ስንብት ሙሉ ፊልም - Sinebet Full Ethiopian Movie 2021

  Рет қаралды 648,338

Addis Movies

Addis Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 620
@addismoviesethiopia
@addismoviesethiopia 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🥰 kzbin.info
@ዜድ-ሸ8ገ
@ዜድ-ሸ8ገ 2 жыл бұрын
እሽ በርቱ
@Lamasbitani
@Lamasbitani 5 ай бұрын
የምር እኔም
@TigistAddisalem
@TigistAddisalem 5 ай бұрын
አለን 🤭
@AmenMekonen
@AmenMekonen 5 ай бұрын
አለው😊😊
@NimonaWesenu-w2z
@NimonaWesenu-w2z 5 ай бұрын
እንደኔ ከቲክ ቶክ(ከእብዶች መንደር)ብጥቆማ የመጣ ማነው 🤭✌️
@atotemedia8042
@atotemedia8042 5 ай бұрын
😂😂
@yordanossolomone9486
@yordanossolomone9486 5 ай бұрын
Ene
@beamlakdagnachew-t4r
@beamlakdagnachew-t4r 5 ай бұрын
Ene 🤭😅
@TewhidN
@TewhidN 5 ай бұрын
me too
@muluemebetdejen
@muluemebetdejen 5 ай бұрын
Ene😊
@mahlet7858
@mahlet7858 3 жыл бұрын
ስለ ካንሰር ህሙማን ተውናችሁ ሳይሆን ህመማቸውን ታማችሁ ነው ያሳያችሁን! ...ደራሲና ዳይሬክተሩ ተዋናዮቹ በአጠቃላይ በፊልሙ ላይ ለተሳተፋችሁ ሁሉ ክብር ይገባችኳል በእውነት!
@dagnachewkassa7038
@dagnachewkassa7038 3 жыл бұрын
በትክክል
@bettytadesse8673
@bettytadesse8673 3 жыл бұрын
Betam
@siudjemal5725
@siudjemal5725 3 жыл бұрын
yeliben new yetenagershilin ene minim alilim bileshilinal
@berhanuabiye1731
@berhanuabiye1731 4 ай бұрын
ከድንገት ከፍቼ አስገድዶ እራሱን ያሳየኝ ትዕይንት ነው። ስነ ጥበብ በቁምነገር ሲገለጥ እንዲህ ነው። ክብር ይገባቸዋል።
@abe____tube9158
@abe____tube9158 2 жыл бұрын
አማርኛ ፊልም የለም ያልኩበት አፊን ምን ላርገው ተዋረድኩ እኮ ጎበዝ አንደኛ ነው ፀጋነሺ ፀጋሺ ይብዛ አቦ ሁላችሁም ድንቅ ነበራችሁ 🙏🙏🙏🙏
@jobmesfin5311
@jobmesfin5311 2 жыл бұрын
የስንብት ፊልም በሙሉ አባላት እናመሰግናለን!!! 10/10
@birhanuteshager7684
@birhanuteshager7684 3 жыл бұрын
best movie ever , እንደዚህ አይነት ፊልም ነው የናፈቀን ። ትምህርት እያስተማረ ጥበቡን ሚያሳድግ ።
@fidel_tube1
@fidel_tube1 3 жыл бұрын
✍ስንብት✍ አምላክ ፈቅዶ ሲያቆራኘን፤ በአንዲት ምሽት አገናኘን፤ ፡ የእምየን ድግ መቀነቷን፣ መፍታት እንኳን ያልመለሰኝ፤ ካለሽበት ጥግ ድረስ፣ እግሬ መርቶ አደረሰኝ፤ የተፃፈ የአምላክ ፈቃድ፤ ትዕዛዝ ነበር የኔ ማጣት፤ ትዕዛዝ ነበር የኔ መምጣት፤ ፡ እኔን ብሎ ዘራፊ! 'ራሴን ወድጄ ብሰስት፤ አለምን በጅን ልረሳት፤ ከቤትሽ ዲናር ሰርቄ፤ እንዳሻኝ ልጨልጥ አረቄ፤ እንዴት አንቺ ቤት መጣሁ?፣ አንቺን በምን አውቄ?፤ ሌባ ጣቴን እንድቀጣት፤ ትዕዛዝ ነበር የኔ ማጣት፤ ትዕዛዝ ነበር የኔ መምጣት፤ ፡ እኔ ጥንብዝ ሰካራም፣ ዘልዛላ እድሜየን ላሳጥር፤ ስጋየን በቁም ጠብሼ፣ አመድ ለመሆን ስጥር፤ አንቺ አዲስ እንግዳ፣ አለምን ሞልተሽ ሳታያት፤ የነገ ተስፋሽ ሊጨልም፣ ሞት ነፍስያሽን ሊለያት፤ ፡ አምላክ ፈቅዶ ሲያቆራኘን፤ በአንዲት ምሽት አገናኘን፤ ፡ እኔን ብሎ ዘራፊ! አንቺ ዘረፍሽኝ እንጂ፣ እንደ'ማሆይ ገላነሽ ቅኔ፤ አንቺ ሰጠሽኝ እንጂ፣ አዲስ የመኖር ወኔ፤ እኔማ ምኑን ዘረፍኩሽ! ወሰድኩሽ ማለት ይቀላል፤ ፍቅር ገፅታ ካለው፣ የ'ውነት አንቺን ይመስላል፤ ፡ ጌታየን ላንቺ ለመንኩት፤ ወደ ላይ አንጋጥጬ፣ እግዜሩን እንዲህ አልኩት፡- "ይቺን እንቦቀቅላ፣ ባለመኖር ከምትቀጣት፤ ከኔ ቀንሰህ ቢሆን፣ ም'ና'ለ እድሜ ብትሰጣት!፤" ፡ "ጊዜን ማን ሰፍሮ ሰጠን?፤ እድሜ ምንድነው ለኛ?፤ ሚዛን መፍረድ ካልቻለ፤ እንዴት ይኖራል ዳኛ?፤" ብየም ገስጬው ነበር! አንቺ ግን እይታሽ ሌላ፤ እምነትሽ ፍፁም አይላላ!፤ ስትኖሪ አይቼሻለሁ፣ ዕልፍ አመታትን 'ባ'ንድ ቀን፤ እኛ ነገ እየራቀን፤ አንቺ ዛሬ ላይ ነበርሽ! ዛሬን 'ባ'ንቺ መረቀን፤ ፡ አለፉ፣ ቀናት ተገፉ፤ ደረሰ የመለያያው፤ ስንብት፣ እዚህ መቆያው፤ ሽኝት ሆነ ተደገሰ፤ የሰርግሽ ዳቦ ተቆረሰ፤ የግንዘት ክርሽ ተራሰ፤ ፡ እሰይ እንኳን ደስ ያለሽ! የኔ መልካም ሙሽራ፤ እንኳን ተሸኜሽ በቬሎ፤ በሰርግሽ ጥዑም ጭፈራ፤ ፡ "አትሸኟትም ወይ! መሄዷ አይደለም ወይ!" ፡ ✍ሀብታሙ አየነው መነሻ ሃሳብ፡ "ስንብት" ደራሲና ዳይሬክተር፡ አንተነህ ኃይሌ
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ ፊልም ነው ከዚ ፊልም የተማርኩት ነገር በህወት እስካለን ጥሩ ሥራ ሰርተን በተሰጠን ነገር ሁሉ ደስተኞች ሆነን መኖር ግዚያችን ስከሚደርስ ድረስ
@azebbahre1804
@azebbahre1804 3 жыл бұрын
Correct
@amanuelrezene2345
@amanuelrezene2345 3 жыл бұрын
ይህቺ ልጅና ሰውየው የሚሰሩበትን ፊልሞች ምርጥ ናቸው ይመቻችው
@glorydaniel7301
@glorydaniel7301 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnrWhoSQg8qSjMk
@mahlettilahun193
@mahlettilahun193 2 жыл бұрын
በጣም
@tigistteshomebeyene5783
@tigistteshomebeyene5783 5 ай бұрын
Isti lolichm arf mibaltun tokumugn
@bezanehgirma7664
@bezanehgirma7664 2 ай бұрын
ye and hager lejoch selehonu new
@ፍቅርየሎሚሽቅርቅር
@ፍቅርየሎሚሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ከስንት ጊዜ በኋላ አማርኛ ፊልም በፅሞና አየው ያልተንዛዛ ሰዋዊ ስሜት ያለው ፍቅር ከህመም ጋር የፃፍከው እጅህ ይባረክ የሞተውን የፊልም አለም ቀስቅሰሃል እናመሰግናለን 🙏
@alexander-tsegay
@alexander-tsegay 5 ай бұрын
Enem
@mignotbik9257
@mignotbik9257 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካነው በዛው ልክም አስተማሪ ነው አንዳንዴ በሂወታችን ውስጥ ብዙ ነገር ይፈጠራል ተስፋ ከመቁረጥ ይልቅ ወይ ተስፋችንን ካለበት ከማቆም ደካማ ጎናችንን ማሸነፍ እና ተስፋ አለምቁረት ትልቅ ሀይል ነው በተረፈ በርቱልን በጣም በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ::
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 3 жыл бұрын
የማይድን በሽታ ስንያዝ ብቻ ሳይሆን ሁሌም ሟች መሆናችንን እያሰብን መልካም ነገር ብቻ እንድናደርግ ፈጣረመ ይርዳን
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 ай бұрын
that is the message
@mebrhitgebrehawya7254
@mebrhitgebrehawya7254 3 жыл бұрын
ወይ ስነ ስረዓት ደስ ሲል የዝሙት ነገር የሌለበት ሁሌም እንደዝ ዓይነት ፊልም ቢሰሩ ምን አለበት
@ጊወነሞርያም
@ጊወነሞርያም 3 жыл бұрын
በእንባ እየታጠብኩ የጨረስኩት ፊልም ሀሪፍ የሚለው ቃል አይገልፀውም ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚኖሩ ወገኖቻችን ስኬት ለኔ ቢጤ ስደተኞች ሰላም ለሀገራችን ያንቃን!
@የአዲስልጅማርአለውካንደበ
@የአዲስልጅማርአለውካንደበ 3 жыл бұрын
ማልቀስ ምኑ ጥሩ ነው?
@abiyotadmassu163
@abiyotadmassu163 3 жыл бұрын
ጥበበኛ በሁለትና በሶስት ጽድት ባሉ አክተሮች እንደዚ ተአምር ይሰራል !!!እሷ ግን ድንቅ ነች
@glorydaniel7301
@glorydaniel7301 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnrWhoSQg8qSjMk
@fidel_tube1
@fidel_tube1 3 жыл бұрын
✍ስንብት✍ አምላክ ፈቅዶ ሲያቆራኘን፤ በአንዲት ምሽት አገናኘን፤ ፡ የእምየን ድግ መቀነቷን፣ መፍታት እንኳን ያልመለሰኝ፤ ካለሽበት ጥግ ድረስ፣ እግሬ መርቶ አደረሰኝ፤ የተፃፈ የአምላክ ፈቃድ፤ ትዕዛዝ ነበር የኔ ማጣት፤ ትዕዛዝ ነበር የኔ መምጣት፤ ፡ እኔን ብሎ ዘራፊ! 'ራሴን ወድጄ ብሰስት፤ አለምን በጅን ልረሳት፤ ከቤትሽ ዲናር ሰርቄ፤ እንዳሻኝ ልጨልጥ አረቄ፤ እንዴት አንቺ ቤት መጣሁ?፣ አንቺን በምን አውቄ?፤ ሌባ ጣቴን እንድቀጣት፤ ትዕዛዝ ነበር የኔ ማጣት፤ ትዕዛዝ ነበር የኔ መምጣት፤ ፡ እኔ ጥንብዝ ሰካራም፣ ዘልዛላ እድሜየን ላሳጥር፤ ስጋየን በቁም ጠብሼ፣ አመድ ለመሆን ስጥር፤ አንቺ አዲስ እንግዳ፣ አለምን ሞልተሽ ሳታያት፤ የነገ ተስፋሽ ሊጨልም፣ ሞት ነፍስያሽን ሊለያት፤ ፡ አምላክ ፈቅዶ ሲያቆራኘን፤ በአንዲት ምሽት አገናኘን፤ ፡ እኔን ብሎ ዘራፊ! አንቺ ዘረፍሽኝ እንጂ፣ እንደ'ማሆይ ገላነሽ ቅኔ፤ አንቺ ሰጠሽኝ እንጂ፣ አዲስ የመኖር ወኔ፤ እኔማ ምኑን ዘረፍኩሽ! ወሰድኩሽ ማለት ይቀላል፤ ፍቅር ገፅታ ካለው፣ የ'ውነት አንቺን ይመስላል፤ ፡ ጌታየን ላንቺ ለመንኩት፤ ወደ ላይ አንጋጥጬ፣ እግዜሩን እንዲህ አልኩት፡- "ይቺን እንቦቀቅላ፣ ባለመኖር ከምትቀጣት፤ ከኔ ቀንሰህ ቢሆን፣ ም'ና'ለ እድሜ ብትሰጣት!፤" ፡ "ጊዜን ማን ሰፍሮ ሰጠን?፤ እድሜ ምንድነው ለኛ?፤ ሚዛን መፍረድ ካልቻለ፤ እንዴት ይኖራል ዳኛ?፤" ብየም ገስጬው ነበር! አንቺ ግን እይታሽ ሌላ፤ እምነትሽ ፍፁም አይላላ!፤ ስትኖሪ አይቼሻለሁ፣ ዕልፍ አመታትን 'ባ'ንድ ቀን፤ እኛ ነገ እየራቀን፤ አንቺ ዛሬ ላይ ነበርሽ! ዛሬን 'ባ'ንቺ መረቀን፤ ፡ አለፉ፣ ቀናት ተገፉ፤ ደረሰ የመለያያው፤ ስንብት፣ እዚህ መቆያው፤ ሽኝት ሆነ ተደገሰ፤ የሰርግሽ ዳቦ ተቆረሰ፤ የግንዘት ክርሽ ተራሰ፤ ፡ እሰይ እንኳን ደስ ያለሽ! የኔ መልካም ሙሽራ፤ እንኳን ተሸኜሽ በቬሎ፤ በሰርግሽ ጥዑም ጭፈራ፤ ፡ "አትሸኟትም ወይ! መሄዷ አይደለም ወይ!" ፡ ✍ሀብታሙ አየነው መነሻ ሃሳብ፡ "ስንብት" ደራሲና ዳይሬክተር፡ አንተነህ ኃይሌ
@tigistteshomebeyene5783
@tigistteshomebeyene5783 5 ай бұрын
Hufa mnale gitm kemitsfu gar abre iyetsafku banbebku
@rootsflex9331
@rootsflex9331 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ፣ ዘመነኔን በምልካም መንገድ እንድመላለስ እርዳኝ። ጥልቅና ቁም ነገር ያለው ፊልም ስላበረከታችሁልን እናመሰግናለን።
@saramamo
@saramamo 3 жыл бұрын
በጣም ስጠብቀው የነበረ ፊልም አመሰግናለሁ
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ልየው
@saramamo
@saramamo 3 жыл бұрын
እይው እኔ ወድጄዋለሁ
@maryashene4176
@maryashene4176 3 жыл бұрын
One of the best movie in 2021! I loved everything about this movie and thank you guys!
@yonatankassahuen5419
@yonatankassahuen5419 3 жыл бұрын
እንደዚህ ዓይነት ምግባር ያላቸዉ ፊልሞች ሊበረታቱ ይገባል። ክበሩልኝ። Respect❤️❤️❤️❤️
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
መቼነው ገብቶን ጥሩ የምንሆነው ለዚች ከአንቱ አለም 😭😭😭😘😍አመሠግናለሁ ስለዚህ ፊልም🙏🙏🙏
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 3 жыл бұрын
እቺ ልጅ ምሰራዉ ፊልም ሁሉ በጣም አስተማሪ ነው ረጋ ያለ ፊልም ናፍቆኝ ነበር እስኪ ስሟን ምታዉቁ ንገሩኝ በናታቹ ወድጄያት ልሞት ነው ሁላቹንም አመሰግናለሁ
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 3 жыл бұрын
ፀጋነሽ ኃይሉ
@semsonhaile5293
@semsonhaile5293 3 жыл бұрын
Awo ETHIO ACTEROCH SELFEKERE BICHA NAWU MISERUT MAXEBES MATALAT BAKA KAZI WUCH YELEM YII YILEYEL
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 3 жыл бұрын
@@samrawitgirma1357 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr 3 жыл бұрын
@@semsonhaile5293 ትክክል 🤙🏻👌
@glorydaniel7301
@glorydaniel7301 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnrWhoSQg8qSjMk
@sofyabm2178
@sofyabm2178 3 жыл бұрын
እራቁትና ጭፈራ የሰለቸው አይናችንን ስለካሳችሁ እናመሰግናለን🙏🙏በጣም አስተማሪ ፊልም 😢😢😢
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ደመወዝ ጎሽሜ የሚገርም ተዋንያን እና ፀሃፊ እሱ የሰራቸው ፊልሞች በሙሉ የሚገሩም ሜሴጅ አላቸው 🙏🏻
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 3 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነውና መልካም እንሁን ከክፉ በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቀን ሁሌም በደዌ በህመም ያሉትን እናስብ
@natiasefa4863
@natiasefa4863 3 жыл бұрын
አሪፍ ፊልም ነው ደስ ይላል። በ 0:25 ላይ "እድሜልኬን አንተን ስግት ልዋል እንዴ" ይለዋል። ልዋል የሚባለው ለአንድ ቀን ውሎ ነው፤ ማለት የነበረበት "እድሜ ልኬን አንተን ስግት ልኑር እንዴ" ነበር። የመሰለኝን ነው። በተረፈ ወድጄዋለሁ፤ በርቱልን ያስብላል።
@ramadankareem7968
@ramadankareem7968 3 жыл бұрын
dink lij nesh braye yeraseshen you tube chanal keftesh lemn ye film error eyfelegsh atserim
@elizanegn4183
@elizanegn4183 3 жыл бұрын
@@ramadankareem7968 Lol😂😂😂
@-kiyamezngn8138
@-kiyamezngn8138 3 жыл бұрын
@@ramadankareem7968 😂😂😂😂😂
@birhanmedia144
@birhanmedia144 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍 I appreciate
@brooksahilu4571
@brooksahilu4571 4 ай бұрын
Abet ewket
@abushakkabushakk8266
@abushakkabushakk8266 3 жыл бұрын
እዉነት ነው ዛሬ ታይተን ነገ ትተናት ለምናልፋዉ ዓለም ምናለበት ክፋትን ትተን መልካም ብንሆን መልካምነት እኮ ሰላሙ ምንያህል ሰላም እንዳለው ብቻ እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን አገራችንን ሰላም ያርግልን best move 👍
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 3 жыл бұрын
ከፓለቲካ የፀዳ የእሚገርም ቁም ነገር የሞላው ጥሩ ስራ 👏👏👏👏
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር ፍሰሱ !!!!!
@nanisakita8700
@nanisakita8700 3 жыл бұрын
ሰላምየ ኣድናቂትሽ ነኝ በጣም ነው ምወድሽ በዚ በሳዑዲ እስርቤት ያሉ ወገኖቻችን ድምፅ ሁኚላቸው በናትሽ በ ማርያም ስም ልለምንሽ😥😭😭🙏
@zerytumulugeta8354
@zerytumulugeta8354 3 жыл бұрын
ምርጥ ፈልም ነው ግን እያለቀስኩ ነው ያየሁት ጥሩ ትምርት የሚሰጥ ነው በርቱ ያገሪ ልጆች
@ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ
@ኡሚጀነቴየከድርአፍቃ-ጘ3ሠ 3 жыл бұрын
እደኔ በሳኡድ እስር ቤት ውስጥ በሚስቃዩት ያዘነ ልቡ የተሰበር 💔💔💔
@hayrumeskan3376
@hayrumeskan3376 3 жыл бұрын
ማዘን ብቻ ሳይሆን በሰቀቀን ሞትን
@yordinaa2119
@yordinaa2119 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም አይናችን እና ጆሮአችን እረፍት አገኘ ህይወት አጭር ናት ይህንን አምነን በሰላም እናሳልፋት ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 3 жыл бұрын
ወይኔ በህወቴ እንደ ውሳኔ ፰ፊልም አልቅሼ አላውቅም ነበር ዛሬ ግን ከዚያ በበለጠ አስለቀሰኝ በጣም አስተማሪ ነው እንደ ምኞታችን ዛሬን መኖርን
@peace-pr9gp
@peace-pr9gp 3 жыл бұрын
She is my favourite Ethiopian actress and very good movie 2 keep it up ur number 1 fun from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@glorydaniel7301
@glorydaniel7301 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnrWhoSQg8qSjMk
@peace-pr9gp
@peace-pr9gp 3 жыл бұрын
@@glorydaniel7301 thanks
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 ай бұрын
No word to express what I feel thank you. I appreciate the writer, the producer, the cameraman and videographer. Excellent Job! The actors and the actress are amazing! beautiful message amazing effort !!!!! I watched it on laptop and I should download Amharic keyboard to express what I feel.🥰😍🥰😍🥰😍🥰😍
@solomonjima2097
@solomonjima2097 3 жыл бұрын
የህይወት ፍልስፍናውን በጣም ነው የወደድኩት ልብ ዉስጥ ነው የሚቀሩት። በርቱልን። ጸጋነሽ ግን የምትፈጥረው ድባብ ደስ ይላል። ጊዜውን ሳላውቀው ነው የሄደው። ፍልስፍናውም የገጸ ባህሪያቱም ህይወት በጣም ራስን ማወቅ ላይ የደረሰ አርአያም የሆነ ነው። ለዛውም ግሩም ነው። ከአንድ ቦታ ቤት ዉስጥ ከተናገረው በቀር ሌላው ተመችቶኛል፣ ደሞዝ ከተናገረው ማለቴ ነው። ትንሽ ይባላል ብዬ ነው ምናልባት አለማወቄ ይሆናል። ደሞዝ አንድ ቀን ታብራራው ይሆናል። ክብረት ይስጥልኝ።
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስለቅሰው😭😭😭እደውም ሰበብ ነው የምፈልገው እንኳን ሰበብ አግኚቼ እናቴ ናፍቃኛለች ውዶቼ አይዞሽ በሉኝ😭😭😭💔💔💔
@VJSura
@VJSura 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንቺው ከእናቴ ጋር ተለያይቼ ነው የምኖረው
@mariyammariyam9402
@mariyammariyam9402 3 жыл бұрын
@@VJSura እሺ እህት መቼም አንድ ቀን እናገኛቸዋለን አላህ ሰላም ያሰጋቸው እንጂ ያው ሁልግዜ ናፍቆት ቢኖርም አንዳንዴ ሆዴ ይብሰኛል😥😥💋
@ነጃትYouTube-l3r
@ነጃትYouTube-l3r 3 жыл бұрын
በጣም የሚሳዝን ነገር ስናየ የራሳችን ቁስል ይቀሰቀሳል
@mantheman4900
@mantheman4900 Жыл бұрын
እማ ሞትሽን ሞቴ ያድርገው ።ፈጣሪ ነፍስሽን ይማረው❤❤❤
@HelenHaymanot
@HelenHaymanot 5 ай бұрын
ayzon ehti
@mekdesaddis6037
@mekdesaddis6037 3 жыл бұрын
ትወናም አይመስልም የውነት ታማችሑ ነው ያሳያችሑን
@solianaafrata
@solianaafrata 3 жыл бұрын
ምርጥ ድርሰት ምርጥ ትወና የሚጣፍጥ ፊልም።
@birtukantefera4051
@birtukantefera4051 3 жыл бұрын
ይሔ ሰዉ የሚሰራውን ፊልም ማየት በጣም ያስደስተኛል ልዩ ነው ትምህርት ሰጪ ቁም ነገር አዘል ነው:: አድናቂዉ ነኝ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁላችሁንም በጣም ትልቅ ትምህርት ያለው ድርሰት ነው 🙏🙏🙏
@malkamubekele5638
@malkamubekele5638 3 жыл бұрын
Woow, I love it's actor, best movie ever.
@glorydaniel7301
@glorydaniel7301 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnrWhoSQg8qSjMk
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 3 жыл бұрын
ፊልም መሆኑን እያወኩ ለምን እንደማለቅስ አይገባኝም😭
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ያጋጥማል ትክክለኛ ትርጉምም አለው። እንደ ፊልሙ ታሪክና እዳንቺ ስብዕና ይለካል ግን ፍፁም መልካም ነው። አንዳንዱ ቺኘስ እየበላ ሆረር ፊልም አይቶ እያንኮራፋ ይተኛል። ያንቺ መልካም ነው ውደጅው እህቴ!!!!!
@konjitekonjite8127
@konjitekonjite8127 3 жыл бұрын
እንድ እና
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 3 жыл бұрын
ብቃት ያላቸው ተዋንያን ሲገኙ እንዲህ ነው::
@אבבהאלמאייהו-פ7ה
@אבבהאלמאייהו-פ7ה 3 жыл бұрын
የራስሽ ብሶት ነው የሚያስለቅስሽ
@ethiopiansoundtrack1964
@ethiopiansoundtrack1964 3 жыл бұрын
አብዛኞቹ ፊልሞች እዉነተኛን ታሪክ መሠረት አርገዉ የተሰሩ ናቸው ይሄን ፊልም ጨምሮ ማልቀስሽ ኖርማል ነዉ ምክንያቱም እዉነታዉ መራራ ነዉ
@amensisakumsadabesa3960
@amensisakumsadabesa3960 3 жыл бұрын
ህፃኑ ልጅ ግን በእውነት ኣንጀቴን በላዉ ሲቀጥል ደግሞ የሰዉ ልጅ ለዚ ከንቱ ምድር እንዲ ሲጨቃቀን ከማዬት ኣለመኖር ይሻላል።
@fikerlyrics
@fikerlyrics 3 жыл бұрын
ምንታረገዋለህ` ክፉ አታሳየኝ ጥራኝ አምላኬ አዘጋጅልኝ ቤቴን በልኬ ´ፈጣሪ ሀጢያትችን ለመኖር ስንል ሳነበዛው በጊዜ ውሰደን
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ፊልም ነው የህይወት ትርጉሙ የሚገባን ልናጣው መሆኑን ስናውቅ ነው ለካ
@nuniyatkifle5788
@nuniyatkifle5788 3 жыл бұрын
Such a beautiful Movie. Thanks for reminding us what life is all about.
@yal1907
@yal1907 3 жыл бұрын
ይህንን አይነት ድራማ በውጭ ሃገር ሆኘ ጊዜየን ሰጥቸ ስመለከት ይህ የመጀመሪያየ ነው እጅግ መሳጭ I look like based on true story so sad but so wonderful drama በመሆኑ በርቱ እውንታውን በተግባር ለማቆም የሁሉም ስው መሆን በራሱ በቂ ነው ::
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 3 жыл бұрын
ምናለ ሁሌም መልካም ብንሆን። ሞት የታመመም ያልታመም የሚጠራበት አስፈሪ ነው ደግሞ እራሱን ያልቻለ ህፃናት ልጆች ሲኖሩህማ የሌለ ፈሪ ያደርጋል!!! አምላኬ እኔን ሀጥያተኛ ሁሌም ስለሰጠኽኝ መልካም ስጦታዎች ስትል እድሜ ጤና ስጠኝ!አሜን አሜን አሜን
@sadaasayra1708
@sadaasayra1708 3 жыл бұрын
ከስደት ለቅሶ የተረፈኝ እንባ በዚህ ፊልም ጨረስኩት አስተማሪ ፊልም ነው
@ShiferawAsmammaw
@ShiferawAsmammaw 4 ай бұрын
one of the most underrated movies in Ethiopian cinema history
@yichalnegussie5401
@yichalnegussie5401 Жыл бұрын
This is one of the best movies, please watch it and appreciate the packed wisdom. ❤
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 3 жыл бұрын
ምርጥ መልእክት ድንቅ አተዋወን !!! ከሰሩ አይቀር እንዲህ ነው ብራቮ !!!!
@mahaletassefa8002
@mahaletassefa8002 3 жыл бұрын
በእንባ ነው የጨረስኩት አንተነህ ሀይሌ እጅህ ይባረክ ደሞዜ ፣ፀጋነሽ ፣ወ/ሮ ቲና ምርጥ ትወና ነው ያሳያችሁን ❤
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው፣ አሳዛኝነቱ ከመጨረሻዋ ቀሚስ ከሚለው ፈለቀ አበበ ከሚሰራበት ፊልም ጋር ይመሳሰላል። ያኛው በኤች አይቪ ዙርያ የተሰራ አሳዛኝ ታሪክ ሲሆን ይህኛው ደግሞ በካንሰር ህሙማን ላይ።
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 жыл бұрын
ወይኔ ደሞዝ &ፀጋነሽ በጣምም የምወዳችሁ አክተሮች 😢😢እንዳለቀስኩ አለቀ።
@ሲፈንየማርያምልጅ
@ሲፈንየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ያንቺን ኮመንት አይቼ ነው ማየው አሪፍ ካልሆነ ግን
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 жыл бұрын
@@ሲፈንየማርያምልጅ በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ እህት ዓለሜ ሶፍት ግን አጠገብሽ ይኑር።
@glorydaniel7301
@glorydaniel7301 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnrWhoSQg8qSjMk
@netsuhworkgirma3214
@netsuhworkgirma3214 3 жыл бұрын
This guy በጣም script እየመረጠ እንደሚሠራ ደርሼበታለሁ👏👏👏👏
@brhanetsehaye3880
@brhanetsehaye3880 3 жыл бұрын
Betam lb yemineka betammmmm ebakachu betechaelen entegagez ljoch lemerdat batekalay yetamemu enrdae egziabher selamn fkrn tenan ysten amennnnnnnnnn
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 3 жыл бұрын
ዋው ባንድ ዲንጋይ ሁለት ወፍ ማለት ይሄ ነው ስለካንሰር በሽታ ጎጅነትና ቅድመ ጥንቃቄ ምርመራ አስተምራችሁ በዚያው ደግሞ ለአይን ባንክ ወይም የአይን ልገሳን ውብ አርጋችሁ አሳይታችሗል ሁሌም የምትሰራው ነገር ያስደምመኛል ።
@glorydaniel7301
@glorydaniel7301 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnrWhoSQg8qSjMk
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት እንዳስለቀሰኝ የቅዱሴ ፓርት ላይ አልቻልኩም ራሴን ሁሉ ነው ያመመኝ በለቅሶ 😭😭😭 ብቻ እውነት ለሁላችሁም ክብር አለኝ አመሰግናለሁ ።
@tzaineshmehari3793
@tzaineshmehari3793 3 жыл бұрын
Betam Betam mehari ykone film thanks
@hailshvlog
@hailshvlog 3 жыл бұрын
Such a beautiful movie. Life lesson for us to live today as if we'll die tomorrow.
@rihanahashem456
@rihanahashem456 3 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ እና አስተማሪ ፊልም ነው
@belachewyitbarekasres6019
@belachewyitbarekasres6019 4 ай бұрын
አረ እባክህ አምላኬ ሆይ በቃችሁ በለን . . .ኑሯችን ስጋት , ህልማችን ስጋት , ፊልማችን ስጋት ነጌያችንም ስጋት አረ በቃ
@agazhimedia
@agazhimedia 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ለትልቅ ነገር አነሳስታችሁኛል
@jamatube8171
@jamatube8171 3 жыл бұрын
በሠዉ ሀገር ለሚሠቃዩት አላህ ይርዳቸዉ ሁላቺንም በዱአ /በፀሎት እንገዛቸዉ።ሠላም ለሀገራቺን🇪🇹❤
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Жыл бұрын
የትወና ብቃታችሁ ያበደነዉ ዋዉዉዉ እዲሜ ይሥጣችሁ ዳይሬክተሩም ያበደ ታሪክነዉ የፃፍከዉ ሁሉም የተሣተፉት ሰወች ልዩ ነዉ ተሰጧችሁ እናመሠግናለን
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ በጣም ደስ የሚል እና ልብን የሚነካ ስራ ነው በርቱልን
@zerayzola1251
@zerayzola1251 3 жыл бұрын
such wonderful, story, acting betam Des mile tarik, minenorewn hiwot eyenoren endalen teyeko yalefal, yeteleyae alem west yenebru baletariqochun wed ande hasab yamitabete minged yegermal👍👍
@hanawondimu8345
@hanawondimu8345 5 ай бұрын
Kudus what an acting his voice also very incredible ❤
@ረቢዚድኒኢልመን-የ9ሠ
@ረቢዚድኒኢልመን-የ9ሠ 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ ለራስ ብቻ መኖር ሳይሆን ለሊላም ሰዉ ሂወትን መስጠት ደስ የሚል ነገር የለም. የሰወችን ህልም ማሳካት. 👍👍
@almazmengistu8400
@almazmengistu8400 3 жыл бұрын
Great movie and message!
@ጩጬውነኝየበርሃውቀበጥ
@ጩጬውነኝየበርሃውቀበጥ 3 жыл бұрын
ዋው ገራሚ ፊልም ነው መሰላችሁ ሳይሆን ሁናችሁ ስለሰራችሁልን እናመሰግናለን🙏🙏👌👌💔😭😭
@አሚናዳብ-ኀ5ወ
@አሚናዳብ-ኀ5ወ 3 жыл бұрын
እጃቹ ይባረክ በጣም ምርጥ ስራነው ጉማ አዋርድ ተሸላሚ እንደሚሆን እንጠብቃለን
@warkamedia
@warkamedia 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ፊልም ነው እረጋ ያለ ትችላላችሁ💚💛❤
@መልካምነሽ
@መልካምነሽ 3 жыл бұрын
ቃላት የለኝም በእንባ ጨርስኩት በጣም እናመስግናለን። መልካም ሰርተን እንድናልፍ እግዚአብሄር ይርዳን አሜን።
@ethiopianurilgn7825
@ethiopianurilgn7825 3 жыл бұрын
I couldn't stop crying omg it is heart touching move ,and I learned big lesson that helps to my life. Thank you Eyoha
@glorydaniel7301
@glorydaniel7301 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnrWhoSQg8qSjMk
@mimmimimmi3888
@mimmimimmi3888 3 жыл бұрын
ውይ እዲት ስሚቱ በሠው ደምስር ነው የሚሯሯጠው 3 ሆናችሁ አደሽ ነው የተወናችሁት ተባረኩ ይክን በስታ አምላክ ያጥፍልን ልዩ ነበር
@rohahighlights3106
@rohahighlights3106 3 жыл бұрын
ይሄ ፊልም እውነት ስንብት ሳይሆን ቅርስ ነው፡፡ ለኔ ካየኋቸው ምርጥ ይዘት ፊለሞች ውስጥ ቀዳሚ ብለው ይመጥነዋል፡፡ ኢትዮጵያ የእውነት አሁንም ሰዎች አሏት ተስፋ አለን፡፡ እባካቹ የፊልም ተዋናዮቻችን በቃ ሰው እንሁን ለገንዘብ ብቻ ብለን አንኑር፡፡
@nuzhahawally2183
@nuzhahawally2183 3 жыл бұрын
ከመጀመሪያው ጀምሮ በእባ ነው የጨረስኩት አስተማሪ ፊልም ነው ቅን ልቦና ሰቶን መድረስ ላለብን መድረስ እንድንችል አምላክ ይርዳን
@genettekeda3788
@genettekeda3788 3 жыл бұрын
ሁሉም ምርጥ የምወዳቸዉ ተዋናይ ልታይ ልታይ የማይሉ
@glorydaniel7301
@glorydaniel7301 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnrWhoSQg8qSjMk
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
😅😅😅🙏🙏🙏🙏 አይዟችሁ ወገኔቻችን ፈጣሪ ይድረስላችሁ ስደት አይኑ ይጥፍ ሁላችን በፀሎት እናግዛቸዉ ሳውዲ ላሉ ወገኖቻችን ወደ ፈጣሪ እንጩህ ህህህህህህ
@mignotbik9257
@mignotbik9257 3 жыл бұрын
ሳአዊዲ ላሉት እህት እና ወድማችን ፈተናውን ፈጣሪ ያቅልላቸው ፈጣሪ ይርዳቹ አይዛዋቹ ሁሉም ለበጎ ነው
@yezihalemzena8040
@yezihalemzena8040 3 жыл бұрын
am so touched about this kids!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! thank u for the awarness
@hahumedia8446
@hahumedia8446 3 жыл бұрын
በቃል ሊገለጽ የማይቻል ስብእና ያየሁበት ፊልም ነዉ በርቱ
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ደስ የሚልም ነው አሳዛኝም ነው።
@tesfayemesselu6390
@tesfayemesselu6390 3 жыл бұрын
Wow wow wow so amazing wander full 👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼👌🏼THANK a lot ✅✅✅✅✅✅✴✴✴✴✴✴
@afrolink1
@afrolink1 3 жыл бұрын
በበሽታ ስንያዝ ብቻ ሳይሆን ሁሌም ጥሩ ሰራ መስራት ያስፈልጋልል ሁሌም ለሰላም ለፍቅር ለአንድነት በጋራ እንስራ
@abelalemeshet8767
@abelalemeshet8767 3 жыл бұрын
በ አማረኛ ፊልም ካለቀስኩ ቆይቼ ነበር
@ma4111
@ma4111 Жыл бұрын
The best movie ever
@benhelem347
@benhelem347 3 жыл бұрын
Best movie thank u
@እናትዘነበ-ቀ4ቘ
@እናትዘነበ-ቀ4ቘ 3 жыл бұрын
እናቴ የሞተችብኝ ቀን ያለቀስኩትን እንባ እረቅሶ ዛሬ ትራሴን ነክሸ ተሰቀሰኩ ውይይይይይ...እናቴ ነብስሽን ይማር ፈጣሪ♥
@mantheman4900
@mantheman4900 Жыл бұрын
የተሰማኝ ሀዘን ላይ ኮሜንትሽ ተጨምሮበት ሙሉ ቀን ራሴን ማፅናናት ከብዶኝ እናቴን አሰብኳት። ምናለ ሞትሽን ለኔ ባደረገው የእናቶቻችንን ነፍስ ይማርልን
@thecuties9488
@thecuties9488 3 жыл бұрын
It made me cry a lot but Uhhh its really nice movie
@fish3644
@fish3644 3 жыл бұрын
Excellent movie
@wanshtango5116
@wanshtango5116 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍነና እስተማሪ ነው እናመሠግናለን
@meazaayele1429
@meazaayele1429 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው 👏👏👏 እናመሰግናለን።
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
የልጅትዋ አለባበስዋ ስርዓትዋ እንዴት ደስ እንደሚል
@williyamaustin2106
@williyamaustin2106 3 жыл бұрын
Betam new yewededkuat. Eratawa nelkua..... agebat neber ......
@glorydaniel7301
@glorydaniel7301 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnrWhoSQg8qSjMk
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl 3 жыл бұрын
ሞቶ እንዃን የሌሎችን ህልማቸውን እውን እንዲሆን ማድረግ መቻል ከእግ/ር የተሠጠ ፀጋ ነው በጣም አስተማሪ ነው ሁላችሁንም እንወዳችሃለን።
@lishankinfe4069
@lishankinfe4069 2 жыл бұрын
i love this move it gives me reason to be a better person
@makidamakida9990
@makidamakida9990 3 жыл бұрын
ዋው.ሁለታቹንም.በጣም.ነው.የምወዳቹ.ምርጥ.ስራ
@glorydaniel7301
@glorydaniel7301 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fnrWhoSQg8qSjMk
@firaolabera9958
@firaolabera9958 2 жыл бұрын
እስከዛሬ አለማየቴ ቆጨኝ ሙሉውን ፊልም በንባዬ ነው የጨረስኩት😭😭😭🥰🥰🥰🥰
@jmaryamqwe7202
@jmaryamqwe7202 2 жыл бұрын
Wooow sila ewunat baxami garami hiyot yalewu asitamar filim new
@Mathi_Tube2121
@Mathi_Tube2121 3 жыл бұрын
enamesegnalen ye amargnan film indezih beharif indisera ngeruln
የፈራሁት ሙሉ ፊልም - Yeferahut Full Ethiopian Movie 2022
1:38:20
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ማን ያዘዋል ሙሉ ፊልም - Manyazewal Full Ethiopian Movie 2023
1:54:15
ዘጠኝ ሞት (ሙሉ ፊልም) | Zetegn Mot full movie
1:45:45
Dejaf TV
Рет қаралды 1,9 МЛН
ቃል ስጪኝ  ሙሉ ፊልም Kal Sichign full Ethiopian movie 2021
1:33:32
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 824 М.
Ethiopian Film 2017 - Yet Nebersh
1:41:00
Addis Films
Рет қаралды 687 М.
ሴት አይገባም - Ethiopian Movie Set Aygebam 2022 Full Length Ethiopian Film Set Aygebam 2022
1:39:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2,6 МЛН
Jesus Movie HD Amharic Language
2:07:47
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቲዩብ / orthodox tewahdo tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН