ከሃገሩ የወጣ! በ15 ዓመቴ ለሳዑዲ ዜጋ ተዳርኩኝ! የኔ ጉዳይ የሚመለከተው ማንን ነው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 136,285

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 766
@ALEMALEM-ki4kv
@ALEMALEM-ki4kv 11 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምረው በተለይ ስደት ያላችሁ የማዳም ቅመሞች❤❤
@asne3025
@asne3025 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 11 ай бұрын
አሜን እህታችን
@Tamnechdesuyegetalij
@Tamnechdesuyegetalij 11 ай бұрын
Amen Amen
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 10 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 11 ай бұрын
ባለፍው የኡስታዝን መኪና ለማጭበርበር እደሰሩት አችንም ቤትሽን ባለስልጣን እትስበልስ እየተሻኮቱ ቤትሽን ለመውሰድነው አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ
@elsa3589
@elsa3589 11 ай бұрын
የእኛ ሀገር የመሬት አስተዳደር ፈጣሪ ይይላችሁ ፣ እናቴን እንዴት እንዳንገላታችኋት ፣ በስተመጨረሻ ፈጣሪ እረዳት እንጂ ፣ ህዝቡ ላይ የምታደርጉት ግፍ ጎርፍ ሆኖ ይውሰዳችሁ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 11 ай бұрын
ውስብስብ ያለች ሀገር ሁሉን እዳማረረች ለዜጎቿ እማትመች ሁና ቀረቸ ሀቅሽን ይጠብቅልሽ
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 11 ай бұрын
በትክክል ኤትዩጰያላይ በየመሰራቤቱ ካሜራ መተከል አለበት እንደኤትዩጰያ እዝብ የሜያሰቃይ 😢😢😢
@meronteklu7956
@meronteklu7956 11 ай бұрын
Who is going to see the camera? The same corrupted people. እውነተኛውአምላክ እይቶ ለምስኪኑ ይፍረድ ብቻ
@ኢትዮኩራቴ
@ኢትዮኩራቴ 11 ай бұрын
ኢንሻ አላህ ጉዳይሽ ተሳክቶ ለምስጋና እደምትመጪ ተስፋ እናደርጋለን ❤
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 11 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ፍትህ የሌለበት አገር ከእውቀት ነፃ የመሃይም ስብስብ አይ ፍትህ
@mek5438
@mek5438 11 ай бұрын
ስንተኛ ክፍል ድረስ ተምረሻል? ዶር ከሆንሽ ሀገር አጥፊ ስለሆንሽ አታስፈልጊም። ያሳደገሽ ግን መሀይም ያልሽው ገበሬ ሲሆን፤አላሳርስ አላሠራ ያለው ግን ፊደል የቆጠረው ያውቃል የተባለው መሆኑን እንዴት ዘነጋሽው?
@eduedu5758
@eduedu5758 11 ай бұрын
anchinm chemro newa
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 11 ай бұрын
@@eduedu5758 የኞ ጊዜማ በጨቅላ በመሀይም አልተመራችም የተማሩት አገር ሲያስረክቡ በናተ መሀይም አገር አፈረሳቹ ፍትህን ቀበራቹ
@moot5931
@moot5931 10 ай бұрын
​@@haymanotwoldeamanuel7565የቶቹን ነው የምትይው ከዚን በፊት ያሉት አገርቷን ሲመሩ የነበሩት እነማን እንደ ነበሩ ታቂያቿለሽ ማሃይሞች ነበሩ እኮ ረሳሺው እንዴ 😂😂😂
@kiyaaTube
@kiyaaTube 11 ай бұрын
በስደትያላቹ ሁላቹም በዚ አመት ያሰባቹትን ያይሳካላቹ😍
@asne3025
@asne3025 11 ай бұрын
አሜን ውዴ
@kabetube
@kabetube 11 ай бұрын
አሚንአላሁመአሚን
@zuriashzure3388
@zuriashzure3388 11 ай бұрын
አሜን እማ❤
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 11 ай бұрын
አሚን
@Mm-mv2hb
@Mm-mv2hb 11 ай бұрын
አሜን
@munit9547
@munit9547 11 ай бұрын
አዎ እናትዬ ፍትህ የለም አገራችን ላይ እንደውም እሰው አገር ላይ እንከበራለን አላህ ሀቁን ያውጣልሽ እህቴ
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 11 ай бұрын
ጉቦ ለምደዉ እኮ ነዉ
@RomanWoldeselassie-u8n
@RomanWoldeselassie-u8n 11 ай бұрын
አጭር መልስ ጉቦ ፈልገው ነው አገራችን የቱን ያህል እንደተበላሸች ነው የሚያሳየው ይቾ ትንሽ ነች በጣም ብዙ ስቃይ አለ
@BccgHcgc
@BccgHcgc 18 күн бұрын
ጉቦ ስላልሰጠች ነው ሚያከራቱታት እኮ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 11 ай бұрын
ሙስና ፈልገው ነው እነዚህ ከንቱ አይዞሽ አላህ ችግርሽን ይፍታልሽ!
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው 11 ай бұрын
ማሻአሏህ እሷ28 አመት ወጣት ነው የምትመስለው ሰው ኑረውን ይመስላል
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 11 ай бұрын
😂😂😂😂 አው ማሻ አላህ ስው ኖረውን ነው የሚማስለው
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 10 ай бұрын
43 አመቷ የእኔ እናት 48 አመቷ አርጅታለች
@HappyFjord-ge8rqMe
@HappyFjord-ge8rqMe 10 ай бұрын
ወላሂ አወ ሰው ኑሮዉን ይመስላል እኔ 28 አመቴ ግን ከሷ ብሸ አርጅቻለሁ እሷ ማሻአላህ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 11 ай бұрын
መቶ አመት እንኳ አንኖርም 😢ፍቅር ስጠን አምላኬ ሆይ
@feruzatube6943
@feruzatube6943 11 ай бұрын
አዎ በዚህ ጉዳይ በጣም ብዙ ሰው እየተማረረ ነው በተለይ ከውጭ የሚመጡ ሰዎች ስለዘህ የሄ ጉዳይ በጣም በትኩረት ሊታይ ይገባል
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
በጣም አስቸጋሪነው ስንት አመት ለፍታችሁ መብት እራሳ ዬገኛም ሀገራችን ግን ወዴት አየሄደነው።እግዚአብሔር እውነቱ ያውጣልሽ😢😢😢
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 11 ай бұрын
ይህች ግለሰብ ግልጽ የሆነ መብት አላት ግን ጉቦ ካልሰጠች ጉዳይዋ አይፈጸምላትም ።ይህ ደግሞ የመንግስትን ስም የሚያጨቀይ ነውና መንግስት በስቅላት ቢቀጣ ትልቅ መፍትሄ ይኖረው ነበር ።
@Fozeya-o9q
@Fozeya-o9q 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ውስጥ የሆነን ጉዳይ ለማስፈፀም ጉቦ መክፈል ግደታ ሁንዋል የሚገር ቢሮውስጥ ተቀሙጠው ደመወዝ የሚበሉ በጎን ጉቦ የሚቀበሉ ሌቦች ሳይበሉት ድፉት ይበሉ
@lylykonjo5130
@lylykonjo5130 11 ай бұрын
በባዶ እጅዋ ያውም ከኢትዮጵያ ውጭ የምትኖር አልገባትም ልጅትዋ እምትደክመው ህግ እኛ አገር አይሰራም😅😅
@Yemsrachaman
@Yemsrachaman 11 ай бұрын
Gubo mestetim mekebelim haram new😢
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@wechecha
@wechecha 11 ай бұрын
ጎበዝ ስንቱን ልትሰቅል ነው ጉበኛና ሙሰኛ ነው እያልክ:: 😂😂😂
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 11 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ የተረገምን መች ይሆን የሚያልፍልን እፍፍፍ 😢😢😢
@LB-lt8cg
@LB-lt8cg 11 ай бұрын
እውነት ነው እዚህ አገር መልካም አስተዳደር በጣም የጎደለ ነው እኔ ራሴ 6ወር ሆነኝ ክፍለከተማ ስመላለስ በጣም ትንሽ ጉዳይ ሰውን ያንገላታሉ
@hazzarbahru
@hazzarbahru 11 ай бұрын
እውነት ነው እኔም ሁሌም ግርም ነው የሚለኝ በሰው ሀገር የፈለግንውን ጉዳይ በአግባቡ እናስፈጽማለን በሃገራችን ግን በጣም ነው ሚደብረው
@kweesweet8802
@kweesweet8802 11 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ዝሮ መግቢያችን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ 👐 አለም ሰገድ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር👐
@tesfayhagos4507
@tesfayhagos4507 11 ай бұрын
ምርጥ እናት100%
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 ай бұрын
ባብዛኛው በውጭ የሚኖር ስው ሀገሩ ላይ ንብረት ማፍራት የማይፈልገው በየቢሮው የተስገስጉት ብሮክራቶች ስውን ስለሚያንገላቱ ነው እውጭ ለለመደ ስው ሀገር ውስጥ ተመልስ ለመኖር ከባድ ነው ስው ሀገሩን እንዲጠላ ነው የሚያረግት እህት ፈጣሪ ይርዳሽ
@Meskifiker
@Meskifiker 11 ай бұрын
አንቺ በደህና ጊዜ ዜግነት ቀይረሻል እናቴ ለመተንፈስ ተሳቀናል እኮ😢😢😢
@فافيبنتمحمد
@فافيبنتمحمد 11 ай бұрын
አይይይይይይይይ እውነትሺን ነው የምር
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 11 ай бұрын
በጣም
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 11 ай бұрын
ትክክል😂
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@ያኢላሂመጫራሻዬአሳምርልኝ
@ያኢላሂመጫራሻዬአሳምርልኝ 10 ай бұрын
ትክክል ነሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 11 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ
@ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
@ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ 11 ай бұрын
የኔ ደረባባ ሀጃሺ ሁሉ አላህ ይፈፅምልሺ ግቧ ፈልገውነው ማሬ ብረ ፈልገው እነዚህ ጂቧች አፈረይብሉ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 ай бұрын
የአለም ሰገድን ትህትና የተጉጅዎችን ሀሳባቸዉን አረዳድ 👍
@zainabyzz
@zainabyzz 11 ай бұрын
ጠቅላይ ሚኒስተር መሆንነበረበት
@ethio125
@ethio125 11 ай бұрын
አለምዬ ስወድህ እርጋታህ በጣም ነው የሚመቸኝ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ የወለድከው ይባረክ የኔ ሰው አክባሪ ኑርልን
@sarameseret8445
@sarameseret8445 11 ай бұрын
ኢትዬዸያ ህግ የለም ጌታ ሀቅሸን አይጣልብሸ ልጆችሸም አንኳን አገራቸውን ጠሎት በሰው አገረ አየተከበረን በአገራችን አየተናቅን ቱ ምን የሚወደድ ነገረ ሰለሌለ 😢😢
@hannanabdul7143
@hannanabdul7143 11 ай бұрын
ፍትህ የሚባል ነገር የጠፋበት ሀገር ከሆነች ቆየች ሀገራችን
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 11 ай бұрын
አለምየ ጋር ከመጣሽ መፍትሄ አታጭም አይዞሽ❤❤❤
@ethiopia3936
@ethiopia3936 10 ай бұрын
ትክክል እኔ እራሱ በራሴ መሬት ካርታ ላመቀየር ያየሁትን ስቃይ 😢 በጣም የሰዝናል እኔ በሰው ሀገር ትላልቅ ሀላፊዎችን እንኳን በቀላሉ አገኘለው ኢትዮጵያ ግን ተራ የቀበሌ ሀላፊ ለመግኘት እንኳን ከባድ ነው በጉቦ ካልሆነ በቀር
@samuelalemayehu9246
@samuelalemayehu9246 11 ай бұрын
ቀጥታ ጉቦ ፈልገው ነው ይህንን ቀላል ጉዳይ መጨረስ ይቻላል ሆዳም ስለሆኑ ሰው መስሎ አይታያቸውም አሁን ግን አገራችን ይህን የበሰበሰ ሥርዓት ከስሩ ፋኖ ነቃቅሎ ሊጥለው ጫፍ ደርሷል ድል ለፋኖ ድል ለተበደለው ሕዝብ ይሁን እናሸንፋለን።
@tube6759
@tube6759 11 ай бұрын
ፋኖማ ለረሱም አለዋቃም ስለምን ፊቃለነዉ ምተወሬዉ 😅
@destakeremela3591
@destakeremela3591 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የቀንም የለሊትም ጅቦች ናቸዉ በየቦታዉ የተቀመጡት
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 11 ай бұрын
ሆድዬ ያው ሳውዲ ዜጋ ስለገባሽ ብር የጫንሽ መስሏቸው ነው ያም ሆነ ይህ ብር ፈሀልገውብሽ ነው ያለሱ እጃቸው አይሰራም ፈጣሪ ይርዳሽ
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 10 ай бұрын
ጉቦ መብላት የለመዱ ናቼዉ ጉቦ ካልተሰጡ መች ይፈፅማሉ እሳት ያድርግባቼዉ ጉቦ ለሚበሉ 😢😢😢
@selamganale6760
@selamganale6760 10 ай бұрын
ይች ሴት ያለችው ትክክል ነው እዚህ ያሉ አበሾች ያስጠፋና ስራ አስገብተው ብራቸውን እያስፈራሩ ይወስዱባቸዋል እኔ እራሴ አንዲት ልጅ ባስ ላይ ተገናኝተን ነግራኛለች ልጅትዋን ለመያዝ ሞክረን ከልብኔን ዜጋ ጋ መታ በመኪና አመለጠችን በጣም ክፉ አበሾች አሉ ተጠንቀቁ እኔም በቤት ጉዳይ ላይ ብዙ አንከራተውኝ ጉቦ ፈልገው አልሰጥ ብዬ ያንን ጉዳ የያዘው ለቅሶ ሂደ በነጋታው ስብሰባ በ3ቀን ፈተና አለበት እያሉ ሲያንከራትቱኝ ዋናው ጋ እገባለው ብዬ በጥብጪ ነው የተሰራልኝ እንዲሁ አመላልሰውኝ
@sabawoldeyes509
@sabawoldeyes509 10 ай бұрын
አሁን ሳኡዲ ነው ያለሽው ወይም የምታውቂያቸው ከአሉ እስቲ መልሽልኝና ላግኝሽ እኔ የምኖረው ስዊዲን ነው።
@hanahana1960
@hanahana1960 11 ай бұрын
እሷ እራሱ እኮአረብ ዜጋነው ምትመስለሁ ሲገርም እግዚአብሔር ይርዳሽ ሐቅሽን
@maryem9100
@maryem9100 10 ай бұрын
አላህ ጉዳይሽን ይፍታልሽ እህቴ ሰዉስ ተስፋ ያስቆርጣል አይይይ ሀገሬ
@jdcell63
@jdcell63 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሀገራችን ያለችበት መከራ ብዙ ነው😢
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 11 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሄር አምላክ ጉዳይሽን እንደሚፈታልሽ አምናለው። እውነትሽን ነው ክፍለከተማ፤ወረዳ እና ቀበሌ ውስጥ የሚሰሩ ስግብግቦች፤ሌቦች ሰውን ምታንገላቱ አምላክ የስራችሁን ይስጣችሁ።እናንተ ናችሁ ሀገራችንን እና መንግስትን እንድንጠላ እንድንማረር የምታደርጉት። ከአንድ ወንዝ የተቀዱ ምን ጉድ ናቸው‼️
@ሁዳhudatube
@ሁዳhudatube 11 ай бұрын
ምርጥ እናት አላህ ይጠብቅሽ ሀቅሽን የእራስሽ ያድርግልሽ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 11 ай бұрын
ፍትህ ለእታችን የሚመለከተው አካል
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 11 ай бұрын
ውይ ታድለሸ እንዴትነው ምታምሪው ይባረክልሸ በዛች እድሜሸ ምንአይነት ማሰተዋልነው ውይ ሞተ ሰታሳዝኝ የኔቆንጆ
@yostinayosti-v6y
@yostinayosti-v6y 11 ай бұрын
ጉዳይሽን እግዚአብሔር ያስፈፅምልሽ አሌክስየ በማርያም ጉዳዩዋን አስፈፅምላት የኔ አመለ ሽጋ አትታማም እንባ በማበስ❤❤
@seadaahmed8359
@seadaahmed8359 10 ай бұрын
👍👍👍
@abayabay690
@abayabay690 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ እግዚአብሔርን የማይፈሩ ሙሰኞኝን እግዚአብሔር ይጥረጋቸው::እንዴት ነው ሰው ሀገር አለኝ ብሎ በሀገሩ ውስጥ ንብረት ማፍራት የሚችለው? ኧረ እግዚአብሔርን ፍሩ እባካችሁ !?
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 11 ай бұрын
ጉቦ ፈልገው እኮ ነው እኅታለም እኔ ስም ለማዝር 1መቶ 40 ሺ ጠይቀው በእውነት እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ሊበሉ ሲሉ አንዱ የተባረከ ሰው ተባብሮኝ በ90ሺ ነው የጨረሱልኝ ።በጣም ተበላሽተዋል ሀገሪቱ ተጨመላልቃለች በሙስና።
@harotiyub961
@harotiyub961 11 ай бұрын
ፍትህ ለህዝብ ይሁን የምንለዉ ለዚህ ነዉኮ ነገሩ የሄ ቢሮክራሶች ይባላ ሉ አንኳንም ለሚዳ አቀርበቺዉ አለም እንኳንም አለም አወቀዉ።
@omkaled812
@omkaled812 11 ай бұрын
የኔ ቆጆ እናመሠግናለን አላህ ይርዳሽ አብሽሪ በሶብር ተራመጅ አለም ሰገድም እናመሠግናለን
@yznameritu
@yznameritu 11 ай бұрын
አሏህ ሀቅሽን ይመልስልሽ ❤❤❤እህታችን
@gfffhf4749
@gfffhf4749 11 ай бұрын
መገን እርጋታዋና ስነስርአቷ❤❤❤❤
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 11 ай бұрын
😁😎
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ምን ይሻላል ቤት መግዛት እንፊልግ ነበር በፊረሀት አለቅን ብዙ እየስማን ተስፊ ቆረጥን
@ሔራኒነኝወለተገብርኤል
@ሔራኒነኝወለተገብርኤል 11 ай бұрын
ይሄ እኮ ቀላል ነው ከውጪ መምጣትሽን ካወቁ ያልጉቦ አይሳካልሽም የሚያስጨርስ ሰው ፈልገሽ በጉቦ ይጨርሱልሽ ምክንያቱም ሙስና በግልፅ የሆነበት ሀገር ላይ ነው ያለነው
@እረኛዪ
@እረኛዪ 11 ай бұрын
ወይ የኛ ህግ ይገርማል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቸ2ጰ 11 ай бұрын
አይተሽልናል ልቦና ይስጠን በጣም እርስ በርስ ነው የምንተላለቀው እንደውም የሌላ ዜጋ ይሻላል በተለይ ባሁኑ ሰአት አንችን እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 10 ай бұрын
ወይ እግዚአብሄር በሰው ላብ የሚቀልዱ ሰዎችን ፍርድ ይስጣቸው ።
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 11 ай бұрын
ረጋ ያለች ደስ ስትል ማሻኣሏህ ተባረከሏህ ኣሏህ ያግዝሽ የካሜራ ጉዳይ ግን የኔም የብዙዎቻችን ሀሳብ ነው መንግስት ተግባራዊ እንዲያደርግን በቃለ ኣጋኖ ‼️‼️‼️‼️‼️‼️ እንጠይቃለን የመንግስት ሰራተኞች ሲበዛ እንዝላሎች ስለሆኑ ስራቸው በካሜራ የታገዘ መሆን ኣለበት ።።።።።።።።።።።።።
@ZeynebEbrahim-j2t
@ZeynebEbrahim-j2t 11 ай бұрын
አላሀምዱሊላሂ በይ አኔን ምነው ዜግነቴን አላህ በቀይረልኝ ኢቶቢያ ፍትህ የለለበት አገረ ሚሰኪን የሚያለቅሰ አገረ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 10 ай бұрын
የሰውሀገር የሰውነው አንዳዴ ሀገር ይናፍቃል 😢😢😢
@kasegvighoh4721
@kasegvighoh4721 11 ай бұрын
የእውነት ፖሊስ ጣቢያ መዘጋጃ ገቢዎች ፍርድ ቤት ትምህርት ቢሮ ውሴቷል ካሜራ ቢኖር የምትሉ ላይክ አድርጎ
@MohammedSafi-os3sf
@MohammedSafi-os3sf 11 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ቤቱን አትልቀቂ ለመንግስትም ለግል ድርጅትም
@MekdedGetaneh
@MekdedGetaneh 6 ай бұрын
የኔ እናት ትህትናሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክሽ
@bettybetty7331
@bettybetty7331 11 ай бұрын
እውነት ቤት አክራዩች ብዝዎቹ ውዳም ናቸው ትክክል ነው ❤
@sisaykasay6570
@sisaykasay6570 10 ай бұрын
እዮሃ ሜዳያ በዙ ጊዜ የሚነሳሁ ነጥብ እጅግ በጣም ጠቃሚ በርቱ ለእህታችን መንግስት አስቻኳይ መልስ መስጠት አለበት ባይ ነኝ ። በዚህ አጋጣሚ እህታችን ባለችበት ሀገር ወይም እዮሃ ሜዲያ ይባካቸው በፈጣሪ ስም ይሆኑባቸው የእኔም እህት ከጠፋች በጣም እርጂም ጊዜ ነው በዙ በቂ ማስርጃ ፎቶ አለ ይርዱን
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 10 ай бұрын
የእትዩጵያ መንግስት በየመስሪያ ቤቱ የተስገስጉትን ዘራፊዎች የሚቀጣ ህግ ማውጣት አለበት ። እህቴ አንች ጀግና ነሽ እስከመጨረሻው አንድ ብር እንዳትስጫቸው አላህ ከአንች ጋር ነው አብሽሪ ❤❤
@piclove2423
@piclove2423 9 ай бұрын
ውድ እትዪጵያ መግባት ፍራሁ በጣም ስው እየተማረረ ነው ልጆቼን ይዤ ልግባ ነበር ይቨስት ላደርግ ብዙ እቅድ ነብረኝ ፍራው
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 11 ай бұрын
አዎ ልክነሸ በገዛ ቢሮአችን እንኳን ደጅጠንተን ነው የምንኖረው እንደዚህ ነው
@helenayele6541
@helenayele6541 11 ай бұрын
እህቴ ትክክል እታች ያሉ ናቸው መንግስት እንዲጠላ የሚያደርጉ መጠረግ አለባቸው መብራት ሀይልም ከታች ያሉት ይፈተሹልን የሚሰራው ስራ
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 11 ай бұрын
እህቴ ሀበሻ ጨካኝ ነው ዲፕሬሽን አሥገብተውሽ ራሥን ሢያጠፍ ቆሞ ማልቀሥ ማሥመሠል የሀበሻ ባህርይ ነው ልቦና ይሥጠን
@shegeralmazk
@shegeralmazk 11 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ ቤተሰብ ውስጥ እንደዚህ አይነት ችግር አጋጥመውናል ከቀበሌ ክፍለ ከተማ ከዛ ቤቶች መሬት አስተዳደር ስንመላለስ ።ስድስት አመት ሆነን መፍተሔ የለም መመላለስ ብቻ ነው ክፋ ናቸው ህግ የለም 😢😢😢😢😢
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 10 ай бұрын
አላህ ሀላልሽን እጅሽ ያስገባልሽ ለኛም የመከርሽን ምክር ትልቅነው ግን እኛ አውሬዎችነን
@ATayetub
@ATayetub 11 ай бұрын
የምቀናው ከአንድ አባት ብዙ ልጆች በመውለድሽ ነው ከዛ የኢትዮጵያን ነገር ተከኖ ይብሰል ልጆችሽ ቢጠሉት አይገርምም ምክንያቱም ኢትዮጵያዊ መባል ለሲቃይ መፈጠር ስለሆነ እኮንም የሳኡዲ ዜጋ ተወላጅ ሆኑ ልጆችሽ ሌላውን ፈጣሪ ይርዳሽ😢😢
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev 10 ай бұрын
ይገርማል ወላሂ አይ ሀገሬ እንዲሁነዉ ብዙ ግዜ ይሄ ማመላለስ አለ እረ በዚህላይ ትኩረት ተደርጎ ይሰራበት
@shmles-y1i
@shmles-y1i 11 ай бұрын
ጨዋ ትህትናዋ ደስ ስትል ❤❤❤❤❤
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 11 ай бұрын
እህቴ ወላሂ ልክ ነሽ ከታች ያሉት ጅቦት ብር ካልሰጠሻቸው ምንም ነገር አይፈፅሙልሽም በንደዚህ አይነት ምክነያት እኔም ሀገሬን አስጠልተውኛ በሆነ ነገር ከሰው ጋር ተካስሸ በግልፅ ብር ስጭን ወይም ሴትነትሽን ነው ያሉኝ በጣም የሚያስቀይሙ
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 11 ай бұрын
ትክክልነሽ አላህ ይሪዳሽ ❤❤❤😢😢😢
@fffcfagh
@fffcfagh 10 ай бұрын
😭😭😭 የኔ ችግር ነው የደረሰብሽ እኔ ካገባሁ 3 አመት ሆነኝ እስካሁን ድረስ የጋብቻ ወረቀቴ እስካሁን አልተስተካከለልኝም በየ ጊዜው እመላለሳለሁ 😢 አሁንስ የምወዳትን ሀገሬን እድጠላ አርገውኛል ቢያንስ ምነው በስርአት ቢያናግሩን??
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሽን ያሳምረው ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ስለስደተኞች የተናገርሽው እውነት ነው
@eskedarbekele7240
@eskedarbekele7240 11 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ቤቱን ሰትገዛ ባልዋ አልፈረመ ሰትገዛ ለምን ባል አልተጠየቀችም በዚህ ላይ የሞተበትን ወረቀት አቀረበች ልጆቹዋም ፈረሙላት በቃ ቤትዋን የቀበሌ ሰብሰብ ሊቀሙዋት ነዉ ግልፀ አይዞሸ እህቴ እዳትለቂያቸዉ
@zeynbtube3680
@zeynbtube3680 11 ай бұрын
ጀግና ነሽ ሀቅሽን 5ሳቲም ሳታወጭ ታስፈፅሚያለሽ ምድረ አጋሰስ ጉቦ ካልበሉ አይሰሩም ስለዚህ የታባታቸው እስካሁን ጉቦ ብትሰጥ በ1 ቀን ይሰራሉ
@ወይኗ-ተ4ፈ
@ወይኗ-ተ4ፈ 11 ай бұрын
ስራው ይሰራልሻል ግን ግቦ አምጪ እያሉሽ ነው እኮ በግልፅ ፈጣሪ የረገማቸው ክፍለ ከተሞች 😅
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 11 ай бұрын
አይዋ እሷ ስግጥ ብላባቸውነው 😂😂
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂ትክክል
@tejaq8618
@tejaq8618 11 ай бұрын
አቦ ጀግና ነሽ ማንም ደፍሮ ያልተናገረውን የተናገርሽው እግዚብሄር ይስጥሽ እውነትም ከታች ያሉ ናቸው የኛ ጠለት መግስት ምን ያርግ
@የኣዺስልጅ
@የኣዺስልጅ 10 ай бұрын
እሰይ እንኳን ተናገርሽልኝ በስም ዙሪያ ሜግሬሽን ላይ የትውልድ ሰርተፍኬቴን እድሜ ይስሜን ፊደል በእንግሊዘኛ እኔ ከጻፍኩት ማመልከቻ ውጭ ፊደል ቀይረው ወይም ጨምረው ጉድ ኣድርገውኛል ። እና ፓስፖርት ስታወጡ እያንዳንዱን ፊደል እድሚያችሁን በደንብ ኣረጋግጡ ኣወሮፓ ፊደል ለማስቀየር ክፍያ ኣለው!!!
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህግ ተውትማ ይረባ የሴትዮዋ ቤልጠት ግን አስባችሁታል ወርቅና አልማዝ አላማራትም የሚፈጠረው አይታወቅም ብላ ማረፊዋን አዘጋጀች ባ15 አመት የበሠለች ነበረች
@eman8927
@eman8927 9 ай бұрын
ማሻአላህ አቀማመጧ እደተመቻት ከእይታዬ ተረደሁት 15 አመቴ አገበሁ በትዳር 28 አመቴ አለች ማሻአላህ 15+28=43 አመቷ❤❤❤❤❤ እኔ በ24 አመቴ ተጨማድጃለሁ😢😢😢😢😢😢😢
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 11 ай бұрын
ጎሽ የኔ እህት ልክልካቸውን ንገሪያቸው ምድረ ደነዝ ተሰብስበው
@አባ
@አባ 11 ай бұрын
ማሻላህ የኔ ቆንጆ ኩይቴ ነው የምትመሰለውኮ እኔም አብያ ሰለብሰ ሀበሻ አልመሰልም በተለይ ሀበሻጋ እርቀን የምንኖር የምንኖርበትን ሀገር ነው የምንመሰለው ሀገር የለንም ውዴ ልጀየ እየናፈቀኝ ሰውን ጠልቸየ ነው የማልሄድ አቃቂር አውጭ እናቴ በምቀኝነት ቢገሉኝሰ ፈራለሁ ቀየር ያለ ሰውማ ካዩ መከታተል ሁኖል አሉ😢
@aviya5907
@aviya5907 9 ай бұрын
ፍት ፍትህ ለሚነጠቁ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 11 ай бұрын
በንብርቷ ምን አገባቸውና ስለ ሞተ ማልዋ ይከርከራሉ እር እንዴ በእራሷ ገዘብ እይ ፍትህ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 11 ай бұрын
በጣም ይገርማል ፤ እኔ ባል የለኝም፤ እትዮጵያ ሁለት ቤቶች አሉኝ ለሁሉም ነገር ባል የለኝም የሚል ወረቀት አምጪ ይላሉ ፤ እኔ መሬቶቹን ገዝቼ ቤቶቹን ሰሰራ በራሴ ስም ነው
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 5 ай бұрын
​@@almaz-rudy8793 tselye ehte Egziabher yirdash
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ነገር እንዳልሽው ነው ይህ ግን ያልፋል እባክሽ የምለምንሽ ለልጆችሽ ስለ አገርሽ በጎ በጎውን እየነገርሽ የእናቸው አገር ወደ አበሻ ሂዱ የተባለለት ኩሩእንደሆነ አስረጃቸው አረብ ለኛ ያለውን አመለካከት እያሰቡና ይህን እየሰሙ እንዳያፍሩ አደራ እላለሁ
@zuzutube6444
@zuzutube6444 11 ай бұрын
ልጆቿ የሚያዩትን ነው የሚያምኑት ህፃን አይደሉም
@reyuyenu340
@reyuyenu340 11 ай бұрын
አረቦች ለአገራችን ምንም መጥፎ ምልከታ የላቸዉን ምንም ቢሆን ነብያችን ሰሀቦቻቸዉን የላኩበት አገር ነዉ እሰልምና ታሪክ ወደዱም ጠሉ የሀገራችንን ሰም ይጠቅሳሉ ጥላቻ ካላቸዉ በግለሰብ ይሆናል እንደዉም invest ማድረግ ነዉ ያለባቸዉ አገራችን ላይ እንደ ዉለታ 😢😢😢ኢንሻአላህ አይቀርም ቅን አረቦች አይጠፉም የሚረዱ ህፃናት ማሳደጊያ ሆሰፒታል ትምህርት ቤት ብቻ አላህ አንድ ቀን ይፈቅዳል❤❤❤
@hayatsaeid8880
@hayatsaeid8880 11 ай бұрын
ሀያቲ 😘ማሻ አላህ ሀቅሽንም ያስተካክልልሽ ❤
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳሽ እጅ ፍትህ የለም ኢትዮጵያ ዉስጥ
@yayushalemu175
@yayushalemu175 11 ай бұрын
እውነት ነወ እህቴ ❤
@feydukedir
@feydukedir 11 ай бұрын
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ
@tadessegobeze800
@tadessegobeze800 11 ай бұрын
ሮሃ ሚዲያ እናመሰግናለን እህታችንንም ተዕግስት ሰጥቶሺ ጉዳይሺን ፈፅሚ ጉዳይ የምትፈፅሙትም እባካችሁ እርስ በአርሳችን ጉበኞችን እናጋልጥ እህታችን እኮ ይህ ጠፍቷት አይደለም የሐይማኖትም ተፅእኖ አለ እባካችሁ ጉበኞች ልብ ይስጣችሁ
@Hareg21
@Hareg21 11 ай бұрын
እግዛብህር ይርዳሺ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 11 ай бұрын
እውነት ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 11 ай бұрын
አሜን
@peacelove5040
@peacelove5040 11 ай бұрын
ዘመዶችሽ ነግረውሻልኮ ብር ጉቦ በእራስሽ ንብረት ይፈልጋሉ፣ ለምደዋል።
@Hananጦssa
@Hananጦssa 11 ай бұрын
ጉቦ ፈልገው እንዳይሆን። ይሄ ለማንኛውም ኢትዮጵያዊ፣ ሀገር አለኝ ብለን ሀብት ላፈራንው ሊደርስ የሚችል ነው። እንደው ምን ይሻለናል? ሀገሪቱ እኮ ድካም ብቻ ሆነች። የኔም ልጆች ኢትዮጵያ እንሂድ ስላቸው ለምን እዚህ በሰላም እየኖርን ሰላም ወደሌለበት ሀገርሽ ይዘሺን ትሄጃለሽ እያሉ እያስቸገሩኝ ነው።
@HilinaTesfaye-p2p
@HilinaTesfaye-p2p 11 ай бұрын
የኢትዮጵያ ፍትህ አሰጣጥ መስተካከል የሰው መብት መጠቀም ክብር ለማዳም ቅመሞች
@Eumeesmalle
@Eumeesmalle 10 ай бұрын
አይይ አላህ ይርዳሽ ኢትዮጵያ ሀቅ ብሎ ነገርየለም ነገሩ ወዲ ነው ችግርሽ ግልጽ ነው በግርሽ ሳይሆን በእጅሽ ካልሄድሽ እንደኔ ትደክሚያለሽ አይዞሽ ተስፋ እንዳትቆርጪ ሀቅሽን በጅሽ አስገቢ አይይ ኢትዮጲያ
@azizaaazizaa9418
@azizaaazizaa9418 11 ай бұрын
የኔ ውድ ስለ መዳም ቅመም የተናገርሽው ትክክ ነሽ ተባረኪ❤ አንቺም ጉዳይሽን አላህ ያሳካልሽ
@መሰረትአበራ
@መሰረትአበራ 10 ай бұрын
ግልፅ ጉቦ ፈልገው ነው አይ ሀገሬ በላተኛ በዛብሽ 😢እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ
Farmer narrowly escapes tiger attack
00:20
CTV News
Рет қаралды 13 МЛН
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
Karina
Рет қаралды 23 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 48)
37:35
ለዛ
Рет қаралды 145 М.
አጣድፎ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ መሳይ ከአዳማ...
43:23
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 144 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 789 М.