ያመጣውላት ስጦታዎች ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ

  Рет қаралды 147,224

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

11 күн бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 1 200
@eyobeltube
@eyobeltube 9 күн бұрын
እናታችንን ለመርዳት 0906069222 1000618370848 ፋንቱ ብርሃኑ ንግድ ባንክ
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 9 күн бұрын
ደስ ትላላችሁ በጣም እም ብርሃን ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤እዮባ ግን የ7 ቀን ሳይሆን የ7 ዓመት ዲያስፖራ ነው የመሰልከው አክትህ 😀 ❤❤❤ረዱዬ የኔ ቆንጆ የቀሚሱ ማጠር ምቾት ነሳት በጣም ነው የምታምሩን ፍቅራችሁን ሁሌም አዲስ ያድርግላችችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለቁምነገር ያብቃችሁ በትዳር አስተሳስሮ በአንድ ጣሪያ ያኑራችሁ በዘር. በፍሬ ይባርካችሁ ሁሌም እንደሳቃችሁ ኑሩልን ❤❤❤
@Bzu632
@Bzu632 9 күн бұрын
😂😂😂ቀላል መነፀሩፈረደበት😌😁😁​@@BekikabBekikab
@አልፍያ135
@አልፍያ135 9 күн бұрын
​@@Bzu632ደምርኝ ደምሬሸለው የኔ ቆጆ🎉🎉🎉🎉🎉
@Lijtofuk
@Lijtofuk 9 күн бұрын
​@@Bzu632ደግሞ ለመነፀር እኔ እልክላታለው😂
@Lijtofuk
@Lijtofuk 9 күн бұрын
እናቶችን እግዚአብሔር ይርዳዎት ልጅሽን እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ሁኖ ለሀገሩ ያብቃው😢
@heniandtsi
@heniandtsi 9 күн бұрын
እረዱዬ ምርጫው ላይ የኔ እጅ አለበት
@HhHji-ts9mc
@HhHji-ts9mc 9 күн бұрын
❤❤
@danatomso6651
@danatomso6651 9 күн бұрын
😂😂😂😂❤
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc 9 күн бұрын
❤❤❤❤ወዲም ያላችሁ ታድላችሁ እኔስ በቅናት ልፈነዳ ነው
@user-dj7on8fp9c
@user-dj7on8fp9c 9 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 9 күн бұрын
❤❤😂😂😂
@user-fv1iz2ng2i
@user-fv1iz2ng2i 9 күн бұрын
የረዱ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ❤❤
@user-fl8vb8go3f
@user-fl8vb8go3f 9 күн бұрын
እረድየ ትለያለች ልብሱ አጥሯት ተሸማቀቀች ❤❤❤እዮባ እረዝም ቀሚሰ ነው መግዛት❤❤❤❤
@mekdesmasresha3586
@mekdesmasresha3586 7 күн бұрын
የኔውዶች እንደረት እንደምወዳችሁ የእምነት አህታችሁ ነኝና የታላቅ እነቴን ምክር ልምከራችሁ ሠርጋችሁን ሡባኤያዙና ንሥሀ አባት ይዛችሁ በቤተክርስቲያን አርጉት ከሰው ድብቅ አርጋችሁ የሠው አፍ አሣትነው አሥቡበት ከዛበኸዋላ ቀጣዩን ሠርጋችሁን ታረጋላችሁ ምክንያቱም ከቤተክርስቲያን ወጪ የሚደረግ ጋብቻ ዝሙት እንደሆነ ቤተክርስቲያን ታሥተምራለች
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 6 күн бұрын
​@@mekdesmasresha3586❤ደምሪኚ 1:36
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 4 күн бұрын
❤❤❤የኔ ማር ስወዳት
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 күн бұрын
እረዱን እና እዮባን 200k እናስገባቸው❤❤❤❤
@yemariam628
@yemariam628 9 күн бұрын
👍
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 9 күн бұрын
❤❤❤
@merhawitmuaz1619
@merhawitmuaz1619 9 күн бұрын
​@@yemariam628ሳብስክራይብ አድርግልኝ በቅንነት ማር🙏❤
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 3 күн бұрын
🎉🎉
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j 9 күн бұрын
እውሽ እረዱዬ የኔ እሽኩርምም ጨዋ ልብሱ አጠር ስላለ ተሳቀቀች የኔ ወርቅ የዘመኑ ሴት አይደለሽም በጣም ጨዋ ነሽ❤🎉
@mediyoutube4832
@mediyoutube4832 9 күн бұрын
በጣም ጨዋ wow 🥰
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 9 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 9 күн бұрын
የምር ዎርቅ ነች ጨዋ አይገልፀም❤
@merhawitmuaz1619
@merhawitmuaz1619 9 күн бұрын
​@@meronmilkyasyemisrachlij8354ደምርኝ በቅንነት ❤
@zainab65-v6q
@zainab65-v6q 3 күн бұрын
Wow❤❤❤😂😂
@user-cr9wh6ox1m
@user-cr9wh6ox1m 9 күн бұрын
ደሰ ትላላችሁ ❤❤❤ ግን ቀሚሱ አጥሮባታል ለወደፊት አሰተካክል እዩ በተረፈ 200k እናሰገባቸው እሰኪ እረዱን ያላችሁ ላይክ 👍👍👍እዮብንም😂😂😂😂
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 9 күн бұрын
ረዱ ከመጣች ጀምሮ ነው መከታተል የጀመርኩት ረዱዬ ይመችሽ .
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 9 күн бұрын
እኔምወላሂ
@user-xt9nw6wm9k
@user-xt9nw6wm9k 9 күн бұрын
እኔራሱ❤😂
@user-ur1qh8no2r
@user-ur1qh8no2r 9 күн бұрын
እኔም😂
@ghghghh217
@ghghghh217 9 күн бұрын
እኔም😅❤
@aetedeaetede3016
@aetedeaetede3016 9 күн бұрын
እኔም
@user-wz2qk3pr1l
@user-wz2qk3pr1l 9 күн бұрын
የሴት ልክ ነሽ እረዱዬ በቀሚሱ ተሳቀቀች እኮ ጨዋ ሴት በጣም አድናቂሽ ነኝ🥰🥰🥰እዮባ እድለኛ ነህ በዚህ ዘመን ጨዋ እረጋ ያለች ሴት ስላገኘህ ያንንም የአ.አ ልጅ ሁና ስርዓቷ ዋው ነው👌👌👌
@Zade-h7p
@Zade-h7p 9 күн бұрын
እዮቤልን እና ረዱዬን ያምቶዱ ብቻ ለይክ 😊🎉❤
@merhawitmuaz1619
@merhawitmuaz1619 9 күн бұрын
ደምርኒ በቅንነት 🙏❤
@user-ew4gc8zg7m
@user-ew4gc8zg7m 9 күн бұрын
😂😂😂እረዱዬ ትግስቱን ይስጥሽ የዱባይ ሙቀት እስኪበርድለት ጉራዉ ከባድ ነዉ😂😂እና ግን በጣም ነዉ የምወዳቹ የማደንቃቹ ዉዶቼ በርቱልኝ❤❤❤❤
@shamsaddiintube7661
@shamsaddiintube7661 9 күн бұрын
😂😂😂😂
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 9 күн бұрын
😂😂😂😂አሜሪካማ ቢሄድ😅
@user-yy8pg3pb3x
@user-yy8pg3pb3x 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-db7qc6mo6f
@user-db7qc6mo6f 8 күн бұрын
😂😂😂
@saadamuhammad1204
@saadamuhammad1204 7 күн бұрын
ያሳቀኝ ኮሜንት😂😂😂😂
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 күн бұрын
ረዱ ጎበዝ ቀሚሱ አጥሯል ❤እዮባ ደና ነው አላልክም 😊 በል ሌላ ጊዜ ትንሽ ረዘም ያለ ግዛላት
@MayeIove
@MayeIove 9 күн бұрын
ትክክል አጭር ነው
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 9 күн бұрын
በታይት ይለበሳል
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 9 күн бұрын
😂😂😂😂ተሳቀቀች እኮ
@አላሀምዱልላ
@አላሀምዱልላ 9 күн бұрын
ሲጦታ ሲለ ተስጣት ደሲ ብሎኛል እሲክ እንደነ ደስ ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ. የነ ቅመሞች ❤❤❤❤
@etett967
@etett967 9 күн бұрын
እዮባ ለመጀመርያ ጊዜ ነዉ ኮሜንት የምሰጣቹ ከይቅርታ ጋር እረዱ የኔ ምርጥ ቀሚሱ ኮንፈርት አላረጋት በማርያም እረጅም ቀሚስ ገዝተክ በሚቀጥለዉ ቪዲዮ ሰፕራይዝ አርጋት
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ትክክል 🎉🎉🎉
@Nini-py2qg
@Nini-py2qg 9 күн бұрын
በእስቶኪንግ መልበስ ይቻላል
@askal6750
@askal6750 9 күн бұрын
ትክክል እውነት
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 6 күн бұрын
አንዳንድ ሰዉ ማጋነን ስለሚወድ ነዉ ያን ያህል አጠረ የሚባል አይደለም አምሮባታል ❤
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 6 күн бұрын
​@EmanAman-lደምሪኚ🎉🎉 10:28 i3gj
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 9 күн бұрын
ቀሚሱ አጥሯል እውነትሽን ነው እረዱ❤❤
@user-zb1lz3vc2d
@user-zb1lz3vc2d 9 күн бұрын
😔ምን አስበህ ነዉ እዮባ ልጅቷ ተሳቀቀች በል ሁለተኛ እዳይደገም ረዘም ያለ ቀሚስ ግዛላት ልጅቷ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት❤
@aynalemetsub
@aynalemetsub 9 күн бұрын
ረዱ ቀሚሱ በጣም አምሮብሻል አላጠረም እዮባም ወዶታል።
@user-hv7sm1bh2g
@user-hv7sm1bh2g 9 күн бұрын
ረዱከመጣችጀምሬበጉጉትእየጠበኩኝነውእምከታተላችሁ፣እረዱየአይናፋርነገርሽስ፣ልብሱአጠርስላለባት፣ተሳቀቀች❤❤❤🎉🎉
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v 9 күн бұрын
የረዱ ትግስት ስያስብ የገመኛል የኔ ዉድ እንዴ እኔ አጪር ቃምስ መልበስ አቶድም ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 9 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
@efratatube286
@efratatube286 9 күн бұрын
በእውነት ረዱ በጣም በጣም ጎበዝ ልጅ ነች በልብሱ ተሸማቀቀች ና ማንነቷ ይታያል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ጨዋ ሴት አሳዳጊሽ በአንች ይመረቃሉ የኔ ሴት ❤🌸🌹🌹 እመቤቴ ትጠብቅሽ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 9 күн бұрын
እዮባ ዱባይ ሄደህ ዲያስፖራ ዲያስፖራ ያጫወተህ አሜሪካ የሄድክ ቀንማ አለቀልን😂😂❤❤
@user-tr5tw1yq3e
@user-tr5tw1yq3e 9 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@aass5403
@aass5403 9 күн бұрын
😂😂😂😂በትክክል ፈንዳ ካ😂😂
@fdgf9922
@fdgf9922 9 күн бұрын
😂😂😂😂
@Legna27
@Legna27 9 күн бұрын
😊😊
@Tube-qg7ne
@Tube-qg7ne 9 күн бұрын
ክክክክ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 9 күн бұрын
እረወዳ መነፅር ሚለብስ ሰዉ ስጠላ ምን ቢለፈልፉ ጆሮየላይ አይናይናቸዉን ካላየሁ ወሬዉም አይገባኝ😂😂😂😂😂
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r 8 күн бұрын
😂😂😂
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 9 күн бұрын
ማነው እደኔ ይሄን ፋሚሊ የሚወደው መዋደዳቸው መከባበራችው አብሮነታቸው ባጠቃላይ በጣም ደስስ የሚሉ ፋሚሊ ❤❤❤❤
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 9 күн бұрын
እረዱ ጎበዝ በስረአት ያደገች የቤትልጅ ነች ቀሚሱ ስላጠራት ተሳቃለች እሱ ደግሞ ወጣ ያለ እድትለብስ ይፈልጋል ከባድነው ምርጫዋን አክብርላት ስረአት ያለው አለባበስስለምትወድ. መጋጨት እዳይመጣ ፈራሁ ምክንያቱም ወንዶች የፈለጉትን እስታይል እድንከተል ይፈልጋሉ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 9 күн бұрын
የሴት ልጂ ውበቷ ቀሚሷ ነው እና በጣም ያጠረ ቀሚስ አትግዛላት እዮባ እንዳውም አንተ እሷ ልልበስ ብትልኳ መናገር አለብሕ ንፋስኮ ሊገልባት ነው😂😂😂 ግን ስለምወዳችሁ ነው አስተያዬት በተረፈ ታምራላችሁ
@user-op3yd4qp6d
@user-op3yd4qp6d 9 күн бұрын
❤❤❤
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 9 күн бұрын
@@user-op3yd4qp6d 🥰😘
@user-fb2sv9yv3h
@user-fb2sv9yv3h 9 күн бұрын
Yes
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 9 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 0:36
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 9 күн бұрын
​@@user-fb2sv9yv3hዉድ ደሚሪኝ 0:53
@hanagetachew3523
@hanagetachew3523 9 күн бұрын
ሲጀመርኮ እስዋ እራሱ መልኳ የዲያስፖራ ነው የምር ውበት ዋው ናት ብቻ ስጦታ ፍቅርን ያጠነክራል ምርጫህም ዋው ነው❤❤
@hanahana1575
@hanahana1575 9 күн бұрын
እረዱ ፍቅርሽን አታምቂው በውስጥሽ በደብ ግለጭለት እየብ ከአደበትሽ በጣም ያስደስተዋልም ይፈልጋልም የእራሴ ምትይው ሰው ነው ይህን ስላየሁኝ ነው በመካከላችሁ ሳላደንቅ ማላልፈው ነገር ፈገግታችሁ ❤
@genetmeles
@genetmeles 8 күн бұрын
Tikikil gin Eko eyaferechi new be camera fit silehonechi esiwam ayiferedibatim
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 8 күн бұрын
እኔምእረዱነኝ❤❤❤ዉደታዉእንዳለሁኖ ያስፈራልለመናገር
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 9 күн бұрын
😂እረዱየ የኔ ቆጆ መጨረሻችሁን ያሳምርም🎉🎉ታምራላችሁ እዮባ ቀሚሱ ግን ትንሽ አጠረ ሌላው ያምራል
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 9 күн бұрын
እዮባ ያራዳ ልጅ ፍቅር አዋቂው አንበሸበሽካት እንኳን እሷ እኔም ደስ አለኝ
@BirtukanBogale
@BirtukanBogale 9 күн бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ደጋግ ኢትዮጲያውያን አሉ ።ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ይሁን
@hanahana1575
@hanahana1575 9 күн бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ተፈቃሪዮች ናችሁ ልብሱ ምንም አላጠረም
@eledaneyasuseledan6771
@eledaneyasuseledan6771 9 күн бұрын
እረዱ ቀሚሱ በጣም!!!!!!!!ነው ሚያምርብሽ. እዮባ ምርጫ ላይ በጣም ጎበዝ ነው በዛውም አስተውይ ምንድትለብሽለት እደሚወድ በዛ ተገዘቢ
@hanahana1575
@hanahana1575 9 күн бұрын
እውነት ለመናገር እዮብም ሆነ ቤተሰቡ በጣም ሚወደዱ ናቸው ሚስቶቻቸው እራሱ በጣም የሚወደዱ ጌታ ያክብራቸው ዛሬ ላይ እናት ከልጁ በማይዋደዱ ሰአት እነሱ ግን እጅ ለእጅ ተያይዘው የሚከባበሩ በጣም ነው የገረመኝ ስራታቸው የልባቸውን መሻት አይተው እግዘብሔርን መልካም ምስቶች ናቸው የሚገጥማቸው
@user-dc7ir1xy2r
@user-dc7ir1xy2r 9 күн бұрын
እረዱ እንደዘመኑ ሴት አይደለችም ቀሚሱ ስለጠረ አፍራለች❤ ምርጨክ ወው ነው
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 9 күн бұрын
በጣም አጠረ አሐቺኮ ጎበዝ ናት
@addismekonen7399
@addismekonen7399 9 күн бұрын
ለረዱ ስጦታ ያምጣላት ብየ ነበር ትዕዛዜን ስላከበርክልኝ እዮባ አመሰግናለሁ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 9 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
@addismekonen7399
@addismekonen7399 9 күн бұрын
@@-againyoutube5771 eshi
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 9 күн бұрын
አይ ረዱዬ ቻይው እንዲ ለትንሽ ቀን ዱባይ ዱባይ ነው ጨዋታው የመነፀሩ ነገርማ አይወራ😂😂😂 ረዱ እውነተኛ የቤት ልጅ ቀሚሱ አንደኛ ነው ሁሉም ስጦታዎች በጣም ያምራሉ ምርጫ ዋው❤❤🎉🎉
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 9 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 4:04
@weldetegegne1338
@weldetegegne1338 8 күн бұрын
ስርዓቷ ደስ ስትል እውነተኛ ሴት ነሽ ያንተ አይወራ ቤታቹህ የተባረከ ቤተሰብ ነውና ተባረኩ
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 9 күн бұрын
እዮባ ተቀባረረብን እኮ😂😂😂😂😂
@AaDd-nc4fu
@AaDd-nc4fu 9 күн бұрын
😂😂😂😂
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 9 күн бұрын
እዮባና እረዱ እንኮንደናመጣችሁ ማየትእራሱ የጀመርኩት እረዱከመጣችነው ለዝችቆንጅየፀባየሰናይ ልጅ ይገባታል ❤❤❤❤
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 9 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 3:33
@Tig12342
@Tig12342 9 күн бұрын
እረዱ እዲ ሆነሽ መጣሽ ማለቱ እኔ ዱባይ ሄጄ ተቀይራለው አንቺም እስታይልሽን ቀይሪ ወንዶች ከሱ እኩል ምትለብሰው ነው የሚወዱት ለዚህ እስታየል ቀይሪ
@wynitomohy1775
@wynitomohy1775 9 күн бұрын
ዱባይ መቸ መጣች እሷ
@user-zj8my4me8r
@user-zj8my4me8r 9 күн бұрын
የኔ እናት አጭር ቀሚስ ሁኖባት አፈረች😢 የቤት ልጅ ነች አታበላሻት አተ እዮብ😮
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 9 күн бұрын
የኔውድ እህት ❤በቅንነት ጀይሬኝ
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 9 күн бұрын
የዱባይ መንፈስ ይመታ ቀልቡን ወደ ሀገሩ
@Azitube-kx4oz
@Azitube-kx4oz 9 күн бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ የምትሉ 👍👍ርዱዬ ድምፅሽ ቃልዬን ይመስላል
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 9 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 4:37
@nasanate8410
@nasanate8410 9 күн бұрын
እዮባ ግን ዱባይ ደስ ከተመለስክ በዋላ ውብት ደቶብአል 😊😊😊
@HaniyaHaniya-s1t
@HaniyaHaniya-s1t 9 күн бұрын
እረዱየ የኔ ቆንጆ ሰነሰረአትሺን ሰወደልሺ የቤተሰቦችሺ ወጤት ነወ ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤ቅደሰት አረሴማ መጨረሻችሁን ታሳምረላችሁ❤❤❤❤❤
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 9 күн бұрын
ወይ ረዱ ንፍስ ነው አላለችም ልክ ነች😂😂😂
@user-ln5be1dj5w
@user-ln5be1dj5w 9 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየመኮመት አልወድም ብዙ ግዜ ግን ዛሬ ልኮምት እዩብ ቀሚሱ የለሊት ነው ይህ እንደ ምነካህ ጎንበስ ብትል ጀርባዋም ይታያል በሀይማኖታችንም አይፈቀል በል እርዝም ቀሚስ ግዛላት እርዱ ለሊት ልበሽ ቀን እንደማትለብሽ ተስፋ አርጋለሁ የሴት ልጅ ውበት. እርዝም ቀሚስ ❤❤❤
@QerFfg-gk4kq
@QerFfg-gk4kq 9 күн бұрын
በትክክል
@fafitube2448
@fafitube2448 9 күн бұрын
እሷ እራሱ አጥሯል አለች እኮ የኔ ቆንጆ ስቅቅቅ ነዉ ያለችዉ😂😂😂
@MayeIove
@MayeIove 9 күн бұрын
ሳ ትክክክል አጭር ነው
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 9 күн бұрын
አጭርልብስለምን ገዛህላት እራቁቷንእኮ ሆነችደግሞተሽከርከሪይላላእንደ ጭራሽእራቁቷን እንድትቀር ቤትውስጥ ነው መልበስ ውጭእንዳትለብሽ
@GkhFuh
@GkhFuh 9 күн бұрын
የሌሊት ሳይሆን የቤትልብስ ነው
@zeharn-uw9td
@zeharn-uw9td 9 күн бұрын
ጎበዝ አጭረ ስትለብስ ደስ አይልም ቢጃማ ታድረገው እሳም ተሳቀቀች ስወድሽ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 9 күн бұрын
አወ በጣም አጠረ የቤት ለሰብስ ይሆናታል
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 9 күн бұрын
ፋራ አትሁኑ የምር ፀዳ ያለች ቀሚስ ነች❤
@QerFfg-gk4kq
@QerFfg-gk4kq 9 күн бұрын
ፋራ አንች ነው ቢገባሽ
@አማራዊቷ
@አማራዊቷ 9 күн бұрын
@@hdrbhddhd6302 🙈🙈😁🤣አላልሽም እኛኮ አያምርም አላልነም የእውነት እናውራ የሴት ልጂ ውበቷ ቀሚሷ ነው ከውጭ ያስጠላሕ ንፋስኮ ይገልበዋል ሆሆ
@hdrbhddhd6302
@hdrbhddhd6302 9 күн бұрын
@@አማራዊቷ የገዛላት እኮ ፍቅረኛው እራሱ ወዶ ነው ስለዚህ ምን ችግር አለው ዘወትር ለብሳ አላያቹሀት ለአንዲት ቀሚስ አጠረ ምናምን
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 9 күн бұрын
ወላሒ ባደብ በሐያእ በቁጥጫ ያደገች ይሕን ቀሚሥ አጥሮዋታል እስዋ ላተ ሥሜት ሥትል የማትፈልገዉ ነገር አታሥገድዳት አጠር አለች ወይ ከታይት ትልበሠዉ አፍራለች በጣም ምርጥ ለጅ ናት ረዱ
@f-io7sj
@f-io7sj 9 күн бұрын
ወላህአው
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 9 күн бұрын
የምወዳቺ እንኳን ደህና መጣቺሁልኝ እዮቤ እና ረዱዬ🎉🎉🎉 የምትወዱ እንደኔ በላይክ ተጋብታቺሁ ማየት አምሮናል
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 9 күн бұрын
ስጦታ ፍቅር ይጨምራል ወዳቹሀለው ሁለት ቀልደኞች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 9 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:37
@tirsithaielgebrial5409
@tirsithaielgebrial5409 9 күн бұрын
ልጅ ነሽ፡፡እሱ ደስ ካለው ብትለብሽለት ችግር የለውም፡፡ደሞ በጣም ያምርብሻል
@TsedayTesfaye
@TsedayTesfaye 9 күн бұрын
ረዱ ሁሉም ስጦታ ያምራል።ቅሚሱም ብዙ እላጠረም በጣም ለረዥም ሴት ነው ረዥም ቀሚስ ላቺ ቅርፅ ይሄ ነው የሚያምረው።
@user-uo4ve8tf7v
@user-uo4ve8tf7v 9 күн бұрын
እረዱ ጭዋ ወልዶ ጨዋ ያሳደጋት ምርጥ ሴት ናት ቀሚሱ አይመጥናትም አጭር ነዉ አሳጉሊቱ ባስ መካከለኛዉ ቢሆን መልካም ነበር
@user-tn5zk4md7p
@user-tn5zk4md7p 9 күн бұрын
ቀጣይ እመት እራዱን ይዙ እዩባ ዱባይ ይህድ የምትሉ በላይክ
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 9 күн бұрын
እዮባዬ መልካም ሠውነክ ረዱዬ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🥰🦋🥀
@asioupiaasioupia2276
@asioupiaasioupia2276 7 күн бұрын
ከዚህ በላይ ያንሳታል በጣም አምሮብሸል ረዱዬ እዮባዬ ስወዳችሁ እኮ👍👍👍💖💖💖
@HirutMaru
@HirutMaru 9 күн бұрын
ረዱዬ ከዚህ ዉበት ላይ ቅሚስ ስትለቭሽበት እንዴት እንዳማረብሽ 👉 ጉዞ ወደ 👉200 ሺ
@Lehulumgzealew
@Lehulumgzealew 9 күн бұрын
እዮባየ መነጠሩ ግን በጠበጠን ረዱየ እንደምንም ብለሽ እችን መነጠር ስበርልኝ ሆ😂
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 9 күн бұрын
የኔ ውዶች❤❤❤❤እረዱየ ስወዳት እኮ
@Mekde731
@Mekde731 6 күн бұрын
,የሴትል ስሜት የሚያከብርና ደስታዋን የሚፈልግ ወንድ ውስጤ ነውና እዮባዬ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ፈጣሪ የምትመጥንህን ሴት ነው ያዘጋጀልክ አመስግነው ስርአት ያለው ቤተሰብ ያሳደጋት ልጅ ናት አጭር በመልበሷ ተሽቆጠቆጠች ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉ቶሎ ቀለበቷን እሰርላት እዮዬ 🎉🎉🎉🎉🎉
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 9 күн бұрын
ቆንጆ ቀሚስ ቆንጆ ስጦታ ስታምሩ ጎበዝ መራጭ ነህ ቀጥልበት ብደንብ ተንከባከባት አንቺም እንደሱ የኢትዮጵያ ወንዶች በሙሉ እንደዚህ ሴትን ልጅ ሉክ አፍተር አድርጉ :: መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁሁሌም ምኞቴ ነው::❤❤❤❤
@TememayemerRehana
@TememayemerRehana 9 күн бұрын
እዮባ አረዱን የመሰለቺ ቆጂየ ቅብጥ የማትል ረጋያለቺ ሴት በማግኜትህ ደስይላል አርጋታሺ ሁሉ ያምርል ወላሂ አወዳቺኋለሁ ሁለታቺሁንም
@Han.2431
@Han.2431 9 күн бұрын
እኔ ግን ሀብል ጠብቄ ነበር ዱባይ የሄደ ሰው ያለ ወርቅ አይመለስም። ይመጣህላትም ያምራል 😊
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa 9 күн бұрын
እረዱየ የኔ ሴት ስነ ስርዓት ከስነ ምግባር ጋር የታደልሽ ከዘመኑ የለለሽ የኔ ቅመም የፍፃሜ ባለቤት ፍፃሜሽን ያሳምረው ዉድ 💓 አዲስ አበባ ተወልደሽ ይደግሽ አይመስልም ጭዋነትሽ መፈስን ያድሳል የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 9 күн бұрын
ኢዮቤ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ በጣም ደስትላላችሁ ፍቅራችሁ የፀና ይሁን❤❤❤❤
@user-ks2dn6mf6n
@user-ks2dn6mf6n 9 күн бұрын
የኔ ውድ ረዱዬ ቀሚሱ አጠረ አለች ምናለ ሁላቹም እደሷ ብትሆኑ የምር ሴቶች አትጋላለጡ❤❤
@MohhaaHossain
@MohhaaHossain 9 күн бұрын
የኔውድ❤ እረዱየ ተሳቀቀች እዮባ ግን ምነክቶህ ነው ቀሚሱ በጣም እረዘም 😊
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 8 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@MahbubaNega
@MahbubaNega 9 күн бұрын
እረዱየ የኔ ምርጥ ሴት ታምራላችሁ አምላክ በፍቅር ያዝልቃችሁ
@merongm5989
@merongm5989 9 күн бұрын
የኔ እናት ማርያምን ተሳቀቀች ኮ ቀሚሱ 😂ጎበዝ የኔ ሴት
@user-lu9eb3il7d
@user-lu9eb3il7d 9 күн бұрын
በጣም ያምራሉ ሰጦታው ቀሚሱ ግን አጨር ለብሳ አታቅም መሰለኝ ተሳቀቀች በጣም ነውምወዳች እርዱ እወድሻለሁ ግን ሴት ነኝ
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 9 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 2:37
@user-lu9eb3il7d
@user-lu9eb3il7d 9 күн бұрын
እሺ
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 9 күн бұрын
ታምራላችሁ እዮባግን ቀሚሱ አጥሯል በቀጣይ ማች ለብሳችሁ ኑልን ወይ እረዝም ቀሚስ ግዛላት😅😅😅
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 9 күн бұрын
እረዱየ ሳምት ተቀምጡ ተቀባረረብሺ አደል 😂😂😂😂እኔም እሂዳለው አትይውም
@TigstGizaw-iv5qv
@TigstGizaw-iv5qv 9 күн бұрын
እረዱ የኔ ወድ ስወዳት
@TememayemerRehana
@TememayemerRehana 9 күн бұрын
እረዱን ልክ እዳየሁሺ በጣምነው የወደድኩሺ ከእየብጋ መሆንሺ በጣምነው ደስየሚለው ሁልጊዜ የናተን የለቀቃቺሁትን ለማየት በጣም እጓጓሉሁ ተጋብታቺሁ ባዲቤት ፈጣሪያኑራቺሁ በፍቅርታምራላቺሁ
@addisbeza9118
@addisbeza9118 9 күн бұрын
እዮባ በሥጦታዉ ደስ ብሎኛል ግን ቀሚሱ ለረዱ ቆንጆ ኮንፈርት አልሰጣትም እናም ትንሽ ረዘም ቢል ረዱ የእኔ የዋህ ይህ ሁሉ ምን ያደርግልኛል አላለችም ስዓት ም ባሳለፈዉ ገዝተህልኛል አላለችም ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 9 күн бұрын
ምርጥ ጥንቶች ስወዳቹ እዮባ መነፅር እያረክ አታበሳጫት ዋ ረዱዬ አንደኛ ነሽ ደሞ እውነቷን ነው ቀሚሱ አጠር ብሏል አታሳቃት እረዘም ያለ ይሁንላት ፍቅራቹ ይብዛ ተጋብታቹ ሰርጋቹሁን ያሳየን🎉🎉🎉🎉❤
@ritalema9810
@ritalema9810 9 күн бұрын
ረዱዬ የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤
@user-ly1ik5kt7m
@user-ly1ik5kt7m 9 күн бұрын
ዋው ጨዋ ሴት ረዱዬ እዮባ እድለኛ ነህ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 күн бұрын
ረዱዬ ቆንጆ እንኩዋን በሰላም ተገናኛችሁ እዮባ ምርጥ ሰው ❤️ስጦታዎቹ ያምራሉ ግን ቀምሱ በጣም አጠረ ቤት ውስጥ አድርጊው እንጂ ንፋሱ ይገልበዋል እናታችን እግዚአብሔር ይርዶት ኡዑፍፍ 😢
@user-mg8yx9tu9z
@user-mg8yx9tu9z 9 күн бұрын
❤❤❤ረዱ ከመጣች ጀምሮ ነው መከታተል የጀመረኩት ረዱዬ ይመችሸ❤
@Zamani1983
@Zamani1983 9 күн бұрын
ግን ቀሚሴቱ አሣቀቀቻት ረዘም ያለ ልብስ ነው መግዛት ባል ሴሰትር ነውጂ ተገላለጭ አይልም
@HanaHabteGiorgis-vu1rv
@HanaHabteGiorgis-vu1rv 7 күн бұрын
እረዱዬ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ይገባሻል ደሞ ቀሚሱ ዋው ሲያምርብሽ
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 9 күн бұрын
እረዱየ የኔ ማር ሰነሰርአቷ በጣም ነዉ እምወድላት እደሌላዉ ሰዉ አትላላጥም ቀሚሱ አጠረ አለችዉ የኔ እናት
@ethiopianyout8354
@ethiopianyout8354 9 күн бұрын
ይገባታን የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@KalyeZenebe
@KalyeZenebe 9 күн бұрын
የኔ ዉዶች ረዱዬ የኔ ንግስት 🥰🥰♥️🔥
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 9 күн бұрын
እረዱዬ የኔ ጨዋ በጣም ነው የምታምሩት መጨረሻላይ ያየሁት የእናታችን ለቅሶ ግን እፍፍ😭😭😭ልቤን ነካኝ አይይ ስደት አይኑይጥፋ እግዚአብሔር ይድረስልህ ወንድሜ😭😭🙏
@Jam-km4cy
@Jam-km4cy 9 күн бұрын
ግን እዬባ ወደ ቁን ነገር ግቡ ጡሩ አደለም በፍቅር መቆየት የፍቅር ጣእሙ ትዳር የትዳር ጣእሙ ልጂ ነው ተጋቡ
@user-jo3qz7uy1v
@user-jo3qz7uy1v 9 күн бұрын
ረድ ጨዋያሳደገሽስታምሪ❤
@hassenhassen5569
@hassenhassen5569 9 күн бұрын
አላህ ያጥፍችው እነዚ ሰው አግተው ብር የሚጠይቁ በየ ድንበሩ አላህ ከምድር ገልፀ ያጥፍችው ጠቃጠልን በናንተ እናት እንዲ ስታለቅስ የአታሳዝናችውም የምትቀበሎት ብር መትፋያችው ይውን
@TemimaNasir-cv2jw
@TemimaNasir-cv2jw 9 күн бұрын
ዉድ ደሚሪኝ 1:58
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 9 күн бұрын
ደንቢዶሎ ዮንቨርስቲ ተማሪዎች ሲታገቱ የእኔ እህት አንዷ ነች ።።አሁንም ዘንድሮ ተማሪዎች ታገቱ እባካችሁ ድምፅ እንሁናቸው እኔ ውስጤ እሳት ነው የሚነደው ስልክ ሲደወል ለማንሳት ፍጥነቴ ከጄ አለየውም ትደውልልኝ ይመስለኛል😢 ከባድ ነው በጣም የምትችሉ ድምፅ ሁኑ ።
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 9 күн бұрын
Amenn Wondime😢
@AarAar-hh6sd
@AarAar-hh6sd 9 күн бұрын
አሚን
@BetyBety-xh3zd
@BetyBety-xh3zd 7 күн бұрын
አው ኢትዮጵያ እኮ ምርጥ አገር ናት ሰላሟ ይመለስልን እዮብዬ ጉለሌ እፅዋት ማእከልኝ እስቲ አንተ አንድቀን አስጎብኘኝ ❤❤❤❤❤❤
@robekaeth3984
@robekaeth3984 9 күн бұрын
ዋው ደሥላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያምራል ሥጦታው
@BurteeTube-hu3tu
@BurteeTube-hu3tu 9 күн бұрын
Bareeduu koo ❤❤❤❤❤❤bayyee namatii tilituu❤❤❤🎉🎉
@hawaabebawu
@hawaabebawu 9 күн бұрын
የረዱ ስርአቷ ማሻአሏህ ግን እዮባ አጭር ልብስ አትግዛላት ጥሩ አይደለም ሴት ልጅ ረዘም ያለ ነገር ስለብስ ነው ግርማሞገስ የሚኖራት🎉🎉
@KelemEshetu-ju3pl
@KelemEshetu-ju3pl 9 күн бұрын
እርድየ የኔ ቆጆ ስወዳት እዩ ስራክ ሁሉ የልጅ እኮ ነው እዴት ስወዳችሁ
@user-rq4ej7jj9b
@user-rq4ej7jj9b 7 күн бұрын
ደስ ይላል ቀሚሱ አጥሮል እዮባ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-zq7ey6tp1z
@user-zq7ey6tp1z 9 күн бұрын
እግዚሀብሄር ይርዳቸው
@slamahsalm5131
@slamahsalm5131 9 күн бұрын
የኔ ምርጦች❤
@alamalam9788
@alamalam9788 9 күн бұрын
ማሻአላህ ቀሚሱ ባያጥር ዊው ነው ግን ለዳግመኛው እረጂም ቀሚስ ገዝተህ አሳይን በተረፍ ለቁምነገር የብቃቹሁ ታምራላቹሁ❤❤❤❤
@rahmerahmerahme1342
@rahmerahmerahme1342 9 күн бұрын
ረዱየ የኔ ዉብ ሴት ስርዓት ያላት ልጅ ናት ። ቀሚሷ ግን በጣም አጠረ ሴት ልጅ ጉልበቷን ማሳየት የለባትም ሲሆን ሲሆን እስተግር ረጅም ቀሚስ መልበስ አለብን ባይሆን እኳን ትንሽ ዝቅ 😔😔
@danatomso6651
@danatomso6651 9 күн бұрын
እዱዬ እንኳን በሰላም መጣች❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 9 күн бұрын
የኔውድ እህት በቅንነት ጀይሬኝ❤
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 144 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 35 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 15 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 26 МЛН
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 98 М.
እዮብን ሰርፕራይዝ አረኩት በጣም ተደሰተ
14:30
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 109 М.
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 49 М.
ረዱ ስትማግጥበት አገኛት
17:27
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 161 М.
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
ከ ፍቅሬ ጋር ተገናኘን በደስታ አበድን
22:53
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 134 М.
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 144 МЛН