#Etv

  Рет қаралды 50,097

EBC

EBC

Күн бұрын

ከህዳሴ ግድብ ስለ ግድቡ የስራ ሂደት እና አሁናዊ ቁመና የሰጡት ማብራሪያ #Etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI PM Speech

Пікірлер: 271
@AbuNegesu
@AbuNegesu 19 күн бұрын
እኔ አመሰግኖታለው የተከበሩ እድሜና ጤና ለእርሶና ለቤተሰቦ ይሁንልኝ እኔ በግሌ በጣም እወዶታለው እሺ የተከበሩ መሪያችን ❤❤❤❤❤
@Yegeta
@Yegeta 19 күн бұрын
Our hard worker prime minister Dr Abiy may God bless you more and more!!
@mickeydi
@mickeydi 19 күн бұрын
አንተ መሪያችን ስትሆን ነው የተሳካልን የሰመረልን ያማረብን በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ የኢትዮጵያዊያንን የዘላለም ህልም እውን አረከው! ሐይለ ስላሴ እንዴት ከላይ ደስ ይላቸው ለካ እርሳቸው ያውቁህ ኖርዋል እኛ ሳናቅህ ፡ "አንድ ቀን ልጆቻችን ይሰሩታል ያሉት" አሁን እውን ሆነ ይገርማል የእግዚአብሔርን ስራ የማይበት ንጉስ ዶ/ር አብይ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ መጥቶ ተአምር እያሳየን ነው ተመስገን በሉ💚💛❤️🙏🇪🇹💪
@EidMitiku
@EidMitiku 16 күн бұрын
@@mickeydi 😂😂😂 የእውነትህን ነው
@EidMitiku
@EidMitiku 16 күн бұрын
@@mickeydi መለስ አደሉ የጀመሩት??6 አመት 75% የሄደን ፕሮጀክት 35% በ8 አመት ማጠናቀቅ ከብዷቸው የለ እናገናዝብ ወገን
@belayTilahun-ws4yc
@belayTilahun-ws4yc 19 күн бұрын
ታላቁ መሪያችን, ታታሪው , ጥበበኛ , በስሜት ሳይሆን በስሌት የሚሰራ አስተዋይ አንገታችንእ ቀና እንድንሄድ አደረክ። የሰራውህን ስራ በሙሉ ውጤቱን በዐይን ብሌንህ እንድታየው በጣም ረጅጅጅጅጅጅጅጅም ዕድሜ እመኝልሀለሁ። ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች🙏🏿💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@tamefast1
@tamefast1 19 күн бұрын
እንኳን ደስ አለን
@neimanurya7377
@neimanurya7377 19 күн бұрын
አልሀምዱሊላለህ ሀገሬ ወደ ከፍታው ከጀግናው መሪያችን ጋር
@jonejo8648
@jonejo8648 19 күн бұрын
ዶ/ር አብይ ስለመልካም ሀሳቦችህ እናመሰግናለን
@afdelethiopia
@afdelethiopia 19 күн бұрын
እድለኞች ነን ዶ/ር አብይ አህመድ የሀገራችን መሪ ስለሆነ ይህ እድል የሰጠን እናመሰግናለን
@befakadutamrat3817
@befakadutamrat3817 19 күн бұрын
አሜን የመሻገር ዘመን
@user-iu9gs5uf7m
@user-iu9gs5uf7m 19 күн бұрын
ግድባችን ሀገር ወዳድ በሆኑ ዜጎች ጥረት እዚህ ደርሶ በማየቴ አልሀምዱሊላህ ❗❗ጠቅላያችን ለሰጡት ወደር የሌለው አመራር 🙏🙏 ይድረሶት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትኑር
@konjitgeremew8837
@konjitgeremew8837 19 күн бұрын
እንኳንደስያለን ኤትዩጰያዌያን ጠቅላያችን አሁንም ጥበብን ይጨምረልህ ዘምንሁሉ ይባረክ🇪🇹🌺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌺🌺🌺🌺🌺
@EmebetAyele-tn7nh
@EmebetAyele-tn7nh 19 күн бұрын
እናቶች እንወድሃለን ፣አንፀልያለን።አንተን ለመደገፍ አቅም የለኝም፣እግዚአብሔር ይደግፍህ፣።የተተከለውን ያሳድግልን።ዶሮ በማርባት እየተከተልኩህ ነው።
@EidMitiku
@EidMitiku 19 күн бұрын
ኩሳም አሮጊት😂😂
@mariemuller9904
@mariemuller9904 19 күн бұрын
​@@EidMitikuAnte mehayim innatochachinin attissadeb , innatochachinim yetesemmachewun simmet yemeglets mebt allachew Ante inna yanten aynetochu Doofaawoch bicha aydellum hassabachewun meglets yemichilut .
@ktube8920
@ktube8920 19 күн бұрын
​@@EidMitiku 😂😂😂😂 ክፉ
@ethioutopia4389
@ethioutopia4389 18 күн бұрын
ወንድሞች እናግዝሀለን!!!
@EmebetAyele-tn7nh
@EmebetAyele-tn7nh 17 күн бұрын
እናቶች ብዙ ስድብ መገለለ ደርሶብናል ፣ግን ከመሪያችን በላይ አልተሰደብንም፣ዶክተር አብይም ቢሆን ከጌታ ኢየሱስ በላይ አልተሰደበም።።
@surafelhailu5858
@surafelhailu5858 19 күн бұрын
እንደዚ መልካም ነገር ስንሰማ ከአለም አጥናፍ እስከ አጥናፍ ያለን ኢትዮጵያውያን አቤት ልብ የሚፈነቅል ደስታችንን አለም ቢያይልን አሁን ከሰማነው ይልቅ ደሞ ፈጣሪ ፍሬውን ያሳየን በእውነት ከልብ የመነጨ ደስታ ተሰምቶኛል ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኮርቻለው።
@GML90-b7r
@GML90-b7r 19 күн бұрын
ክብርና ምስጋና ለታታሪወና ቆራጡ መሪ አብያችን ይሁንልን እናመሰግናለን ።ገና አመራርህ ያስፈልገናል የምንለው ለዚህ አይነት ተጨባጭ ውጤቶች ለማግኘት ለመቀዳጀት ነው ።
@thelostboyz1227
@thelostboyz1227 19 күн бұрын
ምህረቱን ያምጣልህ
@GML90-b7r
@GML90-b7r 19 күн бұрын
@@thelostboyz1227 አሜን አሜን ለእርሶም ያምጣልዎት፠
@user-uk2vr2nq6s
@user-uk2vr2nq6s 19 күн бұрын
Keber ena mesgana lefetari ledengel lij yehunelen abiy leserawum neger enamsgnalen hagerun yemiwod ena kenatgn meri new hagere lemn endnsu athonem yemil meri new hagerchen selam yehunlen bezu enseralen
@GML90-b7r
@GML90-b7r 19 күн бұрын
@@user-uk2vr2nq6s አሜን አሜን በትክክል
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 19 күн бұрын
በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ትውልዱን ታሳቢ እያደረገ ያለው ንግግር በራሱ በህዝቡ አስተሳሰብ ላይ ለውጥ እያመጣ መሆኑን አያለሁ:: መልካምነት እንዲህ እየተነገረ እየተሳረ ከቀጠለ ፍሬው በትውልዱ ይታያል:: በጣም አኩሪ ስራ ነው ተባረክ :: 🎉🎉🎉
@user-qt9kl5en8o
@user-qt9kl5en8o 19 күн бұрын
Eg/r yibaraki gana bizu nagari Tisarale nurilini❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 19 күн бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@gediondawato4781
@gediondawato4781 19 күн бұрын
You are amazing Leader we proud of you,keep up good job 🎉
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 19 күн бұрын
ጠ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ እርስወ ስልጣን ላይ ከመጡበት ጊዜ ጀምሮ አንድም ቀን በኢትዮጵያ አንድነትና እድገት ላይ ተጠራጥሬወት አላውቅም ምክንያቱም የኢትዮጵያ ምርጥ መኮንን በመሆንወት አብሮነትና አንድነትን ከልበወት ጠንቅቀው የተረዱ በመሆነወት እግዚአብሔርም ከእርሰወጋር በመሆኑና ጀምረው የማጨርሱት ፕሮጀክት ባለመኖሩ እደግፈወታለሁ አከብረወታለሁ እርሰዎ ብየ የማከረወት ስራወትንና የያዙትን ስልጣን ክብር በመስጠት እንጅ እኔ ታላቅ ወንድመወት ነኝ ይበርቱ ብዙ እንደሚሰሩ እልጠራጠርም ይበርቱ አከብረወታለሁ ኢትዮጵያ በእርሰዎ ተስፋ አላት
@zenagirma8230
@zenagirma8230 19 күн бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን❤❤❤❤❤❤❤
@ferejsalih7307
@ferejsalih7307 19 күн бұрын
ፈጣሪ፡ አንተን ከተረዱህ ና ባንተ ላይ እምነት ከጣሉ ሰዎች መካከል አንዱ ስላረገኝ ፡ አመሰኛዋለዉ፡፡
@riyadmuktar8191
@riyadmuktar8191 19 күн бұрын
Abiy = Honesty = Genuine= Transparency = Bright and beautiful Mind = Forgiveness = Diligence = Love = Peace = Prosperity!!!
@ethiopiahaile6815
@ethiopiahaile6815 19 күн бұрын
Thank you. Bless you.
@workualemu7637
@workualemu7637 19 күн бұрын
It is miracle እግዚአብሔር ይመስገን አንተንና ከአንተ ጋር በመልካም ስራ የበረቱትን መሪዎችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ገና በእግዝአብሔር ሐይል ብዙ ትሰራለህ ውዱ መሪያችን
@madotube3523
@madotube3523 19 күн бұрын
ይሄን ታላቅ መሪ መዉቀስ እዉነት ያስተዛዝባል ባለዉ እቅም ለሀገራችን እየሰራ ነዉ እናግዘዉ ወገን ዘላለም አንኖርም
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 19 күн бұрын
ዶ/ር አብይ ዉለህ ግባ ክፉ አይንካህ !!! ኑርልን!!!!! ምቀኛ ቀንደኛ ሸረኛውን እ/ር ይያዝልን!!!❤❤❤
@YA2O23
@YA2O23 19 күн бұрын
God bless Abiy Ahmed.
@Gobeze-e7u
@Gobeze-e7u 19 күн бұрын
እጂግ በጣም እና ምስግናለን
@asratabebe-tw7ep
@asratabebe-tw7ep 19 күн бұрын
አድለኛ ነኽ ከማለት ውጭ ሌላ ምንይባላል?
@genetyilma7717
@genetyilma7717 19 күн бұрын
ምን እሱ ብቻ እኛም እድለኞች ነን
@SaamSamiya
@SaamSamiya 19 күн бұрын
በ5ኛው የአባይ ግድብ ሙሌት የኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ ብሩህ ነው። ዶ/ር አብይ አህመድ ስለ አመራርዎ እናመሰግናለን!
@fikreyohannesfikremicheal6419
@fikreyohannesfikremicheal6419 19 күн бұрын
Thank you very much, our P. minister ❤❤❤
@NureAhimed-rz1wu
@NureAhimed-rz1wu 19 күн бұрын
ዶ/ር አብይ አህመድ አላህ ይጠብቅህ እናመሠግናለን
@Berhanu-qv1xs
@Berhanu-qv1xs 19 күн бұрын
Miraculous journey!!!!! For sure “united we stand strong and undefeated “ ❤❤❤
@mollamestawetie9180
@mollamestawetie9180 19 күн бұрын
ጠ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ እርስወ ስልጣን ላይ ከትመጡበት ጊዜ ጀምሮ አንድም ቀን በኢትዮጵያ አንድነትና እድገት ላይ ተጠራጥሬወት አላውቅም ምክንያቱም የኢትዮጵያ ምርጥ መኮንን በመሆንወት አብሮነትና አንድነትን ከልበወት ጠንቅቀው የተረዱ በመሆነወት እግዚአብሔርም ከእርሰወጋር በመሆኑና ጀምረው የማጨርሱት ነገ ባለመኖሩ እደግፈወታለሁ አከብረወታለሁ እርሰዎ ብየ የማከረወት ስራወትንና የያዙትን ስልጣን ክብር በመስጠት እንጅ እኔ ታላቅ ወንድመወት ነኝ ይበርቱ ብዙ እንደሚሰሩ እልጠራጠርም ይበርቱ አከብረወታለሁ
@aberabisrat7254
@aberabisrat7254 19 күн бұрын
thanks, my dear prime minister we will expect to accomplish your plan
@ዘሀበሻመዝናኛ
@ዘሀበሻመዝናኛ 19 күн бұрын
ተባረክ
@aymana1552
@aymana1552 19 күн бұрын
الحمد لله رب العالمين مشاء الله تبارك الله الله يسعدكم يارب 🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤
@workieddinka6334
@workieddinka6334 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ረድቶን ነው ሁሉ በእርሱ ነው። ለውጥ የሚመጣው በመስራት እና በመስራት ነው።ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን!!
@mohamedkedir6650
@mohamedkedir6650 19 күн бұрын
ሀገር በሥራና በህይወትም ክፊያ ጭምር እንጂ በወሬ እንደማይገነባ አሳይተሃል እናመሠግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ።
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c 19 күн бұрын
Our heros, we thank you! God bless you 🙏
@NureAhimed-rz1wu
@NureAhimed-rz1wu 19 күн бұрын
እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ አሁን ነው ትክክለኛ መሪ ያገኘች
@dagidagy4244
@dagidagy4244 19 күн бұрын
አንተ በእጅ የያዙህ ወርቅ!!! እድሜን ከእኔ ቀንሶ ይስጥህ ሌላ የምልህ የለኝም 🙏
@selamwondimu5568
@selamwondimu5568 19 күн бұрын
Proud of you my leader Dr. Abyi Ahemed. God is with you let the devil get mad and sad.
@NureAhimed-rz1wu
@NureAhimed-rz1wu 19 күн бұрын
በእውነት ጀግና ነህ
@senaittefera1611
@senaittefera1611 19 күн бұрын
ጀግና እንዲህ ያሳካል ተባረክ መሪዬ🙏
@woldegissa3324
@woldegissa3324 11 күн бұрын
​​Doctor Abiy is a revolutionary !!! viva Abiy Viva!!!! you are smart and genius !!!! ​​የህዳሴው ግድብ የትዉልዳችን ለቀጣዩ ትዉልድ የሚሰጠዉ ሰጦታ ነዉRIGHT 4 ።
@YohannesBezabeh
@YohannesBezabeh 19 күн бұрын
ምንግዜም አንደኛ ነክ !!!
@hamble882
@hamble882 18 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ክቡር PM. You are the 👌 keep it up 🎉🎉🎉
@YA2O23
@YA2O23 19 күн бұрын
I agree with Abiy Ahmed viva. You are shooting my way. Nile is power!
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 19 күн бұрын
እንኳን ለጥሩ ነገር ሠበብ ሆንክ እኛም ሄደን ለማየት ያብቃን
@DerejeMulat-x5c
@DerejeMulat-x5c 19 күн бұрын
አባይ የኢትዮጲያዊያን ፅናት እና ጥንካሬ ማሳያ ነዉ
@getinethabtemariam1492
@getinethabtemariam1492 9 күн бұрын
ቃል በተግባር ማለት ይሄ አይደለም ?የኢትዮጵያ ሕዝብ እንኳን ደስ አለህ ባለራዕይ በመከራ የተፈተነ ታማኝ እውተኛ ልባም የተማረ ትህትና የተጎናጸፈ አስተዋይ መሪ ውድ አቢቹን ሰለሰጠህ ረጅም እድሜ ናሰላም ከነቤተሰቡ Long live.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tech-f4c
@tech-f4c 19 күн бұрын
ታታሪዉና ብልሁ መረዬ እጅግ በጣም ነዉ የምወድህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ከመላው ቤተሰብህ ጭምር እንዲሰጥህ ቀን ከሊት ፈጣሪዬን እማፀናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnakechtesfaye2507
@asnakechtesfaye2507 19 күн бұрын
እድሜና ፀጋ ይጨመርልህ መሪያችን!!!
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 19 күн бұрын
አላህዬ ለአብይ እሡ ሀምሣ አመት ላንቆይ እንችላለን ላልከው አምሥት መቶ አመት አላህ ጀባ ይበልህ ከመላው ቤተሠቦችህና ወዳጆችህ ጭምር አባቴ አላህም ይበል
@YohaneseAbebe
@YohaneseAbebe 19 күн бұрын
Wow nice
@abdiahmed8194
@abdiahmed8194 19 күн бұрын
ውሀችንን በኃላ ወደ $$ እየተቀበልን እንሸጣለን 👍 ወደፊት አብቹ አባ መላ 🎉🎉🎉🎉❤❤
@HabuHabib-tt9ob
@HabuHabib-tt9ob 19 күн бұрын
አላህ ያግዝህ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ። እኔን ለሀገሬ መልካም አሻራን አሳርፌ ማለፍን አላህ ይወፍቀኝ አሚን!!!
@wedehiwottube5357
@wedehiwottube5357 19 күн бұрын
የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን አሁን ነው እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን በብሄር እና ባለፈ ታሪክ አንጣላ ሁላችንም እንደ አንድ እንቁም ሠላም ለኢትዮጵያ ይሁን
@gethab2306
@gethab2306 19 күн бұрын
Thank you!
@helilkidane1763
@helilkidane1763 19 күн бұрын
Thanks❤❤❤❤
@abelbeyene1750
@abelbeyene1750 19 күн бұрын
እረ ይህን መሪ አሳርፉልን ❤ ክብር በዚህ ትልቅ ስራ የተሳተፉ ሰራተኞች በሙሉ እንዲውም ላስጀመሩት አሁንም ለመጨረስ ለሚጥሩት ❤
@eyasuabduselam1819
@eyasuabduselam1819 17 күн бұрын
I have seen many men in my life, but none like you. You are a true example of bravery and discipline, tirelessly working for the betterment of Ethiopia. Thank you, my leader and hero. God be with you! Thank you so much! ABIY AHEMD ALI
@samuelbizu7180
@samuelbizu7180 19 күн бұрын
ምን ይባላል አንተን የውለደች እናት ጀግና ወልዳለች ግብፃች አንተን የተመኙት ታይቶቸው ነው እናመሰግናለን ክብር ይገባሀል
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ከዚህ በኋላም የጠላቶቻችንን አምሮ ይቀይርልን ህብረታችን ይጠንክር ሰላም ያስፍንልን። የሠራቹህ ሁሉ ተባረኩ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊን የመሰለ መሪ ስለሠጠን ፈጣሪ ይመስገን 🙏🇪🇹🇪🇹❤
@Hassenle
@Hassenle 19 күн бұрын
This is a huge achievement for Ethiopia! It can also help unify the country, a job well done🙏
@alemaman2914
@alemaman2914 19 күн бұрын
Great job 👏 🇪🇷🇪🇹❤
@behailufekadu
@behailufekadu 19 күн бұрын
እውነት ከልብ አመሰግናለው! ፈጣሪ ሰላም፣ ፍቅር፣ አንድነትን እና መተሳሰብን ለሀገሬ ብሎም ለአፍሪካዬ ያድልልኝ። አሜን
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 19 күн бұрын
ለአላህ ምን ይሣነዋል ጎቦ ማይፈልግ ጌታ አልህምድሊላ
@almazmengesha8857
@almazmengesha8857 16 күн бұрын
አኔም አመሰግንዎታለሁ ለሆነዉ ሁሉ ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን የበለጠ ጸጋዉን ሀይሉን ያስታጥቅዎት ዘመንዎ ሁሉ የተባረከ ይሁን ገና ብዙ አናያለን አሜን
@neguseberi3013
@neguseberi3013 19 күн бұрын
Great job p.minister God bless you even more
@teketelkashamo6212
@teketelkashamo6212 13 күн бұрын
እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ፃሎት ሰምቶና ግዜን ጠብቆ በበቀል ያስነሳ የሰጠን ታታሪ መሪያችን ነህ , እግዚአብሔር ከጎንህ ይሁን እድሜና ጤና እመኛለሁ!!
@alemaman2914
@alemaman2914 19 күн бұрын
እንተ የተለየህ ነህ በጣም እናመሰግናለን ።
@AmehaDerra
@AmehaDerra 19 күн бұрын
የኔ ቆራጥ ጀግና አብቹ የኔ ዉድ መሪ እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድልህ ሁሌ ባንተ እኮራለሁ
@tewodroschefik6468
@tewodroschefik6468 19 күн бұрын
Dr Abiy. God bless you. Ethiopia is winning❤❤❤
@jemalomerfekak3761
@jemalomerfekak3761 19 күн бұрын
I'm very happy ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zeleke_2023
@Zeleke_2023 19 күн бұрын
I pray that may God help you to accomplish the visions that you have for your country and people.
@WorkuTilahun-zk2vg
@WorkuTilahun-zk2vg 19 күн бұрын
Wonderful and Hero Doctor
@zj2164
@zj2164 19 күн бұрын
የጀግኖች ልጅ ልጅ ልጅ.... ልጆች በርቱልን። ብዙ ታሪክ አለን ከሁሉም ከጣሊያን ና ሶማሊያ ጦርነት ከአሁን በምድር ሆነ በአየር ላይ የሚድያ ጦርነት በእግዚአብሔር ኃይል ተቋቁማ እችን ታላቅቷ ኢትዮጵያ ማየት ትልቅ ነገር ነው። በየአካባቢው green legacy ይቀጥል። ኢትዮጵያ በዓለም ዙርያ ከፍ ትበል። እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው 🙏
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 19 күн бұрын
I love Dr Abeiy.❤❤❤
@mihretuefa
@mihretuefa 19 күн бұрын
ታላቅ መሪያችን ክብር ይገበሃል
@asenafikabede8470
@asenafikabede8470 19 күн бұрын
Dr አብይ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመስግናለን እድሜና ጤና ይሰጥክ
@alexalemayehu3989
@alexalemayehu3989 18 күн бұрын
Kudos to Abiy Ahmed you will be remembered and praised by our children and grandchildren for many years to come.
@hashimahmed2975
@hashimahmed2975 19 күн бұрын
እንኳን አብሮ ደም አለን አባቴ
@tinaabtew7534
@tinaabtew7534 19 күн бұрын
አቤት ትእግስተኛ ጀግናመሪ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 19 күн бұрын
አብቹ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@BelayAlemu-o2r
@BelayAlemu-o2r 19 күн бұрын
Thank you so much our prime minister abiy ahmed for your hard work .
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia 19 күн бұрын
Your commitment, knowledge, honesty, love amazes me ❤ Thank you my leader ❤️
@MosesAsfaw
@MosesAsfaw 19 күн бұрын
አንተ ቅንና ጀግና መሪ በርታልን...የአንተ አይነት አስተሳሰብ ለዚህ ህዝብ ብኖር የት ደርሰን ነበር
@haileabaraya564
@haileabaraya564 19 күн бұрын
የእጆችህ ስራ የተባረኩ ናቸው ክቡር ዶ/ር አበይ አህመድ አሁንም እግዚያብኤር ብርታት ይጨምርልህ
@nadereje90
@nadereje90 19 күн бұрын
ክቡር መሪያችን ለኢትዮጵያ ለከፈልከው መስዋእት በእጅጉ እናመሰግናለን። በብዙ ተባረክ!
@fantaneshabate3653
@fantaneshabate3653 19 күн бұрын
Dr.Abiy God bless you and be with you every step you go !!! Yor are amazing leader for our country Ethiopia 🇪🇹 💜 ❤️. You work hard day and night to take Ethiopia 🇪🇹 to the next highest level 🇪🇹.long life for you your family and Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏 ♥️ 💙 💕 🇪🇹 ❤️ 🙏
@dawitmulugeta5076
@dawitmulugeta5076 18 күн бұрын
We love you our leader dr abiy you are a true leader and God bless you
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 19 күн бұрын
አብቹ ኢትዮጵያን የሚያሻግር የሚያበለጽግ የሚያሳድግ ከፈጣሪ የተሰጠን ጸጋ ነዉ 🙏🙏🙏
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 19 күн бұрын
You are on of the kind. Ethiopia never had a leader like you. I have never had a doubt from day one of your inauguration. This is what i call action is louder than words 👏 🙌 👌🎉🎉. Within 10 years' time, Ethiopia will be a middle income country.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 19 күн бұрын
❤አብቹ የስራ ስው❤🎉
@habtamuterefe6589
@habtamuterefe6589 19 күн бұрын
እግዚአብሔር አይል ይጨምርል
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 19 күн бұрын
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹, THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE AND THE PEOPLE 🇪🇹 ❤ I think and dream about this dam potential, blessings, challenges, success day, and night. I paid personally unimaginable price, but GOD, The Almighty, did ALL 🙏 good, and gave me more years to live. Peace ✌️ and Love ❤️ to humanity ❤️
@user-eo7dn1sw5v
@user-eo7dn1sw5v 19 күн бұрын
* I ESPECIALLY THANK YOU FOR ALL OF THESE THINGS, I SAY ' AMEN ' FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹✌️ FOREVER !!! * I TRULY THANKFUL TO THE TRUE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙FOREVER, AMEN !!! * I AM SO THANKFUL TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER !!! * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !!!
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንዘርህ ይባረክ
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 36 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 50 МЛН
የመሰረተ ልማት ግንባታ በጂግጂጋ ከተማ
8:30
'ከአቃቂ እስከ ጫካ' - ክፍል 2
53:13
EBC
Рет қаралды 112 М.
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 36 МЛН