በገዛ እናቴ ከመዝገብ ላይ ተሰረዝኩኝ! “ባልጠበኩት መንገድ ህይወቴ ተመሰቃቀለ”! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 274,445

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 500
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ክፍል 3 kzbin.info/www/bejne/p6PTfot4hrGNnaM
@demerehimariam7451
@demerehimariam7451 Жыл бұрын
በእውነቱ ስድ ነሽ 1/ ምጣድ ሰበርሸ 2/ድመት ገደልሽ3/ መስኮቶችን በሙቀጫ አደቀቅሽ በእርግጥ መሀይምን ስለሆንሽ አይፈረድብሽም ከዚህ በላይ ስለማታስቢ ?!እናትሽን ያደረግሻቸውን ሳስበው ይሰቀጥጠኛል እንጀራ ጋግረሽ ሆዳም አትበይም ብለሽ ዩከለከልሻቸው! ነጭ አደለሽ ጸጉርሽን ለምን ተቀባሽ? የጎደለሽ ነገርን የሚያሳይ ነው፡ በራስሽ የምትተማመኝ ቢሆን ኖሮ ጸጉርሽን አትቀቢም ነበር።
@Ethio631
@Ethio631 Жыл бұрын
@@demerehimariam7451 😀😀😀😀እህትየዋ መሆን አለብሽ አርፈሽ 200ሺ ብድርሽን መልሽላት እስዋ ነች ለምጣድም ድመት ለማሳደግም መስታወት ያለው ቤት እንዲኖራችሁም ያደረገቻችሁ ድህነታችሁን ካራገፍችሁ በሁዋላ ቱ ከእናት እስከ እህቶችዋ ክፉ ናችሁ ከሀዲዎች
@MebratuReta-ps9yx
@MebratuReta-ps9yx Жыл бұрын
​@@demerehimariam7451አሶሽየትድ 😊😅😊😅፣ዦ😅።ቨ😊😊፤
@MebratuReta-ps9yx
@MebratuReta-ps9yx Жыл бұрын
​@@demerehimariam7451አሶሽየትድ 😊😅😊😅፣ዦ😅።ቨ😊😊፤
@MimilaKutiru
@MimilaKutiru Жыл бұрын
ልፈርድብሽ ባልፈልግም ተናድጄብሻለሁ አንድ ሁሌቴ ካየሻቸው ቦኋላ እርግፍ አርገሽ የራስሽን ህይወት አትኖሪም በቤተሰብ ቆዳ የተቀበረ የለም የኛ መከታ አምላክ ብቻ ነው ኡፍፍ
@sirakgembere
@sirakgembere Жыл бұрын
የኔቆንጆ እኔም እንዳንቺ ነው ያልኩት ቤተሰብ ገንዘቡን እንዴት እንደምታመጪው አያቅም ምንም አይጠነቀቁልሽም ሰውን ሳታነካኪ ገንዘብሽን እራስሽ ጋር አርገሽ ሀላፊነቱን ከእነሱ ወደእራስሽ ታመጫለሽ
@foodandfashiontv
@foodandfashiontv Жыл бұрын
right👍
@genitube1438
@genitube1438 Жыл бұрын
ትክክል
@selam4095
@selam4095 Жыл бұрын
Betekekel yeraswam chgir new
@BefekaduEmkulu
@BefekaduEmkulu Жыл бұрын
በትክክል በተደጋጋሚ ትሸወዳለች እንዴ
@WesenMisiker-so5zx
@WesenMisiker-so5zx Жыл бұрын
ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ማለት አንቺ ነሽ በመጀመሪያው ቤቱን ከሸመጠጡሽ በሁዋላ መማር ነበረብሽ! የኔየዋህ❤❤❤
@muluayel-8387
@muluayel-8387 Жыл бұрын
ትከከል ነሸ
@kasahunmamo4584
@kasahunmamo4584 Жыл бұрын
.ትክክል
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 Жыл бұрын
Ye Fiker sew selehonechi newa. Ayebalemmm esh
@ayoushamk7518
@ayoushamk7518 Жыл бұрын
ትክክል
@mebratandom1806
@mebratandom1806 Жыл бұрын
Tkkl belesal endezi dedebna enkan alayenem😢
@MetiKeshewa
@MetiKeshewa Жыл бұрын
እናቴ የኔ አለም አንድም ቀን ቸግሮኛል ብር ላኪልኝ ሳትይኝ ኦንደዚሁ ስናወራ ቀልቤ ይነግረኝና እናቴ ብር አለቀብሽ ስላት አይ ልጄ አለኝ ለራስሽ አስቀምጪ ትለኛለች እንኳን ልትዋሸኝና አሳልፋ ልትሰጠኝ እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ🙏❤️
@milli12354
@milli12354 Жыл бұрын
ታድለሽ😢😢ፈጣሪን ኣመስግኚው ሁሌም
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش Жыл бұрын
አሚን ለሁላችንም
@tayuba1015
@tayuba1015 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልሽ እህቴ የኔም እናት
@tggetu-qn5rc
@tggetu-qn5rc Жыл бұрын
ታድለሽ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ነጋዴ ናት ከዛ ከስራ ሳትነግረኝ ከሰው ተበድራ ስትሰራ ከሰው ሰምቸ ለምን ማትነግሪኝ ስላት አንች በሰው ሀገር መከራሽን እያየሽ እንዴት ልጠይቅሽ አለችኝ የኔ ውድ እናት
@MenaGetachew
@MenaGetachew Жыл бұрын
ቤተሰቧን ታምናለች በጣም ትወዳለች መልካም ልብ አላት እነሱ ግን እራስ ወዳድ እና አመፀኞች ናቸው ያሳዝናል
@zahara612
@zahara612 Жыл бұрын
በጣም የዋህ ነች ግን ፈጣሪ አይጥላትም
@Frehiwottaye132
@Frehiwottaye132 Жыл бұрын
በጣም እየሸወዶት ትምናቸውአለች የዋ ናት
@Makuye
@Makuye Жыл бұрын
Exactly yewah ina beteseb wedad sithon endezih new yemichawwtubih. Yasazinal.
@abebeche722negash
@abebeche722negash Жыл бұрын
በትክክል 🙏አመጸኛ ቤተሰብ ክህደት ብቻ 😭😭
@امزهيركتون
@امزهيركتون Жыл бұрын
እነሱ እንግሊዝ እሷ ንፁ ኢትዮጲያዊ❤
@addisethio7402
@addisethio7402 Жыл бұрын
የዋህ ሠው ነሽ። የመናገር የማስረዳት ችሎታሽ በጣም አሪፍ ነው።
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
እውነት ሲሆን
@fatumahWusan
@fatumahWusan Жыл бұрын
ይህ ታሪክ የሁላችንም ታሪክ ነዉ በስደት ያለነዉ በስንቱ ነዉ ዋጋ የምንከፍለዉ አላህ የማታ እንጀራ ይስጠን😢😢😢😢😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
የኔ እህት እጅሽ አመድ አፋሽ ሆነሽ ነው ደስ እሚለው እግዚአብሔር ከሚገፉት ጋር ነው ደስ ያለኝ ነገር እራስሽን አልጣልሽም አሁንም ለልጆችሽ መኖር አለብሽ በርች
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ሚገርመው አላህ ከተገፉት ጋር ነው
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
Endeni ejesh amede afash yebiteseb wudeket selemayasedesetesh setelefi yeni yewahi biteseb gen kefu nachewu
@abebechwoldeyohanese8388
@abebechwoldeyohanese8388 Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቼ ቅድሚያ ለራሳችሁ ብዙ የለፋችሁለት ሰው መልሶ ጠላት የሚሆንበት ዘመን ላይ ነው ያለነው እግዚአብሔር ለሁሉ ልቦና ይስጥ
@sadiyastotaw3641
@sadiyastotaw3641 Жыл бұрын
የአላህ
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 Жыл бұрын
ኧረ አሜን
@makyadaoud7953
@makyadaoud7953 Жыл бұрын
What is
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
በቤተሰብ ውስጥ በሀገር የሚያበጣብጠንን እርኩስ መንፈስ ነቅለህ አውጣልን ፈጣሪ ሆይ በጎ ነገር መስማት ናፈቅንኮ😢
@asne3025
@asne3025 Жыл бұрын
አሜን
@bekiYasin-rc2up
@bekiYasin-rc2up Жыл бұрын
አሜን
@ሐገሬኑሪልኝ
@ሐገሬኑሪልኝ Жыл бұрын
Amen
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
አሜን
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ
@ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ Жыл бұрын
አሜን
@tsionworku8160
@tsionworku8160 Жыл бұрын
ተጀምሮ እስኪጨረስ መጨረሻውን ለማወቅ ልቤ ተንጠልጥሎ ቀረ ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም ምንም ጣልቃ ሳይገባ ተባረክ ግን ስንት ጉድ አለ በየቤቱ😢😢
@great-full3612
@great-full3612 Жыл бұрын
Setanaded eko beshkuge
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እራሳችን ካለወቅንበት ለራሳችን ከሰለጠነ አገር ሁን ካላወቅን የሚጠብቀን ይሄነዉ 😢
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Correct answer
@እራህማአስንአላህወኪል
@እራህማአስንአላህወኪል Жыл бұрын
ትክክል እኔ በስደት 11አመቴ ግን የነቃሁት ካምስት አመት ወዳነው የስድስት አመት የስራሁት አላቅልሽም ተብያለሁ ክስሺኝ ትብያለው 😭😭ብቻ አል አምዱሊላህ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
በትክክል ምድረ እስቱፒድ!!
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
​@@እራህማአስንአላህወኪልበቃ ይለሽን አብቃቅተሽ ሀገር ግቢ ሃያ አመት ብትሰሪ ደከመሽ ነይ ይበቃሻል ሚልሽ የለሽም እድሜሽን አጨርሺ እኔም ስምንት አመት ሊሆነኝ ነው ቤተ የለ የተወሰነ ገንዘብ አለኝ አይመላም ልገባ ነው አመታት ባስቆጠርን ጊዜ ብዙ ነገራችን እናጣለን 😢😢😢
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش Жыл бұрын
ትክክል
@abebaali4790
@abebaali4790 Жыл бұрын
በእውነት እናትዬው አሳዘነኙ የልጆቻችን ፀባይ የተለያየ ስለሆን ተቸግረው ይመስለኛል በምንም መንገድ እ ናታችሁን ከእዚህ ሁሉ ጣጣ ውስጥ አውጦቸውና በስላም ይኑሩ
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi Жыл бұрын
ጠንቋይ ምን ታሳዝናለች
@umsadat7681
@umsadat7681 Жыл бұрын
የኔቆንጆ የኔ ድንቡሽቡሽ ምናባቴ ላርግሽ አሳዘንሽኝ😢 የመኖሪያ የመደሰቻ እድሜሽን በከንቱ አቃጠሉብሽ
@XelimHewat-gq3mj
@XelimHewat-gq3mj Жыл бұрын
70% edza newu menuweee ethio ejo neuw ye qen majrate mechi familly necu yembalu kkkk
@meselumezelkla3619
@meselumezelkla3619 Жыл бұрын
እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ ነው።በቤተሰብ መከዳት ልብ ሰባሪ ቢሆንም በእህትና ወንድም ሲሆን ይቀላል።ከእናት አኳያ ሲታይ ግን በነፍስ በስጋ የሚያስጠይቅ ሀጢያት ነው።አንቺ ግን ፈጣሪ በልጆችሽ ይክስሻል።በፀጋና በረከትም ያኖርሻል።አይዞሽ።
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o Жыл бұрын
እውነት ነው ❤❤❤
@saraabate1804
@saraabate1804 Жыл бұрын
እህቴ ሁሉን አስችሎ እዚህ ያደረሰሽ አምላክ በነገሮችሽ እየገባ እሱ ይርዳሽ! ይከብዳል😢
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
አሚን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Жыл бұрын
በጣምምምም የዋህነት አበዛሽ ምንም የሚታመን ነገር ሳይኖር ደጋግመሽ ማመንሽ ጎዳሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
በጣም ያማል እናት የከፋችበት ጊዜ😢😢አይዞሺ ከርታታየ አምላኬ ሆይ ቤተሰቦቸን ጠብቅልኝ ልቦናቸውንም አቀይርብኝ😢😢ከነሱ ደስታ ይልቅ ለኔ ይለፋሉ❤ስንት ጉድ አለ
@genettadesse3907
@genettadesse3907 Жыл бұрын
እኛ ነን የከፋነው ይማረን
@sameri424
@sameri424 Жыл бұрын
በአሁን ሰአት ከውጭ ምቀኛ የቤተሰብ ምቀኛ ብሷል አይዞሽ እህቴ ዘንድሮ ቆራቢ የለም 😢
@geteneshshiferaw947
@geteneshshiferaw947 Жыл бұрын
አቤት የግፍ ዘመን ከሰው ገንዘብ በልጦ እናትም በልጇላይ ጨክና የተንገላታችውን ልጇን ማንገላታት በጣም ያሳዝናል ኤግዚአብሔር ይርዳሽ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
ያን ኖሮዋን አሳልፋላት እንደዚህ መካድ
@mekael0326
@mekael0326 4 ай бұрын
ጉድጉድ ይገርማል ይሄ ታሪክ ገርሞኝ ሶስት ሰአት ጨረሰብኝ እንዳልቋርጠው መጨረሻውን ማየት ፈለኩ ስራየን ትቸ ትቸቁጭ ብየ አየሁት። ለሁሉም ትምህርት ነው። ትልቅ ትምርት።
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht Жыл бұрын
እውነት በጉጉት ነው ክፍል 2 የጠበኩት መቼም ምን አይነት ዘመን እንደደርስን ያሳዝናል
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 Жыл бұрын
እህቶቼ ወንድሞቼ አላህ እቺን ልጅ የላከልን እንደንማር ነው እራሳችንን እናሰቀድም እባካቹ አለቅን እኮ
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እረ በራስ ካልደረሰ አንማርም እንጂ ስንቴ ተመክረናል የስም ምክር ይበቃን ነበር
@godislove5271
@godislove5271 Жыл бұрын
"'እግዚአብሄር ከመዝገቡ አይፋቅሽ እህቴ'' አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እሳቸውንም ይቅር በያቸው ለአንች የያዘልሽ በጣም ብዙ ነገር አለ ያ የሚሆነው ቂም ሳትይዥ በምትወጅው እምነትሽ ፈጣሪን ጠይቂው ያልታሰበ ስኬት በቅርቡ ታያለሽ አይዞሽ ። ❤❤❤
@DumisaniMkhize
@DumisaniMkhize Жыл бұрын
Ayizoshi yene mari we love you so mach❤
@tigetad5649
@tigetad5649 Жыл бұрын
እኔ መቼም በዚህ ሚዲያ ብዙ ትምርት አግኝቻለው እንደቀልድ አዳምጣችሁ አትለፉት !!! እግዚአብሔር ይርዳሽ በቤተሰብ መሃል ይሄን መስማት ያማል ያሳፍራል ያውም ደግሞ እናትም ሲጨመር ፍርድ ከእግዚአብሔር ታግኛለሽ!!!
@زيناتعباس-د2د
@زيناتعباس-د2د Жыл бұрын
እኔ ቅጥል ያርገኝ ያንቺ በየግዜው ማመንሽ እነሱም ያንቺን የዋህነት አይተው ሲጫወቱብሽ ያናድዳል ወላሂ ጥሩ ልብ ስላለሽ ሀቅሽ ቢዘገይም በእጅሽ ይገባል አብሽሪ የኔ ማር ❤❤❤❤❤
@የሰውሰው
@የሰውሰው Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ ለሰው ልጆች ሁሉ የዋህነት ደግነት ያለውን የቤተሰብ ምልክት ነው ግን ይሄ ደግሞ ሲበዛ ሞኝነት ነው
@mercybayissa
@mercybayissa Жыл бұрын
ይህንን ያህል ሞኝ መሆን በዛ ያንቺ ደግሞ 🤭 ግን አግዚአብሔር የሞኝ አምላክ ነው አይዞሽ 🙏🙏🙏
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ግን እንቅልፉ አለመምጣቱ ይገርማል ይሄን ሁሉ ጉድ በመስማቱ ፅናቱን ይስጥህ
@ArageGebre-z1n
@ArageGebre-z1n Жыл бұрын
በጣም የተጋነነ የዋህነት
@yetmendale4930
@yetmendale4930 Жыл бұрын
አሌክስዬ ምን አይነት ትግስተኛ ነህ ሰሚነት አድማጭነት በዚህ ዘመን እንዲ አይነት ሰው ስላየሁ አምላኬን አመሰግነዋለሁ ውድ ወንድሜ ጌታ በደሙ ይሸፍን እልምህ እሁን ይሁንልህ
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር
@ስለሁሉምነገርእግዝያብሄር Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏በጣም በጣም መልካም ሰዉ ነዉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥ
@zoey2727
@zoey2727 Жыл бұрын
አላህዋየ አደራህን ገንዘቤን ሳይሆን እኔን እዲወዱ አድርጋቸው ቤተሰቦቸን😢
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Жыл бұрын
አሚን አሁላይ ሁሉም ገንዘብ ነው የሚፈልገው በተለይ ስደት ላይ ያለነው
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
፣😂😂😂😂😂😂
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
አንቺን እንዲወዱሽ ገንዘብሽን እራስሽ ያዢ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
አሜን
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 Жыл бұрын
እውነት ነው❤❤❤
@HayatMan-tp1mj
@HayatMan-tp1mj Жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡ ሙሉ የኔ ታሪክ ነው እኔም 8አመት ሙሉ ለነሱ ብዬ ስንት ሆኜለቸው አርፋለው ብዬ ብመጣ በግራ በቀኝ ዘርፈውኝ እናቴ በየ ፖሊስጣቢያው እያከራተተችኝ አንዱ በኔ ሲፈርድ አንዱ ለኔ ሲፈርድ መጨረሻለኝ ለ 6ሰው ደብድበውኝ ያለኝን ሁሉ ዘርፈውኝ አሁን የማላቀው ሀገር ዝም ብዬ በርሬ ሄጄ ባዶዬን እኖራለ ኧረ ወይኔኔኔ
@mahihefanya7142
@mahihefanya7142 Жыл бұрын
😢😢😢
@RollaMoll-n3k
@RollaMoll-n3k 5 ай бұрын
😢😢​@@mahihefanya7142
@WeyniQueen
@WeyniQueen 3 ай бұрын
ኣይዞሽ የኔ እናት ለሁሉም ግዜ ኣለው 😢😢😢
@selamgigi5241
@selamgigi5241 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@KadijaAbasanbi
@KadijaAbasanbi 20 күн бұрын
Ineme 11amet ente nat atikidenyim aminye gud honkuny cirash min miskiri aleshi 5metoshi yesetewushim beringer new alechinyi allha yifredibati ye lij aqi yelem yale manew
@motivation_videos-o5e
@motivation_videos-o5e Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደ እርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ አርገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@mekael0326
@mekael0326 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ እና ትግስተኛ ነው። በመሀል እየገባ አይዘባርቅም። የሪሷን ታሪኳን እስክትጨርስ ዝም ብሉ እህ መቸ እንዴት ለምን እህ እንጂ ሌላ የማያወራ ጥሩ ጋዜጠኛ ትክክለኛ ጋዜጠኛ።
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ
@ፍቅርኢየሱስነው-ዠ9ወ Жыл бұрын
በእውነት ነው ምላቹ የቤተሰቧቿ የእናቷ ክፋት እንደለ ሆኖ እራሷ በጣም ነው የምታናድደኝ እንዴት ነው ሰው በተደጋጋሚ አንዳይነት ቦታለይ የሚወድቀው ክፍል አንድ ክፍል ሁለትንም በጣም ተናድጄ ነው የጨረስኩት
@senaitjira209
@senaitjira209 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው የዋህነትሽን በልክ ይሁን ነገ ልጆችሽ ሜዳ አንዳይወድቁ ይህ የዋህነትሽን ትተሽ ለልጆችሽም ለራስሽም አስቢ እመቤቴ ካንቺ ጋር ትሁን ጠንካራ ሁኚ
@امزهيركتون
@امزهيركتون Жыл бұрын
የዋህ ጉኗን ይሆነ ነገር አስነክተዋታል አልፈርድባትም❤
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
ብልጥ ከሰው ይማራል ወገኖቼ ልብ በሉ በራሳቹ እሰኪደርስ አጠብቁ ከአላቹ በመጠኑ እርዱ እንጂ ዘመኑ ከባድ ነው የትንቢት መፈፀሚያ ላይ ነን ከእእት ከወንድም ከእናት በላይ ምን አለ ይኤ ችግር እየተደጋገመ ነው ልብ በሉ የአለም ሰገድ እንደተለመደው ምሰጋና ይገባካል ለምታደርገው ውሉ በርታ ወንድማለም❤
@DumisaniMkhize
@DumisaniMkhize Жыл бұрын
😭😭😭😭💔
@rahelwolde146
@rahelwolde146 Жыл бұрын
ትክክል
@ajjb9552
@ajjb9552 Жыл бұрын
👍👍👌👌💯💯✅✅🙏🙏🙏
@MeskiFiker-jf3vb
@MeskiFiker-jf3vb Жыл бұрын
ተመስጬ ነው የሰማሁት ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው ሆሆ የባሰም አለ😢😢😢
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
በሀሁን ስሀት ማንም አይታመንም
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 Жыл бұрын
በጣም
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው Жыл бұрын
አለምየን እምትወዱ ላይክ ግጩኘ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Жыл бұрын
በጣም ንፁ ልብ አለሽ ቤተሠብሽን በጣም ነው የምትወጅው ግን እነሱ አላወቁልሽም ግን አትወድቂም ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ ወልጆችሽ ትካሻለሽ በቃ ለእግዚያብሄር ይጠይቃቸው ተያቸው ይብሉት ኑሮሽን ኑሪ
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
አያችሁ የስደት እህቶቸ ብትናገሩም አትሰሙም አብዳለች 😢😢ትባላላችሁ የልፋታችሁን ለጠየቃችሁ😢😢😢ገዘባችንን እንያዝ ውዶቸ ስወዳችሁ ቢያንስ ማረፊያ ይኑረን
@saadahsaadah5302
@saadahsaadah5302 Жыл бұрын
😢😢😢
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እኛም ማዳመጥ ጆራችን አይሞላ በራሳችን ካልደረሰ አንማር የብዙ ስው ህይወት ነው
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
የምስማው ሁሉ ያስፋራል አሁንስ እየፍራሀ መጣሁ 😢😢😢
@radi853
@radi853 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ያሳዝናል
@etk3995
@etk3995 Жыл бұрын
Me 2
@ngstikiros4530
@ngstikiros4530 Жыл бұрын
በጣም 😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Жыл бұрын
ኧረ እኔም😢😢😢😢
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አያስፈራም ደንቆሮዎች ስለሆኑ አይማሩም!!!
@fanteshfantesh5684
@fanteshfantesh5684 Жыл бұрын
በጣም ነው የምታናድጅው የዋህነትሽ የበዛ ነው ።
@SelamSelam-be3gy
@SelamSelam-be3gy Жыл бұрын
ከግዲ ብልጥ እሆናለሁ
@tsegasisay26
@tsegasisay26 Жыл бұрын
አንቺ ሴት እጅግ በጣም ጀግና ነሽ የእውነት አምላክ እየረዳሽ ነው
@almasbh6100
@almasbh6100 Жыл бұрын
ግን ለምንድን ነው ብዙ ጊዜ ቤተሠቦቻችን ሥንነቃባቸው አይሆንም ኑሮአችንን እንኑር ሂወታችን እንቀይር በቃን እናንተን መርዳት መሮናል ተውን ሥንላቸው እብዶች ይሉናል ጉድ እኮ ነው😮😮😮
@senihaylu111
@senihaylu111 8 ай бұрын
😢😢
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Жыл бұрын
እናት እና ልጅን እህትና ወንድምን የሚያበጣብጥ መንፈስ ከሃገራችን ይጥፋልን እህቶች ተመከሩ ለራሳችሁ መኖር ልመዱ ሲኖራችሁ እንኳን ቤተሰባችሁ አልፎ ሃጅ ይወዳችኃል ያከብራችኃል የስርጉድን ታሪክ የሰማ እንዲህ ያሉ እህቶችም የሰማ በራሱ አይቀልድም በእድሜያችሁ አትጫወቱ
@samsom4361
@samsom4361 Жыл бұрын
በትክክል እህቴ
@RetaReta-m6e
@RetaReta-m6e Жыл бұрын
እውነት ነው አሁንስ ቤተሰብ ሚባል ነገር እያስፈራኝ ነው
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 Жыл бұрын
@@RetaReta-m6e የምንሰማው ሁሉ ከባድ አስፈሪ ነው ማንን እንመን ???
@kibitadese696
@kibitadese696 Жыл бұрын
ሁልጊዜ besetan ማሳባብ አይከብድም ሴጣን ራሱ ሰው ነው ሌላ ሴጣን ሚባል የላም 🙄
@alemneshwaktola5887
@alemneshwaktola5887 Жыл бұрын
መንፈስ አይደለን የመጨረሻው ዘመን ክፉ መገለጫ ነው። እራሳቸውን እየረዳሻቸው እንዲህ ምን ጉድ ነው😢 እኔም እንዲህ ደርሶብኛል በገዛ ወንድሜ ብዙ መከራ አይተን ሰው ቤት ሰርቼ ምግብ ደብቄ ያበላሁት አረብ ሀገር በ19 አመት ሄጄ ያለአንድ ቅርስ እነሱን ስረዳ ቆይቼ ውክልና ለእናታችን ቤት እንዲያስተካክል ብሰጠው ስልጤ ሚስት አግብቶ ሁሉን አመድ አደረገ ልቤ ተሰበረ የእናቴን አደራ በሶስት አመት እናቴ ጥላት የሞተችውን እህቴን አስወጥቶ ለራሱ መኖር ጀመረ ከብዙ በሽታ ጋራ ይኖራል ልቤ አዝኖበታል ግን አሁንም ክፉውን አልፈልግም።
@helinamulatu2957
@helinamulatu2957 Жыл бұрын
የቤተሠብ ነገር ጥሩ ነገር ባይደረሥሽ መጥፎ ነገር አይለቀሽም ፡፡ በጣም የሚገረመኝ ነገር ይሄ የአረብ አገር የረገጠ ሠው ገንዙቡ እንደ ተረገመ ሰው ብዙውን ጊዜ መና ይቀራል ቤተሠብም ቢሆን ተሰርቶ የመጣ ሳይሆን ታፍሶ የመጣ የሚመስላቸው በእራሴም የደረሠ ስለሆነ ህመሙን አቃዋለሁ ህግዛቤር ግን ጥሎ አይጥልም ፡፡
@ummiumi3911
@ummiumi3911 Жыл бұрын
እናቴ አላህ ጤና ይስጥሽ አደራ የምልሽ ልጆችሽን ጠብቂ ክፉዎች መሄጃቸው አይታወቅም እህቴ ደሞ ጎበዝ ነሽ ሽማግሌ ታከብሪያለሽ ብልጥም ነሽ መስለሽ ትኖሪያለሽ ጎበዝ 🙏🙏🙏❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነች እርግት ያለች
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
አንድ የተማርኩት ነገር ሰው የራሱን ኑሮ መኖር ነው ያለበት :: እግዚአብሔር ይፈርዳል የሰ ላብና እንባ በልጆቻቸው በራሳቸውም ይከፍሏታል::
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
ያንቺስ ትዕግስት በዛ 🤔እንዴዴዴ ትዕግስትም ልክ አለው።የዋህነትሽ ዋጋ አስከፍሎሻል።እግዜአብሄር አብሮሽ እንዲሆን ፀሎቴ ነው 🙏🙏🙏
@kumlachewamenu6805
@kumlachewamenu6805 Жыл бұрын
እናትሽን አክብሪ ከቤተሰቦችሽ ጋር ተስማምተሽ ኑሪ ራስሽን በትዕግሥት አሸንፊ ስሜታዊ አትሁኚ ነገር ግን የእናትሽን ቤት መስተዋት መሰባበር እናትሽን መስደብና ቀድሞ የገዛሽላትን ልብስ ሰብስበሽ መዉሰድሽ ነዉር ነዉ። የእናት ሀዘን በዘመንሽ ሁሉ ይከተልሻልና ሔደሽ ከልብ ይቅርታ ጠይቂ።
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
ይችንልጅ አርቲስቶች ካስት አርጉአት በደንብ ትችላለች I like her
@AEMA349
@AEMA349 Жыл бұрын
ታውቃታለህ ወይስ ከ እህቶቿ አንዷ ነሽ?
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ Жыл бұрын
ውይ ሰላምየ የኔ የዋህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል። አይዞሽ ፈጣሪ ያለሽን ይባርክልሽ።
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Жыл бұрын
😢ኡፍ ኡፍ እኔም ቀምሼዋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ግን ዛሬ እራሴን ችያለሁ አንዳንዴ ሰው ሲጠይቀኝ ቤተሰብ አለኝ ማለት በጣም ይከብደኛል ከምር
@werkneshsahela3819
@werkneshsahela3819 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢እኔ የእውነት እንባዬ መቁጣጠር አቃተኝ በአረብ አገር ስንት ስቃይ አሳልፈህ ቤተሰብ ጋር ደሞ እንዲህ አይነት ነገር ሲፈጠር በምን ቃል ይገለጣል
@mulugetawoldu1679
@mulugetawoldu1679 Жыл бұрын
እንዳንቺ አይነት ርህራሄ ያለው እህት ያብዛልን አይዞሽ በርቺ ጠንክሪ
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
ከወደቀ ከዘቀጠ የቀበሌ ቤት ቀይራ አሳምራ ሶፋ ገዝታ ሰው ላስመሰለች ልጅና የተሻለ ሕይወት ላሳየች የስቃይ እንጀራ ስደት አይታ ላመጣች ልጅ እናት እንዲህ አይነት ግፍ መስማት ይከብዳል ምንአይነት ጉደኛ ቤተሰብ ናቸው ይህ ክፋ መንፈስ ነው እንዲህ ፋሚሊ አጨካክኖ የሚበጠብጠው ይፅልዮ
@Hateetr23
@Hateetr23 Жыл бұрын
በስደት ያላቹ እህቶቼ በቃ ለራሳችን እንኑር ባበላንበት እጃችን አንበላ እፉፉ😢😢
@asnabenti4926
@asnabenti4926 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@lidiateshalneulidia2631
@lidiateshalneulidia2631 Жыл бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ የቤተሰብ ፍቅር ያለሽ ሰው። አይይይይይይይይ „ሀመልማል አባተን ቁጭ“
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 Жыл бұрын
እንዴት አይነት ትእግስተኛ እህት ናት ለሁላችንም ጥሩ ትምህርት ነዉ
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Жыл бұрын
ከስህተቱ የማይማረው ቦንብ አምካኝ ብቻ ነው ። የመጀመሪያ ክህደት አላስተማረሽም ። የዋህነትሽ ጎድቶሻል ። እግዚአብሔር እውነቱን ይፍረድልሽ
@kiddycakee
@kiddycakee Жыл бұрын
አጥብቀን እንፀልይ በመጨረሻዉ ዘመን ፍቅር ይቀዘቅዛል የተባለዉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነዉ ግን በዚህ አንገኝ🙏💖
@fetawitaboa-i1i
@fetawitaboa-i1i Жыл бұрын
እንዲህም ተደርጋ ወንድሜ እህቴ ትለለች ማዓረይ በየዋህነትሽ ተጎዳሽ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 Жыл бұрын
ያሰፋራል ቤተሰብ ያልታመነ ማን ይታመናል የገዛ እናት በልጅ የምትጨገን ድህነታቸውን አራግፉ ከእንደገና ጠላት ጭራሸ እብድ 😢😢😢
@meazamekonnen9924
@meazamekonnen9924 Жыл бұрын
My sister you’re very strong and very kind human being……. Don’t worry about them they rip what they saw God bless you !
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
ክፍል ሁለትን በጉጉት ስጠብቀዉ ነበር እስኪ ልስማዉ አይንና ጆሮ መቸም አይሞላ
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
አይዛሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው ከዚህ ባህላ ለእራስሺ ኑር
@NaomiAbebe-h9j
@NaomiAbebe-h9j Жыл бұрын
የዋህ የኔናት እግዛብሄር ካንቺ ጋር ነው እህቴ ላንቺ እንጀራሽን ይውጣልሽ የሰራውን ይሰጠዋል ወንድም እህት ሰለሆናቹ ተስማሙ
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly Жыл бұрын
Thank you for the wonderful police man who understood and helped our sister. Let’s say thank you to people who help the helpless. 👍👮‍♂️👮‍♂️👮🏽‍♂️👋🏽
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 Жыл бұрын
እንደ ቸርነትህ አባቴ ወገኖቼን ለእዉነት እንጂ ለውሸት ፍቅር አትሙላኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💔💔💔 አይይይይይ ሰው መሆን ሁሉንም ብጅሺ ያድርግልሽ 🙏🏾🙏🏾
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 Жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው!! "የኢትዮጵያ ህዝብ" የእርስ በእር መካካድ አሁን ላይ ላለው መከራ ዳረገው።
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Жыл бұрын
ትክክል ፤ ሀይማኖቱም እኮ የውሸት ሆነ
@omaralmansoori9564
@omaralmansoori9564 Жыл бұрын
እህቶች እባካችዉ ብር በራሳችዉ አስቀምጡ ቤተሰብ ጋር የገባብር በምንም አይመለስም ብሩንም ቤተሰብንም ነዉ የምናጣዉ
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Жыл бұрын
በትክክል ኧረ ምን እንደሚሻለን በስመአም 😢
@Amhara782
@Amhara782 Жыл бұрын
ታሪክሽ የራስሽን እንዝላልነት ያሳያል በጣም ደልዳላአትሁን ቤት ይሰሩብሀል አሉ
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
ስማቸው ተቀይሮ ይሆን እነዚህኮ ከእናትየዋ ጀምሮ የእኔ ታሪክ የእኔው ነው።
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Жыл бұрын
አይዞሺ ውደ መጨርሻሺ ምን ሆነ ግን😢😢😢
@nanibelete8583
@nanibelete8583 Жыл бұрын
አይ የልታደለች እኮ ናት ያረብ ሀገር ሴት ግን እንድ ስው ማይሆነው እግዛብሄር ጥሎ አይጥልም ስደተኛዋን ያረብ ሀገራን አይዞሽ ለበጎ ነው ይሄም ያልፋል ደስ ያለኝ ነገር ይሄ ሁሉ ክእደት ተደርጎብሽ እራስሽን አለመጣልሽ አስደሰቶኛል በልጆችሽ ይካስሽ አምላክ ❤❤❤❤❤❤❤❤አይዞን
@berhanezaid3464
@berhanezaid3464 Жыл бұрын
Lebachune tebeku
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 Жыл бұрын
@peacelove5040 አይዞሽ ዋናው ነገር ጤና
@samri1215
@samri1215 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ሚጡዬ እግዚአብሔር ሕይወትሽን ያቅናልሽ 🙏🙏🙏ልጆችሽን ይባርክህ 🙏🙏
@lovetehute5067
@lovetehute5067 Жыл бұрын
በጣም እኮ ነው የሚገርመኝ ቆይ ለምንድነው እኛን እንደ ሰው የማይቆጥሩን ቆይ ለምን እጃችን አመፍ አፋሽ ሆነብን ለምን ስንረዳ ተርፎን እንኳን አይደለም ለራሳችን የማናደርገውን ለሰው እናደርጋለን ግን ምስጋናው ቀርቶብን ባከበሩን ብቻ ይገርመኛል እህቶቼ ለራሳችን እንወቅበት በቃን ልንል ይገባል ! ብልጥ ሴት ከጓደኛዋ ትማራለች ነው ነገሩ!! ነገስ እኛላይ አለመድረሱ ምን ዋስትና አለን ስለዚህ ገንዘባችንን እንያዝ 😢 እግዚአብሔር አምላክ ለእህታችን ትዕግስቱን ይስጣት
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
ችግሩ ካገር ከወጣን በኋላ ይረሱናል ገንዘባችንን ብቻ ነው የሚፈልጉት ተመልሰን ስንመጣ ሚልየን ይዘን ስላልመጣን አይፈልጉንም፣ ካገር የወጣን ቀን ነው የሰው ፍቅር የምናጣው በተለይ ያለንን በሙሉ ለቤተሰብ ስናረግ የነበርና በነሱስም ያስቀመጥን ወይ ንብረት ያረግን።😢
@bezaayenew1134
@bezaayenew1134 Жыл бұрын
ስደት አይንካን ብቻ ማንም አይረዳን የእውነት ከምንም በላይ ደግሞ ቅንጭላታችን ጤነኛ የማይመስላቸው ነገሮች በጣም ያመኛል ብቻ ሰው ያድርገን
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
የሚገርመዉ አለመካዳቸዉ የለፋሽበትን ንብረትሽን
@jhonidee2065
@jhonidee2065 Жыл бұрын
ይኼንን ታሪክ በደንብ ለማሰብ በሂሳብ ትምህርት በጣም ጎበዝ መሆንን ይጠይቃል
@Romangemstones777
@Romangemstones777 Жыл бұрын
😂😂😂
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 Жыл бұрын
Fre negerun yaza..ante yabederk yimesil min asdemereh....
@kemeryaadem7281
@kemeryaadem7281 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@zubaydazubayda6188
@zubaydazubayda6188 Жыл бұрын
እህቶቼ ከዚህ ታሪክ ምን ተማራቹ አረብ ሀገር ስንሄድ ገንዘባችንን በስማችን በቡካችን አካውንት በራሳችን ማስቀመጥ
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos Жыл бұрын
Beset hager genzeb Massenet kewelajoch beer genzeb mestet tru adelem
@ንጋቶ
@ንጋቶ Жыл бұрын
ከራስ በላይ ልጅንም ብሆን አለሙውደድነው በቃ
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ Жыл бұрын
​@@ንጋቶ😢😂😂😂 እኮ ከአንቺ ከተረፈብቻ😂😂
@afroaddis5617
@afroaddis5617 Жыл бұрын
በጣም አሳዝነሽኛል በዚህ ሁሉ ማሃል ልጆች መውለድሽ ደግሞ በጣም አስደስቶኛል አንቺ የልጅነት እና የእህትነት ኃላፊነትሽን በአግባቡ ተወተሻል ጥሩ ማድረግ ለራስ ነው በልጆችሽ ታገኝዋለሽ የኔ ቆንጆ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Жыл бұрын
ወዮ ወዴትእንሂድ😢😢😢😢😢እኔም በጣም ምፈራው ይህን ነው መጨረሻችንን አሳምርልንጌታ ሆይ ሁሉ ያልፋል ሁሉም ይቀራል ነፍሳችን በፊትህ ያማረ ይሁን❤❤❤
@RetaReta-m6e
@RetaReta-m6e Жыл бұрын
አሜን 😢
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji Жыл бұрын
ተባረክ አልምዩ የስንቱን ችግርና መከራ እያየህ ለኛም እንድንማር ላደረከን ክብረት ይስጥልን ማስተዋልን ይስጠን
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን የማንሳም ጉድ የለም እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቅን በልጁ በኢየሱስ ስም ይጠብቃን አሜን😢😢😢😢😮
@XelimHewat-gq3mj
@XelimHewat-gq3mj Жыл бұрын
Amen xelot medhantu....
@gazehegneatinafu3140
@gazehegneatinafu3140 Жыл бұрын
በጌታ የኔ እናት እግዛአብሄር ጽናቱን ይስጥሽ ትክክልኛዋ እናት ምሳሌነሽ አንቺ
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh Жыл бұрын
የኛ ብር ሁሉን ይጣፍጠዋል ዘግነን ሸምጥጠን የምናመጣ ይመስላቸዋል ።።።።ገንዘብ ክፉ ነው በስደት ያለን እንማር በራሳችን እናስቀምጥ በራስ ልፋት መለመን መቀያየም ፈጣሪ ጨካኝ ያድርገን ይህ ሁሉ ማዘን ማመን ዞሮ ዞሮ ትርፉ መካካድ መጨካከን ይሆናል።
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😢😢😢በጣም እንጂ
@negashhundie7070
@negashhundie7070 Жыл бұрын
እህቴ በጣም ሲበዛ ደግ እና ቅን ሰው ነሽ በእንናትሽ ቂም አትያዥባቸው ጫና አሳድረውባቸው ሊሆን ይችላል ይቅር በያቸው እስካሁንም ያኖረሽ ፈጣሪ ነው አሁንም ፈጣሪ አብዝቶ ይሰጥሻል ነገር ግን ከባለፈው ተማሪ
@FafiTubef
@FafiTubef Жыл бұрын
ያርቢ ምን አይነት ቤተስብ ናቸው 😢እስከመጨርሻው ነው የስማሁት
@hayumamu1725
@hayumamu1725 Жыл бұрын
አንችየ ሞትን የረሱ ምን ጉድ ናቸው ሽ አመት አይኖር
@امعبدالله-ك1ظ3ش
@امعبدالله-ك1ظ3ش Жыл бұрын
እኔም
@bekeledagne1275
@bekeledagne1275 Жыл бұрын
She is Amazing domestic story teller.
@Luabab63
@Luabab63 Жыл бұрын
ድምቡሼ አይዞሽ እኛ ፍሬሞች ጭካኔ አናውቅም ታሪክሽ እንድንማር አደረገን
@Frehiwet-
@Frehiwet- Жыл бұрын
በጣም መሳጭ ታሪክ ተንኮል ብልጣ ብልጥነት እልህ የተሞላበት ሰይጣናዊ ቂም በቤተሰብ መካከል የተፈጠረ ታሪክ መሰል ግን እውነት የሆነና እየሆነ ያለ በጣም አሳዛኛና የመጨረሻ ውጤት ለመስማት በጉጉት ስጠባበቅ ይቀጥላል ሲል እንዴት እንደተናደድኩ ልነግራቹ አልችልም እባክህ ለልብ ድካም ላላቸው ሰዎች እዘንላቸው ልልህእወዳለሁ
@HabileNebebe-vw9ht
@HabileNebebe-vw9ht Жыл бұрын
ያንቺ ታሪክ ኢትዮጵያውያንን ካላስተማር እኔጃ
@dagdag3471
@dagdag3471 5 ай бұрын
አይዞሽ የዋህ ነሽ ለዚህ ነው የተጎዳሽው የዋህ ሁሌም እንደተጎዳ ነው
@Seble7
@Seble7 Жыл бұрын
የወሀነትሽ ቢያሳዝነኝም ግን አይዞሽ ያአነጋገር ጥበብም አለሽ ቀጣዩን እጠብቃለን አጓጊ እየሆነ መጣ እኮ😮
@fdbmNgffm
@fdbmNgffm Жыл бұрын
እዲህያለ ቤተሰብ አይቼምአላውቅም በጣም የሚገርሙ ቤተሰብ ናችው ለማንኘውም ትምርት ስለሰጠሽ እናመሰግናለን ኔም ውጪነው የምናረው እህቴ ትግስትሺን ወድጀዋለሁ።
@etk3995
@etk3995 Жыл бұрын
Thank you for sharing and we learn a lot ! Thank you ❤
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በየቤቱ ያለ ጉድ ግን ተገፉ ወገኖቼ ፈጣሪ እዳትወድቁ ድጋፈ ይሆናል አይዞሸ እህት
@የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ
@የአዱገነትልጅ-ዘ8ጰ Жыл бұрын
ማናችንም በልጅነት የተሰደድን ቤተሰባችንን ስንረዳ የነበርን ብራችን እንጂ እኛን አይፈልጉም
@ነጃትየእምዬልጅ
@ነጃትየእምዬልጅ Жыл бұрын
ትክክል
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
@Genet800
@Genet800 Жыл бұрын
😢😢😢👌👌
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 2,6 М.