የፈራሁት ሙሉ ፊልም - Yeferahut Full Ethiopian Movie 2022

  Рет қаралды 638,339

Addis Movies

Addis Movies

Күн бұрын

Пікірлер: 241
@መንሱርቲዩብ
@መንሱርቲዩብ 2 жыл бұрын
እዩብ ሰለ ሲጋራ ማጨሱ ይጠየቅልን በሰይፉ ፋታሁን የምትሉ ላይክ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦። ።
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
ሃሪፍ ነበር እዬብን እንዲህ አይነት ስራ ባያሰሩት ሞኬ ጤና አይመስለኝም አፉ ፀበል ተጠመቅ ሞክዬ እንወድሃለን
@elsaela6098
@elsaela6098 2 жыл бұрын
ካራክተሩ መሰለኝ የውነት አሞት አይመስለኝም
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
@@elsaela6098 እረ አይደለም ሴፉ ላይ ኢንተርቪው ሲያረግም አይቼዋለሁ ፅፌያለሁ እይው
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ አስተማሪ ነው ከራስ ወዳድነት እንውጣ የሰው አጨልሞ የራስን ማብራት ተገቢ አይደለም ወገኖቼ ፊልሙን ስታጣጥሉ እዮባና ላዕከን ሳይ ቢያስጠላም ልየው ብዬ ነበር ያየውት ግን ቆንጆና አስተማሪ ነው
@useruse6250
@useruse6250 2 жыл бұрын
ሞኬ አባቴ ጎበዝ ተዋናይ ነህ ከምንም በላይ ጤና ይቀድማል ፀበል ተጠመቅ ሴፉ ላይ የቀረብክ ጊዜ አይቼክ አዝኜ ነበር አሁን ደሞ የበለጠ አዘንኩኝ ለራስህ ጊዜ ስጥ ቸል አትበል
@fkryoutube2740
@fkryoutube2740 2 жыл бұрын
በነገራቺን ላይ ፊልም ላይ ብዙ ጊዜመሥቀል አይለብሱም እናንተ ግን ሥታምሩ ፈጣሪ ይባርካቺሁ ፊልሙ ደግም wow ❤️
@FlAZ55
@FlAZ55 2 жыл бұрын
Film lela ,,Meskel haymanot .min agenagnew
@atsedeassefe3634
@atsedeassefe3634 2 жыл бұрын
አሁን ላይ ተቃውሞውንም ሁሉንም ሀይማኖታዊ ስርአትም የማይማር የለምና ተመስገን ብዙ ነገሮች ለውጥ አላቸው
@user-rr3ed7qs8b
@user-rr3ed7qs8b 2 жыл бұрын
@@FlAZ55 ምነው መስቀል ስትል ከነከነህ?መስቀሉ የኛ ክርስቲያኖች መለያ ነው።ሰይጣን ሲያየው ይቃጠላል ስለዚህ እናደርጋለን።
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሞኬ ግን ፀበል ተጠበል እባክህ ሁሌም እንወድካለን ክፉ አይንካክ ህመምክ ላይ ትኩረት አድርግ መቼም የማትሰለች አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤💝💝
@vanishethvanisheth444
@vanishethvanisheth444 2 жыл бұрын
Hi mum and dad 5th and 5
@ምርጥኢትዮጵያዊ
@ምርጥኢትዮጵያዊ 2 жыл бұрын
ታሞል እዴ ምኑን ነው
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 2 жыл бұрын
አዎ እውነት ነው ከንፈሩና አይኑ ላይ ቦታ አልሰጠውም
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
@@ሩሐማየአርሴማልጅ ሕክምና በግዜ ካልሄደ ይከብዳል!
@ሩሐማየአርሴማልጅ
@ሩሐማየአርሴማልጅ 2 жыл бұрын
@@blackhabeshawit5954 አዎ በጣም
@ትዕግስትብርሀኑ
@ትዕግስትብርሀኑ 2 жыл бұрын
እኔ ፊልም ሳይ ቆንጆ ሰው ከሌለበት ማየት ደስስስስ አይለኝም ግን ሞኬን እና እዮቤን ስለምወዳቸው በግድ ጨርሼዋለው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ልዑል 👌👌👌ትችላለህ መስቀላቹ 👌ያምራል እህትና ወንድም
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
አሪፍ ነበር እናመሰግናለን ሁሌም ትችላለህ መኮንንዬ
@jenetjen7566
@jenetjen7566 2 жыл бұрын
በጣም አሰተማረሐና አዝናኘነው።እናመሰግናለን እዮባ በጣም ውድድድድ ነው።የሞኬነገርግን አልገባኝም ለፊልሙነው ወይስ እስትሮክ። ነው እባካቹ ይህን ኮሜንት የምታነቡ የምታውቁት ነገርካለ አሳውቁኝ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 2 жыл бұрын
ስትሮክ ነው ቆየ እኮ በተለያዩ ፊልሞች ጭምር ነው
@aishaisha4052
@aishaisha4052 2 жыл бұрын
ዋው መጨረሻው የሚያምር ምርጥ ፊልም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@የሸዋልጅነኝ-ጸ3ቨ
@የሸዋልጅነኝ-ጸ3ቨ 2 жыл бұрын
እዮባዬ ማጨስ ባተ አያምርም💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@nazrie942
@nazrie942 2 жыл бұрын
ይሄ የማያስተምር ፊልም ነው! በመጀመሪያ ተማሪዎች ገቢ እንኳን ሳይኖራቸው ፍቅር ፍቅር በሚል መጃጃል ትምህርታቸውን ማቋረጥን እንደ ጀብዱ የሚያበረታታ ነው! ሲጀምር አባትን ጥሎ እስክመሄድ የሚያደርስ ፍቅር የለም! ልጁ በማይሆን ነገር ጠርጥሯት አርግዛ እንኳን ጥሏት ጠፍቷልና ! ስለዚህ በመጨረሻው ላይ ልክ እንደሰሩ ማስመሰላችሁ የሴት ልጅ ተስፋዋ አርግዞ ባሏ ጋር ቁጭ ማለት ነው እንደማለት ይቆጠራል! የፊልሙን ኢንዱስትሪ አወረዳችሁት እኮ!
@abcdefghijklmno5701
@abcdefghijklmno5701 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ደስ ይላል ኮሜቶች የሰው ሞራል አትኩ ምርጥ ተዋናይ ናቹ ሁላችም በርቱ
@aishaad3212
@aishaad3212 2 жыл бұрын
meskelachhu siyamr 💚💛❤💝💝💝🙏
@mulugetaabrarie1351
@mulugetaabrarie1351 2 жыл бұрын
ሞኬ ግን እስትሮክ ከሆነ ለምን አይታከምም አፉ ተጣመመ እኮ ልብ ብላችኋል ከፈልሙ ያሳሰበኝ የእሱ ጤንነት ነው።
@sarayewrmeringueevernews2752
@sarayewrmeringueevernews2752 2 жыл бұрын
እር በናትህ ለፊልሙ ሲል ነው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 2 жыл бұрын
እር ለፊልሙ ሲል አይደለም ትክክል ተጣሙዋል እንዳይታይ ይጥራል በዚህ ላይ ደሞ በጣም የሚጠጣና ጫት እንደሚቅም ያስታውቃል እየተቀየር እየተቀየር ንው የሚሄደው ጎበዝ ስው አንዴ አይለከፍ
@BabiletubeAbdulrahmanmmohamed
@BabiletubeAbdulrahmanmmohamed 2 жыл бұрын
You are right bro 💯 🙏
@turufattsehay7331
@turufattsehay7331 2 жыл бұрын
የምር አይኑም እንደዛው ፊልሙን ሳይሆን ሞኬን ነው አስተውዬ ያየሁት
@kidusmikael223
@kidusmikael223 2 жыл бұрын
Awo bzu film layi naw yayewet khonem fatr ymrew
@AmyAmy-pz5cj
@AmyAmy-pz5cj 2 жыл бұрын
እስኪርብቱን የፃፍው ሆነም የፊልሙ ተዋናዮቹ አዳዲስ ናቸው ስለዚህ ማበርታታት ያስፍልጋቸዎል
@sebsbetekle5885
@sebsbetekle5885 2 жыл бұрын
Ethiopia may people
@mulubekele7394
@mulubekele7394 2 жыл бұрын
በዛላይ ደሞ መስቀላቸውን ሳላደቅ አላልፍም ጎበዝች ባለማተብ ናችሁ ተባረኩ ❤❤❤
@Tamru_mazeng
@Tamru_mazeng 2 жыл бұрын
Film tteh sle meskel mawurat aynefam
@michaelfasil5167
@michaelfasil5167 2 жыл бұрын
Wow
@michaelfasil5167
@michaelfasil5167 2 жыл бұрын
Good
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ 2 жыл бұрын
ዘንድሮስ ሁሉ ነገር አስጠላኝ የኛ የሐበሾች ፈተና በዛ ፍትህ ተዛባ 🥺🥺
@maresylastamru3738
@maresylastamru3738 2 жыл бұрын
Me tpp
@simar9234
@simar9234 2 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ምንም የሚያስደስተኝ ነገር የለም
@biyabacha7915
@biyabacha7915 2 жыл бұрын
Uwnet new
@mulatadhadacho8905
@mulatadhadacho8905 2 жыл бұрын
We told to many time we don't know how to Read Abric stop Writing time you write in maric will Amic body name stay with Amara you don't know Mulata is coming worst is coming than coming from Gaaraa Mulata
@mulatadhadacho8905
@mulatadhadacho8905 2 жыл бұрын
No body make joke make joke Oromo with Oromo ararge very strong we Oromo Ararge very Fangurs Nazii Ethiopia must know
@sabontuuinatalaahayileorom8446
@sabontuuinatalaahayileorom8446 2 жыл бұрын
Wowww betam dess yilal wenat eyob gin sejar
@kedirseid6161
@kedirseid6161 2 жыл бұрын
መኩዩ ምርጥ ሰው በጣም አድናቂህ ነኝ
@aynalem3830
@aynalem3830 2 жыл бұрын
Aerif new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@bobydan7731
@bobydan7731 2 жыл бұрын
እብድ ነው እንዴ እስክሪፕቱን የፃፈው ወይስ ገንዘብ ብቻ ስላለው ፊልም ካልሰራው ያለ (ያለች).መኮንን አሪፍ ተዋናይ. ነበር. ግን እክሪፕት ቢመርጥ አሪፍ ነው. የተገኘውን ለገንዘብ ብሎ መስራት ትንሽ ይከብዳል በኑሮ ውድነት ምክንያት ብር ሲጠፋ ሊሆን ይችላል የሰራው
@iucgivh6956
@iucgivh6956 2 жыл бұрын
ውይ አሁንኮ መቀለጃ አደረጉን
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
የምር ኮሜንቱ በጣም ያስቃል 😂😂😂😂😂ልየው ነበር ተውኩት
@melatmelat6129
@melatmelat6129 2 жыл бұрын
ate min honeki new begeta beka filmyn salayew astelay 🥴
@bobydan7731
@bobydan7731 2 жыл бұрын
@@melatmelat6129 ሜላቴ ባታይው ይሻላል ምክንያቱም የፊልሙ ደራሲ ለሊት በህልሙ የቃዠውን ሲነቃ ወዲያው እስክፕቱን (ፓ ድንቄም እስክሪፕ) ፅፎት እረፋድ ላይ ፕሮዲውስ አርጎት ከ ከሰዐት ቀረፃ አርጎ ማታ ላይ ለዕእይታ የለቀቀው ይመስላል. የአንድ ቀን ስራ መሰለኝ. በነጋታው ፈልሜ መርቁልኝ ያለ ይመስላል. ይህው ይህን ፊልም አይቼ አይኔ እያከከኝ ነው ሜላቴ ትራኮማ ያሲዛል አትይው
@mulubekele7394
@mulubekele7394 2 жыл бұрын
ዋውዋው መጨረሻው ያምራል ❤
@MajidAwoleMushke
@MajidAwoleMushke Ай бұрын
Wow merte naw❤❤
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Arif new gin esikeribet yemitifu ebakachu ziberikekrek atadurgut
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 2 жыл бұрын
አዳዲስ አክተሮች እየመጡነው በርቱ ናዙን ስላሳያቹህኝ አመሰግናለሁ የፍቅር ሀገሬ ናፍቀሽኛል❤😘
@ሀዩወሎትዩብ
@ሀዩወሎትዩብ 2 жыл бұрын
ተወናን እና ነባራውይ ሁኔተ እወቁጂ ተመልካቾች እደ😏የእዮብ ማችስ የቴዲ ከላክተር ነውጂ የእዮብ ማንነት አደለም❤️
@abitiaderajew7178
@abitiaderajew7178 2 жыл бұрын
ደባሪ ፊልሞች እየተለመዱ ነው ነገር ግን እንደዚ ፊልም የደበረኝ የለም እዮብን ሲጋራ አስጨሱት ሚገርም ነው 😥 እዩ ወደራስህ ተመለስ እንደቀልድ የምናየው ነገር ነገ የማንወጣበት ጉድ ውስጥ ይከተናል ሱስ ደግሞ አስበክበት የምትገባበት ነገር አይደለም እና እናስተውል
@abdisaaliyi6253
@abdisaaliyi6253 2 жыл бұрын
betam desmil fim nw 100% wodijalo
@hawasetottube
@hawasetottube 2 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል 👍👍👍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እረ ሼ የእዮብ ማጨስ ይደብራል በትልቁ ጌታን ቲሽ አንዳንድ ደራሲ ደሞ ምንም የማያውቁትን ልጆች ወስደው የሆነ ጭቃ ውስጥ መዝፈቅ ይወዳሉ 😒አሁን ማጨስ ነገ መቃም ከዛ ሺሻ 😒ይቀጥል 😒የኛ ሀገር ፊልም 😏😏😏
@leave3594
@leave3594 2 жыл бұрын
እቅልፊን አስመጣኝ 🤒ፊልሙ 😒ለማንኛውም አሬፍ ነው 😍
@tesfaneshiteshome9988
@tesfaneshiteshome9988 2 жыл бұрын
አሪፊ ነው እዮብዬ ማጨስ አያምርብም
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ኤረ እዮባ በጣም ነው የሚደብረው ሲጋራ ታጨሳለህ እንዴ ጥሩ አይደለም ለፊልሙ ብለህ መጥፎ ባህሪ እንዳይፈጥርብህ ጋሽ ሞኬ የኔ አባት ኤረ ለጤንነቶ ቅድማ ቢሰጡ መልካም ነው ስትሮክ ከሆነ ይድናሉ እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏❤ ፊልሙ ምርጥ ነው እናመሰግናለን 🙏
@tseganeshashagrie8237
@tseganeshashagrie8237 2 жыл бұрын
Yih lij eyob yaleakmu adege enabeka. Cherse keshim hone susu jemerotal yecheresewal ..betam tiru adelem ..rega beleh edeg
@mhomdesurge1086
@mhomdesurge1086 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም wow
@demeketefera4756
@demeketefera4756 2 жыл бұрын
betame harfi
@tamemaa4211
@tamemaa4211 Жыл бұрын
ሀሪፍ ነዉ ግን እዮባዬ መጨሥህ ጥሩአይደለም❤❤❤
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 2 жыл бұрын
ሞኬ ምርቅ አባትነህ ሰላማቺሁይብዛ
@gedyonegeberatsadik6287
@gedyonegeberatsadik6287 2 жыл бұрын
አገርኛ ፊልማች ከቤተሰብ ጋር የሚታዩ አይደሉም ምክንያቱም ሁሉም ፊልማቻቹሁ ላይ ሲጋራ ያጨሳሉ ደግሞ አጭሰው የማያቁ አርቲስቶችንም ታበላሻላቹሁ ይገርመኛል ሳያጨሱ መስራት አይችሉም ????
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 жыл бұрын
wow asitemari film new👍👌
@Nura_Tubers
@Nura_Tubers 2 жыл бұрын
Desiyemil Film naw🙏
@ጎንደሬነኝ
@ጎንደሬነኝ 2 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ኢትዮጵያ አሥባት♥️♥️😢😢😢🇨🇬🇨🇬♥️♥️😢😢😢
@idid3366
@idid3366 2 жыл бұрын
ያኒላ የኔ እህት😍👌
@ደንበሎቀሰመ
@ደንበሎቀሰመ 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@abrahamsultan70
@abrahamsultan70 2 жыл бұрын
አይ......ፊልም ግራ ተጋብታቹ ሰዉን ግራ ታጋባላቹ ሐገር በሚታመስበት ወቅት ስለ ሐገር ፍቅር ብትሰሩ አይሻልም ነበር በጣም ነዉ የምትገርሙት ድርሰት የሚችል ደራሲ ከሌላቹ በዚሁ ኢሜል ከኔ ጋር ተገናኙ እና በነፃ ምርጥ ስለሐገር ፍቅር ሙሉ ድርሰት ፊልም ልስጣቹ የዉነት
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
የጎደለውን ብትሞላው የበለጠ ያምር ነበር።
@merameberahim399
@merameberahim399 2 жыл бұрын
እኔመቸምአላየዉምኮሜትአብቤነበርፊልምእማየዉ ኮሜቱምያስጠላል🤕😔
@abcdefghijklmno5701
@abcdefghijklmno5701 2 жыл бұрын
እስከ መጨረሻው እዩት አየሁት ምርጥ ነው
@ስደተኛዉፋኖ-ፐ8ሐ
@ስደተኛዉፋኖ-ፐ8ሐ 2 жыл бұрын
ኮሜንቶሮች እስኪ ሞራል አትንኩ ካልተመቻቹሁ እለፉት ሞራል መንካት ምን እሚለት ነዉ ዘጋቹሁኝ የምር😏😏😏😏
@zewuduwelo376
@zewuduwelo376 2 жыл бұрын
እኔ ዴገም ሰለለ ትምህረት ቤት ፈቀረ ማየት በጣም ነበረ እምዴሠተው የኸ ገን ዴሠ አአይልም
@tibebumekonen6646
@tibebumekonen6646 2 жыл бұрын
Wow des yilal
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 2 жыл бұрын
አይደርግም ሴጋራ ልርግምክ ነው ይቅር ይበል እሰከዛሬ ድርሰ ሴጋራ ሳታጪሰ ነው የወደድኩክ አውንግን ጠላውክ እዪብ💔💔💔
@NahomBelay
@NahomBelay 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@konjithussen3670
@konjithussen3670 2 жыл бұрын
Amezing👍
@kameliak1880
@kameliak1880 2 жыл бұрын
ሰብስክራይ አረጉኚ
@BuraaleKayd
@BuraaleKayd 8 ай бұрын
😊😊eyoba.silla alabatbicha😊😊😊
@hfhjgfyfhjf7328
@hfhjgfyfhjf7328 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው አይዟችሁ በርቱ ያው የኛ ትውልድ ውሌም ይነገረናል እናያለን ግን አንተገብርም ብቻ ተኮንኮለኛነት ፣ዱሪየነት መጨረሻው እንደማያምርና ፍቅር እንደሚያሸንፍ ተረድቻለሁ ሁላችንም ያየነውን የሰማነውን እምንተገብር ያድርገን
@zikraweluewatube7981
@zikraweluewatube7981 2 жыл бұрын
እር እዪባ ማጨስና ማቃጠር ባተአያምርም ይቅርብክ እኛ ካተብዙትምህርት ያለው ነገር እንጠብቃለን እባክህን
@abagudakershu9599
@abagudakershu9599 2 жыл бұрын
እናትና አባታችሁ ትከሻ ላይ ፊጥ ብላችሁ የእነሱን ቁራሽ እየበላችሁ እራሳችሁን ሳትችሉ ፍቅር ትላላችሁ። እናቴ በሶስተኛው ዓለም ውድድሩ ጥሮ ግሮ እራስን ለመቻል ነው። መቶ አስር ሚሊዮንኛ ሆነህ ፍቅር እያልክ አትቀልድ።
@addismoviesethiopia
@addismoviesethiopia 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🥰 kzbin.info
@ehtnastube9245
@ehtnastube9245 2 жыл бұрын
እኔንም ደምሩኝ ስወዳችሁ
@zs7735
@zs7735 2 жыл бұрын
Eyob ka lijinatih jemira isikahun lebinat bich. bro ihe nager sirah inadayihonibik
@MsMfers
@MsMfers 6 ай бұрын
😊😊😊😊
@legmubex2163
@legmubex2163 2 жыл бұрын
ውድ የኢትዬጲያ ብርቅዬ ልጆች እኛ ያለን ምርጥ ነብይ ምርጥ መምህር ምርጥ ባል ነብዩና መሀመድ (ሰ ዐ ወ )ናቸው ፕሮፋይሉን በመጫን ሰፕስክራይብ በማድርግ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን
@legmubex2163
@legmubex2163 2 жыл бұрын
kzbin.info/door/UFY94a0lC3AS-aHm4m3AEw
@ጋምብለርጋምበለር
@ጋምብለርጋምበለር 2 жыл бұрын
የሚገርመው የመኮንን ፊልም አለመምረጡ ነው
@tigistzeleke2414
@tigistzeleke2414 2 жыл бұрын
እዮብ ለዝም ደረሰ ያሳዝናል በጣም😎😎😎🙄
@ኢትዬፕያኢትዬፕ
@ኢትዬፕያኢትዬፕ 2 жыл бұрын
ግዴታ ነው ፊልሞቻችን ላይ ሲጋራ ማጨስ ጫት መቃም መልእክቱ ምንድን ነው ?
@abditube2109
@abditube2109 2 жыл бұрын
ዪኒላ አንቺን ብዬ ነው ወደ አማርኛ ፊልም ተመልሼ ላየው የቻልኩት!
@ኢዘድንይቶብ
@ኢዘድንይቶብ 2 жыл бұрын
እኔም እደዛው
@hamanothamanot6725
@hamanothamanot6725 2 жыл бұрын
ምንም አይልም በርቱ ለአዲስ ተዋናይ እናበረታታለን ግን ያስጠላል🙈😜
@lubababekalu3934
@lubababekalu3934 2 жыл бұрын
🙄😂😂😂😂
@meseretd3805
@meseretd3805 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🙆
@ኢስላምነውህይወቴ-ሸ3ሸ
@ኢስላምነውህይወቴ-ሸ3ሸ 2 жыл бұрын
😂😂😂
@AaAa-jt4iy
@AaAa-jt4iy 2 жыл бұрын
Erguzeng 🤰dess belogale
@rashidalsadqi3182
@rashidalsadqi3182 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 2 жыл бұрын
መኬና እዮብ ን አይቸ መጣሁ እደት ነዉ
@ሰብለአወቀየጤናዬልጅ
@ሰብለአወቀየጤናዬልጅ 2 жыл бұрын
እዮባ ያለበትን ፊልም አባርሬ ነው እስኪ ልየው
@enjosieducation
@enjosieducation 2 жыл бұрын
ayinefam yemir midinew ahun kezih film yeminimarew
@wollo_adi
@wollo_adi 2 жыл бұрын
ጊዜ እንደዚህ ነው እዮብ ቀኑ ደርሶት ሲጋራ አጭሶ ፊልም መስራት ጀመረ አይ ጊዜ (( ፕሮፋይሌን ተጭናው ወደኔም ይቀላቀሉ ሰብስክራይብ ያርጉን )))
@meskelebergene1465
@meskelebergene1465 2 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰🥰🥰
@merimamo3963
@merimamo3963 2 жыл бұрын
ahun Eyoben sigara maseches men yelutal? directory metaser alebet. wetatochen yemiyabelash film new yehe
@wowtube
@wowtube 2 жыл бұрын
Betam konjo sra newu bertu 🙏 degmo subscribe eyaderegachu beteseb enhun 🙏
@leylaseraj2408
@leylaseraj2408 2 жыл бұрын
ምን ሆናቹ ነው ግን የጠነዛ የጠነዛ ፊልም ምትለቁልን 😐
@ethiotechno6236
@ethiotechno6236 2 жыл бұрын
አረሰዋች ለፊልሙ ነው የሚያጨሰው በዚአይነት ፊልሙላይ ሲገድል ብታዩት በኖርማሉም የሚገል ነው የሚመስላቹ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
Eyobe huletegna sigara atachis aymetinihem☝🏽welajoch ebakachu lijochachun be fiqir endezeh atqtu ke mafiqer manim yemidin yelem yehe be hewetachin lay yeteseten sitota new. Madreg yalebachu lijochin kirebuwachew amakruwachew enditeneqequ ke tiru sew gar endigetmu ewenet endinager memker bicha new enante betitenekerum fiqiren kemefeleg yemyagedachew yelem yale new
@ኢዘድንይቶብ
@ኢዘድንይቶብ 2 жыл бұрын
ያኒላ ግን ለመጀመሪያ ግዜ ቢትሰሪ አቃጣሪ ፖርት ለምን መረጥሽ🛣
@fatimaesayas9749
@fatimaesayas9749 2 жыл бұрын
Filmlmu merx nawe baretuln
@melkteyohanes5615
@melkteyohanes5615 2 жыл бұрын
የተንዛዛ ፊልም ኢለንተሪ ጥያቄ ይጠይቃል ሐገር ማለት ምናምን ብሎ ደሞ
@alemgosa6029
@alemgosa6029 2 жыл бұрын
ያምር ነበረ ግን መጨረሻው አያምርም
@agezw6993
@agezw6993 2 жыл бұрын
ምንም ደስ አይል ፍልጥ ናችሁ ይሄን እስክርቢት የጣፈው አይነፋም የሌለ ይደብራል ሞኬ የሁሉም አባት ያገር አመት እዮብ ይሄ ስራ ላተ ለሞኬ ደስ አይልም
@habtamumihret4354
@habtamumihret4354 2 жыл бұрын
fikir eske mekabir
@ኤልዱየተዋህዶልጅ
@ኤልዱየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 2 жыл бұрын
Ayyyy so sad Eyob already got old enough to smoke cigarettes like it is a good thing to show as a simbol.
@YoYo-cg6sk
@YoYo-cg6sk 2 жыл бұрын
ኧረ በስመአብ ወ ወልድ ወመንፈስቅዱስ ከንፈሯን ነው እንዴ የሳመቻት🤔🤔🤔
@habtamumihret4354
@habtamumihret4354 2 жыл бұрын
why don't you coerrect hemen's amharic
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 2 жыл бұрын
ወይ እዬባ ምንጊዜ አድገህ ለአቅመ ሲጋራ አስገብተውህ አረፉ አሂሂሂይ እህ ትልቁን እንጀራ እንዳያባኩብህ ፈራሁልህ አንተና መኩየ ያላችሁበት ከሆነ አይከፋም ብየነው የገባሁት።
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Gash moke gin amotal endee new characteru new gosqol alebign
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Konjo film new ere eyob chirash be sigara kkkkk
@yohannesabebe1474
@yohannesabebe1474 2 жыл бұрын
ካየሁአቸው ሁሉ ምርጡ!!!
@hhdgdhvdydyd8142
@hhdgdhvdydyd8142 2 жыл бұрын
አሮጊቶች የሃይስኩል ተማሪዎች ኧረ አይነፋም
@zeroto2347
@zeroto2347 2 жыл бұрын
እዮብ ግን ሲጋራ በእየሱስም ይገርማል
@sebsbetekle5885
@sebsbetekle5885 2 жыл бұрын
Wend aydlam woy minjigir ale
@thefuct4902
@thefuct4902 2 жыл бұрын
Adama bay yemin Nazareth mozaza
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 826 М.
ደስ ሲል   DES SIL Ethiopian Movie 2018
1:48:39
Arada Movies
Рет қаралды 2,6 МЛН
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 4 МЛН
ቃል ስጪኝ  ሙሉ ፊልም Kal Sichign full Ethiopian movie 2021
1:33:32
ለፍቅር ሙሉ ፊልም LeFiker full Ethiopian movie 2021
1:28:32
Addis Films
Рет қаралды 1,1 МЛН
ሴት አይገባም - Ethiopian Movie Set Aygebam 2022 Full Length Ethiopian Film Set Aygebam 2022
1:39:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 2,6 МЛН
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 768 М.