KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ያመጣውላት ስጦታዎች ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
19:46
ለማስተማር ብዬ ነበር ይቅርታ -ከራሴ በላይ ነው የምወድሽ
16:20
Сестра обхитрила!
00:17
How to treat Acne💉
00:31
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
ከ ፍቅሬ ጋር ተገናኘን በደስታ አበድን
Рет қаралды 169,797
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 260 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 1 400
@eyobeltube
6 ай бұрын
200 k ልንገባ ነው ሰብስክራይብ ያላረጋቹ ሰብስክራይብ አርጉ
@Tigest-z4x
6 ай бұрын
ኧረ ተው 7ቀን ተራርቆ ፍቅር እናንተ ደናናችሁ እኔ ከባሌ እርቄ ከኖርኩኝ 7አመቴ
@አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ
6 ай бұрын
@@Tigest-z4xየኔ ቢጤ😢 ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልነ እኛንም በሰላም ያገናኘነ🥰🥰
@BekikabBekikab
6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እዮባ ረዱዬ ናፍቃን ነበር የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤በሉ አትጥፉ በርቱልን እመቤቴ ትጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
@rakuae7634
6 ай бұрын
ዛሪ መግቦት አለበት200ሺ
@fatumawase
6 ай бұрын
@@Tigest-z4xደምረኛ
@BirukTuba5335
6 ай бұрын
ሩዱ የናፈቀቻችሁ እስኪ
@aselefechdebebegesa97
6 ай бұрын
Anchi behulum bota tlk butagira yebekashal hffffa
@Radetalmaywo
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉wayeee,waud
@ZainaIijBediru
6 ай бұрын
እኔ❤❤
@ሄለንየናቷ
6 ай бұрын
ረዱን የናፈቃቺሁ በላይክ በማርያም በጣም ደስ ነው ያለኝ ማርያምን❤❤🎉🎉 በዚያው የደስ ደስ 200kአስገቧቸው ረዱን ያላቺሁ እስኪ እንያቺሁ 🎉
@heniandtsi
6 ай бұрын
ናፍቆቱን አልቻለውም ነበር ወንድሜ
@mpdhhd5459
6 ай бұрын
ባይነፍቅነበር እጅ እሚገርመኝ ውዳ አገራችነን ሰላም ያድር ግልን ያረብ
@AlAlmas-xf6vw
6 ай бұрын
አንድ አመት ቢቆይ ጥሩ ነበር ብዙ ያዝንልን ነበር😂😂😂😂😂
@Teyvdfv
6 ай бұрын
ባይናፍቅ ነበር የሚገርም
@yeshumethiolove275
6 ай бұрын
በሰባት ቀን ናፈቀ 😂😅 አረብ ሀገር ያለነው ስንት ነገር እንደተሸከምን እዩልኝማ
@ሀብልተሻመ
6 ай бұрын
ክክክክ አየ እናተ እኛ በስደት ስት አመታችን በሉ በርቱሉን እንወዳቹሀለን
@SantaKirus
Ай бұрын
እዮቤዬ ጀግና ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ትባላለች አይደለ ስለዚህ ረዱ ላተም ከዘውድ በላይ ነሽ አንተም ለሷ እሷም ላንተ ትመፅናላችሁ፣ እና ያንተ ፍራንኮች ስለሚከብዱ ቀለል አድረገውና ወደቁምነገሩ ገብታችሁ ከብቸኝነት ባንድላይ ሁናችሁ በናያችሁ ደስይለናል ምክንያቱም ትውውቃችሁ እረጅም አዝነው?
@AlAlmas-xf6vw
6 ай бұрын
በሉ እረዱ በመሞጣቷ ደስ ያላችሁ ላይክ ግጩኝ እኔ ደስ እዳለኝ❤❤❤❤
@سليمانالعلي-ه1ن
6 ай бұрын
👍👍👍❤❤❤
@halima1020
6 ай бұрын
እኔ ኮሜት አላደርግም ማበብ እጅ እና ዛሬ ለመጀመሪያ ግዜ ልኮምት በጣም ነው የምታምሩ ወላህ ረዱ ቅመም የእውነት እርጋታዋን ስወድላት የኔቆጆ🥰🥰
@AstiEthiopia
6 ай бұрын
እዩባና ረዱን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ❤️🥰😍😍
@نورهالدوسري-ظ6ر
6 ай бұрын
እኔ ባሌ ሀገር ከገባ ሁለት አመት ናው እኔ ሁሌም እሄደለው እያልኩ አልሞላ ብሎኛል አለህ ለሁላችንም ምኞታችንን አሰክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ማሻ አለህ እዮብ ተስማምቶሀል ሙቀቱ ናው ?😅 መናጽሩን ግን ሁሌ አትልበሰው አይንክ ይለምድብክና ለመተው ትቸገራለክ
@user-hi7cd6zj7o
6 ай бұрын
አዮብ ለረዱ የሚሠጣትን ስጦታ ለማየት የጓጓ ማነው
@mikalmicheal
6 ай бұрын
እኮ እውነት😢😢😢😊😊😊😊😊😊❤❤
@ሱዛን-pp5qf
6 ай бұрын
አልገዛምደ ስጦታ ጓጉቻሁ❤😂❤😢
@SHshDBhs
6 ай бұрын
😂😂😂😂አልገዛላትም😂
@ZemzemMohammad-xb2uc
6 ай бұрын
😂
@በቃ
6 ай бұрын
ስራአት ያዙ ሠው አላቅሙ ማዘዝ ነው እሚሆነው ሆ
@burtikanmulu5958
6 ай бұрын
ጌታን ትዳር እሚባል አልፈልግም እል ነበር አሁን እናተን ሳይ ማርያምን ደስ የሚል ይመስለኛል በጉጉት ነው የምጠብቃቹህ እረዱ የምታሳሳ ልጅ ናት መጨረሻቹህን ሳ ያሳምረው❤❤🎉🎉
@Mekedsmekeds-b8z
6 ай бұрын
አይ የሩቅ ፍቅር የሚያቅ ነው የሚያቀው በዚህ 6አመት ውስጥ ስንት ፈተና እንደተፈራረቀብን እኔና ድንግል ማርያም ነን የምናቀው ብቻ ተመስገን የማይታለፍ ነገር የለም ሁሉም ነገር አለፈ በቅርብ ወደ ሀገር እገባለው በፀሎት አትርሱኝ 🎉🎉🎉🎉ሀገራችን ሠላም ህዝቦቿ ሠላም ይሁንልን በእውነት 🎉🎉🎉🎉
@alemhi8570
6 ай бұрын
የኔ ውድ እምሽን የምጋራሽ እኔ የአንችው እህት ሸቃሊት ነኝ እናልበዋለን አብሽሪ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ምኖትሽ ን አይንፈግሽ ፈጣሪ አምላክ 🙏🙏🙏❤
@lidiyabayelign7726
6 ай бұрын
Amen 🙏
@Mekedsmekeds-b8z
6 ай бұрын
@@alemhi8570 አሜን፫እታለሜ😘😘
@አልሃምዱሊላህ-ወ2ለ
6 ай бұрын
አረዱ በመጣችዉ የተደሳ👍👍
@TemimaNasir-cv2jw
6 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 0:17
@የወርዳኖስ
6 ай бұрын
ስጦታ ይዘህላት መሄድ ነበረብህ ትንሽም ነገር ቢሆን ሹሀዳ ምን ትጎርርባታለህ መነፅሩን እንኳን ብትገዛላት 😢😢 crazy boy 👦
@Wasaneewasanee-d4n
6 ай бұрын
😅😅😅😅😂😅😂😅😂
@tigistbihonegn2302
6 ай бұрын
በትክክል crazy boy😂😂😂
@tigraytigray5893
6 ай бұрын
Crazy boy temchgn😂😂😂😂😂
@saadahsaadah6171
6 ай бұрын
የተመቸኝ ኮሜንት🤣🤣🤣🤣
@lulu-fy7gs
6 ай бұрын
😊😊 አልፈልግም ስላለችዉ ይሆናል.
@melonimarkon1813
6 ай бұрын
እኛ የእመዳም ቅመሞች የቻልነው ጉድ እኮ ይለያል❤ ብቻ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን
@LomiLomii-q1r
6 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️
@በቃ
6 ай бұрын
ያልቻልንው የለም ብቻ ፈጣሪ በሠላም ይመልሠን
@alamalam9788
6 ай бұрын
❤❤❤አልሀምድሊላ ስንቱን ቻልንኽ አላህ በሰላም ላገራችን የብቃን አሚን❤❤❤
@alamalam9788
6 ай бұрын
@@በቃአሚን በትክክል
@hiba-q8w
6 ай бұрын
አሚሚሚሚሚሚን
@MeazaMekonn
6 ай бұрын
እሰይ ንግስቷ መጣች❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
6 ай бұрын
አዎ እናንተ በሰባት ቀን ሀገርና ቤተሰብ ፍቅረኛ ስትናፍቁ እኛ ደሞ አመታት ብቻ አለምን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እና ከቤተሰብ ያገናኘን ነው❤
@GosaGona
6 ай бұрын
ተባረክ
@Mekedsmekeds-b8z
6 ай бұрын
በጣም በእውነት ይሔው ከፈጣሪ ጋር ድፍን 6አመት ሆነኝ🎉🎉 በቅርቡ ወደ ሀገር እገባለው
@yeshumethiolove275
6 ай бұрын
@@Mekedsmekeds-b8z በሰላም ግቢ እህቴ
@mylovelyfamilygg4000
6 ай бұрын
እኔም ሃገሬ ከወጣሁ 11 ኣመት ሆኖኛል😢። 13-14 ኣመት እህት ወንድሞቼ ሆኖናል ከተለያየን።
@Mekedsmekeds-b8z
6 ай бұрын
@@mylovelyfamilygg4000 አይዞን ሁሉም ነገር ያልፋል
@eyerugebeyehu1238
6 ай бұрын
ምን አመጣህላት በሻጣ ሙልተህ እንኳን ያንሳታል እረዱዬ አንተንም እወድሀለሁ አምላክ ይጠብቃችሁ ።❤❤❤❤❤
@Tigsit282
6 ай бұрын
ሩዱ የናፈቀቻችሁ እሰኪ🙌👍
@tigisttamiru5213
6 ай бұрын
እኔ 3አመቴ አሁን 1ወር ነው ይቀርኝ አገሬን ልገባ መልካም ምኙታችሁን ተመኝልኝ❤❤
@kfjrjejr5508
6 ай бұрын
በሰላም ግቢ የኔ ውድ
@MuluMulu-ru9mf
6 ай бұрын
ሠላምግቢ
@YelamMesela
6 ай бұрын
ene 8 wori karaa
@geteyetumebtu-nz1wd
6 ай бұрын
ፈጣሪበሠላምለሃገርሽያብቃሽ❤❤❤
@الله-ذ8ل1ي
5 ай бұрын
እኔም 1ወረ ነውየቀርኝ አልሀምዱ ሊላህ
@natanemu9304
6 ай бұрын
አቤት ከሜት22 ደቂቃ222 ኮሜት አቤት ችኮለ ለማንኛዉም እረዱዬዬዬዬዬዬ የኔ ቆጆጆጆጆ
@loveethiopia9901
6 ай бұрын
እዮብ እንካን ደህና መጣህ ንግስትህን ከጎንህ አድርገህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ረድየ እንካን ደስ አለሽ ውድ ስለመጣልሽ እየብ በጣም ቦሰትክባት😂😂 በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነተኛ ፍቅርን ፈጣሪ ያድላችሁ ተባረኩ💚💛❤️
@fatuma-qd8ss
6 ай бұрын
ረዱየ የኔፍልቅልቅ እንደት እንደናፋቅሽኝ ነበር ነጋነጋ ልቀቁልን የምትሉ ላይክ❤❤❤❤
@DjfjhjNnjh
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Elsi-mp9qj
6 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ ያየውት ረዱን ስላየዋት ነው እዛ ሄዳችው የለቀቃችሁትን አንዱንም አላየውትም ይሄንን እራሱ ረዱዬን ስላየዋት ነው ላይክ አድርጌ ያየውት ረዱዬ ተናፍቀሽ ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ❤❤❤❤❤
@tenahewolde1062
6 ай бұрын
የኡሩቂ ፍቅር ካባድነው ጌታ ይርዳን እንጅ 😢እንካን ባሳላም ማጣችሁ ጌታ ፍቂራችሁን ያብዛላችሁ ጌታ ማልካም ነው ዳስ ትላላችሁ
@HaneHne
6 ай бұрын
እዮባ በሳቅ ገደልከኝ የ7ቀን ዲያስፖራ አንጀብክባት ረዱዬን እንኳን መጣህላት ❤
@Mekedsmekeds-b8z
6 ай бұрын
እውነትም እማይናገረውን አይ እረዴት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ስወድሽ በእውነት አምላክ ይጠብቃቹ🎉🎉🎉 ከአይን ከምላስ ያውጣቹ
@merembeza753
6 ай бұрын
ረዱ ቆንጆ ጠፋሽብን በጣም ናፍቀሽን ነበር እንኳ ደህና መጣሽ እዮባ አንተም እንኳ በሰላም ወደ ወዲቷ ሀገርህ ከነ ቤተሰቦች በሠላም ተመለሳችሁ በጣም ናናናናናና ፍቃችሁናል ዉዲዲዲ ነው የማረጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@Mekedsmekeds-b8z
6 ай бұрын
ውይ እርጋታዋ በስላሤ 🎉🎉🎉 የኔ ልዩ
@TgtaMal-ky4kl
6 ай бұрын
ውይ ረዱዬ እንኳን ደህና መጣሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤አንተ እዮባ ቀለበቱን አፍጥነው❤❤❤❤❤
@fkfgkgk7222
6 ай бұрын
ረዱን ስወዳት ረዱን አየሩ ሲቀዘቅዝ እሷንም ዱባይ ላይ አዝናናት
@emano5974
6 ай бұрын
እዬባዬ እንኮን ወደ ቅድስት ሃገራችሁ በሰላም ገባችሁልን እና ስንቱን ችለናል ❤❤❤የሃገር ናፍቆት የቤተሰብ ናፍቆት እረስንቱ
@letshy
6 ай бұрын
ረዱ ተናፍቀሻል የኔ ድብሽቡሽ🥰 እዮባ ሳዓትህ ያምራል😊
@zenabAlmare
6 ай бұрын
😅😅
@KokiyeKebede
6 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ስለሙቀቱ የተናገራችሁት የእውነት ነው በጣም ከባድ ነው እናመሠግናለን ማን እደ እናት ኢትዮጵያ መልካም ቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከረዱ ጋር ትልቅ ቦታ ድረሱልን
@fkfgkgk7222
6 ай бұрын
ፀዱን የመሰለ አግኝተህ ስጦታ ባታመጣማ ጉድ ነበር ስጦታ ይገባታል
@etenesh8056
6 ай бұрын
ዳይመንድ ያርግላት ❤❤❤
@Samirah-tx4lq
6 ай бұрын
እዬብዬ ስለምክርህ እናመሰግናለን ደግሞ እረዱዬ በጣም ናፍቃንነበር የምትሉ በላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Selam-uc1gr
6 ай бұрын
እውይ እረዱየ ነው እምወዳት ድደጋግሜ እማያት ፍቅር የሆነች ናት
@tirsithaielgebrial5409
6 ай бұрын
ስጦታ ሴት ብቻ አደለም የሚወደው፡፡ሴትም ብትሆን ከሀገር ከወጣች ለምቶዱአቸው ሰዎች ታመጣለች፡፡የፍቅር መገለጫ ነው፡፡እረዱ ደግሞ ይገባታል
@ዜድየማርያምልጂ-ደ1
6 ай бұрын
ትክክል ነህ የኔ አስተዋይ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣችሁልን እረዱየ ተናፍቀሻል❤❤❤
@MimiMimi-gs9uo
6 ай бұрын
መጀመሪያ እንኳን በደና መጣችሁ ለረዱዬ በቃጣዩ ትልቅ ስጦታ እንጠብቃለን የምትሎ 👍🏻
@mftube5344
6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው እኔደኔ ሩዱ የናፍቀችው😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GenetTadese-ig3fy
6 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ የኔ ተናፋቂ
@HirutMaru
6 ай бұрын
ረድ ቆንጆ ተናፍቀሽ ነበር ❤️❤️❤️
@ayedaayeda-kr9nk
6 ай бұрын
ውይ እረዱየ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
6 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ ያየ ነው የኛን ልፋት የሚረዳው ቤተሠብማ የብሩን መብዛት እንጂ የኛን መድከም ከምንም አይቆጥሩልንም 😢
@TemimaNasir-cv2jw
6 ай бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:35
@Hiywot5
6 ай бұрын
በትክክክል ብር የሚታፈስ ነው የሚመስላችው
@MolalishLopiso
6 ай бұрын
በትክክል
@etemanchidessie4478
6 ай бұрын
ትክክል
@tigraytigray5893
6 ай бұрын
ተይ እስቲ🥲🥲🥲
@YuHg-f5s
Ай бұрын
አሜን.እዩባ.እውነት.ነው.አይሰሞም.
@lubabaseid808
6 ай бұрын
ስትስቁ አብሬ የማገጠው ነገርስ ረዱየ የኔ ፍልቅልቅ
@BuzeBuz-lz7hc
6 ай бұрын
Erduye yena konjo enkwan dena matashi
@Tube-us4fc
6 ай бұрын
ቃልዬ ናፍቀሽናል ነይልን ሁለተኛ ልጅ ውለጂ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ
@aboujoudaboujoud8389
6 ай бұрын
እስቲ ሳሚው ለምንድነው ያልሳምሽው አንተም ለምን አልሳምካትም ❤ግን አንቺ ነበርሽ ጥምጥም ብለሽ ጉንጩን መሳም ያለብሽ ቃል ❤❤
@niema8807
6 ай бұрын
አይይይ እናንጒተ ለአንድ ሳምንት እኛስ ምን እንበል አዎ የእርቀት ፍቅር በጣም ከባድ ነው 😢😢😢 በጣም ለመልካም ምኞታችሁ እናመሰግናለን ያረብ አንተ ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን አብቃን
@wubekassa-m3m
6 ай бұрын
እውነት ነው የኔ ውድ አይዞሽ እረዱ መድሃኒአለም መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በጣም ነው የምታምሩት፡፡
@Zabiba85
6 ай бұрын
እረዱን ሳይ ዘልየ ገባሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluMulu-d6e
6 ай бұрын
Enkwan beselam gebachuu tnafekachu neberee❤❤❤❤legnam lemadami qimamochim enkwan ayaachulin sideti kebadi new
@IrosIros-k9v
6 ай бұрын
ውይ እረዱ ስታምሪ የኔጨዋ እኳንበሰላም መጣቹ❤❤❤
@Zebiba-pk7oj
6 ай бұрын
ረዱየእንኳንደስአለሽ ስለተረዳሽንእናመሰግናለንተራርቆፍቅርህመምብቻነው
@alemhi8570
6 ай бұрын
የኔ ቆንጆወች በጥቂቱም ቢሆን መለያየት እንዴት እንደሆነ አስሜታችንን ስታወሩ አመማችንን የተጋራቹሁን ስለመሰለኝ ደስ አለኝ ❤ የምር እረዱን ስወዳት የሴት ልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigiestAlemu
6 ай бұрын
እረዱ እንኳን ደህና መጣሽ ቆጂት ናፍቀሽን ነበር❤❤❤
@Aeimzenenbe-2321
6 ай бұрын
ማርያምን እረዱትለያለች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@meseret6608
6 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ማር እንኳን መጣሺልን በጣም ነው የናፈቅሺን
@gievfieg2297
6 ай бұрын
እዩባ የሳአቱ ነገር ❤ ኧር እይለት በደንብ በሙድ እያሳየሺ እኮ ነው. አይ የልጅነት ነገር ትዝ አስኛህኝ😂😂
@Cope-f1z
6 ай бұрын
ረዱዬ ልክ እንደእኔ ነሽ መነፅር አውልቅ ሰትይ የኔማር ደሰ አልሸኝ ልክነሽ ❤እግዚአብሔር በፍቅር ያፅናችሁ ምርጦችዬ
@genetthaymanot2865
6 ай бұрын
በጣም ደስ ነው የሚትሉት ወንዲም እና እህት ነው የሚትመስሉት ትመሳሳላላቹ ኣብራቹ ጃጁ
@fatuma7299
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለመጣቺሁ ደስ ብሎኛል
@DsdxxxSzzzs
6 ай бұрын
እረዱ፣ተናፈቀሻል፣የኔ፣ቆጆ
@almayosefyosef9905
6 ай бұрын
Aw ewuneti New terariqo moneri betam kebadii new sideti kifu New 😢
@SaadaAlhosani
6 ай бұрын
አሜን እዮባ ❤❤❤እናተን አላህበፍቅር ያኑራችሁ
@HayuEmureyanamharawit
6 ай бұрын
ረዱየ የኔ አይናፋር የኔ ደርባባ ስወድሽ ❤❤❤🎉🎉🎉
@tigistabebe5566
6 ай бұрын
ረዱዬ ምንፅሩን እዳታወልቂው በጣምአምሮብሻል❤
@Tikiklshamena
6 ай бұрын
Endet nafkachuhugn ende neber😢be smab enkuwan dehna metachu yene wuboch😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏eyobaye amrobkal👌😍 reduye anchi erasu nfk bleshign neber😘😘😘 እዮባ ማታ እንዳትተኛ ሌባ ገብቶ መነፅርክ እና ሰዓትክ እንዳይሰርቅብክ😂😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@demozeYimer
6 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ቆንጆ
@MelihaTahakedir
6 ай бұрын
Radun yamtmsal konjo atgnyim swadat ❤ tankabakabat yane konjo❤❤
@natanemu9304
6 ай бұрын
ሰጦታዋን ደሞ ማየት እንፈልጋለን
@AlAlmas-xf6vw
6 ай бұрын
ግድ ነው😂😂😂😂
@brtukankasa2250
6 ай бұрын
እረዱዬ ናፍቃንነበር የኔ እናት ስወዳች
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
6 ай бұрын
ትክክል እኛቅመሞች ዲካማችን ስቃያችን አላህብቻነው የሚያውቅልን ውድ እህቶቼ ወንዲሞቼ በስደት ያላችቹ አላህ ይጠብቀን ሁላችሁም ኑሩልኝ በሰላም ለአገራችን ያብቃን
@shewaneshkedir8242
6 ай бұрын
Kkkkkk😂😂😂😂 Weyi Eyobe Dubayi Metachu Enan Satayugn Mexachu Tazebkochu Enkuanem tekaxelachu Bedubayi Esat Estate 😂😂😂😂
@ጎጃሜዋየደብረወርቋን
6 ай бұрын
😮😮😮በረዱ ነው እሚያምረው መነፀሩ፡እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ😢እረዱየ የኔ ናፍቆት፡የሙቀቱን ነገር ያላየ እንኮን አየልን😢
@ድንግልማርያምማርያምእናቴ
6 ай бұрын
😮ይቺ ውብ ልጅ ናት እኮ አደራሽን ምንም አይነት ዱቄት ፊትሽን እንዳታስነኪው ረዱ ፍቅራችሁ ያማር ይሁንላችሁ ደስ ትላላችሁ
@Hiywot5
6 ай бұрын
ረዱዬ የኔ ተናፋቄ በጣም ተናፍቀሽ ነበር የእዮባ ንግስት❤❤❤
@seblet148
6 ай бұрын
እዉነትም የእዬባ👑👑
@betygech.2128
6 ай бұрын
😂 የመነፅሯ ነገር ግን😂😂👌 ረዱዬ ቻይው እንግዲህ 😂
@mimiAtena
6 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ ያለ ጊዜው መጥታችሁ. ማለቴ በሙቀት ሰአት. አሁን. ጊዜው አልነበረም እዮባ. ንግስትዋ ናፍቃን ናለች. ❤
@EdenTasawe
6 ай бұрын
ምርጥ ጥዶች ፍቅራችሁን እደምድር አሸዋ ብዝዝት ይበልልኝ እየብና እረዱ❤❤❤❤🎉🎉
@መሬው
6 ай бұрын
አሰይ አረዱ መጣች አንዴት እንደናፈቅሽን ብታይ እንኳን ደህና መጣሽልን።
@sebliseblyee1638
6 ай бұрын
እዮቤልና እረዱ ወይኔ ስወዳችሁ በድንል ማርያም ሙሉ ቤተሠቡ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@leylatube7153
6 ай бұрын
እኛ ስት አመት ተቀቀልን ለማዳም ቅመሞች ትልቅ ክብር ይገባናል ብዙ ስቃይ እና መከራ ነው የምናሳልፈው በዛላይ የሚረዳን የለም እኳን አያቹልን የኛን ህይወት 😢😢😢😘😍😘😍
@Ewq33
6 ай бұрын
አለን እደል. እኛ. ስት አመታትን የምናስቆጥረው😢😢😢😢😢
@Mesart-mr9sr
6 ай бұрын
የኔ ማሮች ❤እኳን በሰላም ተገናኛችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኘ6ጠ
6 ай бұрын
አሜን እዮባ ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@الحمدالله-ك5و6س
6 ай бұрын
ወይይይ ረዱ አሳቅሺ ጉድ ነዉ አለች ወይይ
@Zahra-lo4ii
6 ай бұрын
የኔ ማር እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HhddHdhd-pz6zf
6 ай бұрын
ኧረዱ የኔ ውበታም ናፍቀሽኚ ነበር❤❤❤❤
@yryhhd-gj1rc
6 ай бұрын
እዮባዬ እንኳን በሰላም መጣችሁ ይገርማል እኔ 7 አመቴ ሳኡድ እህህህህህህ ብዙ ነገሮችን ነው ያጣሁት በስዴት ብቻ አልሐምዱሊሏህ
@yeshumethiolove275
6 ай бұрын
በመንገድ ስትሳለሙ ቤተክርስቲያንን በሀገራቹ ሆናቹ ውጪ ሀገር የለለው እሱም ይናፍቃለን እጅም ስራ ይሰራል አለ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህን አስታወሳቹኝ ስትሳለሙ❤ ⛪❤
@kubranurye-ky3fk
6 ай бұрын
ረዱዬ እንኳንበሰላም መጣሽልን የኔ ዉድ እዮባ ዛሬ ረዱስላመጣህልን እናመሰግናለን በተረፈ እወዳችኃለሁ❤❤
@ZeynebFesasso
6 ай бұрын
😂😂😂😂ረዱ በመነፅሩ መወልወል ሙድ የያዝሽበት ነገር ተመችቶኛል😅😅😅😅😅 እዮባ ደግሞ ሰአቷን ዝምምምምም ብለህ አታሳየን😅
@gjyvng738
6 ай бұрын
ስአቷዱባይነውመሠልየተገዛችው😅😅😅
@pakosaliba2637
6 ай бұрын
ረዱዬዬዬ ተናፍሸ ነበር 🎉🎉🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
6 ай бұрын
እንኳን ደህና ገባችሁ ይብላኝ ለኛ ለስደተኞቹ😢😢እረዱዬ ናፍቀሽን ነበር❤❤እዮባዬ ከረዱዬጋር ስለመጣችሁ በጣም ደስስ ብሎኛል❤🎉
@aselfechbiranugetaliji9942
6 ай бұрын
Well come eyob & yeredi ❤ eyobi bubaye late temechetwali wofereki😅
@ፀዲነኝየኬቢታናሽ
6 ай бұрын
ስታምሩ እኮ እዬባየ ረዱየ🥰
@ritaasmelash3236
6 ай бұрын
ረዱየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
19:46
ያመጣውላት ስጦታዎች ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 187 М.
16:20
ለማስተማር ብዬ ነበር ይቅርታ -ከራሴ በላይ ነው የምወድሽ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 221 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:16
When you have a very capricious child 😂😘👍
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
34:35
//የቃጠሎ ፍልሚያ// እንደ ህንድ ፊልም ዶሮዋን በሙዝ እንዳታርዳት😄😂 //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 276 М.
21:14
ረዱን ደስታ በደስታ አረኳት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 171 М.
1:03:10
From Eritrea to America: My Mom’s Journey | ምእንቲ ኣደይ ካብ ኤርትራ ናብ ኣሜሪካ | S5E22
The Black Experience
Рет қаралды 10 М.
13:21
በሱ ብርታት ነዉ ለዚህ የበቃነዉ! እዮብ የልቡን አወራ
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 47 М.
14:20
ረዱን ባልጠበቀችው ሁኔታ ሰርፕራይዝ አረኳት
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 195 М.
11:38
🔴 СРОЧНО Бездомные звезды и сгоревший Голливуд: пожары в Лос-Анджелесе #новости #калифорния #пожары
Один день
Рет қаралды 162 М.
24:38
እዮብ እና አቤልን አጋደልኳቸው የአመቱ ምርጥ ፕራንክ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 160 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 624 М.
1:12:25
እንቁላል የእጽዋት ተዋጽኦ ነው አሰገራሚ መልስ"#AbbayTv #mayikenes #ethiopianartist #abbaytv
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 246 М.
37:31
የዓመቱ ምርጥ ሰርፕራይዝ
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 146 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.