ለባሌ ውሽማ የምላት አለኝ! ድንገት ተደውሎ ባልሽ ‘ሚስቴን አማገጠብኝ’ ተባልኩ! የ16 ዓመት የፍቅር ጉዞ ከባድ አደጋ ላይ ወደቀ! Eyoha Media

  Рет қаралды 184,638

Eyoha Media

Eyoha Media

11 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 100
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 11 ай бұрын
ሴቶች እህቶች ተማሩ ፣አንባቢ ሁኑ፣ችግርን በራሳችሁ ለመቋቋም ልምምድ አድርጉ፣ በርትታችሁ ስሩ፣የገንዘብ ነፃነት ይኑራችሁ፣ለውሳኔ ጨከን ፣ለራስ ክብርን መስጠት ልመዱ።ሌላው ትርፍ ነው።
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 11 ай бұрын
😢😢😢በትክክል
@nasanate8410
@nasanate8410 11 ай бұрын
በትክክል❤❤
@fikirm2162
@fikirm2162 11 ай бұрын
Endachi aynteun yabzalen yegna chgre
@amisherif4589
@amisherif4589 11 ай бұрын
Tekekel sis beras mekom nw wanaw erasn mechal nww
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 11 ай бұрын
በትክክል ከበላሽ ከጠጣሽ መቼ አነሰሽ አለ አይቅናው እረ እውነት ነው ጨከን ብሎ መወሰን ያስፈልጋል የሚያሳዝነው ወንድ በልጆችሽ ነው የሚቀጣሽ አብሮ ወይ እሱ ልጆቹን አይዝ አንቺ ስትይዥለት ደሞ ገንዘብ ባለመስጠት አብሮ ይጎዳሻል አራስ ሆና በባዶ ቤት ብዙ የለመደች ሴት ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-tr8rl7pk4w
@user-tr8rl7pk4w 11 ай бұрын
ከቶ የሰንቱን ቤት አፈርሳችሁ የሰው ባል እምትቀሙ ሴቶች 😭😭 እንባዋ ጎርፍ ሁኖ ይወሰዳችዃል
@yeneMB
@yeneMB 11 ай бұрын
Minim ayehonu sewu yakatilalu enji
@16Titi
@16Titi 11 ай бұрын
ቤቱን ትዳሩን የበተነው እሱ ነው ዘላቹ ሴቶቹን እደምትወቅሱ ስለሚያቁ ይሄው ወዶቹ አራት ልጅ ትቶ መውጣትን ቀላል አደረጉት
@bahliawabezahbe6004
@bahliawabezahbe6004 11 ай бұрын
እንባሽ መሬት አይውደቅ የልጆቹ አምላክ የገባ የወጣበት ሰላም ይንሳው ልጆቹን ጥሎ ደሊላ አፍቅሮ ዋጋውን ያገኛል አይዞሽ
@user-hl2rd4ux1x
@user-hl2rd4ux1x 11 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏የሚበድሉ ወንዶች እግዚአብሔር ይፍረድ
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 11 ай бұрын
Amen geta yeferedebet
@MomiBintSeid
@MomiBintSeid 11 ай бұрын
የኔ እናት 😢 አንጀቴን ነው ያንሰፈሰፈችኝ
@linjolie9520
@linjolie9520 11 ай бұрын
Amin 😢 Ayzoch yene enat
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 11 ай бұрын
የሚገርመው የተቀባዮቹ ሴቶች ነው አይ ዘመን
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 11 ай бұрын
በሴት ልጅ ህይወት የምትጫወቱ ወንዶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@Seni1286
@Seni1286 11 ай бұрын
Are setoch nachew ende baltedar endehone eyawku miyamagtu setoch
@Etinish-ys3mj
@Etinish-ys3mj 11 ай бұрын
are fitarem zegeye eko lehulchenm eko new
@MimiMimi-xg8fq
@MimiMimi-xg8fq 11 ай бұрын
Ayizosh
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 11 ай бұрын
የድሀ ቤት ይፈርሳል እናንተ ቤት ታስተዋዊቃላቹ ይገርማል ለነ ሱስ ማን ይጮህ ?
@user-jc4bm4eh9v
@user-jc4bm4eh9v 11 ай бұрын
​@@Seni1286⁰
@tigisit2534
@tigisit2534 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ እረ በትዳር ላይ የምገቡ ሴቶች እግዚአብሔርን ፍሩ ሲቀጥል እሱ ነው የመጣው አትበሉ ጸልዩ የዝሙት መንፈስ ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 11 ай бұрын
ትክክል
@emufamilytube
@emufamilytube 11 ай бұрын
አስቡት የ4 ልጆች አባት ሚቀሙ ሴቶችም አሉ ወገን ወዴት እየሄድን ነው አረ በፈጣሪ😭😭😭
@tigisit2534
@tigisit2534 11 ай бұрын
@@emufamilytube 😔😔😔😔በጣም በቃ ሴቶች እረ
@medehanitbelay4860
@medehanitbelay4860 11 ай бұрын
ትክክል እሱ ቢመጣም ማባረር እኮ ይቻላል ወደ ሚስትና ልጆቹ ግን ያው መንፈስ አደል
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 11 ай бұрын
አይ ባልሽ መጣብኝ እጅ እኔ አልጠራሁት ነው ሚባለው ደግሞ ምን ይባላል አሁንማ ባለትዳሮች ሴቶች እንበቀላለን ነው ሚሉት
@makediyethiel5288
@makediyethiel5288 11 ай бұрын
የኔ እናት ገና ሳያት ውስጤ ነካቹ ሲቀጥል የዋህ ነገር ነች
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 11 ай бұрын
በትዳር ላይ የምትማግጡ ወንዶች በትዳር ላይ የምትገቡ ሴቶች እግዚአብሔር ምን አለ ከምድረ ገፅ ቢያጥፍችሁ ድፍት ያርጋችሁ
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 11 ай бұрын
እህህህህህ😢😢😢
@wewetutu1248
@wewetutu1248 11 ай бұрын
አሜን 🤲🤲🤲🤲
@ef6079
@ef6079 6 ай бұрын
አሜን
@tsigeredalove1055
@tsigeredalove1055 11 ай бұрын
አይ የኛ ወንዶች ትንሽ ንብረት ሲያገኙ በትዳር ላይ ሌላ ሴት ማባረር ይገርማል እውቅናቸው ይሄ ነው ልቦና ይስጣቹ😢😢 እባካቹ ሴቶች በሰው ትዳር መሀል አትግቡ እግዚአብሔርን ፍሩ😭 የዝች ልጅ እንባ ይፋረድሽ 😥
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 11 ай бұрын
Eko yigermalu entnachewn mekuret neber
@samrawitgetachew2560
@samrawitgetachew2560 11 ай бұрын
ትዳር እያላትና እሱም ትዳር እንዳለው እያወቀች የማገጠችውስ/ ያማገጠችውስ? ብቻ ለሁሉም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ።
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 11 ай бұрын
እንዲያ ነው ሃበሻ ገንዘብ ሲያገኙ ውሻ እኮናቸው
@hcggdd5350
@hcggdd5350 11 ай бұрын
አላህ ሆይ አቅሜን አተ ታውቀዋለህና ልጆቸን ባሌን ትዳሬን የሚፈትነን ነገር ሁሉ አረቅልኝ ኢላሂ
@user-yv9ic1zj3k
@user-yv9ic1zj3k 11 ай бұрын
አሚን
@berhanegarbe5554
@berhanegarbe5554 11 ай бұрын
😢
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 11 ай бұрын
አሚን
@user-ij8dl7kf9h
@user-ij8dl7kf9h 11 ай бұрын
Offf ere amin
@user-go4hn6mg3b
@user-go4hn6mg3b 11 ай бұрын
😢አሚንያረብ
@samsamsun367
@samsamsun367 11 ай бұрын
ትዳሬ 12 - 20 አመት ሆኖናል ምንም አይፈጠርም እያልን ሴቶች ሰርተመግባኝ በማንችልበት ወቅት እየተጣልን ነው ፍቅር እንዳለ ሁሉ ጥል አለ የራሳችን የሆነ ነገር ካለን ወንዱም አይረግጠንም በተለይ ወላጆቻችን የሞቱ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ጥላ ከለላ የላትም ምንም አታመጣም ብለው ያስባለሉ
@senaytdessey9762
@senaytdessey9762 11 ай бұрын
በሰዉ ትዳር የምገቡ ሴቶች ድግል ማሪያም ማህፀናችሁን ታድርቀዉ 😢😢😢ኤጭ🥺
@Seni1286
@Seni1286 11 ай бұрын
Amen tadrgew cancer yeyazachew
@atsede3733
@atsede3733 9 ай бұрын
እረ አይባልም
@user-nb9ee9pk4c
@user-nb9ee9pk4c 9 ай бұрын
@@atsede3733 menew besew tedar new ende yegebashew? men asferash
@user-wl7qp7qv6y
@user-wl7qp7qv6y 16 күн бұрын
Amennnnnn😢😢😢
@JAsperEudaimonia
@JAsperEudaimonia 11 ай бұрын
የጉራጌ ሚስቶች ቆንጆ፣ ጠንካራ፣ ቤተሰባቸውን አክባሪ ናቸው። አይዞሽ በርቺ። ወዶ ሳይሆን በግዱ የልጆቹን ማሳደጊያ ይከፍላል።
@azebsemu2166
@azebsemu2166 10 ай бұрын
በጣም የጉራጌ ሴት ቂም የማታውቀው የዋህ ናት ቢያንስ መኪናውን አይሸጥባትም ነበር
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 11 ай бұрын
ሴቶች ለምን ሁሌ በትዳራችሁ እንደምትሰቃዩ ባሎቻችሁ ስለምን ከናንተ ዉጭ እንደሚሄዱ ታዉቃላችሁ ከ100%75%የሚሆነዉ ሴቶቻችን በኢክኖሚ ራሳችንን አለማደራጀታችን ቤቴን ቤቴን ስንል ራሳችንን ጥለን ድሮ ባሎቻችን ከሚያቁን በታች ተናንሰን ስለምንገኝ ነዉ ባላገባም ብዙ በትዳር ያሉ ሰዎችን እያየሁ እየሰማሁ ኑሬያለሁ እናማ ራሳችሁን ችላችሁ የምትኖሩ ጠንካራ ሁኑ ልጅ መዉለድ ማሳደጋችሁ የተከበረ ጥሩ ነገር ሆኖ ቤቴን ልጆቼን ባሌን ስትሉ ባላችሁ ከናንተ ሊያይ የሚፈልገዉን ባለማየት ይለያችኋል ራሳችሁን መጠበቅ ሰርታችሁ የራሳችሁን ፍላጎት ማሟላት በቃ ያኔ ትዳራችሁ ሰላም ይሆናል እናማ ጠንካራ ሁኑ ሴቶችዬ ትዳር በጥንካሬ እንጂ በልመና የሚቋም አይደለም እህቴ ብርታቱን ይስጥሽ🥺❤❤
@melatalamayo
@melatalamayo 11 ай бұрын
yes
@hilina329
@hilina329 11 ай бұрын
ትክክልል
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 11 ай бұрын
ትክክል
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 11 ай бұрын
ምን ማድረግ ነበረባት የልጆች እናት ሁና ጊዘ የለም እሱ ደሞ ማገዝ ኣለበት የምታርፍበት ጊዜ መስጠት ራስዋ እንድትጣብቅ መምከር ማገዝ ታውቃላቹ መጠበቅ ብቻ
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n 11 ай бұрын
