የኛሰው በአሜሪካ ዲቪውን ቀደሽ ጣይው አለኝ

  Рет қаралды 129,543

Chebe Media

Chebe Media

Күн бұрын

Пікірлер: 472
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
ብርሀኔን ማግኘት ለምትፈልጉ በሷ ፌስቡክ ፔጅ Bire Beekaa- Caaltuu DC ያግኙዋት
@hiwotzelalem3343
@hiwotzelalem3343 4 ай бұрын
Thanks
@EfremTaye-g3t
@EfremTaye-g3t 3 ай бұрын
Hi
@derejeandarege3741
@derejeandarege3741 4 ай бұрын
ፊትሽ ያለዉ ትህትና ሀቀኝነት እና የህዋነት ዉስጥሽ ካለዉ እወቀት ጋ ታክሎበት በተመስጦ እንዳዳምጥሽ አድርጎኛል ተባረኪልኝ ዉዴ
@EtuGe-bj1ic
@EtuGe-bj1ic 4 ай бұрын
እኔ አንድ ቀን ነው በአይኔ ያየሗት ግን ብዙ ሰው እንደምትረደ ሰምቻለው በጣም ጥሩ አኢትዮጵያዊ ናት እግዝአብሔር ይባርክሸ❤️🙏
@metsihetworkneh4281
@metsihetworkneh4281 4 ай бұрын
ጀግኒት! ያገሬ ልጅ ! የአምቦ ቆራጥ አስተዋይ! የአምቦ ልጆችን ማንነት ባንቺ ዉስጥ ታይቷል! የበለጠ ደርሰሽ እንደምናይሽ አንጠራጠርም!👍
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 4 ай бұрын
አምቦ እኮ እንኩዋን ስለ ኢትዮጵያ ስለ አፍሪካና የአለም ህዝቦች ትስስር ቁዋንቁዋ፣ባህል ....የሚተነትኑ ስለ ኢትዮጵያ አገራቸው ታላቅነት ተናግረው ፣ጽፈው ፣ተቀኝተው የማይጠግቡ እንደ ሎሬት ክቡር ዶ/ር ጸጋዬ ገ/መድህንን ያፈራች ድንቅ ምድር ናት።
@k.s213
@k.s213 Күн бұрын
😂😂😂 nice joke. Which institution gave the title "Laureate" to Mr Tsegaye G/Medhin
@gehiwotm4602
@gehiwotm4602 4 ай бұрын
ብርሃኔ የኮተቤ ክላስ ሜትሽ ነኝ ያኔም እንዲሁ ተግባቢና ግልፅ ነሽ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@ወንድዬነጋሽ
@ወንድዬነጋሽ 3 ай бұрын
Wow🙏
@beebrr3617
@beebrr3617 4 ай бұрын
You are very smart, beautiful humble, Ethiopians Im proud of you!!👏
@Shelo-g2r
@Shelo-g2r 4 ай бұрын
ብርዬ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ከነቤተሰብሽ በሰላም ኑሩልኝ አሰቴር ነኝ ከኢትዮጰያ ሃዋሳ
@dawitg25
@dawitg25 4 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ሴት ልጅ ነች። የሆነውን ሁሉ አንዳችም ሳትደብቅ ደስ እያላት ከልቧ ነው የምትናገረው። ብዙዎች የኛ ሴቶች ግን እንደዚ አይደሉም። ቢወዱ እንኳን ያልወደዱ መስለው ሴትነታቸውን ተጠቅመው ጥያቄው ከወንዱ እንዲመጣ ያደርጋሉ። ጭራሽ እሱ ፈልጓት እሷ በስንት መከራ እሺ እንዳለች ወንዱ ሳያውቅ ጨዋታው ይቀየራል። ወንዱም ቢሆን ተባጥሶ ያገኛት ይመስለዋል። ለጓደኛቹ ደስ እያለው እንዴት ተባጥሶ እንዳገኛት በኩራት ይናገራል። ይህን እውነት እሷ ሳትነግረው ወልደው አርጅተው ይሞታሉ። ሴት ልጅ በተለይ ቆንጆ ከሆነች እምታገኛቸው ወንዶች ሁሉ ማለት ይቻላል ባይጠይቋት እንኳን በልባቸው ይመኛቷል። በተለይ ትንሽ ፈገግ ካለችለት ተንደርድሮ እንደ እሚገባ የታወቀ ነው። መጀመርያ ፍላጎቱ የእሷ እንደ ነበር ሳይታወቅ እሱ ጠያቂ እሷ ላስብበት ባይ እንደሆነች አምኖ እስከ ፍለተ ፍጻሜያቸው ሊኖሩ ይችላል። እውነቱን ሳያውቅ ወልደው ከብደውና የልጅ ልጅ አይተው ሊሞቱ ይችላሉ።
@martinendres5657
@martinendres5657 4 ай бұрын
የኔ: ጀግና,የኔ: አፍቃሪ, የኔ: ታታሪ: ሰራተኛ... እግዚአብሔር: እድሜ: ዘመንሽን: ይባርክልሽ‼️ቤተሰብሽን, ትዳርሽን, ቤትሽን... የኔ: ነው: የምትዪውን: ሁሉ: ይባርክልሽ‼️ 🌺🇺🇸💎🙏🏾🌻🌼👍🏾🌷🍀🏆🏆🏆
@negagetachew974
@negagetachew974 4 ай бұрын
ልጅቱ ቆንጆ ናት አምቦ የጥሩ ኢትዮጵያዊ ወዳድ ሕብረተሰብ ያለበት ቦታ ነው።
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
የጀግን ልጅ የኦነግ ታጋይ ልጅ ናት ❤❤
@negagetachew974
@negagetachew974 4 ай бұрын
@@nunu7353 እንዳልከው ሊሆን ይችላል አምቦ አቀዋለሁ ከጥንት ጀምሮ በሰራዊቱ የነበሩ መሪዎች እጅግ በጣም ከማንም በላይ አገራቸውን የሚወዱ ( ኢትዮጵያ ) የአምቦ ተወላጆች ነበሩ፣ነገር ግን የኦነግ ፖለቲካ አስተሳሰብ የነበራቸው አልነበሩም።ሁሉም ኦሮሞ የኦነግ ደጋፊ አይደለም፣
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
@@negagetachew974 ነው:: ታደሰ ብሩም እንደዛ ነበር ከአምቦ ባይሆንም:: ራስን መውደድ ግድ ይላል... ብሄርተኝነት ስትገፋ የሚመጣ ነው የሸዋ ኦሮሚያ ምድር አሁን የዛምድር ነች ለምን ታሪኩን ስለምናቅ...አዎ ኦሮሞ ጀግና ነው ለኢትዮጵያ ብዙ መስዋት ከፍላል ግን ያ ማለት ባለተረትና ምሳሌወችን እንደድሮ ዝም እንላለን ማለት አይደለም::
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
@@negagetachew974 ሁሉም አላልኩም ግን አምቦ ቀልድ አያቅም በማንነቱ... ኦነግ ደሞ እስክሰሜን ሸዋ አለ ... እንደዛ ምለው ዘመዶቼ ከሸዋ ኦሮሚያ including ሰሜን ሸዋ ኦሮሚያ ስለሆኑ ነው::
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይምትዬ ሴት ነሽ ከሁሉ በላይ ሎያልነትሽ ደስ ብሎኛል ለመህራኖችሽ በእንግድነት የተቀበሉሽ እስፗንሰርሽን ያመሰገንሽበት መንገድ በጣም ደስ ይላል :: ተባረኪ እደጊ ብዢ
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 4 ай бұрын
The most hamble ,kind , profesional and the pried of ethiopia. There is nothing make you happy than helping your fellow human being . she is one of them.
@marthamamo9171
@marthamamo9171 4 ай бұрын
አነጋገርሽ በጣም ደስ ይላል ለሁላችንም አርአያ የምትሆኝ ኢትዮጵያዊ ነሽ
@ajebechmulatu9544
@ajebechmulatu9544 4 ай бұрын
በጣም ደግ ልብ ያለሽ ኢትዮጵያዊት ነሽ የሰውን ሕይወት እንደማቅናት በጎ ምግባር የለም በሰውም በጌታም ፊት በርቺ መረዳዳት በጣም ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ነገር ነው በሌላ ሞያ ላይ ያሉ ባለሞያዎቸን ብታቀርብና እንደዚህ ለመምከርና እንዲደጋፉ ቢደረጉ እነደ ማህበረሰብ የተሻለ ደረጀ ለይ እንደርሳለን ፤፤
@martinendres5657
@martinendres5657 4 ай бұрын
ለእነዚህ: ቀና: አስተማሪዎችሽም: ትልቅ: ክብር: አለኝ: ዘመናቸው: ይባረክ! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆💐💐💐💐💐🌷🍀🌼🌺🌻💐🌸🌷💜🌺🌻💎🌷🍀🌼🌺🌻💎
@mekonnenjimma2351
@mekonnenjimma2351 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጎበዝ ሴት በትዳር እውቀት በሥራ ትጋት እንዲሁም በባህድ አገር እንግዶችን በመቀበል የክርስትናን ሥራ የሰራሽ መልካም እናት ነሸና እግዚያብሔር ይባርክሽ።
@YakobChala
@YakobChala 4 ай бұрын
ብርሃኔ ቤካ ሀገርሽን የምትወጂ ምርጥ የኦሮሞ ልጅ ነሽ በጣም እወድሻለው
@teferiwondemu
@teferiwondemu 4 ай бұрын
ውይ ቸቤ እውነት በጣም የምታስቀኝ ተዋናይ ነበርክ ዛሬ ደግሞ ምርጥ የኢትዮጵያን ልጅ ስላቀረብክልን በጣም በጣም አመሰግንሀለሁ።እኔ ይች ታላቅ ሰው ቀድሜ ባውቃት ክምወደው አካውንታት ትምህርት አልለይም ነበር ግን አሁን ለሚጡት በጣም ትጠቅማለች። ያለችው በሙሉ እውነት ነው ለውድ ባለቤታም ክብር አለኝ ባጠቃላይ ዘመንሽ ይባርክ።
@patricelumumba8683
@patricelumumba8683 4 ай бұрын
ይህች እህት በጣም ግልፅ፣ፍልቅልቅ እንደው ፋሲካ የሆንሽ ፍጡር ነሽ።God bless you!!!
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 4 ай бұрын
የአንቦ ልጆች ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው ከዘረኝነት የፀዱ እና ሰው የሚወዱ ግን ሌሎቹንም ከትቡልን እሽ one love
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
First of all what’s ዘረኛ? ኦሮሞ ዘረኛ አይደለም .... ዘረኛው የመጣሽበት መሀበረሰብ ነው ሰውን ሁሉ እኔን ምሰል የኔንአውራ የሚል
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
አወ እምቦ የጀግና ኦሮሞወች መገኛ ምድር ነው እና ብርሃኔም የኦሮሞ ታጋይ ልጅ ናት
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 4 ай бұрын
​@@nunu7353ንገርልኝ አቦ
@AminaBeyan
@AminaBeyan 4 ай бұрын
​@@nunu7353you are right
@samsonassefa8298
@samsonassefa8298 4 ай бұрын
Dear Chebe, ይሄንን program በጣም ወድጄዋለው በጣም ይምትገርም ኢትዮጵያዊ ነች እ/ር አብዝቶ ይባርካት! አንተ ግን in the future please keep your eye contact more often with your client. I am very proud of what you are doing for our community. Cheers!
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
Thank you for the kind comment. I will corrected
@Meseret-Ayor
@Meseret-Ayor 4 ай бұрын
I noticed the same thing. Thank you for mentioning it. Eye contact is very important when you interview someone.
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 4 ай бұрын
@samsonassefa8298 eye contact sometimes can be hard for us, habesha. Like me ....I can't keep looking....🤣🤣🤣🤣🙋‍♀️
@shwaalem6542
@shwaalem6542 4 ай бұрын
Yes you’re right 😊
@hanaabebe765
@hanaabebe765 4 ай бұрын
በጣም ደስ የምትል ባጋጣሚ ከፍቸ በጉጉት እስከመጨረሻ ያየኃት ታሪክ አሷ ራሷ አነጋገሯ ደስ ሲል
@mesibirhane27
@mesibirhane27 4 ай бұрын
ደስ የምትል ልቤ ቅን ሴት ነች ከፊቷ ካነበብኩት ግን የሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔር ነው መጀመሪያ እናቴን አመሰግናለሁ ክብር ይግባት ሁለተኛ እግዚአብሔርን ያልሽው ለእኔ ልክ አይደለም የሁሉም የበላይና መጀመሪያ ምስጋና ለእግዚአብሔር ነው ከዛ እሱ ለፈጠራቸው በዙሪያችን ላሉ ለምንወዳቸው ሰዎች ነው
@MezgebuHeyi
@MezgebuHeyi 3 ай бұрын
This is amazing interview .Thank you sister for your genuine information to help others. I hope other brothers and sisters will learn to do the same from now then.
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 4 ай бұрын
ገና እምቦ ሲባል ልቤ ትርትር እለ:ያውም የእራዳ የሰፈሬታሪክ: እግዚአብሔርሃገራችንን ይባርክልን❤❤🕊️🕊️🕊️
@tameratmersha2928
@tameratmersha2928 4 ай бұрын
በጣም፡የውስጥም፡የውጭም፡ቁንጅና፡ያለሽ ተባረኪ፡እንዳልልሽ፡ምን፡ዓይነት፡ኢትዮጵያዊት፡ሴት፡ብዙ፡ጊዜ፡እንዲህ፡አይነት፡ሾ፡አላይም፡የምታንዐባርቂው፡ማንነትሽን፡ያሳውቃል፡ቃል፡አጠረኝ❤❤❤ በተለይ፡በተለይ፡አስተማሪዎችሽን፡ብዙ፡ውለታ ላረጉልሽ፡በዝርዝር፡ስም፡እየተናገርሽ፡ምርጥ ኢትዮጵያዊት፡ባለቤትሽ፡ምን፡አይነት፡እድልኛ አብዝቶ፡አብዝቶ፡አብዝቶ፡ይባርካችሁ፡ታሬክሽ ን፡በመሥማት፡ተባረኩብሽ፡ለብዙዎች፡ሴቶች፡ ምሳሌ።
@michaelwub4040
@michaelwub4040 2 ай бұрын
ሀቅ ነዉ።
@hanlove412
@hanlove412 4 ай бұрын
ስታምር ምርጥ ሴት ደስ ብሎኝ የሰማሁሽ❤❤
@AboutTeketel
@AboutTeketel 3 ай бұрын
ፈገግታ ቅንነት የዋሀነት አንደበተ ርቱነት❤❤❤❤
@dmarkos963
@dmarkos963 4 ай бұрын
ታደሰን በማድነቅሽ ጎበዝ ነሽ:: ባለቤቱ የአምቦ ልጅ ነች:: መልከ መልካምና ቆንጆ ባህሪ ያላት ነች:: ሜሪላንድ ታኮማ ፓርክ ነዋሪ ነች:: ትጠይቂያታለሽ???
@birhaniegeleto3212
@birhaniegeleto3212 4 ай бұрын
አዎን እንገናኛለን👏
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 4 ай бұрын
የእራዳ የኮልፌ ሁሉቃ ኢዶልቤን ታሪክ እሃ ብዬ ብሰማ ብሰማ እልጠግብ አለልኩኝ ለዝህ ያበቃን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🥰
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 4 ай бұрын
የኔ ድቡሼ በጣም ደስ የሚል ተሞክሮ ነው ለሁላችን ትምህርት ይሆናል ተባረኪ
@hazardtube6569
@hazardtube6569 4 ай бұрын
ዋው ምርጥ አበሻ ❤❤❤ ውጤት ኢትዮጵያ የምትባል ፖስት ካርድ ላይ ያለችውን በጣም ትመስላለች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Addis-g3u
@Addis-g3u 4 ай бұрын
ኦሮሞነቷ ከኢትዮጵያዊነቷ ያልተጣላባት ምርጥ ኢትዮጵያዊት ናት:: አስተሳስቧና አመለካከቷ ሁሉ እንደ መክኳ ያማረ ነው::
@Kmenasom
@Kmenasom 3 ай бұрын
ጀግኒት ! ኢትዮጵያ አካውንታንት ነኝ በጣም የተማርኩብሽ ግልፅ ኢትዮጵያዊ ትልቅ ሁኚ ።
@martinendres5657
@martinendres5657 4 ай бұрын
የኔ: ቆንጆ: ጀግና, ታታሪ: የፍቅር: ሴት‼️ 🏆 🏆🏆💐🌸🌺🌷🌻🌼💐💎🍀💎🌸🛍️🌺💐🌼🙏🏾
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 ай бұрын
ብርሃኔ በጣም ደስ የምትለኝ ከዘር ምናምን ነፃ የሆነች ኢትዮጵያዊት ናት:: እናመሰግናለን ቼቤ🙏🏾
@azebterefe5648
@azebterefe5648 4 ай бұрын
Really?????? እንዳፍህ ይሁን። Prime Media ላይ ያየዃት መስሎኝ።
@ethiolove2286
@ethiolove2286 4 ай бұрын
ከዘረኝነት ነፃ የሆነች አላልሽም😜🤣🤣🤣🤣
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 ай бұрын
@@ethiolove2286 መቼም የመጣበትን ዘሩን የሚጠላ ባይኖርም: እሷ ግን በየሚዲያው ላይ እንደምናያት ከሆነ ዲሲ አካባቢ ካሉት ኢትዮጵያኖች ጋር ማህበራዊ ተሣትፎ እንዳላት ነው መርጣ ወይም አድልታ የምታደርገው ነገር እንደሌለ መሥክረውላታል:: እኔ personally አላውቃትም የምኖረው ሌላ state ነው::
@daadhigd893
@daadhigd893 4 ай бұрын
ዘር የለህም እንዴ? የሰው ልጆች ዘር ኣላቸው። ሁሉን ማቀፍ ነው እንጂ መጥላት ወይም መካድ የጥሩ ኢትዮጵያዊነት መገለጫ አይደለም።
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ 4 ай бұрын
@@daadhigd893😂😂wow ደስ የሚል አስተያየት👌
@abel8835
@abel8835 4 ай бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባርክ ዘረኝነትን ከምድራችን ይነቀል God bless Ethiopian Stand together ❤
@alemayehuworku6587
@alemayehuworku6587 4 ай бұрын
Chebe /Bekka Berhane Excellent ladies with your Husband(The bak bone of you & your family.God Bless u & ur fmly.
@sabaliddi5542
@sabaliddi5542 4 ай бұрын
ኦሮሞ እንዴት ግልጽ የወሀ ልምዱን በግልጽ የሚያካፍል መሆኑን ከዚህ ቆንጆ ተማሩ ተባረኪ እግዛብሔር ህይወት ፀጋ ያብዛልሸ ❤❤❤❤❤
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 3 ай бұрын
ሃበሻ.ቀለሟደስይላል
@JerryMergia-d8d
@JerryMergia-d8d 4 ай бұрын
I enjoyed this discussion love this beautiful lady she represents all respectful Ethiopians
@birhaniegeleto3212
@birhaniegeleto3212 4 ай бұрын
Thanks 🙏
@speakmytruth
@speakmytruth 4 ай бұрын
Great Advice You are the best.
@Yeap-f4y
@Yeap-f4y 4 ай бұрын
አምቦ ገጠር አደለም ገና ድሮ ቅልጥ ያለ ከተማ የአራዳ ልጆች ሀገር ነው።
@kebebushlema1728
@kebebushlema1728 4 ай бұрын
ብሬ በጣም መልካም ሴት ነሽ ገመቹ ነብሱን ይማረውና ስላንቺ አውርቶ አይጠግብም ነበር ❤
@fikrumaereg8193
@fikrumaereg8193 4 ай бұрын
Her heart is realy shine like very unic diamond.❤❤❤
@andumenged
@andumenged 4 ай бұрын
ባህላቸውን አክባሪና የበታችነት ስሜት የማይታይባቸው ኦሮሞዎች በጣም ደስ ይላሉ። በበታችነት ስሜት የተጠቁና በጥላቻ የነፈዙ ግን ኦሮሞን አይመጥኑም። በጣም ደስ የምትል ቆንጅዬ የኦሮሞ መልካም አምባሳደር ናት። የራስን እየወደዱና እያከበሩ ያለጥላቻ ሲሆን የኢትዮጵያ ብዝሃነት ልዩ ውበት ነው።
@DorryThorson
@DorryThorson 4 ай бұрын
You’re wrong Dabteraa! Oromos never had nor have low self esteem!! You don’t know Oromo culture or ethos! As culture or Community, Oromo people are tolerant and welcoming!! Our beautiful persona and culture are never resonated to oppress others and hence our kindness and respect for others is perceived as a “betachinnet” ?Big time ignorance!! Ato Debteraa! The fact that several none Oromo citizens live Amongst millions of Oromo people peacefully and productively, is the eternal value we have! I don’t know if one can say this about the Abyssinias ! ? At any rate, your utterly ridiculous statement is absolutely wrong….!!
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
@andumenged just tell us what thing you you more than an Oromo that makes you say you’re superior then Oromos? If that was the case you would see Oromos fleeing to your Amhara land but in reality you’re the one running to us. 1) Oromos are educated way way more than you guys… Remember, Ethiopian Airlines pilots are not from Amhara but Oromos from day one. Top top students in the county come from Oromia and not Amhara. The faces of Ethiopia women came from Oromia and not yours, for example, Almaz Amnsisa or Magi Harun. All the great writers like Bealu Girma and Tsegaye G/Medhen and Oromo. Amhara is known for being hungry and claiming Oromo heros. ስማ አበበ አረጋዊ እያላችሁ ስለጎበና ዳጬ ዘር ምትዘፍኑት እኮ እናንተ ናችሁ:: In reality, you ll always be jealous of Oromos but we all know Oromo the seed of Tadesse Biruu are your heros.
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
@@DorryThorsonthey act like we don’t know Amharas are some skinny bones with ቡዳ eyes who comes to Oromia begging with their ዲቃላ children
@the_new_horizon
@the_new_horizon 4 ай бұрын
Good job chebe! I truly appreciate your inclusiveness and positivity 👏👏
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
Thank you
@habtamunegash854
@habtamunegash854 4 ай бұрын
ብዙ ጊዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል ብዙ ጊዜ ላይክ አደርግሽ ነበር ቅን ኢትዮጵያዊተ
@BiniamDegefa-tc2ep
@BiniamDegefa-tc2ep 3 ай бұрын
ቃለመጥይቁን ስታረግ እይታህ እንግዳው ጋር ቢሆን መልካም ነው ትኩረትህ ከአእንግዳው ጋር አይመስልም አንዳንድ ቦታ ከጠቀመህ ነው ይቅርታ
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 4 ай бұрын
This woman is incredible. Wishing her long, healthy and happy life.
@nunupleschke644
@nunupleschke644 4 ай бұрын
ብሬ በጣም ጎበዝ ሴት እኮራብሻለሁ አገርሽ ትፈልግሻለች ስኮላር ሽፕ እየፈለግሽ አሰልጥነሽ ብትልኪያቸው ምን ይመስልሻል አገር ቤት ብዙ ጎበዝ ልጆች አሉ ግን በርቺ
@gebitarago3297
@gebitarago3297 4 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ።ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ ይባርክሽ።
@guitarkeyboardchords8156
@guitarkeyboardchords8156 Ай бұрын
Jabduu Namaa👏👏baay'ee sirraa barree, Chabe enameseginalen "Galatomaa"
@mengemulu99
@mengemulu99 4 ай бұрын
She’s so humble and sensible. I love her and wants to be her friend. Could anyone link with this talented women please? Thanks Chebe
@yezenayimer2617
@yezenayimer2617 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔእመቤት:: የእንቺ አይነቱን ያብዛልን::❤❤
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 4 ай бұрын
ጥሩ እስተማሪ ቃለምልልስ ውጭሃገር በተለይ አሜሪካ የሄዱ የኛ ልጆች ትክክለኛ መረጃ እይሰጡም ሁሉም ኑሮ አልጋ በእልጋ እንደሆነ ነው የእሜራካ ኑሮ እንደሆነ ስለሚስወሩት ገንዘ በእካፍ እንደሚታፈስእድርገው ነው እራሳቸውን የሚገልፁበት ስነምግባር እይመችም ብዙ ዋጋ እንደሚያስከፍል እይናገሩም ክብር ይስጥልን እናመስግናለን ጥሩ የህወት ልምድሽን ነው ያካፈልሽው ❤🙏. ለትውልዱ ይጠቅማል::
@TiztaTi
@TiztaTi 4 ай бұрын
Mitgerm yewahe nate❤❤
@SJGuda
@SJGuda 3 ай бұрын
ደስ ስትል እናትዬ salute❤❤❤❤❤❤
@tigi886
@tigi886 4 ай бұрын
እንዴት የምታምር ቆንጆ ሴት ናት😍
@wm72852
@wm72852 4 ай бұрын
በጣም ጉበዝ ሴት ነሽ እናመስግናለን የኢትዮጵያ አለቆች አገርቤት ብቻ ሳይሆን እዚህም ያገራቸውን ልጆች አያከብሩም ለሌላው ዜጋ ነው አለቃ ሆነው ግን አሽከር ናቸው
@EmuyeJima-w4z
@EmuyeJima-w4z 4 ай бұрын
True .
@SaraBelachew-s6s
@SaraBelachew-s6s 4 ай бұрын
She’s so humble and sensible. I love her and want to be Like her ( አንበሳ ነች ተባረኪ)
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj 3 ай бұрын
በብርሃኔ ምክንያት ቸቤ ሚዲአን አድ አድርጌአለሁ በጣም ውብ ኢትዮጵያዊት ስላቀረበልን❤🎉
@abebesolomonwolde9772
@abebesolomonwolde9772 4 ай бұрын
ሰው ሰው የምትሸት በጣም ምርጥ ሴት
@nuale23
@nuale23 4 ай бұрын
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ለሄቨን
@TekabeBayisa
@TekabeBayisa 4 ай бұрын
አንቺ የኛ ምልክት ነሽ❤❤❤ ብሬኮ ሰለእድገቷ ስለአለፈችበት ህይወት ደረቷን ነፍታ የምትናገረው ከተማዋን የትውልድ ሀገሯን አምቦን የገለፀችበት መንገድ ሰፈራችንን በዚህ ደረጃ ያስተዋወቀች ጀግናችን ነች ክብር ይገባሻል የኔ እህት Birhanie Beka Geleto❤❤❤ሙዚቃ ቤቱ ዳቶ ሰጋ ቤት ጎን ሲሆን አበበ ሙዚቃ ቤት ይባላል
@Springspring2020
@Springspring2020 4 ай бұрын
ተመስገን ከዘረኝነት የፀዳሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ ባልሽም ስልጡን ነው ለብዙዎች ምሣሌ የምትሆኚ እህታችን ነሽ ጌታ አብዝቶ ከነ ቤተሰብሽ ይባርክሽ ❤
@AminaBeyan
@AminaBeyan 4 ай бұрын
Oromo mehone zarehhanet ayedelem
@shemseiashemseia
@shemseiashemseia 4 ай бұрын
ምን ማለት ነው ፅድት ያለች በኦሮሞነትዋ ይማትደራደር የልጆችዋን ስም ማንነትን ባማከ ያወጣች ምርጥ ይኣባ ገዳ ልጅ ኢትዮጵያዊት ናት ማን ነው ግን ኣማራነትን ቢቻ ኢትዮጵያዊ ያረገው ምድረ ግልብ ምሀይም
@ribkakifleyohannes8153
@ribkakifleyohannes8153 4 ай бұрын
በጣም በጣም ቅንና ጥበበኛ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ ጌታ አቅም ይጨምርልሽ 🎉🎉🎉🎉ባለቤትሽም የሚረዳሽና የሚያግዝሽ መልካም ሰው ነው ሊመሰገን ይገባል በተለይ አዲስሰው መቀበላቹ የሰውን ለውጥ የምትፈልጉ መሆናቹ በቃ ቃላት የለኝም በመሐል እየሰማሑት እንደገና ኮመንት ላይ ገብቼ ነው ❤❤❤❤❤የራስ ሰው እንኳን እንደዚህ አያደርግም እባካቹ ከኢትዮጵያ ውሰዱኝ😊😊😊
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 4 ай бұрын
Oromo gobez hizb New. Amharas New senef hizb
@amenyihun2418
@amenyihun2418 4 ай бұрын
​@@yonatanteshome6800ይህንን ቀደዳህን አቁም፣ ዘረኛ፣ ቁምነገር አታደፍርስ😊
@michaelwub4040
@michaelwub4040 2 ай бұрын
@@yonatanteshome6800መርዘኛ
@enanuayano3969
@enanuayano3969 4 ай бұрын
አየሽ እንዳንቺ ሁሉም ኦሮሞ በኢትዮጵያዊነት የሚያምን ከዘር ጽንፈኝነት የፀዳ ቢሆን በተለይ በተለይ በውጪ ያለው የት በደረስን ነበር አሁንም እግዚያብሔር እንዳንቺ ያለ ታታሪ በስራው የሚያኮራ ያብዛልን አንቦ ደግሞ ከጥንትም የዘመናዊነት ጅማሪ ያላት ከተማ ነበረች ልጅ ሆኜየአምቦ መዋኛን አስታውሳለሂ አቤት እንዴት እንደወደድኩሽ ልበ ብርሃን ነሽ ተባረኪ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳንቺ ጥሩ አመለካከት እንዲኖረው አምላክ ይርዳን ቸሬ በጣም አሪፍ ነው ባቀረብካት ተደስቻለሁ
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
You don’t need Oromos to get to where you want in life. She didn’t need Amhara to get where she is, so learn from her to be independent. ሁሌ ኦሮሞለይ አትንጠልጠሉ
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 4 ай бұрын
ኢትዬጽያ የበጠበጠ የአንተ ሰው ልብስ አለበስናችሁ ቃንቃ አሰምምረን ገለ መለ እምያበዛው የናንተ ሰው ባንደራ የተደበቀ
@AminaBeyan
@AminaBeyan 4 ай бұрын
All oromo we like ethiopia because our country is Ethiopia but we like our oromuma
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
@@AminaBeyan you don’t need to explain that to anyone. ኦሮሞ ወሬ ቱልቱላ አይወድም...የሌላ ሰፈር ወሬ ነው::: እኦሮሞ ጀግና ህዝብ ነው...
@rozaassefa7636
@rozaassefa7636 4 ай бұрын
በጣም ደስ ትያለሽ ታድሏል አንቺን ማግኘቱ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 4 ай бұрын
ብርሀኔ በአንዳንድ ቦታ ላይ አዳምጥሻለሁ በጣም ጉበዝና ታታሪ ስለሆንሽ ያሰብሽበት በታ በመድረስሽ በጠሰም አደንቅሻለሁ ሌላው ደግሞ ለሰዎች መሻሻል ማደግ ምክር በግልፅ ስለሰጠሽ በጣምአመሰግንሻል ቤትሽ በጣም ያምራል:ለዚህ ሁሉ ሰክሰስሽ ባለቤትሽን አደንቀዋለሁ ጥሩ ባል ጥሩ አበት ሰለሆነ ምስጋና ይገባዋል ቸቤ በርታ ሁሌም እከከታተልሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birhaniegeleto3212
@birhaniegeleto3212 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤️
@birhaniegeleto3212
@birhaniegeleto3212 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤️
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
Much respect and thank you
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 3 ай бұрын
በጣም ጎበዝ የስራ ሰው ነሽ
@elizabethgizachew1811
@elizabethgizachew1811 3 ай бұрын
ቆንጆ! Inside and out.
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 4 ай бұрын
ታድላ Gobeze nate አይደክማትም ሥታወራ በርቺ @ ያለማቆረጥ ማውራት የሚችሉ ሰዎች በአለማችን ላይ ትንሽ ሰዎች ናቸው
@gwalbo7547
@gwalbo7547 4 ай бұрын
Very cheerful and smiling personality - Remain Blessed Abundantly! I really appreciate your compassionate and heartfelt attitude towards all people, regardless of their backgrounds! That's what makes us human beings - the rest is just burdens, to say the least. Thank you! Eebbaan!
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 4 ай бұрын
አንቦ አድ ምርቃት ያላት ምድር ናት የምታበቅላቸው ስዎች ምስክር ነው መልክሽ ቆንጆ አመልሽ ወርቅ እግዚአብሔር ይባርክሽ ራስሽን የሆንሽ ሴት🙏♥️
@birhaniegeleto3212
@birhaniegeleto3212 4 ай бұрын
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 4 ай бұрын
የሰለጠንሽ ኢትዮጵያዊት! ዘረኞች ከዚች ዘመናዊ ሴት ትምህርት ውሰዱ! ጠባብ አትሁኑ!
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 4 ай бұрын
አሜሪካ ላይ ሆና እንደዚህም ግልፅነት እና ፈታ ብላ፣ ቋንቋ ግልፅ።
@Usually-x3t
@Usually-x3t 4 ай бұрын
ቸቤ አንተም እኮ እንደሷ ነህ:: ቲጂ ebs የነበረችው ምስክርነቷን ስትሰጥ ሰምቼ ወደድኩህ! እግዚአብሔር ይባርክህ!! 🙏🙏 ዛሬ ቤተሰብ አልቀበልም በሚልበት ሰአት ድንቅ ነሽ አንቺ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ! ሁለታችሁም ይስጣችሁ!!
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
Thank you
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 4 ай бұрын
እንዴ chebe ዛሬ ዘንጠሀል አምሮብሀል 👍
@hanaabebe765
@hanaabebe765 4 ай бұрын
ንጹሕ ኤትዬጵያዊ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@bayisagada684
@bayisagada684 4 ай бұрын
Bire, we respect and love you! Be Blessed!!!
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 ай бұрын
እህቴ ብረሐኔ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቅን ኢትዮጵያዊት እንደሆንሽ አቃለሁ በፌት ጊዜ የሚያምር የባህል ልብሶችሽን ለብሰሽ ሰልፍ ላይ አይሽ ነበር 🤗🌾✌️😁 👍👏
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 4 ай бұрын
Betam gobez nesh I swear AM proud of you ❤❤❤❤❤
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu 4 ай бұрын
You are Amazing!!!!so beautiful.❤❤❤🇪🇹🇪🇹🎉🎉
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 3 ай бұрын
Brehanie is very open,hones and professional
@mahletgirma279
@mahletgirma279 4 ай бұрын
ብርዬ የሀገሬ የሰፈሬ ልጅ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ ከዚህ የተሻለ ደረጃ ላይ እንደማገኝሽ ተስፋ አለኝ እህቴ እወድሻለሁ ❤❤❤
@ethio-code6509
@ethio-code6509 4 ай бұрын
ብርዬ የእውነት ውጪዋ ብቻ ሳይሆን ውስጥዋም ንጹ . ቅን ሰው ወዳድ . እና ከዘረኝነት የጸዳች የምር የእውነት ኢትዮጵያዊት እህት ናት::
@AminaBeyan
@AminaBeyan 4 ай бұрын
Mean malet neaw oromoneten mehon zeregha baseball awo zeregha nate meane tametalehe amareghane mane ethipoiawi aderege?
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 4 ай бұрын
ደስ የምትይ ንፁህ ኢትዮዽያዊት ነሽ ። ቤትሽን ሕይትሽን ይባርከው
@nebiyuwondyefraw3956
@nebiyuwondyefraw3956 4 ай бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊት ሴት!!!!! ተባረኪ!!!!!
@danydan6662
@danydan6662 4 ай бұрын
ዊይ ጨዋ መሆንዋ ያስታውቃል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@etsegenetlulseged7393
@etsegenetlulseged7393 3 ай бұрын
Bles your family and your life you are so open hert blessed your heart ❤️ 💙 💜
@daadhigd893
@daadhigd893 4 ай бұрын
I like this gentle man! Keep up the good work brother!
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
Thanks! Will do!
@Wosen-nf2ji
@Wosen-nf2ji 4 ай бұрын
ጎበዝ እና እድለኛ
@munshetgizaw299
@munshetgizaw299 4 ай бұрын
it is a great interview . i really admire your openly and clearly explantion !!! May God bless you more. wish you more succuess and educate more people
@addislij3053
@addislij3053 4 ай бұрын
Chebe Midea! My favorite ❤
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
Thank you
@yonatanteshome6800
@yonatanteshome6800 4 ай бұрын
Kentesh newou
@DebbieJima
@DebbieJima 4 ай бұрын
I am proud of you . Lovely family. I like your confidence, always hard worker, smart, kind, helper, giver,happy and you always had same personality, you are the best person I have, you been there for me all the time. You work hard for everything you deserve to be successful. I love everything about you. God bless all of you, family! ❤
@alemlema657
@alemlema657 4 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት በርች❤
@Rasdashen1
@Rasdashen1 4 ай бұрын
ግሩም ዕውቀት ያላት ፡ ስኬታማና ፣ በጣም ቀለል የምትል ሴት ወይዘሮ ።
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 4 ай бұрын
አለባበሰሸ ጨዋታሸ ሁሉነገርሸ ደሰ ይላል chebe የአራዳ ልጅ❤
@chebemedia
@chebemedia 4 ай бұрын
Thank you for watching share and subscribe lol
@tigiste5465
@tigiste5465 4 ай бұрын
@@chebemedia አጫሉ የሚባል ወጠጤ ባለጌ እና ተከታዬቻቸዉ አባቶቻችንን አለም ያከበራቸዉን ኦርቶዶክስን ሲሳደብ እረዱ ሲል የነበረ ያሳረደ መጤ ጋላ ባለጌ መሀይም ታወራለች እዚ ፕሮግራም ለይ ይሄን ቆሻሻ ማየት ያሳዝናል ሀገሩን የሚወድ ከአፍራሽ ገዳዬች ጋር እንዴት ይዉላል አዘጋጁም እንዲህ የወረደ ነዉ ለካ
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 4 ай бұрын
​@@chebemedia👍
@bettyboo_
@bettyboo_ 4 ай бұрын
ደስ ምትል ኢትዮጵያዊ
@mollahoresa9435
@mollahoresa9435 4 ай бұрын
My sister you're honest and brave Ethiopian.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
የኛሰው በአሜሪካ ፒያሳ በአትላንታ
52:50
Chebe Media
Рет қаралды 76 М.