በደካማ ጎኔ ገብተው ተጫወቱብኝ! ‘በቢዝነስ’ ስም ብዙ ሰዎች ተጭበርብረዋል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 80,559

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 669
@senigi530
@senigi530 Ай бұрын
የኔ እህት አድሜ ቆሞ አይጠብቅም ታናሽሽ አግብታ ሁለት ወልዳለች ቤተሰሰብ እድሜልክሽን ብትሰሪ ኑሯቸው ፈቀቅ አይልም የያዝሽውን ይዘሽ ህይወትሽን ምሪ
@teslmbinteslam
@teslmbinteslam Ай бұрын
ewnat new
@sariyegeta
@sariyegeta Ай бұрын
ስላም ስሉም ለአንተ አለም ስገድ በእውነት ተባሪክ ብርታልኝ❤
@Fetiya224
@Fetiya224 Ай бұрын
ሳህ ወላ ሲጀመር ልምጣ ብትላቸው ኣረ እዛው ሁኚ ብትሞቺ እንዳታሰቢው መመለሰን ነው የሚሏት የአገር ቤተሰብ አጂብ ገሪብ ሆኖል የሚናፍቃቸው ፍሉሰሽ ነው 😂
@mememekdi6705
@mememekdi6705 Ай бұрын
Tikkil
@AdTe-zy9jn
@AdTe-zy9jn Ай бұрын
ትክክል
@Mekdess-jd2zh
@Mekdess-jd2zh Ай бұрын
የእዉነት ማርያምን ዛሬ አንድ ሺ ድርሀሚ ከፍዬ ልመዘገብ ነበር እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ተረፍኩኝ አመሰግናለን❤❤
@AtsedeYalew-n8x
@AtsedeYalew-n8x Ай бұрын
አርፈሽ ተቀመጭ እናቴ 😂😂
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
ለሌሎችም አሳውቂ ውዴ
@duhrhidjdjdj2304
@duhrhidjdjdj2304 21 күн бұрын
መልካምነትሽን አይቶ ምሮሻል ብልጥ ከሰው ስህተት ይማራል ሞኝ ከራሱ ስህተት ይማራል
@user-jt8sk3sz1d
@user-jt8sk3sz1d 19 күн бұрын
ወላሂ እኔም ጥይቀዉኝ ነበር ደሞዝሲደርስአልካት በመሀል በቲክቶክ ስለነሱመጥፎመሆኑንሰማሁ አልሀምድሊላህ መችግርምለከይርነዉ
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Ай бұрын
የማላቀው ቁጥር ሲመጣ ገና ሀይ ሲሉ bye ብዬ ነው block ማደርጋቸው!!
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Ай бұрын
እኔም
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 Ай бұрын
@@eskedarhibstu8389 👍
@yeznMamuye
@yeznMamuye Ай бұрын
እኔም ነኝ😅
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Ай бұрын
​@@eskedarhibstu8389እኔም 😮
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Ай бұрын
ደግ አረግሸ
@ሰኒይፋቴዋ
@ሰኒይፋቴዋ Ай бұрын
እንደኔ አለምሰገድን የሚወድ። በላይክአሳዩኝ❤❤❤❤
@selamawitatsbaha6749
@selamawitatsbaha6749 Ай бұрын
Wedede
@kedirhasen-ex8pd
@kedirhasen-ex8pd Ай бұрын
K8th​@@selamawitatsbaha6749
@mdenayuosf4244
@mdenayuosf4244 Ай бұрын
Enawedede😍😍😍😍😍
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
በጣም አክባሪው ነኝ❤❤❤
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 Ай бұрын
፤?​@@mdenayuosf4244
@Asterdawit-mi2yz
@Asterdawit-mi2yz Ай бұрын
22 ፌስቲቫል ህንፃ ነው ቢሯቸው በጣም የተደራጀ ስራ ነው የሚሰሩት ተደራጅተው ነው የሚዘርፉት
@sikosolo3276
@sikosolo3276 11 күн бұрын
ለም አይያዙም
@AaAa-bf3ud
@AaAa-bf3ud Ай бұрын
ወላሂ ደግመው ደጋግመው መጥተውብኝ ነበር እድሜ ለኡስታዞቻችን ቀድመው ሀራም ነው የሀራም ገንዘብ ስላሉን እምቢ ብየ ገገምኩ አልሀምዱሊላህ😍🙏
@fatumamahmud-wk1ku
@fatumamahmud-wk1ku Ай бұрын
አላህ አንችም አግብተሽ ወልደሽ አይንሽን ባይንሽ ያሳይሸ ያርብ የኔ ስደተኛ እኔም ስደተኛ ነበርኩ አሁን ኢትዪጵያ ነኝ አላህ ከአንች ጋር ይሁን
@tamhaila2060
@tamhaila2060 Ай бұрын
እንኳን አደረሳችው ለአባታችን አቡነ ሀብተማርያም ❤እኔኮ የሚገርመኝ የአንዱ ታሪክ ለአንዱ መማሪያ እንዴት አይሆንም ግን ?ሀረብ አገር ያላቹ እህቶች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ይስጠን
@geesaum-si9ci
@geesaum-si9ci Ай бұрын
እኔ እራሱ አዲስ እደሆኑኩ አላስቀመጥ ነበር ያሉኝ ገን ስልጠና ስለጥኝ ብር አስገቢ ሲሉኝ ወጣሁ በብሬ አልደራደርም ደሞ የዛሬ ወር አድስ ወንድም ግባ እያልት ብርህን ሊበሉህ ነው አሉኩት
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Ай бұрын
ወጥተሽ በመናገርሽ እግዚአብሔር ይስጥሽ። ሌሎች የተበሉ ሰዎችም እኔም እኔም እያሉ ነው የሚመጡ ይኖራሉ። ስለዚህ ካምፖኒው ብሯን ብትመልሱ ይሻላችዃል። ከዋናው መስራች እስከታች ከምትጋለጡ ይቅርባችሁ የሰው ሃቅ። እንተዋወቃለን
@mayaMaya-ot9yz
@mayaMaya-ot9yz Ай бұрын
እሺ ብለው አይመልሱም ችግሩ... በጣም በጣም ሌቦች ናቸው
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q Ай бұрын
የኔ ማር ስደተኛይቱ ታላቅ ናት አደለም ልጅ ትዳርም የላት ታናሿ ግን ባለ ትዳር የ2ልጅ እናት ናት የስደተኛ ህይወት በጣም ያሴዝነኛል ከራሴ ጨምሮ ለሰሠው ብቻ የምንኖር ከንቱ ነን😢😢😢😢😢😢😢
@eyu4651
@eyu4651 Ай бұрын
ɢᴅᴇᴛᴀ ᴀᴅʟᴇᴍ ᴇᴋᴏ ʟɪᴊᴇ ᴍᴡʟᴇᴅ
@Gggg-gl8hp
@Gggg-gl8hp Ай бұрын
ውላሂ እኔም ልበላ ነበሪ ውስጤ ምንም ሊቀበላቸው አልቻለም ከዛም አልገባም አልኳቸው እኛን የሳኡድ ስልካችነን እየፍለጉነው በቴለግራም በዋትሳብ በኢሞ የሚመጡት እህቶቸ ንቁባቸው ሰርተን ብሩን ካያዚን ይጠራቀማል ዋናው በላባችነ መምጣቱነው አብሽሩ እዩሀ ሚድያ በጣም የምውዴውና የማክብሩው ለሂነው እህት ውድሜቸ በስዴት እስከመቼ እንኔራል
@user-br1of6dh8h
@user-br1of6dh8h Ай бұрын
ene yegeza gudegocha nachew yasbelige
@leylab6955
@leylab6955 Ай бұрын
የሚገርም ማጭበርበር ብቻ ያለበት ዘመን ተጠንቀቁ እባካችሁ
@fetikedir
@fetikedir Ай бұрын
እኔም ኤመሬት ውስጥ ያለች ሴት አስገብታኝ መጀመርያ ክፍያ ትከፍሉና ምናምን ሲሉ ብሎክ አድርጌ ወጣሁ ገዛ ያስገባችኝ ልጅ" ያለገንዘብ በነፃ ልትሰሪ ያምርሻል እንዴ "ብላ ተቆጥችኝ እኔም ሌባን ከሰረቀ በኋላ አይደለም ብዬ ላሽ አልኩኝ
@teruwrkberla812
@teruwrkberla812 Ай бұрын
ስደት ያላጠፋው ፍልቅልቅ እነት ደስ የምትል ልጅ ስለሰጣችሁን ምክር እናመሰግናለን አለምዬ እወድሀለሁ ልክ እደታላቅ ወንድም❤❤❤❤❤❤
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
የሚገርም እይታ
@zuzu4528
@zuzu4528 Ай бұрын
ሰምታችሁ ሳትጨርሱ ለኮሜንት አትሽቀዳደሙ ። ይህ ህገወጥ ዝርፊያ የቲያንስ ግሩፕ መንትያው ይመስላል እግዚአብሔር ሀቅሽን ያውጣልሽ የዋሃ ስደተኛ እህታችን ።
@merymery1839
@merymery1839 Ай бұрын
እኔ ሳስበው ራሱ ትያንስ ነው እኔ በ2007 ሃያ ሁለት አካበቢ ስስራ አንድዋ ከል ገባሽ ብላ ትጨቅጨቅኝ ነበር
@Aselalem
@Aselalem Ай бұрын
ቲያንስ
@user-dj8jh3ho2x
@user-dj8jh3ho2x Ай бұрын
ራሱ ቲያኔስ ነው ስሙን ቀይሮ ነው
@user-oi3wc7dh4p
@user-oi3wc7dh4p Ай бұрын
እራሱ ትያስ ነው ስሙን ቀየሩት እንጂ እኔ በፊት ጓድኛየ ግቢ ግቢ ብላኝ አስገብታኝ 7,000 ከፍየ ሰው አስገቢ ስሉኝ ሠው ሳጣ ድጋሚ ከፈይ ሂለተኛ ፓኪጅ ትመዘገቢለሽ ሲሉኝ ሊፊት ብየ ወጠው በውስጥ ሲመጡብኝ በጣም ሲረብሹኝ ስም ካርድ ቀየርኩ
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g Ай бұрын
ነው እኮ ቲያንስ እኮ ነው ስሙን እየቀያየሩ እያመጡት ነው እኔም ባል ዘመዴም ጓደኞቼም ተበልተዋል ከዛሬ 6 አመት በፊት ግን አ5 አ5 ሺ ነው የተበሉት ከወር በፊት fb ላይ አዷ ሀይ ብላይ ስታወራኝ ከረመች እኔም ምን ፈልጋ እደሆን ገብቶን ሳወራት ከረምኩ እናም ቀስ ብላ እየተለሳለሰች ወደጥየቀዋ ገባች እኔም አውቀዋለሁ ይሄን ስራ በይ ላንቺ ከተመቸሽ በርቺ እኔ ሰርቼ የማገኘው ይበቃኛል ብዬ አሰናበትኳት
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Ай бұрын
ውይ ስታሳዝን ትንሿ እንዴት እንደምታያት የናፍቆት እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያገናኛችው
@abbuzakir7501
@abbuzakir7501 Ай бұрын
ይህ ካንፓኒ በማጭበበር በህግ መጠየቅ አለበት የልጅቱን ብር ማስመለስ አለበት ልጅቱ በአረብ ሀገር ለፍታ ያገኘችሁን ማጣት የለባትም ኢዮሀ ሚዲዎችም ተባበሯት ከህግ ጋር በመተባበር አለምሰገድም ተባበራት።
@user-pz3jp9qw9e
@user-pz3jp9qw9e Ай бұрын
እኔ እይ ነገር ስንት ጊዜ ተጠይቃለሁ ልክ ሰላም ሲሉኝ ነው የማውቃቸው እነሱ መሆናቸውን አቤት ትህትናቸው አወራራቸው በስመአብ ግን እግዚአብሔር ይመስገን አልተሸወድኩላቸውም
@semiraadem2865
@semiraadem2865 Ай бұрын
እኔም ጓደኞቼ ተበልተዋል
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
እዩልኝ ስደትኮ😢 ክፋቱ ትንሿ የ2 ልጅ እናት ሆናለች ትልቋ ግን ትዳርኳን የላትም😌😌
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Ай бұрын
እኔም የተሰማኝ ስሜት ይከብዳል ሚሲኪኖ ስደተኛዋ ልጅ የለኝም ስትል ሀገር ላይያለቸዋ በልጅ ተባርካለች ብቻ ፈጣሪ ያስባት
@AminatMoges
@AminatMoges Ай бұрын
የኛ መጨረሻ 😢😢
@user-yq4tu2gf5o
@user-yq4tu2gf5o Ай бұрын
ልል ነበር በጣም ነው እሚሳዝነው የኛ ነገር 😢😢😢😢
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 Ай бұрын
ልጅ መውለድ ክፋት አለው ??? ማስተዋል የሚባል ነገር አታውቂም
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Ай бұрын
@@tameratgutema9834 እና እኔ ክፋት ኣለዉ ኣልኩኝ እንደ ደንቆሮ😏😏
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j Ай бұрын
እረጎበዝ የትነዉ ያለነዉ ብር ዝምብሎ መላክ ለእናታችሁ ብትሠጧት ምርቃቷብቻ በቂነዉ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
@@فاطمةالسلفيةزهرةالسنةቤተስብ??
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x Ай бұрын
አቦ አትጃጃሉ እንኳን አሁን የዛሬ 6አመት ይህ ማጭበርበር ነበር ብዙ ኡስታዞችም ሀራም ነው እየተባለ ፈትዋ ይሰጥ ነበር
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r Ай бұрын
እውነትሽ ነው እህቴ እኔም የዛሬ. 6 አመት መጥተውብኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አወጣኝ. ያንጊዜ አዲስ ነበር አሁን ግን ስንት ጊዜ ተነገረ. እህቶቼ ማንም ምንም ቢላችሁ አትስጡ ዛሬጊዜ ውዲቀትን እንጂ ለኛ ማደግ ተጨንቆ በውስጥ ገብቶ እሚያናግር የለም. ያዙዙዙዙዙዙዙዙ
@tsionjesus62
@tsionjesus62 Ай бұрын
yes 🤣🤣🤣👈
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 25 күн бұрын
አረ አሁንም ቴንስ እሚባለው ስሙን ቀይረው መጥተዋል ተጠንቀቁ ብለው በአፍሪካ ትቪ ፈተዋላይ ተናግረዋል ኡስታዝ አንሰማም እንጂ
@GhaderCell-zv2pc
@GhaderCell-zv2pc Ай бұрын
ወይ መጃጃል ያለም ሰገድ ጆሮ የማይሰማው ጉድ የለም ትግስቱን ይስትህ
@ሉላ
@ሉላ 26 күн бұрын
ወላሂ እኔ ብዙ ግዜ ይሉኛል ግን አንድም ቀን አላምናቸውም አንድ ጊዜ ተመዝግበ ነበር አላህ ጠብቆኝ ነው አልሃምዱሊላህ ላይክ አርጉ ያረብ ሀገር ሰወች ተጠንቀቁ ❤
@solomonadu21
@solomonadu21 Ай бұрын
ወጣቱ በእንደዚህ አይነት ነገር በጣም እየተሸወደ ነው።ጥንቃቄ ማድረግ አለበት።
@meditajc
@meditajc Ай бұрын
መጀመርያ ነቅተሽ ነበር በሁለተኛ ዙር መጥታ አታለለችሽ እግዚአብሔር ሀቅሽን አያስበላብሽ እኔም በልጆቼ ምክር ነዉ ያቆምኩት ተመዝግቤ ክፍያ ከነጓደኛዬ ልንበላ ነበር ህጋዊ መስለዉ እቤት ተከራይተዉ ወጣቱን በጣም እየበዘበዙ ነዉ ያሉት ልብ ያለዉ ልብ ይበል ህጋዊ ሌቦች
@feydukedir
@feydukedir Ай бұрын
እንኳን ባዳ ቤተሰብ የማይታመንበት ዘመን ላይ ነው ያለነው። በተለይ ስደት ላይ ያለን ሰዎች ሁላችንም እንጠንቀቅ። ከለክ ያለፈ የዋህነት እየጎዳን ይገኛል።
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x Ай бұрын
ኤጭ አዝጎች እድሜ ልክ ተበላን አንዱ ከአንዱ የማይማር
@dagemadis6424
@dagemadis6424 Ай бұрын
እኮ ሁሌ አንዳይነት ነገር ሰው በዚህን ያክል ዝም ብሎ መታለል አለ እንዴ
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li Ай бұрын
የእውነት ቀላል መጃጃል
@mayaMaya-ot9yz
@mayaMaya-ot9yz Ай бұрын
አትፍረዱ እናንተም ቦታው ላይ ብቶኑ አይቀርላችውም 😅😂ምክንያቱም እኔም የዚ ወንጀል ተጠቂ ነበርኩ 10,000 ብሬን አስበልቼ ነው የወጣውት
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 Ай бұрын
እንዴ ይሄ መልክት ለኔ ነው:ዛሬ አሁን የሆነች ልጅ online ስራ ላሰራሽ እያለች እየጀነጀነችኝ ነበር ልትበላ🤣
@ttww9470
@ttww9470 Ай бұрын
መጠቀቅ ነው በአሁኑ ሠአትሰው ጨካኝ ሁኗል አላህ ይጠብቅህ ከጥመት
@user-jo7qy9rg9r
@user-jo7qy9rg9r Ай бұрын
እንዳትገቢ እማ በተለይ ዱባይ ላይ ያሉ የሀገራችን ልጆች ብዙወች እንደገቡ ነው የሚሉ ግን ውሸታቸው ነው
@AminatMoges
@AminatMoges Ай бұрын
እንተብሂ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 Ай бұрын
እሷ ስጀነጅንሽ አች አጃጅያት ሽፍታናቸው
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu Ай бұрын
እኔሰሞኑን አጃጃልኳት​@@rahmahmoh3796
@user-ox1py6lu8m
@user-ox1py6lu8m Ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እህቶች
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Ай бұрын
ደግሞኮ ለክርስቲያኑ ፍጹም ክርስቲያን መስለው ለሙስሊሙ ፍፁም ሙስሊም መስለው ነው ሚቀርቡት እኔማ ስንቴ ቀረቡኝ እኔ ማይሞቀኝ ማይበርደኝ ሰው ሁኜ ነውጅ ጅል ሁኜ ቢሆን ከተጭበርባሪወች አንዷ እሆን ነበር 😂😂😂
@user-iz7ot5uw5r
@user-iz7ot5uw5r 25 күн бұрын
እግዚአብሔር እርድቶሻን
@meseretmeseret-wf4nb
@meseretmeseret-wf4nb Ай бұрын
የአጎቴልጂ መቶሺብር ከአጭበረበረኝ ወድህ እንኳን ሠው ኪሴንም አላምነው
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
😅😅😅😅 ይሁን ከቤተሰብ አልወጣም
@Ayehut
@Ayehut Ай бұрын
😂😂😂😂😅😅😅
@user-lp5mn5ri1i
@user-lp5mn5ri1i 24 күн бұрын
😅😅😅
@tsega1200
@tsega1200 18 күн бұрын
😅😂
@user-us3ul1ec9z
@user-us3ul1ec9z Ай бұрын
እኔ 5 ዓመት ሙሉ ተከታትሎን ይጠይቁን ነበር በዛላይ በጉሩፓቸው ላይ አድ አድርጎን ነበር ግን ድርቅ በዬ እንብ አልኩዋቼ በስማም እንዴት እንዴ ምለምኑ ደግሞ ደግ ይመስላሉ አራ እህቴ ተባረኪ አሁኑን blok ነው ማደርጋቸው አተረፕሽን ሳልበላ 🙏🙏አመሰግናለሁ
@hayatali1011
@hayatali1011 24 күн бұрын
እኔን አላህ አወጣኝ የእናቴ ዱአ አልሃምዱሊላ ❤❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
አላህ ይርሀማቸው።አይዞሽ አላህ ስል ነው ሁሉም የሚሆነው።እንዳደረክሽው ይቆጠራል።እራስሽን ጥብቅ ኑሮሽንም አላህ ያብጅልሽ።እኔ የምልሽ ግዜ ይፈጥናል የራስሽን ኑሮ መስርች ።አላህ ይርዳሽ
@user-us3ul1ec9z
@user-us3ul1ec9z Ай бұрын
የኔ ምስኪን 🥹🥹🥹🥰🥰🥰🥰አይዞሽ አቅሽን አምላክ ያስመልስልሽ 🥹🙏🥹
@WubituAragaw
@WubituAragaw Ай бұрын
የሁሉም አጭበርባሪዎች ፎቶ አለኝ አንድ ቀን እንሸአላህ
@MuluEMANGEHANAN-kv3hg
@MuluEMANGEHANAN-kv3hg 21 күн бұрын
አዉጭዉ ለሰዉ እዳየጭበረበር የረዳል
@user-ou1jb7gd8r
@user-ou1jb7gd8r Ай бұрын
ይህን ድራማ አሁንም አለወይ እኔስ በጭራሽ አለበላም በይ ሚዲያው መተወ ሲጠይቁኝ እስቅባቸዋለወ😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
ጌታ ሆይ ፈራጅ አታድርገኝ ሰው እንዴት በዝህ ልኩ ይሸወዳል?😢😢😢😢😢😢
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Ай бұрын
አያምጣው ነው
@ansifatti1913
@ansifatti1913 Ай бұрын
Eko
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Ай бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እህቶች ...እግዚያብሔር ገንዘባችሁን ይመልስላቹህ
@selamabera3575
@selamabera3575 Ай бұрын
አለምሰገድ በርታ በጣም ነው እምወድህ❤
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Ай бұрын
ሲጀመር ሀራም ነው በአቋራጭ መክበር ስታስቡ መክሰርም አለ።
@teslmbinteslam
@teslmbinteslam Ай бұрын
Yes
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Ай бұрын
ትክክል
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v Ай бұрын
ጆሮ ለምን አታድግም ቢባል ጉድ እየሰማሁ አለ ወይኔ ቅን ድርጅት እኔ አራት ልጅ እደገባ ጠይቀውኝ ነበር ሴቶቹ ደሞ ፈጣጣ ናቸው እደወንድ ነው የሚጀነጅኑት እድርጅቱ ለማስገባት በየአረብ ሀገሩ ተሰማርተዋል ተጠንቀቋቸው
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Ай бұрын
ሲጀመር ሀራምም ነው
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Ай бұрын
እኔም 15 ሺ ተበልቻለሁ ግን ተመስገን የበለጠ ስርቼ አግቻለሁ እኔም ጋደኛዬን ተከትዬ ነው የገባሁት ስው አስገቢ ሲሉኝ ስው አጣሁ በዛው ተውኩት ብቻ እህቶቼ መጠቀቅ ነው ምንም በሆን በጉልበት ስርተን የምናገኘው ይሻላል
@tsegaberhe3349
@tsegaberhe3349 Ай бұрын
ሰዎች እንዲሸወዱ የሚያደርጋቸው ሳይሰሩ የማግኘት አባዜ ነው።ምንድነው ስራው ሳይባል ቢዝነስ ስለተባለ ብር ልኮ ማሊየነር ሊኮን ነው
@yonatanyemer4466
@yonatanyemer4466 Ай бұрын
እማ በቃ ተበልተሻል ሁሉን እርሺ ቀጣይ እንዳትጃጃይ ተጠንቀቂ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዋው😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አለም ሰገድ ትእግስቱን ይስጥህ😢❤❤❤❤❤❤❤
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ😂😂😂😂😂
@Asterdawit-mi2yz
@Asterdawit-mi2yz Ай бұрын
የሚገርም አጋጣሚ ነው እኔ ራሴ እንደዚ አይነት አጋጣሚ አጋጥሞኝ ነበር 22 ነው ቢሯቸው ሄጄ ነበር እኔንም እንድመዘገብ ያላደረጉት ጥረት አልነበረም በጣም አስጨንቀውኝ ነበር ለወንድሜ ደውየለት እሱ ነበር ከዛ ቦታ ያስወጣኝ በጣም አጭበርባሪዎች ናቸው
@sartt4085
@sartt4085 Ай бұрын
ተጠቀቁ በዋት እና በቴሌግራም እየተቅለሰለሱ ይጠይቃሉ እኔ ብዙ ልጆች ጠይቀዉኛል መልስ አልሰጣቸዉም😊
@user-fz5cl3rv7d
@user-fz5cl3rv7d Ай бұрын
የኔ ጀግና የመዳም ቅመም አይዞሽ አድ ቀን ሁሉም መልካም ይሆናል
@Springspring2020
@Springspring2020 Ай бұрын
ክክክክክ አይ ጀግና
@layilalayila903
@layilalayila903 Ай бұрын
😢😌😂😂😂
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
ምኑን ጀገነችው እያጃጃሏትና ብሯን እያጠቧት እንዲህ አይነት ጀግንነትና ቅመምነት የለም አትጃጃሉ
@hallowiyatube575
@hallowiyatube575 Ай бұрын
ድንቅያም ጀግና ጅላጅል😂😂😂😂😂
@AsdfZxcv-er6xf
@AsdfZxcv-er6xf Ай бұрын
ኢሔን ሠሞን ወላሒ እያሥጨነቁኝ ነው ግቢ በልው በተለያየ ስልክ ደውለው አሪፍ ቢዚነስ ነው እያሉ
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Ай бұрын
አዎ እኔ ግን ዘም ነዉ የምላቸዉ ሁል ግዜ ይፅፎልኛል
@MatiboyYilma
@MatiboyYilma Ай бұрын
ተርፈሻል እህቴ
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Ай бұрын
እኔ ራሱ አስገብተውኝ በይ አስወጭኝ አልኳት
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl Ай бұрын
ስሙን እተቀያየሩ እየመጡ ነው በፌት ላይ ቲያንስ በሚል ስም ነበር አሁን ደሞ ኢቲኬር ና ሌሎችንም ስም በማውጣት ካንፓኒ ቢዝነስ እያሉ ስልጠና እያሉ ብዙለማሳመን ብዙ ያወራሉ ከዛ ያመናቸው ይገባል እኔ ብዙ ጊዜ መተው ጠይቀውኛል ግን ሰምቸ ነው እማሳልፋቸው አልፈልግም ነው እምላቸው
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl Ай бұрын
እህቶች እንዳትበሉ እንዳታምኑ ስም እየቀያየሩ ቢዝነስ ካፖኒ ምናምን እያሉ እያጭበረበሩ ሌቦች ናቸው
@AbdelaSeid-vt7tk
@AbdelaSeid-vt7tk Ай бұрын
ይሄ ቻናል ብዙ አጭበርባሪዎችን መና ያስቀረ ቻናል ነው እራሳችሁን እየጠበቃችሁ በርቱልን
@ጦይቢ-ኩሌ
@ጦይቢ-ኩሌ Ай бұрын
እኔን ብዙ ጊዜ እየተቀያየሩ ሞክረውኛል አልሀምዱሊላህ አላህ ጠብቆኝ አጥረግርጌ ነው ያባረርኳቸው
@elsabeth29
@elsabeth29 Ай бұрын
Piramid ሌብነት ይባላል ተጠንቀቁ
@ugfug2294
@ugfug2294 22 күн бұрын
የኔ እናት እስኪ በመሀል እርፍ እያልሽ አይ የኛ ስደተኞች ጩኸት ብቻ 😢😢😢😢
@mekal8516
@mekal8516 Ай бұрын
የኢሮፕ እና አሜሪካ ሰው እማ እንደማይታለ ል ሲለሚያውቁት እሮጠው የአረብ አገር ሴት ጋር ነው የሚሄዱት ። እባካችሁ ከብራችሁ እንኳን ሁኑ።
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
ትክክል
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 Ай бұрын
ይሄ ጉዳይ ወደ 10 አመት ይሆናል አሁንም ድረስ አሉ ብዙ ጓደኞቼ ተበልቶ ዝም አሉ
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Ай бұрын
ከዛም በላይ ሆኖታል አሁን ደግሞ እዳዲስ እየመጡ ነው የማያውቁትን ሰዎች ከዝህ ሌብነትፈጣሪ ይጠብቃቸው
@atykatyk3480
@atykatyk3480 Ай бұрын
እኔም 46 ሺብር ነው የተበላሁት
@zaharamudesir8570
@zaharamudesir8570 Ай бұрын
​@@atykatyk3480እ ጉድ በል ጎንድር
@biruethioyoutube2087
@biruethioyoutube2087 Ай бұрын
@@atykatyk3480 መርዝ ይብሉ በሰው ገንዘብ የተደላደለ ኑሮ ይኖራሉ
@athubia8872
@athubia8872 Ай бұрын
​@@atykatyk3480 እኔም ሀይሺ ሁለትመቶ ብርተበልች ቀርቼአለሁ ለኽይረነው አላህ የስራችዉን የሰጣችዉ የረብ እኔኮን በጓደኛያ ጉትጎትነው እሶቀዲማ ስለገባቺ እኔም እንዲገባ ሁለያ ስትጎተጉተኝ ነዉ የላኩት 😢😢
@Zekiya-th9hn2mr5z
@Zekiya-th9hn2mr5z Ай бұрын
ወሏህ ስንት ቃን ተጣይቄ አለው እኔ ታጣንቃቁ በታለይ አረብ ሀገር የለቹ ኬንያ ነይሮብ የምሉት ነገር ምንም አይጋባኝም ነባር አሏህ ነው የጣባቃኝ ሁላቹንም ይጣብቃቹ ❤❤አለም ሰገድ ትግስቱን ይስጥህ😂❤
@bestebeste7585
@bestebeste7585 Ай бұрын
😂😂😂ወለሂ እኔም ገብቼ በግዜ ወጠው
@GoMan-yg8bh
@GoMan-yg8bh Ай бұрын
ኬኒያ ናይሮቢ ሲሉኝ እኔ እራሱ ስድቤ ነው ምሸኛቸው
@user-it9uz7yy9b
@user-it9uz7yy9b Ай бұрын
​@@GoMan-yg8bh😂😂
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Ай бұрын
እኔየናፈቀይ በዮሀሚድያ ቸርነገርወይም በውጣውረድ በሀላ ስኬት ደረስሁሚል ወሬ መስማት እህህህእሮሮሮ ወይዘንድሮ
@user-gf6ht6tr6g
@user-gf6ht6tr6g Ай бұрын
ይሂን ሺዲዬ ዛሪ ማየቴ በጣም ጠቅሞኛል እኔም ጆይን ብየ ገብቸ ነበር ሴት ናት መታ ያስገባችይ አሁኑኑ ብሎክ አደረካት
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s Ай бұрын
50 ሺ ሰው የሌብነት ስራ ላይ አለ ማለት ኢትዮጵያ ምን አይነት ውድቀት እንደገጠማት ማወቅ ይቻላል 1ኛ ኤርትራውያኖች እና በመኪና ዘረፋላይ ተደራጅተው በፎርጂድ ስንቱን ሰው ጉድ አድርገው ንብረት አልባ እያረጉት ነው ይህ ማለት ሁሉም ኤርትራዊ ማለቴ አይደለም እጅግ ጥሩና ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላቸው እንዳሉ ሁሉ መጥፎዎችም በየአገሩ ይኖራሉ 2ኛ ሱዳኖች የተለያየ የማጭበርበር እዛው በዛው ላይ ተሰማርተዋል ኢትዮጵያ መንግስት አላት ማለት ይቻላል እንጄ ? ወይ አገራችን ህዝቤ ሆይ ንቃ ።
@user-ek8nx6dh7t
@user-ek8nx6dh7t Ай бұрын
ሐይ አለም በጣም ቡዙ ሠዉ ነወ የሚሸወደወ ይገረማል በሐገረ አሚሪካ ቡዙወቐ ተቨወደዋል እኒ ረሲ ዘመደ ብይ በሠጠጋሁ ሠዉ ብዙ ችግረ ገጥሞኀል አኀድ ቀኀ ምድይ ሠለመጣ አልቃረም ለሁሉም ሠዉ ማመኀ አይሰፈልጋም ❤❤❤
@ToybheMehmede
@ToybheMehmede Ай бұрын
ብዙልጆች ይሄን ነገር ለመግባት ይጋበዛሉ ግን ትልቅ ትምህርት አለው ተማሩ ግን የሚገርመኝ ነገር ምንአለ በሚታወቅ በሚታይ ባላችሁ ብር ሀገር ስገቡ ለምን አሰሩም ?
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Ай бұрын
ሰላም ላንተ ዓለም ሰገድ , ወንድማችን በጣም ነው እምንወደህ ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እኔም አከብረዋለሁ❤❤❤
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Ай бұрын
ሁላችንም !🙏❤ 27:22 ​@@meseretdibabe8020
@fedilatubeR1
@fedilatubeR1 Ай бұрын
በስደት ያላችሁ ውድ እህቶቼ ራሳችሁንም ገንዘባችሁንም ጠብቁ ሰውን ብዙም አትመኑ
@fedilatubeR1
@fedilatubeR1 Ай бұрын
አለምሰገድ እርጋታህ ትህትናህ በጣም ደስስስ ይላል ቀሪ ዘመንህ ይባረክ💙
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Ай бұрын
ወይጣጣ
@fsikaAdise.16
@fsikaAdise.16 Ай бұрын
የሚገርመኝ ማለት ነው ለማይታወቅ ሰው በሚዲያ ብዙ ሰዎች እየመጡ ስራ ያሉ ይመጣሉ ግን ሌቦች አጭበርባሪዎች ናቸው
@sikosolo3276
@sikosolo3276 11 күн бұрын
እኔም ብዙ ጊዜ ለምነውኝ ነበር ግን ቢዝነስ ለመስራት አደለም ከማይታወቅ ሰውጋ ከሚታወቅ ሰውጋም ለመስራት ከባድ ነው አሁን ላይ ማንም ከይታመንም
@hymanotabera3231
@hymanotabera3231 Ай бұрын
በአሁን ሰዓት ጊዜው በጣም ክፍቷል ሰዎች ገንዘብ የሚያገኙበትን ሚፈልጉት በስመ አብ እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u Ай бұрын
እኔም ተሸውጃለሁ ጎበዝ አይጣል አይድረስ ነው ትያንስ ሚባል ድርጅት የዛሬ ስንምት ዓመት ብሩ ግን ትንሽ ተጠንቀቁ እኛን ስደተኞችን ነው ሚሸውዱን
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 25 күн бұрын
እነሡው እኮ ናቸው ሥማቸውን ቀይረው ነው እንጂ
@user-wy2py5mu1l
@user-wy2py5mu1l Ай бұрын
ሥጠናው ሌላ ሠው ጀንጅኖ ለማምጣትነው በሢሥተም ሌብነትነው
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s Ай бұрын
ወይ ጉድ ሰው በጣም በተለያዩ ሲስተሞች እየተጠቀሙ ነው እያጪበረበሩ ያሉት ሱብሀን አላህ ሱብሀን አላህ ግን እህቴ እደው በሰው ቤት ለፍተሽ ደክመሽ ሲያምሽ አተኝ ሲደክምሽ አታርፊ በጣም ተሰቃይተሽ ሰርተሽ እድህ መሽወድሽ አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ግን ለበጎ ነው አይዞሽ በሰው የመጣው በገንዘብ ያልፋል ግን ወላሂ ሌሎች እህቶቸ አትሞኙ በአቋራጪ እድገት የሚል የለም ይልቅ ይህን የገዛ ገንዘብሽን ከሀገርሽ ገብተሽ ብነግጅበት ይሻል ነበር እንዳልሽው የሰው ሀገር ኑሮ የሚያውቀው ያውቀዋል እኔንም ሊሽውዱኝ ብዙ ግዜ እየደወሉ ሲጠይቁኝ አመሰግናለሁ እኔ እየሰራሁ ነው አቋራጪ እድገት አልፈልግም አላህ ባለ ግዜ አድጋለሁ ብየ እመልስላቸው አለሁ አሁን እራሱ በዚህ ወር ውስጥ ጠይቀውኝ እኔ ይህ ሀራም ነው በስልምና የተከለከለ ነው ብየ መለስኩት ስብሀን አላህ ደግሞ መብዛታቸው ምን አለ ሁሉም ሰው ደክሞና ሰርቶ ቢበላ የሰው ገንዘብ ባይመኝ አሁንማ ሀገርም መግቢያ ልናጣ ነው መነሀሪያ ሲደርሱ ብዙ ሰዎች ወደ ክፍለ ሀገር ለመሄድ ታክሲ ላይ ብዙ ልጆች እቃቸውን እየተወረሱ ነው ወላሂ የት መሄድ ይሻላል እኛ በሰው ሀገር ተከብረን እየኖርን ሀገራችን ግን ለመግባት የሌባ መንጋ ሞልቷል ይህን ነገር መንግስት አይቶ እያንዳንዱ የመንደር አውደልድል ሌባ ቂጡን እየቆመጠ ልኩን ቢያሲዘው ባይ ነኝ ለማንኛውም ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን
@AminatMoges
@AminatMoges Ай бұрын
የቆጡን አወርድ. ብላ የብብቷን ጣለች ማለት ይሄ ነው እኛ ያረብ ሀገር ሴቶች ግን መቼ ነው ነብስ የምናውቅ አሁን ሚዲያው በረቀቀበት ዘመን የሚሸወድ ሠው አለ በጀሊሉ እኔ. ወላሂ በዋትሳፕ ሁሌም ነው የሚልኩልን ስራ እያሉ ስድቤ ብሎክ ነው የማደርጋቸው. በየ ሚዲያው ስርቆት መልኩን ቀይሮ መቷል እባካችሁ. አትሸወዱ😢😢
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy Ай бұрын
እውነት ለመናገር አለም ሰገድ ቲያንስ ውስጥ ያሉ ሰዎች ምላሳቸው ጤፍ ይቆላል ሰውን ለማሳመን ብር እስክት ከፍል ቀን ከለሊት በመደውል እቅልፍ ይነሳሉ ከከፈልክ በኅላ ከፋዩ ነው ስልካቸውን የሚንቀጠቅጠው ሌቦች
@zaharamudesir8570
@zaharamudesir8570 Ай бұрын
ጤፍ ይቆለል ብቻ 😅😅😅😅😅😅😅 እኔ በፊት አዛ አድርጎኝ ነበር አሁን ለይ ስም ቀይሮ እየማጡ ነው እኔ አሁን ለይ የሚጭቅጭቃኝ ይለም
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 18 күн бұрын
@@zaharamudesir8570 አረ የታባታቸው እኔ 18ሺህ ብሬን ሁሉት ልጆችም አስበልቼ ባጠቃላይ 32 ሺህ ብር ነዉ ይልከሰረን ሶስታችንም አሁን በትርፍ ጊዜ ስራ ብሎ ሲመጡ ብስድብ አጥረግርጌ ነው የምሽኛቸው
@ሀቅ
@ሀቅ Ай бұрын
ልጅቷ ግን ምርጥ ነች ሀሳቧን በደንብ ነው የምገልጸው።። አቶ አለምሰገድ ግን እየደነዝክ ነው 😂 ሰው መግደል ቢዝነስ የሆነው መቼ ነው
@user-my6lp6ru9u
@user-my6lp6ru9u Ай бұрын
😂❤
@baljawal3215
@baljawal3215 Ай бұрын
እመኑኝ በልጽገናል እህቶቸ ከሌቦች እራሳችሁን ጠብቁ አይ ሀበሻ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b Ай бұрын
ለሁሉም ትምርት ይሆናል እኔ መማር መሰልጠን እፈልግ ነበር ይቅርብኚ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
የሄኮ የቆየ ማጭበርበሪያ ነው እኔም አንዷ በፌስቡክ ስታዝገኝ ብሎክ አረኳት ግልግል
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww Ай бұрын
እዎ እረጅም አመት ነው ይህ የማታለል ስራ ከተጀመረ ግን ብዙ ሰው የማያውቅ አለ
@Wudemake
@Wudemake Ай бұрын
እረ ወደዛ እዉነት እዴት ነዉ እምሰጡት ድሮ ቤሆን እሽ አሁን ሜዴያዉ ሁሉ አስተማሬነዉ
@WondyeAmen
@WondyeAmen Ай бұрын
አለምዬ እደዚ አይነት ስልጠና እዚ እኔ የምኖርበት ጁባ ማለትም ሱዳን አለ ቲያስ የሚባል ድርጅት ይሄን ድርጅት ኢትዮጲያም ነበር እሚገርም መጭበእበር ታምርነው በተለይ አረብ ሀገርላይ የሚኖሩ እህቶቻችን ነው ምክንያቱም በስራ ዛል ብለው ስደትም ስልችት ስለሚላቸው ያችን አጋጣሚ መጠቀም ይፈልጋሉ እባካችሁ እንጠቀቅ
@melekamtube3913
@melekamtube3913 Ай бұрын
ወይ ይሄ ነገር እኔም ገጥሞኛል ቲያንሶች ናቸዉ ሰም ቀይረዉ ነዉ የመጡት
@user-ow5xy6mx7t
@user-ow5xy6mx7t Ай бұрын
አዎ ቲያንስ ስሙን ቀይሮ አፈር ይብሉና
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Ай бұрын
ይሄን ነገር ድሮ የኛአካባቢልጆች ተበልተዋል እኛን ሊጨምሩ ሲሉ እንቢ አልን ከዛ አሁን ስሙ ተለያየእጅ ድሮ ቲንስ እያሉ የሸወዱበትስራነው አሁንም ወንድሜ ያክስቴልጅ ተስማምተው ሊገቡ ብር አስተላልፊልን ሲሉኝ አዳንኳቸው እጅ😂 ሆ ሰው እደትነው ሰውን እሚምነው😂
@zamzamali8900
@zamzamali8900 25 күн бұрын
ዛሬ እኮ ላስገባ ነበር እኳንም አልተበላሁ
@user-ei7jd7qp3t
@user-ei7jd7qp3t Ай бұрын
ሰሞኑን በዋትሳብ እማላቃቸው ሰዎች ቢዝነስ ግቢ እያሉ በተለያየ ቁጥር አላስቀምጥ ብለውኝ ነበር ብሎክ አርኮቸው
@rabii38
@rabii38 11 күн бұрын
እኔ ቢያንስ በቀን 2 ሰው ቢዝነስ ምናምን እያሉ ይፅፍልኛል በዋትሳፕ አንድም ቀን ጉዳይ ብያቸው አላቅም አሏህ ይድረስላችሁ እባካችሁ ብራችሁን አጥብቃችሁ ያዙ😢😢
@Zebibahussen-xx5zy
@Zebibahussen-xx5zy Ай бұрын
ወይኔ አፍቸው ጤፍ ይቆላል እኔም ሲጀነጁኑኝ ነበር የሆነ ፎርም ሙይ ብላ አንዷማ ላከችልኝ ጉድ እኮ ነው ስልካን ከየት እንደሚያገኙ እንጃ ግን የማላውቀውን ስልክ ማውራት በጣም አልወድም ተስፍ ቆርጠው ዝም አሉ ወገኖቸ ተጠንቀቁ እድሜ ለብሎክ
@Aselalem
@Aselalem Ай бұрын
ቲያንስ ነው እኔ አብራኝ የምትኖር ልጅ ተበልታለች እኔን ግን እንድገባ ትገፍፍኝ ነበር መበላትዋን ግን አትነግረኝም ነበር ለኔ ግን በየወሩ እንደሚከፈላት ትነግረኝ ነበር
@Melkmariam
@Melkmariam Ай бұрын
እኔ እራሴንም አላምነው እንኳን እማላውቀውን ሰው አይይይ
@user-ou6ln3js5t
@user-ou6ln3js5t Ай бұрын
ምኖ አሉ እጂሽ ከክስ ሳታወጭ እተቪ ጨረሰሽ ሰደተኛዋ አላሀ የተመረቀ ትዳሪ ይሰጥሽ
@seadamuhamed2091
@seadamuhamed2091 Ай бұрын
ጀግናዋ ፈገግታሽ ልዩ ነዉ
@peace3791
@peace3791 Ай бұрын
አልገባኝም, ምንድነው ቢዝነሱ ሲልሽ ቀጥታ መልስሽ ቀጥታ አይደለም
@RahmabintJemạl6018
@RahmabintJemạl6018 Ай бұрын
እህቶች ታው እራሳችሁን ጠብቁ ደም ተፍተን የምናገኝውን ገንዘብ አጥብቃችሁ ያዙ የገንዘብ ሀቁም እኮ አለብን እናቴን ልጅ ወንድሜን አላምነውም ለአባትና እናቶች ላኪ መላክ ካለባችሁ እነሱ ቢጠፈት ይሸሰላል 😢😢😢😢
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 Ай бұрын
ትክክል
@lemlemwelddeab1315
@lemlemwelddeab1315 Ай бұрын
እህት ብቻሽን አትሂጅ ጊዜው ከፍቷል
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 Ай бұрын
በዚህም ሰዓት እምሸወድ አለ እንዴ?? 🤔🤔🤔🤔 እረ ባካቺሁ ንቁ ንቁ ንቁ
@ghfggjfudfhf
@ghfggjfudfhf Ай бұрын
በእዉነት በጣም እናመሠግናለን እኔ ገናሥሠማ አንዱን ብሎክ አደረኩኝ
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e Ай бұрын
ወይኔ እኔም ገጥሞኛል ግን እኔ ፈርቼ ብር አልከፈልኩም 😢ተመስገን አምላኬ
@user-Weynua
@user-Weynua 12 күн бұрын
ምን ይዤ የስንቱን እድሜ እንክት አድርጎ በላዉ😢
@alemkasahun1766
@alemkasahun1766 15 күн бұрын
ሰላም ይን ፕሮግራም ለምትከታተሉትሁሉ እና እህታችን ያለችው በሙሉ እውነትነው እኔም በዚህ ጉዳይ ላይ ተሸውዷለሁ እባካችሁ ኦዳትበሉ አደራ ተጠቀቁ ሌባና አጭበረባሪናቸው😢😢😢😢
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Ай бұрын
መንግስት አልባ ሀገር ስለሆነ ህግ የለለበት ማፍያ የበዛበት ሀገር ናት እናት ኢትዮጵያውያ💔💔💔💔 እንኳን ለንግድ እናትሽን ጥሩ ሆስፒታል እና ብዙ ልምድ ያላቸው አገናኛቸዋለሁ ብለው ገንዘቡን በልተው ነው የጠፉት እና ለፓሊስ እንኳ ስታመለክት ማሰርም ሆነ ምርመራ ሳያደርጉ ነው የለቀቁአቸው እና ይህ ሁሉ ዝርፊያ የሚያደርጉት አብረው የሚሰሩ የህግ ሰዎች ነን የሚሉት ሁሉ አሉበት ያማል 💔💔💔💔💔
@jffhjhgfghjjj2188
@jffhjhgfghjjj2188 Күн бұрын
እኔም ዘዲብዙግዜ መታለች ይችጀል እኔግን በጣምየሚገርሙኝ በደዝህአይነትሰወች መቀበላችሁ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Ай бұрын
ብቻሽን አትሂጂ አላህ ይጠብቅሽ።ሌላው እባካችሁ ከሀራም እንጠንቀቅ ።ይህ የወለድንም የማጭበርብርም ያካትታል ።
@negashali4369
@negashali4369 Ай бұрын
አሌክስዬ ምኖረው አሜሪካን ነው ልጅቷ አረብ ሀገር ስሄድ ብር የሰጠችኝን አመሰግናለሁ ስትል የራሴ ታሪክ ሁሌም አስበዋለሁ ከሀገር ለመውጣት ለ process የከፈለችለኝ ጓደኛዬን በአካል አላመሰገንኳትም ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ አንተ ምን ትመክረኛለህ ? አሁን አመስግኛት እዳትለኝ በጣም እረፍዷል ትለኛለች ፈራሁ 😭
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
ብዙ ሳታካብጂ፣ በሆነ ሰበብ፣ በወሬ መሀከል አንስተሽ አመስግኚያት። BETTER LATE THAN NEVER.
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j Ай бұрын
አረፈደም አመስግኛት ፀፀቱን አዘልቂውም
Фейковый воришка 😂
00:51
КАРЕНА МАКАРЕНА
Рет қаралды 6 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 20 МЛН