ፋሲል ከነማ ከታንዛንያው አዛም የእግር ኳስ ቡድን ጋር ተጫውቶ በመጀመሪያው 45 የማጠናቀቂያ ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ አሸንፏል፡፡

  Рет қаралды 25,965

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

ቀጥታ ፋሲል ከነማ ከ አዛም በባሕር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲዮም

Пікірлер: 45
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 жыл бұрын
አፄወቹ አሽንፋልን የእኛ ውቦቹ እንወዳችሁ አለን አማራወች ባህርዳን እወዳችሁ አለሁ አማራ በሙሉ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 5 жыл бұрын
የኳስ ደጋፊም ወዳጅም አልነበርኩም አሁን ግን የአፄዎቹ ፋሲል ከነማ ከኳስ ፍቅር አስያዙኝ። ፋሲሎች የአማራ ኩራት የኢትዮጵያ ምርጦች በርቱ
@ethiopiawit1549
@ethiopiawit1549 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ክፉሽን አልስማ የሰሜን ሸዋ የጅሩ ልጅ ነኝ enem😂😂
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
ፋሲል ውስጤነው እማምላክሆይ ድሉን ለፋሲል አድርጊው
@seadaseid9331
@seadaseid9331 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አፄዎቹ በደረሳችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@ወለተማርያም-ዘ7ቨ
@ወለተማርያም-ዘ7ቨ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጅማሪያችሁን ሳይሆን ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ አሜን ፍሲል ከነማ የጎንደር የአፄዎች አርማ በርቱ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 жыл бұрын
ወንድሞቸ ሁሌም በሄዳቹህበት እግዛብሔር ይከተልልን ድል ለዘላለሙ አይለይብን እንወዳቹኃለን አኮራቹህን
@fatumauae5379
@fatumauae5379 5 жыл бұрын
አማራ አማራ ወደፊት
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 5 жыл бұрын
ደል ለአፄወች እግዚአብሄር በምትሄዱበት ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ፋስል ከተማ ደሜ ነው
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዩ
@msethiopia4200
@msethiopia4200 5 жыл бұрын
ድል ለአፄዎች እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@lubabaethioplaethiopla7962
@lubabaethioplaethiopla7962 5 жыл бұрын
ፍሲል ከነማ እንካን ደስ አላችሁ ደስ ብሎናል
@zemenayabje2155
@zemenayabje2155 5 жыл бұрын
ዋው ደምቺ የኛ ጀግኖች ሰላማችሁ ይብዛለኝ ❤❤❤❤🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹
@Selamawit-fw5ns
@Selamawit-fw5ns 5 жыл бұрын
ድል ለአፀዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ
@mobileplus7121
@mobileplus7121 5 жыл бұрын
መድሀኒያለም ይጠብቃቹህ እንኳን ደስ አላቹህ አለን
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619
@ሰብለየተዋህዶልጅ1619 5 жыл бұрын
በርቱ አፂወቹ የኔ ውዶች ዝናብ የማያስገባ እስታድየም ነው ምሰራላችሁ..
@fczcbcvadb6339
@fczcbcvadb6339 5 жыл бұрын
ድል ለፍሲል ከነማ የጎንደር አርማ የአፂወቹ አርማ ኢትዮጵያ ኩራት የአማራ ኩራት ነው
@ሚሚየእናቴንናፋቂነኝሚሚየ
@ሚሚየእናቴንናፋቂነኝሚሚየ 5 жыл бұрын
ደሥ ብሎኛል ፋሲል ደሞቼ
@tensaybauh5663
@tensaybauh5663 5 жыл бұрын
ፋሲል አይዞን ጠንክሩ
@የያሬድዉብዜማ
@የያሬድዉብዜማ 5 жыл бұрын
ድል ለፋሲል ከነማማማማማማ
@enatalemu7860
@enatalemu7860 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ፋሲሎች
@alemtsehay8507
@alemtsehay8507 5 жыл бұрын
እደናተያሉ እቁውች ያሉባትን አገር ሊያፈራርስ ነጅቦ ይታገላሉ እመብርሀን እናት አገራችን አደራ ጠብቂት ልጆችሽንም ጠብቂን
@Vxhd-kh2kh
@Vxhd-kh2kh 5 жыл бұрын
ደስብሎናል
@talalalazemi7195
@talalalazemi7195 5 жыл бұрын
💐💐💐💐ሠላማችሁይብዛልኝ💕💕💞💞
@የዝናአባይየማርያምልጅ
@የዝናአባይየማርያምልጅ 5 жыл бұрын
እንዴት እደምውዳችሁ ማርያምን 🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹❤❤❤😍
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 5 жыл бұрын
አጼወቹ ወንድሞቼ እንኮን ደስ አላችሁ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 5 жыл бұрын
ድልበድል ሆነልን ፋሲልልልልልልል
@መቅዲየማርያምልጅመ
@መቅዲየማርያምልጅመ 5 жыл бұрын
አኮራችሁን አፄዎቹ ውድድድድድድ😘😘😘😘🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@360adisunegn4
@360adisunegn4 5 жыл бұрын
ደስስስስ ይላል
@meseretyirdaw7213
@meseretyirdaw7213 5 жыл бұрын
ሁሌም ድል ለናንተ ይሁን የመጀመሪያው አጋማሽ ጨዋታ በሚገባ እየተናበባችሁ ስትጫወቱ የውጭ ጨዋታ የማይ እስኪመስለኝ ድረስ አስደስታችሁኛል እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን ዛሬም ኮርተናል በድል ደምቀናል
@aljmalh3148
@aljmalh3148 5 жыл бұрын
እናሸንፋለን ስንል ያለምክኒያት አይደለም የመይሳውዘር. ከላይ የተሰጠን ነው ይመቻችሁ ደሞቸ
@enatalemu7860
@enatalemu7860 5 жыл бұрын
ፋሲል ከነማ የኢትዩጲያ አርማ
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 5 жыл бұрын
Fasil westa new 🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹💚💛❤🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👍👌👍👌👌👌👌👌
@linalina-vn3tn
@linalina-vn3tn 5 жыл бұрын
🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹💚💛❤️❤️💪💪💪💪
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 5 жыл бұрын
እሰይ ፋሲሎች
@እሱያለውይሆናልሪች
@እሱያለውይሆናልሪች 5 жыл бұрын
ፍሲልከነማ
@ሕሊና-ለ9ኸ
@ሕሊና-ለ9ኸ 5 жыл бұрын
እንዳስደሰታችሁኝ እግዝያብሔር ያስደስታችሁ።
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 5 жыл бұрын
waw✔democe einkan des alacihu selamacihu yibiza😗💋💋💋💋💋💋💋💪💪💪💪💪💪💋💋
@sahilebiresa518
@sahilebiresa518 5 жыл бұрын
desyilal
@samuelbeyene2621
@samuelbeyene2621 5 жыл бұрын
የፍሲል ከነማ እግር ኳሰ ክለብ ይቅናችሁ ከሜንታተሮች ብዙ ማሰተካከል አለባችሁ ኳሰ መቆጣጠር አልቻለም የሚባልበትእና የማይባልበትን ቦታ ለዩ
@getasewbezelew101
@getasewbezelew101 5 жыл бұрын
FASILACHINE GEN BIZO ENAYALEN DELE LEFASILACHINE
@kirubalmaryam8656
@kirubalmaryam8656 5 жыл бұрын
Desibilognal desi ybeln
@Jonathan1717171
@Jonathan1717171 5 жыл бұрын
week !
@sahilebiresa518
@sahilebiresa518 5 жыл бұрын
heredesyilal
@manzman6177
@manzman6177 5 жыл бұрын
Amhara hulime ashnafi nwu
ቀጥታ ባሕር ዳር ከነማ ከፋሲል ከነማ
1:59:52
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 24 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Extended Highlights: Liverpool 2-2 Manchester United
13:48
Liverpool FC
Рет қаралды 946 М.
ስፖርት ዜና:  የካቲት 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
8:56
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 220
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН