በመጨረሻም ባል እና ሚስት ፊት ለፊት ተገናኙ! ትዳር እና የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 147,276

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ የየምር ጋዜጠኛ ብቻ ሳትሆን ሰው በጠፋበት ሰው የሆንክ ሰው ነህ፡፡ይህ ጋዜጠኛ መበረታታት አለበት ምትሉ🙌🙌
@tombitombi4340
@tombitombi4340 Жыл бұрын
demirign
@MulunaLewi
@MulunaLewi Жыл бұрын
YOUR SO RIGHT HE IS INDEED
@Infozo0
@Infozo0 Жыл бұрын
​@@tombitombi4340 እንደማመር
@Sirage111d
@Sirage111d Жыл бұрын
He is really. .he is wonderful experience ever ❤super journalism 👏
@tigestkifle243
@tigestkifle243 Жыл бұрын
@@MulunaLewi ቁጥራቸው ቖቖቖ
@NigistBirhanu-zm8mu
@NigistBirhanu-zm8mu Жыл бұрын
ለጋዜጠኛዉ ያለኝ ክብር ❤❤
@rahel1095
@rahel1095 Жыл бұрын
በጣም ማርያምን ረጋታዉ ትህትናዉ ስብዕናዉ በቃ ሁሉ ነገሩ ደስ የሚል ልጅ ነዉ 🙏👌👌👌👏👏👏😍😍😍😍
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ Жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው ሁሉንም ሰው መረዳት ይችላል
@GenetKokebe
@GenetKokebe Жыл бұрын
እንዴ እናቷን የት ትጣለቸው የቀረው ትዳር ጥቅር ይበል እንጂ እናት እናት ናት እሕት ወንድም ልክ ነው እናት ግን እናት ናት ደፍር
@MariamMariam-up3dz
@MariamMariam-up3dz Жыл бұрын
እኔ እራሱ❤
@merhaba9036
@merhaba9036 Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው❤❤❤
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
አቤት የዚህ የጋዜጠኛ ትህትና ሰው አክባሪነቱ የሚገርም ነው በርታልን በጣም መልካም ሰው ነህ የምር
@kassahun8523
@kassahun8523 Жыл бұрын
Ioioiiiiiiiiiiiiooioiiiiio Oui Oppps I ል
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ Жыл бұрын
ሰዉየዉ ልክነዉ በትዳር ሶስተኛ ሰዉ መጨመር አያስፍልግም ጋዜጠኛዉ አለማዲነቅ ንፍገት ነዉ በርታ ኢቲዮ እዳተ አይነት ያብዛልን 👍👍👍
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 Жыл бұрын
እሂን አይነት ሂወት የደረሰበት ብቻ ነዉ የሚዉቀዉ አንዱ ሠዉ ጥሎበት ሠዉ አይወድም እህቴ እጁ ማን ድሮ ልጅን እህቱን መልሶ ማን ያፋታል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
🥰
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ቤተሰቡቿ ናቸው ችግሮቻቸው
@Beaa2144
@Beaa2144 Жыл бұрын
እሱ ወንድ ቢሆን ኖሮ የከበር ነበር የሴት ቤተሰብ ጉዷቷን ነው የማይፈልጉት
@nestinega
@nestinega Жыл бұрын
የሠዉ ደስታ የመያስደስተዉ ማነዉ እንደ እኔ❤
@asnakechtesema2720
@asnakechtesema2720 Жыл бұрын
❤️👍
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
ቤት ውስጥ አንድ ነው አባወራ ያለው በጣም ትክክል እውነት።አዛዥ እሱና እሷ ብቻ ሌላው ቤተሰብ የሷም የሱም አይመለከታቸውም።ከድር ትክክል ነው።
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
በጣም ትክክል❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
​@@ተሽንፍአለው የሷ ቤተሰቦች ባለጌ ናቸው ህፃን ልጅ ትመስል ለሷ ተደርበው ስሜታዊ ሆነው ነውኮ ደሞ የሚናገሩት
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ Жыл бұрын
​@@yeshumethiolove275 በጣም ትክክል ነሽ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ
@ዙዙወሎ-ኈ9ፐ Жыл бұрын
​@@yeshumethiolove275 ❤❤❤
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ቤተሰብ በትዳር መሀከል ከገባ መጨረሻው ፀብ ነው
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
አላምሰገድ ባልና ሚስት ብቻ ሳይሆን ሃገራችንንም ያስታርቅ የምትሉ አሪፍ አደራዳሪ ሽማግሌ ነው ❤❤❤
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍😘
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በህይወችን ውስጥ ጣልቃ ከሚገቡ ይጠብቀን😥ትዳር ከያዛችሁ በኃላ ከቤተሰብ ገደብ ልታደርጉ ይገባል ።
@MmkLove-ck7id
@MmkLove-ck7id Жыл бұрын
Amen
@-swtube5575
@-swtube5575 Жыл бұрын
ቤትህ እርቅና ሠላም ይዘህ ግባ ጋዜጠኛው🙏🙏❤❤❤❤❤👍👍
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ልጁ ያሳዝናል አንድም ቤተሰብ ከሱ ጋር የሚሆን የለም እሷ ግን ሀይለኛናቤተሰቦቿም ምላሰኛ ይመሥላሉ ፈጣሪ ይርዳው 🙏🙏አለም ሰገድ ምርጥ ሰው ትህትናህ ሳቅህ የኔ አስታራቂ ተባረክ ❤❤❤
@misraibrahim6362
@misraibrahim6362 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@misraibrahim6362
@misraibrahim6362 Жыл бұрын
Metadel nw!
@elenihandrick197
@elenihandrick197 Жыл бұрын
እንዴ ቤተሰቦቹን እማይወድ ሰው የሌላ ቤተሰብ አይወድም ማን ከለከለው ቤተሰብ ለምን አላስተዋወቀም
@WisaamKil
@WisaamKil Жыл бұрын
@@elenihandrick197 thank you dear ❤️
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
Ayesezinem sila wendi atewkim
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ፡ እንኳን አደረሳችሁ ።
@temamkedir3965
@temamkedir3965 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ አክባሪክ ነኝ ልጁ እኮኖሚም ሊከብደው ይችላል ለምን አይረዱትም ለልጆቻቸው ሲሉ
@asteramsalu1119
@asteramsalu1119 Жыл бұрын
አንዳንዱ ቤተሰብ ምንም አይረዳህም
@mekitube1278
@mekitube1278 Жыл бұрын
እስኪ ሴትዮዋ ሲያይ እንደኔ ከባድ ሰው እንደሆነች የተሰማው
@selamawitsinaanaa781
@selamawitsinaanaa781 Жыл бұрын
Bemayagebash Atifreji
@belayneshmekuant
@belayneshmekuant Жыл бұрын
እውነት አታውቂም እያየሽው አንገቱን ደፍቶ እሷን ትወቅሻለሽ አሰተውይ
@ማሂማሂ-ፐ4ሸ
@ማሂማሂ-ፐ4ሸ Жыл бұрын
ሰው አታቂም ምንም ብሆን ሴት ልጂ አትዋሺም እሱ የሆነ ሻካካ ነገር ነው😮😮
@mekitube1278
@mekitube1278 Жыл бұрын
@@tinag5862 መቼም የተሰማኝን ነው የፃፍኩት ምናልባት የኔ እይታ ትክክል ላይሆን ይችላል በማለት ነበር የፃፍኩት አስተያቱ ግን እንደኔ የተሰማቸው እንዳሉ ነው የተረዳሁት
@yapetube5790
@yapetube5790 Жыл бұрын
fara nesh ymr endet sew satakiw tgemchalesh
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ወየው ጋዜጠኛውን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይለምልም ለሰው ልጅ ያለው ክብር የማዳም ሰራ ተረሳ
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ክብር ይገባካል ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
ከድሮ ተው ተረጋጋ መልካም ሚስት ነው የሰጠው ፈጣሪን አመስግን
@selenahaile1027
@selenahaile1027 Жыл бұрын
ከዚ ኢንተርቪው በጣም ያስደሰተኝ አንዱ ሲያወራ ሀሳቡን እስኪጨርስ መጠባበቃቸዉ ከድር ደሞ ትንሽ እርህራሄ ይኑርህ እናቷ እደልጃቸዉ ነዉ በደስታ አቅፈዉ የሳሙህ በተረፈ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፍቅር ይስጣችሁ ❤🎉🎉🎉
@AsdAsd-ly7bg
@AsdAsd-ly7bg Жыл бұрын
አለም ሰገድ ስወድህ ለሰው ያለህ ክብር❤ ባልየው እንደት እንዳስለቀስከኝ እኮ በረመዳኑ አዝነህ ስታለቅስ አስለቅሰህኝ ነበር እና ቤተሰቦች በበትዳር ምሃል ባትገቡ ጥሩ ነው መግባት ባለባቹ ቦታ ብቻ ግቡ ልጆችን አትበትኑ በትዳር ምሃል እየገባቹ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
አቤት ጋዜጠኛ የተማረ መልካም ስብዕና ያለዉ ኢትዮጲያዊ❤
@afta123l7
@afta123l7 Жыл бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤ፍቅር ያሸንፋል የቤተሰብ ጣልቃ አያስፈልግም። ባል እንደባልነቱ ሊክበር ይገባል ሚስት ስራአት የላትም
@selamlema3237
@selamlema3237 Жыл бұрын
ከድር ትክክል ነዉ ትዳር ውስጥ የቤተሰብ ግርግር አያስፈልግም ልታረሙ ይገባል ጋዜጠኛው ልመሰገን ይገባል👍👍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
@@seblewengel2843 እሽ😍
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
እንደማመር
@shalomshalom5978
@shalomshalom5978 Жыл бұрын
ባለትዳሮች እባካቹን ትዳራቹን አክሩ ተከባበሩ ሚዲያላይ ከመውጣት ተቆጠቡ በሽማግሌ ለመፍታት ሙኩሩ ...እ/ር እናት ሀገራችንን ሠላም ያርግልን❤❤❤❤❤
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
ለመላው የ እስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቼ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ።
@burtkanshowtube
@burtkanshowtube Жыл бұрын
ለእሳምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ከምንም በላይ ሰላም በትዳር መሃል መስፍን እንዴት ደስ ይላል
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
የቤተሠብ ጣልቃ ገብነት ጥሩ አይደለም መጨረሻ ላይ ይቆጭሻል ቤተሠብ ትዳር አይሆንም ግን ባለሽ ነገር ልትገድፊያቸው ግደታሽ ነው በቤታቸው እባካችሁ ለትዳራችሁ ትርጉም ስጡ አብሮ መተኛት በአድ ቤት መኖር ትዳር ሊያሰኘው አይችልም😊 ትዳር ውስጥ ዘመድ አዝማድ መሠብሠብ ኮተት ማብዛት ዋጋ ያስከፍላል
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ትክክል
@ZebibaMahmud
@ZebibaMahmud 11 ай бұрын
እኔንም ምክር ቢጤ ጣይልኝ
@saradesta3038
@saradesta3038 Жыл бұрын
በመሪያም እንዴት መልካም አስተዋይ ሰው ነህ አነጋገርህ ስትጠይቅ አንደበትህ ስብስብ አንተ ያሳደጉህ እናትና አባትህ ቡሩክ ይሁኑ እድሜና ገና ይስጥህ ❤🎉🎉❤❤
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ Жыл бұрын
አለም ሰገድዬ ተባረክ ወደሰላም መመለስህ ይህን ቤተሰብ እናተም አትጣሉ በቃ
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን አደረሳቹ😍
@zahara122w8
@zahara122w8 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
የኔ መልካም እናመሠግናለን❤❤
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን አላህ ሙሀባውን ይሥጣችሁ ባልና ሚሥት ተመካክሮ ተዛዝኖ መኖረ ነው አላህ ትዳራችንን ያማረ የሰመረ. ትዳረ ያድረግልን ለሁላችንም ያአላህ መጨረሻችንን አሣምረልን
@zenashteshome2467
@zenashteshome2467 Жыл бұрын
Eid Mubarak wedochya🌙
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 Жыл бұрын
@@MulualemShowሙሉዓለምሾው mule
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
የሙስሊም እምነት ተከታይ በሙሉ ውድ የሀገሬ ልጆች እንካን አደረሳችሁ
@firdos4354
@firdos4354 Жыл бұрын
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
ከባለታሪኩቹ ይልቅ ጋዜጠኛወን ስለማደንቅው ልመልከታቺሁ እስኪ እነከድር ስለተታርቃቺሁ ደስ ብሎኛል
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
አለምሰገድ ምርጥ ሰው❤ ተመስጠህ ነው የባለ ጉዳዮችን ታሪክ የምትሰማው ይሄ ብቃትህ ሁሌም ያስደንቀኛል
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አላህ ይጨምርልክ አንተ ምርጥ ሰው በጣም አድናቂህ ነኝ ጋዜጠኛ ብቻ ማለት ይከብዳል አንተን ልብህ ቅን ነው መታደል እንዲ ነው
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ፈቅር ነው 😘😍😍😍ትህትና አለው በጣም መታደል ነው
@almazalmaz8997
@almazalmaz8997 Жыл бұрын
ልጁ ጥፋት የለበትም ምክንያቱም ቤተሰብ በዝቶበታል የታመመች እናት አለች ወላጆቹን በሞት ያጣ ልጅ አለ የሚስቱ ልጆች አሉ የራሱም ቤተሰብ አለበት እና ከኑሮው ውድነት ጋር መሮት ነው አይፈረድበትም ፡፡ከሱ ይልቅ ወንድሞቿ ከነሱ የተሻለ ከሆኑ እናቲቱንና በሞት ወላጆቹን ያጣውን ልጅ ይያዙለት በየወሩ እየተቀያየሩ ያስታሙ እናቲቱን ለመጠየቅ ውነቱን ነው ይሰባሰባሉ ኢኮኖሚው ይጋጭበታል፡፡ እና ያግዙት
@tsionslays
@tsionslays Жыл бұрын
እሱም የሰው ልጆችን ተቀብሎ አሣድጋል ግን ቤተሰብ ገደብ መኖር አለበት እግዚአብሄር በማላችዉ ይግባላችዉ🙏
@lidacall5542
@lidacall5542 Жыл бұрын
እሷ የሰው ወሬ ምትሰማ ትመስላለች አላህ ይወቅ
@sikosilo3424
@sikosilo3424 Жыл бұрын
ኸረ ወደዛ ቤተሰቦቸን የሚጠላ ባል ባናቱ ይተከል ቤተሰቦቿ አይምጡ ቤቴ ይላል እዴ ነዉረኛ ነው ባል ተብየዉ
@yewbdarabibe3020
@yewbdarabibe3020 Жыл бұрын
አለም ሰገድ እኔ ለአተ ቃል የለኝ ቸሩ መድሐኒያለም ከክፍ ነገር ይጠብቅክ የስተዋይ ሰው ነክ አተ ራሱ የተመረክ ነክ 🥰🥰🥰🥰🥰
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Жыл бұрын
ደስ ይላል መታረቃቸው ቤተሰብምእኮ ወዶ አይደል በደለኚ በደለችኚ ሲላቸው ተው ነው አላህ ቤተሰቦቻችንን እሚወድ ባል ይስጠን
@aminakebede3225
@aminakebede3225 Жыл бұрын
ውላሂ ቤተስብ የማያከብር ባል ከባዲ ናው አብሶ እናትና አባትን
@zahramohamed-ok4oo
@zahramohamed-ok4oo Жыл бұрын
በትዳር መሀል ቤተሰብ መግባት የለበትም አላህ ሁላችንም ትዳራችንን በረካ ያድርግልን
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
አሚን ያረቢ
@አዩሽጉራጌዋ
@አዩሽጉራጌዋ Жыл бұрын
እውነት ነው አሚን 🥺🥺
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ Жыл бұрын
እውነት ነው
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አሚንንን
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
አሚንንንን
@Worku26
@Worku26 Жыл бұрын
አለም ሰገድ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አንተ ቅዱስ ሰው ነህ ለሰው ልጅ ያለህ አክብሮት ድንቅ ነው ክብር ይገባሀል ቤተሰብህ እና አንተ የ እግዚአብሔር በረከት ይሙላባችሁ 🙏
@feydukedir
@feydukedir Жыл бұрын
የዚህን ወንድሜ ጋዜጠኛ ትህትና እርጋታ ስረዐቱ ምንኛ ደስ ይላል። እዮሀ ሚዲያ ላይ ከሚሰሩ ጋዜጦኞች በሚሰሩዋቸው ስራዎች በጣም የምወዳቸውና የማደንቃቸው ሁለት ጋዜጠኞች አሉ 1ይሄኛው ወንድም አለምሰገድ ታደሰ ሲሆን 2 ወንድም ተሻገር ጣሰው ናቸው።
@seifuargaw-qn2zg
@seifuargaw-qn2zg Жыл бұрын
ወንድሜ ከቤተሰብ ጋ አብረህ ስትኖር ሞት አለ ደስታ አለ ግን ከቤተሰብ ጋ ይህን አክል ንግግር ጥሩ አደለም ወልደህ ተቀላቀልክ ለንግግርህ ቆጠብ ብትል መልካም ነው
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ከድር ልክ ነው በትዳር ላይ ሶስተኛ ወገን ለያሰፈልክም ትዳር በመነጋገር ነው እጂ እንዲ ምስጥር ለደባይ ማውጣት ነውር ነው ሰው ክብር ነው በረግጥ አገራችን ላይ ሰው አይከበርም እንጂ እሱ ለልጆዎች ለፍቶ አዳር ነው ና ከኛጋር ሆን አይባልም ሁላቹሁም በቤቱ ይቀመጥ
@tube9028
@tube9028 Жыл бұрын
EID Mubarak ለልጆች ስትሉ መስማማታችሁ ደስ ይላል❤
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
ተባረክ አለም ሰገድ ምንም ቃላት የለኝም
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Жыл бұрын
እሰይ እ|ር ይመስገንየተጣላ ሲታረቅ አንዳች ደስ የሚል ነገር ይሰማኛል አንኳን ደስ አላችሁ አሁን እ|ር በቤታችሁ ይኖራል የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸዉ ይላል ባንተ ቀናሁ ወንድሜ ተባረክ ብዬሀለሁ😂🙏🏾👌
@medinaadem7102
@medinaadem7102 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በምን ቃል ልግለጽህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ዘርህ ሁሉ ይባረክ ❤
@ذهبولميعود-ق6ر
@ذهبولميعود-ق6ر Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በረካሁን አላህ ይጠብቅህ ከክፍ ነገር
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ልጁ ያሳዝናል ለምን አድሁ አላውቅም 🥰
@chuchudamena2588
@chuchudamena2588 Жыл бұрын
ትዳር ውስጥ ቤተሰብ ገባ ማለት ትዳር ፈረሰ ማለት ነው። ስለዚህ እህቴ ትዳርሽን ጠበቅ አርጊና ኑሪ ቤተስብሽን እንደ ቤተሰብ ክብር ሰጥተሽ ከባልሽ ከልጆችሽ ጋ በሰላም ኑሪ። ትዳር ክቡር ነው። መልካም በሀል ረመዳን ይሁንላችሁ።
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
ኣዎ መጥፎ ነው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት የኔ እናት ባሌን ለምንድነው ዝም እሚለው ማይጫወተው ትእቢት ነው ትላለች በተደጋጋሚ እናቴ እሱ ተፈጥሮው ነው ከደበረሽ ኣንቺ ኣትምጪ ቡናውም ምኑም ኣንቺ ቤት እናረገዋለን ኣልኳት ምን በወጣው በገዛ ቤቱ ሚሳቀቀው እስዋ የራስዋ ትዳር ኣላት በሰው ትዳር ኣስተያያት ማብዛት ይደብራል እኔ ኣክብሮኝ ወዶኝ እስከኖረ ድረስ የሱ ወገን ነው ምሆነው የማንንም ወሬ ቦታ ኣልሰጥም
@ፍትህወዴትአለሽ
@ፍትህወዴትአለሽ Жыл бұрын
@@saron20 ጀግና ሴት ነሽ ተከብረሽ የምታስከብሪ
@namamobark8577
@namamobark8577 Жыл бұрын
ትክክክል
@sara3560
@sara3560 Жыл бұрын
የሚያስታርቁ ብፁዓን ናቸዉ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና ተባረክ❤❤❤
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ዉድ የኢስላም ልጆች እንኳን 1444 ኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ብአሉ የመተሳሰብ የሰላም የጤና ያድርግልን እኛንም ከማዳም ኩሽና ይገላግለን አሚን🤲💚💛❤️
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
እንኳን አብሮአደረሰን አሚን አላሁምአሚን
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE Жыл бұрын
ደምሪኝ ዘዋሩየ ከሚላየ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 Жыл бұрын
አይ የሴት ልጅ እድል😢😢😢ከምጠላው ነገር ቤተሰብ ማይከበርበተ ትዳር😭
@HirutMulate-nd1ro
@HirutMulate-nd1ro Жыл бұрын
አረ እባክሽ ተይ እንጂ ክብርም እኮ ልክ አለው. 24 ሰአት ምን ያደርጋሉ ከኔ ቤት የኔ ቤተሰቦች ??? እንደ እንግድነት ሊስተናገዱ ሊከበሩ ይገባል ከዛ ውጭ ምን ያደርጋሉ ጥዋት ማታ መልከስከስ ቱ ቱ
@luchaiteklebrhan6053
@luchaiteklebrhan6053 Жыл бұрын
Ere tey ehte tidar betseb talika megbat min yibalal min alachew esa bet yimiwulu esu sint sewu yasitadaderal
@fatuma234Endris
@fatuma234Endris Жыл бұрын
ይህለሧቀርቶለቤተሠቦቻክብርየሌለውአኡዙቢህ አንተጠብቀኝያረቢ
@abebamedia2366
@abebamedia2366 Жыл бұрын
Keber lala gudaye mulu batesban beyekenu yekeleb ?
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын
አለም ሰገድ አተ ትለያለህ ተባረክ ስራአት ትትናህ የዉነት ትለያለህ እንኳንም አስታረቃቹ ደስይላል ሰላም ለኢትዮጵያ❤
@ሳዉዲቱዩብ
@ሳዉዲቱዩብ Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንዲም እህቶቸ ኢዲሙባረክ ለመላዉ ሙስሊም እህት ወንዲሞቸ እንኳን ለኢዲአል ፈጥር በአል አደረሰአችሁ አደረሰን በስደትላላችሁ ደግሞ የአሰባችሁት የአቀዳችሁት ተሳክቶ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ጠብቆአችሁ ለሚቀጥለዉ ኢዲ ከቤተሰብ ለማክበር ያብቃችሁ ያረብ
@hyathyat9071
@hyathyat9071 Жыл бұрын
አሚንን
@Jamilatube-bu4tw
@Jamilatube-bu4tw Жыл бұрын
ደምሪኚ
@fatamadam9819
@fatamadam9819 Жыл бұрын
ይሄ ነገር እውነት ወላሂ የደረሰበት ያውቃል የኔ ለራሱ የኔን ቤተሰብ እየተሳደበ አይዲረሱብኝ አልደርስባቸውም ይላል ። በገዛ ቤቴ ተቀምጦ የራሱን ዘመዶች ያስቀምጥ አለ አታየኝም እያለ ወላሂ እኔ በስደት እከራተት አለሁ በዚህ ምክንያት ይሄው ተጣልተን አለ። ወላሂ እኔ የሱን ቤተሰቦች ማንም ተናግሬ አላውቅም ቤተሰቦቹ ጎደኞቹን በደስታ ነው እምቀበለው ግን። ለሁሉም አላህ ይፍረዲ
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
የቤትሰብ ክብር የለልወ ወደ በጣም አሰቸገራ ነው
@Danatube721
@Danatube721 Жыл бұрын
እሰይ እንኳንም ታረቃችሁ ደስ ይላል መጨረሻችሁ ይመርላችሁ ጋዜተኛው ተባረክ ወንድሜ። ሲቀጥል በመካከላችሁ ቤተሰብ ጣልቃ አታስገቡ እንደ እስልምናችም ባል የሚስቱን ነውር ወይም የቤቱን ችግር ለቤተሰቡ መናገር የተከለከለ ነው። ሚስትም የባሏን ነውር ወይም ችግር ለቤተሰቧ መናገር የተከለከለ ነው። እንዲሁም ቤተሰቦች በልጆቻችሁ ትዳር ጣልቃ መግባት በጭራሽ አይፈቀድም። እናም ውድ እህት ወንድሞቼ በትዳራችሁ ሰውን ጣልቃ አታስገቡ ቤተሰብኳ ቢሆን መግባት የለባቸውም። ትዳራችሁን ገመናችሁን ውጭ አታውጡ በጌታ ዘንድ የተከለከለ ነው የመጨረሻ ደረጃ ከተደረሰ ነውር ሳትገላለጡ ይህን አረኝ ይህን በደለችኝ ሳትባባሉ ስርአት ባለው መልኩ መለያየት መፍትሄ ነው።
@ChombeCho
@ChombeCho Жыл бұрын
አሁን ደግሞ አሌክስ ሙሉውን ፕሮግራም ጨረስኩኝ ላንተ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው ብዙ ማለት አቅቶኛል አንተ ማህበራዊ ህይወታችንንካስተማርከን ሌሎች ሚዲያ ላይ ያላችሁ ጋዜጠኞች በአገራችን ጉዳይ የቻላችሁትን ስሩ መልካም ዜና (ወሬ አውሩልን የገደል ማሚቱ አትሁኑብን አሌክስ በድጋሚ እናመሠግናለን።
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ Жыл бұрын
እየተመካካራችሁ ትዳራችሁን ምሩ በትዳር መሀል ሶስተኛ ሰዉ አያስፍልግ
@warkmeoko
@warkmeoko Жыл бұрын
አንተ ጋዜጠኛ ትሁትነህ እኳን አስታረካቸው ❤❤❤ተጋግዛችሁኑሩ
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 Жыл бұрын
ሊጁ ግን ምንሆኖ ነው ቤተሰብ ላይ ጥላቻ ሚፈጥረው ለቤተሰቡ ክብር የለውም😮😮። ሊጅቷ ግን ታሳዝናለች😢😢 እፍፍፍ ያላህ የኛ ሴቶች እጣ ፋንታ ግን
@እሞድዬየኪዳነምህረትልጅ
@እሞድዬየኪዳነምህረትልጅ Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ሳይሆን ለኔ መላህክ ብለው ይገባዋል የሷ እናት አቅፈው ሲስሙት አስለቅሰውኛል ፈጣሪ ሰላማችውን ይመልሰው 😍😍😍
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አምንውዴ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@seadamohammad
@seadamohammad Жыл бұрын
አሚን ሁቢ
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@አዱየገብርኤልልጅ
@አዱየገብርኤልልጅ Жыл бұрын
አለምዬ የሰው መጨረሻ ስወድህ ትልቅ አትል ትንሽ አትል ደሀ ሀብታም አትል ያለህ ጨዋነት መግለጽ አልችልም
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
እናትየው ሲስሙት ለምን እንባዬ እርግፍ አላለም.. ውይ እማማ እድሜ ይስጦት. ሰላም ለዚ ቤተሰብ.
@birhanekasee7723
@birhanekasee7723 Жыл бұрын
አለምሰገድ እውነት አንተ ከላይ የተሰጠህ ፀጋ መሰለኝ ብቻ ተባረክ እድሜ ጤናይሰጥህ እውነት የስንቱን ቤት ታደክ ፈጣሪ ይጨምርልህ ።
@daniadania980
@daniadania980 Жыл бұрын
አለምሰገድ ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ነው የማከብርህ❤ሁሌም ነው የምታቀርባቸውን ታሪኮች ኤርፎን ሰክቼ ስራ እየሰራው የማዳምጠው ኮሜንት ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የጻፍኩት
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Жыл бұрын
እስይ እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ደስታ ማየት እንዴት ደስ ይላል አስታራቂዎች ብፁአን ናቸው ይላል የእግዚአብሔር ቃል ይህ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይባርከው
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Жыл бұрын
ወገኔ እባክህ ቤተሰብን በትዳር አታስገቡ ቤተሰብ ክብር ነዉ ግን በዉጭ ይሁን ግንኙነቱ በትዳር ማሀል ፈጣሪ ቤቻ ነዉ መግባት ያለበት
@Bellema822
@Bellema822 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከድር እና ሃድራን ያስማማ አሜን🙏
@marygerma7996
@marygerma7996 Жыл бұрын
አቤት ጋዜጠኛው ትህትናው ሰውአክባሪነቱ ልዩ ነው እግዛብሄር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ያስማማቹ ጋዜጠኛው አላህ ያክብርህ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የሰራህው ምን ማለት ነው የሷ ቤተሰብ አይምጡ ማለት ተው እጂ እዴት በዚ ሁሉ ቤተሰብ ፊት እህታን ይሳደባል ልጁ ክብር ይጎለዋል
@saron20
@saron20 Жыл бұрын
መጥተው ፀብ ሚፈጥሩ ከሆነ ቤታቸው ይሁኑ የራሳቸው ትዳር ኣስተካክለው የሰው ማፍረስ እስዋ ቤት ተሰብስበው በዚ ኑሮ ውድነት እህል እያወደሙ የቤቱ ሰላምም እየበጠበጡ ፌር ኣደለም
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
@@saron20 የፈለገ ቢሆን ቤተሰባ ማክብር አለበት ቤተሰብ ጠልቶ ትዳር አለ እዴ እህታን የትዳራችን ነቀርሳ ብሎ እስኪሳደብ እር ይደብራል ከምንም በላይ ክብር ይብልጣል
@liya7521
@liya7521 Жыл бұрын
@@hikmaguragewa2130 ምርር ብሎት ነው ጉልበቱን ሲበዘብዙ እሱ የተሻለ ኑሮ ስራ መስራት ከፈለገ እነሱ ደሞ ተምች ከሆኑ ከባድ ነው ነገ እኮ ቢውድቅ ማንም ዞር ብሎ አያየውም እስካለውና ጉልበት ስላለው ነው እሱጋ የሚሰበሰቡት ትዳሩ እኮ የ2 እንጂ ይጅምላ አይደለም
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 Жыл бұрын
@@liya7521 gobez gilix aregshiw kibir iko kibir lemiyawk new mikniyat alew
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
​@@hikmaguragewa2130ሥራዋ ሊሆን ይችላል ሲጀመር እሱ ሲለፋ የዋለዉን እየበሉ አያከብረንም አለ እንዴ ሲጀመር ቤተሰብ ልጃቸዉ ከዳሩ ቡሃላ ከልጃቸዉ ራስ ይዉረዱ መከበር ባለባቸዉ ልክ ይከበራሉ
@eshetuderso1170
@eshetuderso1170 Жыл бұрын
ሊፈርስ ያለውን ቤተሰብ ከመፍረስ እየታደክ በእርቅ ማዕድም ምትሰሩት ስራ በጣም ጥሩ ነውና በእውነት አለም ሰገድ ክብር ይገባሀል
@marykebede6551
@marykebede6551 Жыл бұрын
ልጁ በጣም ያሳዝናል እሳና ቤተሰቦቻ አይለኛነው ምስኪን ልጁ ግን ወገን ያስፍልገዋል
@tatariwa98
@tatariwa98 Жыл бұрын
ወንድም እኮ ሁሌም ለኛ ለሴቶች ከአላህ በታች ወንድም ይኑር የአላህ
@senimikiru305
@senimikiru305 Жыл бұрын
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙል እንኩዋን ለ1444ኛው የኢድ አልፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ የመዳም ቅመሞች እንኩዋን በሰላም አለቀላችሁ በርቱልኝ
@adenamekonen8641
@adenamekonen8641 Жыл бұрын
እውነቱን ነው ምክንያቱም ቁርስ ምሳ እራት ወረት መንቀል ድህነትነው ትዳር አይደላም ሠርቶ ለመና ጣልቃ ቀን በቀን ቤት ማጎድጓድ ማደህይትነው
@ergogema
@ergogema Жыл бұрын
በእውነት አንተ ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ🙏
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ Жыл бұрын
ሚድያን እንድህ ለመልካም ነገር መጠቀም ጀግንነት ነው።ማ ሻእ አላህ👍
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
ጋዜጠኛው አድናቂህ ነኝ❤❤❤❤❤🎉
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ትዳር ላይ ጣልቃ ገብነት ባይኖር ጥሩ ነው ስለታረቃችሁ ደስ ብሎናል
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 Жыл бұрын
የስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ
@abebagezahenggeda5490
@abebagezahenggeda5490 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ጌ ታ ይባርክህ ባለትዳሮቹንም ጌታ ያጽናቸው
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
አሌክስ በጠም እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ነህ ዘመንህን አላህ ይባርከው
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Жыл бұрын
አለም ሰገድ በእውነት ፈጣሪ ክብረት ይስጥልን ከልብ ሽማግሌ ነህ ባለትዳሮቹም እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን ይስጣችሁ በእውነት በትዳር መአል ሶስተኛ ወገን አያስፈልግም ትክክል ነው
@godislovlov4061
@godislovlov4061 Жыл бұрын
Wawwwww gazietiegnaw andegna👍👍👍
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 Жыл бұрын
እፍ ክፉ አማችሥ አይይይይ እኛም ቤት ቤተሠቡን የሚምስ አይድርሱብኝ የሚል የሠዉ ፍቅርና ክብር የማይገባዉ አማች አለን ልቦና ይስጠዉ ብላችሁ ደዋ አረጉልን እናትና ልጆ አይገናኛ የሚል ትዶር😢😢😢😢
@የተኝቢ
@የተኝቢ Жыл бұрын
አሚንንንን👍👍👍
@mielatesfu309
@mielatesfu309 Жыл бұрын
እውነቱን ነው ቤተሰቦችዋ በከባድ ጣልቃ እየገቡነው እያብጠለጠሉት እኮነው ምላሰኞች ይመስላሉ
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
ዋው እንኳን አስተረካቸው ሰላም እሻላል ልጅ መሃላቸው አለ ለጋዜጠኛው ትልቅ ክብር አለኝ❤🙏
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
Selam lanchi yihun ehte ❤
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Жыл бұрын
@@fasicamolla7352 አሜን/፫ ለሁላችን እህት አለም❤🙏
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ተወዳዳሪ የለህም ለቀናነትህ ጨዋ የጨዋ ልጅ ነህ አለምሰገድ በዚህ ዘመን እና ጊዜ የተገኘህ እውነተኛ ሰው እግዚአብሄር ከነመላው ቤተሰብህ በጤና ይጠብቃችሁ ፀጋና ሃብት ረጅም እድሜንም ይስጣችሁ 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@mekdesmelaye
@mekdesmelaye Жыл бұрын
እኔ አስገድ ያለበት ሁሌም እስከ ማጫርሻ ሰማሎ ምን አይነት የትባርክ ኔ ግን 🥰🥰🥰🥰
@ሜቲ
@ሜቲ Жыл бұрын
ሰው እናትና አባቱን ይተዋል ከሚስቱ ጋር ይተባበራል።ሁለቱም አንድ ስጋ ይሆናሉ። ማቴዎስ ምዕራፍ 19 መልካም የሚስት ቤተሰቦች መርቁአቸውና ውጡ ከመሀላቸው ቤቱ መመራት ያለበት በባልየው ሲሆን እሷ ረዳት ናት። ሀድራ ባልሽን አክብሪው ። ከድር ሚስትህን እንደራስህ ውደዳት። መፀሐፍ ቅዱስ የሚለው Life is too short ! ትዳራችሁ ይባረክ።
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ኢዱን ሙባረክ የኢስላም ልጆች
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 Жыл бұрын
ውይ ምንአይነት የተባረከ ጋዜጠኛ ነው አድሜህ ይርዘምወርቅ የሆነ ሰው እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን
@mountazahmed9053
@mountazahmed9053 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሙስሊም እምነት ተካታዬች
@ፍሬ
@ፍሬ Жыл бұрын
ጋዜጠኛው እንደ ስራ ሳይሆን እንደ ራሱ ጉዳይ ነው እሚያየው ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤
@gdhdhgdhdhd8571
@gdhdhgdhdhd8571 Жыл бұрын
አለምዬ ዘረህ ይባረክ❤ ደስ የሚል ስራነው የምሰራው ፈገግታህ ከጀራ የበለጠ ያጠግባል የምር❤
@addisuamare1188
@addisuamare1188 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለቤትዬው ምንም ጥፋት የለውም እኔም ችዬው እየኖርኩ ያለውት ህይወት ነው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት በጣም የትዳር ፈተና ነው ሲታረቁ እንክዋን እሱ እቅፍ አርጎ ሲስማት እስዋን አያችኃት ይቺ እጢያም ።
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Жыл бұрын
ቤት ለቃ ጠፋች ያለኘን ይዛ ነበር አይደል ያለው ታድያ ጋዜጠኛው ከቤትህ ከወጣህ ቆየህ ብሎ አናገረው ለምን ያልጠፋችውን ጠፋች አለ?
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Жыл бұрын
በሁለቱ መፍረድ አልቻልኩም ግን እንኳን ተታረቃቹ እግዚአብሔር ይባርክላቹ ትዳራቹን ጋዜጠኛው ❤
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ብቤተሰብ ነው እየረበሹ ያሉት
@mesimekdi
@mesimekdi Жыл бұрын
አለም ሰገድ በጣም ምርጥ ጋዜተኛ ነህ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ነው የሰራህ ሴትዮዋ ሀይለኛ ነው እምትመስል ብዙ ቤተሰብ ነው ያላት የግሎ ልጅ የወንድሞ ልጅ እህቶቻ ወንድሞቾ እናቶ ይህን ሁሉ ሰው እያስተዳደረ አይፈረድበትም እንዴ ሆ እንዲያውም ችሏቸዋል
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ስላማችሁ ይመልስ በፍቅር በስላም ኑሩ
@abichuabi850
@abichuabi850 Жыл бұрын
አስታራቂ በጠፋበት ጊዜ የተገኘህ መልካም ሰው ነህ::ፈጣሪ ይባርክህ::
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН