"የሀገሬን ሞት ከማይ ሞቴ ይሻለኛል "- ዳግማዊ ቴዎድሮስ በናቅፋ

  Рет қаралды 24,758

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 9 ай бұрын
የቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊትን ለኢትዮጵያ የከፈለውን የጦር ሜዳ ይገልፀዋል ክብረት ይስጥልን እናመሠግናለን።
@teshomeashagere454
@teshomeashagere454 9 ай бұрын
ሞት ለኢትዮጵያ ጠላቶች
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 9 ай бұрын
@@teshomeashagere454 የሞተ ሞት ይመኛል እንዴ.አለች እንዴ ኢትዮጵያ. ኣሳፋርዎች.
@Samura2008
@Samura2008 9 ай бұрын
​@@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ ራስህን መስደብህ ቢያስገርምም ልክ ሳትሆን አትቀርም። ኢትዮጵያ ኤርትራ ሶማሊያ እና ሱዳን መኖራቸው ያጠራጥራል።
@azebberhane834
@azebberhane834 9 ай бұрын
Yemyasaznew bekentu demachew fesese.mechreshaw yehe lihon. Mederader sichal.
@asgdom
@asgdom 9 ай бұрын
😊😊😊😮
@hythggt
@hythggt 9 ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ የማይረሳቸው እውነተኛ ጀግና ሻለቃ ማሞ ተምትሜ።ሁሌም እናከብሮታለን
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 9 ай бұрын
"የሀገሬን ሞት ከማይ ሞቴ ይሻለኛል "- ዳግማዊ ቴዎድሮስ በናቅፋ
@ፍፁምታደሠ
@ፍፁምታደሠ 9 ай бұрын
ራስን ማጥፋት ወንጀል ነው ፣ ንስሃ የሌለው የዘላለም ሞት ያስከትላል። ተስፋ የቆረጠ ሰው ምልክት እንጂ ጀግንነት አይደለም ፣ አጼው ስላደረጉት የሚሻር የእግዜር ህግ የለም። አጼ ቴድሮስም የስንቱን ደም ያፈሰሱ ሰው ናቸው ፣ ገዳይ ስለምንወድ ነው የወደድናቸው እንጂ ስንት ግፍ የፈፀሙ ናቸው።
@tete5937
@tete5937 7 ай бұрын
ውዳጄ ድራማና ታሪክ መለየት ይገባሃል፥ እዛ የነበርነው እየሰማን ነው፥መሸነፍ በደርግ አልተጀመረምና እውነቱ ታሪክ ብታረጋግጥ ይጠቅማሃል
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 9 ай бұрын
ግሩም አቀራረብ። በርታ
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 4 ай бұрын
የኢትዮጵያ ጀግኖች ብዛታቸውኮ ጀግና ጀግናን እየወለደ ያልፋል
@AAGTOSS
@AAGTOSS 3 ай бұрын
ስርሒት ሓርበኛ በርሀ ጻዕዳ። ከበባ ናቕፋ። ❤
@BereketBelay-zf6bl
@BereketBelay-zf6bl 9 ай бұрын
ናቅፋ ኣንዴ በኤርትራው ነጻ ኣውጪ ህዝባዊ ግንባር ቁጥጥር ስር ከወደቀች ብኋላ ብደርግ ዳግም ሳትደፈር ዋና መነሻ በመሆን ደርግ በተለያዩ ወራትና ዓመታት ልዓለም ሻዕብያን ላንዴ ለመጨረሻ ግዜ ኣጠኣጨዋለሁ ብማለት ከሶቭየት ህብረትና ኣጋሮቻ ብከማቸው ሰራዊቱን ኣንቀሩን ድረስ ብማስታጠቕ ኣሉ የተባሉትን የቀላልና ከባድ የጦር መሳርያዎችን ብመሸነት የቀይ ኮኮብ ህብረት ብህብረት ዘመቻ፡ 6 ግዜ ወራር offensive (እኛ ኤርትራውያን 1ወራር፡2ኛ ወራር፡ 3ኛ....6ኛ ወራር፡ ተጨማሪም ሰላሕታ ወራር ብለን የምንጠራውን ትካሂዶል ናቕፋን ለማስመለስ። በዓሉ ግርማ ጥሩ ኦሮማይ ብሚል መጽሓፉ ገልጾላቹ ነብር። ...ሳዕብያ ከመከላከል ወደ ማጥቓት የተሻግረበት ..ቀስ በቀስ ደርግ እጅ የነበሩትን ከተማዎች፡ተራሮች፡..ነጻ ብማስለቀቅ ኣፍዓበትን ብመቀጣጠር ፡3የሶቭየት ህብረት ተወላጅ የሆኑትን የጦር ኣማካሪዎች የተማረኩበት፡ የራሻ በዓይነቱ ልዩ የሆን በጣም የተራቀቀ በጣም ዘመናዊ የሆነ የመገናኛ የጦር ትላቅ መኪና ሻዕብያ እጅ ውስጥ የገባ ፡ ይሀም በናቶ እጅ እንዳይገባ ራሻዎች ለማስመለስ በጣም የጣሩ፡...ኣፋዓበት ከተቖጣጠሩ ብኋል፡ ደርግ ሻዕብያ ወደ ከረን የሚቐጥል መስሎት በከረን ያለውን ይሌለውን ሃይሉ ስያከማች ፡ ህዝባዊ ግንባር ምጽዋን በማጥቃት ምጽዋን ተቖጣጠረ። የደርግ ተራ ወታዶሮች ብቻ ሳይሆን ሃላፊዎቹ ሳይቀር የኤርትራ ጉዳይ ኣሁን ኣለቀ ያሉበት ......
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 9 ай бұрын
በቀይ ኮከብ ዘመቻ ደርግ አቅዶት የነበረው ወታደራዊ ኦብሬሽን ሊጠናቀቅ ሲል የሻቢያን ህይወት ያዳነው ወያኔ በብዙ ቁጥር ያሰማራው የትግራይ ወጣት ለምን ዘነጋህው ሻቢያን በቀይ ኮከብ ዘምቻ ያተረፈው ወያኔ እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው::
@phun4379
@phun4379 9 ай бұрын
"ናቅፋ ያልሠለጠነች ሁዋላ ቀር ከተማ ነች" አንድ ሥልጣኔ ጫፍ ላይ ያለ ፈረንጅ ሲናገር ይመስላል ጉራ መቸም 😂😂😂
@AAGTOSS
@AAGTOSS 3 ай бұрын
ኤርትራ በኋላ ቀር ተወራ ነበረች። ኢትዮጵያ ከመምጣቷ በፊት ኤርትራ ደቡብ ኣፍሪቃን ተከትላ ከኣፍሪቃ ሁለተኛ የሰለጠነች ኣገር ነበረች። ጭቃ፡ ከሞጀሌ ኣገር መጥተው፡ ስለ ናቅፋ ኣለመበለጸጓን ይናገራሉ። ይገርማል። እናንተን እያላቹማ መበልጸግ ይቅር፡ ባለህበት መቆም ይቅር፡ ወደ ኋላም መመለስም ኣለ 😂
@ethiofikerentertainment140
@ethiofikerentertainment140 7 ай бұрын
ጀግኖች ሁሌም በታሪክ ይታወሳሉ! በተለይ ጄነራል ተስፋዬ እና ጓዶቻቸው ገድል ተዓምራዊ ጀብዱ ፈፅመዋል!
@berhanuaberha
@berhanuaberha 9 ай бұрын
ክብር ለቀድሞ ጄግናው ሠራዊት
@derejeabebe2967
@derejeabebe2967 9 ай бұрын
Good job, berta, I love it
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 9 ай бұрын
ለውሸታም በርታ የሚል ኢትዮጵያዊ ብቻ መሆን አለበት. ነውር ነው.
@rigaatokubazghi4375
@rigaatokubazghi4375 8 ай бұрын
Jegena Er❤
@markhsamuel8982
@markhsamuel8982 9 ай бұрын
ክክክ በገመድ ኣስሮ ደስ ይላል
@derejegurmessa3943
@derejegurmessa3943 7 ай бұрын
የማሞ ተምትሜ ታሪክ በደንብ መነገር አለበት በነገራችን ከሻቢያ ተዋጊዎች ሥለኚህ ጀግና ሲነገር ሠምቼአለሁኝ እውነተኛ ተዋጊ ሰለጠላቱ ሀቁን መሥከር የተለመደ የጀግና ተግባር ነው ሮሜል እና ሞንቶጒመሪዎን ታሪክ ልብ ይሉአል ፣
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 9 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን ለኤርትራም ጭምር እንዳሁኑ ጊዜ አስጠልታ አታቅም።
@ashenafigebrekidan9119
@ashenafigebrekidan9119 8 ай бұрын
ጀግናው ኮ ማሞ ተሞትሜ በ1963 ዓም አሰልጣኜ ነበር
@FaithSaves23
@FaithSaves23 8 ай бұрын
ስለ 50 አለቃ ታደሰ ፈይሳ የበለጠ መረጃ ያለው ይኖራል?He was my dad.
@cruushidaar2616
@cruushidaar2616 7 ай бұрын
They fought with me in my country and my place, were they hero or I was a hero.
@fitsumkassa1637
@fitsumkassa1637 9 ай бұрын
Tarek metemzez yelhal lemdach new
@መገዲዓድናንሕጊእንዳባና
@መገዲዓድናንሕጊእንዳባና 9 ай бұрын
በመሬታቸው የምዋጉ ወራሪ ከተባሉ ጣልያን ምን ልባል ነው ኣባካቹ ?
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 9 ай бұрын
አላስፈላጊ መማረክ ፣ ሞት ኧረ ስንቱ ስን..ቱ የጠፋ በናቕፋ ቃሩራ ፣ በአፍዓበት በምጽዋ በጊንዳዕ በደቀምሐረ ። ሰላም ይሁነው በዓሉ ግርማ /መሬቱን ይቅለለው በናቅፋ ወይም በሳሕል እንደመሰከረው ፦ ሰው ሰውን ለመግደል ...ድል በሰው ሂወት ጥፋት.. .. ሁሉም ትወዳለህ በመጨረሻም ሁሉም ታጣለህ ። የኤርትራ ችግር ቀላል አይደለም /አልነበረም ፦ የታሪክ ሽምያ ጥሩ አይደለም ..ወ ዘ ተረፈ ። ሀገር መሬት ለ ባለቤቱ አፍሪካ ደ አፍሪካ ኤስያ ቬትናም .. ኤርትራ በኤርትራውያን ለኤርትራውያን ቅድመ 0000- > 1945 ነበረች ሆናለችም 1991 ሰላም መረጋጋትና ትብብር በኤርትራና በኢትዮጵያ እንዲሁም በምስራቅ/ቕ አፍሪካ በአፍሪካ/ቓ ቀንድ ።
@tesfagabirteame9607
@tesfagabirteame9607 9 ай бұрын
ክብር ለጀግኖች! እዚህ ላይ የኔ ጥያቄ ሻቢያ ፀረ አውሮፕላን እና ከባድ መሳሪያ እንዴት አገኘ?
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 9 ай бұрын
የአረቦቹ እርዳታና የነበረው የጦር ሜዳው ቢሮክራሲ በቂ ነበር
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew 9 ай бұрын
ግብፅ እስራእኤል ሱዳንና መላው አረብ ሻብያን ይረዳል ነበር
@markhsamuel8982
@markhsamuel8982 9 ай бұрын
ተሳስታቹሃል እራሱ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነዉ የሰጠዉ ደሞ ውሸት ጥሩ ኣደለም ኡነተኛ ታሪካቹሁን ንገሩኣቸዉ በዓለም ሁለት ጊዜ የተማረከ ፓይለት ያላት ሃገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት::
@AndnetHaylnew
@AndnetHaylnew 9 ай бұрын
@@markhsamuel8982 ሱዳን እኮ የወያኔም የሻብያም ቤት ነበር 🤔ለዛም ነው ደቡብ ሱዳንን ረድተን ነዳጃቸውን ያስነጠቅናቸው 🤔
@markhsamuel8982
@markhsamuel8982 9 ай бұрын
@@AndnetHaylnew እና ሱዳን ናት ምታስጣጥቃቸዉ ለማለት ነዉ ነዳጅ ነጣቂዉ
@tesfayeeyi3577
@tesfayeeyi3577 9 ай бұрын
አጐቴ ታደሰ ብሩ የተባለ ከተረፋት ጀግኖች አንዱ ነው ። ለትረካው አመሰግናለሁ😂😂😂
@tintnohadgu1819
@tintnohadgu1819 9 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk wshetam
@degulemma100
@degulemma100 7 ай бұрын
የ15ኛ ሻለቃ እና የማሞ ተምትሜን ጀግንነት በእጅጉ ያኮሠሠ ነው ማሞ የመጨረሻውን ጥይት እሥከጠጣ ድረሥ በከዘራ እተንቀሣቀሠ እመራር ሠቶአል ክሡ ሌላ አመራር የሠጠ የለም ጀግንነቱን ለመቀማት የተደረገ ሽምያ ነው
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 7 ай бұрын
ስለ ሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን
@samiboy3680
@samiboy3680 9 ай бұрын
ናቅፋ ደረሰ ምንወሰዳቸው የሰው ሀገር በግድ መውር ምሱ ሞትነው
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 9 ай бұрын
ክኽክክክክክክ..... ምስኪንዋ ኢትዮጵያ, ጀነራል ነኝ ባዩ ውርንጭላውም የውሸት ቆፎ. ግን እስከ መቸ?
@sahilumekonen-fw8qh
@sahilumekonen-fw8qh 8 ай бұрын
ቅማላም እድሜ ለወያኔ መቼም ኣገር ኣትገነጥሉም ነበር እንተዋወቃለን ጊዜና ኣሻጥረኛ ረዷችሁ
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 6 ай бұрын
Asere amete mulu Naqfan lalemasdefer angete leangete tenaniqen askebirenatal.yegenzebachen siyame yetesetew Naqfa.🇪🇷
@terbinosaboliberaki
@terbinosaboliberaki 2 ай бұрын
Yenaqfa teraroch eritrawyan nachew min yidereg liulu fetari endeza serachew temesgen
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
@ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 4 ай бұрын
ልክ ነዉ ኃላ ቀር ናት ቁልቃል ነዉ የሚበሉት
@yoditbayere9476
@yoditbayere9476 9 ай бұрын
Ene ko yemigermegn yesew hager lemewrer hedew le hagerachew endetesewu mawrat ayasafrem 😂😂😂 men aynet gud new !!!
@gossayebelay1422
@gossayebelay1422 Ай бұрын
Wetader desalegn shabian marko bameta lemen tegedele Yemaymesel new
@Bio650
@Bio650 9 ай бұрын
ለአገር ሳይሆን ለቾምቤ ስልጣን መስቀጠያ የተከፈለ አሰፈላጊ መስዋትነት የተከፈለ
@sahilumekonen-fw8qh
@sahilumekonen-fw8qh 8 ай бұрын
ጦርነቱ በኃለስላሴም ጊዜነበር ለቾምቤ ተብሎ አይደለም ደደብ
@Bio650
@Bio650 8 ай бұрын
@@sahilumekonen-fw8qh የእናትህ እም ይድብ በሽቃጣ ኢሠፓ ወንዳገረድ
@demegash7211
@demegash7211 9 ай бұрын
ምነው ምክትል መቶ እአለቃ። ጀማል ሀሰን ያደረገዉን አሰተዋፆ ዘነገህ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ
@ሰላምንኹሉ-ጸ5ለ 9 ай бұрын
10000 ጫማ? አንተስ 2ኛ ክፍል ሳትሆን አትቀርም.
@sahilumekonen-fw8qh
@sahilumekonen-fw8qh 8 ай бұрын
ተራ ወረኛ ነህ እሱን የዛኔውን ሻምበል ያሁኑን ጀነራል ተስፋዬን ጠይቅ ተስፋዬ ፓስ የት ነው ብለህ ጠይቅ ናቅፋውስጥ ኣንድ ሻለቃ ጦር 5 ወርነው በጀግንነት የተዋጋችሁ
@yonastekeste4671
@yonastekeste4671 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ሰራዊት በኤርትራ ህዝብ ላይ የፈጸመውን ግፍ፡ ግድያና ማውደም ፡እንደ ጀግንነት የምታየው ከሆነ፡ ኣሁን ኣማራ ክልል ላይ በኣብይ እየተፈጸመ ያለውን ግድያ ደግሞ፡ እንደዚሁ የኢትዮጵያ ሰራዊት ጀግንነት ብለህ መዝግበው።
@Teddy-v2d
@Teddy-v2d 5 ай бұрын
ያማል ጀግናማ ሞልቷል
@skking3686
@skking3686 7 ай бұрын
አይ ሻዕቢያ ጀግናው ትምከህተኛን ወራሪን እንክትክት ስብርብር አረገልን ሻዕብያ ጀግንነቱንየወረሰው ከኣያት ካአባቶቹ ነው ከነ ዘርዓይ ደረስ
@ሞትንኢሰያስዲክታተር
@ሞትንኢሰያስዲክታተር 9 ай бұрын
እኔ ነበርኩ ኡነት ነህ ግን ታሪክ ታሪክ ፡ ነው ውሸት ያልከው አስተካክሎው
@SelamTesfaiselam
@SelamTesfaiselam 9 ай бұрын
jegna yembal hagerun kewerariwoch tenanko genbarun yemset wetader new benakfa yemotu wetaderoch jegnoch lemalet betam yekebdal mekneyatu Eritrea dero ye Ethiopia gezat alneberechem be 1950 ferengi akotater Haileslasie behayl ethiopian gezat aderegat.selezih werari yelela sew yemfeleg hule wedaki selehone kene gezuf serawitachu shenfet agetamachu kezihen wedket temrachu agerachun beselam memrat yebelete hono yesemagnal
@alemyimer7913
@alemyimer7913 9 ай бұрын
የኦነግ ና የወያኔ ምግሰት መሆኑን ያላወቀ የዋህ ጦር ያሳዝናል ተጫወቱባቸው
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 9 ай бұрын
ምንጊዜም ክብር ይገባቹሀል ለኢትዮጵያ አንድነትና የኢትዮጵይን የባህር በር ለማስከበር መተከያ የሌለውን ህይወትልችሁን ለሰጣችሁ የቀድሞ የኢትዮጵይ ጦር አባላት የሻቢያ አሽከር የሆነው ወያኔ በገዛ ሀገራችሁ ሜዳ ላይ በትኖ ለማኝ ቢያደርጋችሁም እውነትና ሀቅ ትፕደብቆ አይቀርም ዛሬ የበተናቹሁ ትብትነው እናንተ ግን አንገታችሁ የደፋችሁት አንገታችሁን ከፍ አድርጋችሃል በህይወት ያሉት ባሁኑ ምንግስት እውቅና ተሰጥቸው በክብር ይኖራሉ በህይወት የሎሉትም በክብር ይዘከራሉ
@AdisAbaba-d1w
@AdisAbaba-d1w 9 ай бұрын
Ye nebere yawera
@mussieafeworki2726
@mussieafeworki2726 9 ай бұрын
ወዲ ኣፎም የኣፍሪካ ኣንበሳ።
@ፍፁምታደሠ
@ፍፁምታደሠ 9 ай бұрын
ራስን ማጥፋት ወንጀል ነው ፣ ንስሃ የሌለው የዘላለም ሞት ያስከትላል። ተስፋ የቆረጠ ሰው ምልክት እንጂ ጀግንነት አይደለም ፣ አጼው ስላደረጉት የሚሻር የእግዜር ህግ የለም። አጼ ቴድሮስም የስንቱን ደም ያፈሰሱ ሰው ናቸው ፣ ገዳይ ስለምንወድ ነው የወድናቸው እንጂ ስንት ግፍ የፈፀሙ ናቸው።
@טסנה
@טסנה 9 ай бұрын
የቀድሞው ኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል ታሪካችሁን ብቻ ፃፋ በሂወት የቀራችሁ ትልቅ ታሪክ ከው
@JacobNegash
@JacobNegash 9 ай бұрын
የሻለቃ ማሞን ታሪክ ለማወቅ ሻእቢያ በሚገባ በክብር ሰንዶታል እስከነ ዳየሪው( ከእለት እለት የሚያጋጥመውን ሁኔታ) የሰነዳቸው ደብተር ጋር በክብር ተይዣል የነበረ ይናገር አማሟቱንም ሁሉ በስርአት ተዘግቧል እኔ የማውቀው ሰለሱ የተስነደውን ታራክ ከነ ማስረጃው ስላለ ነው
@Haile-Gebriel
@Haile-Gebriel 2 ай бұрын
የሰው ድርሰት አበላሸህ። የሻዕብያ ወታደር ስለማረከው ተራ ወታደር ያነበብከው ጋ ተመልሰህ ሰህተትሀን እየው። ማ በማን ለምን ተገደለ? ደራሲውን እጀ ሰባራ አደረግህ።
@waqeedabboo-ty3dw
@waqeedabboo-ty3dw 9 ай бұрын
መጀመሪያ አፄ ቴውድሮስ የቋራው ስንተኛ ንጉሥ ነበሩ። ናቅፋ የተገኙ ቴዎድሮስ ዳግማዊ ናቸውን? አማራ ክልል ይወለዳል (ተወለደ) የተባለው ቴዎድሮስስ? ስንተኛው ነው? እኔ የማውቀው የቋራውን ነው፤ አፄ ቴዎድሮስን። እርሱም ቴዎድሮስ አራተኛ ነው። ን ብ
@habtayhagos5182
@habtayhagos5182 9 ай бұрын
Wey gud be wshet yetemola tarik be wshet trik new yemtneru
@JhonOkba
@JhonOkba 9 ай бұрын
Yederge wotader deme kentu
@MelakuMulugeta-gy7qu
@MelakuMulugeta-gy7qu 9 ай бұрын
Agha Ethiopian leGegnochchen demachewen mebekle aleben
@danielhadgu
@danielhadgu 9 ай бұрын
pleases be aware, God Ten commandments do not commit lies . You are narrating lies.
@bornrebel7657
@bornrebel7657 9 ай бұрын
This is one sided story.Tesfaye habtemariam is known for his lie. The only Ethiopian who told the balanced story about the battles and wars on the top of Eritrean mountains is BAALU GIRMA. That is why he got killed. ስለ ኤርትራውያን የውጊያ ችሎታ ገና በ10ሺ መጽሀፎች ተጽፎ አያልቅም።ለግዜው ኢሳያስ የሚባል ዲክታቶር ስለራሱ ጀግንነት ብቻ እንዲወራ ስለሚፈልግ ነው እንጂ የኤርትራውያን የውጊያ ችሎታና ጀግንነት እኔ ፕሮፌሰር ዴቪድ፡ እነ አሜሪካዊው ዳን ኮኔል ብዙ ጽፈውላቸዋል። ገና እድሉን ስናገኝ በደንብ እንጽፈዋለን ምክንያቱም እውነቱ መነገር አለበት።
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 9 ай бұрын
ወንድሜ በታሪክ ዙሪያ ያንተንም አለኝ የምትለውን እውነት ለማቅረብ ዝግጁ ነን እባክህ እንድናቀርብልህ የምትፈገውን ታሪክ ላክልን የአንድ ወገን ታሪክ እንዳይሆን ከልብ እናመሰግናለን
@Bretanssa
@Bretanssa 9 ай бұрын
ኤርትራን ነጻ ለማውጣት ስንት ሰው ሞተ ? የሞቱት ኤርትራውያን ቢነሱና አሁን ያሉውን የሻቢያ መንግስት ህዝቡን ምን እንደሚያደርግ ቢያዩ ራሳቸውን መልሰው ያጠፋሉ ?
@noizeygraal1283
@noizeygraal1283 9 ай бұрын
Wshot hasewti
@saimon7892
@saimon7892 9 ай бұрын
Wishet Tarik atingeru
@meazatesfamicael2346
@meazatesfamicael2346 9 ай бұрын
Ara bakhie shabeya fartom sastom ayawekem tenish ataferum wesatamoch way gude yanante weshat ayalkem
@Bio650
@Bio650 9 ай бұрын
ቾምቤና ግብረ አበሮቹ ልጆቻቸውን በውጭ አገር እያስተማሩ የድሀ ልጆች ተማገዱ
@danielg7367
@danielg7367 7 ай бұрын
ተረት ተረት! ብዙ እርሱ በርሱ የሚጣረስ የልብ ወለድ ታሪክ። 😂
@AbyssinyaTeblsalt21
@AbyssinyaTeblsalt21 9 ай бұрын
15:25 Ethiopia ezhe edetederse letwadekue abatochachine gegnoche letwelide asharea telo malfe hulame zezkeruna sewdesu endenire merafe ande mejmeru asdestogale w/Gentle ammo enkane Des alishe kene legocheshina lig ligochesh egame desblonale yezara estfasochachine nachew
@yehdegotekie9218
@yehdegotekie9218 9 ай бұрын
ውሸታም ይሀ ድራማህ ለሻዕብያ የማያውቁት ብቻ ነው ሊያሳምን የሚችለዉ።የሰው ኣቅምና ተቶካሽ የነበራቻው ልዪነት የሰማይን የመሬት ያህል ልዩነት ነው። መንጌ ራሱ ኣንድ ሰውና ኣንድ ብረት እያለ ኣይደለም የሸሸ የሸሸ የሸሸ.....ውሸታም።
@GIRMAIGEBRESLASIE
@GIRMAIGEBRESLASIE 9 ай бұрын
Kkkk bzu yeritea hizb gedlew mamlet aychlm 🫏🫏🫏🫏ahyoch
@fitiwizeremichael3103
@fitiwizeremichael3103 8 ай бұрын
90% ውሸት..
@ደንደን-ቀ5ሰ
@ደንደን-ቀ5ሰ 9 ай бұрын
ውሸት መቀደድ ይሉሀል እንደዚህ ነው
@joakinqueen5685
@joakinqueen5685 9 ай бұрын
Ay wishet yenante wishet aylkim amra mn gigninet alow fesam derg 😅😅😅😅
@noizeygraal1283
@noizeygraal1283 9 ай бұрын
Kkkkjjkkkkkkkkkk😅😅😅😅😅😅😅😢😢😢😢
@samsonmilash6663
@samsonmilash6663 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂tew enet awra shaebiya malet alayehom
@ambayek4379
@ambayek4379 9 ай бұрын
የውሸት ትርክት ፤ ልብወለድ ነው ! የደርግ ወታደር ከሻዕቢያ ፊት ለደቂቃ ተዋግቶ አያውቁም
@nardosmengste9636
@nardosmengste9636 8 ай бұрын
ቲሽ!!! እና ሻብያ የደርግ ወታደርን አሸንፈ ልትሉ ነው !!???? የጀነራሎቹ ባንዳነት ነው እንጂ
@gggvcvvvcc242
@gggvcvvvcc242 9 ай бұрын
Weshet 👎👎👎👎
@dharmarajanananthakrishnan7966
@dharmarajanananthakrishnan7966 9 ай бұрын
Endih ayinet wetoader zare bunoren yet bederesn. Kibir lekedmo serawit abalat. Yezanew wetoader lij bemehone ekoralehu
@yonasiyassu7763
@yonasiyassu7763 8 ай бұрын
ውሸታም ያልነበረ ታሪክ አትተርክ
@habtayhagos5182
@habtayhagos5182 9 ай бұрын
Aere tew eza yeneber aelen lka yhe hlu yemnegeren ye Ethiopia tarik wshet new kkkkkkkkkkk
@JacobNegash
@JacobNegash 9 ай бұрын
ሻለቃ ሞ እራሱን አልገደለም በከባድ መሳራይ ነው ተመቶ የሞተው::
@SavedbyHisGraceA
@SavedbyHisGraceA 9 ай бұрын
Lie
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 9 ай бұрын
"የሀገሬን ሞት ከማይ ሞቴ ይሻለኛል "- ዳግማዊ ቴዎድሮስ በናቅፋ
@danielhadgu
@danielhadgu 9 ай бұрын
pleases be aware, God Ten commandments do not commit lies . You are narrating lies.
@danielhadgu
@danielhadgu 9 ай бұрын
pleases be aware, God Ten commandments do not commit lies . You are narrating lies.
Não sabe esconder Comida
00:20
DUDU e CAROL
Рет қаралды 28 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 68 МЛН
ስኳዶቹ - ገዳዮቹ ጏዶች/ ነፍስ በላው የህዝብ ተመራጭ
41:00
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 24 М.
“ደም ያፈካው ነፃነት” በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa /ShegerFM
1:23:53
የሞት ግብዣ ጋብዣችሁዋለሁ // የጄኔራል ፅጌ ቤተሰብ መጨረሻ
39:36
ከሰንደቅ አላማዬ ስር ድፉኝ - በሀቅ ኢትዮጵያን አገልግያለሁ
40:04
የጄኔራሎቹ ፍጥጫ እና ሴራ // ባንዲራዋን ማየት አሳፈረኝ
38:00
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 21 М.
የተስፋዬ የሞት ፅዋ // የኢህአፓ ታጋይ መጨረሻ ሰአታት
23:26
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 3,2 М.