲሰጡ የእኛ ግፈኞ ጨካኝና ቆሻሻ መሪ ነኝ ባዩ የዳኔኤል ክብርት መፅሀፍ ምርቃ ነው የሚአስደስተው
1 сквиш тебе или 2 другому? 😌 #шортс #виола
00:36
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 32 МЛН
Good teacher wows kids with practical examples #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 12 МЛН
EMS Eletawi  የፋኖ የውስጥ እና የውጭ ፈተናዎች Sat 20 July 2024
1:30:41
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 59 М.
ከውይይቱ Excerpt from a discussion between Professor Messay Kebede and Lidetu Ayalew
31:55
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
በወቅታዊ ዙሪያ  የሚደረግ ነጻ ውይይት
Hailemichael Miheretu
Рет қаралды 15
EMS Eletawi ለጠሚሩ የOLF-OLA እና የፋኖ ምላሽ Sat 03 Aug 2024
1:20:20
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 56 М.
#اسرائیل انقلاب  می‌کند
3:16:47
albom.pahlavi
Рет қаралды 1,8 М.