የተጠላ ፍቅር - ያዕቆብ ክፍል 26 (4፥4-6)

  Рет қаралды 7,098

Evangelist Yared Tilahun

Evangelist Yared Tilahun

Күн бұрын

Пікірлер: 32
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድሻ በጣም ከተጠቀሙት ሰዎች መሀል አንዷ ነኝ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን አንተ በረከታችን ነህ ስላንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
የምንወድህ ወንድም ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን እንኳን በሰላም መጣህልን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህ ይብዛ በነገር ሁሉ ተባረክልን የአካሉ ድንቅ በረከት ነህ
@showakebretkebret4454
@showakebretkebret4454 2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በምትልክልኝ ትምህርት በእጅጉ ተጠቅሜበታለሁ ቃሉ ህይወት ነው።
@abebeatinafu8902
@abebeatinafu8902 2 жыл бұрын
yaredo zemnhi hulu yibark.. geta lebizuwoch brkt adrigohal
@Ova-7311
@Ova-7311 2 жыл бұрын
ያሬዶ ኣንደበትን የተቀባ የ እግዛኣቢሄር ልጅ በብዙ ተባረክ, ኣንተ'ና ያንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን.
@hirutyirdaw3414
@hirutyirdaw3414 2 жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@amanuelabebe6212
@amanuelabebe6212 2 жыл бұрын
Yaredo be iwnet betsam inwedihalen yegna wendim geta tsegawn ahunim yabzali
@rosemare8314
@rosemare8314 2 жыл бұрын
Bezu temerebetalehu. Geta yebarkh
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ያሬድ እንድ ሁልግዜም ብዙ ጠቃሚ ትምህርትና ምክር የሚስጥ አስተምህሮ እግዚአብሔር ሆይ የስማነውን በተግባር ላይ እንደናውል እርዳን በአለም ምኞት እዳንያዝ በሥጋም ፈቃድ እንዳንመላለስ የጌታ መንፈስ ሁላችንንም ይርዳን አሜን አሜን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best ✅ 🤝🏽 😘 👌 👍🏻 ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@jigsaamensisa608
@jigsaamensisa608 Жыл бұрын
ወንድም ያሬድ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን በጥብና በመረዳት ያብዛልህ:እንዲሁም በሚያስፈልግህ ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ ። በ ያዕቆብ መልዕክት ጥናትህ እጅግ ተጠቅሜያለሁ ,እየታነፅኩበትም ነው።
@romangetachewgebremariam5472
@romangetachewgebremariam5472 2 жыл бұрын
ጌታ እግዚአበሔር ዘመንህን ይባርክ። ወንጌላዊ ያሬድ ። በየሳምንቱ በዚህ ሁኔታ በትጋት ስለምታስተምረን የእግዚአብሔር ቃል ከልቤ ላመሰግንህ እወዳለሁ። በአንተ ውስጥ ባለው የማስተማር ቃሉን የመግለጽ ችሎታ የፀጋው ባለቤት ክብሩን ይውሰድ።
@Hiwot95
@Hiwot95 2 жыл бұрын
Thank you so much for sharing! God bless you!
@rosemare8314
@rosemare8314 2 жыл бұрын
Shalom
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 2 жыл бұрын
በዐለምና በአምላክ መካከል ያለውን ልዩነት በጉልህ የሚያሳየን የእግዚኣብሄር ወዳጅ ስንሆን የዓለም ጠላት ነው የምንሆነው።የዓለምም ወዳጅ ስንሆን የየእግዚኣብሄር ጠላት ማለት ነው የሚሆነው። ዓልም፡ማለት የየእግዚኣብሄር ፍቃድ ወደ ጎን ያደረገ፡ሌላ፡ፍቃድና ሲስተም፡ነው። ዓለም ማለት ለምሳሌ ገንዘብ ጥሩ ነገር ነው ለህይወታችህ የሚሆን ነገር እንገዛበታልን በትክክል መንገድ እሱን ለማግኘት መጣር ይህ መልካም ነው ነገር ግን ገንዝብ ፍቅሩ ይዞን ከአግባብ ውጭ በሌላ መንገድ ልናገኘው ቢያባብለን ገንዘብንም ለስጋ ፍትወታችን ከአምላክ ፍቃድ ውጭ እንድንጠበቅም ቢያባብለን ያኔ ዓለም ሆንዋል! የገንዘብ ሲስተም ደሞ አለ ማንም፡ከዚ ሲስተም ውጭ መሆን አይችልም የመገበናያ መንገዳች ነው።ነገር ግን ሲስተም፡ውስጥ በክፉ መንገድ ከእግዚያብሄር ፍቃድ ውጭ እንድንጠቀም ቢያባብለን ያ ዓለም ሆኖብናል ስለሆነ እንቢ ልንለው ይገባል።
@ethocooking2034
@ethocooking2034 2 жыл бұрын
እንወድሃለን
@keyamenbere6209
@keyamenbere6209 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ያንተን ስብከት በጣም ስለምወድ ሳልሰማ አላድርም ፡-)
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
@chamogezahegn4909
@chamogezahegn4909 2 жыл бұрын
ወንድም ያሬድ ጌታ ይባርክ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ያሬዶ እንኩዋን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ
@helinamckrory4874
@helinamckrory4874 2 жыл бұрын
አሜን!!! ዋው!!! አገላለፅህን እኮ ስወድልህ እኮ " እግዚአብሔር የሁለት ወዳጆች እንድንሆን ነው ሚፈቅደው ችግሩ ግን አሁን እግዚአብሔር ካለው ካዘዘው ውጭ ስስተኛ ተወዳጅ መጣ" እግዚአብሔር ውደዱ ያለን1ኛ እርሱ እራሱን ነው:: ዘዳግም 6:- 4 = እስራኤል ሆይ ስማ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍፁም ልብህ በፍፁምም ነፍስህ በፍጹምም ሀይልህ ውደድ :: ሲሆን 2ኛው ባልጀራህን እንደ እራስህ ውደድ ክርስትና የተመሰረተው እዚህ ላይ ነው:: መውደድ የሌለብን አለምን ነው:: 1ኛ ዮሐንስ2:-15= አለምና በውስጡ ያሉትን አትውደዱ:: እግዚአብሔር ያልፈቀደውን 3ኛውን መውደድ ከእግዚአብሔር ከአምላካችንና ከወዳጃችን ሰው ጋር ስለሚያጣላን:: ፈፅመን ልንፀየፈውና ልንጠላው ይገባል:: ሁለት ምርጫ አለን 1ኛው እግዚአብሔር የመከረንን እሽ ብለን ከሃሳብና ፈቃዱ ጋር ስንስማማ እና ፈቃዳችን ለፈቃዱ እሽ ብለን ስናስገዛ የፀጋው መንፈስ የሚያስችል ፀጋን ያበዛልናል 2ኛው ምርጫ እንቢ ብንል ፀጋ ሳይሆን ተቅውሞውን ቁጣውን ነው:: ከእግዚአብሔር ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ::የሚበጀው በንስሃ ከተሰመረልን አልፈን ከሄድን ማለት ነው መመለስ ይሻለናል:: እንዳናስቆጣው የቅናቱም ቁጣ በእኛ ላይ እንይነድ ልንጠነቀቅ ይገባል:: ድንቅ ምክርና ትምህርት ነው!!! ባንተ በኩል አልፎ እንደዝህ በሚገርም አገላለፅ ስለመከረኝ እግዚአብሔር አምላክን አመስግነዋለሁ!!! ግዜህን ሰጥተህ ካለመታከት በታማኝነት በትጋት እያገለገልከን ስላለህ እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ይባርክህ!!! የእግዚአብሔር ይብዛልህ!!! የምወድህና የማከብርህ ውድ ወንድሜ ያሬድ በጣም አመሰግናለሁ!!! መልካም ሳምንት!!!🙌🙏❤️😘
@sharakuwait4792
@sharakuwait4792 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርከሕ
@sergutmengistu944
@sergutmengistu944 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ያሬዱ
@lidialidu1085
@lidialidu1085 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባርክ
@segidbrhane2738
@segidbrhane2738 2 жыл бұрын
የትም ቦታ ጥል ሲኖር ብዙን ጊዜ ውጪያዊ ምክንያቶቹ እውነተኛ አይደሉም።ከያንዳንዱ ግጭት ጀርባ ሞቶር የሆነ የልብ የውስጥ ጉዳይ ነው።ይህም፡ካልተገለጠብፈውስ ሊኖር እውነተኛ መታረቅ የለም።የጥል ሁሉ ስር መነሻ የልብ ጉዳዩ ራስን መውደድ ስጋን መውደድ ፍቃድን ለመፈጸም በምኞት መሞላት ምኞት ነው!
@senaitmewael6154
@senaitmewael6154 2 жыл бұрын
Why is the voice very low, could not hear it clearly.
@ጽዮን-ሰ9መ
@ጽዮን-ሰ9መ 2 жыл бұрын
በኢት ሰአት?
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 2 жыл бұрын
ያሬድ ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ በአየር ላይ ያለውን የተደበላለቀ ሕይወትና አስተምሮን በእግዚአብሔር የቃሉ ጉልበት እያጸዳህ ስላለህ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ።ፀጋ ይብዛልህ እባክህ ስለ መንፈስ ቅዱስ ሙላት ጸልይልኝ ስለ ጌታ አደራ አደራ።
@liduyalove8491
@liduyalove8491 2 жыл бұрын
በኢትዮ ሰዓት ከቀኑ 7.00 ሰዓት ማለት ነው እህቴ ጽዮን
@lidialidu1085
@lidialidu1085 2 жыл бұрын
ማታ 2 ሰአት
የቅድስና ኃይል፡ ክፍል 3
1:23:54
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 13 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
1 Peter 2: 1-8 / 1ኛ ጴጥሮስ 2: 1-8
27:37
For Jesus
Рет қаралды 2,5 М.
እዚኣ ሰሚዕና ናብ ኩሉ ሼር ንበላ!
30:21
Godolyas Tube ጎዶልያስ ቲዩብ
Рет қаралды 2,5 М.
እውነተኛ ታላቅነት፦ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን
1:07:07
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 3,7 М.
የሕይወት ውሃ፦ ክፍል 27 - የዮሐንስ ወንጌል
32:45
Evangelist Yared Tilahun
Рет қаралды 3 М.
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН