የጄኔራሎቹ ፍጥጫ እና ሴራ // ባንዲራዋን ማየት አሳፈረኝ

  Рет қаралды 20,435

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

5 ай бұрын

የጄኔራሎቹ ፍጥጫ እና ሴራ // ባንዲራዋን ማየት አሳፈረኝ #ኢትዮጵያ #አብዮታዊሰራዊት #ጄኔራልከበደጋሼ #ጄኔራልታሪኩአይኔ #esheteassefa #shegerwerewoch #mengistu_hilemarim #ethiopia #ethiotizita #ኢትዮትዝታ #ebstv #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #ኢትዮጵያ #fetadaily#gmntvethiopia #haqenasaq #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ebstv shegerwerewoch #esheteassefa #fano #Gonder #ፋኖ #ethiotizita #generalaman #ጄኔራልአማንሚካኤልአምዶም #ኮሎኔልዳንኤል
#ቀይሽብር
#esheteassefa #shegerwerewoch #ethiotizita #shegerfm102 #fetadaily #mengistu_hilemarim #ኢትዮትዝታ #ethiopia #addisabeba #ebstv
​⁠
#ethiopianhistory #ethiotizita #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Пікірлер: 68
@fk3365
@fk3365 4 ай бұрын
ሥለ ግፈኞቹ የክብር ዘበኛ ጀነራሎች መጨረሻ ልትነግሩኝ ብትችሉ እንዴት ደሥ ባለን ነበር ። ይህን የቆሽሽ ሥራ ሲሰሩና ለሠራዊቱ ሞራል ውድቀት ምክንያት በመሆን የሚስሩትን የማያሠሩ ግፈኞች መጨረሻቸውን ብንሰማው ።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 2 ай бұрын
Dedeb..kibirzebegna minim alaregem sewechu lela alama selalachew new...
@yaredabebe6123
@yaredabebe6123 5 ай бұрын
እኔ በጣም የሚያሳዝነኝ ጀግናው ብርጋደል ጀነራል ታሪኩ አይኔ
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን
@Mekoyeka
@Mekoyeka 4 ай бұрын
And I would like to express my gratitude to brigadier general Kebede Gashe for your service and dedication you had done to your country and the Ethiopian people. You are a true hero, honest person May God bless the rest of your life. Thank you.
@Mekoyeka
@Mekoyeka 4 ай бұрын
Thank you it was always bugging me and eat me inside about Brigadier General Tariku Ayne! May God blessed his soul and he may rest in peace! A true warrior and leader son of Ethiopia. He will never be forgotten and will always remembered forever!! I never met him or seen him in person, but I miss him like like my father. As long as I live, I will never take out of my mind in my heart he’s my true hero and legend his legacy will leave among with so many others as well!!
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m 4 ай бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው። የኢትዮጵያ ነገር ምን አይነት ውስብስብ እንደሆነ እና ስር የሰደደ መሆኑን ያሳያል። ጄኔራል ከበደ ጋሼ እንኳን ለቤቶ ለልጆቾ አተረፎት። የጄኔራል ታሪኩ ላይኔ ቤት አዲስ አበባ መእግዚቢሽን እና መስቀል ፍላወር መካከል ሃዲድ የሚባል ሰፈር ነበር:: ከቤታቸው አጠገብ የሚገኝ ኳስ ሜዳ ላይ ኳስ እንጫወት ነበር። አንዱ ወንድ ልጃቸው የሰፈሩን ልጅ የሰፈሩን ልጆች ሰብስቦ ኳስ ጨዋታ ያሰለጥን ነበር። ካልተሳሳትኩ የልጁ ስም ልደቱ ነበር። በጣም ትሁት እና ደስተኛ ልጅ ነበር። ከአባቱ መገደል ቡሃላ ጨዋታውም ቀረ: ልደቱንም አልፎ አልፎ በሩቅ ካልሆነ በቀር አላየውም ነበር። ነገሩ ምን ያህል በጀኔራል ታሪኩን ቤተሰብ እና የኛንም የልጅነት ደስታ እንደነጠቀ በትነሹ ያሳያል ብዬ ነው።
@bettyk215
@bettyk215 4 ай бұрын
መዝሙር 112 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ምስጉን ነው። ² ዘሩ በምድር ላይ ኃያል ይሆናል፤ የቅኖች ትውልድ ትባረካለች። ³ ክብርና ባለጠግነት በቤቱ ነው፥ ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል።
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 5 ай бұрын
So is this world!!. Hope we take a big lesson from this.
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 5 ай бұрын
Dear B/G KEBEDE! YOU ARE LUCKY AS YOU SAID IT. COMPLOTS ARE EVERYWHERE. GOD KNOWS EVERYTHING. GOD KILLS, GOD SAVES. WISH YOU THE BEST!.
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
Thank you for visiting my channel! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
የጄኔራሎቹ ፍጥጫ እና ሴራ // ባንዲራዋን ማየት አሳፈረኝ
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን!! "ይህም የኢትዮጵያ ታሪክ ነው"😢😢
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 4 ай бұрын
Endet des yilal ❤ weyane❤
@wondwosenbogale4575
@wondwosenbogale4575 5 ай бұрын
የጀናራል ታሪኩን ነፍስ ይማር። እሳቸውን ያስበሉ ጄኔራሎች ዛሬ በተለያየ በሽታ ሲሰቃዩ ነው የሚታዩት የጀናራል ታሪኩ እርግማን ብዙም ሳይቆይ ሰራዊቱ ተበተነ።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-gt4fr7qr6r
@user-gt4fr7qr6r 4 ай бұрын
ררררררררררררררררררררררשרררז'''שששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששששש את מי זה טטטטטט את ששת ימי ררץ׳😊ם ❤ ‏‪37:59‬‏ ​@@EthioTizitaa
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 5 ай бұрын
Nice Presentation❤
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን
@yemanetesfay5417
@yemanetesfay5417 5 ай бұрын
Nic porgram ❤❤🇪🇷🇪🇹👊🙏
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@daniel4799
@daniel4799 5 ай бұрын
በደርግ ዘመን የነበሩትን ጀነራሎች መውቀስ ተገቢ አይደለም ይልቅስ እጅግ በጣም ስሜታዊ እና ያልሰከነ ብስለትና እውቀት በሌለው የሀገር መሪ በመንግስቱ ሀ/ማርያም አመራር ስር መውደቃቸ ነው እርስ በርስ እንዲጠላለፉ ያረጋቸው!!! ወይ ሀገሬ
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 5 ай бұрын
ማነው አፋሪው ? የኢትዮጵያን ወርቅዬ ባንዲራ ማየት የሚያፍረው ሌባና ፈሪ ብቻ ነው ጀግና ያከብራታል ።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 5 ай бұрын
You need to understand him in the contex he is saying, please don't Repertoire.
@Bio650
@Bio650 4 ай бұрын
I think you was Cadre
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 4 ай бұрын
NO I was not a cader. I'm a simple Ethiopian nationalist.
@Bio650
@Bio650 4 ай бұрын
@@user-ki3qz4bq1m doesn't say Cader
@oneethiopia7767
@oneethiopia7767 5 ай бұрын
ጄኔራል የላይኛው ጠባቂዎ አያንቀላፋም።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 5 ай бұрын
Very good!, in few words you said a lot. Thank you!.
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 26 күн бұрын
ት ታሪኩ ከደርግ አለ የተባለ ጀግና ነበር ሞኙ ደርግ ራሱን ዘርጥጦ የጣለው እንዲህ ነበር
@User-zzyyxxvv
@User-zzyyxxvv 3 ай бұрын
ግሩም ትረካ:: ይሄን መፅሀፍ የት ነው የማገኘው ባካችሁ:: ደሞ ይሄን እየስማሁ የበአሉ ግርማ ኦሮማይ ነው ትዝ ያለኝ:: በትክክል የዛን ጊዜ የኤርትራን ሁኔታ ገልጾታል:: እርግጠኛ ነኝ በአሉም እንደረጋሳ አይነት ጅቦች ጥርስ ውስጥ ገብቶ ተተብትቦብት ነው ያስገደሉት:: ብቃትና ስነምግባር የጎደላቸው ግን የመንግስቱ አሽቃባጮች በመሆናቸው ብቻ ትልቅ ቦታ የነበሩ ብዙ ጥጋበኛ መኮንኖች ነበሩ::በተለይ ኤርትራ::
@Bertsfa2727
@Bertsfa2727 5 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው😢መንግስቱ የሚባል ጭራቅ ስንቱን በላው?😢 ፈጣሪ የተሳሳተው መንግሥቱ የሚባል ጭራቅ እና ፋሺስት ለፍርድ አለማቅረቡ ነው😢😢 ጄ/ል ታሪኩ አይኔ የተራገመው በነዛ ጄኔራሎች ላይ አመት ሳይሞላው ደረሰ! መፈንቅለ መንግስት አድርገዋል ተብለው ሞት ሲፈረድባቸው በእኩለ ሌሊት መንግሥቱ ሲጃራ እያጨሰ ቅልብ ወታደሮቹ የጄኔራሎቹን እጅና እግር አስረው በብረት እየቀጠቀጡ፣ በገጀራ እየከተከቱ አሰቃይተው ሲገድሏቸው መንግሥቱ የሚባል ጭራቅ ቆሞ ይመለከት ነበር😢😢
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏
@oromtichaoromia1265
@oromtichaoromia1265 4 ай бұрын
Shintam ye Mesareya demtse Michael Sam to roto Keren geba😎
@user-zl4op5dc6j
@user-zl4op5dc6j 4 ай бұрын
ውይ እማማ ኢትዮጰያ ደርግ መነግሰቱ፣ዓይለማሬያም እነድዚ አረመኔ እርኩሰ ነብር አመለጠ እነጂ እሱ ነብር የጋዳፌንነ ሞት መሞተ፣የነበርብት. ያለፈው አለፍ ያሆኖቹን ግነ???? እኔጃ ሐብይ አመድን ጨምሮ የሚብሰ ቅጣት ይገባቸዋል።
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 5 ай бұрын
እርምጃው የተወሰነው ናደው ዕዝ ከመደምሰሱ በፊት ነው ወይስ በኋላ?
@Bio650
@Bio650 5 ай бұрын
በኋላ
@eritreanhiwot4667
@eritreanhiwot4667 4 ай бұрын
​@@Bio650ኣይደለም። በፊት ነው።
@Bio650
@Bio650 4 ай бұрын
@@eritreanhiwot4667 ናደው ዕዝ በመደምሰሱ ነው እርምጃው የተወደሰው
@eritreanhiwot4667
@eritreanhiwot4667 4 ай бұрын
@@Bio650 ኣይደለም። የናደው እዝ ኣካል የሆኑት ሁለት ክፍለ ሰራዊቶች ከሶስት ወር በፊት ኣስቀድመው ተደመሰሱ። በዛን ግዜ ጀነራል ታሪኩ ኣስመራ ነበሩ። በዚህ ነው የተከሰሱት። ናደው የተደመሰሰው ጀነራል ታሪኩ ከተገደሉ ከኣንድ ወር በኋላ ነበር። ናደው ሲደመሰስ ኣዛጁ ጀነራል ውበቱ ጸጋየ ነበሩ።
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 4 ай бұрын
ውድቀቱ በመድረሱ ነውና ብ/ጄ ታሪኩ ለማንም ሳያሳውቁ አስመራ በመምጣታቸውና ጦሩ በመደምሠሡ ነው እርምጃው የተወሰደው ።
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 ай бұрын
ጋላ ሀገር ሲያምስ የነበረው ድሮም ነው ትርክታቸው ታዲያ የመቼ ነው?😏ወገኔ አረድከኝ ሲልህ አትሸማቀቅ አዎ በለው😡
@fk3365
@fk3365 4 ай бұрын
መንግሥቱን የመሠለ መሀይም በላያችሁ ላይ ጭናችሁ ነው ለዚህ ሁሉ የበቃችሁት ። መንግሥቱን መሠል መሀይም አሥተምረውት ለእርሥዎ ሊያሥተምርና ሊመራዎት አሰበ ረጋሣ ደንቆሮው ..... እና መሠል ጓደኞቹ ዱለታ ችግሩ ሲነገራቸው አይስሙም በቦታው ላይ እንዳለ ሰው ያወራሉ ሂደታቸው ሲከሽፍ ማመካኛ ይፈልጋሉ ።
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 4 ай бұрын
It is because of him that so many people were killed in Red Terror.
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 4 ай бұрын
How many people have lost families,he was not patriotic
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 4 ай бұрын
I was lucky to leave the country in January 1977,6 months before hell was opened.
@tedgebregzi3832
@tedgebregzi3832 4 ай бұрын
Respect
@fk3365
@fk3365 4 ай бұрын
በዚያ ሰዓትማ የባንዲራና የአገር ፍቅር ሥሜቱ እልሁ እና ከሶማሊያ ጀምሮ ያለ ዕረፍት አብሯችሁ የሚንገላታው ስራዊትም ፍቅር ነበርና ኅሊና በጎ ሥብዕና መቼ እሺ ይላል ? ምን ይደረግ የሚደክሙላት የሞቱላት ዛሬም ቤተሰባቸውን እንኳን አሥታዋሽ በሌለበት ለማንም ህይወታቸውን በከንቱ ያለ ዋጋ ባለዐዋቂዎች ተግባር የሥንቱ ጅግና ህይወት ከንቱ እንደቀረ ፈጣሪና ምድሪቷ ይቁጠሩት ። ይህ ህዝብ በሥንቱ ልጆቹንም ነፃነቱንም ነው እየተነጠቀ ያለው ፈጣሪ ፍርዱ ትምጣ እንጂ ።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
የጄኔራሎቹ ፍጥጫ እና ሴራ // ባንዲራዋን ማየት አሳፈረኝ
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,2 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
ከሰንደቅ አላማዬ ስር ድፉኝ - በሀቅ ኢትዮጵያን አገልግያለሁ
40:04
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН