No video

ዋይፋይ ፓስዎርድ በቀላሉ ለመቀየር እና ቀይራችሁ ብቻችሁን ለመጠቀም እንዲሁም ሀክ ላለመደረግ

  Рет қаралды 173,314

Eytaye

Eytaye

4 жыл бұрын

ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ በዛሬ video ላይ አርፍ ነገር አገኝታችኋል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share ሰብስክራይብ ያድርጉ እንዲሁም የደውል ምልክቱን ይጫኑ።
ዋይፋይ ፓስዎርድ በቀላሉ ለመቀየር ኣና ቀይራችሁ ብቻችሁን ለመጠቀም እንዲሁም ሀክ ላለመደረግ
100% የሚሰራ እና የተረጋገጠ ስለሆነ ለሁላችሁም መፍትሄ እንደሚሆን አልጠራጠርም፡፡ ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ በየቀኑ አዳዲስ የቴክኖሎጅ መረጃዎችን እንድታገኙ እጋብዛችኃለሁ፡፡ 👇
ዋይፋይ ፓስዎርድ በቀላሉ ለመቀየር ኣና ቀይራችሁ ብቻችሁን ለመጠቀም እንዲሁም ሀክ ላለመደረግ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ፡ / @eytaye
እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸዉ መልካም ነዉ
-------- You may also like:---------
----------------------------------------------------------------------------
ወደፈለግነዉ ሀገር በነፃ ለመደወል: • Video
የጠፋብንን ፎቶ ቪዲዮ ለመመለስ: • የጠፋብንን ፎቶ፣ ቪዲዮ፣ ሙዚቃ፣ ዶ...
የአይናችሁን ጤና ለመጠበቅ: • ስማርት ስልክ ተጠቃሚዎች አይናችሁ ...
ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመስበር: • Video
ከስልካችን ልናስዎግዳቸዉ የሚገቡ አደገኛ አፖች: • Video
ማንኛዉንም ቪዲዮ በነፃ ዳዉንሎድ ለማድረግ: • Video
ሰልካችሁ መጠለፍ አለመጠለፉን ለማወቅ: • ስልክ መጥለፍ አበቃለት || ስልካች...
ዩቱብ የለቀቀልን አዲሱና ምርጡ ነገር: • ዋዉ ስትጠብቁት የነበረው አዲስ ነገ...
ስልካችሁ እየዘገየ ካስቸገራችሁ: • ስልካችሁ እየዘገየ ላስቸገራችሁ ሁሉ...
------------ Social Media ------------------------
Instagram: / fitsa77
Telegram: t.me/eytaye1
ስልክ ጠለፍ | ስልክ መጥለፍ | ኢሞ ጠለፍ | ዋትሳፕ ጠለፍ | ዋይፋይ | ዋይፋይ ጠለፍ | ከርቀት ስልክ መጥለፍ | ነፃ ኢንተርኔት | ዋይፋይ ፓስዎርድ ለመቀየር

Пікірлер: 268
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች ኢድ ሙባረክ ብያለሁ፡፡ ለyoutube ቻናሌ ቤተሰብ ካልሆናችሁ subscribe ይህ video ከተመቻችሁ Like እንድሁም ይህ video ለሌሎች ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ share
@naodygnaodtewelde6877
@naodygnaodtewelde6877 4 жыл бұрын
WiFi haker 2.0amtaln plz
@nebyuelyas3202
@nebyuelyas3202 3 жыл бұрын
የሌላ ሰዉን ፓስ ወርድ ብንቀይር ችግሩ
@yomifaman7053
@yomifaman7053 3 жыл бұрын
Blok endet yederagal bntk asyen
@koketmedia
@koketmedia 3 жыл бұрын
Zte ነው ያለኝ በፊት ያለው ቀይሬው ነበር አሁን ለመቀየር ስል እምቢ አለኝ ምን ላድርግ
@user-gl7hs6dn8h
@user-gl7hs6dn8h 3 жыл бұрын
አንተን እንዴት ነው ማገኝ በማርያም
@kagnewgetaw7435
@kagnewgetaw7435 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን የምለቃቸው ሁሉም በጣም አሪፍ ነው በርታልን
@yenenehgirma5261
@yenenehgirma5261 2 жыл бұрын
ፓስ ወርድ ለመቀየር በክሮም ስገባ የሚመጣው ስለዋይፋይ እንዴት እንደሚቀየር የሚያስረዳ ጽሑፍ እንጂ ቀጥታ የመቀየሪያ መተግበሪያ አያመጣም። ለምንድን ነው?
@sintayehubirhanu7898
@sintayehubirhanu7898 3 жыл бұрын
ርቀት ለመቀነስ ለመጨመር እንዴት ነው እኛ ማስተካከል እንችላለን ወይስ ቴሌ ነው
@astertefera3535
@astertefera3535 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ወዲያው ሰብስክራይብም አደረኩክ ተባረክ
@dagnebezu8064
@dagnebezu8064 3 жыл бұрын
በጣም ጠቀሚ መረጃዎችህ አደንቃለሁ።በዚህኛው ሲገባ የነበረውን ፓስወርድ ቀይሬ ነበር ።አንተ የቀየርኩትም ሆነ እንዳልከው admi ብዬ ሳስገባ አልቀበል አለኝ።
@sami-1524
@sami-1524 3 жыл бұрын
ሰርቶልኛል አመሰግናለሁ የሰዉ wi-fi ነዉ ነገር ግን ለሰዉ passward እየሞላሁ ሁላችንም እየተጠቀምን ነዉ እድሜህን ያርዝምልኝ እወድሀለሁ በርታለን ፈለግህን ተከታይ ነኝ ።😘😍😍😍😘
@bekibek8873
@bekibek8873 2 жыл бұрын
Betam arif newu gin embi aleng
@golichagodana9109
@golichagodana9109 3 жыл бұрын
Teneshuwun wiyefa endet new men geba teneshu ante enda negerken ebe alen teleku batekekel aseytenal betm enamaagenalen thanks nurelen
@ahlamaysha8984
@ahlamaysha8984 2 жыл бұрын
I like it. Keep it up
@eliasworkugobeze9103
@eliasworkugobeze9103 3 жыл бұрын
ቀጣይ ደሞ የሚጠቀሙ ሠዎችን እንዴት Remove እንደምናደርግ አሣየን
@zebeneyilma8057
@zebeneyilma8057 2 жыл бұрын
Wow it is so good
@footballdddd7567
@footballdddd7567 2 жыл бұрын
Enamesegnalen....eski hak edayderegbn sraln
@eliasworkugobeze9103
@eliasworkugobeze9103 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታልን ግን ይሄ እኮ የራስህን ስልክ እንጂ ሌሎች የሚጠቀሙ ሰዎችን disconnect አያረግም
@YonatanYoni-fy5cr
@YonatanYoni-fy5cr 3 ай бұрын
Ara ayesaram bro
@jibrilakmel411
@jibrilakmel411 3 жыл бұрын
ሀይ ብራ እኔ አዲስ ነኝ እና admin admin አልኩት ፖስዋርዱንም ዩዘር ኔሙንም ግን User information is error,please input again ይለኛል ምን ላድርግ ምን ሲሆን ነው እንዲ ሚለው ???
@hailuabrha4996
@hailuabrha4996 5 ай бұрын
It only works when you get the router password, you have only one chance to change the password pray 🙏 the router password should admin admin 😅😅
@solabestman6143
@solabestman6143 3 жыл бұрын
ሠላም ወንድሜ ብዙ ግዜ የምጠቀመው Wi-fi ነበር እና የሆነ ግዜ ላይ ብቻ Normal እንደሌላው ግዜ ለመጠቀም wifi ሲከፍት በጭራሽ Connecte ሊሆንልኝ አልቻለም filed Ip Adress ነው የሚለኝ በተደጋጋሚ ለዚ ሚሆን መፍትሄ ይኖራል 🤔🤔🤔
@abeki693
@abeki693 3 жыл бұрын
Thanks my brother👏 it is real👍👍👍👍👍👍
@meleseabita3590
@meleseabita3590 4 жыл бұрын
የኔ ዋዬፋይ ፓስዋርድ ለመቀየር ስሞክረው ፓስዋርድ ተሳስተሀል ይለኛል እና ሰዉ ስጠይቅ ሌላ ሰዉ ቀይሮታል አሉኝ እና እንዴት ልቀይረዉ
@addisgojo3458
@addisgojo3458 3 жыл бұрын
Tnx a lot yne wud ur the best I did it
@tamiratdinkessa7770
@tamiratdinkessa7770 3 жыл бұрын
ሠ.ላ.ይ ዋይ ፋይ በስንት ሜትር ሬድየስ መስራት ይችላል ? እንዴት መቀየር እንደሚቻል በቪድዮ መልክ ብትገልፅልን አመሠግናለሁ ።
@everythingfound4161
@everythingfound4161 3 жыл бұрын
Thank you
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
You're welcome
@sofifaris8972
@sofifaris8972 2 жыл бұрын
ሰላም ወድም በጣም ጠቃሚ ነገሮች ነው የምታሳየን እውነት እናመሰግናለን በመቀጠል አንድ ጥያቄ ስላለኝ ነው የኔ አድሚን ነው የሚለው እርሱን ሎጊን ስለው የሚምጣልኝ ላንተ ከመጣልክ ጋር አይመሳሰልም አዴት ነው
@fisatechniquetips1822
@fisatechniquetips1822 4 жыл бұрын
ጥያቄየን ስለመለስክልኝ በጣምምምምም አመሰግናለሁ
@eytaye
@eytaye 4 жыл бұрын
Thank you
@AsmaMunni-hh2rw
@AsmaMunni-hh2rw 8 ай бұрын
ትንሽ ቆየት ብለዉ የከፈቱትን ዋይ ፋይ ማግኛ ዘዴ ፓስ ዋርዱን መግኛ አብልኬሽንም ሆነ ሌላ ነገር ታለ አትለፈኝ አሁን እኔ ተቤት ዉስጥ ያለዉን ዋይ ፋይ ኮዱ ይመጣል ፓስ ዋርድ ብቻ ነዉ የቸገረኝ እና ሁለቱንም አጥቶ የሚሳይ አብልኬሽን
@tediyotiktok
@tediyotiktok 11 ай бұрын
እቺ በናትህ ተገደስልኝ የ ሞባይልችን ፅሁፍ በ ዲዛይን እንዴት እንቀይረዋለን ? tanxs
@seadajemal5967
@seadajemal5967 2 жыл бұрын
Tnxs bedenb sertolgnal
@biniamalemayehu3103
@biniamalemayehu3103 2 жыл бұрын
ሃክ ያደረጉብንን ሠዎች እንዴት ነው የምናውቀው እና እነሡን ተመልስው እንዳይጠቀሙ የምናደርግበት መንገድ አለ ካለ ብታሠዬን አናመሠግናለን ወንድሜ
@MunaAbdu-yq3el
@MunaAbdu-yq3el 2 ай бұрын
ይጠቀሙ ችጋራም
@ConfusedCrow-jc2ne
@ConfusedCrow-jc2ne 3 ай бұрын
thanks i did well
@mesafintlijialem3469
@mesafintlijialem3469 3 жыл бұрын
አንተ ያልከውን ሁሉንም አድርጌ ዋይፋይ ፀጥ አለብኝ ዘጋ
@kingfootballbaby1241
@kingfootballbaby1241 3 жыл бұрын
Ayserame eko
@eyasuworkneh566
@eyasuworkneh566 2 жыл бұрын
Thanks bro!
@Jovani2254
@Jovani2254 4 жыл бұрын
Thanks man
@AsmaMunni-hh2rw
@AsmaMunni-hh2rw 8 ай бұрын
በርቱልን ጥሩ ነዉ የኔ ጥያቄ አሁን ተቤት ያለዉ ዋይ ፋይ እንዴት እናግኘዉ ፓስ ዋርዱን የዙህ መንገድ ታለህ በማርያም አትለፈኝ ላይኮ ሰብስክርይብ ስለማረግ ይደርሰኛል ብይ ተስፋ አለኝ አዲስ መልሽ መረጃ
@xman8395
@xman8395 4 жыл бұрын
እኛ የምንፈልገው ጥርት ያለ vedo ነው የምንፈልገው
@stotabruk2925
@stotabruk2925 4 жыл бұрын
ዩዘር ኔምን ቀይረን ከዚህ በፊት ከረሳን እንዴት ድጋሜ ዩዘር ኔሙን ማግኘት እንችላለን
@ermiasberhanu6521
@ermiasberhanu6521 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@nathnaelmulugeta_4596
@nathnaelmulugeta_4596 3 жыл бұрын
eshi betam enamesegnalen
@meseretafework8776
@meseretafework8776 Жыл бұрын
I like you
@ananbura329
@ananbura329 4 жыл бұрын
አስተካክላለሁ ብዬ አበላሸውት መሰለኝ ከዚ በፊት ፓስዋርዱን ሳስገባ connected ቢቻ ይልና እጠቀማለሁ አሁን ደሞ connected f=2412 bc:0f:9a: ... እያለ ብዙ ቁጥር ይፅፍልኛል እንዴት አድርጌ ነው ማስተካክለው? ከቤት ሳልባረር ቶሎ ንገረኝ
@user-on4fo6wq2r
@user-on4fo6wq2r 9 ай бұрын
አድሚ አድሚን ምትለዋን ቀይሬው ነበረ እረሳሁት ምንማድረግ እችላለው።
@kalidmussa2767
@kalidmussa2767 Жыл бұрын
maneje rauter ሚለውን ስንካ ወደ vdmate ነው ሚልከኝ እንዴት ነው ወደ chrome ምንገባው
@sokemtefera4732
@sokemtefera4732 2 жыл бұрын
I love it
@Mele2198
@Mele2198 3 жыл бұрын
Please brother andande silk lay eshi aylim
@ademahmed6593
@ademahmed6593 2 жыл бұрын
የዋይፋየን ፖስወርድ ለመቀየር ፈልጌ እስቴፑን ተከትየ ከዛ SSID milewum hiden saddrgewu wifiyu no connection ale mn ladrg lemastekakel gdeta bezawu wifi megbat alebgn gn ayseramm pls help me
@seblewongalhailu7664
@seblewongalhailu7664 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ፓስወርድ ልቀይር ስል ኢረር እያለ አስቸገረኝ
@aregaature7532
@aregaature7532 2 жыл бұрын
ከቴሌግራም ብሎክ ያደረኳቸውን ሰዎች እንዴት ነው ማጥፋት የምችለው
@turgutalp6006
@turgutalp6006 3 жыл бұрын
Wife sekaft batam charge iyabalang new lamdenw ?
@mutube6430
@mutube6430 3 жыл бұрын
እስቶሬጅ ቶሎ ይሞላብኛል ለእዚህ መላ ካለህ
@eyobtameru4028
@eyobtameru4028 2 жыл бұрын
Pls emiyastekakililij sew efelgalew endezi aynet security negerochin emisera sew silk btaskemtulij pls
@abncaptain
@abncaptain 2 жыл бұрын
Yelela sew selke endet new yemtelfew benathe negrge
@mesudehusen5408
@mesudehusen5408 3 жыл бұрын
ኮድ ልቀይር አስቤ ነበር እና አንተ ቪዲዮ የሰራሀው user በሚለው ነው እና የኔ ዋይፋይ admin በሚለው ነው የሚቀይረው እና አቀያየሩ አንድ አይደለም ልታሳየኝ ትችላለህ
@BayuAna-ld9zt
@BayuAna-ld9zt 3 ай бұрын
Ene mlew yenante chrome mn aynet bihon nw eshi yalachiw sle wifi yaweral enji yemekeyeriya metegberya yelewum eko😢
@jeryjery8364
@jeryjery8364 2 жыл бұрын
Weak endayihonibegn min ladireg?
@doityourself1005
@doityourself1005 4 жыл бұрын
Zte lay indetnaw pasward mikeyerew plsas
@user-qq5ls3ze6g
@user-qq5ls3ze6g 7 ай бұрын
በቅድምያ ላመሰግን እወዳለሁ እና እኔ የምጠቀመው ዋይፋይ ዋይርለሥ zte ይባላል እና የሆነ ቀን የሰጠሁት ፖሥወርድ ረሳሁት እንዲት ማወቅና መቀየር እችላለሁ ይህ ስልክ ቢፋብኝ 😊ዳግም መጠቀም አልችልም እስቲ መላ በለኝ ከይቅርታ ጋር
@girmahaile2346
@girmahaile2346 4 жыл бұрын
አሪፍ ሃሳብ ነው ወንድሜ ግን ደጋግሜ ሞከርኩት እቢ አለኝ እንዳልከው መጀመሪያ ኮኔክት አልሆነም መጀመሪያ ምልክት ላልሆነ ምን ዘዴ አለህ እባክህን ንገረን አመሰግናለሁ
@fetubedru3487
@fetubedru3487 Жыл бұрын
Tnkx
@tilahunkefyalew5219
@tilahunkefyalew5219 3 жыл бұрын
Selam endat neh ZTE router new yalegn...tadia hide madreg felgie ssid hide adrgie temeleshe add WiFi network biyew passwordie sasgeba embi alegn wife tefto kere ..endat new memeles emchlew?
@ezeratube7792
@ezeratube7792 6 ай бұрын
ዋይፋይን እንዴት ነው ኮፒ ማረግ የሚቻለው ማለትም አንዱን ዋይፊ 3ወይ2 ማረግ የሚቻለው ብትሠራልኝ
@yafetyafet9898
@yafetyafet9898 3 жыл бұрын
ሁለቱም ፖስዋርድ አላስገባኝም ሌላ ካለ ??
@letukebede3316
@letukebede3316 4 жыл бұрын
ይመችህ ወንድሜ 😙😙😙
@mekuriawewnetu3523
@mekuriawewnetu3523 Жыл бұрын
Hi
@berhanushiferaw6127
@berhanushiferaw6127 9 ай бұрын
የኔ wifi router D Link ነዉ እንዴት passward መቀየር እችላለሁ?
@amirbrihun3720
@amirbrihun3720 2 жыл бұрын
Wow❤
@alemayhukasahun
@alemayhukasahun Жыл бұрын
ብሮ አልሰራ አለኝ አንተ ባልከው መንገድ ዩዘር ኔሙ እና ፓስዋርዱን ሳስገባ error እያለኝ ነው
@shambellemi4647
@shambellemi4647 3 жыл бұрын
How we can broke wifi
@firaolgetu2018
@firaolgetu2018 3 жыл бұрын
Android version 9 yseral
@lordeyallows9070
@lordeyallows9070 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ።ጥያቄ አለኝ የስልካችንን ድምጽ በዝቅተኛ ሁኔታ ለመቀነስና ያለ ኢርፎን ቪዲዮችህን ለመከታተል እንዴት እንጠቀም? በርታልን።
@brukmeleka2170
@brukmeleka2170 3 жыл бұрын
ዋይ ፋይ መቀየሪ ይሰራል በርታበት
@kaliddebeltu4553
@kaliddebeltu4553 Жыл бұрын
ፓስወርድ የምቀይርበት ስልክ ጠፋብኝ እና ሌላ ስልክ ስለያዝኩ በሱ እንዴት ነው መቀየር የምችለው
@amseman4698
@amseman4698 2 жыл бұрын
D-Link wifi wps endet new minatefawu bitasayen
@zelalem-jh1bb
@zelalem-jh1bb 3 ай бұрын
basic yemelew yelem
@bereketjw8249
@bereketjw8249 3 жыл бұрын
Font style indet mkeyr ychalal infinixs lay
@binyamgonfa8197
@binyamgonfa8197 2 жыл бұрын
Dlink lay asecegereg
@serkefele8534
@serkefele8534 Жыл бұрын
ዋይፋዩ ከቤት ውስጥ እንዳይወጣ እንዴት ይደረግ
@ethiopiahagere231
@ethiopiahagere231 2 жыл бұрын
እባክህን እርዳኝ ፓስወርድ ቀይሬ ነበር ጠፋብዝኝ።
@user-dn8pz9fs2w
@user-dn8pz9fs2w 7 ай бұрын
Arefi new beritabeti
@dinknehabraham7001
@dinknehabraham7001 4 жыл бұрын
User name መቀየር እንችላለን ?
@sifanaman7164
@sifanaman7164 3 жыл бұрын
Endet b huawel rawter block endmnreg asyen bentek
@mesisanyiihaceehundee1499
@mesisanyiihaceehundee1499 4 жыл бұрын
betam enamasaginalen
@tadiwosgmedhin3360
@tadiwosgmedhin3360 4 жыл бұрын
Le bale wifi alesera kalewe esa hack endtederge kaweke esa?
@tilahungelito9019
@tilahungelito9019 3 жыл бұрын
ሀክ እንዳይደረግ ምን ማድረግ አለብኝ ሁዋዊ ሞደም
@yonasyohannes942
@yonasyohannes942 2 жыл бұрын
ብሮ ይመችሺ 100 በ100ይሰራል
@ymammuhamed6853
@ymammuhamed6853 Жыл бұрын
Pasuared tray agen new milew 😢😢 ina idat maggenetvinchlalen
@kidusyohannes352
@kidusyohannes352 3 жыл бұрын
Admin bekeyrut
@user-xx2ll6ko5h
@user-xx2ll6ko5h 2 ай бұрын
ከዚህ በፊት ቀይረነው ማናቅ ከሆነስ
@mintesnotbeyene5846
@mintesnotbeyene5846 3 жыл бұрын
Comnect wifi password እንዴት መቀየር እችላለው
@muluhundabo5046
@muluhundabo5046 2 жыл бұрын
እባክህ ብሮ የዙም አከፋፈት አሳየኝ
@yositesfaye6737
@yositesfaye6737 3 жыл бұрын
Ka video ategb yalew black photo mendnaw mibalew
@dawitgebreslassie806
@dawitgebreslassie806 4 жыл бұрын
ሰላም ነው በኮድ ብቻ ስልክ ለመጥለፍ እና እንዳይጠለፍብኝ ለማድረግ ምን ማድረግ አለብኝ
@user-so9hq1kh9t
@user-so9hq1kh9t 7 ай бұрын
እባክህ
@adistube9400
@adistube9400 Жыл бұрын
Aytaym zom eyadrku be terat lemeserat moker temrtu arif now
@legessemelkamu8305
@legessemelkamu8305 3 жыл бұрын
sitjemir wore tabezalik tolo wode sira
@alemtshega8539
@alemtshega8539 Жыл бұрын
ሞክሬው እኮ እቢ አለኝ በሁለቱም
@tewodrosgezu1525
@tewodrosgezu1525 3 жыл бұрын
ጎበዝ
@amuenttube6576
@amuenttube6576 3 жыл бұрын
የዋይፋያችንን ስም እንዴት እንቀይራለን
@kiyaabera7760
@kiyaabera7760 3 жыл бұрын
pc ድንጋይ ማስተካከል
@serkealemu2143
@serkealemu2143 2 жыл бұрын
besice yemil yelewm miladrig
@haimanotgetinet5939
@haimanotgetinet5939 3 жыл бұрын
ለZTE router eski siralegne. Login kalnew behuala yeteleye page new yemiyametaw. Ena bekelalu understand madreg alchalkum
@lamrotwerkutesfaye996
@lamrotwerkutesfaye996 2 жыл бұрын
Basic ymilew alentalegem
@user-so9hq1kh9t
@user-so9hq1kh9t 7 ай бұрын
እቢብሎኛል እባክህ
@adismamoe517
@adismamoe517 2 жыл бұрын
Betekefetebet silk wuch mekfet wym password mekeyer enchilalen
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,4 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47