የአዳም ቃል ሙሉ ፊልም - Ye Adam Kal Full Ethiopian Movie 2024

  Рет қаралды 177,865

Addis Movies

Addis Movies

7 күн бұрын

Yeadam Kal New Amharic Movie 2024 - የአዳም ቃል ሙሉ ፊልም - Yeadam Kal Full Ethiopian Movie 2024 - Ye Adam Kal Ethiopian full Amharic Movie this week 2024.
#AddisMovies
#AmharicMovie
#YeAdamKal
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2024 Addis Movies

Пікірлер: 149
@MaherHassan-fk4ek
@MaherHassan-fk4ek 5 күн бұрын
ሁሌም እንደምለው ፈጣሪ ያሰባቹትን ይሙላላቹ ያሳካላቹ
@tsenat1956
@tsenat1956 5 күн бұрын
amen
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 5 күн бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏
@DesteraKhabira
@DesteraKhabira 4 күн бұрын
Amiiiin amiiiin lesew melkam memegnet des yilal lantem lehulachinm yuhinelin
@azebwerede3058
@azebwerede3058 4 күн бұрын
አሜን
@enatd8786
@enatd8786 4 күн бұрын
አሜን
@keshatube3264
@keshatube3264 4 күн бұрын
በእመቤቴ ይሄ ስነ ተፈጥሮን ቁጭ። ከፍቅር ታሪክ እና ከህመም ይልቅ, የአዳም እናት መሬት, ሂሩት ተማሪዉ ድነቱ ፈልጋ ቅዱስ ዳዊት..., ሀኪሙ ጴጥሮስ በዛ ላይ ደራሲ የሀዋርያዉ ቅዱስ ጴጥሮስ ስራዉ,ቃልኪዳን የአዳም ባለቤት አዳም አባታችን የተሰጠዉ ቃል እስኪፈፀም ድረስ ስለሚጠብቅ ይታመም ነበር በቃ ሁሉም ተርጉሜ አይምሮዬ በስመአብ 🙏🙏 ከወገብ ጎንበስ ብዬ ደራሲሆቹን አመስግኛለዉ።
@mohammednuryea4073
@mohammednuryea4073 5 күн бұрын
ከምናያቸው ፊልሞች ለየት ባለ ታርክ ልብን ስቅዝ አርጎ የሚይዝ ታሪክ የምርም ደስ ይላል ለየት ባለ ታሪክ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ከልብ
@user-lu9sj7cv1h
@user-lu9sj7cv1h 4 күн бұрын
ኮሜንት ሳላነብ ፊልሙን አላይም ።የመዳምቅመሞች የእስልምና ሀይማኖት ተከታይ በሙሉ እንኳንም ለኢደአል ፈጥርአረፋ በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@MimiMimisha-kb5ut
@MimiMimisha-kb5ut 2 күн бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን አይቶ መጨረስን የፈራ 😢😢😢
@betelhemelias1695
@betelhemelias1695 5 күн бұрын
እንደኔ ኮሜንት ልያይ የገባ 😂
@New-pw5bt
@New-pw5bt 5 күн бұрын
ከኮመንት ምን አለሽ
@user-bb6ij5yv1o
@user-bb6ij5yv1o 5 күн бұрын
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 4 күн бұрын
እኔ አለሁኝ ከማየቴ በፊት ኮሜት አይቼ ነው የማየው
@MesiTube-hv1ug
@MesiTube-hv1ug 4 күн бұрын
Yenm yeliyel film saliye aliqe comti danibe
@thanksgodforeverything4329
@thanksgodforeverything4329 2 күн бұрын
Enea emo ye comment manbeb sus sayzegn aykerm enjalign 😂😂😂😂😂
@nardosyohanes9867
@nardosyohanes9867 3 күн бұрын
በእውነት ያለሁበት የሕይወት እይታ እና እውነት ብዬ የተቀበልኩትን ነገር በትንሹም ቢሆን እንድቃኝ አድርጎኛል አመሰግናለሁ ለደራሲው እንዲሁም የደራሲውን ሀሳብ ሆናቹ ለተወናቹት ከጀርባም ላገዛቹት በሙሉ የምር ትችላላችሁ 👏👏👏
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 күн бұрын
ሂሩቴ እዚህ ምን ትሰርያለሽ በስንቴ እንዳያይሽ😂 አይቼ እኮምታለሁ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 күн бұрын
እንዲህ አይነት ትወና ማየት ናፍቆኝ ነበር ተባረኩ
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 5 күн бұрын
ፓ ተዋናይ ተመርጧል አንጀት አርሶች ሁለቱንም በጣም ነዉ ምወዳቸዉ
@keekiyaa
@keekiyaa 2 күн бұрын
በጣም ደስ እሚል እና ቆም ብለን ተረጋግተን ማየት ያለብን ትምህርት ሰጪ እንዲሁም ትርጉም ያለው ፊልም ነው ❤ደራሲው ግን ዋውው ነው ጐበዝ ነው ❤❤❤
@KediroAbdu-sd1dz
@KediroAbdu-sd1dz 2 күн бұрын
እሷን አይቶ የመጣ ❤
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 2 күн бұрын
ምርጥ ድርሰት ለየት ያለ ሀሳብ ተችላላቹ በርቱ ኤልያሴ ትችላለህ
@keshatube3264
@keshatube3264 4 күн бұрын
ከመፃፍ ቅዱስ ጋር እያያቹት እስኪ ከገባን።
@kebkabmeskot
@kebkabmeskot 5 күн бұрын
እኔ ግን ይሄን ሰው የትወና ብቃቱን ነው ወይስ እርሱን ነው እምወደው ግራ እስኪገባኝ?
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 3 күн бұрын
የሚገር ፊልም ነው 😢ያሳዝናል የሰው ልጅ መጥፊያውኮ አይታውቅም አምላኬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢
@user-rt4wm6oh5h
@user-rt4wm6oh5h 4 күн бұрын
ፍቅር እስከ ጥግ ሲሆን 😢😢
@teybaseid7024
@teybaseid7024 2 күн бұрын
አኡዙቢላህ እኝደኔ እየጨነቀዉ ያየ 😢😢 ገና አልጨረስኩትም
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 2 күн бұрын
እኔ❤❤❤
@merongirma6110
@merongirma6110 5 күн бұрын
The poetry and philosophy shows that the script writer has paid attention to details and has put on a lot of efforts....well done! 👏👏👏
@YosephGetnet
@YosephGetnet 5 күн бұрын
ይቺ ሀገር በፊልም ተስፋ አላት
@likukebede8440
@likukebede8440 5 күн бұрын
የእረፍት ቀኔን እንዳሳመራችሁ እግዚሐብሄር ይባርካችሁ❤❤
@user-xc4ig7pg7e
@user-xc4ig7pg7e Күн бұрын
ኣረ ገባ ገባ በሉ ምርጥ ተዋናይ ናቸው ሁሉም❤❤
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 5 күн бұрын
አሪፍ ነው።
@solomonhareru7757
@solomonhareru7757 4 күн бұрын
betam enamesegenalen endezihe leyet yale film selasayachehun tebareku
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 3 күн бұрын
amen God bless all of them!
@keshatube3264
@keshatube3264 4 күн бұрын
ሰዎች ማነዉ ደራሲዉ? በጣም ጠጣር ነዉ!!💪
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 3 күн бұрын
derasiwema kezendro kehesanenate ekaeka kemimesele dersete hesanate yeweta besale derasi newe lemigabawe or leteredawe!
@user-kg3ki5ni9t
@user-kg3ki5ni9t 4 күн бұрын
ጣፎ ገብርኤል የንየ ውድ አባት ❤
@switzerland7463
@switzerland7463 5 күн бұрын
ዋው ልዩ ነበር እናመሱግናለን
@kaltesfesh4803
@kaltesfesh4803 4 күн бұрын
ይሄ film ሲመስለኝ አዳም በአሳቡ የፈጠረው ነገር እጂ ቃል በህይወት የለችም በምልሰት የተሰራ ፊልም ይመስለኛል ልክ እንደ 3ተኛው አይን film ማለት ነው🤔ሳልጨርሰው ገና🙄
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 4 күн бұрын
አረ ተነተንሹ 😒
@user-lu9sj7cv1h
@user-lu9sj7cv1h 3 күн бұрын
በጣም ይጨንቃል ግን
@MeskiWegene
@MeskiWegene 4 күн бұрын
Ewunet des yilal❤❤
@akalus113
@akalus113 5 күн бұрын
ዋውው ደስ ይላል።
@fikerfilgot
@fikerfilgot 5 күн бұрын
Enamesgenaln❤🎉
@user-rr7ic1jz3j
@user-rr7ic1jz3j 5 күн бұрын
አሪፍ ስራ 👏
@user-bb6ij5yv1o
@user-bb6ij5yv1o 5 күн бұрын
ምርጥ ሰራ ነው
@user-bf5jd2po8f
@user-bf5jd2po8f Күн бұрын
Good job ,,..... 👏👏
@MeazaKebede-kj8cv
@MeazaKebede-kj8cv 5 күн бұрын
አርቲስቶቹ እራሱ ቃና ፊልም ላይ ተጥደዉ የራሳቸዉን ስራ እረሱኮ ኦ ኦ 😅😅😅
@Nunu11-yr9pw
@Nunu11-yr9pw 5 күн бұрын
😂😂😂ያዩ ይሆን እንደ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 күн бұрын
እውነትም ያስብላል የመስከረም ወፍ ሆኑብን እኮ
@MeazaKebede-kj8cv
@MeazaKebede-kj8cv 5 күн бұрын
@@kidankidankidankidan7031 😆😆😆
@MeazaKebede-kj8cv
@MeazaKebede-kj8cv 5 күн бұрын
@@Nunu11-yr9pw 😅😅
@BiniamTesfay-ke5hq
@BiniamTesfay-ke5hq Күн бұрын
Ewuuuu yelgie eyatawat film ahun metach amesegnalew ❤❤
@switzerland7463
@switzerland7463 5 күн бұрын
ውይ ገና ስጀምረው የሆነ ነገር ጠረጠርኩኝ በሂወት የለችም መሰለኝ እናቱ ሰላም ያሉት እሱን ብቻ ነው 🤔
@ethiochannel560
@ethiochannel560 5 күн бұрын
Waste of time
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 5 күн бұрын
​@@ethiochannel560ማለት
@BetelhemGirma-dd2sr
@BetelhemGirma-dd2sr 4 күн бұрын
Enem
@mhretmhret270
@mhretmhret270 3 күн бұрын
አውነት ጊዝያችን ጨረስን​@@ethiochannel560
@Newlifetube-sn2py
@Newlifetube-sn2py 3 күн бұрын
​@@ethiochannel560❤
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p Күн бұрын
ትወና ጠላሁ በስማም😢
@bekatech
@bekatech 5 күн бұрын
best movies
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 3 күн бұрын
Very good movie wow 😯
@HosVlsj
@HosVlsj 4 күн бұрын
አሪፍ ደስ የሚል
@Fetiya224
@Fetiya224 4 күн бұрын
የሚገርም ነው ❤
@istme4224
@istme4224 5 күн бұрын
ልየው🎉🎉🎉🎉
@Betel_injera_supplier165
@Betel_injera_supplier165 4 күн бұрын
አንደኛ 🎉🎉🎉
@hanatesfaye3479
@hanatesfaye3479 3 күн бұрын
ድንቅ ነው!
@betreking2081
@betreking2081 4 күн бұрын
አሪፍ ፊልም ነው
@asnitube3283
@asnitube3283 5 күн бұрын
በለው አዲስ ፊልም የናፈቀው❤❤
@Melesemelese-tx3rr
@Melesemelese-tx3rr 5 күн бұрын
Waw u buety
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 3 күн бұрын
@@Melesemelese-tx3rr adise llike this ewnetenete yazele film newe minafekewe!
@Elsa-dc5fw
@Elsa-dc5fw 2 күн бұрын
Wow
@user-hm7km5vk1l
@user-hm7km5vk1l 4 күн бұрын
Yemigerm nw erut lerat tegabza eskemtmeta dress algebagnm neber
@dannytube8867
@dannytube8867 5 күн бұрын
አሪፍ ስራ
@TarikuYohannsi
@TarikuYohannsi 5 күн бұрын
🎉🎉🎉wow mirx❤❤
@nebadire
@nebadire 5 күн бұрын
betam des yilale
@fetan_mereja
@fetan_mereja 13 сағат бұрын
ገራሚ ነው
@user-jx1mo1sv4j
@user-jx1mo1sv4j 4 күн бұрын
😘😘😘😘
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 4 күн бұрын
ያልገባኝ ነገር ወደ መጨረሻው አካባቢ እንዴት ቃል እያሉ ጉዋደኞቹም እንደ አዳም ቃልን አወሩዋት?
@aai3499
@aai3499 4 күн бұрын
እኔም አልገባኝም
@ArsemaMikale
@ArsemaMikale 4 күн бұрын
ሲመስለኝ እሱ በምናብ ያሰባቸው ናቸው
@Ethio631
@Ethio631 3 күн бұрын
የሙታን መንፈስ ተሰብስበው ነው ማለትም የድሮ ጉዋደኞቹ ግን ሞተዋል😂😂😂😂
@rakevalemayehu3204
@rakevalemayehu3204 2 күн бұрын
wow ፅድት ያለ ፊልም
@yennashiadna
@yennashiadna 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MulukenFikre-bt8yx
@MulukenFikre-bt8yx 2 күн бұрын
ጨካኝ ደራሲ እንዴ መዳን አለበት❤
@switzerland7463
@switzerland7463 5 күн бұрын
3 ምርጦች እስኪ ልያችው
@mikkotrades7686
@mikkotrades7686 Күн бұрын
Schizophrenia is not a joke. I have an uncle who still doesn't believe his daughter is dead. He sees her, he talkes to her.
@KidistSolomon-ev6fw
@KidistSolomon-ev6fw 5 күн бұрын
Gen mechershaw tenesh yasazenal yehon nger befeter arif nber
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 3 күн бұрын
fese ena endetelemedewe asetareko yecherese ende!
@user-bh4wy8lx3h
@user-bh4wy8lx3h 2 күн бұрын
ምንም አልገባኝም😢
@MekedesGosaye
@MekedesGosaye 2 күн бұрын
degemesh/k eyew
@sameiraf2450
@sameiraf2450 4 күн бұрын
ከሰደት በሰላም ይመልሰን
@user-rn9df8xb8s
@user-rn9df8xb8s 2 күн бұрын
Filmu sayjemr new miyalkew ere yidebral
@user-ko8jg4jt1t
@user-ko8jg4jt1t Күн бұрын
እንደኔ ኮሜንት ሊያይ የገባ 😂
@tigistderibew
@tigistderibew Күн бұрын
Film saye risun bizum lib silemalilew degime layew neber gin A.A eyalehu neber cinema gebiche yayehut gizew endet yirotal😊
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 3 күн бұрын
what a great as well, a cute movie this is!!! Over all, i did learn a goregeous thing from this movie and it have a massive message on how to going by the way of love additionally it speaks on how to create a special and a wide love world! as well as, it has a fruite of hope ,strong faith ,peace ,joy and finally it holdes all peacefull things. firstly, by giving our permission for jesus because he is the only sever of the life and then the real and the only love world will established by the Lord jesus!!! God is love!!!!!!!
@hebi-ki3hj
@hebi-ki3hj 3 күн бұрын
yamegarem movie
@user-ok5np5vi6d
@user-ok5np5vi6d 4 күн бұрын
ይችን ልጂ የሚያምርባት ከበስንቱ ጋር ብቻ ነዉ ክክክክ
@kidytegegn9847
@kidytegegn9847 5 күн бұрын
king Jesus is coming.
@dawitgebisa7315
@dawitgebisa7315 5 күн бұрын
የበስንቱ ሚስት
@user-uo4bp4nx1l
@user-uo4bp4nx1l 4 күн бұрын
ብቻየን ማየት ፈራሁ አብሮኝ እሚያይ
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 4 күн бұрын
እኔም ፈራሁኝ🥺😂
@fikerabi9151
@fikerabi9151 Күн бұрын
_ምንም _*_ሳይገባኝ_*_ ፉፌ ጨረስኩኝ_ 🤷🥺
@BruhtsehayAdane
@BruhtsehayAdane 4 күн бұрын
ህሩቴ
@rtdedd9901
@rtdedd9901 5 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ
@ferhiwottegenu8545
@ferhiwottegenu8545 4 күн бұрын
Alen😂❤
@MulukenFikre-bt8yx
@MulukenFikre-bt8yx 2 күн бұрын
ጨካኝ ደራሲ እንዴ መዳን አለበቴ
@derbe2438
@derbe2438 4 күн бұрын
Tiru new gn yehone diagnosis lemestet bitamakiru yebelete tiru yihonal....
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 21 минут бұрын
ለምን ጨለመ
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 5 күн бұрын
ምን ይፈጠር ይሆን ተብሎ በጉጉት የሚታይ ድንቅ ፊልም
@mhretmhret270
@mhretmhret270 3 күн бұрын
ምንድነው እኔ ምንም ኣልገባኝም
@Hani-zv3ov
@Hani-zv3ov 3 күн бұрын
1gn❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉
@MulukenFikre-bt8yx
@MulukenFikre-bt8yx 2 күн бұрын
ጨካኝ ደራሲ እንዴ መዳን አለበት
@yoditbelachew3570
@yoditbelachew3570 Күн бұрын
የጋራ የሆነ እውነት የለም
@user-hq4px4fe2b
@user-hq4px4fe2b 3 күн бұрын
Bitashamochi
@Laughing-Your-Way-to-Success
@Laughing-Your-Way-to-Success 5 күн бұрын
ADAM WUST RASEN AYEHUT BE FILM MEDEBEQ BE WUSHET MEDEBEQ ASHEY
@Beminet1996
@Beminet1996 Күн бұрын
እንደ አዲስ ተለቆ እንጂ የቆዬ ፊልም ነው
@user-iv5sg7ks4f
@user-iv5sg7ks4f 15 сағат бұрын
ኑሮ ያሳቀደን ይበቃናል ሆሆሆ አብዳችሁ ልታሳብዱን ነውዴ ምን ጉድ ናችሁ
@ethioking9167
@ethioking9167 4 күн бұрын
koy le biseyA
@BruhtsehayAdane
@BruhtsehayAdane 4 күн бұрын
የእግር እሳት ንጉስ
@ArsuMes2122
@ArsuMes2122 4 күн бұрын
andand matatoch lemekebel kebad smet alachew
@ZedSu-ho2xp
@ZedSu-ho2xp 2 күн бұрын
ግንኮ እውነትነው ፍቅርግን ምድነው😢
@endiendi2772
@endiendi2772 Күн бұрын
ግራ እንደተጋባሁ ቀረሁ
@user-in8sr5rn8x
@user-in8sr5rn8x 5 күн бұрын
ቢጃማው ፌልሙ ተጀምሮ እሥኪያልቅ አይቀየረም እንዴ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 5 күн бұрын
በደንብ ይልከቱ ፊልሙን አልተረዱትም ማለት ነው
@user-uc9sq5du8k
@user-uc9sq5du8k 5 күн бұрын
ትክክል​@@kidankidankidankidan7031
@user-in8sr5rn8x
@user-in8sr5rn8x 4 күн бұрын
@@kidankidankidankidan7031 የተረዳሁትማ ልጅትዋ መንፈሥናት
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 3 күн бұрын
mejemeria yefilmune hasabe chebete tereda or teregi fese
@user-iv5sg7ks4f
@user-iv5sg7ks4f 15 сағат бұрын
መፈስ መሆኑኑን አልተረዳህምዴ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 23 сағат бұрын
ENDE HAYMANOT BEMETSHAF QDUS SELE SATNA SELEWEND AFETATERNA SLEMIFETROACHEW BETEGEBI HUNATA GELTSOTAL ENDESAYNSU ENDALACHUT BEZRZR GELSOTAL TARIKU ASAZAGNNA SEFA YALE MELKT YEYAZE ASTEMARI MELKT NEAW!!!!
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 күн бұрын
ግን እንዴት ሆኖ 😢😢😢
@mhretmhret270
@mhretmhret270 3 күн бұрын
እኔ ጃ ግራ ያጋባል ምንእንደምንማር ኣለውቅም እስዋ ሙታ እሱ ግን እንደስዋ እንደሆነች ያስባል
@Abeni-ck2jg
@Abeni-ck2jg 3 күн бұрын
underestnading mitagelute sayehone mitadelute gudaye newe specially lezi film!
@user-tn5je8yz8s
@user-tn5je8yz8s 3 күн бұрын
9ሞት ጋ ተመሳሳይ ነው
@amefke2069
@amefke2069 4 күн бұрын
የኔ ውድ በስንቱንልታናድጂ ነወ እኔም ተናደድኩ ግን ወድጄዋለሁ
@loza-so4qg
@loza-so4qg 2 күн бұрын
እኔም ምንድነው ልብሷ አንድአይነት እያልኩ
@user-iv5sg7ks4f
@user-iv5sg7ks4f 15 сағат бұрын
እኔም ካሁን ካሁን ካሁን አትቀይርም ስል
@EyerusEyasu
@EyerusEyasu 2 күн бұрын
ባክሽ ዝም ብለሽ ነው በሴ ይሻልሻል
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Күн бұрын
ይሄ ፊልም የተሰራው በስንቱእሚባል እያሳሳቀ ትውልድ አምካኝ ከመዘራቱ ከመበተኑ አምት አመት ቀድሞ የቀረበ ነው ።
የፍቅር ሚዛን#yefikir mezan full movie #ethiopianentertainment #newvideo
1:48:39
Dink 24 Media ድንቅ ሚድያ
Рет қаралды 75 М.
OMG🤪 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:50
Potapova_blog
Рет қаралды 11 МЛН
ስህተቴ ሙሉ ፊልም - Sehetete Full Ethiopian Movie 2024
1:41:48
ዡልየት Juliet Ethiopian Film 2018
1:25:54
AmharicTV
Рет қаралды 504 М.
ታፍኛለው ሙሉ ፊልም - Tafegnalew Full Ethiopian Movie 2024
1:32:26
Eliana Entertainment
Рет қаралды 134 М.
የከረመ እውነት - Ethiopian Movie Yekerem Ewenet 2024 Full Length Ethiopian Film Yekerem Ewunet 2024
1:25:11
የተማ ሪ ፍቅር - Ethiopian Movie Yetemari Feker 2024 Full Length Ethiopian Film Yetemari Fikir 2024
1:24:41
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 192 М.
Ultra Meme Mashaa 😱😱😱 (Animation Meme) #memeanimation
0:10
Crazzy Toon
Рет қаралды 12 МЛН
Sion princess funny Donut Challenge
0:38
SION /紫音
Рет қаралды 9 МЛН
Спас Пропавших Людей🆘💁😱
1:00
BOOM
Рет қаралды 6 МЛН