‘አውሮፓ’ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን የቀረበ ጥሪ! የማሳደግ ብቃት የለሽም ብለው ልጄን ነጠቁኝ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

  Рет қаралды 33,306

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 149
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 2 жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ ሚሚን በደብ አውቃታለሁ የዛሬ 10 አሰር አመት ጥቅም 14 ቀኑ አቡነ አረጋዊ ነበር ከሊቪያ ወደ ጣሊያን ባንድ ጀልባ አብረን 4ቀን በባህረላይ ቆይተን በሰላም ገባን ከዚያም በጥሩ አቀባበል ተቀብለውን መጀመሪያ ላምባዶዛ የሚባል ከተማ ቆይተን ሁለት ሳምንት በሁዋላ ባሪ ይባላል እዛያው ጣሊያን ውስጥ ለሰባትወር ካምባስ ቆይተናል ምንም ሳንለያይ ከሚሚጋ በአጠቃላይ 18 ሴቶች ነበርን ሀበሾሾች በሰላም በፍቅር አብረን ነበርን ሚሚበጣም ጥሩ ተጨዋች በጣም የዋህ ጠንካራ ጤነኛና ሰራ የምትወድ ነበረች ሁላችንም ተኝተን ተነስታ ስራ ሰርታ ትመጣነበር የወንድ ጉዋደኛ ነበራት መኮነን የሚባል በጣም ጥሩልጅ ልክ እንደሱዋ ሰሞን የምንጠራት ሚሚ ሞኬ ነበር አዚያም ካምፓስ ጨርሰን ተበታትን እኔ የሚዲያ ተጠቃሚ አልነበርኩም አድራሻዋ የለኝም ግን ሁሌም የማረሳት ሰውነበሰች ለኔ በተለይ የቅርብ ሰው በጣም የምወዳት ሁሌም አጠገቤ ብትሆ እምመኛት ሰው ነበረች ይሄንን በመስማቴ በጣም አዝኛለሁ አሁን እምኖረው ጣሊያን ነው ግንሁሉም ወደጀርመን መሄዳቸውን ነበር የማውቀው በተቻለኝ ሁሉ አንጠይቃለን እግዛብሄር ከሁላችን ጋ ይሁን
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh 2 жыл бұрын
benatesh felegyate
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 2 жыл бұрын
ወይ በአላህ አፈላልጊያት ከቻልሽ ብድርሽን አላህ ይከፍልሻል
@Yusra-MD
@Yusra-MD Жыл бұрын
አላህ ድህነትን ከኢትዮጵያ ሀገራችን ያጥፋው ደሀ ስለሆንን እንጂ የምንሰደደው ባይሆንማ እንደ ኢትዮጵያ ያለ ሀገር የት አለ ኢትዮጵያ አየሩ እራሱ ምግብ ነው የእህታችን ታሪክ በጣም ያሳዝናል በቅርቡ እንደምትገኝ ተስፋ አረጋለው 💕
@pinkflower5245
@pinkflower5245 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያገናኝችሁ። ጣሊያን ሆና ከሰማችዋት ምንም አትሆንም ሳይሞላላት ይሆናል። ጣሊያን በጣም በጣም ከባድ ሀገር ነው። ጣሊያን እንኩዋን 300€ ሊሰጡ 5 ሳንቲም አይሰጡም እንደ ጀርመን ያለ ሀገር ነው ብርም ቤትም የሚሰጡት ስለዚህ አብዛኛው ኢትዮጵያኖች ጣሊያን ሀገር በጣም በችግር ነው የሚኖሩት ኤውሮፕ ይባላል እንጂ ስራም የለም በዚህ ችግር ጥሩ ነገር ውስጥ ሳትሆን ቀርታ ይሆናል። ብቻ እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሰማችሁ።
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 2 жыл бұрын
Ewente new talyan ye seytane agere new
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 2 жыл бұрын
@Mimi Shashemene mimye neberku ahun keyeralhu betam betam destega nege ahune talyan meshegagereya new enjy menorya ayhonem .
