ፍቅር ፣ እጮኝነት ፣ ትዳር // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት / with Samuel Mengistu Ep13

  Рет қаралды 78,245

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Күн бұрын

Пікірлер: 133
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
ትናንት ፖስት ሲደረግ በEditing ስህተት ተቆረጠዉ የነበሩ ሀሳቦች ተካተዋል🙏🏾 አመሰግናለዉ!
@hiwotberhanu7815
@hiwotberhanu7815 Жыл бұрын
fetari ybark konjo hasab new
@seyoumyemesrach
@seyoumyemesrach Жыл бұрын
​@@hiwotberhanu7815😢yiyyrttt😮tt🎉
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 Жыл бұрын
@mesfinkebede9915 14 minutes ago (edited) ሲጀመር እናንተ እነማን ናቹህ? ማለቴ ባለትዳር ናችሁ? ከምን ተነስታችሁ ነው ያላያችሁትን፣ ያልቀመሳችሁትን፣ፈተናውን ያላለፍችሁትን ጋበቻ ወይም ትዳርን እንዲህ ነው አይደለም ልትሉ የደፈራችሑት። እባካችሁ እንኳን እናንተ እየኖሩበትም ያሉት አማካሪዎች ብዙ መፍትሄ ያጡለተን ጉዳይ እናውቃለን ብላቹህ ብዙ ላይክ ለማግኘት ብላችሁ ነገር ባትዘባርቁ ጥሩ ነው። በእርግጥ አንዳንድ ሃሳቦቻችሁ መልካም ናቸው ነገርግን ባገቡና የህይወት ልመድ ባላቸው አማካሪዎችና እየኖሩበት ባሉ ሰዎች ወይም ባለሞያዎች😯 ቢቃኝ መልካም ነው ብዬ አስባለው።
@rahelkassa4997subscribe
@rahelkassa4997subscribe Жыл бұрын
​@@mesfinkebede9915ጥሩ ኮሜት ነዉ ግን ጥሩ ነገር አላቸዉ ከሚያዩት ከሚሰሙት አሳልፈዉ ከመጡት ከቤተሰብ የሚያዩት ነገር ነዉ የግድ እዛ ዉስጥ መግባት አይጠበቅባቸዉም ምክንያቱም በፍየል ዘመን በግ መሆን ያ እራሱ ዋጋ ያስከፍላል በነሱ እድሜ ላይ ያሉ ስንቱ ነዉ የሴት እባ ያለባቸዉ እነሱ እደዉም በመረታታት አለባቸዉ አሁን ያሉትን እያነቃቁ ያሉ ናቸዉ እኔ በግሌ እሳት እደሚያቃጥል ለማወቅ የግድ መካት አይጠበቅብኝም እነሱም እደዛ ናቸዉ እየተወያዩ እራሱ ስንት ነገር ይማማራሉ❤ ወድጃቸዋለዉ በርቱ በፍየል ዘመን በግ አትሁን ጋይሶች ንቁ
@zzmm1105
@zzmm1105 Жыл бұрын
በጣም የምትገርም ሠዉ ነህ ጭንቅላትህን አደነኩት ሴት ነኝ ግን ያልከዉ ሁሉ እዉነት ነዉ አብነት እባክህ ሁሌ እንዲ ጤነኛ ሠዎችን አምጣልን
@Tangut-iw1ny
@Tangut-iw1ny Жыл бұрын
😂😂😂😂
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 Жыл бұрын
ጥሩ አሳቦች ተነስተዋል- ስላካፈላቹን ምስጋናችን በቅድሚያ ይድረሳችሁ... ጠቅለል ባለ መልኩ÷ የሰው አስተሳሰብ ብስለት እና ጥራቱ እንደሚገዛት ሴት÷ እኔ ሁሉንም ሴት ወክዬ ባልናገርም..as first impression ለእኔ ከወንድ ልጅ ሚስበኝ÷አስተሳሰቡ፣ በራስ መተማመኑ፣ ትህትናው፣ለሌሎች ሰዎች ያለው ልባዊ ክብር፣ አንዳንዴም እንደ ቦነስ መልኩ ሲስበኝ ነው...ገንዘብን በተመለከተ÷ ሰነፍ አይሁን፣ እራሱን የቻለ እና ለሌሎች ካለው የሚያካፍል ( not as a show off but genuinely generous soul) ይሁን እንጂ የግድ የተደራጀ መሆኑ ስቦኝ አያውቅም። በተቃራኒው÷ስለተደራጀ/ የሆነ ገንዘብ/ ንብረት ስላለው ብቻ- አየር እንደሚይዙ (showing off or boosting over whatever they possessed) ወንዶች ምሸሸውም ማይመቸኝ ነገር የለም። እና "ሴት እንዲህ ናት" "ወንድ እንዲህ ነው" እያሉ ሁሉንም ከመጨፍለቅ "ባብዛኛው ሴቶች/ ወንዶች" ሚለው የበለጠ አሳቡን ያስረዳዋል ባይ ነኝ።
@worke7270
@worke7270 Жыл бұрын
በአስተውሎት ለሚማርና ለሚተገብር ስው ብዙ ጠቃሚ ሚዳዎች እየመጡ ነው
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
ችግሩ ሴት ልጅ ጓደኛ ብላ ስትይዝ የሚያገባት ይመስላታል ወንዱ ግን ለመዉጣት ለመግባት ይሆናል የሚፈልጋት ስለዚ ሴት ልጅ በጣም ጥንቁቅ መሆን አለባት ገና ሃይስኩል ስትጨርስ እራሷን ለመቀየር ለመለወጥ እራሷን ለማቆም እራሷን ቢዚ ማድረግ አለባት እስከዛ ዝግጁ የሆነ ባል ይመጣል አለበለዚያ ዝግጁ ያልሆነን ወንድ ቦይፍሬንድ ብላቹ አትያዙ ከቤተሰብና ቤተክርስትያን ወይም ስራ ላይ አሳልፉ የትዳር ሰዉ በራሱ ጊዜ ይመጣል ሁሉም እራሱን ብቁ እያደረገ ይቆይ አብሮ ማደግ የፈለገ ካለ ወድያዉ ይጋቡ አብረዉ ይስሩ አለበለዚያ ግን ለየብቻ እራስን እያሳደጉ መቆየት
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 4 ай бұрын
ገራሚ ና ሩቅ አሳቢ ብዬሻለሁ ክበሪልኝ !!!
@enenegn5719
@enenegn5719 4 ай бұрын
@@abrahamwayna6263 🙏🙏ወላጅም ልጆች ገና ሲያድጉ ዊጥ ዊጥ እንዳይሉ ስርአት እንዲኖራቸዉና ሰዉነታቸዉን ከሚያገቡት ባል በስተቀር ማንም ሰዉ መንካት እንደማይችል ነዉር እንደሆነ ከስር ከስር እየነገረች ማሳደግ ይኖርባታል።
@ፋቅሪ
@ፋቅሪ Жыл бұрын
የቀንየለይ ብጣዕሚ ደሰዝብል ሓሳብ ነይሩ thanks so much my to brother God blessing you
@lemlemtsegay-kz7ee
@lemlemtsegay-kz7ee 9 ай бұрын
ዋው እሚገርም ውይይት በጣም ነውደስ የሚለው የሶሻል ሚዲያ ሥረአታችሁ በዚህ ላይ ሁሉም የተወያያችሁበት ነጥቦች እውነት ነው ከምላችሁ በላይ ተባረኩ በርቱልን
@senaytyifru6229
@senaytyifru6229 Жыл бұрын
የኛ ባህሪወች በሙሉ አብራርታችሁታል 🎉🎉🎉🎉🎉ምርጥና ግልጽ የሆነ ትምህርት ነው ያስተምራል
@Eyou653
@Eyou653 Жыл бұрын
የሶሻል ሚድያ ስርአታቹ ዋው 👌
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 8 ай бұрын
መጣም በተለይ ሳሚ እርጋታው
@AdiAbebayehu
@AdiAbebayehu Жыл бұрын
የልብ የሚባል ሰው ማግኘት ከባድ ነው እኔ እየከበደኝ ነው ወንዶችን ማመን
@mbrakh6736
@mbrakh6736 Жыл бұрын
Eski tamegni mejemeria
@serahbezufeker8391
@serahbezufeker8391 Жыл бұрын
መቼም እንዳታምኚ
@mbrakh6736
@mbrakh6736 Жыл бұрын
@@serahbezufeker8391 ሲበድልህም ስራ ብዙ ተብለህ ተሰይመህ 😅 ማነህ በዛብህ እባክህን ልጅቷን ስራ አታብዛባት
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ Жыл бұрын
እውነት ነው
@gelilahailu8178
@gelilahailu8178 Жыл бұрын
It is true
@richa1186
@richa1186 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው thank you !
@FatumaFatum-r9k
@FatumaFatum-r9k Ай бұрын
Manm mamar yalebet betefetrow bcha new lene!!! enamesegnalen bro❤❤❤
@Sebr450
@Sebr450 Жыл бұрын
@Samuel mengstu በቃ ትለያለህ🙌ቲክቶክ ላይ ነበር ማውቅህ ጎበዝ ነህ በቃ❤
@senaytyifru6229
@senaytyifru6229 Жыл бұрын
እውነት የተባረክህ ልጅነህ ውይ እርጋታህ ጭንቅላትህ ፍል ነ ው ይጨምርልህ የታደለይናትያንተ የምትሆን ምንም አይነት የማትረባ ብትሆን ባንተ ትስተካከላለይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ዛሬ 😊
@MazaAmtataw
@MazaAmtataw Жыл бұрын
ማንነትን አለመርሳ ትክክለኛ አገላለፅ ነው ❤❤❤❤
@AshriqaAshriqa
@AshriqaAshriqa Жыл бұрын
ihee zemei below bae gemtei nwo yemawrwo imbezamei owketei yelwoumei🙂
@JhhHhh-tw1jz
@JhhHhh-tw1jz Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ❤እየተማርን ነው
@Lilik4680.
@Lilik4680. Жыл бұрын
ባጠቃላይ ትውልዱ በራስ መተማመንን አጥቱዋል ባይ ነኝ እኔ የዛሬ 17 አመት ነው ያገባሁት ባለቤቴን ሳገኘው እግዚአብሔርን መፍራቱ ፣ ስብእናውን እና ታማኝነቱ ነበር የገዛኝ ሌላ ነገር ምኑንም አልተመለከትኩም ግን በምርጫዬ አልተሳሳትኩም!!!
@Melat26
@Melat26 Жыл бұрын
The guy is talking the facts. That is true
@helen37993
@helen37993 5 ай бұрын
ትልቅ ሰወች ናቹህ በአስተሳሰብ ባትጠፉ ጥሩ ነበር
@MekdesHaylugobeze
@MekdesHaylugobeze 10 ай бұрын
በጣም ደሥሚልትምህሕርትነትውቀጥሉበትተምሬንው❤❤❤❤❤🎉
@suzaniyoutube-p7m
@suzaniyoutube-p7m 8 ай бұрын
ሳሚ ግን ለምንድነው ሳየው የሚያሳዝነኝ😢 ፈጣሪ ልብህ ላይ የምትመኛትን መልካም ሴት ይስጥህ ወንድም አለም
@frezersamuel2538
@frezersamuel2538 Жыл бұрын
27:25- 30:00 ላይ ያለው ሀሳብ አልተመቸኝም ወይም አልስማማበትም እንዴት ነው ስኬት እና መልክ እኩል የሚሆነው በጭራሽ አያስማማኝም እንዴ
@አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ
@አቤቱበመንግስትኸበመጣኸጊ Жыл бұрын
በርቱ ቀጥሉበት እኛንም እየሰራችኹን ነው❤❤❤
@fekr21tube82
@fekr21tube82 Жыл бұрын
እኔ ግን ብዙ ግዜ በትዳር የቆይቱን ብታመጡ እና ብታማክሩ ጥሩ ምክኒያቱም የሁሉም ሰው እብድዬ አመለካከቱ ይለያያል ሳሚ ከተናገራቸው አንዱ ባአሁኑ ሳዓት ገቢ ግድ ነው ወንድ ልጅ መዘጋጀት አለበት ከማፍቀሩ በፊት አንድለም ወንድ ሴት እራሱ መዘጋጀት አለባት የራሷ የሆነ ነገር ሊኖራት ይገባል የወንድን ኪስ ከመጠበቅ
@Hiwot736
@Hiwot736 Жыл бұрын
I really enjoyed the podcast , that was wonderful
@HiwotHailu-u6j
@HiwotHailu-u6j Жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ትምሕርትነው ቀጥሉበት ተምሬበታሐው❤
@etoeto5473
@etoeto5473 Жыл бұрын
እኔ ወዶች የቁም እሬሳ ሆነውብኛል ተቀሳቃሽ ናቸው እጂ ከሞተ እማይሸል ገዘብ ብቻ ነው እሚፈልጉት
@Brokflkr
@Brokflkr Жыл бұрын
አቤ እና ሳሚ በጣም የምወዳቹ ምርጥ መካሪ ወንድሞቻቺን
@BisratDemissie
@BisratDemissie Жыл бұрын
40:01 "መልኬን ያማከለ comment"😂😂😂😂....... 45:02 don't be so sure. ሁሉንም ወንድ እና ሁሉንም ሴት ጠቅልሎ define ማድረግ ይከብዳል። ሰው ልዩ ልዩ ነው።
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 Жыл бұрын
Betam yegeremal enaten goro seto madamet metadel new egezabeher yebarekacew respcht
@MahiDan-vz4gt
@MahiDan-vz4gt Жыл бұрын
አብነት long distance relation ላይ ያወራሀው ትልቅ ሀሳብ ነው ሌላ ቀን አንስተህ ሰፊ ውይይት ብታረግበት ደስ ይለኛል ታሪክም አለኝ
@christianhaile5793
@christianhaile5793 Жыл бұрын
Yes 🙌🏽 yes please 🙏🏽
@ፌቨንግርማወንፈላ
@ፌቨንግርማወንፈላ Жыл бұрын
አይ ሳክሴን በላኝ😂ትችላለህ bro👏
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Жыл бұрын
በእውነት. በጣም. ቢዙ. ትምህሪት. ወሰጄበታለው.
@precious954
@precious954 Жыл бұрын
Wow! Betam des yemil conversation new ❤🙏
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 Жыл бұрын
ሲጀመር እናንተ እነማን ናቹህ? ማለቴ ባለትዳር ናችሁ? ከምን ተነስታችሁ ነው ያላያችሁትን፣ ያልቀመሳችሁትን፣ፈተናውን ያላለፍችሁትን ጋበቻ ወይም ትዳርን እንዲህ ነው አይደለም ልትሉ የደፈራችሑት። እባካችሁ እንኳን እናንተ እየኖሩበትም ያሉት አማካሪዎች ብዙ መፍትሄ ያጡለተን ጉዳይ እናውቃለን ብላቹህ ብዙ ላይክ ለማግኘት ብላችሁ ነገር ባትዘባርቁ ጥሩ ነው። በእርግጥ አንዳንድ ሃሳቦቻችሁ መልካም ናቸው ነገርግን ባገቡና የህይወት ልመድ ባላቸው አማካሪዎችና እየኖሩበት ባሉ ሰዎች ወይም ባለሞያዎች😯 ቢቃኝ መልካም ነው ብዬ አስባለው።😯😞
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
ማሪ እስኪ እያቸው😂😂ትልቅ እኮ ናቸው ሚስት ባይኖራቸው እኮን ወደው ያጡ ሊሆኑ የሚችሉ ናቸው ደሞ ስለዚህ ለማወራት ትዳር ውስጥ መሆን የለበትም ውጭ ያለው ይሻላል የፈታ ምናምን ከዛ ልንማር እችላለን ውስጡ ያለ እማ የሁሉም መርህ የተለያየ ነው የዱ ትዳር ሂደት ለሊላኛው አደጋ ነው ግን ከተለያዩ የበለጥ ጡሩ ትምርት ይወጣዎል ብየ አስባለሁ
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 Жыл бұрын
@@aiqutbano1845 በለው! ሴት ትሆኝ ወንድ ባላውቅም ያገቡ ቢመክሩ፣ቢያስተምሩ ስንል እንደው ጠቅላላ ልምዳቸውን አምጥተው ይዘርግፉ ማለት አይደለም ነገሮችን በማስተዋል እንይ እንጂ? "የፈታና ያላገባ" ያስተምር? ወይ ጉድ?
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
@@mesfinkebede9915 ለምን ይመስልሻል ሰው ታሪኩን መጥፎውንም ጡሩውንም ለግለሰብ ተማናገር አልፎ ባገር አቀፍ መፀሀፍ አሳትሙ እሚሸጠው እሱ ያለፈበት መጥፎ ነገር እነሱ ሳይሳሳቱ ምገዳቸውን እዳስተካክሉ ነው ብልጥ ከሰው ይማራል ሞኝ ከራሱ ይባላል ከገባሽ ይሄ ነው ጫወታው እና ሰው እሚማርው ታሪክ ካለው እጅ ከለለው ባዶ አይማርም
@jpbekele
@jpbekele Жыл бұрын
31:00 it makes a lot of sense thank you so much 🥰❤️🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
ውው ነው ሀሳባችሁ በተለይ የሶሻል ሚድያ ላይ የተጀመር ፍቅር ከባድ ነው እኔ ፈራሁ እውነት በቃ ከናንተ ብዙ ተማርኩ እኔ ለፍቅር ዝግጁ አይደለሁም ለካ አይ ጉዴ እውነት ገና ነኚ ብቸኝነትን እራሱ አላወኩትም ገና እራሴን መሆን አለብኚ በጣም ብዙ ነው የተማርኩት ፈጣሪ ይባርካችሁ❤🎉
@EkramAbdullah-u4u
@EkramAbdullah-u4u Жыл бұрын
ዋዉ አመሰግናለዉ ቀጥልቀት እድርዳ ረድተሀኛል ❤❤😂
@Hanzi1223
@Hanzi1223 Жыл бұрын
Ewnet new sewoch sigefugn hiwete eyekebede meslogn neber leka wede mechote neber eyastegugn neber
@Melat26
@Melat26 Жыл бұрын
Great discussion
@adutesfaye2565
@adutesfaye2565 Жыл бұрын
ሁለት የምትገርሙኝ ውድድድ ነው ማረጋቹ እደናተ ያሉት ይብዛልን
@tezudereje6084
@tezudereje6084 Жыл бұрын
ሀሳቹ ሁሌም ደስ የሚል❤ነዉ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
ሲጅመር በቁሳዊ ነገር ላይ የምታምን ከሆነች እንተን የምትጠቅም አይደለችም!! እኔ የምወድው ልጅ ካለ አብረን ወክ አርገን ወጪ የሌለበት ብታ ሄጄ ከሱጋር እውርቼ ብሄድ ይሻላል!! እኔ ሴትነኝ!! ገንዘብን ምቾትንብላ የምትገባ ገንዘብ አምላኪ እና ጎል ዲገርስ ሊባሉ ይገባል
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ኈ9ጨ
@መዳኔሲገርመኝልጁአደ-ኈ9ጨ Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 Жыл бұрын
ምን ቋቅ አለሽ ብትሉኝ ፊሜንዝም ማስኩሊን ምናምን የሚባል ነገር! በቃየፈረንጅ ፈላስፋ እየሸመትን ጢባጢቤ ይጫወቱብን!! እስቲ ሀገር በቀል እስተምሮን እንማር! አባቷቻችን እኮ ስት ልጅ እንዴትመከበር እንዳለባት እኮ በደንብ በተግባር ይፈፅሙታል!! መቸም በማንኛው ዘመን ላይ የነበሩ ሰዋች በትክክለኛው ያለውን ተፈጥሮእዊ መርሆ እና ህግጋትን በማይከተሉ የማህበረሰብ አካል በህኑ በግለሰብም ይሁን በአመራር ላይም አልያም በምንም አይነት የሙያ ዘርፍ ላይ ይሁን ተፈሮ በሰጠችን መርሆ ባለመከተል ብሴቶች ላይ በደል ይኖራል!! ነገር ግን ደግሞ የውጭ ፈላስፋ ሳያስፈልግን ከማህበረሰቡ ብህል እና መንፈሳዊ አስተምሮ ሴት ልጅ ትልቅ ቦታ ያላትእና ብማንኛውም ቦታ ክብር የሚሰጣት ነበረች! ዛሪ ላይ ግን
@tesfayemaireg9657
@tesfayemaireg9657 Жыл бұрын
am the first 🎉🎉
@DiboraBamlaku
@DiboraBamlaku Жыл бұрын
betam yemwedew sew nw yakerebkew tebarekkkkkkk
@tigisperspective200
@tigisperspective200 Жыл бұрын
ሳሚሻዬ I am proud as always ❤
@BetyLebanon
@BetyLebanon 9 ай бұрын
ባጣምነው ምትመሳሰሉእና አንድሰው መሰላቹኘና አዱ ትንወፈር ይላልያኛውደሞ ፂማምነው
@nardosmobae6700
@nardosmobae6700 Жыл бұрын
Gobezoch des yemil wiyyet nber thanks
@mesihome5939
@mesihome5939 Жыл бұрын
ሳም አንተ ውስጥ መረዳት አለ!!❤❤❤❤🥰🥰🥰
@kidistkassa6201
@kidistkassa6201 Жыл бұрын
ምርጦች🥰🥰🥰🥰
@tigistgetachew3466
@tigistgetachew3466 Жыл бұрын
Thanks🙏 sami&abent
@Mimi-l3l2j
@Mimi-l3l2j Жыл бұрын
Yemir yemitaworochawu babizati ewunatawuninawu
@fanufeyisa2307
@fanufeyisa2307 Жыл бұрын
Lee set lij yalachu asitesaseb gin ene ende and set anadognal egna setoch berasachin sereten yefeleginewun mareg endeminechel lenegirachu ewudalew 😒🤸‍♀️
@menalabdella5735
@menalabdella5735 Жыл бұрын
Please keep up the good work! I’m loving all the episodes ❤
@eyerusalem5879
@eyerusalem5879 Жыл бұрын
እራሱን የሚሸጥ ወንድም አለ በተረፈ ሴት ልጅ this days ከመልክዋ ባለፈ የምታሳየው ማንነት አላት! And ገንዘብ ያለው ወንድ ሴት መግዛት ነው የለመደው so ለdisplay አምራ ትመጣለች።
@abebalema4080
@abebalema4080 Жыл бұрын
Thanks telant jemre salcheres zare felge sata debrogn nbr
@natasha-ry9md
@natasha-ry9md Жыл бұрын
mahi ina liyun akribilin kechalk
@anaeyueb
@anaeyueb Жыл бұрын
ስወዳቹ❤😊
@YididiyaAbebaw
@YididiyaAbebaw Жыл бұрын
wow ...tbareku....🙏
@konjitaa9836
@konjitaa9836 Жыл бұрын
እውነት ወደድኩት
@shewuieshewuie8514
@shewuieshewuie8514 Жыл бұрын
2:28 2:28 ❤
@edenderese4165
@edenderese4165 Жыл бұрын
so men are provider, lets admit.
@FatumaFatum-r9k
@FatumaFatum-r9k Ай бұрын
Betkkl
@senaytyifru6229
@senaytyifru6229 Жыл бұрын
አቢ የኔ መልካምምምምምምም
@Semfu-ne9nd
@Semfu-ne9nd 5 ай бұрын
እኔንም ያለፈ ታሪኬን አስተንፍሱኝ 😢😢
@Mahlet481
@Mahlet481 Жыл бұрын
samiye yene andebete ritu mtawerabet menged betam des yilal
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@lmlmasefa4363
@lmlmasefa4363 Жыл бұрын
ሰላም ስላም 👍👍❤❤
@destinymickel9046
@destinymickel9046 Жыл бұрын
Abinet ‘for better and for worse’ mibalew neger aymechihm meslegn ‘for better and for better’😂
@leabyssiniasewoch2588
@leabyssiniasewoch2588 Жыл бұрын
አመዳምማ አመዱን የሚቀቡትናቸዉ😃
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Жыл бұрын
Seodachu🔥🔥❤❤❤
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Жыл бұрын
Ay Gize, yemanm alawaki media agegnehu bilo sizebark. Mejemeria nurna hiwotin eyew, kemetentenih befit
@mastewalrorisa5950
@mastewalrorisa5950 Жыл бұрын
Ynur aynur bemn aweksh? Awakinet endanchi negative comment mestet new?
@aschalewwoldemariam2599
@aschalewwoldemariam2599 Жыл бұрын
@@mastewalrorisa5950 He is too young to explain
@diboraDesse
@diboraDesse Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ምከር ነው አናመሰህናለን
@soretimuhammed9095
@soretimuhammed9095 Жыл бұрын
ከ ጋዜጠኛው ጀርባ ያለው መጽሃፍ 👏👏👏
@yohannesyn5739
@yohannesyn5739 Жыл бұрын
Nayes one
@menberemersha1290
@menberemersha1290 Жыл бұрын
Listen…Guys this days for a better life everyone needs personal Activity and self care is very very important.
@RabiaAmel-xu4oe
@RabiaAmel-xu4oe 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🌿
@HikmaMustefa-d7f
@HikmaMustefa-d7f Жыл бұрын
1 and hasabachu des selemilgn ye gulcha beteseb ngn gin dmo betaaaam yeterarak opinion new yalen ena teyake nbrgn eski melesulgn..... zemut mibalew ngr mn malt new men yaderge sew nw zemutgna mnamn mibalew
@beenasefa8342
@beenasefa8342 Жыл бұрын
ዛሬ ገና ጎለታቹውን ተራቀ ቃቹብን😂
@hiwotabenu6498
@hiwotabenu6498 Жыл бұрын
enay mefelegew enedesu nw 33 nw edemay gn magenet alechalekum macured yadereg nw gn yelem enay felagota mawwerat understand yamiyareg neber gn yelem
@RockStar-ti8iy
@RockStar-ti8iy Жыл бұрын
He isn't lying . Most men expected us to be presentable ; and most of us need a financially reliable men to lead . On the contrary , it has getting harder to fully trust these men( not all btw). It'll benefit all of us going to live the basic masculine and feminine nature. We love ya'll anyways 😊
@መሲጎንደሬዋ-ሰ9ኸ
@መሲጎንደሬዋ-ሰ9ኸ Жыл бұрын
❤❤❤❤
@solomondereje9536
@solomondereje9536 Жыл бұрын
ye abinet dimts bezum ayisemam
@AbexPawulos
@AbexPawulos Жыл бұрын
wndimoche betm temirebetalw tiyke alegn gin bemin metyk ichilalw becomment alfelkum
@edelawitwendimu8151
@edelawitwendimu8151 Жыл бұрын
if she want to be expensive she has to afford it ,
@SamrawitEngdaw-x2l
@SamrawitEngdaw-x2l Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘
@SONYKASYSony
@SONYKASYSony Жыл бұрын
እረረረረረረ ኡሩሩሩሩሩሩሩ ትዳር
@sogosefera4832
@sogosefera4832 Жыл бұрын
❤❤😆😆
@fanufeyisa2307
@fanufeyisa2307 Жыл бұрын
Chirash abezachut beteley ye ethio wendoch lerasachu erasu keset adel bir yemifelgut egna eminemertew birun sayihon serto bemelewut yemamin wendin new
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 Жыл бұрын
Abent anten betam ekebrelew +yemitakerbachow ye zarrew lij gin difin naw chinkiletum enda sawunetu yefofere negigru betm yidbral bebakule asteligogal mengdy lag sawunetochun yimishettu bile mawuretu more debirogal ensu bemin mikent enda hone bitawu buz al sedbkm gane betam tirre neh mebisel yikera ante
@maximilian3466
@maximilian3466 Жыл бұрын
*promosm* 🌟
@jpbekele
@jpbekele Жыл бұрын
25:03 tracing is also an art..
@yohannesavi8099
@yohannesavi8099 Жыл бұрын
Koy, algebagem enate yemetawerwt Se le Ethiopiawi new weyes SE le Addis Ababa new.... Plus degemo yalteredachewte....tedar yemsetew fetari new period....hewanen yesete le adama ..... Esw sefeked becha new...
@stodegreen3761
@stodegreen3761 Жыл бұрын
Bad😂
@jonijo2794
@jonijo2794 Жыл бұрын
ግን ትውልድ እንደሚያየው የዘነጋችሁ ይመስላኛል በጣም የሚያሳፍ ነገር ነው የምታውሩት ምናልባት ግንፅ የተውያያችሁ መስሎችሁ ከሁነ ተሳታችሁዎል ያውራችሁን በጣም ተራ ስለሁነ ነገር ነው ገንዘብ ያሳፍራል
ከአብነት  ጋር የነበረን የአንደበት ወግ።
1:35:18
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
ከኖርኩት
Рет қаралды 132 М.
Your EMOTION is NOT the HOLYSPIRIT! Episode 3, Part [A]
1:12:47
Straight Outta da Barn 【ከ በረት】
Рет қаралды 382
ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ... // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት
58:31
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 42 М.
ዝም በሉ፣ ድብቅ ሁኑ @Ahadumedia
23:34
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 56 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН