ሰው መንፈስ ነውን ? ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ያልተጠበቀ ምላሽ ሰጠ ! Interview with Evangilist Yared Tilahun with mukrab

  Рет қаралды 35,896

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Күн бұрын

Пікірлер: 184
@metekutekalegn2855
@metekutekalegn2855 2 жыл бұрын
''እኔ በሰው ልብ መኖር አልፈልግም ፣ እኔ የሚፈልገው ክርስቶስ በሰው ልብ እንዲኖር ማድረግን ነው።'' Evangelist Yared Tilahun.
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
Well said 💯
@samri6650
@samri6650 2 жыл бұрын
እውነት ነው። ይህ ደግሞ ተሳክቶልሃል። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 2 жыл бұрын
Amen 100000000000%
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 God bless you 🙏 amen 🙏
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 Жыл бұрын
ጠያቂው አርጋታህ የሚገርም ነው፤ ያብዛልህ ፤ ተባረክ። ወንጌላዊው ያሬድ፤ ተባረክ
@benyamaklog
@benyamaklog 2 жыл бұрын
አስተማሪ ያሬድ ከ1985 ዓ.ም ጀምሮ አንተ ለማወቅ ዕድል አግኝቻለው፡፡ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ የሕይወት አኗኗርህ ክርስቶስን የሚገልጥ መሆኑን እኔም ሆንሁ እንደ እኔ የሚያውቁህ ይመሰክሩልሃል፡፡ አንተ ለብዙዎቻችን ክርስቶስን እየገለጡ እንዴት እንደሚኖር ምስክር ነህ፡፡
@negashababu1137
@negashababu1137 2 жыл бұрын
ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ከደህንነት እስከ ደቀመዝሙር ያስተማርኝ እንዲሁም በእገልግሎት በገዛ ገንዘቡ ወርሃዊ ክፍያ በመደገፍ በቤተክርስትያን እንዳገለግል ያደረገኝ ህያው ምስክር ነኝ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ተባረክልኝ
@abdiyuministry
@abdiyuministry 10 ай бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጔታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሃለን!
@tigisthabte9541
@tigisthabte9541 2 жыл бұрын
ወ/ዊ ያሬድ ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው የገባው ይጠቀምበት። God bless u more we love u yared.
@rb2782
@rb2782 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ በጣም እግዚአብሔር ያከበረው ሰው ነው ማንም ከፍም እና ዝቅ ማድረግ አንችልም፡ please do not west his time ብዙ ነገር ልንጠቀምበት የሚገባን ሰው ነው፡ ተባረክልን ዘመንህ ይለምልም 🙏🏼🙌
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
Exactly
@metsihetmuhe4832
@metsihetmuhe4832 2 жыл бұрын
ለካስ እግዚአብሔር ሰው አለው ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ ሌላ ስላንተ ቃላት የለኝም
@ynenehtaddse2491
@ynenehtaddse2491 2 жыл бұрын
ወንጌል ፍንትው ሲል ልብ ጀምበር ሲሆን: አእምሮ ሲበራ ልቦና ሲብርሃን: የክርስቶስ ማዕዛ በአማኙ ማንነት ሲያውድ: ይህ ነው አዲስ ፍጥረት ይህ ነው የህይወት ዘውድ:
@biniyamayele4502
@biniyamayele4502 2 жыл бұрын
ያሬድዬ አንተ ለእኛ ስጦታችን ነህ በዚህ ዘመን የዚህን ዓለም የናቀ ከሰማዩ የተጣበቀ አገልጋይ በማየቴ እግዚአብሄር በዘመናት ሁሉ ቅሬታዎች እንዳሉት እመለከታለሁ ።ዘመንህ ይባረክ
@amsaleaddmase7348
@amsaleaddmase7348 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ የተሰጠውን የወንጌልን አደራ በዓለም ሁሉ ላሉ ኢት. ኤርት. በማስተማር ለብዙዎች ወደ ክርስቶስ የመራ ታማኝ አገልጋይ ነው ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ🙏
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ማለት ለብዙዎቻችን ማለት እችላለሁ, ስንገዳገድ, ሁሉ እውነት ሲመስለን እውነት ማ እንደሆነ ያስተማረን መሰረተ እያስጨበጠ የሚመግበን አባት ነው:: please ተረዱት , ተጠቀሙበት :: ህይወቱን ሊያካፍላችሁ ወደ ወገኖቹ, ወደ ህዝባችን ገባ:: we need to appreciate him and we need to work with him. ❤❤❤❤❤❤ እኔ በቤቴ ሆኜ አገልግሎቱ ካሳደጋት ወገን ነኝ:: እግዚአብሔር የሮጠለት ጌታው ከፊቱ ይውጣና ስራውን ይስራ::::
@amanuel5474
@amanuel5474 2 жыл бұрын
አይዞህ! ቻለው እንግድህ እኛ እንደምታየን እንደዚህ ሆነን አረፍን። የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ከጎንህ ነህ። በርታ! We Love You! ከጌታ ዘንድ የተላከልንን ሰው ማን ይጠላል ፣ ለዚያውም ለወንጌል ዓላማ ለቆመ፣ ደግሞም ለእግዚአብሔር ለልቡ መሻት፣ ደስታ፣... ወዘተ አይዞህ ፣ የጌታም ፀጋ ይብዛልህ! ተባረክ! ዘመንህ ይባረክ!
@architectbiza6117
@architectbiza6117 7 ай бұрын
ያሬዴ ምርጥ ሰው 🙏🙏 ያንተን የጥናት ትምህርቶች እንደ አንድ የብዥታየ ማጥሪያ ተጠቅሜባቸዋለው 🙏 አመሰግናለው። ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏 አሜን።
@AbrahamSiyoum-rv8hn
@AbrahamSiyoum-rv8hn 9 ай бұрын
በምን የስተት ትምርት የማይጠረጠር ለብዙዎቻችን በሀሰት ትምህርት ከመፍገሞገም የታደገን ድንቅ መምህር ነው ጌታ እድሜውን ያርዝመው
@ww3572
@ww3572 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጠያቂውንም መላሹንም ሁለንተናችሁን ይባርክ ወንጌላዊ ያሬድ ወሳኝ በሆነ ጊዜ ኢትዮጵያ በመገኘትህ ደስ ብሎኛል ይህንን ያልኩት በመንፈሳዊ ክሳት የተመታ ምዕመን እንደበዛ ስለሚሠማኝ ነው !
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 2 жыл бұрын
ያሬዶ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ምላሾችህ በእውቀት የተሞሉ ንግግርህ ደስ የሚል የማይጠገብ ይኼ ከጌታ ነው ይጨምርልህ
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 2 жыл бұрын
ገና ወንጌላዊ ያሬድን ሳየው ላይክ ሰብስክራብ አረኩት
@bethiefrem2910
@bethiefrem2910 2 жыл бұрын
እኔም
@bethlehemarega2392
@bethlehemarega2392 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ፣ አንተ በዚህ ዘመን የተሰጠኸን የእግዚአብሔር ሰው በአንተ ብዙ ተጠቅሜአለሁ። ጌታ እየረዳህ እዚህ ደርሰሃል፣ አሁንም ጌታ ይርዳህ።
@yaredassefayimer2148
@yaredassefayimer2148 2 жыл бұрын
ያሬድዬ እንደምወድህ አንተም ታውቃለህ። በርታ፣ እጸልይልሃለሁ። ተባረክ ጸጋም ይብዛልህ።
@yoakob-777
@yoakob-777 Жыл бұрын
በጣም እያለቀሱኩ ነው የሰማሁት ,,,, ጌታ ይባርክህ ,,,የሁን አገልጋዮች.....!!!
@HenJesu
@HenJesu 10 ай бұрын
Wengelawi yared...thanks for helping to share ur grace befor 25 years at graduate fellowship entoto...now I am serving God..
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 2 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ነህ ወንጌላዊ ያሬድ ዘመንህ ይባረክ።
@halemtessema9256
@halemtessema9256 2 жыл бұрын
First, I thank God for his grace in Yared. I also thank Yared for his consistent commitment in teaching the bible. I don't know Yared in person, but his exposition of the Gospel has been very important in my spiritual growth and has also created the passion in me to personally study the bible.
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Жыл бұрын
ወንድሜ ያሬድ እስካሁን ድረስ ትምህርት ሕይወትን የሚሰራ ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ወንድሜ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ያስቀመጠውን የማስተማር ችሎታ ሃሰተኛ አስተማሪዎች ሰራቸወ እየፈረሰ ስለሆነ ተናደው ነው የእግዚሕአብሔር ቃል እውነትን ታውቃላችሁ እውነትም አርነት ያወጣችኋል ይላል ወድሜ በርታ እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን አገልግሎትህን ይባርክ!!!!
@awotaraya6590
@awotaraya6590 2 жыл бұрын
ያሬድ ሲናገር እንዲሰማ የሚያደርግ ፀጋ አብሮ ተሰጥቶሀል
@bleanashagre4467
@bleanashagre4467 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጥሩ ምሳሌ ነህ
@mekdesberhanu7056
@mekdesberhanu7056 2 жыл бұрын
በጣም በመገረም እና በመደነቅ እየሠማሁ ነበር! ይገርማል በሐዋርያት ዘመን የነበረውን የክርስትናን ሕይወት በአንተ ላይ አየሁት! በጣም ደስ አለኝ ስለ አንተም ጌታን አመሠገንኩት! አሁንም ይዘህ የመጣሀው ሀሳብ ማህበረሰባችንን የሚጠቅም እና የሚለውጥ ነው! እንደሚሳካ አምናለሁ እኔም የዚህ ራዕይ ተሳታፊ መሆን እፈልጋለሁ! ከሁሉ በላይ ያንተን ትምህርቶች እየተከታተልኩ ነው በጣም ህይወቴን ለውጦታል! እግዚአብሔር ይባርክህ! ደግሞ እንደተናገርከውም "እኔ በሰው ልብ ውስጥ መኖር አልፈልግም እኔ የምፈልገው ክርስቶስ በሰው ልብ ውስጥ እንዲኖር ማድረግ ነው" You're blessed 🙏
@raeyderago2031
@raeyderago2031 2 жыл бұрын
"ድኛለው፣ እየዳንኩ ነዉ፣ እድናለሁ።" ወንጌላዊ ያሬድ የተባረክ።
@tsegayewolt8103
@tsegayewolt8103 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎትህንና ቀሪውን ዘመንህን ይባርክ
@samsonmengistu5396
@samsonmengistu5396 2 жыл бұрын
ልክ ነህ ጨዋ ወንጌል አሳድጎት ጨዋ ባይሆን ነው የሚገርመው ።
@ምጥን
@ምጥን 2 жыл бұрын
ያሬድ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ ከአንተ ብዙ ተምራአለው ተባረክ ስፋ ወንድሜ !!በምድር ላይ ሁሉን ማስደሰት አይቻልም አንተ ስራህን ስራ ወንድሜ ።
@eliasabera6382
@eliasabera6382 7 ай бұрын
ተባረረክ። ወንድም ያሬድ። ጥሩ ትምህርት።
@zematube8985
@zematube8985 2 жыл бұрын
እኛ እኮ ውስጣችን መንፈስ ቅዱስ እለ በገለጠልን ልክ ሰውን ማወቅ እንችላለን ያሬድዬ በርታ ትምህርቶችህን እንደ ውሀ እየጠጣሁት ነው ከዩትዩብ ላይ በእውነት በነፃ የሰጠህን ሰጥተኧናል አንተ የሚመጣው አለም ገብቶሃል ::
@איובסלומון
@איובסלומון 2 жыл бұрын
እጅግ፡በጣም፡የምንወደው፡በትምህርቶቹ፡ብዙዎቻችን፡ተጠቅመናል፡፡አገልግሎትህ፡ይባረክ፡፡ ሌላው፡ቢለው፡ቢለው፡ሰሚ፡ያጣና፡ቁጥር፡ውስጥ፡የሚከተው፡የሌለው፡ስም፡አጥፊ፡፡በሰውእድገት፡መቅናት፡ሥራቸው፡ያደረጉት፡መንደርተኞች፡ንቀህ፡ከመተው፡ሌላ፡ምን፡ይባላል ?
@tgethiopia381
@tgethiopia381 2 жыл бұрын
ትክክል ሲጠሉ በዘመቻ ሲወዱ በዘመቻ እየሆነ ነዉ ወንጌል አየተረሳ ወንጀል እየበዛ ትዉልዱ በትርምስ ዉስጥ ያለነዉ ያሳዝናል። ጌታ ደግሞ እንደ አንተ አይነቶቹን ለሀገሬ እንዲያበዛቹ ፀሎቴ ነዉ። አገልግሎትህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።🙏
@samsonmengistu5396
@samsonmengistu5396 2 жыл бұрын
ቲጂዬ ተባረኪልን ተባረኪልን እህታችን ። ግን ቲጂዬ ደረትሽ አብዝቶ ተጋለጠ ፡፡
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ
@እግዚአብሔርእድልፈንታዬነ 2 жыл бұрын
ወንድም ያሪድ ቀጥል እውነተኛ የክርስቶስ ተከተይ በርታ❤ በጣም ነው የምወድህ ለፍላፊዎች ተዋቸው ስውን አያከብሩ እግዚአብሔር አይፈሩ be blessed
@Biruk-SBG
@Biruk-SBG 2 жыл бұрын
Our Beloved Brother❤, God Bless You More & More, I am always blessed by your teachings and character. ተባረክ ወንድማችን እንደ አንተ ያሉ አስተማሪዎችን ና ወንድሞችን ጌታ እግዚአብሔር በመካከላችን ያብዛልን 🙏፡፡
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
Amen
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ያሬዶ የሚተቹህ የማያውቁህ ናቸው እኔ ትምህርትህን ሁሉ ስለተማርኩት ብዙ ስላተርፍኩም ባታብራራ ልትል ያስብከውን እርዳለሁ ማንም ምንም ቢል አይሽውደኝም።
@elsabetpahulis5046
@elsabetpahulis5046 2 жыл бұрын
ያሪድዬ ዘመንህ ሁሉ ይባረክልኝ!!! በእውነት እግዚአብሔር የሰጠን ስጡታችን ነህ ( እንቁ አችን ነህ)
@abenezerbereketalemu2511
@abenezerbereketalemu2511 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ አንተ የክርስቶስ በጎ ወታደር ነህ 😍😍😍😍😍
@mercym1733
@mercym1733 2 жыл бұрын
Evangelist Yared we know that you are true man of God. I personally have been listening your teaching since I was a kid with my family. You said the truth about the people who like to accuse well know ministers to just be famous. God bless you don’t give attention to those who doesn’t have vision but try to discourage the hard working people.
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ በትምህርትህ ብዙ ተጠቅሜዋለሁ
@shemafamily
@shemafamily 2 жыл бұрын
አንተ ብሩክ ነህ ጌታን ከተቀበልኩ ጊዜ ጀምሮ በጣም ጌታን በቃሉ በአንተ ትምሕርት ኑሮ አይቼዋለሁ በቀረውስ በጌታና በሀይሉ ... የበረታህ ሁን
@Cookingcat-229
@Cookingcat-229 2 жыл бұрын
Yaredye we love you. You're all resourceful,! Bless you
@alemtshaygetachew3493
@alemtshaygetachew3493 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጊዜው የሆነ ራዕይ ነው እውነት ካንተ ጋር ነች
@awotaraya6590
@awotaraya6590 2 жыл бұрын
መረዳቶን ሰወደው ያሬድ ኖርልን ኖርልን -------________
@isaacadmassu6515
@isaacadmassu6515 2 жыл бұрын
'So what?...' በፍቅር መንፈስ ቀርቦ ማቅናትና አድመኝነት ምንኛ የተለያዩ ናቸው?! So glorious
@betelhembasazinew8449
@betelhembasazinew8449 2 жыл бұрын
wow Evangelist yared you are a role model for the generation bless you more and more ....Aklile thank you for interviewing him like this keep up the good job
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 2 жыл бұрын
ተባረክ ስለስህተት ትምህርት ምንነት የገለጥክበት ይገርማል ተባረክ ወንድማችን ኑርልን በርታ የመደማመጥ የፍቅር ቢሆን ጥሩ ነው ሴጣን ክርስትያኖች እንዲከፋፈሉ ይሰራል ሚድያው ደግሞ መሳርያው ነው !!!
@tiyef4063
@tiyef4063 2 жыл бұрын
I am shocked Yared who was sort of iconic in teaching the Gospel for many years here in Ethiopia never owned a simple home for residence. It is not sin to have one, in fact. But an easy explanation of commitment to his Lord.
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ በጣም ወዳሃለሁ ሰው ሁሉ አስፈላጊና አለስፈላጊ ጥያቄዎችን እየመጣ እንዲህ ብለህ አስተምረዋል እየሉሁ ግዜይን ከሚያጠፉ አብዛኞቹ ሚዲያዎች በትቀርብ ይሻልሃል ዶር ማሙሻንም እንዲዚህ ስያብጣለጡሉ ግዜ የለኝም እንዳለው ስሚቼለሁ ጌታ ከአንተ ጋር እውዳሁሉ ዕድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@healthyfood7119
@healthyfood7119 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአባቴ ልጆች ጸጋዉን ያብዛላችሁ እኛም እንወዳችኋለን ❤❤❤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 2 жыл бұрын
እንደ አማኝነትህ በመፅሃፍ ቅዱስ ላይ እንደተፃፈው የእዮብን ባለጠግነት ሲናገር ... 30 ሺህ በጎች .... ስለ ጠቢቡም ሰለሞን .... ሌላም አንተ እንደምትለው የሚበላውና የሚጠጣው ስላለው ብቻ ነው? ጎበዝ ምንም ክርክር የለውም ምድራዊው ባለጠግነት .. በቁስ መባረክ ነው።
@fanosligaba4581
@fanosligaba4581 2 жыл бұрын
ወጌላዊ ያሬድ ምርጥ ሰው።ለበረከት ሁን እንወደሀለን
@Eagle1503
@Eagle1503 2 жыл бұрын
You are blessed yaredo we will stand with your vision that’s ours too.
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
Absolutely
@king2xx156
@king2xx156 2 жыл бұрын
Thank you Evangelist Yared! You are CHEWA!
@rahelassefa2319
@rahelassefa2319 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ወ/ዊ ያሬድ እግዚያብሔር የሚቃወም የሚከፋፍል ወንድሞችን በአስተማሩት እውነት አንገትን የሚያስደፈ የክፉ ስራ ከሆነ ወጥመድ በደሙ ይጋርድህ።ዘንድሮ የክርስቶስ ጠላት እንቅፍት የሆነው እኛው በክርስቶስፀጋ የዳነው ነን!ጌታ ምህረት ያርግልን
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 2 жыл бұрын
Keep up the good work our beloved brother in Christ. God bless you and your family you are our blessing.
@kebedetefera5501
@kebedetefera5501 2 жыл бұрын
The True man of God Evg. Yared be Bless ! May The True Father God fulfilling your heartily burning desire !... surely we are with you!
@biniamalemayehu4418
@biniamalemayehu4418 Жыл бұрын
ጠያቂው እና ተጠያቂው የሕይወት ልዩነት እንዳለቸው ግልፅ ነበር።
@abisha6904
@abisha6904 2 жыл бұрын
ዘመን ይባረክ ወ/ዊ ያሬድ
@senaitbekele5255
@senaitbekele5255 2 жыл бұрын
ብዙዎቻችን እንዳናጣህ ከማስብ ነው ያሬዱ ጌታ አቅም ይሁንህ !! ጠያቂው ግን ብቃትህን ትህትናህን ሳላደንቅ እላልፍም 🇺🇸
@bleanashagre4467
@bleanashagre4467 2 жыл бұрын
I m so impressed ጌታ ይህንን ካንተ አይወሰድብህ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሥራውን መሥራት ሲፈልግ ስውን በተለያየ መንገድ ይናገራል አንደኛው መንገድ ራዕይ ነው ከስው የሚጠበቀው አምኖ መታዘዝ ነው ወጌላዊ ያሬድም ያደረገው ይህንን ነው ። እግዚአብሔርን ደስ የሚለው በሚታዘዙ ልጆቹ ነውና ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ትዕዛዝህን ሁሉ በምድር ፈጽማለሁ ብሎ ነው በመስቀል ላይ ተፈጸመ ያለው። እግዚአብሔር ሆይ የሚታዘዝ ልብ ስጠን የሥራህም ተባባሪ አደርግን ጌታ ይባርካችሁ ግሩም ውይይት!!!
@daa9880
@daa9880 2 жыл бұрын
ድሆችን መርዳት የወንጌል አንድ አካል ነው በርታ ያሬዶ!
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 2 жыл бұрын
Brother yared, much love and respect.
@ruth4961
@ruth4961 2 жыл бұрын
God bless you I have been listing your teaching long time
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
Yaredye beret bel zemneh yebarek! Tewachew enezeh serafetoch anten selemnwedeh anten bemakreb new uletum yawekut
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ወንጌላዊ ያሬድ
@Classical1-17
@Classical1-17 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንጌላዊ።
@kidistsolomon4580
@kidistsolomon4580 2 жыл бұрын
Yaredsha May the lord Jesus Christ bless you abundantly!!
@lydiabooji4772
@lydiabooji4772 11 ай бұрын
🎉Dear Yared you thout explicietly exceptionally thout us the Book of James. You really believed in it while historically many Church elders did not appreciated the Book. I think you probably did not thought of it as you moved to USA where they are busy to preach democracy which never yet reached up too.🎉 We still appreciate your new course of life. Stay with God's the greater task in our common future🎉
@rtfdift143
@rtfdift143 2 жыл бұрын
የደህንነት ተማሪም ሆኜ አሁንም ያሪዴ የሚናገረው ይገባኛል ጌታ ይመስገን
@aep.ronaldoedits
@aep.ronaldoedits 2 жыл бұрын
Wengelawi Yared,beEgziabherem besewem fit yetegelet agelgay new.....
@teshometakele738
@teshometakele738 2 жыл бұрын
God bless you Yaredo 🙏 ❤
@yaredbirhanu2886
@yaredbirhanu2886 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንጌላዊ። አንድ ጥያቄ ብጠይቅ - ሁልጊዜም እምታገለግልበት office እና የያዝከው የወንጌላዊ title ይቃረንብኛል። አስተማሪ እንደሆንክ ይሰማኛል ግን እምትጠራው ወንጌላዊ ተብለህ ነው። ለዚህ ማብራሪያ ማግኘት ቢቻል። ተባረክ በርታ።
@aydakassaye2066
@aydakassaye2066 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@DunamoTadesse
@DunamoTadesse Жыл бұрын
we love you evangelist yared
@kidanegeresu3521
@kidanegeresu3521 2 жыл бұрын
Wow!wonderful message!
@awotaraya6590
@awotaraya6590 2 жыл бұрын
ያሬድን ለማወቅ የቢሮት አማኞችን ማየት በቂ ነው በተለያየ አለም ተበትነን እንኩዋን ውሰጣችን ያለው እውነት የተለየን እንድንሁን አድርጉናል ያሬድ እግዛብሔር አምላክ የሰጠህን ራዕይ የምናዳምጥበት ማሰተዋል ይሰጠን
@abenezerbereketalemu2511
@abenezerbereketalemu2511 2 жыл бұрын
ይሄ ንግግር ልቤን ነክቶታል ? ወንድሜን መጀመሪያ ልወደው ነው እርሱ ጋር የሚሄደው እንጂ ላርመው አይደለም 😍😍😍😍😍 ከዚያ
@amenmultimediabereketoffic7217
@amenmultimediabereketoffic7217 2 жыл бұрын
bless you evangelist yared tilahun
@truthseeker4873
@truthseeker4873 2 жыл бұрын
He is logical and spritual!
@mekdesg7658
@mekdesg7658 2 жыл бұрын
ይህ ዘመን ያሬድን እንኮን ያሳተ ንስሀ ግባ ስተህ አስተሀል እና
@dawitmercy5428
@dawitmercy5428 Жыл бұрын
mnu gar new yesatew?
@Samsung_Galaxy_10
@Samsung_Galaxy_10 Жыл бұрын
Evangelist Yared, what does "መንፈሴ ድኖአል፤ ነፍሴ እየዳነ ነው፤ ሥጋዬ አልዳነም" mean?
@New-sc5xw
@New-sc5xw 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንጌላዊ
@prophetyonas4518
@prophetyonas4518 2 жыл бұрын
ጥያቄና መልሱ ጥሩ ነው : ጥያቄዎቹ ጥሩ ናቸው ግን ጥያቄ ስትጠይቅ በመሀል ባታቋርጥ መልካም ነው ለምን የሚመልስ ሰው ሀሳቡ ሊከፈል ስለሚችል : ተባረኩ ።
@Kemengede2016
@Kemengede2016 2 жыл бұрын
ምን አይነት ማስተዋል ነው??!!🤔🤔 ሁላችን እንዳንተ በእግዚአብሔር ቃል እውቀትም፣ በትህትናም፣ በባህሪም ብናድግ ብንበስል እንዴት መልካም ይሆን ነበር ?? ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!
@createchanneladisabeba956
@createchanneladisabeba956 2 жыл бұрын
በትንሹ የታመነ ለትልቁ ይሾማል ታማኝ የእጊዝሐበር ሰው ያቆመህ ጌታ የላኬህም እሱ ቤርታ ኬጎንህ ነን ።
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 2 жыл бұрын
በክርስቲያን ሥም የሚነግዱ አጭበርባሪዎች በበዙበት ዘመን እንደዚህ ፅድት ብሎ ከክርስቶስ ጋር መጓዝ ምንኛ መታደል ነው ጌታ እረድቶሐል ።
@tesfayekidu
@tesfayekidu Жыл бұрын
ውዱመምህሬ እንኴን ደህና መጣህ
@raheltadesse8445
@raheltadesse8445 2 жыл бұрын
Wengalawi yared and aklile tebareku betam wonderful
@getahunanteneh2367
@getahunanteneh2367 2 жыл бұрын
አንተን ለመተቸት እውነት ሰዎች ሞራሉንስ (ድፍረቱን) ከየት አገኙት? በዚህ ዘመን ብቅ ብለው የጠፉ ብዙ አገልጋዮች ቢኖሩም እስከአሁን ድረስ የጠበቀህ ጌታ የተባረከ ይሁን። አገልግሎትህ የተባረከ ይሁንልሕ
@abiya4813
@abiya4813 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ብቻ ነው ማይተቸው። ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ያድራል የሚል ትምህርት ከፈረንጅ እንጂ ከመጽሐፍ ቅዱስ አይደለም ። ለማንኛውም ቢሊግርሀምም ከሱ እድሜ በላይ ሰብከዋል ግን የትምህርት ስህተት ሠርተዋል። ጉዳዩ እድሜ ሳይሆን እውነት ነው፤ እውነት ደግሞ የሰው ማንነት ላይ ተመሥርታ ሳይሆን ስህተትን የመግለጽ ብቃት አለው ።
@ag7541
@ag7541 2 жыл бұрын
@@abiya4813 እንጀ መፅሐፍ ሰው ማነው ትላለህ?
@abiya4813
@abiya4813 2 жыл бұрын
@@ag7541 እኔ ደግሞ ልጠይቅህ ጌታ ኢየሱስ ሰው የሆነው መቼ ነው? በቀራንዮ የፈሰሰው ደምና የጠፋው ነፍስ መንፈስ ነው? ሠው ስጋ ነፍስ መንፈስ ያለው ፍጥረት ሲሆን አንዱ ከጎደለ ሠው ተብሎ አይጠራም።
@DunamoTadesse
@DunamoTadesse 11 ай бұрын
wengelewi yared btttm tlk astemari new .........geta mikabirbatn sewochim mitanatsubat tmrt silamitestemir ijig enwedihalen Geta zemenihn abizito yibarik ,Geta indaziw iyegalegelk yimta
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 2 жыл бұрын
Exactly…please listen his teachings…
@worshipislive5766
@worshipislive5766 2 жыл бұрын
A Very Mature Person
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 жыл бұрын
You have big impact in my life ✨️
@aazewde9394
@aazewde9394 2 жыл бұрын
ስውየውን ስለ ብልፅግና ስለ የሰው ሁለንተና የምውሳሰሉትን ባትኩሮት የጠየከው ትግስት እጀጉ ጋራ ቃለ መጠይቅ ስለቀረበ ነው እና አንዴ ወደነሱ ጠጋ ጠጋ ብሎአል አንዴ ሰው መንፈስ ነው ነፍስ አለው በስጋ ውስጥ ይኖራል ብለህ ታምናለህ ወይ አንዴ ምን እያልክ ስጋትህን ሁሉ ዘረገፍከው አደል? ደሞ እኮ ቃል እምነት አይባልም ቃል እምነት የሚባል ነገር የለም ትክክለኛው የእምነት ቃል ነው ተብሎ ስንቴ ተነገረህ! ዎ!
@aazewde9394
@aazewde9394 2 жыл бұрын
ደሞ የጃፒን ኢንተርቪው ለምን አትሰማም? ስለ ስጋ የሚያስተምረውን በደንብ ተንትኖ ትናግሮአል ስጋ ለጌታ ነው በስጋችሁ እግዚአብሔር ን አክብሩ ተብሎ ስለተጻፈ የማስተምረውም እንደተጻፈው ነው እንጂ አንተና አንዳንዶች ራሳችሁ የሰማችሁትን ሳይሆን ሌሎች ዋኖቻችሁ ነው ብለው የገመቱትን እነሱን ነው መስማት የምትፈልጉት (ከሁሉ የሚገርመው ይሄ ነው ሰው ራሱ እየሰማ የራሱን ጆሮ ተጠራጥሮ የሌላውን የሚያምን ሂሌም ይገርመኛል
@samsonmengistu5396
@samsonmengistu5396 2 жыл бұрын
ያሬድ በዕውነት አከበርኩህ። ለጌታ ኖረሀል የጌታ ነህ። እንጸልይልሀለን ቀጥል። የክርስቶስ በጎ ወታደር መሆን መልካም ነው ።
@tesfubelay2133
@tesfubelay2133 2 жыл бұрын
Betam arif ena astemari gize neber egziyabher yimesgen dimtsu gin tinish menged dar new meselegn yemekina dimitsu yerebishal hulum neger kefiker binjemir konjo new
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 2 жыл бұрын
Great!!!.... Except for frequent interruption by Aklile. Anyways, it was helpful!
@footballgallary2203
@footballgallary2203 2 жыл бұрын
Yaredo we love you so much ❤
@david-xh8fl
@david-xh8fl 2 жыл бұрын
‼️‼️1 ተሰሎኬ 5 23 እንደሚለው መንፈስም ይረክሳል። ለዚህ ነው ፖዉሎስ ይጠበቁ ያለዉ። ሰለዚህ ያሬደ ያለዉ መስተካከል አለበት‼️‼️‼️‼️ ምሳሌ፣ ዛሬም እንደ ሔዋን ብዙ እንዳይስቱ መጠንቀቅ አለብን። 2ኛ ቆሮንቶስ 7 1፤ እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ። 2ኛ ቆሮንቶስ 11 3፤ ነገር ግን እባብ በተንኮሉ ሔዋንን እንዳሳታት፥ አሳባችሁ ተበላሽቶ ለክርስቶስ ከሚሆን ቅንነትና ንጽሕና ምናልባት እንዳይለወጥ ብዬ እፈራለሁ። ወደ ዕብራውያን 6 4፤ አንድ ጊዜ ብርሃን የበራላቸውን ሰማያዊውንም ስጦታ የቀመሱትን ከመንፈስ ቅዱስም ተካፋዮች ሆነው የነበሩትን ትንቢተ ሚልክያ 2 16፤ መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፥ ልብሱንም በግፍ ሥራ የሚከድነውን ሰው እጠላለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ እንዳታታልሉ መንፈሳችሁን ጠብቁ።
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Conceptualization of federalism by Haileyesus Taye(PhD)
38:36
FDRECenterforconstitutionandFederalism training
Рет қаралды 88
19 December 2024
1:27:09
ልሳን youtube
Рет қаралды 137