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc 2 жыл бұрын
ወገን በጣም ከባድ ነው አውሮፖ ልጅን መቆጣት እንኳን አይቻልም እየተሳቀቅን ነው ምንኖረው እግዚአብሔር መርቆ ይስጥ እንጂ እኛ መምከር እንጂ መቆጣት እንኳን ከባድ ነው
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 2 жыл бұрын
በጣም
@Yusra-MD
@Yusra-MD Жыл бұрын
የኔ እናት ስለ ጣሊያን ለቤተሰብዋ የነገረችው እውነት ነው አላህ ባለሽበበት ይጠብቅሽ ❤️
@ayimanamajaz8002
@ayimanamajaz8002 2 жыл бұрын
ማዘርየ ፈጣሪ ከልጀዎ ጋ ያገናኜወት የስደት ነገር አይሞላም እኔም ለድሀ ቤተሰቦቸ ልቀይር ወጥቸ ይሀዉ የልብ ህመምተኛ ሁኜ የአልጋ ቁራኛ ሁኛለሁ በቂ ህክምናም አላገኜሁ ፈጣሪየን የምማፅነዉ መዳን ካልቻልኩ እርፍቴን እፈልጋለሁ እናቴም እያለቀሰች ነዉ
@jojolove791
@jojolove791 2 жыл бұрын
ጣሊያን የሰንቱን ህይወት ያበላሸች ሀገር ነች ለመሻገሪያ እንጂ ለመኖሪያ መጥፎ ዎች ናቸው ሰደተኛ የተባለ ሰልችቶቸዋል እኔ በጤናዋ የምትጠፋ አይመሰለኝም አይምሮዋ ሳት ካለ ማገገሚያ ብለው ወሰደው ሰንቱ ወንድሞቻችን ደዝዘው በየመንገዱ አይቻለሁ እናም ማገገሚያ ገብታ ከሆነ ሰው ሰለማያገኛት ከባድ ሁኔታውስጥ ነው የምቶነው እንጂ በህይወት ትኖራለች ፈጣሪ እራርቶ ያገናኛችሁ🙏
@naimabashir206
@naimabashir206 2 жыл бұрын
እዮሀዎች በጣም ነው የማመሠግናቹ ዛሬ ልጅቷ እንደተገኘች ነው የምቆጥረው ክብር ይገባችኻል
@helenhabshawit6089
@helenhabshawit6089 2 жыл бұрын
በህይወት ትኖራለች ታማ ከሆነ አእምሮ በሽተኞች ጋር ነው ምትኖረው እና ሀበሻ ጋርም አያገናኞትም ህክምና ውስጥ ስለምትኖር እጅ ጨክና አይደለም ከባድ ነው እደምታስቡት አይደለም አውሮፓ
@b.t7056
@b.t7056 2 жыл бұрын
Yes you are right Europe system is not easy like they think it is.i Feel like too she is absolutely Fine.
@Samf3031
@Samf3031 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ባለቸበት በሰላም በጤና ይጠብቃት በጣም ያሳዝናል እስኪ እንደኔ የሊቢያን ሳሀራ በርሀ ያየ ሜዲትራሊያንን ያቋረጠ ካለ ምን ያህል ከባድ እንደሆነ አስታውሶ ለዚች ልጅ ፀሎት ያድርግላት🙏❤
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 жыл бұрын
አይዟችሁ ! ብዙ ጊዜ ስደት ከጀመሩ በኋላ በጉዞ ላይ የተለያየ ችግር የገጠማቸው በፍፁም አንድ ቦታ ረግተው አይቀመጡም። በዛ ላይ ልጇ ለአሳዳጊ ተሰጥቶባት። ብዙዎች ከሱዳን - ሊቢያ ከሊቢያ -ጣሊያን ከጣሊያን- ጀርመን ደርሰውም ተረጋግተው የሚቀመጡት የተወሰኑት ናቸው። በቅርቡ ሦስት ቤተሰቦች ከአራት -ስድስት ዓመት ቆይተው የኖሪያ ፈቃድ ስራ ሁሉ ነገራቸው ከተስተካከለም በኋላ ተነስተው ስልካቸውን አጠፋፍተው እንግሊዝ እና ፊንላንድ ገብተዋል። ያው በሚቀርቧቸው ሃበሾች አማካኝነት ነው ደህንነታቸውም ለሃበሻ ብቻ የታወቀው። አሁንም ቢሆን ከጣሊያን ጀርመን መድረስ ቻሉት ከጀርመንም ወደ እንግሊዝ /ካናዳ/ አሜሪካ ወይም የስካንዲቪያ ሃገራት ለመሄድ ይሯሯጣሉ እንጂ እረፍት አይኖራቸውም። ልጆች ይዘው እንኳ ለልጆቹ የወደፊት ህይወት ሳስተው የሚቀመጡት ብዙም አይደሉም።🤷‍♀️ ባለችበት ደህና ትሁን! ለመውጣት የቻሉት ሁሉ መሄድ መሄድ መሄድ ነው። ደግሞም ሃገር በቀየሩ ቁጥር ስምም ማንነትም የመጡበትን አድራሻም ይቀያይራሉ። ሲምም ባወጡበት ቦታ ነው ጥለው ነው የሚሄዱት። አሊያማ ይያዛሉኮ። እናትዬ አይዞዎት። እርስዎ ብቻ በዱኣ ይርዷት።
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
የአላህ ይሄ ሁሉ ውጣ ውረድ አለ 😢
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
የኔ እናት ሚሚን አቃታለሁ መረካቶ እማማ ዛህራ ምትባል እህት ነበረችኝ አላህ ይረኸማት አሁን ግን በሂይወት የለችም ሚሚ በጣም ደፍረ ነበረች መረካቶ ስትሰራ በጣም ጀግና ታታሪ ነበረች እቁቡ ትሰበስቡ ነበረ የኔ እህት ከረታታ 😭😭በጣም አዘንኩ ፈጣሪ ጥሩ ነገረ ያሰማን
@tigistkonjo906
@tigistkonjo906 2 жыл бұрын
አይ ስደት አይኑ ይጥፍ የሰውን ሂወት የቀጠፈ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ ስደትን የሚያውቀው ያውቀዋል እመቤቴ ጤናሽን ይመልስልሽ
@ያአሏህየመጨረሼንነገርአደ
@ያአሏህየመጨረሼንነገርአደ 2 жыл бұрын
ያላሆ የተራረቀዉ እምታገናኘዉ አተነህና አተዉ አገናኛቸዉ አብሽር እናቴ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ያረብ
@astertefera151
@astertefera151 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይድረስላችሁ የኔ እናት እዛ በረሀ ላይ የለክፋ ነዋ የኔ እናት ያንን ሁሉ መከራ አሳልፋ ወይኔ አይዟችሁ ትገኘለች እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ያገናኞት የኔ እናት
@haggar8676
@haggar8676 2 жыл бұрын
ነጁዬ የኔ የዋህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሚሚዬን እንደምናገኛት እርግጠኛ ነኝ ነጁዬ አንቺ እንዳልሽው ኢጣሊ ጀርመን ፈረንሳይ ስዊዝ በየሀገሩ አለን ነጁዬ በያለንበት ሼር እናደርጋለን ኢንሻ አላህ እናገኛታለን አብሽሩ በዱአ ነው
@eknah5480
@eknah5480 2 жыл бұрын
who knows her pain... God please keep her safe 🙏🙏🙏
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 2 жыл бұрын
ምናልባት የጤንነት ችግር ካለባት ወይም የሆነ ችግር ካዩባት እንጂ እንዲሁ ያለምንም ምክንያት ልጅ አይቀሙም ግን ደሞ የኢሮፕ ኑሮ እንደዚህ እንደሚወራው ቀላል አይደለም በተለይ ጣሊያን ጥሩ አይደለችም ሲሉ ሰማለሁ አይዞአችሁ በህይወት ካለች ትገኛለች እግዚአብሔር ቸር ያሰማችሁ
@tigistkonjo906
@tigistkonjo906 2 жыл бұрын
በእናት አትቁረጡ እባካችሁ ካለሽ በሂወት ደውይላት የኔ እናት 😢😢😢😭
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 жыл бұрын
My God protect this girl and reunite her with her family.
@yenenshe7341
@yenenshe7341 2 жыл бұрын
አይ ስደት አይኑ ይጥፋ የእኔ እናት ልክ ናቸው በሀገራችን ይሻላል እውነት አገራችንን ሁሉም ነገር አለ ሰላም ያምጣልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏
@halimo1255
@halimo1255 2 жыл бұрын
ብር ላኩልን የምትሉ ቤተሰቦች ስሙ ስላክላቹዉ አላህ ይስጥል ደርሶናል የማትሉት ጉዶች እስት ስሙ የስደት ስቃይ ከባዲ መሆኑን
@rachel-f8f
@rachel-f8f 2 жыл бұрын
የኔ. እናት. አይዞሽ አማረውሻል
@tessema2
@tessema2 2 жыл бұрын
እማዬ እጅግ ያሳዝናል የደረሰባችሁ። እግዚአብሔር ድምፅዋን ያሰማችሁ። በእርግጥ በሱዳንና በሊቢያ በረሃ የደረሰባት ችግር ቀላል አይደለም። በዚህ አይነት ችግር አርግዛ ልጅ መውለድ ከባድ ነው። በዚህ ላይ ልጅዋ እጇ ላይ የለም። የሰው ልጅ ከሚችለው መከራ በላይ ነው የደረሰባት። አእምሮዋ ቢነካ አይገርምም። እግዚአብሔር አምላክ እሷን በጤና ከቤተሰቧ ያገናኛት። እማዬ አምላክ ይርዳዎት!
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 2 жыл бұрын
አው ግን ዝምብለው ልጂ አይነፕቁም😎የናትየዋ የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ካልሆነ🧐ለማንኛውም ጤና እንድትሆን ፅሎት ብቻ🙏
@mekdasmolla181
@mekdasmolla181 2 жыл бұрын
እውነት እንዴት እደተከራተተች እያስብኩኝ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ አምላከ ሚካኤል ያደገችበት እሱ ጠብቃት መልካሙን ያስማን ሁሉን እሱ ይቃልና
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 2 жыл бұрын
አይ እናታችን እርሶ አሉ እባካችሁ ካገራችሁ አትዉጡ አሉ እንጂ የሌሎቻችን ወላጆች መች ይሄን ይላሉ ስቃያችን አይገባቸዉ ብር አላቸዉ እንጂ የላቸዉም አይሉን የደላን ብር ዝብለን የምናገኝ ነዉ የሚመስላቸዉ ለዛ ነዉ ስደትን የመርጥን እናታችን እናታችን ይሄን ያዮ በቅርቧ ካሉ የሆነ ነገር ይስማሉ ብዬ አስባለሁ አይዞን
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
😢
@seadatube5438
@seadatube5438 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ ❤️💛💚
@salamontube
@salamontube 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወደ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰ኢትዮጵያ ዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድም አለም።
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
የኔ እናት አሏህ ሀዘናቹን በደስታ ይቀይርላቹ አብሽሩ ዱሀ አድርጉላት አላህ በሰላም ያገናኛቹ❤😢
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም የአገናኛችሁ🙏
@jemilafaqqih1024
@jemilafaqqih1024 2 жыл бұрын
ያአላህ የኔ እናት አላህ ከልጆጋ ያገናኛችሁ አይ ስደት ያአላህ እማማዬ መቼ ወደን ተሰደድን ብለው ነው ቢከፋን ቢጨንቀን ብናጣ ነው ስደትን እንደ አማራጭ ያየነው 😭😭😭😭😭
@buruksu7016
@buruksu7016 2 жыл бұрын
ይመቻቸው ኢትዮጲያ መጥቶ ጎዳና ተዳዳሪ ከሚሆን እዛው ይኑር
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
ፈጣሪ በሰላም ከቤተሰቧ ይቀላቅላት!
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል አላህ ኖራ በሰላም ያገናኛቹ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 2 жыл бұрын
ከልጆ ጋ ሰላም ያገናኞት እናቴ ግን እኮ አውሮፓ ከሆነች እደምትሉት ይሆናል ብዬ አላስብም
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ 2 жыл бұрын
እፍፍ ለዛ ነው የኔ ሚስኪን እዚህ እምንኖር በሰቀቀን ነው እራሳቸው ናቸው እሚያሳብዱት
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 2 жыл бұрын
ጀርመን መጥታ ከሆነማ ብሶባት ነው ሚሆነው የጀርመን ኑሮ እንኳን ትንሽ ይጅማምረውን ጤነኛንም ያሳብዳል
@jrose1077
@jrose1077 2 жыл бұрын
😂😂😂አሳቅሽኝ ጀማምሯት ከሆነ😂😂😂
@umbekir1585
@umbekir1585 2 жыл бұрын
@@jrose1077 እረ አያሰቅም ውዴ
@mahelettula2534
@mahelettula2534 2 жыл бұрын
Ere. Temesgen. Beye. Men adergech. German. Bet setew new. Kalserasch. Wechischn. Schfenew new yemiyanorusch
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 2 жыл бұрын
@@mahelettula2534 እውነት ነው ያልሽው ቤት ይሰጣሉ ካልሰራሽ ወጭ ይሸፍናሉ አገሩ ግን ጭንቀት አለበት ሲስተሙም ያሳብዳል
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 2 жыл бұрын
@@jrose1077 አያስቅም እውነቴን እኮነው
@Ethiopiaye-lw2jc
@Ethiopiaye-lw2jc 2 жыл бұрын
አምላክ በሰላም በጤና ከቤተሰቦችዋ ያገናኛት እግዚአብሔር ይርዳቹ
@mekdasmolla181
@mekdasmolla181 2 жыл бұрын
የኔ እህት አምላክ ባለሽበት እዲጠብቅሽና እዲምርሽ የደረስብሽን መከራ አስባልሽ በቃሽ ብሌ ድምፅሽን እዳስማን በትልቁ መላክ በቅድስ ሚካኤል ስም እንማፀንልሻለን
@donaytroyal860
@donaytroyal860 2 жыл бұрын
የእኔ እናት አምላክ ያገናኝሽ
@HeluTube940
@HeluTube940 2 жыл бұрын
ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት ደምሩኝ💚💛❤💋🌷💐
@telenor1559su
@telenor1559su 2 жыл бұрын
አሜን እህታችን
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@semutimohammed
@semutimohammed 2 жыл бұрын
የኔ እናት አዲስ አበባ መርካቶ የማቃቹ ይመስለኛል አዲስ አልሆናቹብኝም አብሽሩ
@Mahi-cm2jo
@Mahi-cm2jo 2 жыл бұрын
ውይ የስፈሬ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ባለሽበት ሰላም ያርግሽ 😥🙏
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
አሚን
@wedy2929
@wedy2929 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ድምፃን ያሰማችሁ ያገናኛችሁ
@hanahana1960
@hanahana1960 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛቹ ስደት ክፉነው
@serkalemeshete9925
@serkalemeshete9925 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይርዳችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለቅሷችችንን ስማ 😭😭😭🙏🏿
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "አንድ ሰው ገንዘቡን ከሐላል ነው ወይስ ከሐራም የሚያመጣው የሚለው ደንታ የማይኖርበት ጊዜ በርግጠኝነት በሰዎች ላይ ይመጣል።" አላህ በሀላል ገንዘብ የምንብቃቃ ያድርገን #ፕሮፋይሌን በመጫን #የነብያዮችን ታሪክ ይከታተሉ
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 2 жыл бұрын
አሚን
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 жыл бұрын
ልጅ ከእናት መለያት በዘውም የትፈተነችበት ልጅ አለ ማስደግ ይህ ለእናት የአይምሮ በሽታ መጣል ነው አላህ ያግኛናችሁ ግን ለምድነው ልጅ የሚወስዱት አሁንም ሱዲን የሚባል ሀገር ልጅ ከወላጅ ይነጥላሉ ብዙ የሶርያ እናት ስያልቅሱ አያለው
@kalkidangirmay2678
@kalkidangirmay2678 2 жыл бұрын
እማዬ አይዞት እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!!
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞት አላህ ያስገኛት እኔኮ የሚገርመኝ ከስደት ወደ ስደት አትሂዱ አገራቹ ጉልት ሽጣቹ ኑሩ ከናታቹ ጎን ሁናቹ በተለይ ደሞ እናት አፉ ብላ ካላሰናበተች ቀልቧም ከሰባቺሁት አደርሱም😭😭😭
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ባለችበት ይጠብቃት
@telenor1559su
@telenor1559su 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞኦት ትገኛለች
@mokaruth6301
@mokaruth6301 2 жыл бұрын
ፍጣሪ በሰላም በጤና ያገናኛቹ
@martha1043
@martha1043 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥሩ ዜና ያሰማዎች ኡፍ በጣም ያሳዝናል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይርዳችሁ ኡፍ እናት መከራዋ እኮ ለናትሽ ካለሽ ድምፅሽን አሰሚ እህቴ
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከልጆት ያገናኞት
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 жыл бұрын
Betam yasazinali yene enat
@muluasefa2441
@muluasefa2441 2 жыл бұрын
እናት በጣም ተሳስተሻል ጣሊያን እንኳን 300ብር አምስት ሳንቲም አይሰጥም
@tsigetolossa367
@tsigetolossa367 2 жыл бұрын
May God help you mamma
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 жыл бұрын
ማን እንደሀገር።
@chefgeni7700
@chefgeni7700 2 жыл бұрын
አዉሮፓ ከሆነች ምንም አትሆንም እንፈልጋታለን አይዧቹ
@anhaess2859
@anhaess2859 2 жыл бұрын
ፈልጉላትእስኪ🥺
@wellotube2
@wellotube2 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ አላህ ያቅልልሽ ሀሳብሽን እማ
@Elbethel167
@Elbethel167 2 жыл бұрын
ውጭ የሚኖር ሰው ይቆርጣል፣ ልጅሽን ጥለሽ ነይ ስላሏት አዝና ቆርጣ ነው፣ ምክንያቱም እናትየዋ ጨክነውበታል በልጅ ልጃቸው፣ እናት ነች ልጇን የማይወድ ወይም የማይፈልግ ቤተሰብ ለሷ ምኗም አደለም፣ ልቧ ራርቶ ይቅር ብላቸው እንዲገናኙ እመኝላቸዋለው።
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
እና ምን ታርግ እናቲቱ ልጄን ቀሙኝ አይሰጡኚም ስትል አንቺ ነዉ አለት እናት ሚስኪን😥😥
@Elbethel167
@Elbethel167 2 жыл бұрын
@@tube2611 ትክክል፣ እዛው አውሮፓ እዮኖረች ልጇን መከታተል ትችላለች፣ ኢትዮጵያ ከተመለሰች ልጆን እንኳን በተፈቀደላት ጊዜ የማየት እድሉ የላትም፣ ትልቁ የኛ ኢትዮጵያውያን ስተት ያለጋብቻ የተወሉዱትን ልጆች በተለይ በውጭ እንደ ቤተሰብ እናያቸውም።
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
@@Elbethel167 አዎ እዉነት ነዉ ነጮች ደሞ ያለጋብቻ ነዉ የሚቀፈቅፉት ልጅ ይዛ አገር ብገባም ዲቃላ ይዛ መጣ ነዉ የሚሏት ያሳዝናል
@minty1188
@minty1188 2 жыл бұрын
@@tube2611 አይ ውጭ ስትኖሪ እዛ ያለ ሰው አንቺ እሚሰማሽን አያቅም እና ሁላችንም ከቤተሰባችን ጋ ተቆራርጠናል
@meseretabebe
@meseretabebe 2 жыл бұрын
Yenne kertata ehit. egzabiher yasgegnilachu
@felahtube4108
@felahtube4108 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ Жыл бұрын
ሱለላሁ አለሂወሰለም
@RGChannel520
@RGChannel520 2 жыл бұрын
yene enate egezabehar be selam yagenagniachu amen 🙏 nejat selayeweshi dess belogniale
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እህህህህህህህህህህህህሰባት አመት🤔ወይ የልብ ስብራት😭 ፈጣሪ ይድረስላችሁ😭
@jubairajubaira9920
@jubairajubaira9920 2 жыл бұрын
አላህ ያሥገኛት ያረብ ህይር ያሠማን
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ እህትዋ🤔😥😭
@kamillakamilla9764
@kamillakamilla9764 2 жыл бұрын
የኢትዩጺያ ሽንብራ ይሻላል እዉነት ብለዋል የምር እናታችን
@alaabdr1428
@alaabdr1428 2 жыл бұрын
እፊ የናት አንጀት😭😭😭😭😭😭
@godislove5271
@godislove5271 2 жыл бұрын
Kefetet kagegnu Yetawek new Egziyabher yirdat
@Bayush21
@Bayush21 2 жыл бұрын
የ ኔ እናት ወይ በጣም ነው የሚሳዚነው
@senaitabay5152
@senaitabay5152 2 жыл бұрын
Tegenalech beritrea keyz yesetuet ezi buzu Alu fetari yagenanachu🙏
@ሰርካለምፍቅሩ
@ሰርካለምፍቅሩ 2 жыл бұрын
እግዚአብሂር ያገናኛችሁ እፍፍ የእናትአንጀት
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
BeLibia guzo Betam new yamiasekayuachew. Libya ergumoch nachew. Esu chinkilatuan nektuat new. Ere hagerachin kolo belto menor yishalal. Yene enat egziabher yirdat ina tigegnilachihu. Kebad new. 😢
@halimo1255
@halimo1255 2 жыл бұрын
ያአላህ ስደት በቃቹዉ በላን
@mesemese1064
@mesemese1064 2 жыл бұрын
egezaberhe beslame yagenache
@Bellema822
@Bellema822 2 жыл бұрын
ከጣሊያን ኢትዮጵያ ላስቲክ ወጥሮ ጉልት መሸጥ ይሻላል ::ሮም በረዳ ሚያድሩ ሃበሾች መዓት ናቸው
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
አትሳሳቱ ጣሊያን አገር ለወንድ ይሆናል እንጂ ለሴት ስራ አይጠፋም መጥፎም አገር አደለም ብዙ አመት ኖሬበታለሁ ስራም ያው የሰው ቤት ነው እንጂ በደንብ ይከፈላል
@bemnetkedir6425
@bemnetkedir6425 Жыл бұрын
​@@meazagebrehiwot5600 በእናትሽ አዋሪኝ በውስጥ
@amiraberhan7265
@amiraberhan7265 2 жыл бұрын
አዝት እንሳኣልህ ትግንልች 🇪🇷
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አይ የናት መከራ ማለቂያዉ ራቀ🤔😥😭😭
@selam573
@selam573 2 жыл бұрын
Sedet aynu yetfa geta yeredat yerdachu
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
Ere Herman hager bechirash sew aygerfum. BeElectric aydelem betatachew aynekuatim. DeGermenin hig eweku. Yelelew negerima atawru.
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 жыл бұрын
Background musikawn Eski atfut. Ayasfeligim eko.
@አሚርዩቱብ
@አሚርዩቱብ 2 жыл бұрын
የአንድ ስው ከእስልምና ማማሩ በማያገባው አለመግባቱ ነው አሉ ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
@hiwi1513
@hiwi1513 2 жыл бұрын
ይቺን የምትመስል ልጅ ኖርዌይ አለች ኦሮሞ ብሄር ያላት ነች! ሙስሊም ናት! በጣም ትመስላለች!
@betelhemfereja5426
@betelhemfereja5426 2 жыл бұрын
እሰቲ እባክሽ እህቴ አጣሪ
@awetsenky3539
@awetsenky3539 2 жыл бұрын
Ewnet new betam kebad new Eropa
@chaltudame8347
@chaltudame8347 2 жыл бұрын
Lijawa xaliyan kahona Lela hagar lithedi atichilm. Mikinjatum Lela hagar fiqad atagnyim.
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
SEDETE AINWE ITEFA 🙏🏻FETARE IRDAHEUWE 💔KEBADE NEWE 😭🕊❤🕊
@meselugueneen8380
@meselugueneen8380 2 жыл бұрын
😭😭😭egzyabeare yerdacheu ayezute enatachene tegegaleche
@marimali8395
@marimali8395 2 жыл бұрын
Edelachen nw min enaregaw enchalaw😭😭😭😭😭😭😭😭🇴🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲🇴🇲
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 2 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥😥ኡፈ ፈጣሪ ያምጣላቹ
@tesfa4514
@tesfa4514 3 ай бұрын
Ewnetachew neew, enat mehon matechlu enatoch moltachusl, medre senef ,
@alemasfaw1829
@alemasfaw1829 2 жыл бұрын
Ereee yet new demo 300 € yemesetew weshete new talyan ye chgarale agere new
@zamotube5162
@zamotube5162 2 жыл бұрын
Yene innat ine linkaratet🥺🥺🥺
@LuluLulu-gz8dq
@LuluLulu-gz8dq 2 жыл бұрын
😢😢😢አይ
@lovecernet7981
@lovecernet7981 2 жыл бұрын
Lemin ye Italia sim tatefalacihu 1 neger binegiracihu ezi sayisera ayibelam tekemito mibelabet ager germen kuchi tebilo yibalal gin tenegna ayikonim ke mibalew belay cinket ale atisadebu ye sew ager ye sew new ina sayisera sayilefa yelem, mother ayizot yibertu esti inteyikalen
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
አይኑ ይጥፋ ስጀት
@asasasas3210
@asasasas3210 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭💔
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,9 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 8 МЛН
The Ultimate Sausage Prank! Watch Their Reactions 😂🌭 #Unexpected
00:17
La La Life Shorts
Рет қаралды 6 МЛН
СОБАКА ВЕРНУЛА ТАБАЛАПКИ😱#shorts
00:25
INNA SERG
Рет қаралды 3,9 МЛН