KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
1:21:09
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
Ethiopia:እያበደ መጣ ሙሉ ፊልም - Eyabede Meta Full Ethiopian Movie 2022
Рет қаралды 300,550
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 578 М.
Addis Movies
Күн бұрын
Пікірлер: 221
@meseryebuzeman.21
2 жыл бұрын
አገራችን በጣም ተበላሽቷል 😥😥😥ፍትህ አፍር ውስጥ ለሚደረገው ግፍ እና ግድያ💔💔💔💔💔እንዲሁም ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ነአገራችን ልጆች😭😭😭😭😭😭😭
@seadamohammed8496
2 жыл бұрын
በጣም
@masiketema6086
2 жыл бұрын
በጣም😢😢😢💔💔
@AAAaa-vi8xk
2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥
@kidistyemariyam1786
2 жыл бұрын
ሄኖክና ማክቤል የሌሉበት የለም☺☺☺የዘንድሮ አመት ፊልም ማክቤል በዛችበት ባልከታተልም ሲገባልኝ አየዋለሁ ለማየት ሰአት የለኝም
@huluntadergzandchayneh8697
2 жыл бұрын
Kkkk dirq yemetaw comment ina anchin yasgebubet indet yihunulish
@ሀገሬንአትንኩ-123
2 жыл бұрын
ከከከከከ ሄኖክ ዲንቁ የፊልሙን ስራ በገሀዱ እየሰራ ይመስለኛል😂😂🤔
@truworkwube5569
2 жыл бұрын
እና ማክቤል ብትበዛበት ምን ተፈጠረ አለማየት ይቻላል።
@Tube-kk2vt
2 жыл бұрын
ምርጥ🥀 ባል🥀 ምርጥ🥀 አባት 🥀ምርጥ አጎት ምርጥ🥀 አያት ምርጥ🥀 አስተማሪ ምርጥ🥀 መሪ ምርጥ ጎረቤት 🥀ምርጥ 🥀ማህበረሰብ 🥀 ነብዩ መሀመድ አለይሂ🥀 ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🥀 ይምጡ ይማሩ ይወቁ የተፈጠርንለትን 🥀 ብቸኛውን 🥀አላማ አላህን እንገዛ 🥀 አላሁመ አንተ 🥀ሰላም ወሚንከ ሰላም 🥀ያዘል ጅላሊ🥀 ወል ኢክራም 🥀 ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ🥀 ተማሩ እወቁ 🥀
@rabiaaamani6888
2 жыл бұрын
ሳሳሳሳሠ
@makeyahmm9483
2 жыл бұрын
ስለነብያቺን ሰለላዋለሂወሰለም ፊልሙ ያካትታዋል አልገባኙምም
@boru-borye7737
2 жыл бұрын
ፊልም እጅ እጅ አለኝ ውይ እነማንዴላ የት ገብተው ነው የነዚህ መጫወቻ የሆንነው
@fidel_tube1
2 жыл бұрын
yegna ager artistoch habtam sihonu yitefalu
@እናትEnat
2 жыл бұрын
ምነው እቴ ማዴላን እማ ሸልችታችሁ አባረራችሁት
@derejegetu6077
2 жыл бұрын
አረ ፊልም በጣም እያስጠላ ነው ፊልም በነ ታሪኩ ባባ ማንዴላ ግሩም ኤርሚያስ ሰለሞን አረ በጣም ብዙ ነበሩ
@seluselicho7032
2 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@ethiopia3000
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pWjOoXShaL1kY6s kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ kzbin.info/www/bejne/n5a4q4dviq2Crsk ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) kzbin.info/www/bejne/aqTaYoaef5mBfqM UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) kzbin.info/www/bejne/ep_Gp4GVfdalgrM እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠ
@hanaalemu949
2 жыл бұрын
የቤተስብ አለመስማማት ችግር ነው ጣፋጫዬ የእኔ ልዕልት ጎበዝ እኮ ነሽ
@sifenshume7726
2 жыл бұрын
ማክዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ሄንዬ በቃ ፊልሙን በሙሉ ተቆጣጠርከው አሪፍ ነው ትምርት ሰጪ ነው ወላጆች ልጆቹን በአንድ ላይ ሆነው ማሳድግ እናዳለባቸው ያስተምራል
@asnakech1destwi1
2 жыл бұрын
ማክቤልዬ የኔ ማር ሄኖክ ጋር መስራት እፈልጋለሁ ብለሽ ነበር ይሄዉ አብራችሁ ብዙ እየሰራችሁ ነዉ የኔ ቅመም እድግ በይ😍
@emayehiwoteema261
2 жыл бұрын
ብዙ ሰርተዋል እኮ. 4 ,ምናምን
@MajidAwoleMushke
Ай бұрын
Wow merte naw❤❤❤
@ራዉዲ
2 жыл бұрын
ዘንድሮ የሰላም ያድርግላችሁ ፊልም በተከታታይ ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@basdfhgfg1051
2 жыл бұрын
ፍትህ። ፍትህ። በሳኡዲ። እስር። ቤት። ለሚሰቃዩ። እህት። ወድሞቻች። ፍትህ። ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
2 жыл бұрын
Betam asetemari new azeku tafache bememota ♥️♥️♥️♥️😭😭😭
@zobleselam5695
2 жыл бұрын
በጣም ደባሪ የሆነ ፊልም ነው.
@fefefefe333
2 жыл бұрын
ኤኖክ ዘንድሮ ይመችህ ጀግና መስሚያው ጥጥ ብይአለው 👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽በርታ
@ሰላምሐበሻ
2 жыл бұрын
ሄኒ ብዙ ይወራለታል እሱ ግን መስምያዉ ጥጥ ነው እየሸቀለ ነው💪👌 ወረኛ ቁጭ ብሎ ያውራ😒
@usmansaea3874
2 жыл бұрын
ፓ ቂጥሺ😂😂
@ሰላምሐበሻ
2 жыл бұрын
@@usmansaea3874 ምን ሆነ😳
@usmansaea3874
2 жыл бұрын
@@ሰላምሐበሻ አይ በዚህ ኣይነገርማ
@ሰላምሐበሻ
2 жыл бұрын
@@usmansaea3874 ንገረኝ ቅጥ አይተ አታውቅም ወይ እሽ ሰብስክራይብ አድርገኝ ካላስቸገርኩ😘
@usmansaea3874
2 жыл бұрын
@@ሰላምሐበሻ ደግሞ ለሰብሥክራይቡ 👍👍👍 አደረኩሺ
@yonathanephrem2194
2 жыл бұрын
Miss you
@nunishlove8689
2 жыл бұрын
Henoke betam arif nw enamesginaln 👍
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
2 жыл бұрын
ሄኖክና ጣፋጭ ካሉበት ምያስጠላ ፊልም እንኳን ብሆን ቆንጆ ያደርጋሉ
@akliluhaile1498
2 жыл бұрын
እረ ማንዴላ ኣለምሰገድ ተስፋይ ታሪኩ ባባ ናፈቁኚ ምንድነው የሀሰው ስትች ብሎኛል
@Setotaye2024
2 жыл бұрын
ውይይይ ክላሲካል የሌለበት ፊልም የት ሄጄ ልይ ባሰበት😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆😆
@እሙሀጅራ-ወ3ረ
2 жыл бұрын
ጡረኛ 😂😂😂
@ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ
2 жыл бұрын
ኤጭ ቲክቶኮች ቆራርጠዉ ለጥፈዉ ያምራል በየ ብመጣ ኤጭ
@kwaitea1416
2 жыл бұрын
ሄኒ ዘዲሮ ደግነቱ መዳሜ ጡሩሰውናት አተንሳይ ስራየን ብረሳም ሄኖክነውያስረሳኝ ስላት ትረዳኛለች 🤣🤣🤣😘
@ayacell5823
2 жыл бұрын
እግዚኦ
@ayacell5823
2 жыл бұрын
አሳቅሸን ውዴ
@kwaitea1416
2 жыл бұрын
@@ayacell5823 ከምሪኮነው
@tesfaneshiteshome9988
2 жыл бұрын
enamsegn alen
@m.g5367
2 жыл бұрын
Henog betam gobez nhe gen endzi aynet dekama film atwsed
@ኤንገራገሯ
2 жыл бұрын
አዝግ የሖነ ፊልም ጀምሬ ሳልጨርሰው ሔድኩ🏃
@makeyahmm9483
2 жыл бұрын
ምድነዉግን አረተዉ ከሰራቺሁ አይቀ ር አሪፍ ፊልም ስሩ አይናቺን ዉድ ነ ዉ አስብልንን😉😉😉😉😉😉
@ሱሱሀበሻዊቷ-ዘ1ሐ
2 жыл бұрын
ሄኖክ እሚባል ሰውዬ ዛሬ ገና የውነት ገፀ ባህሪውን አገኘ ደሞ እኮ ጅል ሁኖ ነው 😂😂ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረብያ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭
@ethiopiantube4647
2 жыл бұрын
Sound man begid adamtyne busty yanten music enesma filmun enateh tebeda
@Birabiro65
2 жыл бұрын
wow
@feyorina_9970
2 жыл бұрын
Ohhhh❤️
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
በጦርነት በስደት በእስር በስቃይ ጊዜ 😢ፊልም መብዛቱ ምክንያቱ አልገባኝም? ብቻ ይሁን ስናለቅስ ውለን ትንሽ ፈታ ለማለት እንይ እንጅ 🥺🥺
@elieli6323
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alamalamshay6990
2 жыл бұрын
አረ ተው ለማክቤል እዘኑላት ሁል ጊዜ በመኪና አደጋነው የምትገሏት አታሞርቱባት እዴ የኔውድ ማክቤልዬ
@marmaryeheyabenat1796
2 жыл бұрын
ሄኖክ አንደኛ ማክቤል የኔ ጣፋጭ ይመቸኛል እናተ ያላችሁበት
@ሀዩነኝየመርሳዋ-ዐ7ቀ
2 жыл бұрын
ምኑም ደስ አይል😳
@tigist1669
2 жыл бұрын
እናት ሁና የምትስራው ምንም አትችል ኤጭ
@bettymulugeta9372
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የዛሬ የሄኖክ የባደ ነው በጣም ትመቸኛሌክህ።
@mahilove7689
2 жыл бұрын
አየ ሄኒ ዘድሮ ቀለድክብን😂😂😂
@emayehiwoteema261
2 жыл бұрын
በጣም.
@addismoviesethiopia
2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🥰 kzbin.info
@ChoraHahuFidelAmharic_English
2 жыл бұрын
እንዳው ዝም ብሎ፤ በጣም አሳዛኝ።
@dfs3w444
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ganiygetalji5916
2 жыл бұрын
ሄኖክ እና ማክቤል አብሮ ሲሰሩ በጣም ደስ ይላል
@remanrt5177
2 жыл бұрын
ፈትህህህህህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችንንን
@ሀዬየወግዲልጂ
2 жыл бұрын
አድስነወይ
@fevengetnet3568
2 жыл бұрын
ደራሲው የሄኖክን ትክክለኛ ገፀ በሀሪ ነው የሰጠው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@HvGf-f7m
4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሰላምሐበሻ
2 жыл бұрын
ሄኒ ያለበት ፍልም ብያስጠላም ያምራል
@አቢቲነኝስደተኛዋ
2 жыл бұрын
😂😂😂
@moooalemayehu5377
2 жыл бұрын
EREE WEYNE MANDE BRANDE ACTORkO NEW YET GEBA
@fatumaadem9643
2 жыл бұрын
ያስጠላል የተሻለ መስራትአትችሉም
@edengirma8420
2 жыл бұрын
Yeametu askeyami film yihen film lemegemgem balemoya mehon aytebekim 😞😞😞😞
@sewasew2247
2 жыл бұрын
በጣም የሚያስጠላ ያልበሰለ ፊልም
@gogogogo742
2 жыл бұрын
😆😆😆😆ማገዶ አንሶት ይሆናላ
@asggjgafhi8dyg588
2 жыл бұрын
ፍትህበሰውዲኢስርቤትሚሰቀትፍትትትትትህ
@ethunited2445
2 жыл бұрын
ሙትት ያለ ፊልም ነው ወዬው ጊዜዬን በከንቱ አቃጠልኩ።
@መሲፍቅርከወሎ
2 жыл бұрын
በቃ አላይ ነበር ተዉኩት
@ለሀምዱሊህ
2 жыл бұрын
አረ በቃ እኔም ላየው ነበር ይቅርብኝ
@sumaikoo5126
2 жыл бұрын
😃😃😃😃😃
@ethiopiawit3871
2 жыл бұрын
የናትየዋ ንግግር ሲዘጋ
@serkaethio8178
2 жыл бұрын
አሁንስ መቼ ነው አርቲስቶች በራሳችሁ ጥፍር ፀጉር ቅንድብ ፊልም የምትሰሩት በራሳችሁ የማትተማመኑ ከንቱዎች ።
@boru-borye7737
2 жыл бұрын
Kkkk
@ዝንትነኝሰደተኛዋ
2 жыл бұрын
የሄኖክ አድናቂዎች የት ናቸው
@bettymulugeta9372
2 жыл бұрын
እኔም ይሄኖክ አደነቅ ነኝ
@alazarberhe4008
2 жыл бұрын
ere bemaryam atlatubn endeee....algebagnm mndnw filmu
@socialfighter7192
2 жыл бұрын
Muziqa naw film
@fidel_tube1
2 жыл бұрын
የተለያዩ ግጥሞች በድምፅ አዘጋጅቼ በጉጉት እየጠበኳችሁ እገኛለሁ፤ ግድየለም ትዎዷቸዋላችሁ፤ እየገባችሁ ዘና በሉልኝ፡፡
@ענתטפרה-ט8כ
2 жыл бұрын
ሙዚቃዉ..ይረብሻል..አስተካኩሉት
@sarafaris5018
2 жыл бұрын
ሙዚቃ ሳታስገቡ እንዳትሰሩ የተባሉ ይመስላሉ በሁሉም ፊልም ላይ ክላሲኩ በጣም በጣም ይረብሻል
@shumaiya5915
2 жыл бұрын
ውይ ፍትህ ለመነፃሩ ሄኔ
@sumaikoo5126
2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥
@ኢትዮጵያአገሬ-ወ6ኘ
2 жыл бұрын
ሄኒዬ በጣም ነው የምወድክ ወንድሜ
@ጎንደሬነኝ
2 жыл бұрын
ፍትህ ለኑፁሀን♥️💒😢😢😢
@hanaalemu949
2 жыл бұрын
ምንድን ነው ሰው የለም ሄኖክና ማክቤል ብቻ ፊልሙ ም ንም አያምርም 😂😂😂
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
2 жыл бұрын
ፍትህ ለመነፀሩ መካራውን አየ😜😜😜ማክቤል ስላለች ነው ያየሁት
@cookingwithroza7181
2 жыл бұрын
ምነዉ ሄኖክ ቆንጆ ፍልሙን አሳምራለሁ ብለህ አበላሸህዉ በጣም ይደብራል እሂ እሂ ምን ማለት ነዉ ለጆሮ በጣም ይደብራል እና እባካችሁ ጡሩ ፊልም ለመስራት ሞኩሩ በተረፈ ማክቤልየ እወድሻለሁ ።
@hibrekelemat4
2 жыл бұрын
ልጨርሰው ላቋርጠው? እርሜን ፊልም ልይ ብል ይሄ አጋጠመኝ
@saniyahome6960
2 жыл бұрын
👍👌❤️💛💚🥰💞
@እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ
2 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ፊልሙ ያስጠላል ማኩና ሄኖክ ስላለበት ነዉ እንደምንም የጨረስኩት
@saroangirma1714
2 жыл бұрын
አሁን ይሄም ሙቪ ተብሎ ከቁጥር ይገባና ይሄን ያህል ሙቪ ሰርቻለሁ ይባላል
@ramlaabdulla9265
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@አለኝሙሉተስፋ
2 жыл бұрын
ሄኖክና መክቤል የፊልሙን ኢንዱስትሪ ተቆጣጠሩትኮ 😁
@ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ
2 жыл бұрын
ቅመምም ስለሆነች
@fekerkonjo6576
2 жыл бұрын
Ara filmu siyastela bageta yayewubet sa'ate hasazenegni echi wedeza🙃
@nematube9360
2 жыл бұрын
ወዮዮዮ ሄኖክ የስራህን ይስጥህ አንተ ያልህባቸው ፊልሞች አይቼ አይቼ አይቼ አሁን አንተን ባተሁበት ሌሎች ወንዶች ስልባቦት መሰሉብኝ ክክክ የሆንክ አማላይ
@meriyeabtwalije1153
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ ሄኖኬ ይመቻችሁ
@seadamohammed8496
2 жыл бұрын
ዛሬደሞ ጂላጂል ሆነህ መጣህ😂😂😂😂
@anaabab188
2 жыл бұрын
በጣም አስጠልቶበታል
@rabiaaamani6888
2 жыл бұрын
🤣😂😃😉😁
@እሙየየማሪያምልጅ
2 жыл бұрын
አረ ሄኖክ ፀጉሪቱ ውዴት እያመራች ነው😂😂😂😂
@ፍቅርተአርሴማ
2 жыл бұрын
ወይ የምወድሽ ይመችህ
@radietniguse5910
2 жыл бұрын
Ere henok bibitik alibotal 33:00 dekika lay edit asdergew
@yeshiMolla-m5k
2 жыл бұрын
ፊልሙ እና እርሱ ምንም አይገናኝም አልተሰራም በቃ 👎👎👎👎
@ethiopia3000
2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pWjOoXShaL1kY6s kzbin.info/www/bejne/h6i3aXaXlL-qetE እርካብና መንበር የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድምጡ kzbin.info/www/bejne/rZaqo36ffNajb8U የመደመር መንገድ የዶ/ር አብይ አህመድ መፅሀፍ ያድ kzbin.info/www/bejne/n5a4q4dviq2Crsk ጠብታ ማር (How to Win Friends and influence people full Amharic Audiobook) kzbin.info/www/bejne/aqTaYoaef5mBfqM UNLIMITED POWER (የሰው ልጅ የጥበበኝነት መንገድ) ታላቁ ሀይል(The power) kzbin.info/www/bejne/ep_Gp4GVfdalgrM እነዚህን ህይወት ቀያሪ መፅሀፎች ያድምጡ።ሠኘ
@remanrt5177
2 жыл бұрын
እናት ተብዬ ልጅሽ ሞተች ስትባል ያሳየችው አክሽን ሲያናድድ ልጅን እሚያክል ነገር እንዲ ነው ሚለቀሰው አቺበትም😕😕😕😕
@fatumaadem9643
2 жыл бұрын
አረ አይመስጥም
@ስአዳአህመድ-ኈ2ጸ
2 жыл бұрын
ሂኖክ ምርጥስራነው
@romangoshu8510
2 жыл бұрын
Yihegnaw yehenok character weta Yale neww kkkk yamral
@እግዚአብሄርፉቅርነው
2 жыл бұрын
አቤት ሄኖክ አቤት ሴቶችን ስችልበት ማቆላመጥ😂😁
@የብድዘመን
2 жыл бұрын
ኡኡ እቴ ፊልም ድሮ ቀሩ የት ሄዱ እነ ባባ ማዴላ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
2 жыл бұрын
Arif film new yastemral des yilal bertu😘makbel tnishuaye swdatko
@selamabebe1330
2 жыл бұрын
Ere enat hona yemiseraw betam mew yemitanadidew minim ye,enat character yelatim.
@amlaamla1970
2 жыл бұрын
Yhe yewot beakist liji agotmn ewunt new belijin bebtsb mekake yalw mnfafki
@Sarafree2025
2 жыл бұрын
ዘንድሮ ግን የተፈጥሮ ቅንድብ ማየት ነው የናፈቀኝ! ሴቱ ስዕል ደብተር ሆኖ ቀረ.
@alemzerfzeleke2907
2 жыл бұрын
henok hulunm film be monopol yazekew are este erft arg film merte hullum lay aleh
@biniyam05
2 жыл бұрын
ይሄ ሄኖከ የሚባል ሰዉ ያለበት thumbnail ካኸዉ ሁሌ እንዳስጠላኝ ነዉ። እንኳን ፊልሙን ላየዉ ይቅርና በአጠገቡ አላልፍም ።
@sarafaris5018
2 жыл бұрын
እረ የምሳሳልሽ መነፅሩን ከፍ ዝቅ ስታደርግ እንዳትሰብረው
@gooroofuguugi5879
2 жыл бұрын
Wushrtamochi sila rasachuu awuru jawar jawar atibalut
@يربسعدن-م2ث
2 жыл бұрын
ኡፉ የኢትዩጲያ ፊልም መጨረሻው ሢያሥጠላ በተለይ ሄኼ መጨረሻው እጂጂ ነው ያለኝ አሁን ይሄ ፍልም ነው👎👎
@raheldagnew7503
2 жыл бұрын
Lijwa yemotechbat enat endezi now mtaleksow mn aynet character nat stastela
@ethiopiawethabesha9424
2 жыл бұрын
ድሮም ጤንነትህ ያጠራጥረኝ ነበር አሁን ግን በዚ ፊልም አረጋገጥክልኝ 😆
@ahmednaser2960
2 жыл бұрын
Henko ena makbel yalubet film endet endastelagne
@masaratmasa6414
2 жыл бұрын
Enat netun alichaleshibetm mnm yenat smet alitechawetshim
@saratube7323
2 жыл бұрын
ዉድ የሀገሪ ልጆች ኑ በቅንነት እንደመር
36:07
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
ebstv worldwide
Рет қаралды 829 М.
1:21:09
ጠብቂኝ ሙሉ ፊልም Tebekign full Ethiopian movie 2022
Sodere TV
Рет қаралды 448 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 7 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:53
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
1:28:10
ሻምፒዮኑ ሙሉ ፊልም - Championu Full Ethiopian Movie 2022
Addis Movies
Рет қаралды 227 М.
1:20:33
በፍቅር አይን ቁጥር 2 I የአማርኛ ፊልም , Befiker Ayen 2 I New Amharic 2023 movie I Ethiopian Film
Sunshine Media
Рет қаралды 218 М.
4:51
Amanuel Yemane - Niskila - ኣማኑኤል የማነ - ንስክላ - New Tigrigna Music 2025 (Official Video)
Nahom Records Inc
Рет қаралды 1,3 МЛН
1:33:41
ሁለት ፊርማ ሙሉ ፊልም Hulet Firma Ethiopian full movie 2021
Sodere TV
Рет қаралды 612 М.
38:05
//ዝምታ ያሸልማል// አራዳ ቅዳሜዎች እንዴት ዝም ይበሉ😁😂//እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 369 М.
1:17:04
እንባ ና ሳቅ!!! ካልዲስ ኮፊ አስተናጋጅ ነበርኩ …የናፍቆት ቁጭት ... * 10 ልጆች እንዲኖሩኝ እፈልጋለሁ በቅርቡ የልጅ እናት የሆነችው ተወዳጅዋ ሀሌሉያ
Seifu ON EBS
Рет қаралды 572 М.
4:20
Bezawit H/Mariam - Yemejemeriyaye - ቤዛዊት ሃ/ማርያም - የመጀመሪያዬ -New Ethiopian Music Video (Official Video
Nahom Records Inc
Рет қаралды 5 МЛН
1:11:55
ማንም ደስ ያለውን መናገር ይችላል! እኔ ራሴን አውቀዋለሁ!| ፎቶና ጨዋታ ከሜላት ጋር| Photo Ena Chaweta with melat
Qin Liboch
Рет қаралды 173 М.
1:34:44
ፍትህ - new ethiopian full movie 2022 Fitih | new ethiopian movie ፍትህ 2022
Marken Entertainment
Рет қаралды 327 М.
🔴ቀጥታ ከ 4 ኪሎ #ጥምቀት‼️👉🏾ሕዝቡን ተመልከቱ @ramamedia #የዛሬው_ይለያል
Rama Media ራማ ሚዲያ
Рет қаралды 2,4 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН