KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መኪናው ፍሬን እንቢ አለኝ ብዬ ፕራንክ አረኳት (አለቀሰችብኝ)
21:14
Querying 100 Billion Rows using SQL, 7 TB in a single table
9:07
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
የአመቱ ምርጥ ፕራንክ መኪናው ተሰረቀ
Рет қаралды 310,786
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 259 М.
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 2 300
@hayatabdullah9007
3 ай бұрын
ስድት ከወጣሁ 9 አመቴ ነው እናቴ ከሞተች 6 አመቷ ነው እና 6 አመት ሙሉ ስቄ አላውቅም እናም ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ እራሴን እስከሜመኝ ድርስ ነው የሳኩት እረዱየ ተባርኪ ፈጣሪ የለብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ❤❤❤❤
@kokobebeyn5815
3 ай бұрын
😢አይዞሽ የኔ ውድ በርቺ ከባድ ነው የእናት ሀዘን ግን በርቺ ጠንክሪ
@ربيعهسعيد-ص2ف
3 ай бұрын
በርች እህት ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ ያረብ
@rreema6586
3 ай бұрын
እህቴ በርች ይከብዳን
@fatimaa9853
3 ай бұрын
አላህ ብርታቱን ይስጥሽ ይከብዳን የናት ሀዘን በስደት ግን እህት የህደ አይመጣም ጠካራ ሁኘ
@safinamahmod
3 ай бұрын
አብሺር አላህ ጃናታል ፍርዶስ ይዋፍቃት ያረብ 🤲🤲🤲
@etsegenet-nv8dd
3 ай бұрын
ረዱና ቃልየ ድምፃቸው እህታማቾች ነው የሚመሥሉት❤❤❤ እደኔ የምቶዷቸው 👍አሣዩኝ
@yalemwork-zc5kh
3 ай бұрын
አረ መልካቸዉም ነዉ ሚመስለዉ
@ethiopianyout8354
3 ай бұрын
እውነትም ያመቱ ምርጥ ፓራንክ እረዱ ያስካሁኑን አካካሽ ቃልዬ እና ረዱ ውድድድድ እዮባ አይዞህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@brunofernandes310
3 ай бұрын
ቃል በደንብ ቅረጹት በጣም የተደሰትንበት ፕራንክ እዮብ ሰውን ፕራንክ አድርጎ ሲያስለቅስ አይታወቀውም አሁን በራሱ ሲደርስ ይነፋረቃል በደንብ አስለቅሱልኝ እረዱ እናመሰግናለን ያመቱ ምርጥ ፕራንክ 100%
@Abc-wi4jl
3 ай бұрын
እደ እደ በጣም የሚያምረ ፈራክ ነው አራታችሁንም እንወዳችኋለን 100ፖረሰት የሚያምረ ቢዶወ ነው ፊልም ነው የሚመስለው እረዱ የኔ ቅዶ ተዋቶልሻል ስወዳችሁ❤🎉
@martatamerat7047
3 ай бұрын
የፈለገ ቢሆን ፍሬን እንቢ አለኝ ካልከው አይበልጥም እዮቤ ተረጋጋ እረድ ደስ እምትል ልጅ ነች በተረፈ ከባድ ኘራንክ አትስሩ❤❤
@HirutMaru
3 ай бұрын
እኮ እሱ በነቭሷ ነው ያስደነገጣት እሷ በንብረት ነው ያስደነገተችው ስለዚህ የሱ ነበር ከባድ
@Sinorita-q6h
3 ай бұрын
በጣም የፍሬኑ ከባድ ነዉ
@MerhawitKhase-pk9vq
3 ай бұрын
ቃልዬ ሁሌም ከእነ እዮብ ጋር ትስራ የምትሉ እስኪ👍❤❤
@Hamezya
3 ай бұрын
እኔ
@Samsunga04e-v5i
3 ай бұрын
እኔ❤❤
@fritesfaye984
3 ай бұрын
ፕራንክ ማለት ይህ ነው 😂 እረዱ በርቺ በዚሁ ቀጥይበት. ፕራንክ ስታስቢ ቃልየን አማክራት እሷ አንደኛ ነች😘
@Tsedeniyabelachew
3 ай бұрын
የኔ አባት እዩዬ ቃልዬና ረዱማ ገና ብዙ ጉድ ነው ሚያረጉህ have fun bro😅😅😅😅😅😅😅
@MebrateTsegaye-q1r
3 ай бұрын
እዮባ በዚህ አጋጣሚ ግን ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም ወንድሜ ተባረክ ረዱ ደግሞ ያለሽን ሁሉ ፈፅሚ ይህን ድንጋጤ በደስታ ቀይረሽው እንየው በተረፈ መድዬ ከናንተጋር ይሁን የተዋህዶ ልጆች
@meskeremwondimu2886
3 ай бұрын
እዋይ ትንሿ ቃል መጣች በቃ። ቃል ትልቅ ሰው ሆንሽ ተክተሽ በጣም አሳቃችሁኝ ደስ ትላላችሁ
@walelignadamu6127
3 ай бұрын
የእዮቤል ቲዮብ የምንግዜም ምርጥና እውነተኛ ስሜት የታየበት ፕራንክ!!!!! ረዱ ትችያለሽ💪
@fatmasaeed6043
3 ай бұрын
ወይ ቃል ወድሞችሽ ነበር እሚመስሉት ጭራሽ እረዱም እህትሽ መስላ ቁጭ አለች ደስ እሚል ቤተሰብ❤❤❤
@ruthkassu6304
3 ай бұрын
ቃልዬና ረዱዬ እህትማማች የሚመሳስሉት ነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኮ😂😂😂😂
@Alem-zo7fv
3 ай бұрын
አወ በጣም ይመሳሰላሉ😂😂
@Sada-yc6pi
3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ 😂😂
@maryamdawood5052
3 ай бұрын
በጣም ደምረኝ🎉@@Sada-yc6pi
@ዉቢት
3 ай бұрын
በተለይ ድምጣቸው❤❤
@Kal-kw4tg
3 ай бұрын
አንድ አይነቶች ናቸው😂😂
@kelemwafederere2173
3 ай бұрын
❤❤❤ምርጥ ብራክ ወኔ ቃል እኮ ብራክ አታድርግ ነው ደሞ ከረዱ ጋር ደስ ሲሉ❤
@yohannesarage3683
3 ай бұрын
ረዱ በጣምነዉ ያስደሠትሽኘ ደብሮኘ ነበር አመሠግናለሁ❤❤❤
@sagusagui6368
3 ай бұрын
ቃል የኔ ውድ ስታምር አንድ ላይ ስሩ ከረዱ ጋር ቃልን ጋብዝልን ❤❤❤❤❤❤
@ጀበሩአማር
3 ай бұрын
ቃል እህትሽ ትመስላለች ቁጅናም ድምፅም ታምራላችሁ❤❤
@ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
3 ай бұрын
እስኪ የረዱና የኤዮብ አድናቂዎች ልያችሁ❤❤❤❤❤🎉
@እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
3 ай бұрын
ደምሪኝ🎉
@UserUser-fn7jd
3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@Hamezya
3 ай бұрын
እለን
@asnakechyifru4804
3 ай бұрын
Yes
@EteneshErdilo
3 ай бұрын
Me🤣🤣
@kopreesa8674
3 ай бұрын
ኡፍፍፍ እረ ሆዴ አይ ኢዮባ😅😅😅😅 ረዱዬ የኔ ንፁህ የኔ ቆንጆ እዲው ማባበል ስትችልበት የኔ ሙሉ ሴት😊❤❤
@mekonnenhaile2333
2 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂 እጅጉን አስቂኝና አስተማሪ ነው የአመቱ ሳይሆን የአለማችን ምርጥ ፕራንክ ምክንያቱም እዬቤ በዚህ አርጫህ የ Olympic ሪከርድ ትስብራለህ :: ለማንኛውም ከናንተ ቤተስብ ሌሎቹም ቢማሩ መልካም ነበር
@emu-yenata-lig-negn
3 ай бұрын
ቃልየ እና ረዱ መልክ ድምጽ ብቻ ሳይሆን አሳብም አንድ ናቸው የምትሉ😮😂እዩባ አይዞን አልተቻሉም እኮ ቃል እና ረዱ😊😅
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
3 ай бұрын
መልክ አይመሳሰሉም የፊት ገጽታቸው ነው የሚመሳሰለው❤
@MaslatMaslat
3 ай бұрын
ማርያምንብ የፈጣሪ ስራ አንድ እኮ ናቸው መመሳሰላቸው ሳይሆን አንድ ቤተሰብ ውስጥ መግባታቸው ገረመኝ
@Sossina-qm5bw
3 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ተሳምክ 😅😅 አሪፍ ፕራክ ነው ይመችሽ እረዱ
@AsiaEbrahim-nt9zm
3 ай бұрын
😂😂😂😂
@አለሀምዱሊላህ-ቨ6ኘ
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@Too495
3 ай бұрын
የስራዉ ባህሪ ነዉ እዬባ ረዱ በርቺ የኔ ቆንጆ
@ekramhasen2011
3 ай бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ነው የምወዳቹ ግን እዬባ በድንጋጤ ወዴት መሄድ እንዳለበት አያውቅም እና በዛ መሀል መኪና አደጋ ሊከሰት ይችላል እና ፕራንክ ስታደርጉ በደንብ ሊመጣ የሚችለውንም እደጋ ከግምት እያስገባቹ
@mariamawittekelemariam1662
3 ай бұрын
Eyoba OMG ፊቱ ሁሉ ነው የተቀየረው ሌላ ሰው ነው የመሰለው አይዞክ ።you guys are all good. ቃልዬ ግን ልዮ ናት እረዱን አንዴት comfort እነደምታረጋት ከበፊትም ትለያለች የኔ መልካም ፈገግታዋ የኔ ማር እመብርሐን ከአንቺ ትሁን አናትዬ 🥰🥰❤️🥰❤️🥰
@haregdebela1909
3 ай бұрын
ወይኔ የስዉ ልብ እኮ በድንጋጤ ይቆማል እናንተ ተሳካላቸው። አይዞ እዩቤ። የምወዳቹ ቤተሰቦች። 😊 ጋብዙት ይገባዋል🙏🏾
@rahima2765
3 ай бұрын
በጣም ነው የሞትኩት በሳቅ ወይኔ እዩብየ የሮጥከው ነገርስ ረዱየ የኔ ውበታም ቃልየ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤
@honey_h7y
3 ай бұрын
ረዱ የኔ ማር ስወድሽ❤ ጠብቂ😂 እዮባ ረዱን እኮ ፍሬን ተበጠሰ ብለህ ነብሷ በአፍ እስክቶጣ አርጋሀታል አትርሳ ፈታ በል ረዱና እዮባን የሚወድ 👍👍
@abebabelda1319
3 ай бұрын
እዮባዪ ቃልዪና ረዱ አገኙህ ዛሬ ተውት ይረጋጋ ሲያሳዝን፣ bravo ረዱ ምርጥ ፕራክ 👍👌
@tumotage-pg1we
3 ай бұрын
የእነዚህ ልጆች አስተዳደጋቸው ለይ የወላጅ እጅ በጣም አሻራ ያስቀመጣ ይመስለኛል። እሄ ከፒራንክም ያለፋ አስተማሪ ቪዲዮ ነው።
@LiliAgabzie
3 ай бұрын
እውነት እዮባ ከሚወራው አንፃር ትክክል ነክ ያስደነግጣል በሱ እድሜክ ለፍተክ ገዝተክ ማንም ቢሆን ካንተ የበለጠ ይደነግጣል
@mekdesgossaye8527
3 ай бұрын
ሰራችልኝ የሚለውን ዘፈን ጋበዝኩህ 🤣🤣 ረዱ በርቺልን ምላሹን አስቢበት 💪💪💪
@HiwotEseye
3 ай бұрын
የኔ ጣፋጭ ህፃኑ ሲያምር እግዚአብሔር ያሳድግክ ❤❤❤❤ አይ አዲ የሳቅ ምንጭ በአሯሯጡ ያሰየከዉ ሪአክት ያሰቃል ቃል እና አዲ የፕራክ እናትና አባት ትለያላችሁ 👌👌👌👌👌👌👌👌 አንደኛ
@meti-xt3uk
2 ай бұрын
ሳቅ እራስን ያስታል ማርያምን ስልኬ አምልጦኝ ትስብር🤣🤣🤣ጭንቅላት ይሚውድቅ ቢሆን እማ ዛሬ ክጥቅም ውጪ ሆኜ ነበር ቃልዬ ኑሪብት🙆🤗👊👊👊👊👊
@meserettesfaye433
3 ай бұрын
እዮብ በጣም ነው ያሳዘነኝ አሯሯጡ ግን በጣም ነው ያሳቀኝ ቀጥሉበት አሪፍ ነው
@rrrtt6sd5lg9k
3 ай бұрын
3ቱም እኮ ይመሳሰላሉ የምር😂❤ እዮባ አሳዘነኝ ቃልዬ ተንኮለኛ😂😂 እዮብን ካሱት የምር😳😡
@aynalemearega5826
3 ай бұрын
እንደ ዛሬ እዮብ አሳዝኖኝ አያውቅም ተው አዲስ ቀንህን ጠብቅ እንደዛሬእዮብአሳዝኖኝአያውቅምተውአዲስቀንህንጠብቅ ❤❤
@eprahem-h2v
3 ай бұрын
የረዱስራነው ሀድስምንአረገ የታዘዘውን አደረገ😂😂😂
@MuneyMuneu
3 ай бұрын
ረዱ ጀግና ሌላም ምርጥ ፕራክ እንጠብቃለን😂😂😂❤❤❤❤
@HanaDesalegn-r7p
Ай бұрын
Ereduye konjoo Eyobin inde kenenisa araruteshal yanchin be gugut intebikalena😂❤❤❤❤❤
@JdjdjJriffi
3 ай бұрын
እዮባየ በጣም ኣሳዘነኝ መጋበዝ ኣለበት❤️😂😂😂ደሞ ያንተ ኣድናቂ ነኝ🥰🥰🥰
@BekikabBekikab
3 ай бұрын
እዮባ ዛሬ ተገኝቷል በይ ረዱዬ ጋብዢውና አሪፍ የሚያስደስተውን ካሳ ካሺው በርቱ❤❤❤❤
@behaylwatefera
3 ай бұрын
👏👏👏ተሳክቶልሻል እረዱ😅 እዮብ አብዶ አብዶ እረዱን ሲያይ ተረጋጋ❤❤❤
@HirutMaru
3 ай бұрын
እኮ 😂😂
@Rahelkassa-c9p
3 ай бұрын
ዛሬ በሳቅ ፍርስ የሚያረግ ፍራንክ በሳቅ ሞትኩኝ ትንሽ አዝናናችሁን አይ እዩብ መኪና ሳይኖርህም መኖር ትችላለህ መኪና እኮ ቆርቆሮ ነው ገና ምናይተህ እግዚአብሄር ከዚህ የበለጠ መኪና ትነዳለህ የውአህ ስለሆንክ ገና ደግሞ ልጅ ነህ ትባረካለህ ጌታ ይባርክሀል::
@loveethiopia9901
3 ай бұрын
ትክክል
@haregmak1519
3 ай бұрын
ወይኔ እዬባ😂😂😂😍😍😍😍ኡኡ ስትል ሳንሰማ😂😂 ረድ ቃልዬ አንደኛ👏👏👏👏እነ ቃልና ሐዲስ ይጋበዙ😂ሄኒም ጭምር😂
@saradezi8588
3 ай бұрын
አንደኛ ደስ ስትሉ ደስ የሚል ፕራንክ❤️❤️❤️❤️❤️ቃልዬ እና እረዱ አንደኛ😂😂😂😂😂😂😂😂
@ajebushagza2803
3 ай бұрын
እዩ አይዞህ ወንድሜ ረዱቆንጆ እንደዚህ አይነት ማስደንገጥ ከአንቺ አይጠበቅም ማነው የመከረሽ ለኔ አላስደሰተኝም እናንተ በፍቅር ብቻ ነው የምታዝናኑንእና የምታስቁን እዮባ ልክነህ ያስደነግጣል አትበሳጭተማርበት እሺ ደሞ ይቅርታማ ይባላል ረዱ አንቺም በድንጋጤው የደነገጥሽ ትመስያለሽ ይቅር ብለንሻል እንወዳቹሀለን❤
@meretechhassni305
3 ай бұрын
😃😁😃ወይኔ ቃልዬናሩዱ ቁጭ ታላቅና ታናሽ በተለይ አንድ ላይ ሲሆኑ በሰማአም❤❤
@MasaratiTubeመሠረትTube
3 ай бұрын
ወይኔ ሰረሽ ረዱ የኔ ማር ቻለው እዮብ ምን ተረገለ ይቅርታ የገበዙ ቃልዬ አድስ😂😂😂😂
@getahundesalegne
3 ай бұрын
ወይ ቃል ስወድሽ በላፕቶብ አሳብደሽው ነበር እዬብን ዛሬ ጭራሽ በመኪናው ረዱዬ በርች!!
@elsa4
3 ай бұрын
ወይኔ እንደዛሪ ሰቄ አላውቅም። ደሰ የሚል ፕራንክ ፣እዮብዬ በጣም ነው ያሳዘንከኝ፣ ብድርህን መመለሰ አለብህ።
@tigisitbekana8489
3 ай бұрын
ጎበዝ ረዱ የኔ ቆንጆ ግን ያው ካአሳ ያስፈልገዋል ጋብዢው አሬፍ ስጦታ ስጪው❤❤❤❤
@MekdsMulugata
3 ай бұрын
😅😅😅
@IfufVkcif
3 ай бұрын
ባለፈዉ ፍሬን አመለጠኝ ብሎ ያስደነገጣት በጣም ከባድ ነበሬ😢😢😂😂
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
3 ай бұрын
ረዱ የኔ ቆጆ ደርባባ ነሺ ስታምሩ ከቃልየ ጋር ደግሞ ትመሳሰላላቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ያህያYahyawe-s1r
3 ай бұрын
በጉጉት እንዳኔ redunእና አዮብን ምጠብቀው ማነው ❤️❤️🥰🥰😘like
@mimilove321
3 ай бұрын
Manem 😅😅😅😅😅
@grge7732
3 ай бұрын
ኢኔ❤❤❤
@amynaA-tc6py
3 ай бұрын
ግን ደህና መጃያ አጊተናል እንደ አብርሽ
@ruthkassu6304
3 ай бұрын
እኔም❤❤😂😂😂
@Alembirhan-ht9rl
3 ай бұрын
@@grge7732JKKKKKK😂
@Bethlehem2229
3 ай бұрын
የዚህ ቤተሰብ ሚስቶችን ከየት እንደሚያገጟቸው መልክና ስብእናቸው ጥግ ድረስ ነው❤። ያላገቡ ወንድሞች አሉኝ እንደናንተ ያሉትን ያብዛልን። አሜን
@Jonny-z9n
Ай бұрын
👌👌👌
@Tikiklshamena
3 ай бұрын
ዛሬ ተገኘሽ እባዬ😂ረዱ በርቺ ከዚህ በኋላ በቃ ከነቃልዬ ጋር ስሪ እዮብን ኘራንክ ለማድረግ ስታስቢ❤❤❤🥰🥰🥰
@esyoutoub
3 ай бұрын
ስወዳችሁ የታላችሁ የረዱ እና የዮብ አድናቂዎች
@KelemEshetu-ju3pl
3 ай бұрын
ምነው አቺን ሁሌ ያስደነግጥ የለ እያስለቀሰ ሰራሽለት ረድየ ጎበዝ የቺ ፕራክ ሁሌ ደስ ይለኛል ይደገም 😁😁😁😁😁
@እሙአማር-ፐ7ለ
3 ай бұрын
ቃልየ የኔ ቆጆ የሆነ ነገር እያየሁ ነው መሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እዩብ አለቀልህ ረዱ ከቃል ጋር ሁና አችላትም ልብህን ውልቅ ነው የሚያደርጉህ ወድ ነህ ጠከር በል 😂😂😂😂😂
@betlhemasnake3116
3 ай бұрын
Reduyeeee❤❤❤❤❤❤❤❤😅 sirasheleti gobz yesun gn acheyewm melashu kebad nw
@edelawitlucky
3 ай бұрын
Reduye yene cake fkr nesh eko techenekech eko......kalye 1gna tenkolgna yene mert😘😘
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
3 ай бұрын
ውይ የእኔ ጌታ እዮባ እጅግ በጣም አሳዘንከኝ እንደዝህ አይደረግም በሽታላይ ሊወድቅ ይችላል እንዳይለምዳችሁ የሚወዱትን እንደዚህ አይደረግም በተቻለመጠን ማሳቅ ማስደሰት ነው እረዱ ካሽው መካስ አለብሽ እረዱ በእውንት ተጠንቀቁ በሽታላይ መውደቅ ይኖራል በደንብ ጋብዢው ቅጣትም ተቀጪ
@_beth20_
3 ай бұрын
በትክክል
@fathimaahmed8304
3 ай бұрын
እዮባ በጣም አሳዝነኸኛል 😮😮😮 ግን አንተም ፍሬን ተበጠሰ ብለህ ረዱን አስደግጠሀታል ብድር በምድር ይሉሀል ይኔ ነው 😅😅😅😅😅
@Vjg85hvBmbk7ub
3 ай бұрын
ወይኔ ስቀውየሚያስቁ ቤተስብ ማሽአላህ ማነውእደኔ የዬብ አሮሮጥ ያሳቀው በላይክ ያሳየኝ 😅😅
@fremeb3115
3 ай бұрын
ወዴት ነበር የሮጠው ነው ጥያቄዬ😂😂
@Wedensh
3 ай бұрын
ወይኔ በሰቂ ሞቱኩ ደስስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ ቃልዬ እና ሪዱ እህታሞች ነው እንደ❤❤❤❤❤❤❤
@מזלמזל-ט8ט
3 ай бұрын
እዮብዬ በጣም ነዉ የምወድ በመደንገጥ እኔ ልደንግጥል በተለዮ ስትሮጥ እንዴት ነው የደነገጥኩት እረድና በልዮ አዲስ እንዲሁም አበባት የነብስ ህን ማለት የደነገጥክበት ን ምሳ ይጋቡዙህ ❤❤❤
@Zewditutikuye
3 ай бұрын
አጀት አርስ ፓራክ ነው አድስና ቃል ሲገብው ድምቅ ያአሉው ናችው❤❤❤❤❤❤
@mistlaltsehaye5282
3 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ ነው የገደላችሁኝ። በቃ ተረጋጋ እዮብ አንተም ብዙ አርገሃል። በጣም እወዳችሃለሁ ከዚህ ቤተሰብ ፍቅር እንማር❤❤❤
@Beza-tv4fw
3 ай бұрын
አይ እዮብ አሯርጠው አስደነገጡክ 😂😂 እንዴ እዮብ እረዱን እኮ አስደንግጣታል ብድር በምድር እዬነው በርቱልን አታጥፋ ሁላችሁም ውዶች❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@MuseHuluf
3 ай бұрын
የኔ ረዱ🥰 ቀጥይቤት😂 አረ ኣትጋበዛትም😂😂
@lemleayele4468
3 ай бұрын
Yehin beteseb alemeweded aychalem mert family nachew❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
3 ай бұрын
የኔ ውድ ወድም አሳዘነኝ ምላሹ ግን የከፋ እዳይሆን ተጠንቀቂ እረዱ❤❤🙏
@TubaAwel-ue2mh
3 ай бұрын
እኔም እሱን ነው የፈራሁት😂😂😂
@tigistasfaw2035
3 ай бұрын
በእውነት ልክ አይደላችሁም እንዲህ ያለ ፕራንክ በድንጋጤ ልቡ ቀጥ ቢልስ በጣም በጣም ታናድዳላችሁ ደሞ በጣም ደስ ብሎኛል ይላሉ እንዴ ምንም ደስ አይልም
@shawaye5579
3 ай бұрын
Exactly 🥲🥲
@raheltadesse8523
3 ай бұрын
That’s true. Not funny at all
@1216-HB
3 ай бұрын
Remember ፍሬን እንቢ አለኝ ሲላት 😅ደግ አደረጋቹ 🙌🏆🏆🏆
@shewaneshkedir8242
3 ай бұрын
ወይ እዮባ ማራቶን እራሱ እዳተ አሮጡም 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤ ረዱ ቅጣትሽ ይቅለልልሽ 😂😂😂❤❤❤
@ዜድስደተኛዋ-አ7ኸ
Ай бұрын
ክክክክ አድስ ሲሲቅ ደስ ሲለኝ እዩቤ አይዞህ የዶሮ እቁላል በተወደደበት ሰአት መኪናን ያህል ሆ😂
@fentayemolla5469
3 ай бұрын
ምርጥ የሆኑ ቤተሰብ ስወዳቸው❤❤❤❤❤❤❤❤
@alialdhouri
3 ай бұрын
ረዱን የምቶዱ በለይክ አሰዩኝ 👍👍👍የኔእርግብ 💖💖💖💖💖😳👎
@SSenaytgonderwa
3 ай бұрын
እዴ ምን አደረገችሽ
@alialdhouri
3 ай бұрын
@@SSenaytgonderwa ምን አልኩ ኮሜቱን አንቢ
@ቤተ-ጊዮርጊሰ
3 ай бұрын
ደምሪኝ እህት❤
@KamailaKamaila
3 ай бұрын
ኦዴ ተሳስተሽነዉ ይህንልበል➨👎
@alialdhouri
3 ай бұрын
@@KamailaKamaila ምንድነዉ የተሰሰትኩ ግን እኔ መጥፎነገር የፀፍአኩ አልሠለኝ ግን ንገረሪኝ ደተሰሰትኩትን 😳
@ከአብናት
3 ай бұрын
ረዱነት በጣም ነው የምወድሽ❤
@HggYgh-w8k
3 ай бұрын
እዳትጋብዥው ሌላ አንድ ፕራክ ካደረግሽው በሗላ ይጋበዛል አሁንማ ሂሳብ ነው ያወራረድሽልን ረዱ ቃል እና አድስም እናመሠግናለን እዮባ እስኪ ቅመሳት አገብግበህን ነበር የምር እንደዛ ብትት ስትል ብታሳዝነንም ግን ደስ ብሎናል
@shiberayarsamalij
3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@shiberayarsamalij
3 ай бұрын
ጭራሽ ድግ
@HggYgh-w8k
3 ай бұрын
@@shiberayarsamalij እና መሆን የለበትም ወይ 😄😄😄😄
@brtukankasawuWubete
2 ай бұрын
አይዞህ እዮባ አድስናቃል እረዱ ፕራክስታረጉ ተጠቀቁ በድንጋጤ ሰውይታመማል አደራቹን
@Anwar-l9t
3 ай бұрын
በዚህ በዚህ ፕራንክ ባትደራረጉ ሀሪፍ ነው ይሄ ልጅ የድንጋጤውን ሲሮጥ መኪና ቢገጨውስ ጥሩ አላደረጋችሁም 🥲🥲
@Senlaqw123
3 ай бұрын
ቃልዬ እና ረዱ እህት እና አማቾች ነው የሚመስሉት ነገርስ ድምፅ አንድ መልክ አንድ ቅላት አድ አስተሳሰብ አንድ ❤❤❤
@MmMm-rn6eg
3 ай бұрын
ወንድልጅ ብዙ ይቅርታስሎቸዉ ችንንይላሉ እረድ አይዞሽ,ደግመሽም አርጊዉ እሱስያረግሽየለ
@shiberayarsamalij
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂እማመይ የክፋት ጥግ
@Wudemake
3 ай бұрын
ቃልየ ካለችበት እማ ያበደ ነዉ እርግጠኛነኝ
@AsheAshu-b1w
3 ай бұрын
እረዱዬ ቡስኩት ነገር ነሽ እዮባን እንደ ዛሬ ስመሹ አታኪም ዋው ደስ ይላል❤❤❤❤
@ZuzubintTesfaye
2 ай бұрын
ወይኔ ቃልዬ ስወድሺ የኔ ወሬኛ ረዱዬ የኔ ደርባባ ስወዳችሁ ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hiskael
3 ай бұрын
በጣም ነው መካሻ መገበዝ አለበት እንደገና እነ ቃልንም ጋብዝቸው
@MeronGebre-t7s
3 ай бұрын
ጋብዛቸው በጣም ደስ የሚል ፕራንክ
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
3 ай бұрын
የቃልዬ አለበበሷኮ ከምር የሴት በላይ ❤❤❤❤❤ ሱሪ ብትለብስኮ ከሁሉም ያምርባት ነበር አቋሟ የተስተካከለ ነው ግን ሴት ናት ጀግና ጎብዝ ቃለዬ❤❤❤❤
@sabahabene
3 ай бұрын
አንቺ እውነትም የተሰተካከለ ከርሰቲያናዊ አለባበሰ 😢
@AschalewTesema-l6m
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@TirsitHabtgabral
3 ай бұрын
አይዞህ ኢዮባ በጣም ነው ያሳዘነኝ እዮባ አንተ ስንት ጊዜ አስለቅሰሀት የለ ተረጋጋ።
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
3 ай бұрын
ቃልዬና እረዱ እኮ እህትማማች እጂ ገባን አትመስሉም የኔምርጦች❤❤❤❤እዮባዬ እኔን😢😂
@Tewabech-c1m
3 ай бұрын
በህይወቱ እደዝህ አይነት ፒራክ ተደረጉ አያውቅም የኡዮብ 😂😂😂😂 ነፍስችሀ አይማርም እፍፍፍ የአዲስ ፕራክ ተዝ አለኝ ቃል ስልክ ተወሰደብኝ ብላ እድስደነገጠችው 😂😂😂😂😂
@fafitube2448
3 ай бұрын
አወ የአድስ እሩጫ ትዝ አስባለኝ😂😂😂😂😂😂😂
@erozi217derege3
3 ай бұрын
እኔም ያዲስ ናት ትዝ ያለችኝ የምር😂😂😂
@genetmeles
3 ай бұрын
Mirit prank betam new yazinanagni ❤❤❤❤❤❤❤❤ reduye berichi zare gobizeshal
@TeshomeHordofa-tf7ve
2 ай бұрын
እንደዝህ አይነት ህይወትነሽ ፕራንክ ደስ ይላል ይመቻችሁ ! (Hayyee Nama kofalchiisa )
@TinaTina-d1y
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂በጣም ምርጥ ነው እኔ ተመችቶኛል ደሙን አስለኩት ግን😂😂😂 አይዞን
@AsratAbraha
3 ай бұрын
ፕራንክ ማለት እንደዚህ ነው ካየህዋቸው ሁሉ አንደኛ
@mimiAtena
3 ай бұрын
ቃልዬ ነፍሰጡር ነች እድ?እሰይ የተዋህዶ ልጆች ብዙልን
@BissanLol-qr1wx
3 ай бұрын
አዎ ነች
@gjyvng738
3 ай бұрын
አዎ
@ፍቅሪማርያመይሲአለዎሓለፋ
3 ай бұрын
አዎ🥰
@yttugyygttff5531
3 ай бұрын
ቃልዬ ዴምፅቸን ሰምተሽ ረዱዬ ስለምተባበራት እናመሰግናለን ሰራሽለት😂😂😂😂😂😂😂❤
@MahderBekele-v7f
3 ай бұрын
ዮባዬ ወይኔ አንድ ለአምስት😢😢😢😢ጭራሽ የሄኒ ማሾፍ😂😂😂😂ግን ግን ከፍተኛ ድንጋጤ በሚፈጥር ነገር ፕራንክ ይቅርባችሁ። ህመም ሊፈጠር ይችላል። ዮባዬ አይዞህ❤❤❤❤ ረዱ ጉድሽ😂😂😂😂😂
@aschebogala7673
2 ай бұрын
የምር ጠፍታ ቢሆን ግን ምን ሊሆን ነው በማርያም አይ እዮጳ ግን ትግስትሽን አደቃለው ጎበዝ ነሽ ይመቻችው ታምራላችው በእውነት ክክክክክክ😅😅😅😅
21:14
መኪናው ፍሬን እንቢ አለኝ ብዬ ፕራንክ አረኳት (አለቀሰችብኝ)
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 167 М.
9:07
Querying 100 Billion Rows using SQL, 7 TB in a single table
Arpit Agrawal (Elastiq.AI)
Рет қаралды 55 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
00:42
Леон киллер и Оля Полякова 😹
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
22:38
እዮብ ሰክሮ ረዱን ካላገባዋት ብሎ አለቀሰ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 165 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 269 М.
16:34
ረዱ እዮብን አስጨፈረችው - ቡሄን ቀወጥነው
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 119 М.
17:50
እጹብ ድንቅ ልጆችን የእኔም ልጅ ተቀላቅሏል!! #ethiopia #etsubdinklijoch #news
Donkey Tube
Рет қаралды 1,7 МЛН
30:07
ቅልውጥ ነው የምንሄደው ? | እማማ ዝናሽ አስቂኝ ቪዲዮ | emama zinash New video | Zeki Tube #emama_zinash #news
Zeki Tube
Рет қаралды 12 М.
52:28
የባለቤቴን ዋትሳፕ ከፍቼ ስሰማ በእንባ ታጠብኩኝ!! እራሴን ላጠፋም ወስኜ ነበረ #ህይወት #donkey #comedianeshetu #dubai #india
Donkey Tube
Рет қаралды 224 М.
43:17
🔴ድራማ የበዛበት አሁንም ውዝግብ ያለው TikTok Creative Award ....🤯 | EBSTV - Germany
Ale Tube
Рет қаралды 133 М.
24:57
ሌባ የሰረከውን አምጣ አዲስ ሲሰርቅ ተያዘ
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 335 М.
37:31
የዓመቱ ምርጥ ሰርፕራይዝ
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 139 М.
00:26
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН