በቤተሰቦቼ ሰርፕራይዝ ተደረኩ

  Рет қаралды 208,343

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፋታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 1 000
@eyobeltube
@eyobeltube Жыл бұрын
የ instageram accounten follow አርጉልኝ 👇👇 instagram.com/eyobyemasa?igshid=YzgyMTM2MGM=
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
@ሀብልተሻመ-ረ3ፐ Жыл бұрын
👍👍🌹🌹👍🌹
@maram1757
@maram1757 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰♥️❤❤❤🌹🌹🌹😍🥰🥰♥️❤🙏🙏🙏👍👍
@mrhffuug7691
@mrhffuug7691 Жыл бұрын
የቤታችሁ መጋረጃ ሳምር ዋውውውውው አድራሻውን
@tesgeredakansas8227
@tesgeredakansas8227 Жыл бұрын
እኳን ደስአለህ ወድም ከዚህ በላይ ትሰራለህ በርታ እዮባ ለናት እና አባትህ ሰላም እመኛለሁ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ከናንተ ጋር ትሁን 🙏🙏🙏🙏
@sewbe9772
@sewbe9772 Жыл бұрын
ዎውበሥተመጨረሻያለውሲያስቅ😂😂😂😂
@-haddiszema
@-haddiszema Жыл бұрын
አባት እናቴ ትለያላችሁ እንወዳቹሃለን ከአዲስ እናቃል
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Жыл бұрын
አዎ በእውነት!
@selamdagnaw2424
@selamdagnaw2424 Жыл бұрын
Ewnt new hulachum betam new Des metlute Fetari yetbekachu kaleynm weladit amelak tekerbat
@roroed9946
@roroed9946 Жыл бұрын
መታደል ነዉ ቤተሰብ ፍቅር ሲሆን
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
የምር ይለያሉ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
ኑ እንደማመር ቅመሞች
@AreguHebshawit
@AreguHebshawit Жыл бұрын
በእኛ በተከታታዮችህ ስም 30 ሚስኪኖችን አብላልን የምትሉ ላይክ አድርጉ 👍👍
@ሬችያደንገልላጅ
@ሬችያደንገልላጅ Жыл бұрын
👍👍yanem falagot naw✅️✅️🍇🍇🍇
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@ሬችያደንገልላጅ ደምሪኚ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋውውው
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@ሬችያደንገልላጅ እነደማመር
@Thedawgboss
@Thedawgboss Жыл бұрын
Teru asbe nw 30 sew endakme abla
@AreguHebshawit
@AreguHebshawit Жыл бұрын
ማነው እንዴኔ ይሄን በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ የሚወድ 🌹🌹❤❤👍
@almaayerga6339
@almaayerga6339 Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖👍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@almaayerga6339 ደምሪኚ
@ameetameetina4849
@ameetameetina4849 Жыл бұрын
እኔ
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
ደስ የሜል ቤተሰብ እግዚአብሔር ይጠብቃችው እዮብ እንኳን ደስ አለክ❤❤👍👌
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 5 ай бұрын
በጣምደሥእሚሉቤተሠቦች
@ethiopiaworld5952
@ethiopiaworld5952 Жыл бұрын
እዬባ እንኳን ደስ አለክ እነዚህ ቤተሰቦች የሚመቿችሁ በ👍 አሳዬ😍😍😍
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁንዋውው
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ልዩ ናቸው
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታቹህ፣ የዝህ ፍቅር የሆነ በተሰብ እና የዮባ አድናቂወች እስኪ ልያቹህ👍👍👍👍
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እዮብን እምትወዱ በላይክ 👍👍
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ
@እማእወድሻለሁመኖርሽያኖረ Жыл бұрын
ለኔ ተቀጣልኝ ልጀን ሰርፕራይዝ እድርግልኝ ወልድያ ሂደህ የመዳም ቅመሞች ደሞቸ ላይክ ግጩኝ
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 Жыл бұрын
አወ አሪፍ ቅጣት
@arsefentayoutube8118
@arsefentayoutube8118 Жыл бұрын
እኔ ላርግልሺ እናቱ ወልዳያ በቀጣይ ሳምንት እሄዳልሁ ።አድራሻውን ጪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@haimenigssi7981 ደምሪኚ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@arsefentayoutube8118 ደምሪኚ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@haimenigssi7981 እነደማመር እመልሳለሁ
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
ያባትና የናት ተምሳሊቶች እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹ❤❤
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
እንደማመር ማሬ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በናታቹህ ሞትደምሩኝ በማሪያም
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ቤተስብእናሁን
@huriaombilal1033
@huriaombilal1033 Жыл бұрын
Y
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op Жыл бұрын
ወይኔ እነዚህ ቤተሰቦች ሲስቀኑኝ በሌላ እንዳታስቡት ቅናቱን በበጎ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋውውው
@SHA-gk8op
@SHA-gk8op Жыл бұрын
@@fatumawase ደመርኩሽ
@tadelu1410
@tadelu1410 Жыл бұрын
አቤልን ይዘክ ከቃልና አዲስ ጋር ሆነክ video ስራልን በማሪያም እዮቧ አቤልን ለአንድ ቀን አምጣልን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ባእታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እውነት ይሄ ቤተሰቦች ፍቅር ናቹ ሰወዳቸው እንኳን ደሰ አለህ እዮባ🥰
@khalilcell8560
@khalilcell8560 Жыл бұрын
አሜንንንንንን
@akezaberhe6216
@akezaberhe6216 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ደምሩኝ ልደምራችሁ ውዶቸ
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
በማሪያም ደምሩኝ ወገኖቸ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋውው
@sekinahussen5505
@sekinahussen5505 Жыл бұрын
4 ወንድሞች ተሰባስባቹ ቀልዬ በለችበት ምርጥ ቀልድ ጨወታ ተጫወቱልን መዝናናት ነው ምንፍልገው ጨወታቹ ያዝናናናል
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
ቃልየ እኮግን የታደልሽ ነሽ ከልጆቻቸው አይለዩሽም የሄኖክ ሚስት የለችም አችግን እደልጆቻቸው ነሽ ያበላልጣሉ ማለቴ አድለም በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ማሮች
@ajibaaj3267
@ajibaaj3267 Жыл бұрын
አባት እና እነትክን ሰርፕራይዝ አርገቻው ማሻአላህ ስተምሩ አላህ ይጣብቀቹ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚🌷
@almanal7784
@almanal7784 Жыл бұрын
እኛንም ከስደት መልሶ ዕድ ከቤተሰብቻችን ጋራ ያሰባሰብን ፍጣሪ 🤲 አሜን በሉ
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
አሚን ማማዬ ደምሩኝ በቅንነት
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ጸ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-መ4ጸ Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏
@MesiChannel19
@MesiChannel19 Жыл бұрын
አሜን እማ ደምሪኝ እስኪ
@woinshetgurmu954
@woinshetgurmu954 Жыл бұрын
ገና በብዙ በረከት ትባረካለህ እንኳን ደስ አለህ እዮቤል መልካም ልጅ ነህ በዚሁ መልካም ነገር ቀጥልበት አብዝቶ ይባርክህ🙏❤️
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 Жыл бұрын
ይኸንን ቤተሰብ የሚወደዉ እንደ እኔ 😍😍♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋውው
@ለአላህብለንእንዋደድላአላ
@ለአላህብለንእንዋደድላአላ Жыл бұрын
ይገባሀል እዬባ ጠንክር መልካም ነገር የምስራበት ያርግህ ገነ አንድ ሚሊዬን ትገባለህ አብሽር
@በእምነት-ጐ1ጰ
@በእምነት-ጐ1ጰ Жыл бұрын
እናትና አባታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እርጋታቸው ፍቅራቸው ሁሉ ነገራቸው በጣም ነው ደስ ሚለው በቻላሁት ሁሌ አስደስቷቸው በተረፈ እንኳን ደስ አለህ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም❤
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋውው
@MimichkaBirtoukan
@MimichkaBirtoukan Жыл бұрын
ዋው እንኳን ደስ አላችሁ እዬብዬ ይገሃል ለመልካም ሰው መልካም ነገር ይላላ ፈጣርሪ ከነቤተስቦችህ ወላዲት አምላክ ትጠብቃችሁ
@egzabherantatabkan9210
@egzabherantatabkan9210 Жыл бұрын
አቤት አቤት አቤት እግዚአብሔር ያለበት ቤት እንዴት ያምራል ወገኔ እስኪ እዮዋቸው እንዴት እንደሚያምሩ ክፉ አይን አይያቹ ሁሌ በደስታ በፍቅር በአንድነት በሰላም እንደዚህ ፀሀይ እንደሆናቹ የኑራቹ ስታምሩ አይገልፀውም እትፍ እትፍ እትፍ ብያለው
@yaredkahentemelsan2950
@yaredkahentemelsan2950 Жыл бұрын
ማነው እንደንዬ እንዚ በፍቅር የተሞላ ቤተስብ የሚወዶቸው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ለሁላችም ❤️🤲🤲🤲 እዮባየ እንኳን ደስ ኣልክ ❤️❤️👏
@fanosfanos2990
@fanosfanos2990 Жыл бұрын
ሺ አመት ኑሩልን ገና ሚሊዮን ሰብስክራይብ ታገኛለክ በርታ ጠንክር እዮባ 🙏🙏🙏❤❤❤
@azebina20tube
@azebina20tube Жыл бұрын
እዮቤል የመልካምነትሀን ስቶታ ከእግዚሃብሄር ነው የተስተህ እንክዋን ደስ አለህ ፣ ደስ የምትሉ ቤተስቦቺ ፍቅራችሁ መተባበራችሁ ቅንነታችሁ መልካምነታችሁ በታም ደስ የሚል ነው እግዝሃብሄር ቴናና ረጂም እድሜ ይስታችሁ።
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Жыл бұрын
ማሻአላህህህ በጣም ደስ የምተሉ ቤተስብ እንኮን ደስ አለህ እዮባ በጣም ጡሪ ልጀነህ ቀጠልበት❤👍
@sjsid7832
@sjsid7832 Жыл бұрын
እዮባየ እናትና አባትህን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልህ የኔ ወንድም
@monanana1196
@monanana1196 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር እመልሳለሁ
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እዬቤ ገና 10000000000 እናስገባሀለን በርታ😘😘 ምርጥ ቤተሰብ🙏🙏
@komaistekle4512
@komaistekle4512 Жыл бұрын
በማርያም አንዴት ደስ ስትሉ አንደዚ ፍቅር ለሁላችን ይስጠን አግዝአብሔር አሜን በሉ👏
@netsitube3853
@netsitube3853 Жыл бұрын
በ አቅምክ 20ሰው ጎዳና ላይ አበላቸው እዮባ ❤️❤️❤️እንኳን ደሰሰሰሰ አለክ ሰታምሩ እኳ ሁላችም
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@fentahunalemu696
@fentahunalemu696 Жыл бұрын
ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን ሰላም አንዴት ይስጠን... በጣም ደስ ይላል እዮብ በርታ❤❤😍ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹❤❤❤ለዘላለም ትኑር 🌿🌿❤❤❤❤😍
@Tube-bo7vh
@Tube-bo7vh Жыл бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁላ በስደት ያላችሁ ላገራችን ያብቃን ❤❤❤
@Muluዘ-ተዋሕዶ
@Muluዘ-ተዋሕዶ Жыл бұрын
አሜን ፫
@zinabkasa9189
@zinabkasa9189 Жыл бұрын
አሜን👏
@sofiamohamad9398
@sofiamohamad9398 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 Жыл бұрын
ደሰየሜልቤትሰብአይለይቹህ
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@Muluዘ-ተዋሕዶ
@Muluዘ-ተዋሕዶ Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ እዮብ እናትና አባትህንም እግዚአብሔር አምላክ በእሜ በጤና ያኑርልህ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር
@Muluዘ-ተዋሕዶ
@Muluዘ-ተዋሕዶ Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እሽ እህቴ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 Жыл бұрын
ዋው ኢዮባ እንኳን ደስስ አለህ የቤተሰብ ድጋፍ እና ምርቃት ደግሞ ይበልጥ ያሳድጋል ውጤታማ ያደርጋልና በርታ እኔ የኮሜንት መጻፍ ልምድ ብዙም አይደለሁም እንጂ ሁሌም ነው የማይህ 👍ደስ የሚል ቤተሰብ በፍቅር ያኑራችሁ💐
@abdurahmankooliyyatt4672
@abdurahmankooliyyatt4672 Жыл бұрын
በእውነት ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ እዮብ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ስታስቀኑ እንዲህ መሰባሰብ ከቤተሰብ ጋር መታደል ነው😍😍😍❤❤❤
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 Жыл бұрын
ሪችና ሄኒ መስፍን የሰፈሬና የት/ቤት ጏደኞቼ ከስንት አመታት በኃላ ስላየኃችሁ ደስ ብሎኛል🥰🥰 ስለእውነት የራሴን ለውጥ ሳየው ምን ያህል እንዳደኩኝ ብዙም አይገባኝም ነበር እናንተን ሳይ ነው የገባኝ😂 ወይ ለውጥ ትላልቅ ልጆች መሆናችን ያስገርመኛል::ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን::ከአባትና እናት እስከ ወንድሞችህ ስታምሩ ደስ ስትሉ ተባረኩ ፍቅሩን ያብዛላችሁ የኔ ውዶች ❤️🥰 ስታምሩ እዮብዬ እንኳን ደስ አለህ ትንሹ💕
@GalilaRout
@GalilaRout Жыл бұрын
ቃልዬ የሴት ወይዘሮ እመቤቴ የፊትሽን በጀርባሽ ለማዘል ታብቃሽ እናት
@kelemsyum9466
@kelemsyum9466 Жыл бұрын
አሜን 🥰
@tenadammedia4484
@tenadammedia4484 Жыл бұрын
Please ድሮም መልካም ነክ ብዙ ሰው ታግዛለክ አሁንም 100,000 🎉 በማስመልከት አሪፍ ለደሆች የምሳ ግብዣ አድርግላቸው
@trkya1126
@trkya1126 Жыл бұрын
በፈጣሪ ደስ ስትሉ እኮ ፍቅራችሁን እመብርሃን ትባርክላችሁ
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 Жыл бұрын
እናትና አባታችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው እርጋታቸው ፍቅራቸው ሁሉ ነገራቸው በጣም ነው ደስ ሚለው በቻላሁት ሁሌ አስደስቷቸው በተረፈ እንኳን ደስ አለህ ene gene enate kearefechbgn kna 1 ametua slehone betam hazen lay negne enatochn say aleksaleu
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ
@ኮኮብነኝየማርያምልጅ Жыл бұрын
ነደያንን ሰብስበህ ቁርስ ወይም ምሳ አብላልን እኔ ይህን ብታረግ እውነት ደስ ይለኛል እዮቤ ጠይቁ ስላልክ ነዉ ውዴ
@etagetesfaye6049
@etagetesfaye6049 8 ай бұрын
እኔ በፍቅር ልለዝዝክ እሰኪ ቃልና አዲስን ስወዳቸው በጣም ስልክ ደውለው ብቻ ስላም ይበሉኝ
@zenashmengestu3177
@zenashmengestu3177 Жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰቦች ስታምሩ እዮቤ እንኳን ደስ አለህ🙏💐💐💐
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ፍቅራችው ደስ ሲል አይለያችው እዮባ እንኳን ደስ አለህ ይገባሀል
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋውውው
@Hadya18
@Hadya18 Жыл бұрын
ድጋሜ ሚደረግ ቢሆን ኖሮ ወላሂ አደርግህ ነበረ በርታ ወድሜ
@elhamelham4917
@elhamelham4917 Жыл бұрын
እኔም ወላሂ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
እመቤቴን.. እነዚህን ቤተስቦች.. ሳይ .. ሁሌም ልቤ.. በብርታት .. በሞራል ይሞላል ፍቅራችው... መከባበራችው ከምር በተለይ... በስደት ላለነው... በ ተስፋ መቁረጥ እና በ ናፍቆት ላለንስዎች.. እንደዚህ ያሉ.. መልካም ቤተስቦችን... ዩቲዩብ ብናይ... ይረዳናል .. ኑሩልን.. አይለያችሁ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️👑👍
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
መድሀንያለም አባቴ... እናት @ አባት.. እህት @ ወንድም ያላችሁ ወገኖቼ... የነ እዩብ አይነት ... ምርጥ ቤተስብ ይስጣችሁ... መልካም ምኞቴ ነው ...🙏🙏🙏🙏🙏❤️👑👍
@taibataibat8191
@taibataibat8191 Жыл бұрын
ማሻአላህ እንኳን ደሰ አለህ እዮቤል
@mintamir4333
@mintamir4333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እዮባ ላንተ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
እሽ ቅጣት እዘዙኝ ላልከው ለማዘርህ ቆንጆ ሹፋን እስከነጠላው ላባትህም ቆንጆ ሸሚዝ ወይም ያገር ልብስ አልብስልኝ የኔ ትዛዝ ነው ❤❤❤ለአዲስ እና ቃል ዳይፐር ጡጦ ግዛላቸው😂😂😂 ልጅ መወለጃው ስለደረሰ
@መሲዩቱቭ
@መሲዩቱቭ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በርቱ ደስ ይላልእዉነት በጣም ታምራላችሁ 😍😍😍😍 የጥበብ ቤት ነው !!!
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
መሲ እነደማመር
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
ደርባባ ቤተሰቦች ደስ ስትሉ ምክራቸዉ ምርቃታቸዉ ይማርካል እዮባ እንኳን ደስ አለህ የኔ ዉድ ገና 2000 በላይ ትገባለህ ፈጣሪ ይርዳህ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሲሉ ሁሉን ነገር እንኳን ደስ አላቸው አባቴ እና እናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚🌷
@rahhaharadsh8328
@rahhaharadsh8328 Жыл бұрын
@@selamtube1319 እሺ
@tigutigu709
@tigutigu709 Жыл бұрын
Anena agabenys
@tigutigu709
@tigutigu709 Жыл бұрын
Anena agabenya
@ethio4711
@ethio4711 Жыл бұрын
እኔ የዚህ ቤተሰብ ሥነ ሥርዓት እጅግ በጣም ይገርመኛል መድሐኒያለም በብዙ ይባርካችሁ እመቤቴ ትጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ
@shibreysis2677
@shibreysis2677 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፍቅርችን ይብዛላችሁ በጣም የምታምራ ቤተሰቦቹ እንኳን ደሰ አላችሁ እዮቤ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🎆🎆🎆🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያን ሰላም ለህዝቡች
@abebashanbese8977
@abebashanbese8977 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በርታ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@abebashanbese8977 ደምሪኚ
@vcd5555
@vcd5555 Жыл бұрын
የእውነት ምን ልበል ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛም በባእድ አገር ያለነው እንደዝ ከቤተሰቦቻችን እንድንተቃከፍ እግዚአብሔር ይርዳን 🤲🏻💐 እንካን ደስስስ ኣላችሁ 🌹
@messijed1889
@messijed1889 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደርሰን እናት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑሩልን የተባርከ ቤተሰብ ደሰ ትላላችሁ ፍቅር ያብዛላችሁ አምላክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🙏🙏🙏🙏
@sadawifi8337
@sadawifi8337 5 ай бұрын
እዴ ቃልዬ ማሻላህ የሁለተኛ ዙር አረገሽ እዴ ዋላ ምንሼ ነው ቦርጩ ገፋሹ ወደፊት እኮ
@የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
@የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ Жыл бұрын
እንኳን በሰላም አደረሳቹ እናት እና አባቶች ሁላቹም የአመት ሰው ይባላቹ ታምራላቹ አይለያቹ አስቀንውች ❤️❤️❤️❤️❤️
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚውዴዋውውው
@tube795
@tube795 Жыл бұрын
እዬባ እካን ደስ ያለህ ! ከዚህም በላይ መልካም ስራ የምትሰራ ጠንካራ ሆነህ ለወጣቶቺ አራያ እድምትሆን አልጠራጠርም ምክንያቱም ወመልካም ቤተሰብ ውጤት ስልሆክ !!
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
አቤት መታደል ምርጥ ፋሚሊ❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አለህ እዮባ ❤❤❤
@asmara3973
@asmara3973 Жыл бұрын
ወይኔ ምነነዉ እመቤቴ እናት አባት በኑረረኘ. እግዝአብሄር እዲሜ ከጤናጋ ይሢጣቹ።
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
እዮባ እንኳን ደሰ አለህ እንኳን አደረስን የተዋሃዱ ልጅች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልድት በዓል ወየየየ ይህን ቤተሠብ ስዉድዉ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት Жыл бұрын
ባንቺዬ የእዮብ ተከታይ ነሽ ለካ የላይብ አድማቂያችን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@ገጠሬዋየፋኖንግስት ደምሪይ በቅንነት
@kkd2528
@kkd2528 Жыл бұрын
ታላቅ ወንድማችሁ ስለመከረው ምክር በጣም አመሰግነዋለሁ
@tigistgetenete3139
@tigistgetenete3139 Жыл бұрын
ይህን ቤተሰብ የሚወደው እንኳን አደረሳችሁ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@betitube1185 እህቴ ደምሪይ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
@ወሎዬዋ-ዀ9ኈ Жыл бұрын
እዮባዬ የኔ ጠንካራ የኔ የልጅ አዋቂ እንኳን ደስ አለህ የኔ ጀግና አላህ ያግዝህ😍😍😍
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ መልካም
@almenadwe9303
@almenadwe9303 Жыл бұрын
በፍቅር የተሞላ ቤተሰብ እግዚአብሔር ይመሰገን
@መቅድየተዋህዶልጅ
@መቅድየተዋህዶልጅ Жыл бұрын
ማነው እደኔ ይህን ቤተሰብ በጉጉት የሚጠብቅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አባት ና እናት እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይላችሁ ምርጥ ፋሜሊ ከዚህ ቤተሰብ መወለድ ቀርቶ መጋባት መታደል ነው
@ስድራይንራከብኢናብሃይሊፈ
@ስድራይንራከብኢናብሃይሊፈ Жыл бұрын
እዮብ እንኳን ብሰላም መጣህን ወንድም ❤👏
@betty8479
@betty8479 Жыл бұрын
እዮባ ወንድሜ ከዚህም በላይ ይገባካል የኔ ልበ ቀና ለእናት አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሁሌም ኑርልን በሰላም በደስታ❤
@salamalemu3423
@salamalemu3423 Жыл бұрын
መጀመሪያ እንኳን ደስ ያላችሁ ሁላችሁም ትዛዙ ደሞ አስር ነድያንን ምሳ ጋብዝ መባረክ ነው ተባረክ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ እህቴ
@alemtsehayabate8158
@alemtsehayabate8158 Жыл бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ የእግዚአቤሄር ፍቅር የተቦላበት እህታቹ የማዘርን ደምፅ ነው የሚመስለው
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ለእናት አባታችሁ ይስጥላችሁ ስታምሩ እዮባ እንኳን ደስ ያለህ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@habetammulaw7640
@habetammulaw7640 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ኢዮብዬ እንኳን ደስስስ አለህ ወንድምአለም በርታልን
@አበበችይቱብ
@አበበችይቱብ Жыл бұрын
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ምርጥ ቤተሰብ ከእናተ ቤተሰብ ብዙ ተምሬአለዉ 🙏🙏🙏
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@አበበችይቱብ
@አበበችይቱብ Жыл бұрын
@@betitube1185 እሺ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@አበበችይቱብ ደምሪኚ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
@@አበበችይቱብ አበበች እነደማመር እመልሳለሁ
@aynalme5362
@aynalme5362 Жыл бұрын
ዉይይይ ደስስስ ስትሉ ማርያምን የፍቅር አምላክ ከዚህም በላይ ፍቅር ያላብሳችሁ ለእናት እና አባታችሁ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ቤተሰቦቸ ብትሁኑ ብየ ተመኘሁ ቃልዬ የኔ ልዩ ሴት እመብረሐን በዛይት አለም ትቅረብሽ
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
እዮብ እኳን ደስ አለህ ለቤተሰቦችህ አረጅም አድሜ ይጥልህ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ Жыл бұрын
እዮቤ እንኳን ደስ አለህ ይገባዋል 👈setameru
@Adii12
@Adii12 Жыл бұрын
ሃገራችንን እና ህዝባችንን ብክርስትናው ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሰላም ያድርግልን ማመስገን፣መጽለይ፣ማክበር በስልምናው አላህ ሰላም ያድርግልን አላህን የማይማጽን የማይለምን አላህ ይቆጣበታል ፡፡ የኔ ይትዩብ ቤትንም ተመልከቱልኝ ይህን ኮሜንት የምታነቡ ያገሬ ልጆች ሁሉ ከላይ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋውው
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Жыл бұрын
እልልልልልልልል እዮባ ይገባህል ከዚም በላይ የልጅ አዋቂ ናህ አላህ ይጨምርልህ
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚያቤር አይለያቹ ተባረኩ ።
@kadotube9947
@kadotube9947 Жыл бұрын
[[ሱረቱል ሙልክ ተጋበዙልኝ ]] 📌 👉 አንተ ሶላት ላይ ስትቆም ወንጀልህ የት እንደሚሆን ታውቃለህ ነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)) እንዲህ ብለው ነግረዉሃል። አንድ ባርያ ሶላት ላይ ሲቆም ወንጀሉ ራሱ ላይ እና በትከሻው ላይ ይቆለላል ሩኩዕ ስጁድ ባደረገ ቁጥር ወንጅሉ ይራገፋል አንተ ስጁድ የምታደርግ ወንድሜ ርኩዕ የምታደርጊ እህቴ ስጁዳችሁ ሩኩዓችሁ አርዝሙት ወንጀላቹ እርግፍ እንዲል 📌 አንዲት ሴትዮ ሙታ ሰዎች በቀብሯ ሲያልፉ ጥሩ ሽታ ይሸታቸዋል ሂደው ለባልዋ ሲጠይቁት ማታ ስትተኛ ተባረክ 📖 (ሱረቱል ሙልክ) መቅራት አቁማ አትውቅም አለ ሱረቱል ሙልክ የቀብርን ቅጣት ፈተና ይከላከላልና ተመተኛታችን በፊት አል ሙልክን መቅራት እንዳንረሳ 📌 ከፈርድ ሶላት በኃላ አያተል ኩርስይ መቅራት ባንተና በጀነት መካከል ሞት እንዴጋረዴህ ታቃለህ 📌 ታውቃለህ ?? ከሶላት በኃላ ቶሎ አለመነሳት ረጋ ብሎ ዚክርን ዘክሮ መቀመጥ የመላኢካን ዱዓ እንደሚያስገኝ አደራህ በዚህ ሰ የምትመነዳበት ንግግር እንጂ ዉድቅ ቃል አትናገር አላህ በሰማነው የምንጠቀም ድርገን!
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ወይኔ በመዳኃኒዓለም ደስስ ስትሉ እደዚህ ተሰብስባቹሁ 💓💓💓💓💓💓💓
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
ውይ እኔም እዮቤል መሆኑን ነው ማውቀው ለማንኛውም እንኳን ደሥ ያላችሁ አንድ ሚሊየን ግባ ውድ ወንድማችን
@user-EOTC
@user-EOTC Жыл бұрын
አልልልልልልል እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን እንኳን ደስ አለህ ደስ አላችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
አይን እነደማመር በቅንነት
@ኄራኒሰላምናፍቅር
@ኄራኒሰላምናፍቅር Жыл бұрын
አግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ አቤት ስታስደስቱ እዮባ መልካም ስኬት ይሁንልህ ከመቶ ሺ ወደ ሁለት መቶ ሺ ከፍ ያድርግህ በርታ ጎበዝ
@aynalemearega5826
@aynalemearega5826 Жыл бұрын
መልካም ቤተሰቦች እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 Жыл бұрын
እዮባ እንኳን ደስ አለህ ለቤተስቦችህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እግዚአብሔር ይስጥልህ
@leylatube7153
@leylatube7153 Жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች እኳን ደስ አለክ ይገባካል መልካም ቤተሰብ እባካቹ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ተባበሩኝ የእህቴ ልጅ በመኪና ወድቆ ሶስት ቀን ሆነው አልነቃም ስደት ሆኖ የቤተሰብ ክፉ ነገር መስማት ከባድ ነው ጨቆኛል 😭😭😭😭😭😭😭
@mesimesi5465
@mesimesi5465 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የማራው ወደ ቀድሞው ጤናው ይመልስላችሁ
@leylatube7153
@leylatube7153 Жыл бұрын
@@mesimesi5465 አሚን አሚን 🙏
@bayushzebene631
@bayushzebene631 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይማረው
@habtammelese9415
@habtammelese9415 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራው
@leylatube7153
@leylatube7153 Жыл бұрын
@@bayushzebene631 አሚን🙏
@esraelwegene2355
@esraelwegene2355 Жыл бұрын
እዮብዬ እካን ደስ አለክ የኛ ጀግን ሳስክ ነው እግዚአብሔር የመሰገን ✝✝✝💐💐💐⛪⛪⛪⛪
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji Жыл бұрын
ወይኔ የምያስቀና ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ💕💖💕💖💖😘
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 13 күн бұрын
እናንተ ትላያላችሁ ተባራኩ ትልቅ መልክት ነው ሄን ብሩክ ነህ አስታማርያችን ነህ ✅❤🎉
@hanatube5802
@hanatube5802 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛ ይብዛላችሁ ያባት እና የናት ምርቃት ተቀብለናን እንኳን ደስ አለህ እዮባ ከዚህ የበለጠ ገና ሌላም ደረጃ ትደርሳለህ ደስ ብሎናል እናመሰግናለን
@በላይንጉሴ-ጘ8ኘ
@በላይንጉሴ-ጘ8ኘ Жыл бұрын
እዩባየ እንኳን ደስ አለህ እዉነት እጂግ በጣም ጉበዝ ልጂ ነህ በርታ እናትና አባትህም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ ቤተሰብ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ያኑራችሁ የከርሞ ሰው ይበላችሁ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ኢዮብ እና ቤተሰቡ ምርጥ ቤተሰብ ።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት እመልሳለሁ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb ቤተሰብ አርጌሻለሁ ማሬ ።
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
@ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ Жыл бұрын
ወይኔ. በእድሜና በጤና. ያኑራችሁ. ደስ. የምትሉ ቤተሰብ. ናችሁ
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚🌷
@genetchannel30
@genetchannel30 Жыл бұрын
ደስያምሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር በእድሜ በፅጋ ያጠብቃችሁ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኚዋውው
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 Жыл бұрын
እንደ ዶንኪ ቱዩብ ሽልማት አዘጋጅና እርከርድ ስበር በርታ ዋናው ተስፋ አለመቁረጥ ነው
አዲስ ስቱዲዮዬን አፈራረሰብኝ
17:30
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 99 М.
እንኳን ደስ አላችሁ አዲሱ ድርጅታችን ተመረቀ
25:18
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 318 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,8 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 3,3 МЛН
ለአቤል ፃታ ነግራው አስደሰተችው
13:07
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 225 М.
ይሄን አልጠበኩም ነበር
27:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 458 М.
ሊሀ ሰርፕራይዝ ሆነች|surprise|
3:40
Hope and Nani
Рет қаралды 7 М.
እናት አባቴ ናፈቁኝ ቃል አለቀሰች
20:47
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 321 М.
እናት እና አባቴ በደስታ አለቀሱ
21:57
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 263 М.
ዳይመንድ ሰርፕራይዝ አደረጋት አለቀሰች
22:08
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 183 М.
አብርሽ እና ሩታ ተለያዩ.ሩታ ከቤት ወጣች😭😭
20:05
Ruta Tube ሩታ ቲዩብ
Рет қаралды 133 М.
ፍቅረኛዬን ከእናት እና አባቴ ጋር አስተዋወኳት
19:17
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 254 М.
እዮብ ከ ወንድሞቹ ጋር ተጣላ
15:53
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 245 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,8 МЛН