@@ruthbfser1052 ብዙ ነገር ማድረግ ትችላለች ። የመጀመሪያ የራሷ ሥራ እንዲኖራት ማድረግ ልጆቿን በሰራተኛ ማሳደግ ከክበዳት ተመላሽ ሰራተኛ ቀጥራ ማሰራት ትችላለች ።እሱ መሄዱ አይደለም የጎዳት የእሷ የለት ተለት ንሮ ያለ እሱ ወጪ አለመኖር ነው እግሩ ሥር እንድትወድቅ ያደረጋት ። ትዳር የእግዚአብሔር ነው ግን ደሞ ያ ትዳር በአንድ ሰው ብቻ አይጸናም እሱም ቢጠየቅ የሚወራው ይኖራል ብቻ እሷ የስነልቦና አገልግሎት ጭምር ማግኘት አለባት እሷ ያለ እናት ስላደገች ብቻ ግዴታ በግድ እሱን ማሰር የለባትም ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 11 ай бұрын
አቤት እንዴት አንጀቴን እንደበላችኝ ንፁህ ሴት ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@metiadugna2893
@metiadugna2893 10 ай бұрын
እውነት ነው ።የማቃት መልካም ጠንካራ እናት ነች
@kidistdesta8196
@kidistdesta8196 11 ай бұрын
እባካችሁ ሴቶችዬ እንዴ ፉቅር ካለቀ በሁዋላ አትለምኑ አብራችሁ ለመኖርም አትሞክሩ ትርፉ ጉዳት ነው 😔
@smms6004
@smms6004 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ ላይ የወንዶች ጥጋብ በዛ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ😢😢😢 እንዴት አሳዛነችኝ
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 11 ай бұрын
ሴቶች እባካችሁ ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ በወንድ አትጠቁ በኢኮኖሚ ራሳችሁን ቻሉ ትዳር ሆነ ልጆች የጋራ ናቸው አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ አንተ በእርስ ቤት እንዳሳረርካት አንጀትክ ይረር በሄድክበት አይቅናህ
@chuchulema3382
@chuchulema3382 11 ай бұрын
ስልክ እና አካውንት ብቴፅፍልን መልካም ነዉ እያንዳንዱ ቀን ለእሷ ከባድ ነዉ
@user-lm5dl8hx4v
@user-lm5dl8hx4v 11 ай бұрын
ፀሐይ
@tibaremu1357
@tibaremu1357 11 ай бұрын
በጣም የዋህ ነሽ በንግግርሽ ታስታውቂያሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል የልጆችሽ አምላክ❤❤❤ ለዛች ለባለጌ የስራዋን ይሰጣታል😢😢😢😢
@oumahmed965
@oumahmed965 10 ай бұрын
የዋህ ባትሆን ሙሉ ውክልና ትሰጣለች
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 11 ай бұрын
ጀግና ወንዶች ለትዳራቸው የሚታመኑ ከራሣቸው ይልቅ ለልጆቻቸው ለሚሰታቸው የሚኖሩ ናቸው እንደዚህ አይነት ወንዶች ከእግዚሐብሔር ሰጦታ ሲሰጡ ብቻ ነው
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 11 ай бұрын
እኮ እነዚህ ደቆሮወች
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 11 ай бұрын
ይህ ቀን ያልፋል የማይነጋ ሌሊት የለም አይዞሽ ብራቺ የወንዶች ጥጋብ ግን 😢😢😢
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 11 ай бұрын
የስው ቤት ኑሮ ትዳር የምበጠብጡ ስዎች ግን ፍርዱን አምላክ ይስጣችሁ😢 ብልግና ነውር ነው የሞቀ ባትና ትዳር ልጅን ማፍረስ ምን አይነት ስብእና ቢኖራችሁ ነው ህሊና የላችሁም
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 11 ай бұрын
ይህች ሴት ግን ምን ደስታ ነው የሚሰጣት አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ ይሰጥሻል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 11 ай бұрын
ዓለም ሰገድ , ምርጥ ጋዜጠኛ 👌for ever 🙏🏿❤ አከበርሃለው ወንድም
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 11 ай бұрын
you good person you're right way you're the one to be a part of the way
@user-ef4rm2mv2p
@user-ef4rm2mv2p 11 ай бұрын
❤ይ
@user-ef4rm2mv2p
@user-ef4rm2mv2p 11 ай бұрын
። 😮😢 4:49
@tsion5088
@tsion5088 11 ай бұрын
በዚህ ዘመን እንዳንቺ አይነት ሴት መኖሩ እንኳን ይገርማል እናቶቻችን ቢበደሉም ለልጆቻቸው ብለው ይኖሩ እንደነበር ነው የሚነግሩን ድንቅ ሴት ነሸ አይዞሸ የኔጰቆንጆ 🙏💕
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ትዳር የለም 😢😢😢 ፈራን ፈራን 4ልጆች ይበተኑ ቆይ በዚህ ኑሮ ዉድነት 😢
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 11 ай бұрын
ትዳር ግን በአፍጢሙ ተደፍቶል 😂
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 11 ай бұрын
​@@user-vj4zo8mt9sአር አታሥቂኝ😂ልሣቅ ወይሥ ላልቅሥ😢
@mesrakyelma4642
@mesrakyelma4642 11 ай бұрын
ዛሬ አንቺ አልቅሰሻል የመጨረሻውን ሳቅ ትስቂያለሽ እመኚኝ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ እህቴ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
@hamsalyirgu8079
@hamsalyirgu8079 11 ай бұрын
ጎሽ ለልጇ ስትል ተወጋች 😢😢😢 እግዚአብሔር እንባሽን ያብሰው
@molumulo570
@molumulo570 11 ай бұрын
ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የእኔ እናት ልጆችሽን ምታሳድጊበት ነገር ካለሽ የእራሱ ጉዳይ ለልጆችሽ ጥንካራ ሆንሽ ትልቅ ደረጃ አድርሻቸዉ ድካምሽን በልጆችሽ ታገኘዋለሽ😢
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 11 ай бұрын
😢እውነትየራሱጉዳይ
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 ай бұрын
እህት አይዞሽ ጌታ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ያበርታሽ ወንዶች ግን የእህቶቻችን እንባ አንድ ቀን ይፈርዳል ሰማይ እና ምድርን የፈጠረ ጌታ የበቀል አምላክ ነው አይ ግፍ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@geniigenni3262
@geniigenni3262 11 ай бұрын
ባለትዳር ወንድ የምታሳድዱ ሴቶች ዕድሜያችሁ ይጠር
@negutube
@negutube 11 ай бұрын
ሳህ
@16Titi
@16Titi 11 ай бұрын
እሱም እኮ ባለትዳር ነው ወይስ ለወዶች ይቻላል
@workebogale4015
@workebogale4015 11 ай бұрын
አይዞሽ የኔእናት ባራስ ቤት እንደዚህ አይነት ግፍ በጣም ያሳዝናል !! ነገ ሌላ ቀን ነው ይኸ ሁሉ ያልፍና እንደታሪክ ታወሪዋለሽ አራስሽን ጠብቂ እህቴ
@dagimbubu
@dagimbubu 11 ай бұрын
እባክሽን ተይልኝ ተብሎ እንዴት ይለመናል ዛሬ እሷ ብትተውልሽ ሰውየው ሌላ ጋር መሄዱ አይቀርም ከቻልሽ ባልሽን ለመቀየር ሞክሪ ካልተቀየረ ይቅርብሽ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
ማለት ታዳ ጣልቃ የሚገቡ ሤቶች ናቸው እንዲሸፍት የሚደረጉት ወንድ ልጅ ፊትካላየ አይሄድ ያችም ጊዜውን ጠብቆ መውለድም ይኖራል ራሧን ስትጥል ጥሏት ይሄዳል
@comcell3831
@comcell3831 11 ай бұрын
የኔ እናት ያኝችን ሂወት አሳልፌዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰርቼ ልጆቼን አንቀባርሬ እያሳደኩ ነው እሱ ግን ዛሬ የመከራ ኑሮ እየኖረ ነው ተበደይ አትበድይ እግዚአብሔር የሥራውን ይሰጠዋል አንች ጠንካራ ሁኝ ጸልዬ ጹሚ እመቤቴን ያዥ ሌላውን ለእግዚአብሔር ተይ😢😢😢😢
@titimulatu5426
@titimulatu5426 11 ай бұрын
Good for you . You are very strong women.God bless you and your children my dear
@milli12354
@milli12354 11 ай бұрын
ጎበዝ ❤❤እባክሽ ታሪክሽን ኣካፍይን ቅር ካላለሽ እህቴ
@ethio125
@ethio125 11 ай бұрын
ወንድ እና ውሻ አንድ ነው ለማለት ያስቸግራል ምክንያቱም ውሻ ታማኝ ነው የኔ ባል ምን ሳይነረው የእናቴ ምትክ ነሽ ሲለኝ የነበረው ስንሻሻል በኔ ላይ አስር ማገላበጥ ጀመረ አየደለም የህግ ባሌ የልጆቼ ለአንድ ቀን የማወቀው አይመሰለኝም ባዶ ቤት ጥሎኝ ሄደ እግዚአብሔር ታሪኬ ቀይሮ ሰው አረገኝ ደውሎ ይለማመጠኛል ይሄ አውሬ ለምን ገደል አይገባም
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 11 ай бұрын
ወንድ እና ድመት
@yakoyayako1404
@yakoyayako1404 11 ай бұрын
ወንዶች እርኩስ ናቸው ስሜታቸውን ነው ሚያዳምጡ ማመን አያስፈልግም እነሱን
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 11 ай бұрын
የኛ የሴቶች ህይወት መቼ ነዉ ከሰቆቃ የሚያበቃው 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭 የልጆቹ አምላክ ይርዳሽ ፈልገዉ ባልመጡበት ህይወት የነሱ ስቃይ ለምን💔💔💔💔💔💔
@woine123
@woine123 11 ай бұрын
እህቴ ሆይ አንቺን ፊጣሪ ይወድሻል :: እዛው አረብ ሀገርም ብትቀሪ ኖሮ ምን ሊገጥምሽ እንደሚችል ስለሚያውቅ ሊያድንሽ ወደ ሀገርሽ መልሶሽ ልጆች ሰጥቶሽ ስብስብ አድርጎሻል :: ልጆችሽን ይባርክልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ:: ልጆችሽን እያየሽ ደስ ይበልሽ:: ይሄ ቀን ያልፋል:: አንቺ ቆንጆ ልጅ ነሽ :: ህግ አማካሪ ፈልገሽ አማክሪና ማሳደጊያ እና የትምህርት ቤት ክፍያ እንዲከፍል ያድርጉልሽ:: መቼም የኢትዮጵያ ህግ ለዚህ ትልቅ ጉዳይ ብለው አይሰሩም : እግዚአብሔር ይርዳሽ::
@HananBh-sr5zv
@HananBh-sr5zv 11 ай бұрын
😂😊❤😊😂
@HananBh-sr5zv
@HananBh-sr5zv 11 ай бұрын
😂😊❤😊😂😂😂
@EmuTube-to3oy
@EmuTube-to3oy 11 ай бұрын
የሴት ህይወት የሚያበለሹ ወንዶች ህይወታቹ ይበላሽ😢😢😢😢😢
@warkwark6096
@warkwark6096 11 ай бұрын
የእኔ አናት አይዞሽ እራስሽን ተነከባከቤ ከልጆችሽ ጋራ ቀና ጎንበስ ስትይ እሱ ሌላ የተካካለች አማረዉ !!ፈጣሪ ይእጁን ይሰጥዋል!!
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d 11 ай бұрын
አለም ወንድማችን አስተዋይ መልካም ❤❤❤❤
@keriaahmed8112
@keriaahmed8112 11 ай бұрын
አይዞሽ አንቺ ለልጆችሽ መኖር አለበሽ ባካችው ሴቶች የሰው ቤት አታፍርሱ ለልጆቹ እናት ያልሆነ ላቺ አይሆንሽም
@elshaday-kk8kd
@elshaday-kk8kd 11 ай бұрын
ጌታ ሆይ ትዳሬን በደምህ ሸፍን .....ጌታ ይፍረድልሽ ፈራጅ አለ በላይ😢
@Mm-mv2hb
@Mm-mv2hb 16 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 11 ай бұрын
የሰው ባል የምትቀሙ እሴቶች ኑሯቹህ ሲኦል ይሁንባቹህ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 11 ай бұрын
አሚን አሚን
@16Titi
@16Titi 11 ай бұрын
ለወዶቹስ ተፈቅዱአል እዲህ እያላቹ ይሄው ወዶቹ እደመብታቸው እያዩት ነው እሱአ ናት አማላው አሳስታው እደሚባልላቸው ስለሚያቁ ይሄው ልጆቹን ሚስቱን መበተን ቀላል አረጉት
@user-oe6kw3fl9d
@user-oe6kw3fl9d 11 ай бұрын
የእኔ እናት በዚህች ምስኪን ላይ እንዴት ይደረባል ጥጋብ ነው ሲያገኝ 😢
@shewittube29
@shewittube29 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ከባድ ነው ከ 4 ልጅ ጋር ምንም ሳይኖርሽ መኖር 😢😢 ባልሽ የቀማችዋ ሴት የመኪና አደጋ ያብቃት
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የድረስብሽ በድል ቀላል አይድለም :: ይብላኝ ለሱ አንቺ በርትተሽ ልጆችሽን አሳድጊ በህግ እንዲያካፍልሽ ጠይቂው ሴቶች ጉዳይም መሄድ ትችያለሽ አላህ ይርዳሽ አሚን
@rahelwolde146
@rahelwolde146 11 ай бұрын
ሴቶች ቤቴ ትዳሬ ማለት ጥሩ ሆኖ ሳለ ራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ የወንድ የኢኮኖሚ ጥገኛ አትሁኑ ። አንዳንድ ሴቶችም ሆነ ወንዶች የሰው ትዳር የምትበጠብጡ ክፍያውን ታገኛላቹሁ ። ፀሐይ በርትተሽ ጸሎት አድርጊ በመተት ይሆናል።
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 11 ай бұрын
ኣጆኺ ሓፍተይ ፈጣሪ ስራሕ ይሃበኪ ለዋህ ኣምላኸይ ደቅኺ ብጸጋ የዕብዩ🙏እግዛብሄር ካንች ጋር ይሁን🙏 እመቤቴ ማርያም አትለይሽ🙏
@hewotat2147
@hewotat2147 11 ай бұрын
betami tasazinalech 😭
@hanahana8273
@hanahana8273 11 ай бұрын
❤❤❤አለም ሰገድ ወንድማችን ምርጥ ሰው ሰላም እዚህ ሚዲያ ላይ ካንተ ዉጭ ማንም interview እዳያደርግ ሌላ ሚዲያ የገባዉ ነዉ የሚመስለኝ ሌላ ሰው ሲያቀርብ
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 11 ай бұрын
በትክክል የኔም ሀሳብ ነው
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ... ጤናህ... ስላምህ... እድሜህ... እንደ ምድር አሽዋ ያብዛልህ የጋዜጠኛ ግሬስ ያለህ.. ማዳመጥህ... ማዘንህ... ትእግስትህ... ባጣቃላይ.... ትችላለህ... በጣም አድናቂህ ነኝ :: 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🔥
@adanechkebede3420
@adanechkebede3420 9 ай бұрын
ሲጀመር ሴቶቹ ሰይጣን ናቸው ባለትዳር ወንድ ነው የሚፈልጉት በሆዱ ነው የሚገዙት የተወለዱት ልጆች አምላክ ይፍረድባቸው መጨረሻቸው አያምርም
@latifaalkhatri6244
@latifaalkhatri6244 11 ай бұрын
አዳዳ ወዶች ሴት ልጂ አሰለቅሳችሁ የምትሄዱ በሄዳችሁበት ፍሬ እጡ 😢😢
@destakebede3953
@destakebede3953 11 ай бұрын
የእውነት በጣም ልብ ይሰብራል 😭 ውይይይ ወንዶች ለማለት እፈልግና ግን ደሞ እንደ አለምሰገድ አይነቱ መልካም ወንድምና ጀግና አባት አለ ለሱ ብዬ ምንም አስተያየት መስጠት አልችልም 🙏 እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ያያል 🙏🙏🙏
@zahraliban5714
@zahraliban5714 11 ай бұрын
ነግ በራሴ የሷ ተራም በቅርብ ነው አይዞሽ እህቴ ሁሉንም አላህ ይፍረደው
@rahelmehari5263
@rahelmehari5263 11 ай бұрын
ወንድም አለምሰገድ እንደምን አለህ። እባክህን እህታችንን መርዳት የምንችልበት አካውንት ካለ አሳውቀን ተባረክ።
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 11 ай бұрын
አይዞሽ እራስሽን ጠብቃ ልጆችሽ ይፈልጉሻል ያልፋል እንቻን መፍታት እንጂ ልጆቹን መተው አይችልም ለልጆቹ መክፈል አለበት
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c 11 ай бұрын
ከይቅርታ ጋር እንዴት ነዉ እሷ የምትወሰደዉ እሱ ወዶና ፈቅዶ ቢሄደጂ መቸም እየገተተች አሰገድዳ አወሰዴዉም ቢቀርብሺ ይሻላል እኔ አንዴየ ከሄደ መቸም መቸም አልቀበለዉም መልካም መገድ ይሁንለትጂ የምን መለማመጥ ነዉ በርች አንች ዉዴ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 11 ай бұрын
አይ ሴት መከረኛ ወንድ በየሄደበት ይሸናል በቃ ሴት አንዴ በልጅ ትታሰራለች እንደዚህ አይነት ወንዶች ግን የልጆቻችሁ አምላክ ይፍረድባችሁ💔
@aishataha2657
@aishataha2657 11 ай бұрын
በጣም 😥😥😥😥
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 ай бұрын
የሰዉ ትዳር የምበጠብጡ 😢😢 ሆ አረ በጌታ የዝሙት መንፈስ ይመታ ከሀገሬ
@yeshiabebe7497
@yeshiabebe7497 11 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ ❤ልጆችሽን የአብረሀሙ ስላሴ ያሳድግልሽ ❤አይዞሽ እግዚአብሔር ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር መልስ አለው ልዑል እግዚአብሔር ልጆችሽን ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ጠንካራ ሁኚ ለልጆችሽ ስትይ እሺ አይዞሽ ❤❤አለምሰገድ ክበርልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በሞገስ ያኑርልን ከነ ቤተሰብህ ,,,,,አቤቱ እደ ስራችን እንደ በደላችን ሳይሆን እደ ቸርነትህ ብዛት ይቅር በለን አስተውለን እንድንራመድ እርዳን ❤❤
@hirut7396
@hirut7396 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ ህፃና ደህሞ ስታምር እድግ ትበልልሽ ይቺን የመሰለች ውብ ልጅና ሚስት ጥሎ መሄድ አለመታደል ነው
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 11 ай бұрын
በጣም ትክክል
@hayathu270
@hayathu270 11 ай бұрын
የኔ እናት ጠንከራ መሆን አለብሽ በየቤቱ ብዙ ችግሮች አሉ በዚህ ዘመን ታማኝ ባለቤት መገኝት ከባድ ነው
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 11 ай бұрын
ወንድማችን ጋዜጠኛ አለምሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም ያሳዝናል ታሪኩ አረ የሰው ትዳር እየገብ ለሚበጠብጡ ሴቶች ማስተዋል ይስጣቹ ነግ በኔ ማለት ጥሩ ነው 4 ልጆች ጥሎ መሂድ በጣም ከባድ ነው አንች ሴት እሱን ያማገጥሽ ፈጣሪ የስራሽን ይስጥሽ እህታችን ፀሀይ አይዞሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ 😢😢😢😢
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z 11 ай бұрын
ልጀቱ ሰታምር ❤❤
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 11 ай бұрын
የኔ እናት ጠንከር ባይ እግዚአብሔር ለሁሉም መልስ አለው አንድ ቀን እግርሽ ላይ ወድቆ ይቅርታ ይጠይቅሻል
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 11 ай бұрын
የኢትዩጵያ ወንዶች ይዲፋችሁ😢😢😢
@menberbeza1073
@menberbeza1073 11 ай бұрын
አባትሽ ወንድምሽ ባልሽ ወይም እጯኝሽ ጭምር ማለት ነው?
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 11 ай бұрын
​@@menberbeza1073kkkkkkk kkkkka hunet new
@lulululu3892
@lulululu3892 11 ай бұрын
ስንት የተክበሩ ባሎች አሉ አንቺው ድፍት በይ !
@MeryMeri-ih3wb
@MeryMeri-ih3wb 11 ай бұрын
Amen
@user-yk4vh3jz1o
@user-yk4vh3jz1o 11 ай бұрын
አንችራሥሺተደፊአቦ
@didy898
@didy898 11 ай бұрын
እረ ወንዶች አላህን ፍሩ እባካቹ😢😢😢
@SabaYesuye-hu7dc
@SabaYesuye-hu7dc 9 ай бұрын
Ke wondochu belayi setochu mist 4 lijj eyalew endet...
@hananhussein-hh9ke
@hananhussein-hh9ke 11 ай бұрын
እኔን ይክፈኝ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፈጣሪ ከጎንሽ ይሁን 😭
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 11 ай бұрын
አይዞኝ 😘 እኽታችን እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጥሽ 🥲🥲🥲በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤አለምዬ አቤት ትሕትና አቤት እርጋታሕ እንደዉ ፈጣሪ ረዥም እድሜ ይሥጥልኝ ከነ ቤተሠብሕ
@AbcAbc-jj5md
@AbcAbc-jj5md 11 ай бұрын
ወይ ጉድ ዘንድሮ ወይ ዘንድሮ
@user-pj2me1dy1g
@user-pj2me1dy1g 11 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ብቻ ነው ፊቱን የማያዞረው😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 11 ай бұрын
የሰው ትዳር የምታስፈቱ መደሀኒአለም ማስተዋል ያድላችሁ😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ😢ሴትዬዋ በመመተት ይዛውሌሆን ይሆናል
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 11 ай бұрын
ዘመኑ ያስፈራል መጠርጠር አይከፋም
@Nunutiii
@Nunutiii 11 ай бұрын
እስኪ መጀመሪያ የታሪኩን ምንነት ስሙት በ6 ደቂቃ ዉስጥ 37:20 ደቂቃ ጨርሳችሁ ነዉ የምተኮምቱት ስሰሙት ነዉኮ የታሪኩን ምንነት መልክቱን የምታቁት💔
@et-cu5lc
@et-cu5lc 11 ай бұрын
ርእሱን እያዩ ነው😅😅😅😅
@elsaberhe3671
@elsaberhe3671 11 ай бұрын
መስኪን ናት በጣም ይሄንን ጠባይሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ እንጂ ባል ኣንዴ ከወጣ 👉 ።መቸም ባል በልጅ ኣይያዝም 😭
@mominamomi2726
@mominamomi2726 11 ай бұрын
ደሀ ወንድ ገንዘብ ሲያገኝ የድህነት ሚስቱን ይንቃል አይፈልግም ለልጆችሽ ኑሪ ተይው በቃ በልመና አይሆንም እራስሽን ተንከባከቢ በልጅ የምትይዥው መስሎሽ መጨመርሽ ጥፋት ነው
@helentegegn6140
@helentegegn6140 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ያማል ግን ለማየት ያብቃሽ እግርሽ ላይ ወድቆ ይቅርታ ይጠይቃል አይዞሽ በፍጹም እራስሽን እንዳትጥይ ከልጆችሽ ጋር ባለሽ ነገር እራስሽን ጠብቂ የልጆቹን ጉዳይ መክሰስ እና ሳይወድ በግድ መክፈል አለባት
@mizaretmizaret526
@mizaretmizaret526 11 ай бұрын
የኔ እናት ልቡ የወጣን ሰው ለማስቀረት መጣር ከባድ ነው ግን አይዞሽ እግዚአብሔር በልጆች ባርኮሻል
@habtamneshgetachew6382
@habtamneshgetachew6382 11 ай бұрын
አለም ሰገድ ከሁሉም ትለያለህ ❤
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 11 ай бұрын
ስተሰዝን ልጅቷ የዋህ ነት እግዚአብሔር አላ አይዞሽ
@almaztesfamikael1809
@almaztesfamikael1809 11 ай бұрын
እንዳው በሰው ትዳር የምትገቡ ሰዋች እባካችሁ አይዞሽ በአራስ እነትሽ ልቦና ይስጠው
@hanatube9819
@hanatube9819 11 ай бұрын
እረ እናቴ በማርያም ፀሎት አድርጊ ይህች ሴት መተትስ አድርጋብሽ ቢሆን ብቻ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 11 ай бұрын
ትክክል
@smms6004
@smms6004 11 ай бұрын
የኔ ማር አሳዘንሽን የኔ እህት እረ ሴቶች እባካችሁ ልብ ግዙ ኦፍ ፍፍ
@sisaysasa3204
@sisaysasa3204 11 ай бұрын
ምን አይነት ልብ? ትዳር ላይ ነው ያለችው
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 11 ай бұрын
​@@sisaysasa3204እኮ
@titiyoutub6254
@titiyoutub6254 11 ай бұрын
የሷ ጥፍትኮ አደለም
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs 11 ай бұрын
ዉስጧ ተጎድቷል በጣም ። የጤና ባለሞያወቺ እባካቺሁን ትሪቴ አድርጓት ለነፍሳቺሁ ትሕናቺሗለቺ😢
@RozaTezera
@RozaTezera 11 ай бұрын
አለምሠገድ በጣም አደንቅሀለሁ የምትገርም ሰው ነህ ጥሩ አድማጭ እግዚያብሄር ይጠብቅህ
@serkalimzuede6523
@serkalimzuede6523 11 ай бұрын
ምናይነት ግዜ ላይ ደረስን በልጅ ሚያስጨክን ጌታ ሆይ ከመልካም እና ፈጣሪውን ከሚፈራ አገናኘኝ
@user-rv3pu3gw1n
@user-rv3pu3gw1n 11 ай бұрын
ሴቶችየ የቤት እመቤት ከሆናችሁ ገንዘቡን ተቆጣጠሩ ያለ በለዚያ ከሱ እጅ እየጠበቃችሁ ቁጭ አትበሉ ስሩ
@omargh216
@omargh216 11 ай бұрын
እንዴት አድርጎ መቆጣጠር ይቻላል
@milli12354
@milli12354 11 ай бұрын
ኣይይ ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቀን እንጂ😢 ብቻ የራሳችንን ገቢ ሊኖረን ይገባል
@tigestabesha1924
@tigestabesha1924 11 ай бұрын
የዛሬ 5 አመት የኔም ጛደኛ የኔንም ቤት አፈርሳለች ለእንደዝህ ያሉ ሴቶች እግዛብሄር የስራቸውን ይስጣቸው ከማለት ውጭ ምን ይባላል
@painkiller529
@painkiller529 8 ай бұрын
It happene to me
@meaziyekidye3794
@meaziyekidye3794 11 ай бұрын
አይዞሽ ጠንካራ እናት መሆን አለብሽ ላየናት ቆንጅዬ ትንሽዬ ልጅ ስትይ እሱም ሲቃ ይዞት የሚያለቅስበት ቀን ሩቅ አይደለም ልጆችሽ ተስፋዎችሽ ናቸው በልጆችሽ ብዙ ነገር አለሽ
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 11 ай бұрын
እረ እባካችሁ እባካችሁ የሰው ባል የምትቀሙ ቢያንስ የተወለዱት ልጆች ያሳዝኗችሁ አይዞሽ አላህ ልቦና ይስጠው አላህ ልቡን ይመልሰው
@16Titi
@16Titi 11 ай бұрын
እዲ እያላቹ የወዶቹን ብልግና አሸፍኑ ጎትታ አልወሰደችውም ወዶ ነው የሄደው ዘላቹ ሴቶቹን አትውቀሱ
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 11 ай бұрын
የአለም ሰገድዬ የሰላም ሚኒሰትር መሆን አለብክ መንግሰት ያስብበት ትልቅ ሰራ እየሰራክ ነው ቅዱሰ ሚካኤል ጉልበት ይውንክ ❤
@doracell2474
@doracell2474 11 ай бұрын
እኔ ግን በጣም የሚገርመኝ እንዴት ትዳር ያለው ወንድ እያወቀች የሰው ትዳር ማፍረስ እረ አንዳንድ ሴቶች አስተውሉ ፈጣሪን ፍሩ
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 11 ай бұрын
ጉድ እኮ ነዉ ዘንድሮ😮
@monaalmona1194
@monaalmona1194 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር አለ እረባክህ ወደልጆችህ ተመለስ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የትዳር ነገር ወላሂ ስልችት ብሎኛል ያለ ምንም ምክንያት ከተፋታን 6 ቀናችን ጨልሞብኛል ፀብ ስለሌለን መቁረጥ አቅቶኛል በዱአቹ አስቡኝ 😢😢😢😢😢
@youtup3044
@youtup3044 11 ай бұрын
አብሺሪ አላህ ይርዳሺ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 11 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ ይህም ያልፋል
@tsehayweldeyes9059
@tsehayweldeyes9059 11 ай бұрын
ተገላገልሽ አሁን እራስሽን ጠብቂ እርሽው ወደአላ አታስቢ እራስሽን ከጠበቅሽ ሁሉም መልካም ይሆናል ፅልይ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በተለይ እህምሮሽን ፈታ በይ ስራ ካለሽ ስራሽ ላይ ፎከስ አድርጊ ከሌለሽም ስራ ጊቢ አይዞሽ የኔ እናት የብርታት አምላክ እግዛብሔር ያበርታሽ
@user-mb3mv2gj8p
@user-mb3mv2gj8p 11 ай бұрын
አይዞሽ ያልፍል እኔም 2 ወሬ ከፈታኝ አልቅሸ አልቅሸ ጥቅም ሳጣ ራሴን አረጋግቸ ቁጭ አልኩ እናም አይዞሽ አላህ ያሰታርቃችሁ በቀረ የተሻለ ይስጥሽ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 11 ай бұрын
ሁላችሁንም አመሰግናለሁ የከበዴኝ የሚያፋታ ነገር አልነበረም ለዛ ነው ስራ ላልሺው እየሰራሁ ነው ለዱአቹ አሚንንንንን
@gigiethiopeoan2639
@gigiethiopeoan2639 11 ай бұрын
እረ ኢትዮጵያ ያላችሁ ሴቶች በሠዉ ትዳር እየገባችሁ ቤተሠብ የምትበጠብጡ ነግ በኔን አታስቡም ሚስቱን ልጆቹን ጥሎ አንች ጋር ሲመጣ ነገም አንችን እንዲህ አርግፍ እህትሽን ያገባል ለምን አመል አፈር እስኪገባ አይለቅም ይላሉ የድሮ ሠዉ ባለጌ ነሽ የሠዉን ሄወት መበጥበጥሽ😢😢
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 11 ай бұрын
የኔ እህት አብሽሪ ሁሉም ያልፋ ለልጆችሽ ጠካራ እናት ሁኒ የስራውን አላህ ይስጠው
@MadanitMadanit
@MadanitMadanit 11 ай бұрын
አቤትትትትት እግዚአብሔር ሆይ አድነን ተጨካከንን ሀጥያት በዛብን ማርን ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏
@hanahana1960
@hanahana1960 11 ай бұрын
አይዞሽ አታልቅሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ የሰው የምትበተብጡት ወንድም ሴትም እግዚአብሔር ይይላችሁ አፈር ቢሉ
@RomAbera280
@RomAbera280 11 ай бұрын
በእውነት ውስጤን ነው የተሰማኝ በጣም አዘንኩ የማውቃት ያህል😢😢። አንድ ነገር መናገር ፈለኩ ........በትንሽ እውቀቴ። ለእኛ ለሴቶችም ደግሞ ለወንዶችም።እባካችሁ እባካችሁ እግዚአብሔር ያዝንብናል።የአንተን ሚስት ትዳር ብለህ ከያዝካት ወደ ሌላ አትይ ከሌላ እሷን አታወዳድራት /ሴቶችም ትዳር ብለሽ ከያሽ እባክሽ ወደ ሌላ አትከጅይ እሱን ከሌላ አታወዳድሪ።በአለም ነገር አንታለል እግዚአብሔር አምላካችን መፋታትን እጠላለሁ ይላል ።በአሁኑ ዘመን ግን ወንድ ማቀያየር ሴት ማቀያየር ፋሽን አድርገንዋል ተው እናስተውል ተው እንመለስ ተው እግዚአብሔርን እንፍራ ተው በዚህ ምድር ቢበዛ 80 አመት ብንኖር ነው ።በእውነት ውስጤ አዘኔ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ነገ እኛስ ነገ እኔስ አልኩ ውስጤ አዘነ።በቃ ምንድነው ለምን በአንድ አንረጋም ሴቶችም ወንዶችም እባካችሁ አይደለም ልጆችን ትቶ ወደ ሌላ መሄድ እራሷን አሳልፋ የሰጠችህን ሚስት ትቶ መሄድ ይከብዳል ሴቶችም እንደዛው ።እነኚ ልጆችስ ከአባታቸው ምን ይማሩ? በቻ አመመኝ አዘንኩ ከፋኝ እውነተኛ ፍቅር ግን ሁሉን ይታገሳል እኮ።የሰው ልጅ ይስታል አይደል? ስህተቱን አምኖ መመለስ እኮ መልካም ነበር ።ብቻ አምላክ ልባችንን ይመልስልን ለሁላችንም።😢😢😢በእውነት እናት አባቶቻችን በስንት ፈተና ውስጥ እያለፉ እኮ ነው ሳይለያዩ የሚያሳድጉን😢የኛ ጊዜ ግን ምን ሆነ እግዚአብሔር ይመልሰን ይሄ ስጋዊ ምኞት ለጊዜው ነው ።አይጠቅመንም😢
@muluemebetbeyene7568
@muluemebetbeyene7568 11 ай бұрын
የእግዚአብሔር ትዕግስት ድንቅ ነው :: የዋህ ነሽ እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ሁሌም ታማኝ ነው በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል ይላል ቅዱስ ቃሉ:: እግዚአብሔር አምላክ ያበረታሻል ፍርድ የእሱ ነውና:: አሁን አንች የገጠመሽ ፈተና የአብዛ ኛዎቻችን ገጠመኝ ነው:: ከበረታሽ ግን አሸናፊ ትሆን ኛለሽ እማምላክ ከአንቺ ጋራ ትሁን🙏
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51
kak budto
Рет қаралды 1,3 МЛН
Watermelon Cat?! 🙀 #cat #cute #kitten
00:56
Stocat
Рет қаралды 36 МЛН
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 65 МЛН
ለመልካም ሥራ ደሞዟ አንሷት ልመና የወጣችው መምህርት
48:51
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 45 М.
ፓስተሩ ልፀልይልሽ ብሎ አስረግዞኝ ጠፋ8 September 2023
2:07:52
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 246 М.
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31