Ethiopia: EthioTube ልዩ ዝግጅት - Interview with Evangelist Yared Tilahun | September 2016

  Рет қаралды 61,258

EthioTube

EthioTube

Күн бұрын

Пікірлер: 140
@samrih1270
@samrih1270 8 жыл бұрын
በእዉነት እንዳንተ አይነት ባለአይምሮ ያብዛልን! ዘመንክ ይባርክ የአባቴ ልጅ በጣም እወድሀለዉ...
@lessaneworkberhanu7361
@lessaneworkberhanu7361 8 жыл бұрын
I have no words to express my respect and appreciation for you. You have holistic and deep understanding of Bible, politics, history, fundamental laws, language and socioeconomic facts of both the ancient and the modern world. Your words are powerful and your overall ideas are spiced by truth, and well tuned by the holy Bible. It is not an exaggeration to say Evan. Yared is by far greater than the whole political parties including the ruling party, the so-called religious leaders and all political analysts put together. I wish you long life, peace and success in all your ministries.
@teofjh7107
@teofjh7107 8 жыл бұрын
አቤት, ይህ መልክት በትክክል ለኢትዮጰይ ያሰፈልጋታል፣ሰለዡህ ሁላቹንንም መሰማት አለበን ።
@alemayehutadesse1214
@alemayehutadesse1214 8 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ከነቤተሰብህ፡፡ ከአንደበታቸው እውነትንና መልካምን ነገር የሚናገሩትን ያብዛልን፡፡ ደሞም ኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች አሏት ገና ያልታዩ፡፡ እግዚአብሄር ይመስገን ነገሮች ወደመልካም እንደሚለወጡ አምናለሁ ፡ ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል፡፡
@agapemu1158
@agapemu1158 8 жыл бұрын
Brother Yared Tilahun stay blessed. We love you a lot. ውነትን መናገር መልካሞ ነው፡ የቀረውን ዘመንህን ጌታ እየሱስ ይባርክልህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባረክ፡፡ PRAISE the LORD for ever more. AMEN !!!!
@mimi5572
@mimi5572 8 жыл бұрын
wongelawi yared, you are full of wisdom ,intelligent, anointed ,and shine the Glory of word to the world. I have known you for a long time, you live for your purpose .Bless you forever and l am proud of you!!!
@soresabelay4990
@soresabelay4990 8 жыл бұрын
We need many more brave leaders. The Muslims should also listen & take a lesson 2 this. Thanks sir Ev. Yared, we appreciate ur gr8 influential & enthusiastic approach. For good or bad, U've influenced us all.
@teofjh7107
@teofjh7107 8 жыл бұрын
ጌታ ,ይባረክ ፓሰተር ትክክለኛ መልክት።
@gojjammenale5135
@gojjammenale5135 8 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ ወንጌላዊ ያሬድ በቅድሚያ ሰላምታ shAlom shalom በጌታ ፍቅር ሰላምታዬ ይድረስህ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኃል የእግዚአብሔር ፈቃድ እውነትን መናገር ነው ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ
@amealyonnas5
@amealyonnas5 8 жыл бұрын
WoW! !!!!!that's what exactly we want for our country and our people in Ethiopia, and Wengelawi Yared Tlahun Just want give you big thank you for the solution, which you said to our people and also I proud of you . I praise God for giving us Man like you. May God bless you and your family.
@mekedesmekedes5090
@mekedesmekedes5090 8 жыл бұрын
ዋው እስማርት ጭንቅላት ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጌታ ዘመንህን ብርክርክ ያድርገው
@antenehashebir4901
@antenehashebir4901 8 жыл бұрын
These speeches changed the government acts as the political season heats up lifted in dark tim. May God bless you Evangelist Yared and Alemayehu
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 8 жыл бұрын
"ዘር ቅዱስ ዘረኝነት እርኩስ "ድንቅ አባባል አዎ ዘረኝነት የረከሰ እርኩስነት ነው የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ ነን።
@habtamm3339
@habtamm3339 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወ/ዊ ያሬድ
@tigestwube7647
@tigestwube7647 8 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ!!!የተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው
@lilioschenbein3120
@lilioschenbein3120 8 жыл бұрын
tìgest Wube ጌታ እየሱ የባራክህ
@hannaphonetasticegizaberyi7948
@hannaphonetasticegizaberyi7948 8 жыл бұрын
yared betam naw yemini wadeh geta yibark
@halimatsfa2084
@halimatsfa2084 5 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ሀገልጋይ የሚጠበቅ መልክት ነው እግዚአብሔር ይባርክክ እግዚአብሔር ስለልጆቹ በሀንድም በሌላም ይናገራል
@jobirgubena5781
@jobirgubena5781 7 жыл бұрын
Thank you Pastor Yared for your powerful truth that benefits the whole Ethiopians. Truth heals everyone. I know it is not easy and big sucrifis. As man of God for resisting the evil deeds even that costs your life. God bless you.
@meazi01
@meazi01 8 жыл бұрын
very matured talking. God bless
@yaredworku5585
@yaredworku5585 6 жыл бұрын
You are a blessing for Ethiopia!
@mekonnen74
@mekonnen74 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ፓስተር እርግት ያልክ አስተዋይ እና ሁሉንም ኢትዮጵያዊ በእፕንድ የምታይ አዛኝ ሰው ነህ.ስላሴዎች ይባርኩህ እድሜ ከጤና ጋር ያድሉህ.
@selamtoall1
@selamtoall1 8 жыл бұрын
May God bless you. you are a blessing for Ethiopia people
@MimiMimi-ox5bg
@MimiMimi-ox5bg 8 жыл бұрын
ከነሥምህ ያሬድ ዘመንህን በሙሉ ጌታ ይባርክህ
@hallelujah1383
@hallelujah1383 8 жыл бұрын
GOD bless you Evangelist yared
@agape4497
@agape4497 8 жыл бұрын
Good interview, who bless you I bless him. I appreciate your wishes for Ethiopia 🇪🇹
@awelmohammed8268
@awelmohammed8268 8 жыл бұрын
YOU LEARNED FROM THE LORD GOD.GOD BLESS YOU BROTHER YARED TILAHUN THANK YOU!!!
@almeayalew7664
@almeayalew7664 8 жыл бұрын
የተወደድክ፣የእግዛብሔር፣ሰው፣ወጌላዊ፣ያሬድ፣ተባርክ
@eyerusalemassefa2207
@eyerusalemassefa2207 7 жыл бұрын
That is exactly what we need God bless u
@mulumebetzewde5053
@mulumebetzewde5053 8 жыл бұрын
ወንድም ይሪድ ብዙ ነገር ትክክል ነገር ብለሀል ግን እግዚአብሄር ሀለን። አዋቂ ስለሆነ። እግዚአብሄር ይርዳህ እላለው ።
@jeremiah7222
@jeremiah7222 8 жыл бұрын
ነጻነት ነጻነት ነጻነት እያሉ ሲያሞግሱሽ ዋሉ ጉድሽ ግን ብዛቱ ላወቀው ለስንቱ በዶ/ር ደረጀ ከበደ በመዝሙር ቀደም ብሎ የተነገረ ትንቢት ወ/ዊ ያሬድ እንዳልከው ነጻነትን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ይህንንም ነጻነት ሲሰጥ ነገስታትን እንደሚያስነሳ የታወቀ ነው ጌታም ኢሃዴግን የሐይማኖት ነጻነት እንዲኖር ተጠቅሞበታል ስለዚህም ክብሩ ለጌታ ይሁን ። ለእኛ ለወንጌላውያን አማኞች ጌታ ነጻነትን በዚህ መንግስት ዘመን እንደሰጠን ይታወቃል ነገር ግን በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠሩ ሰዎች ሲገደሉ እግዚአብሔር አብ ውድ ልጁን የሰጠው ህዝብ የዘላለም ህይወትን እንዲያገኙ የምንሰብከው ህዝብ ከመንግስት ጋር ሲጣላ በመሃል ገብተን ካላስታረቅን የሚገሰጸውን ካልገሰጽን የሚመከረውን ካልመከርን መልዕክተኝነታችን ጨውነታችን ብርሃንነታችን ለመቼ ሊሆን ነው ? ዝምታውን ሰብረን ህዝብንም መንግስትንም በመሃል ገብተን ልናስታርቅ ልናስማማ ይገባናል ። የሚገባውን ስራ ከጌታ በተሰጠን የነጻነት ዘመን ካልሰራን ይህ የነጻነት ዘመን ሊወሰድ እንደሚችል እና ዶ/ር ደረጀ ከበደ እንደተናገረው ጉዱ ብዙ ሊሆን እንደሚችል መዘንጋት የለብንም ። ስለዚህም ለምድሪቱ ሁሉ ትልቅ ንስሃ ያስፈልገናል ።
@atiati7795
@atiati7795 8 жыл бұрын
EVA. JEREMIAH እኔ ኢየሱስን ከእስትፈሴ በላይ እወደዋለሁ ግን ስለ አገሬ ሁል ግዜ በእግዚአብሔር አጎራግማሎው እኛ ከልቴ ናካን ስለ ስው ማን ያጌባናል አንባል የስውን ችግር አቃላኝ የኛን ነጻነት ብቻ መየት ታገብ አይደለም የለን በ21ኛ ክፍል ዘማን ነው እሄ ደም አፍሳሽ መንግስት መግዘት የለበትም ለምሳሌ አንድ ስው የኔን ልጅ ብገል ያላ ፍርድ ነጻ ይላቀቅ ወይም ከዛናው ስው ጋር ልታራቅ ለእግዚአብሔር ክብር ቅም አልይዝም ልል አልችልም ማንም አይችልም እንደዛ የስውን መሞት ወደ እኛ አዙራን ልናስብ ይገባል ድል ለኢትዮጵያ
@getachewyemiru5555
@getachewyemiru5555 8 жыл бұрын
@aa
@messenigatu7146
@messenigatu7146 8 жыл бұрын
Ati የኢትዮጵያ ጃግና ገና ይቃጥላል ህዝብ አሻናፍ ነው Ati
@atiati7795
@atiati7795 8 жыл бұрын
Messe Nigatu እግዚአብሔር ግን ሁሉን ይችላል ይሆን ስል ለእግዚአብሔር ሁሉን ይሆናል ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ
@almazalmi7364
@almazalmi7364 8 жыл бұрын
wow wow stay blessed brather
@zekariasyimer6963
@zekariasyimer6963 8 жыл бұрын
Thank you & God Bless ! very healthy & you hit the target on both sides
@addiskebret464
@addiskebret464 8 жыл бұрын
bless you brother. you are amazing teaching of the true word of God! we pray for you to be an ambassador of Christ in the world,,,,,,,to be salt and light to the dying world. may the lord bless you and your family!
@HirutJimma
@HirutJimma 8 жыл бұрын
you are filled with wisdom. may God bless you!
@johnblessed1623
@johnblessed1623 8 жыл бұрын
god bless you paster yardo
@Praise-k1u
@Praise-k1u 8 жыл бұрын
Dear Man of God . I leant your web epically the whole video on KZbin i loved your teaching way .Also, I read your latter an amazing and enthusiastic argent latter I'm proud of you ..You did the right thing . May God bless you !!! I hope this interview they learnt a lot of thing Ethiopian government . You are the time of Mosses for this innocent ppl . 🙏🏽
@yoseftafesse9820
@yoseftafesse9820 6 жыл бұрын
የተባረክህ የእግዚአብሔር ሰው!!!!!
@ashemanall
@ashemanall 7 жыл бұрын
a very mature and intellectual perspective. hats off!!!!!!
@tamasgeentqo8356
@tamasgeentqo8356 7 жыл бұрын
God Bless You Pastor Yared! Raelly You are the Man of God!
@hiwotgaredew3291
@hiwotgaredew3291 8 жыл бұрын
God bless you my brother you are honest you have Godly heart
@addisalemayotaddese8103
@addisalemayotaddese8103 6 жыл бұрын
geta ybarkeh wendem yared.hasabhen egaralew.
@muludegaga4098
@muludegaga4098 8 жыл бұрын
God bless you Yared, Leaders can learn a lot of things christian and politicians, this is a free expensive lecture for them. And it is rooted in the word of God and it works, that is why USA is blessed.
@ethiotube
@ethiotube 8 жыл бұрын
SUBSCRIBE ABOVE!
@catherineasarat784
@catherineasarat784 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር። እውነት። ነው። እውነት። እግዚአብሔር። ሰለዚህ። እውነት። እንናገራለን
@EseyVS
@EseyVS 8 жыл бұрын
Egziabher yebarkeh ... Amlak midrachenen yasbal 💚💛❤️
@BERHANUish
@BERHANUish 8 жыл бұрын
joro Yalew yisma, this is great message for our government and for all ethioian people.
@bethymoges6522
@bethymoges6522 8 жыл бұрын
egziabher yibarkh w/yared tilahun
@ዜድየድሙፍሬ
@ዜድየድሙፍሬ 6 жыл бұрын
ጌታ አሁንም ጭምሮ ጭማምሮ ይባርክክ ፋስተር እኔ በጣም ተባርካለው በውትህጻፍ አግልግልትክ ጌታ አቅም ይስጥልቅ
@samtxg3484
@samtxg3484 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስለአንተ ይመስገን!!!
@alazarfikadu8751
@alazarfikadu8751 8 жыл бұрын
thank you so much
@yeyifatworkdadi7923
@yeyifatworkdadi7923 8 жыл бұрын
yememezin kunka gilse yhone hasabihin betam degafengne menfesawi timihertocheh hulu btame ewedachewalhi geta zemenihn yibarek.
@abbygualadwa7685
@abbygualadwa7685 8 жыл бұрын
Darkness cannot drive out darkness; only light can do that. Hate cannot drive out hate; only loveeeee can do that❤️❤️❤️By MLK.
@salilishbira4398
@salilishbira4398 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ንገርልን እንደዚ
@mohammadmohammed4306
@mohammadmohammed4306 8 жыл бұрын
thank you
@yideyatezera1585
@yideyatezera1585 7 жыл бұрын
so amazing so important msge man of God w. yarde endat yalu bebzu le mederacgen Ethiopia meftha mamta yechaln neber lemlem
@hildatamirat9476
@hildatamirat9476 8 жыл бұрын
wangelwe yarde egzeahber yebarkhe !
@solominbagashaw5960
@solominbagashaw5960 8 жыл бұрын
hilda tamirat ከነ ድምፁ ልደቱ መንታ
@solominbagashaw5960
@solominbagashaw5960 8 жыл бұрын
hilda tamirat ግን እደግፈዋለሁ
@tesfayeakuma6756
@tesfayeakuma6756 8 жыл бұрын
hilda tamirat GOD Bless you !!!...
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፖስተር ብዙ ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል!!!!!
@billisumaethio4059
@billisumaethio4059 8 жыл бұрын
I respect him yehaymanot abat TEBEYEWOCH yemiyalf mengeset feretew feriha higzihaber sitefachew andandochu CHERASH kenefesegedayoch gar siyaberu tazebenal kerestos terebe, tasere, tareze mech teyeqachewegn sil eko adelem sellenefes selesiga enkuan yeweqesal zim sibal nitshuan sigedelu zim malet demo min yahel kenefese geday gar endmaber yeqoteral any ways god bless pastor yared tilahun
@ghirmayabraha8807
@ghirmayabraha8807 8 жыл бұрын
Ayyyyyyy mn alebet hulu endante bihon bless you.jegna wendm neh
@ebaabrahamitafa8688
@ebaabrahamitafa8688 8 жыл бұрын
God bless u brother yared !
@jemane5706
@jemane5706 8 жыл бұрын
እውነት ብለሀል የማንኛውም እምነት ተከታይ የሆነ ሀሉ ስለሀገርና ስለህዝብ ደህነትና ስለሰው ፍጡር ስለ አራዊት ፍቅር ያስተምራል ስለነፃነት ይሰብካል ስለዚህም ነው ጎረቢትም ሆነ ህዝብ ሲበደል የሀይማኖት አባቶች ይመለከታቸዋል ልብ የለው ልብ የበል
@lewisoncohen6842
@lewisoncohen6842 7 жыл бұрын
Almighty God bless you brother yarred.
@marykumsa932
@marykumsa932 8 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ። ይባርክህ እውነተኛ ስው
@berhanumengistu4435
@berhanumengistu4435 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ!
@tewodrosekubaye8333
@tewodrosekubaye8333 6 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@netsanetgetaeyesuszzemanac1511
@netsanetgetaeyesuszzemanac1511 8 жыл бұрын
uuuufffff yared GETA EYESUS. abezeto yebarekeke GETA yetebekeke
@richoa1115
@richoa1115 8 жыл бұрын
God bless pastor yared& ethio tube
@abrhamkenj1970
@abrhamkenj1970 8 жыл бұрын
mimi Amare
@ameeraold923
@ameeraold923 8 жыл бұрын
0940264182
@mano4858
@mano4858 8 жыл бұрын
ተባረክ
@bethymoges6522
@bethymoges6522 8 жыл бұрын
selam le Ethiopia 💚💛❤☝ bless you Ethio tubes
@selamdesta8678
@selamdesta8678 7 жыл бұрын
ግሩም፡ ትምህርት፡ ፈጣሪ፡ ያክብረወት!
@samrawitderbe7769
@samrawitderbe7769 8 жыл бұрын
God bless you xxxxxxxxxxxxxxx
@almazalmi7364
@almazalmi7364 8 жыл бұрын
GOD bless you above your expectations really you are a man of God " Jesus is coming soon
@mekedsbedaso7655
@mekedsbedaso7655 8 жыл бұрын
God bless you
@hailufff.thatwassupposedcc520
@hailufff.thatwassupposedcc520 8 жыл бұрын
Mekeds Bedaso
@geniyegtabareya6666
@geniyegtabareya6666 7 жыл бұрын
woow teru melkete now geta yebaerke
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 8 жыл бұрын
Haymanotegna telate bihonm/balwedm yeAnte nigigir gin yedenedene libn yaregagal.... Amelekaketih Betam des yilal.. Endeante aynetu yibza
@selam9604
@selam9604 8 жыл бұрын
true..turu asetemarim ale. behayemanot sim ematalilu seweche lene weshetam ezeben afage metefoo nachew. eweneten emasetemerim ale tnxx..
@atiati7795
@atiati7795 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት ፓስተር ሁሉን ስው እንድ በአገራችን ስለ ምፈጻሞ ግፍ መናገር አለበት እግዚአብሔር መልካሙን ለኢትዮጵያ ያምጣ
@slamtamera3457
@slamtamera3457 8 жыл бұрын
እውነት ነው !አምላክ ለህዝቡ ተገዚ የሆነውን ምሪ ይስጠ ለመሪውችም ማስተዋልን!
@tsedalbelay3363
@tsedalbelay3363 8 жыл бұрын
bless you more & more
@almeayalew7664
@almeayalew7664 8 жыл бұрын
በምድር፣ላይ፣ስትአመት፣ለመኖር፣ተብሎ፣ሰው፣ሰውመግደል፣ያሳዝናል፣እፀልይ፣መግስት፣ማስተዋል፣ይስጣቸው፣ወጌላዊ፣ያሬድ፣ተባርክ
@seladngay2906
@seladngay2906 8 жыл бұрын
yhaymant mery ewnt menager albet eng afune lzga achelm
@zelalemmuluneh7912
@zelalemmuluneh7912 8 жыл бұрын
He is real gospel precher and prophet.
@sinedutilahun1064
@sinedutilahun1064 7 жыл бұрын
God bless you but your standard is very high and I don't know how this can be effective in Ethiopia.
@serkalemabate7957
@serkalemabate7957 8 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ወንዱሜ ያርዱ ባጣም አከብርህ አለሁ እወዱህ አለሁ ውንዱሜሆይ። ከጌታ ልጠፍ። ነብር ነገርግን አንዱ ሰው እውነት የሜናአገር። ስው የለም ብየ ነበር አተን ግን። እውነት ስትናገር እንደገና ቆመሁ የመጣሁት ከስለም ቤተስብ ነው ነግ ርግን ነጻሀን እንደ ስደዱ እሳት ሲነድ ሳይ። ልቤ ታመመብኝ። ሀዘን ወደቀብኝ መጽሐፈ። ቅድስ እንዱህ ይላል ስለዘመዶች ሞት ሰምቸ። እንደት እችላልሁ አለች አስቴር 6÷ 8 መጽሐፈ። ብዙ ይላል ሰውግን ያስመስላል።
@ተክላይገመድህን
@ተክላይገመድህን 8 жыл бұрын
are you preaching bible or politics ....it's so amazing what happen to Ethiopian diasporas it look like they think with one brain they talk with one mouth.
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 7 жыл бұрын
azmeraw belachew it looks like lol what is that mean.. just FYI the human body has 1 mouth and 1 brain!!! Not sure what you are trying to say!!
@freefered
@freefered 8 жыл бұрын
for your information Setit Humara is not Tegray
@fikryibeltal2845
@fikryibeltal2845 8 жыл бұрын
ወንገላዊ፡ያሬድ ጽሕፉህንና የቃላት እመራረጥህ እስየው እሚያስብል ሁኖ እግኝቼዋለሁኝ ብቻ እግዚእብሔርን ምሪት ተቀብሎ ከሚንቅሳቀስ መሪ መልእክቱን ኬግዚአብሔር ተቀብለህ ስለመጻፍህ ያልክው ነገር የለም ለምን? ስሜታዊ ሁኖ እግዚአብሔርን ሳይጠየቅ መጻፍ የግል እውቅና ለማግኘት ከማትርፍ ውጭ ሌላ፡ምን ሊሆን ይችላል ትላለህ?
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 7 жыл бұрын
Fikr Yibeltal እውነት ሁል ጊዜም እውነት ናት ልትሸሸግ አይገባትም እና ፍቅርን ሁሌም ይበልጣል እሺ እግዚአብሔር ነው ፍቅር እርሱን ለመግለጥ የራስን እውቅና ለመግለፅ መባል የለበትም።
@sofiaaweke2224
@sofiaaweke2224 8 жыл бұрын
ፌስ ቡክ ሲከፈት የልደታ ልጆች ናቸው front page ላይ የሚታዮት የልደታ ልጆች ናቸው ዮኒ...ደሩ ወንጌሌላዊ ያሬድ ለጠቀላላ እውቀት..general knowledge
@temesgenkidane7767
@temesgenkidane7767 7 жыл бұрын
Don't twisted the Gospel with politics.gospel isn't profession it's grace you can't pay credit to be evangelist please don't compare derge with ehadg
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 7 жыл бұрын
mnale endante 1000 sew binorna ye Ethiopian hizboch bntadel
@catherineasarat784
@catherineasarat784 8 жыл бұрын
አው። እንደቃሉ። እንኑር
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 7 жыл бұрын
Catherine Asarat እርስዎ ቃሉን ያውቃሉ dear catherine?
@hunetyoutube4732
@hunetyoutube4732 8 жыл бұрын
Merse(poised) ltzera
@elssahailemariam887
@elssahailemariam887 8 жыл бұрын
.
@catherineasarat784
@catherineasarat784 8 жыл бұрын
ቄስ። የያሬድ። እግዚአብሔር። ይስትልፕ
@Myen0912
@Myen0912 8 жыл бұрын
ወንጌላዊ ፡ ያለአዋቂ ፡ ሳሚ ፡ እንዳይሆንብህ ፡ ፖለቲካ።
@derejedemissekasa5146
@derejedemissekasa5146 6 жыл бұрын
ያሣፍራል
@sarahyilma2447
@sarahyilma2447 8 жыл бұрын
ሲጀመር የአንተም እምነት የሌቦችና አጭበርባሪዎች ነው አሁን ደግሞ በፖለቲካ መጣችሁ መድረክ በጣም ከመውደዳችሁ የተነሳ ባገኛችሁት አጋጣሚ እውቅናን ለማግኘት መሮጥ አበስኩ ገበርኩ አምላኬ ነብሳችሁ ትማር ይሆን?
@agapemu1158
@agapemu1158 8 жыл бұрын
Bella Life እኛማ ይቅሮ የተባልን የእገዚአብሔር ህዝቦች ነን፡፡ አንቺ ይቅርታ ጠይቂ ፡፡ ብዙ ይቀርሻል አንቢ ተማሪ፡፡ ተንቀሳቀሺ
@tsegenetbedaso8180
@tsegenetbedaso8180 6 жыл бұрын
you need to grow up
@agape4497
@agape4497 8 жыл бұрын
እናት በልጇ ሬሳ ላይ አስቀመጧት ብለው የውሸት ወሬ አንዱ ደምቢዶሎ ሌላው ባህር ዳር ሌላው ጎንደር ይህ ሁሉ media ላይ ወጥቶአል ልብበል።
@dandan4069
@dandan4069 8 жыл бұрын
ዝብርቅርቅ ድብልቅልቅ ያለ ወጥ የሆነ ቅርጽና ቀለም የሌለው መልዕክት ነው።
@solominbagashaw5960
@solominbagashaw5960 8 жыл бұрын
Dan Dan ትክክል
@solominbagashaw5960
@solominbagashaw5960 8 жыл бұрын
Dan Dan d ደ ደብ ካልሆንክ የተዘበራቀ አይደለም ዘገምተኛ ካልሆንክ ለነገሩ ገ ገማ ትመስለኛለህ
@solominbagashaw5960
@solominbagashaw5960 8 жыл бұрын
ግ ግ ም ተ ኛ
@solominbagashaw5960
@solominbagashaw5960 8 жыл бұрын
Dan Dan አሜን
@agapemu1158
@agapemu1158 8 жыл бұрын
Dan Dan ሲገባህ አይደል ፡፡
@catherineasarat784
@catherineasarat784 8 жыл бұрын
እውሸት
@agapemu1158
@agapemu1158 8 жыл бұрын
Catherine Asarat የእግዚአብሔርን ነገር የሚቃወም ሴጣን ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ ነሽ
@edenamanuel979
@edenamanuel979 6 жыл бұрын
Yelebeshen chelema EGZIABHER Yabralesh Tebareki
@catherineasarat784
@catherineasarat784 8 жыл бұрын
በትክክል። እውሸታም። ነው
@MimiMimi-ox5bg
@MimiMimi-ox5bg 8 жыл бұрын
ከነሥምህ ያሬድ ዘመንህን በሙሉ ጌታ ይባርክህ
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
ማንቸስተር ዩናይትድ በINEOS ሥር 1 አመት! ለውጥ አለ ?
27:11
የንግስት ዘዉዲቱ የዝምታ ጩኸት | PART 5 |
10:23
Voice of Consensus የይሁንታ ድምጽ
Рет қаралды 139
የተጠላ ፍቅር - ያዕቆብ ክፍል 26 (4፥4-6)
1:04:14
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 7 М.