KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
The Sound of Inner Peace 7 | Relaxing Music for Meditation, Yoga, Stress Relief, Zen & Deep Sleep
1:38:00
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
3:59:07
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
00:48
Кто круче, как думаешь?
00:44
Smart Parenting Gadget for a Mess-Free Mealtime 🍽️👍 #parenting #gadgets #asmr
00:33
Человек паук уже не тот
00:32
ከለማ ላይ አይናችሁን አንሱ - ቤተሰቦቹ መልስ ሰጡ - @EyitaTV እይታ ቲቪ
Рет қаралды 14,219
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 122 М.
Eyita TV
Күн бұрын
Пікірлер: 79
@salemtegen8077
Жыл бұрын
እውነት ፍቅር ነው? ይሄ አንደኛ ያገራችን የድህነት ምልክት ነው እውነት ፍቅር ይዞ ነው እሚረዳውና ችግሩን እሚረዳለት አቶ ነው ይሄ ግልፅ ነው የጤና ችግር ነው የአእምሮ ችግር ነው እውነት ከሞላ ሴት ምን ጠፍቶ ይሄ ሰው ለጋዜጠኛችም ለግጥመኛችም መጠቀሚያ ነው የሆነው ይሄ ሰው ሰው አቶ እንጂ እውነት ፍቅር ብሎ የለም የጤና የድህነት ችግር ነው ሌላ ታሪክ የለም የኛ ሰው ከማከም ከመርዳት ይልቅ እንደዚህ ፈርደንበት ብንጠቅምበት ይሻላል አዎ ከአእምሮ በሽታ ይሰውረን
@abebatekle22
Жыл бұрын
አቀራረብሽ እጅግ አሰልቺና ድግግሞሽ ይበዛዋል
@bekelemisrak1288
Жыл бұрын
በጣም
@genetdagnachew2123
Жыл бұрын
100% true
@betselot_alem
Жыл бұрын
በጣም ነገር ታንዛዝያለሽ ትደጋግምያለሽ
@userphone9487
Жыл бұрын
እባክሽ አቀራረብሽን አሻሽይው ❤❤
@Liyakiya-v3f
Жыл бұрын
በጣም ድግምግም ታደርጊያለሽ እስኪ አሳጥሪው
@rozaroza4288
Жыл бұрын
ፍቅርም ሳይሆን ታሞ ተለህፎም ይሆናል ማን አወቀ እልቅስ እደምንም ብሎ ወደሆስፓታል ወስዶ ማስከም ነው
@ተሽንፍአለው
Жыл бұрын
ትክክል የእኛ ህዝብ ዶማ
@-orthodoxtube2678
Жыл бұрын
እይታ እናመሰግናለን ትክክል ብለሻል ጎበዝ ናቹ።
@tadelechdenbi1529
Жыл бұрын
Wooo betam degagmesh taweriyalsh please Kenshin
@عرنالدالدكاك
Жыл бұрын
ውርስ እንዳይጠይቅ በዛው እንዲቀጥል ፈልገው ይሆን
@Jocy939
Жыл бұрын
እረ አንደበት ይቀደስ ስለማናውቀው አናውራ
@ameleworkworku3396
Жыл бұрын
ያንች እራሱ መደጋገም የጤና ነው
@lulululu3892
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@AliciaZeru
11 ай бұрын
ጋዜጠኛ እሮጋታሽ ደስ ሲል
@bolereviewstudio2020
9 ай бұрын
He deserves Guinness record!
@የኣዺስልጅ
Жыл бұрын
ወደጉዳዩ ለምን ዐትገቢም
@AliciaZeru
11 ай бұрын
እኔ የምለው አንድ ሚስኪን ሰው ብርድና ፀሐይ እየተፈራረቀበት የሚያሳዝን ሑኔታ ያለ ሰው ለምን አያሳስብም ሰው የዚን ሰው ሑኔታ የሚመለከተው አካል በህግ ሊጠይቃቸው ይጉባል እነሱ ሌላ የሚያመልኩበት ነገር ሊኖር ይችላል እንጂ ሰው እንዳይረዳው መከላከል በኔ በኩል ጤናማነት አይመስለኝም ለህዝቡ ፍቃድ ሰተው ለምን እድሉን እንዲሞክር የሚከላከሉት አንድ በሽተኛ ሑለት ሶስት ሐኪም ጋር ስለጤንነቱ ሑኔታ ይከታተላል እሱን የሚከታተለው ዶክተርም ጤናማ አይመስለኝም
@matiyasketemawelelaye9464
Жыл бұрын
ትደጋግሚዋለሽ እኮ እህቴ
@fantayenegash4997
Жыл бұрын
ልብ ወለድ የመሰለ ያልሽው ልብወለድም እኮ የእውነተኛ ታሪክ ነጸብራቅ ነው
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
Жыл бұрын
መግቢያሸ ብቻ ግማሹን ሰአት ወሰደ እኮ😊
@rozaroza4288
Жыл бұрын
ትክክል
@የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
Жыл бұрын
@EastFrehiwot @በጣም ደግም እንዲህ አይነት መግቢያ መሳይ ሐተታ ማቅረብ ይቅርብሸ።make it shot and precise without repetition.
@debreworkchoka451
Жыл бұрын
ውይ አሳጥሪ መደጋገም አልቻልሽበትም እንዴ
@wgirmat7129
Жыл бұрын
ወሬ ትደጋግሚያለሽ ትግስት አጥቼ ኮሜንት ጽፌ ዘጋውት እንኳንም ባልሽ አላደረገኝ
@kuberamohammed6387
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@comcell3831
Жыл бұрын
ምን አገባን
@Alemina2000
10 ай бұрын
የሚረዳ ቢሊየንስ ባለበት ሀገር ቤተሰብ ያለው እኛ እንረዳዋለን የሚልን ትታችሁ ሌላ ለመርዳት ሞክሩ። እኔ የሱ ቤተሰብ ብሆን ኖሮ ፍርድ ቤት ነበር የማቀርብሽ ፍቃደኛ እይደሉም የምትዪው። እኛ ወንድማችንን እያሳከምነው ነው ተውት ስትባለ መተው ነው። ስንት አመት ሙሉ ሲቆም የት ነበራችሁ? እንድው የምጸሩትን አስተውሉ። ብዙ የሚረዳ አለና እንሱን እርዱ።
@tenubekele5553
Жыл бұрын
እጭ ስልችት ብሎኝ ማዳመጡን ትቼ ወጣሁ የተንዛዛ አቀራረብ መጨረሻውን መስማት ማወቅ አልቻልኩም
@fatuma241
Жыл бұрын
አንድ ነገር ቢደግሙት ቢደጋግሙት ምን ለውጥ ያመጣል የሞኝ ለቅሶ መልሶ መላልሶ አደረግሽው አቀራረብሽን
@elsageb12
Жыл бұрын
Akerarbsa betma yestalelae
@geniyearsemalej
Жыл бұрын
ሲያሳዝን ግን ሰውየው የወደዳት ሴት ግን መስማቷ አይቀርም ለምን ለመርዳት አልሞከረችም በርግጥ ይሄን ያህል አመት የራሷ ህይወት ይኖራታል ግን ለመርዳት አልሞከረችም ይከብዳል
@SsSs-er9qu
11 ай бұрын
አቀራረብሽ በጣም ድግምግሞሽ ይበዛበታል አሰልቺ ነው
@MikaoAlexander-e7y
Жыл бұрын
ኢጪ ምንወደው
@AsQw-fu4uq
3 ай бұрын
አይመስለኝም ለፍቅር የወደቀልንም የሞተም የጅለሰውልጅ አንድአምላክፈጣሪብቻነው
@iloveethiopia6348
Жыл бұрын
የቤተሰብ መልሰ ግን ይገርማል ወደ ህክምና ቢወሰዱት ምን አለበት እነሱን እንተዋችዉ ለክብራችዉ ነዉ እርዳታ አንፋልግም የሚሉት ሀብታም ሰለሆኑ ሌላ ሰዉ ሲርዳዉ እና ሲቀየር ዉርደት ይመሰላችዋል ለማገዝ የሱን ቤተሰብ ማሰፋቅድ የለበንም እባክሽ እንርዳዉ ከ 18አመት በላይ እኮ ነዉ እነሱን እንተዋችዉ ይህን ሁሉ አመት ታሙ ይሆናል እና እንርዳዉ
@Jocy939
Жыл бұрын
ኧረ ፀጥ በሉ አትቀባጥሩ
@iloveethiopia6348
Жыл бұрын
@@Jocy939 መቀባጥር አይደለም እንርዳዉ እርዳታ ያሰፋልገዋል
@-nt5np
Жыл бұрын
እኔ ግን የምለው የሰው ስራ ተከትሎ መስራት ምን ማለት ይሆን ? Shiger info September 21 አቅርበውት አንቺ በ25 አቀረብሽ 😊😊 ምነው እራስሽን ብትሆኚ ። ሌላው ትንሽ ስልጠና ብትወስጁ 😊😊😊😊
@rueemamo-oe1mr
Жыл бұрын
ተንዛዛሽ ቤተሰቡ ነው ያደነዘዘው እነርሱም ተራ ይደርሳቸዋል ሚስጥራቸውን ለማወቅ የቤት ሰራተኛቸውን መጠየቅ ይበጃል አንቺ ግን ስራሽን ቀይሪ በቃሽ ከጨዋታ ውጭ ሆነሻል።
@liliayana174
Жыл бұрын
አንችም 18ደቂቃ መግቢያ
@munamuna3713
Жыл бұрын
ሲስቱ ቀልጠፍ በይ አትላዘዢ ዘመኑ ለመፍዙዝ አይሆንም 😂እርግጠኛ ነኝ ት/ቤት ተረት ተረት እያልሽ ያደግሽ ነሽ😅ጋዜጠኛነት አይመጥንሽም ።🙏
@f.m.asherekmedia3120
Жыл бұрын
Mind Ur business ብለዉ መለሱሽ ማለት ነው ግን🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤦🏻♀️🤦🏻♀️ !!??? አትሸቅሉበት ጥፋ ከዚ ሁለተኛ እዚች በር ላይ ድርሽ ትሉኛ ነው ያሉዋችሁ አይደል ? ሀቁን ተናገሪ 🤣🤣🤣🤣🤣😅 እንደውም ቡቺን ፈተን ነው የምንለቅብሽ በበራችን እንኳን ስታልፊ ብናይሽ አሉ አይደል 😅🤦🏻♀️! በቃ አይዞሽ ተፍ ተፍ ብላችሁ ሌላ ሰዉ ፊልጉና ኑ እሺ 😄🙄! አይዞኝ አንዳንዴ ያጋጥማል ‼️
@senaittesfamichael3635
Жыл бұрын
ፈልጋችሑ ስለምታዩ አልሽ ዝም ብለሽ ትቀባጥሪያለሽ የለጠፍሽው ስው ምን ሖነ ብለን እንጂ ይሕንንማ ስምተናል እየደጋገምሽ ታወሪያለሽ ፍቅረኛው መጥታ ሑሉ እንዳየችው ሑሉ ቀደሙሽ ቲሽ ደግሞ ፋልጋችሑ ስለምታዩ ትያለሽ
@genetdagnachew2123
Жыл бұрын
በጣም ትደጋግሜያለሸ ይሠለቻል
@hfhfggfhgh1447
Жыл бұрын
ነሱ ናቸው እንዲህ ያሳበዱት ለሰይጣን ኣምልኮ መስዋእት ኣድርገውትነው ማለት ነው እነዚ ዴንታ ቢስ የሆኑት ።
@YeigzabierFikir
Жыл бұрын
የኔም አሳብ ነዉ
@hfhfggfhgh1447
Жыл бұрын
እኮ እንደዚህ የሌላው ልብ እያንገበገበ እነሱ ከምንም ኣልቆጠሩትምኮ።
@redwave4776
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@sonia-ee9er
Жыл бұрын
አንዳንዴ ሳታጣሪ ታወሪና በኋላ በትንተና ልታስተካክይ ስትጥሪ ይታያል viewሽ እያሽቆለቆለ ሄደብሽ
@engidatadesse5675
Жыл бұрын
ኃይለየሱስ ግርማ እንጂ ዘፋኙ፣ ኃይለየሱስ ፈይሳ' አይደለም አስተካክሉ።
@belwak2010
Жыл бұрын
አንቺ ራሱ ጤና የለሽም፣ ሞዛዛ
@يسراءال
Жыл бұрын
አንቺ ወደገደለው
@gedaringedarin4927
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hirutesillasse8434
Жыл бұрын
Mindinew weresh yidebral
@mercymercy9309
Жыл бұрын
ክፋ ቤተሰብ
@haytomer9818
Жыл бұрын
በሩ ላይ ከደረሰሸ ሰንት ሰአት ሆነሸ አንቺ እራሱ
@tenad7309
Жыл бұрын
አንቺም እኮ እየተቀባበልሽ ደጋገምሽው እኮ
@meskeremjara292
Жыл бұрын
ወደመጨረሻው ምንም አትይም ነገርግን አትደጋግሚ ያው እንግዲህ 2ኮመንት ሰጠሁሽ እሺ
@tigistdilnesaw1829
Жыл бұрын
በጣም ወሬ ትደጋግሚያለሽ ጀማሪ ነሽ መሰለኝ
@liyulyu-nn4td
Жыл бұрын
Endhe lebsachew koshesho enzhen sejemere ensum yehonalu komo kerun hensa yasmselute. Yezare betseb mechem merz new. 20 amete belate endhe yekome sew new tenegha asdgemewbete yehonale. Erasachewn.
@elsabetezemachu1528
Жыл бұрын
Betam abzashwu yedbral
@siforamamo7724
Жыл бұрын
ስታወሪ በጣም ትደብሪያለሽ የራስሽን እወራር እውሪ እባክሽን
@haregalemayheu1233
Жыл бұрын
biniyam ga yewsde argawi magegemiya lsun negrut betsbu men maltachwe nwe
@meseretshuka5614
Жыл бұрын
Beteseb felegem alifelegem sewiyew yemetakem mebet alew mekelikel ayichilum endewim meteyek alebachew eyechalu balemasakemachew
@sarabarkot1646
Жыл бұрын
ጋዜጠኝነት አይመጥንሽም
@etaferahuadmasu5107
Жыл бұрын
አቀራረብሽ በጣም አሰልች ነው ምነው ትንሽ የስነ ፅሑፍ ጋዜጠኝነት ኢቲክስ ለማወቅ ለመስማት በበሩ ጎራ በይ።
@يسراءال
Жыл бұрын
ለማጅነሽ
@ewuketulinger9467
Жыл бұрын
Change to other job please. or go to jouranilism school and learn again for at least 4 years. wuyee, be sintu enekatel.
@shebamednic3386
Жыл бұрын
Get to the point lady, taking too much time..we don't have 1000 time ..
@mimiayele3992
Жыл бұрын
አረ ደጋገምሽዉ ወሬዉን
@neamenayalew6455
Жыл бұрын
Ere megbyaw bicha aselechen !
@demesewmereid9147
Жыл бұрын
ወሬአችሁ ገለባ ተራ ነው
@Jocy939
Жыл бұрын
በቂ ገቢ ካላቸውና የእነሱ ጉዳይ ከሆነ ትክክል ናቸው እናንተም አርፋችሁ ሸቅሉ
@meskeremjara292
Жыл бұрын
አንች በራሱ ጤነኛ ነሽ አዕምሮሽ አልታወከም ቂጥሽን ማወዛወዝ አበዛሽ ወደ ቤተሰቦቹ እያልሽ ወየሁ ምን ጥንብ ነገር ነሽ ለማ 100% ይበልጥሻል አሰልች ደደብ።
@asne3025
Жыл бұрын
ውሸታም ነሽ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
Жыл бұрын
ፀበል የስፈልገዋል ፆለትም እድሉን እነሱ እየተጠቀሙበት ነው እሚሆን በሰይጣን ስራ 😂😂😂😂😂😂 እግዚሀብሄር ይርዳህ ፀ።
@siforamamo7724
Жыл бұрын
ስታወሪ በጣም ትደብሪያለሽ የራስሽን እወራር እውሪ እባክሽን
1:38:00
The Sound of Inner Peace 7 | Relaxing Music for Meditation, Yoga, Stress Relief, Zen & Deep Sleep
Inner Peaces Music
Рет қаралды 4,1 МЛН
3:59:07
سورة البقرة كاملة, رقية للبيت, وعلاج للسحر | القارئ علاء عقل - Surah Al Baqarah
القران الكريم مباشر Holy Quran live
Рет қаралды 644 М.
00:48
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
Кушать Хочу
Рет қаралды 7 МЛН
00:44
Кто круче, как думаешь?
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,6 МЛН
00:33
Smart Parenting Gadget for a Mess-Free Mealtime 🍽️👍 #parenting #gadgets #asmr
Coo-Cool Reacts!
Рет қаралды 10 МЛН
00:32
Человек паук уже не тот
Miracle
Рет қаралды 4,3 МЛН
48:26
ልጄ አሜሪካ ጠፍቶብኛል - ህይወት ከባድ ናት - የመጨረሻ ክፍል ከአንክል ማይክ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 12 М.
31:27
#GMM_TV_#ህያው_ምስክር_ክፍል_4_ከቆሪጥ_ ለመጀመሪያ_ጊዜ የተገናኘንበት ቀን አስፈሪ ነበር!
GMM TV Ethiopia
Рет қаралды 76 М.
1:25:47
ጌታን የተቀበልኩት እንዲገለኝ ነው#አጎናፍር ወዳጆ#Encounter#SemayTube #Demasko #Christiantube
Semay Tube
Рет қаралды 104 М.
55:38
ዶክተሩ ባሌ የቤት ሰራተኛዉ እንደነበርኩ ከ30 አመታት በኋላ በልጆቼ ፊት አስታወሰኝ || #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 125 М.
1:07:41
ራሴን የወሲ_-ብ ድህረ ገጽ ላይ አየሁት - የገዛ ጓደኛዬ በመርፊ አደንዝዛ አስጠቃችኝ - @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 309 М.
40:33
ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል
Sile HiwotTV
Рет қаралды 335 М.
2:49:57
ትረካ - ኢየሱስ የሰው ልጅ | ካህሊል ጂብራን | Ethiopia | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #KahlilGibran
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 49 М.
1:00:16
(ክፍል 1) ልብ የሚሰብረው የሴተኛ አዳሪዋ ታሪክ - የ9 አመት ልጄ እንደኔ ልትሆንብኝ ነው አድኑኝ @EyitaTV እይታ ቲቪ
Eyita TV
Рет қаралды 59 М.
23:39
ታላቅ የአማር ሰልፍ ስዊድን ስቶኮልም Down down Abiy Ahmed | ashruka @ashrukainfo
Ashruka Info - አሽሩካ ኢንፎ
Рет қаралды 1 М.
35:33
#GMM_TV_#ህያው_#ምስክር_ክፍል_5_ለአንዲት ሴት ለሁለት ወንዶች #መስተፋቅር ሰርቼቸላት…….#Yefru_Tegne
GMM TV Ethiopia
Рет қаралды 53 М.
00:48
Увеличили моцареллу для @Lorenzo.bagnati
Кушать Хочу
Рет қаралды 7 МЛН