Evangadi ኢቫንጋዲ - Ethiopian Films

  Рет қаралды 509,274

ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች

ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች

7 жыл бұрын

Immerse yourself in the captivating world of Ethiopian cinema with the new film Evangadi. This beautifully crafted film tells the story of one man's quest to break free from the bounds of his impoverished environment and discover his true identity. Featuring stunning visuals and a captivating score, Evangadi will take you on an emotional journey of discovery and unforgettable moments of joy. Join us in exploring the wonders of Ethiopian cinema with Evangadi. #ethiopianfilm
አማርኛ አዲስ ፊልም

Пікірлер: 369
@saraaaa4219
@saraaaa4219 4 жыл бұрын
ይህን ፊልም ባየዉ ባየዉ ኣልሰለች ኣለኝ 😍😍😍እንደኔ ሚወደዉ ላይክ ይስጠኝ 😍
@yetalembabey8016
@yetalembabey8016 4 жыл бұрын
እኔም
@user-gc9uf2np1l
@user-gc9uf2np1l 4 жыл бұрын
እኔ ራሱ በጣም ነው ይምወደው
@diribegebisa9839
@diribegebisa9839 3 жыл бұрын
እኔም
@rrttccgg8194
@rrttccgg8194 3 жыл бұрын
😘😘😘
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ እነሡን ሳይ ጓደኛ ያምረኛል ግን የሴት ጓደኛ አልወድም
@user-jk6dm6ii3v
@user-jk6dm6ii3v 3 жыл бұрын
ይሄንን ፊልም 13ግዜ ሳየው ወላሂ የማይጠገብ ፊልም ነው 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️
@tube9497
@tube9497 2 жыл бұрын
ያየሽበትን ጊዜ ከምትቆጥሪ ምነው ትምርትሽን ብትማሪ የት በደረስሽ።
@lovetube2585
@lovetube2585 2 жыл бұрын
ፊልምን ደጋግመህ እንዴት ይታያል??
@agezw6993
@agezw6993 2 жыл бұрын
እኔም ካዛ በላይ ሳየው
@mas8087
@mas8087 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሀመሮች አንድነታቸው ደስ ሲል
@etheth8142
@etheth8142 2 жыл бұрын
2021 አሁንም እያየሁት የማልሰለቸው ፊልም እዳድስ አሁን እሚያየው አለ
@user-li3yy3vy7h
@user-li3yy3vy7h 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ እና ውብ ሊታይ የሚገባው ቅርሳችንን የሚያሳይ😍😍😍 ፊልም ነዉ
@hayatahmad8879
@hayatahmad8879 4 жыл бұрын
ዋዉዋው በጣም ያምራል ያላያችሁት እዩት ይሄን የመሰለ ፊልም እዳታልፉት 👌👌👌👌👌👌👌👌
@rakdig7579
@rakdig7579 5 жыл бұрын
ሀገሬ እናቴ እግዚአብሔር ሰላሙን ሁሉ የብዛልሽ ፍቅር ምን ግዜም አሸናፊ ነውና እግዚአብሔር ይመስገን ከልብ ደስ አለኝ
@rakdig7579
@rakdig7579 5 жыл бұрын
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች ኑሩልኝ
@kuwaitphone6786
@kuwaitphone6786 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ድጋሚ እያየሁት ነው ግን ካሁን በፊት ያየሁት2008 ነው ያላያችሁት እዩት በጣጣጣጣጣጣም ደስስስስስስ ይላል!!!!
@user-ue3eb4cr9l
@user-ue3eb4cr9l 5 жыл бұрын
ሀመሮች ደስ ስትሉ። አይኬ ጠላትን በህብረት ውድም።
@fhjjfhjk679
@fhjjfhjk679 2 жыл бұрын
የምር እስከዛሬ ካየውት ፍልም እንደዚህ የመሰጠኝ ፍልም የለም ይገርማል በአንድ ዙር 5ቴ ነው ያየውት አረ በlike የተመቻቹ
@rabialove7529
@rabialove7529 4 жыл бұрын
ባየወ ባየው የማይጠገብ ነው እስከዛሬ ዝም ብየ አልፈው ነበር አያምርም እያልኩ ግን በጣም ደስ ይላል አንድን ነገር ከላይ አይቱ መፍርድ በጣም አስቸጋሪ ነው
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 4 жыл бұрын
እኔም ብዙቀን እያለፍኩት ነው እስኪ፡ልዮ
@user-jt5ys4uh2f
@user-jt5ys4uh2f 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ እንዴት ደስስስስ ይላል ፍቅር እኮ የሀያሎች ሀያል ኡፍፍ ፍቅር ያሸንፍል እዉነት
@hiwotalene8884
@hiwotalene8884 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄን ፊልም ስወደው ሀመሮች ባህላቸው ሰው ወዳድነታቸው በጣም ደስ ይላል
@eikramshemals5996
@eikramshemals5996 4 жыл бұрын
ዋውው ይሄ አይቴ የሚባል ማሻ አላ በጣም ዴስ የሚል ስራ ነው ከልብ
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 5 ай бұрын
በስመአብ ደጋግሜ ያየሁት ምርጥ ፊልም ነው❤👏
@user-kd6el1lv3m
@user-kd6el1lv3m 2 жыл бұрын
ባየው ባየው የማይሰ ለቸኝ ፊልም ቢኖር ይህ ነው አደኛ ፊልም ❤️❤️❤️❤️
@huaweitab960
@huaweitab960 5 жыл бұрын
ልዩ ነው ማይጠገብ ከአጀማመሩ እስክ መጨረሻው ይመስጣል ፍቅር ያሸንፍል
@jaseerarak1211
@jaseerarak1211 5 жыл бұрын
!!!
@ethiopialoveyou341
@ethiopialoveyou341 4 жыл бұрын
ፊልም ብሎ ዝምምምም ነው ደስስስ ሲልልል ኡፍፍፍፍ በጣም አመሰግናለሁ
@Moahs
@Moahs 4 жыл бұрын
ዋውውውው ምርጥ ፊልምነው ሁለቱም አክተሮች ስወዳቹ
@user-ok4fn8gt6k
@user-ok4fn8gt6k 5 жыл бұрын
ደስ የማል ኢትዮጵያ ውበት ያለው ፊልም ልክ እንደመጻፍሁ ነው ወድጄዋለው
@user-ei6gj1rd2z
@user-ei6gj1rd2z 4 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ምርጥ ፌልም ነው ደስ ሲስ ፍቅር ያሸንፍል ♣
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ዋው ኢቫጋዲዎች ጀግኖች ደስ ሲል👌👏👏👏😍😍😍😍
@user-ok7mn1xh6w
@user-ok7mn1xh6w 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው ቤቲና አይኬ በጣም ደሥ ይላል አድናቂያቹህ ነኝ ይመቻቹህ ያራዳ ልጆች
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ልጅ እንዴት እንደሚያምር አቤት ከለሬን ወደድኩት በአንተ የተነሳ የፀይም ቆንጆ በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ ደጋግሜ ነዉ የማየዉ
@hikmamehammed9062
@hikmamehammed9062 5 жыл бұрын
ዋውው ደሥ ሢል ፍቅር ያሸንፉል❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺💘💘💘💘💘💘
@user-gy2th1jt3f
@user-gy2th1jt3f 7 ай бұрын
ዋውውውው በድጋሜም ሳየው እዳድስ ነው ያይሁት ፍቅር ያሸንፋል❤
@user-mc9jr9ss3p
@user-mc9jr9ss3p 3 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው በጣም ነው ደስ የሚለው❤❤❤❤💚💚💚
@user-gt2cl3tw2v
@user-gt2cl3tw2v 6 жыл бұрын
ዋው ቃላት ያንሰኛል በጣም ደስ ይላል ከምነግራችሁ በላይ
@foziyayesufloveyoufamil4456
@foziyayesufloveyoufamil4456 5 жыл бұрын
ዋው ወንድ ሆኖ ወንዳወንድ ሲሆን ሲያዩት ብቻ ያጠግባል ፍቅር ያሸንፋል የምን ከተማ ውው ዋው አይኬ እኔም ወደድኩህ
@muniras4197
@muniras4197 3 жыл бұрын
እኔስ
@tigiwudsew2479
@tigiwudsew2479 2 жыл бұрын
እኔም
@betitide6035
@betitide6035 6 жыл бұрын
እሄን ነገርማ ልሹፈው ዋው በዝቱበታል
@mvxhh_1118
@mvxhh_1118 5 жыл бұрын
ከምር በጣም ደስ ይላል ወይኔ ፍቅር በ ፊልም ብቻ እንዳየዉ ልቅር😢?ቦታዉ ግን ባየዉ ደስ ባለኝ
@SaraSara-yh7yl
@SaraSara-yh7yl 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ኢላል
@sualiha9255
@sualiha9255 5 жыл бұрын
🙏🙏🙏me too
@hafizoli6602
@hafizoli6602 5 жыл бұрын
Enam endanchi fikrin be film bica new yemqew ayyy edl
@bhbh3669
@bhbh3669 5 жыл бұрын
የሄን ፊልም ባየው አል ሰለችም አደኛ ፊልም በርቱ
@user-qj7ex8lm5h
@user-qj7ex8lm5h 7 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፍል እንዴት ያምራል
@user-qo3fd1eo2d
@user-qo3fd1eo2d 7 жыл бұрын
ሁሉም ለበጎ ነው ልየው
@mas8087
@mas8087 4 жыл бұрын
ስንቴ ደጋግሜ አየውት እንዴት ደስ እንደሜል መጨርሻው
@senortasenortai4692
@senortasenortai4692 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስእ ይእላልእ በጣም ደስ ይእላልእ ይእህንእ ቦታ እኔም ባየሁትእ ብእዬአ ተመኘሁ♥♥♥
@ahmedwaaloo9834
@ahmedwaaloo9834 4 жыл бұрын
Minim Aylim das ilal
@bestone4161
@bestone4161 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ተመስጬበታለው ግን ጫካ ውስጥ ነብሴ ተጨነቀች ኡፍፍፍፍ ተመስገን ምንም አልሆኑም
@yasernazarpour6472
@yasernazarpour6472 3 жыл бұрын
Yeah Evangadi, the disciplined, genuine and loving society of the original Ethiopian identity. Look at the town full of evils. Nothing we gain from technology but corruption,stresses and devilish civilisation. The movie is simple to understand and deeper to explain. Beautiful girls played perfect. Thank you!!!
@emuyi4847
@emuyi4847 6 жыл бұрын
ወይኔ የሀመሮች አንድነት ደሥ ሢሉ
@hawulatmahamad2461
@hawulatmahamad2461 6 жыл бұрын
ሳላደንቅ ማላለፍ አልፈልግም ዋውውእእ
@user-tk9kh5lg6s
@user-tk9kh5lg6s Жыл бұрын
ዋዉዉቃላት ያጥረኛል ምርጥ ፊልም
@ethiopianfilms1851
@ethiopianfilms1851 11 ай бұрын
please like , sharee and comment on this video አመሰግናለሁ Aliyu Mohammed እባክዎን ይመልከቱ እና እነዚህንም ያካፍሉ።💕💖✔kzbin.info/www/bejne/an_Kh2uefNCag7M&start
@user-jf9wx5nk4c
@user-jf9wx5nk4c 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ፍቅር ማለት ይህ ነው በጣም እወደሀለሁ አይዴ
@abwarkhalu2963
@abwarkhalu2963 4 жыл бұрын
ዋው ቃል የለኝም
@bhbh3669
@bhbh3669 5 жыл бұрын
ዋውውውውው. በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው
@asaa9661
@asaa9661 5 жыл бұрын
እሥከዛሬ ባለማየቴቆጨኝ ምርጥ አይገልፀዉም
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 3 жыл бұрын
Wow amazing ,impartial Love people learn from this please ,beautiful love itttt
@user-jr7uu5df1i
@user-jr7uu5df1i 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው
@ruamaruama5620
@ruamaruama5620 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል 😘😘😘😘😘
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
ዎውውውውውው ጎበዝ ወንድ ስወድ ጅግኖች ናቸው ትብብራቸው
@semiraabibi1183
@semiraabibi1183 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚልፊልም ነው
@leulsegedmengistu9722
@leulsegedmengistu9722 2 жыл бұрын
በጣም ያምራል ቀጥሉበት❤❤❤😃😄😄
@anurali5625
@anurali5625 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስስ ይላል !!!
@hamerhabeshawitube8284
@hamerhabeshawitube8284 4 жыл бұрын
ውይይይይይ ይህ ፊልም በጣም ነው የወደደኩት አሪፍ ፊልም ነው ዋው like ግጩኝ የተመቻችሁ
@hh6498
@hh6498 6 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ነው ደስ የሚለው
@user-uv6eo9qe1i
@user-uv6eo9qe1i 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ፊልምነው
@user-il7jw2pe4h
@user-il7jw2pe4h 5 жыл бұрын
ገና ሴኔማ ቤት እያለ ነው ያየሁት በጣም ምርጥ ፍልም ነው
@hhjji5484
@hhjji5484 4 жыл бұрын
ውሸታም
@fekadu7017
@fekadu7017 3 жыл бұрын
Baxam das ylal badnb matayat yalbat film naw best
@user-nd1zw9zg3v
@user-nd1zw9zg3v Жыл бұрын
ከምር በጣም የምወደዉ ፊልም 🥰👌
@danielnguse756
@danielnguse756 7 жыл бұрын
ዋው ኡጽብ ድንቅ ፍቅር፡ በጣም ወድሻሎ።
@user-pq4js2sq5k
@user-pq4js2sq5k 6 жыл бұрын
Wowww betam desssss ylali thanks
@user-eo8hm5im7k
@user-eo8hm5im7k 7 жыл бұрын
ምርጥ ነው 💓💓💓💖💖💖💘💘👍👍👍💃🏃
@chaltuchaltu1595
@chaltuchaltu1595 7 жыл бұрын
wow betam yamral betam.... fkrn ayen be movie😍
@user-un5vu5hd5e
@user-un5vu5hd5e 2 жыл бұрын
ዋው ድንቆ ፊልም
@selamdemisse6299
@selamdemisse6299 7 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፋል በጣም ያምራል
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ፊልም ብሎ ዝም ፊልም ማለት እንዲህነዉ ደስሲል
@zharazhara344
@zharazhara344 4 жыл бұрын
ወው በያው በያው የማይጣገብ ነው በጣም ደስ ይላል
@tgTube-sh5fy
@tgTube-sh5fy 4 жыл бұрын
ኸር እንደኔ አይቶ የማይጠግበው ማነው?♥🍎
@user-sh1nb8hg7f
@user-sh1nb8hg7f 3 жыл бұрын
እኔም ባየውባየው አልሰለቸውም❤😘
@user-sq2lc6vp2u
@user-sq2lc6vp2u 3 жыл бұрын
እኔ ምንም አልሰለቸው
@idris5299
@idris5299 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@saadhsaeedh4799
@saadhsaeedh4799 5 жыл бұрын
ዋዉ በዝቶበታል እኔስ ልዬዉ
@zeekite3798
@zeekite3798 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ደስ ይላል።
@fatimayibra5678
@fatimayibra5678 4 жыл бұрын
በጣም ደሰ ይሚል ነው
@user-ib6ep1ic2q
@user-ib6ep1ic2q 5 жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ያለው ሙዚቃ ተመችቶኛል
@nitsuhmkonnekebede5976
@nitsuhmkonnekebede5976 5 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስስስስይላል
@oliversulio5704
@oliversulio5704 7 жыл бұрын
ቆየ አዲስ ባይወንም ምርጥ ድስይላል እይውት
@quhabayquhabay3114
@quhabayquhabay3114 6 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው ፊልም ነው
@zinetseid313
@zinetseid313 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ቀጥሉበት
@mtkapostolic2489
@mtkapostolic2489 5 жыл бұрын
Waw Bexam des ylal♥♥♥
@user-kd7cb8pn3w
@user-kd7cb8pn3w 6 жыл бұрын
በጣም. ደስይላል. አሪፋ. ፊልም. ነዉ በርቱ ልኝ
@rozatadele639
@rozatadele639 4 жыл бұрын
uffff Weyne begeta siyamr 😱😱😘😘😘😘😘
@shamsiyakuwait8215
@shamsiyakuwait8215 6 жыл бұрын
ዋው ባየው ባየው አልጠግበውም አቦ ይመቻችሁ ቀጥሉበት
@hlimahrr6880
@hlimahrr6880 3 жыл бұрын
ዋውው ባየው ባየው አልበቃኝም
@user-gc5fi2yo3b
@user-gc5fi2yo3b 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውው. በጣም ደሰ ያምላ ፍላም ንው በርቱ እንአምስግንሌን ..
@user-ys1zw6xw8q
@user-ys1zw6xw8q 7 жыл бұрын
እረ እረ አማረኛ ተርገጠ
@dessie8204
@dessie8204 7 жыл бұрын
فاطمة فطيم ሁሁሁ አማረኛ ተረገጠ
@user-bx5ok1sy6g
@user-bx5ok1sy6g 5 жыл бұрын
ልሹፍው ሃሪፍ ነው ያያችሁት ንገሩኝ እስኪ
@fetsmolagegnewemalchilewse1362
@fetsmolagegnewemalchilewse1362 5 жыл бұрын
እሚገርም ፊልም ነው
@gtbafteame1893
@gtbafteame1893 4 жыл бұрын
betam arif ena dess emil new evangadi betam des ylall andqen ehidalew byi tesfa adergalew
@lovlov7202
@lovlov7202 4 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው
@World-mi7yc
@World-mi7yc 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ወውውውውው
@lensagudeta3326
@lensagudeta3326 5 жыл бұрын
Best movie thanks hamer
@user-th1ql1il8q
@user-th1ql1il8q 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 2 жыл бұрын
ነገ ምን ይዞልን እንደምመጣ ማንም አያውቅም እግዚአብሔር ሆይ እውነተኛ አፍቃሪ ስጠኝ እኔም የማፈቅረውን
@fanteshikonjo2162
@fanteshikonjo2162 5 жыл бұрын
ዋው ባየው ባየው የማይስለች ነው
@asteradugna4211
@asteradugna4211 2 жыл бұрын
wowww tamiralachu does yelil
@helenyenatelijneg803
@helenyenatelijneg803 4 жыл бұрын
ሀመር ብሎ ዝም እውነትም ሀመር አንደኛ ናችሁ
@Ali-xr9ky
@Ali-xr9ky 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ሁልት ግዜ አይሁት
@warkelove9806
@warkelove9806 5 жыл бұрын
እውነት ዋውውው በጣም ደስ ያምላ ፈላም ንው ♥♥♥♥😘💘💘💘
@bhbh3669
@bhbh3669 5 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ያም ራል
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 жыл бұрын
Yiweled jegna 💪 ende ike
@user-wq5ye6px9o
@user-wq5ye6px9o 5 жыл бұрын
በጣም ድስስይላል
@user-gx4if4yz3n
@user-gx4if4yz3n 5 жыл бұрын
ደስሲል
@sayeedmohamamad6997
@sayeedmohamamad6997 4 жыл бұрын
ዋይ ደስደስ ይላል
@user-dw5ju4pk2y
@user-dw5ju4pk2y 6 жыл бұрын
ዋዉ ደሥሢል
@user-zg9ej5qc7w
@user-zg9ej5qc7w 5 жыл бұрын
አሪፍ፡ነው፡ደስ፡ይላል
@workneshmogiso8883
@workneshmogiso8883 2 жыл бұрын
Benatachu indezi Ayineti filim Bimexa desi yileyinali desi mili filimi Nawu😍😍😍😍
Fiker BeAgatami - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:43:02
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 1 МЛН
Keyo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:12
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 260 М.
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 30 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,6 МЛН
Guantanamo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:29:43
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 435 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.33 "መጪው ትውልድ"
41:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 708 М.
Tashegwal - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:19
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 333 М.
New Ethiopian Movie - Saneteyay (ሳንተያይ) 2016 Full Movie
1:21:58
Arada Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
Enginerochu - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:32:41
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 502 М.
Dezdemona Ortelo - Ethiopian Film #ethiopia #ethiopianmovie
1:11:26
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 871 М.
ዡልየት Juliet Ethiopian Film 2018
1:25:54
AmharicTV
Рет қаралды 510 М.
Bankeru (ባንከሩ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:25
Универ. 13 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:07:11
Комедии 2023
Рет қаралды 6 МЛН