No video

በድስት የበሰለ የቡና ዜብራ እስፖንጅ ኬክ አሰራር /Coffee Zebra Cake - Ethiopian Food

  Рет қаралды 403,040

EthioTastyFood

EthioTastyFood

Күн бұрын

Welcome to EthioTastyFood
EthioTastyFood channel where you can find different types of Ethiopian food and recipes. This channel contains step by step Video guide on how to make delicious Ethiopian dishes, all kinds of eaters can enjoy.
EthioTastyFood
Don't forget to like, comment, share and subscribe to my channel.
ሊንኩን በመጫን የፌስቡክ ጓደኛዬ ይሁኑ / ethiotasty
ሊንኩን በመጫን የኢነስተግራሜ ቤተሰብ ይሁኑ / ethiotastyfood

Пікірлер: 435
@meriamsemere936
@meriamsemere936 3 жыл бұрын
Woooo በጣም ያምራል ነገ እሰራዋለው እኔም ተባረኪ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው የኔውድ🙏💓
@cindyabr
@cindyabr 29 күн бұрын
Omg! በጥም ባለሙያ ነሽ። እናመሰግለን። It looks yummy. I can’t wait to make it tomorrow morning 😊.
@kokebsiyoum7744
@kokebsiyoum7744 Жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔቆንጆ በጣም የሚያምር በጣም ውብ ነው 1ኛ ነው
@tsehaygetnet846
@tsehaygetnet846 2 жыл бұрын
ዋውውው ልዩ ነው በጣም
@habibaredi8201
@habibaredi8201 2 жыл бұрын
wow ልዩ ነው Thank you🙏👍👍👍👍👍
@sumayalove5337
@sumayalove5337 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም የሚያምር ኬክ ነው እናመሰግናለን የኔውድ
@aishamohammed6527
@aishamohammed6527 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ❤
@sayeedsayeed6895
@sayeedsayeed6895 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እጅሺ ይባረክ
@tizitatadesse3169
@tizitatadesse3169 2 жыл бұрын
Yamiral semonun inmokiralen. Tebareki balemoya.
@user-ml8bu6wn4l
@user-ml8bu6wn4l 6 ай бұрын
ጎበዝ ውዴ
@mekdesmuche5912
@mekdesmuche5912 3 жыл бұрын
በርች ያምራል እናመሰግናለን
@user-pz5kq8lv2c
@user-pz5kq8lv2c 3 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እረጅም አመት ሆነኝ ስከታተልሽ ኮመንት ሰጥቸሽ አላውቅም እንጂ ጎበዝ ሰው ማበረታት ግድ ነው በርቺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏❤️
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስራር ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏❤️
@user-bg3mt2wu7i
@user-bg3mt2wu7i 3 жыл бұрын
@@EthioTastyFood ማሽን የሌለንስ????
@alhamdulilahforevrythinga571
@alhamdulilahforevrythinga571 3 жыл бұрын
ያረግሻቸው ከታች ብፅፊ አሪፍ ነው ከተመቸሽ
@blentekeste5334
@blentekeste5334 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ወድጄዋለው
@fatmah6936
@fatmah6936 2 жыл бұрын
@@EthioTastyFood በጣም በለሙያ ነሺ ዉደ ሺግዜ በተቻለ ስብስክራይብ በረኩሺ
@atitezera7949
@atitezera7949 Жыл бұрын
በጣም ያምራል
@user-ye5ci3hd6v
@user-ye5ci3hd6v 2 жыл бұрын
ማሻ አለ በጣም ያምረ ል 😍😍😍😍😍😍😍
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 2 жыл бұрын
Thank you በጣም ያምራል
@Asiatube
@Asiatube 3 жыл бұрын
ዎው አሪፍ አሰራር ነው ሰርቸ እሞክረዎለሁ
@user-lu7tl7vk8h
@user-lu7tl7vk8h 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረኪ በእንፉሎት ነው እዴ የሰራሽው ማማየ
@jmelaabdla7589
@jmelaabdla7589 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 Жыл бұрын
thanks sise
@Tube-to9np
@Tube-to9np 8 ай бұрын
ወውውውው🎉🎉🎉የተለየነው
@jemberlemma8118
@jemberlemma8118 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ነው ምያምረው እጅሽ ይባረክ በርቺ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን!!
@haimanotmekonen346
@haimanotmekonen346 3 жыл бұрын
ጣፋጭ ነው እጅሽ ይባረክ!
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን ከልብ አመሰግናለው!!
@meazatefara3289
@meazatefara3289 2 жыл бұрын
በጣም ጀግኖች ኢትዮጵያ ኬክ በጣም ቆንጆ ነው ግን ከመግዛት እቤት ለመዘጋጀት ይለመድ በርች
@rozaalain8036
@rozaalain8036 3 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ በጣም ቆንጆ ኬክ ነው በርቺ 🤗🤗🤗🤗
@yanuandamentube8786
@yanuandamentube8786 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪልን በርቺ
@SL33526
@SL33526 Жыл бұрын
Thankyou so much i baked it and looks and taste 😋delicious 🙏
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
Most welcome 😊
@bkrook2223
@bkrook2223 2 жыл бұрын
አጅሸ ይባረክ ሰርተነው በጣም ይጣፍጣል
@samrihebeshawit6358
@samrihebeshawit6358 2 жыл бұрын
ጎበዝ ዛሬ እስራለሁ
@hanaewenetu9305
@hanaewenetu9305 Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚያምረዉ!!
@marteasefa2234
@marteasefa2234 2 жыл бұрын
ጎብዝ በርች እህታችን
@fatmuamohamed8689
@fatmuamohamed8689 2 жыл бұрын
Woooow batem aref zade now marre thank you so much 💯❣🙏
@sofiyatube
@sofiyatube Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ🥰 ነው በጣም አሪፍ 💞💞 የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🤗🤗❤️🙏
@sintayehugetahun375
@sintayehugetahun375 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@zizubentadem5544
@zizubentadem5544 3 жыл бұрын
በርች መሻአላህ እሞክርዋለሁ
@user-gy7hn6bc5x
@user-gy7hn6bc5x 10 ай бұрын
Thank u gn normal buna nw minitekemew? lelochu cacao powder silu silayehu nw ena eskibokas entebikalen ?
@chiroadem1311
@chiroadem1311 3 жыл бұрын
Thank u inatu I love 💕 to try it tomorrow inshallah beautiful 🤩
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
You are welcome 😊
@saratube670
@saratube670 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ 👌
@trhasgebrebrhan2678
@trhasgebrebrhan2678 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ ።ቀጥዩ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏
@user-ju3oo2ht6r
@user-ju3oo2ht6r 3 жыл бұрын
Wow gobezi lij
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 6 ай бұрын
የኒ ቆጆ እጅሽ ይባረክ
@zegnetshimels7328
@zegnetshimels7328 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-pc3ot6lc9q
@user-pc3ot6lc9q 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እቤትሽ ስመጣ ማሻ አላህ ብያለህ👌😍😍😍😍😍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ
@hayatseidseid3443
@hayatseidseid3443 Жыл бұрын
መሻአላህ
@sahadaeshetu8459
@sahadaeshetu8459 2 жыл бұрын
ዋዉ ከለሩ ራሱ ደስ ይላል
@saeda2365
@saeda2365 11 ай бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@emanew9988
@emanew9988 3 жыл бұрын
አሏህ እድሜናጤና ይስጥሽ ዛሬ ሰርቸው ነበር በጣም ምርጥ ነው አመሰግናለሁ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው የኔውድ
@meryemmohammed2027
@meryemmohammed2027 3 жыл бұрын
Bunaw MN ayinet nw...malete nesscafe nw weys bet wust yemizegaji? sis...beterefe ejish yebarek konjo nw berchi
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው የኔውድ❤️
@andnetdarmolo9728
@andnetdarmolo9728 3 жыл бұрын
ዋው በጣሞ ያሞራል
@user-ds4ow9kh6g
@user-ds4ow9kh6g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ዋው በርች ማሬ
@GiasBd-mk8ox
@GiasBd-mk8ox 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውድ
@zufanabebaw8008
@zufanabebaw8008 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው ካካው ይሆናል
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አዎ ይሆናል
@user-wp7mk1ls8n
@user-wp7mk1ls8n 3 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው🙏❤️
@myturn2002
@myturn2002 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ በርቼ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@user-oq9en8sc8p
@user-oq9en8sc8p Жыл бұрын
መሸአላ ቁጁነዉ እንዛመዱ
@amaamm7896
@amaamm7896 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@saramarye7227
@saramarye7227 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጂሺ ይባረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው የኔውድ
@behayilukefle1609
@behayilukefle1609 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ
@zarahmohammed4876
@zarahmohammed4876 3 жыл бұрын
ቆጆሥራነውበርችማማየ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@ruthkiya9118
@ruthkiya9118 3 жыл бұрын
Wow sis gobzh berchi thankyou ♥️
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
No problem 😊
@tsedekubedelu
@tsedekubedelu 3 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ሰዉ በሸላል እዲገባዉና እዲጠቀም በማስተማርሽ አደንቅሻለሁ።
@user-ff6wk2hd6d
@user-ff6wk2hd6d 3 жыл бұрын
መጣም ጥሩ ነው በርችልኝ ዉድ
@menbiitube5372
@menbiitube5372 Жыл бұрын
Betam Yamral
@user-iu2ix3vx5x
@user-iu2ix3vx5x 2 ай бұрын
ዋውው🎉🎉ደምሪኚ
@adanchabera5419
@adanchabera5419 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ
@user-kf9zr1ed4p
@user-kf9zr1ed4p Жыл бұрын
መሸአለ
@kamilaargaw463
@kamilaargaw463 3 жыл бұрын
ማሻላህ
@sumeya6451
@sumeya6451 Жыл бұрын
wede yale nescafe be normal buna ayhonm please give me the answer
@user-nu1rf5gs8f
@user-nu1rf5gs8f 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሱያምር እጂይባረክ
@ILEwad
@ILEwad Ай бұрын
Betam konjo new.
@znew9521
@znew9521 2 жыл бұрын
Wow wow
@ahmadahmad-te4uv
@ahmadahmad-te4uv Жыл бұрын
ጎበዝ ማሻአላህ
@goodkuw1508
@goodkuw1508 Жыл бұрын
ዋው 🤔😍😍😍
@remlanasirmohammed4017
@remlanasirmohammed4017 2 жыл бұрын
በ ታም ያምራል የኔ ቆንጆ
@rukiyarukiya7011
@rukiyarukiya7011 2 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ
@messeret911
@messeret911 3 жыл бұрын
Wow delicious 😋😋😋👌😘 thanks sweetie
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
My pleasure 😊
@meyirama3804
@meyirama3804 Жыл бұрын
❤❤❤wwwwwww bayye namati tola anni jaladhe jira jabadhu
@hiwottolosa2704
@hiwottolosa2704 2 жыл бұрын
ዛሬ ሰርቼው ተወዶልኛል አመሰግናለሁ በጣም
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ሌሎችም አሉ ውዴ ሞክሪያቸው ትወጂያቸዋለሽ!
@hiwottolosa2704
@hiwottolosa2704 2 жыл бұрын
እሽ እህቴ
@hira4690
@hira4690 2 жыл бұрын
yene konjo inamsgnalen
@saada8859
@saada8859 3 жыл бұрын
የኔውድ እናመሠግናለን
@jeybf8499
@jeybf8499 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ የምር
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood Жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@zuzusaido6823
@zuzusaido6823 3 жыл бұрын
ጉብዝ በርች
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እ እ ምንአይነት ልምድ ነዉ ለማንቻዉም አመሰግናለሁ
@fekertasahelu3711
@fekertasahelu3711 2 жыл бұрын
ጰጰጰሠጸጰጰሰሰሰጰከሰጰጰጰከሰጰሠከ ሰከሰሠጰሰሰከጰመኾኑ ጰሠጰሰጰጰሰከጰሰጰሰሰከጰጰሠሰጰጰሰ
@soliyana4461
@soliyana4461 2 жыл бұрын
Betam new emiyamrew gn bunaw benormalu buna metekem anchilm
@mekirtube1732
@mekirtube1732 3 жыл бұрын
ምርጥ
@sekina1543
@sekina1543 Жыл бұрын
Betam seyamer
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 жыл бұрын
ያውም በድስጥ ዋው👌👌👌👌👌❤
@kidy4738
@kidy4738 2 жыл бұрын
አሰራርሽ በጣም ደስ ይላል:: እጅሽ ይባረክ በዛላይ ትሁት ነሽ😍❤️❤️ነገር ግን ይሄ እ እ እ እ እ የምትይው መጥፎ ልምድ ነርቬን እየነካኝ በመከራ ነው አይቼ የጨረስኩት:: እ እ እእ የምትይውን ነገር በደምብ ከጣርሽ መተው እንደምትችይ አምናለው:: ከዚውጪ በጣም ደስ ትያለሽ 👍😍😍😍🥰🤩
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
🥰 🥰 🥰 እሺ የብዙ ሰው ምክር ነበር አሁን እርግፍ አድርጌ ትቻለው አዳዲሶቹን ቪዲዮዎች እያቸው ይሄ ከአመት በፊት የተሰራ ነው
@eimutube9829
@eimutube9829 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሁሌም እከታተልሻለሁበርች
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
አመሰግናለው🙏❤️
@lidiyanegash813
@lidiyanegash813 3 жыл бұрын
ዋው
@fantukelecha522
@fantukelecha522 2 жыл бұрын
ቈንጆ አሠራር ነው አመሰግናለሁ
@tigist835
@tigist835 2 жыл бұрын
ዋውየኔቆንጆ
@madhina1239
@madhina1239 3 жыл бұрын
ማሻአላ ሢምር
@ababachabara8084
@ababachabara8084 2 жыл бұрын
Thanks your the best
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ ለልደት በድስት የሰራሁት ኬክ ሊንኩን ተጫኚው kzbin.info/www/bejne/oIHOcnl-mdWkgck
@madhina1239
@madhina1239 3 жыл бұрын
በርቺ ጎበዝ
@user-wm4ty7ug4h
@user-wm4ty7ug4h Жыл бұрын
Amesgenilw yena wude❤❤❤❤❤❤❤❤
@almasgutama5535
@almasgutama5535 3 жыл бұрын
Wow so nice ene sarchew wow ejishe yebarek
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 3 жыл бұрын
Amen!
@ramadandash1555
@ramadandash1555 3 жыл бұрын
Ejeshe yibrkh yen konjo👍👍💖💖💖🇪🇹🇪🇹
ቆንጆ የቀረፉ ዳቦ #Ethiopia food how to make cinnamon roll
10:47
Adot አዶት tube
Рет қаралды 273 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 74 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 17 МЛН
Matching Picture Challenge with Alfredo Larin's family! 👍
00:37
BigSchool
Рет қаралды 30 МЛН
#ሀላ አሰራር በቀላል ግባአት/ጣፍጭ ኬክ
11:18
Sarah tube ሳራህ ቲዩብ
Рет қаралды 15 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 16 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16